No video

አበባ ፀሀይ [ፋኖ እስኪ ተናገር ] abeba Tsehay [ fano eski tenager ]Ethiopian Music 2024 Official Music Video:

  Рет қаралды 206,152

Kokeb Ethiopia Entertainment

Kokeb Ethiopia Entertainment

7 ай бұрын

አበባ ፀሀይ [ፋኖ እስኪ ተናገር ] abeba Tsehay [ fano eski tenager ]Ethiopian Music 2024 Official Music Video: New Ethiopian Music Video From
#Newethiopianmusic #KokebEthiopia #KokebEthiopiaEntertainment #GojjamMusic #HabeshaMusic #Newethiopiantraditionalsong #Ethiopiansong #Ethiopianmovie #Ethiopiancomedy #Ethiopiannews #Ethiopianmusic #Ethiopianmodernmusic
Copyright©2021: Kokeb Ethiopia Entertainment
For more content, visit www.kokebethiopia.com

Пікірлер: 189
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 7 ай бұрын
ትክክል በዚህ ሠዓት የአማራ አርስቲስቶች የጀግናውን አማራ ፋኖ ስም እየጠሩ መዝፈን በጣም ተገቢ ነው እህታችን በርች ምርጥ ስራ ነው ድል ለታላቁና ለሠፊው ለአማራ ህዝባችንና ለጀግናው አማራ ፋኖ
@solomonsinke457
@solomonsinke457 2 ай бұрын
ትክክል ነው ጎንደር የቴድሮስ ሀገር ❤❤❤❤❤ ጀግና አማራ አማራ ዩኢትዬፒ ጥልቁ መከታ ፍኖ እና አማራ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Amahara263
@Amahara263 3 ай бұрын
አይዞን አማራዬ እናሸንፋለን አንድ አማራ አንድ ፋኖ ንቃ ያባትህ ልጂ ሁን ❤ቤተሰብ አድርገኝ እወዳችሁ አለሁ
@asmamawbinalf182
@asmamawbinalf182 3 ай бұрын
አዞን አማራ
@Tsedya
@Tsedya 7 ай бұрын
እውነት ነው የወንድሞቻችን ጀብዱ መነገር አለበት ፋኖ የኢትዮጵያ ዋልታ እና ማገር በርች እህታችን 💚💛❤🙏🙏
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 7 ай бұрын
ወቢቷ ፣ መልከ መልካሚቷ ጀግናዋ ፣ የጀግና ዘሪቷ ጎንደር ፣ ጎጃም ፣ ሽዋ ፣ ወሎ የበቀለችቷ ። ያገር ልጅ የአማራ ወርቅ ነሽ በይ ዝፈኝ ድምፀ መረዋ ነሽ ተኳሽ ነሽ ጀግኖች የወለዱሽ አዛኝ ነሽ ስብዕና ልብስሽ ልዩ ነሺ የአማራ ልጅ ሆነሽ ። ኢትዩጲያ ባንች ትደምቃለች ሰንደቋም አማራው ሲለብሳት ደምቃ ትታያለች ።
@saltanmm7797
@saltanmm7797 7 ай бұрын
በርቺ ጀግና ነሸ ማወደሥ ያጀግናል በጣም አሪፍ ሥራ ነዉ ተባረኪ ድል ለፋኖ 💚💛❤️✊💪
@user-bh1yb9di8z
@user-bh1yb9di8z 22 күн бұрын
ማነዉ ግን እንደኔ በፋኖ ሢዘፈን ደስ የሚለዉ 🎉🎉🎉 ድል ለአማራ ልጅ ለአይበገሬዉ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💚💛❤
@lubabasharef7330
@lubabasharef7330 7 ай бұрын
አማራ አረቲስቶች ተግድህ ኢ&ያ እያላቹ አትዝፈኑ አማራ እያላቹ ዝፈኑ እሽ አማራ ፍኖ💚💛❤🐅🐅🐅🐅🐅🐅
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 7 ай бұрын
ትክክል በሌለ ኢትዮጵያዊነት ባያደነቁሩን ምነው አማራነት ይቅደም ፋኖነት ይለምልም ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖኖኖኖኖ❤❤❤
@SabotuOromo-zn5dc
@SabotuOromo-zn5dc 6 ай бұрын
ሠየጣን,ትግሬ
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 7 ай бұрын
አበባችን።።። ❤❤❤❤❤ጀግኒት በርቺልን።።❤❤❤አማራ💚💛❤አማራ💚💛❤አማራ💚💛❤አማራ💚💛❤አማራ💚💛❤
@BeleteBogale
@BeleteBogale 2 ай бұрын
Great choice of guest brother Habitamu! Congratulations sister !! ❤❤
@admassiebelete9658
@admassiebelete9658 7 ай бұрын
ጥቂት ብትህኑም የአማራ አርቲስቶች የፋኖን ትግል መቀላቀላችሁ ደስ ይላል። ኪነጥበብ ታላቅ አቅም አላትና ሌሎቻችሁም ስለፋኖ ኦንቅኑ፣ ተቀኙ፣ ዘምሩ! ፋኖ ያሰንፋል።
@user-fn9ji3kj3j
@user-fn9ji3kj3j 7 ай бұрын
Fano is my hero💚💚💚💛💛💛❤❤❤Victory for fano
@hassanhakim5520
@hassanhakim5520 4 ай бұрын
አች የዉለደይ እናት መሀፀኑ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lamr5307
@lamr5307 7 ай бұрын
አማሓራዬ በርችልን እህታችን ድል ለፋኖ💚💛❤
@moab3373
@moab3373 7 ай бұрын
ይመችሽ የኔ አማራ ተወዳጅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomonsinke457
@solomonsinke457 2 ай бұрын
እስይ እኳንም አማራ ሆንኩኝ❤❤❤❤❤❤❤
@simegnewyismaw7615
@simegnewyismaw7615 7 ай бұрын
በርች ጀግናችን
@alealex206-
@alealex206- 7 ай бұрын
በጣም ይገባቸዋል አርሰቲሰቶች ቀጥሉበት።
@Cripto244
@Cripto244 6 ай бұрын
አማራ በተፈጥሮው በጀግንንነት በድልአድራጊንት በአርበኝነት ስነልቦና የታነጸ ህዝብ ነው:: ድል ለአማራ ህዝብ : ድል ለፋኖ
@SisayBilelegne
@SisayBilelegne 7 ай бұрын
We all amhara Fano,you are exellent keep up.We win soon!god bless,sister❤❤❤❤❤❤❤
@werkemelese7492
@werkemelese7492 6 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@user-gy2yd5px6j
@user-gy2yd5px6j 6 ай бұрын
አሪፍ ነው በረች ውዴ❤❤❤
@user-jw3bl7ln7o
@user-jw3bl7ln7o 2 ай бұрын
በርቺ የኛ እህት አንበሲት ድል ለአማራ ፋኖ ጀግኖቻችን "ፋኖ እስኪ ተናገር".......................
@user-cx2ws7kj2x
@user-cx2ws7kj2x 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል አው እድህ ነው ሁልት መውደድ አይቻልም ወይ ፋኖ ነው ወይ አካሚ አካሚ ማለት ነው እንወድሻለን ኑሪልን
@EmenaregaSema
@EmenaregaSema 3 ай бұрын
አማራ አይዞን ፈጣሪም ያግዘናል
@AwqqAwqq-cj3no
@AwqqAwqq-cj3no 3 ай бұрын
ድል ለተገፋዉ አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤ በርች እህት
@abz7127
@abz7127 7 ай бұрын
👌ድል ለፋኖዎቻችን👌 ★★★★★★★★ ኢትዮጵያዊ ፣ ዕንቁዎችን እዮያቸው ፣ ፋኖዎቹን የአንድነት ፣ መልክተኞችን ድንበር ፣ ጠባቂዎቹን የስብዕና ፣ ጥጎቹን የመኖር ፣ ትርጉሞችን የልዕልና ፣ እሴቶችን ለድምፅ አልባ፣ ድምፅችን ፍትህ ፣ አዋቂዎቹን ነፃነት ፣ አብሳሪዎችን የሐገር ፣ ኩራቶችን ኢትዮጵያዊ ፣ ህብሮችን እንደ ንብ ፣ ታታሪዎችን እንደ እርግብ፣ የዋሆችን ለምርክቸው ፣ እሩሩዎችን የትህትና ፣ ተምሳሌዎችን ክተት ሲባል ፣ ደራሶችን ዋስ ጠበቃ ፣ ደጀኖቹን የእናት ዕንባ ፣ አባሶችን ★ እኔን ተብየ ፣ ጠቅላይ??? ከአይዞን በርቱ፣ ተቆጥቤ ትውልድ፣ በማያሻግር እሳቤ በእራስ ዓለም፣ ተከብቤ በጎሳ ቋት ፣ ተሸብቤ በሸረባየ ፣ ተሸርቤ ለግል ዝና፣ ተጠብቤ ሁሉን ወርፌ ፣ ተሳድቤ በውይይት ላለመረታት፣ አሳት ጎርሸ ስጎነትላቸው ጥምን በማይቆርጥ ተባለ፣ ቁንስል እሳቤ ስሞግታቸው ከእርምጃቸው ፣ ስገታቸው ከሐገር ማዕረግ ወርጀ፣ በጎጥ በሰፈር ስማማል የዘወትር ምላሻቸው፣ እጅግ እፀብ ድንቅ ሚባል በይቅርታ የተሞላ፣ ሰላማዊ ቅላፄ አለው እራሳቸውን ይመለከታሉ፣ በሌላው ጫማ ስር ሁነው በስዕነ ምግባር ታንፅው ፣ ህይወትን ያለመልማሉ ትግስት ተስፋን ሰንቀው፣ ሰለ ኢትዮጵያ አንድነት ያዜማሉ መሰጠት ማለት እንዲህ፣ ነፃነት ለዜጋው መሻት፣ ወድቀው በአንድየ ፍቅር በእነርሱ እፀብ ድንቅ ልብ ውስጥ፣ ሌላን በሰላም ማኖር። ★ ባክህ አቦ ፣ ለቀቅ አርገን በሴራህ ፣ አታድክመን ጀዝበህ ፣ ጀዝባ አትበለን ጅል ጅላጅል ፣ ጅላንፎ አትሁን አትሞክር ፣ ልትገንዘን ★ ይልቅ ስማኝ ፣ ልመናየን ልጅ ለአባቱ ፣ ሚመክረውን ይቅር በአላህ ፣ ተባብለን ልብ ለልብ ፣ ተገናኝተን እንኖር ዘንድ ፣ ተደጋግፈን ባክህ ወዳጀ ፣ ተው ተለመን ሳንጠፋ ፣ እንደ ጉም ተነን ሐቅ ተናግርህ ፣ ሰው አድርገን ልመናችን ፣ ፍርሃት ይሁን ይቅር ብለናል ፣ ይቅር በለን አይን ያወጣ ፣ ጥላቻህን በየዋሁ ኦሮሞ ስም ፣ ቅፈላህን በጎጥ በጎሳ ፣ አሸንድየ አጀንዳህን የአንድ አንሁን ፣ መልክትህን የእረስ በርስ እልቂት ፣ ቅስቀሳህን ማራዘሚያ ፣ ስልጣንህን ማሞቂያ ፣ ወንበርህን ማስፈፀሚያ ፣ አኬልዳማህን አበልፃጊ ፣ ጥቂቶችን በአለቀ ስአት ፣ ቅሌትህን በጥልቀት ፣ መታደስክን አታውርሰን ፣ ጥበትህን ያልተኖረ ፣ ዘመንህን ለዚህ ትውልድ ፣ የማይመጥን እርካሽ ፣ አመልህን በንፁሃን ደም ፣ መፈንጨትክን ፋሽስተዊ ፣ አካሄድክን እባክህ እርሳው ፣ ስብከትህን ስብሃልና ፣ ጆከርህን ብሄር እምነት ፣ አታላዝን አትስረቀው ፣ ሙዳችንን ብልፅግናን ፣ በብልግናህ ተክተኽልን ዕዳሴ ውዳሴ፣ ግድብ ወደብ አትበለን በ11ኛው ስዓት ፣ ነቄ ነን አቦ በሰላም ፣ ለሽ በልልን አትሞክር ፣ ልትገንዘን በእኩይ ምክርህ ፣ አታላሽቀን ። 👌👌 ★ ፍትህ በእኩይ ደባና ሴራ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ ሰማዕታት ፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚታገቱ ከትምህርት ገበታቸው ለሚጉላሉ ለድምፅ አልባዎች ድምፅ ስለሆኑ ብቻ ጭቃኔ በተሞላበት ሁኔታ በእስር ለሚሰቃዩ የዕሌና እስረኞች ።
@user-hu4uk6su1m
@user-hu4uk6su1m 2 ай бұрын
አስቻለዉ ደሴ❤❤❤❤❤❤!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 3 ай бұрын
ድል ለ ተገፋው አማራ ፋኖ🇨🇬🇨🇬 🐅🐅🐅
@MominaAhmed-gm2rd
@MominaAhmed-gm2rd 3 ай бұрын
ኢንሻ አላህ አናሸንፋለን
@user-hu4uk6su1m
@user-hu4uk6su1m 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዉስጤ በጣምምም ደስስ አለኘ እኔ ከልቤ ደስስ ብሏኝ አያዉቅም ግን አሁን ደስስ አለኘ።
@user-vv5fc6ei6l
@user-vv5fc6ei6l 3 ай бұрын
ጀግና አማራ ፍኖ ድልለፍኖ
@user-rt2dr1jt5q
@user-rt2dr1jt5q 6 ай бұрын
ጀግና ነሽ የቆዩት አርቲስቶች የብልፅግና አገልጋይ ሆነዉ በዚህ ስአት ፋኖን ማበረታት መታደል ነዉ አሪፊ ስራ ነዉ በርችልን
@beltman3108
@beltman3108 7 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው፣ በአጋየ ቦታ ሌላ ጀግና ቢሞገስበት እላለሁ
@user-kg4gc9ck4k
@user-kg4gc9ck4k 7 ай бұрын
Yekoye sira new agayema eko hodu beletebet betam yasazinal yasafiral gn esu bikeda sint jegnaw weta
@AbebawYenialem-lj3oo
@AbebawYenialem-lj3oo 3 ай бұрын
Exactly you are so beautiful artist in Ethiopia
@Fanoforever314
@Fanoforever314 6 ай бұрын
ፋኖዬ ያሸንፋል 🥰🥰ምርጥ ስራ ነው በርቺልን እህታችን 🥰
@user-fp2cg6dr5g
@user-fp2cg6dr5g 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቆንጅት ዋው ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BzunehAsalf
@BzunehAsalf 4 күн бұрын
የኒፋኖ ጀግና❤❤❤❤❤
@user-hr7qd3or4z
@user-hr7qd3or4z 5 ай бұрын
በቸርችልን አንድ አማራ ድል ለነፃነት ለሚታገለው ፋኖ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MominaAhmed-gm2rd
@MominaAhmed-gm2rd 3 ай бұрын
ዲል ለአማራ ፋኖ
@HanaAduny-ib1df
@HanaAduny-ib1df 7 ай бұрын
ይህ ነው አማራነት በርቱ አድ አማራ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 7 ай бұрын
ጀግነትና ማጀገን ከአርቲስቶች ይጀምራል።
@Tazabiw.3
@Tazabiw.3 7 ай бұрын
ተባረኪ❤❤❤
@HenokYeshita
@HenokYeshita 2 ай бұрын
❤superb
@user-tg6gu2yu1p
@user-tg6gu2yu1p 3 ай бұрын
ድልለአማራ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖዮኖኖ
@Henusmedia106
@Henusmedia106 7 ай бұрын
ቆንጆ ስራ ነው የወንዶቹ ተወዛዋዦች ልብሱ አማራን የማይወክል የወያኔ ጨርቅ ነው
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 3 ай бұрын
😂😂😂
@DasitaBalaya
@DasitaBalaya 3 ай бұрын
ድል❤ፋኖ❤አሐመሐራሐ❤በሐለሐተሐራሕ❤ዬሔበሐለሐይሕ❤ዘሐለሐቀሐ❤አሐበሐኛሐ❤ተሐፋሬሄ❤ልሕጆሆችሕ❤መሐኖ❤ሚሕሞኪሕሪሕአሐመሐራሐ❤ያሐሸሐንሕፋሐልሕ❤ዬሄመሐኖ❤ነሐፊሕጥሕ❤አሐመሐራሐ❤ነዉ ድል❤ፋኖ❤አሐመሐራሐ❤በሐሙሁሉሁ ጨሐከሐ❤አሐደሐሪሕ❤ኦሮሞ❤አሐያሐሸሐንሕፊሕሚሕ❤አሐመሐራሐ❤ ቡሕችሐ❤ነዉ❤አሐሲሕተሐደሐደሐሪሕ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AyiNAlemKasie-ip4ze
@AyiNAlemKasie-ip4ze 3 ай бұрын
ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wowo
@hxjcjhsifkfjn1356
@hxjcjhsifkfjn1356 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነዉ
@user-vv5fc6ei6l
@user-vv5fc6ei6l 3 ай бұрын
ፍኖገብተዋልአማራ ድልላማራ ❤❤❤
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 6 ай бұрын
ጀግናው ፡ አማራ ፡ ፋኖ❤❤❤❤ የባዳ ፡ ጠላት አማራ ፡ ፋኖ ፡ ለሌችም ፡ አርቲስቶች ፡ ሊዘፍኑለት ፡ ይገባል
@zhararashad3159
@zhararashad3159 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ሙስሊም ነኝ ግን አማራ ነኝ❤❤❤ድል ለተገፍውአማራህዝብ ድል ለፍኖ❤❤❤
@DegsewTarekegneDegsw-xz4hf
@DegsewTarekegneDegsw-xz4hf 3 ай бұрын
ፋኖ 💪💪💪💪💪💪
@user-hu4uk6su1m
@user-hu4uk6su1m 2 ай бұрын
እህት አስቻለዉ አንሽዉ የብናቱን ጀግና።
@YemikirWorku
@YemikirWorku 6 ай бұрын
ተባረኪ በትክክክክክክል ማንኛዉም የአማራ አርቲስት ፅሐፊ መፃፍም መዘመርም ያለበት ስለ አማራ ፍኖ ብቻቻቻቻቻቻ ነዉ ድል ለጀግኖች የአማራ ፍኖዎች
@DesalegnMelese-ve2mr
@DesalegnMelese-ve2mr 3 ай бұрын
Yes ❤ love 💕 Reality
@user-gj7pu7mf8g
@user-gj7pu7mf8g 3 ай бұрын
ድለፍኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@user-rm6kx2vr1p
@user-rm6kx2vr1p 6 ай бұрын
አማራየ የኔኩሩ ፍኖይችላል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-oy6yt8kk3p
@user-oy6yt8kk3p 3 ай бұрын
ጀግና አማራ ፍኖ ድል ለፍኖ
@user-sf9mc8wu7g
@user-sf9mc8wu7g 3 ай бұрын
የኒጅግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ml5mz3yn9z
@user-ml5mz3yn9z 5 ай бұрын
ዋው በጣም ስታምሪ ❤❤❤❤ አማርዬ❤❤❤❤
@TsedaluDemesew
@TsedaluDemesew 2 ай бұрын
የጀግና ዘር........
@user-hf2kd2js7y
@user-hf2kd2js7y 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ድል ለፍኖ❤ድል ለፍኖ ❤ድል ለፍኖ
@willyafrofitness1989
@willyafrofitness1989 7 ай бұрын
አማራ ነኝ❤❤❤
@HajiHaji-rj8zj
@HajiHaji-rj8zj 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ እድሜ ላማራ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Dagmawiminilk
@Dagmawiminilk 7 ай бұрын
አበባ ፀሀይ እውነት አደንቅሽ አለሁ እህቴ በርች
@user-wd4cm1ih7h
@user-wd4cm1ih7h 7 ай бұрын
ለፋኖ ይገበዋል ፋኖ የአማራ ኩራት 💪💪💪💪
@user-hu4uk6su1m
@user-hu4uk6su1m 2 ай бұрын
አስቻለዉ ደሴ
@Fdyg-su3zg
@Fdyg-su3zg 4 ай бұрын
በርችልን እህት አለም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge Ай бұрын
ALL #AMHARAS #FANOES and their #SUPPORTERS are #HEROES. #FIGHTING for #AMHARA'S 👪FAMILIES #SURVIVAL and ALL🇪🇹NS #Ethiopians #FREEDOM... better #FUTURE. 🙏May Good keep ALL #FANOES & #AMHARA'S👪#Families SAFE. 🙏
@user-fp2cg6dr5g
@user-fp2cg6dr5g 5 ай бұрын
የአማራ አርቲስቶች ክብር ይገባቹሃል እውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wd4cm1ih7h
@user-wd4cm1ih7h 7 ай бұрын
እናመሰግናለም እህቴ በርችልኚ
@user-gh1ok5eg8j
@user-gh1ok5eg8j 6 ай бұрын
የኔ ወብ
@NibretWudu-gn7fx
@NibretWudu-gn7fx 7 ай бұрын
betam arif sira new dil leamhara fano
@habhabshi8263
@habhabshi8263 6 ай бұрын
አድናቂሽ ነኝ
@Azmera-hg9io
@Azmera-hg9io 6 ай бұрын
በርች❤❤❤❤
@kalkidanAbera-vi4tx
@kalkidanAbera-vi4tx Ай бұрын
ድልለቤተአማራ
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 7 ай бұрын
ይመችሽ❤
@user-un8rf5rq1l
@user-un8rf5rq1l 5 ай бұрын
ድል ለፋኖ💚💛❤👌👌👌👌👌👌
@-Bogy
@-Bogy 7 ай бұрын
አማራዬ ፋኖ💚💛❤💚💛❤💪💪💪
@MelakutadseeDemlashe
@MelakutadseeDemlashe 4 ай бұрын
ዋው
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 6 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@doronfekad2804
@doronfekad2804 5 ай бұрын
በጣም ያምራል 💪
@user-ml8bu6wn4l
@user-ml8bu6wn4l 6 ай бұрын
ጀግና የአማራ ልጅ በርቱ ❤❤❤❤❤
@Yogu-zx7zo
@Yogu-zx7zo 5 ай бұрын
አይፈራም ፍኖ❤❤❤❤❤❤❤
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 6 ай бұрын
ዋ ዱኒያ ምድር እኮ ለሁላችንም በቂ ነበረች😢😢💔🇪🇹🇪🇹💔💔ሁላችንም ጥላናት እንሂዳለን
@habhabshi8263
@habhabshi8263 6 ай бұрын
ጎዝ
@gtch
@gtch 4 ай бұрын
አይዞሺእህቴ ክዳውት
@Muluneshebeyazn
@Muluneshebeyazn 7 ай бұрын
Amara negne yewum ybelay zer ❤❤❤jegana neshe
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 7 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ!💚💛❤️
@EthiForum
@EthiForum 6 ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ💪
@AbejeMelis
@AbejeMelis 3 ай бұрын
Dele lamhara fano jegnoch amen(3)
@user-bl5hh4lj2u
@user-bl5hh4lj2u 4 ай бұрын
አማራነት የፋኖነት ምሳሌ
@AtakiltNegash-lp1dd
@AtakiltNegash-lp1dd 5 ай бұрын
Gegna ye emebata densely mareyam berhan yeterese❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪
@abiavi43
@abiavi43 6 ай бұрын
ጀግና ነሽ ❤❤
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤yes
@abrenkante4989
@abrenkante4989 7 ай бұрын
አሪፍ ነው በርች ❤❤❤
@luelafework
@luelafework 7 ай бұрын
Ethiopian fano hero
@lamenewalemayehu5452
@lamenewalemayehu5452 7 ай бұрын
አቤት እንዴት ደስ እንደምትይ!!!!❤❤❤❤❤
@user-mf1kf2te7c
@user-mf1kf2te7c 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤👌👌👌👌
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 10 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 96 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН
ሰበር ዜና ሐሙስ ነሐሴ 9/2016
Seni jemal youtube
Рет қаралды 79
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 10 МЛН