Tewachew Adane Helo Amehera-ተዋቸው አዳነ( ሀሎ አማራ - 2023(Official Video)Ethiopian : New Ethiopian Music

  Рет қаралды 551,765

Kokeb Ethiopia Entertainment

Kokeb Ethiopia Entertainment

9 ай бұрын

Tewachew Adane Helo Amehera-ተዋቸው አዳነ( ሀሎ አማራ - New Ethiopian Music 2023(Official Video)
Ethiopian Muisc: New Ethiopian Music Video
#Newethiopianmusic #KokebEthiopia #KokebEthiopiaEntertainment #HabeshaMusic #Newethiopiantraditionalsong #Ethiopiansong #Ethiopianmovie #Ethiopiancomedy #Ethiopiannews #Ethiwww.kokebethiopia.comopianmusic #Ethiopianmodernmusic
Copyright©2023: Kokeb Ethiopia Entertainment
For more content, visit

Пікірлер: 847
@WebeBerha
@WebeBerha 9 ай бұрын
We love Amhara families from 🇪🇷
@ksasaudi6940
@ksasaudi6940 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@medina2108
@medina2108 9 ай бұрын
We love you to❤❤❤❤
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mulu5
@mulu5 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@tadsawodaje1162
@tadsawodaje1162 9 ай бұрын
አማራ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል ፋኖ ለዘላለም ይኑር 💪💪💪💪
@asmarefeten2168
@asmarefeten2168 9 ай бұрын
.
@AmenatIdres
@AmenatIdres 8 ай бұрын
እሁ
@Nohaminam10
@Nohaminam10 8 ай бұрын
​@@asmarefeten2168p
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 5 ай бұрын
አሚን❤❤❤
@Aisha-jl3fi
@Aisha-jl3fi 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@user-mr4mc4uk4y
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta 9 ай бұрын
እፍፍፍፍ የኔ አማራዬ ፋኖነቴ ክብሬ የምንሊክ ዘር ሞቼ ነው የምወዳችሁ 🔥🇲🇱✊💪💪💪
@Emperors_12
@Emperors_12 9 ай бұрын
አማራነት ከፍ ብሎ ይለምልም💚💛❤️🦅
@FentahunGetu
@FentahunGetu 4 ай бұрын
amen
@loveiswinner7108
@loveiswinner7108 9 ай бұрын
መገን አማራ ባለቅኔ ህዝብ እኮ ነን። አማራን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ? በፍቅር የኖርንባት ያች ምርጥ ኢትዮጵያ ናፈቀችኝ💚💛❤ ይህ የብልጽግና ስርአት በጭራሽ ለኢትዮጵያ አይመጥናትም።
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 9 ай бұрын
አማራ 💚💛❤️💪💪💪💪 ነፃነታችን በክንዳችን 💪💪💪💪💪 አይዞህ ወገኔ ድሉ የእኛ ነው 💚💛❤️🇪🇷
@zegeguendalamaw289
@zegeguendalamaw289 9 ай бұрын
ማንው እደኔ ባማራነቱ የሚኮራ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mekdigebeyehu3050
@mekdigebeyehu3050 8 ай бұрын
🙏🙏❤️❤️
@FentahunGetu
@FentahunGetu 4 ай бұрын
eneee
@user-ov1ge6gw2t
@user-ov1ge6gw2t 9 ай бұрын
We love Amhara, honestly Amhara should lead the country🇪🇷
@learntulearn848
@learntulearn848 9 ай бұрын
100% #WOYANE ENNA #ONEG EMMA TEFETENEW WEDEQU 🚫
@truthfully1573
@truthfully1573 9 ай бұрын
Yes absolutely. Just know Dear Eriteria , originally Eritrea and Amhara people came from Abyssinia . We are one blood . Some Abyssinians stayed at Bahere Negash and got a name Eritreans and some Abyssinians moved to the south and got a name Amhara . We should not be fooled by a borderline whites gave us . We are one blood . Eriteria and Amhara we must work together to bring wealth and peace to our both identities Abyssinia/ Habesha. One love !
@9167ethiopia
@9167ethiopia 8 ай бұрын
እኛ ደቡብ ሱማሌ አፋርም ሃገር አምነን የምንሰጠው ለአማራ ነው
@AlexBruk12
@AlexBruk12 6 ай бұрын
@@truthfully1573 As a fellow Amhara, please stop this nonsense unity stuff, especially to Eri people. We are big enough to be a country and yes we can collaborate on business terms with them, they have ports and we have farmlands but you don't have to preach this unity thing anymore . . . It's embarrassing nowadays.
@amarafano
@amarafano 8 ай бұрын
I'm from Eritrea 🇪🇷 Best amahara people ❤I love you Hero amahara
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 8 ай бұрын
We love you too❤❤❤
@user-oq5hs9gt6x
@user-oq5hs9gt6x 5 ай бұрын
Merci (እናመሰግናለ ) ክብር ለኤርትራ
@romiooo0193
@romiooo0193 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ro1fp4tw2x
@user-ro1fp4tw2x 9 ай бұрын
ከተለቀቀ 13ሰአት ሆነዉ እይታ ግን የለዉም በ13ሰአት 3.538 ብቻ በጣም ያሣዝናል እስካሁን ዳሌሽ ወገብሽ ቢሆን በ100ሺ በታየ ነበር !የአማራ ልጆች በማይመለከተን የሠዉ ቤት ከምናሞቅ ስንት መሠዋት እየከፈሉ ስለ ማንነታችን ታሪካችንን የሚሠሩልንን ወንድሞቻችንን እናበረታታ ተዉ ግን ይህንን ስራ ሲሰራ እኮ ብዙ መሰዋእትነት ተከፍሎበት ነዉ አሁን ይኸ ከጠሌት ጆሮ ሲደርስ ወንድማችን ምን ያክል ጠላት እንደሚበዛበትና እንደሚሣደድ አትዘንጉት !
@yewelowkebet
@yewelowkebet 8 ай бұрын
Tkkl neh wendme
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 9 ай бұрын
እየሞተም የሚጨፍር አባራዬ😢ድሉ ለአንተ ይሁን የኔ የዋህ ህዝብ
@abiwdessie7762
@abiwdessie7762 9 ай бұрын
I can't stop my tears flowing.....
@abeba2241
@abeba2241 8 ай бұрын
አማራዬ ተገፊዉም አንተዉ ኢትዮጵያን አዳኙም አንተዉ አማራነት ለዘላለም ይኑር 💚💛❤️
@EwMe-io2nn
@EwMe-io2nn 5 ай бұрын
Thanks
@user-ro1fp4tw2x
@user-ro1fp4tw2x 9 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረዉ ተለቀቀ አማራዬ የኔ ባለቅኔ ተዋቸው አዳነ የኔ ጀግና አማራዬዬዬዬዬዬዬ አማራነት ያሸንፋል ድል ለፋኖ አማራነት ይለምልም💚💛❤
@user-hm6bo6po5g
@user-hm6bo6po5g 8 ай бұрын
ነፍሱን የሰጠዉ ከልጁ ጋራ እሸቴ ሞገስ ሸዋ ላይ በራ❤❤❤❤❤❤❤❤ማርያምን አማራነት ክብር ነዉ እኮ ወገን
@saricho5203
@saricho5203 7 ай бұрын
I love love this song 🎵 ❤️ 💕 ♥️ from❤🇪🇷💪
@MimiKeberw
@MimiKeberw 8 ай бұрын
አማራዬ ❤ ያለእናተ ጀግንነት አይደምቅም ዘላለም ኑሩልኝ❤
@hanahaniye2735
@hanahaniye2735 9 ай бұрын
ዋውውው ቅኒ👌👌👌👌💚💚💛💛❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹ድል ለአማራ 💪💪💪💪💪💪ድል ለፋኖ💪💪💪💪👌👌👌💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-pu9ds6eu5b
@user-pu9ds6eu5b 5 ай бұрын
እኛ አማሮች ነፃነታችን በክንዳችን ነው ለማንም ልፋጫም አንለማመጥም እየመረረህ ዋጠው እዛጋ አድምጠው 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💚💛❤️💪💪💪💪💪💚💛❤️
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 9 ай бұрын
በርቱ አማራነት ከፍፍፍ ይበል❤❤❤❤😢😢
@hawamohammedadem
@hawamohammedadem 9 ай бұрын
😢😢😢ያልፍ ይሆን
@MakiyaMakiyah
@MakiyaMakiyah 9 ай бұрын
እንሺአላ ያልፋል
@user-yv3vf2bx9s
@user-yv3vf2bx9s 9 ай бұрын
አምላክ ከ ምስኪን አማራዎች ጋር ይሁን ኢትዮጵያ የቀድሞ ሰላሟ ymeles
@TigstGetachow
@TigstGetachow 9 ай бұрын
አማራዬ❤❤❤ ሁሉ የሚያምርብህ❤❤❤ ታጋሽ ❤❤❤ጀግና ❤❤❤ሙህር❤❤❤ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን ሞት ለባንዳ ከሃድው
@berhanea3798
@berhanea3798 9 ай бұрын
ፋኖነት ታሪካዊ ጀግንነት ነው! ፋኖ የህዝባችን አለኝታ ነው! ፋኖ ያቸንፋል! 💯💪💯💪✅✅✅
@user-lw8lw5zw3n
@user-lw8lw5zw3n 9 ай бұрын
አለን አማራ አለን ፋኖ ከዚህ የዋህ ደግ ጀግና ህዝብ መፈጠራችን እንኮራለን እግዚአብሔር የትግላችንን መቆጫ ያፋጥንልን( ታላቁ ሚኒሊክ ቤ/መ )💚💛❤️💪
@znashmebratu1063
@znashmebratu1063 9 ай бұрын
ፍኖ አማራነት ያሽንፍል ጥሩ ስራ ነው ድል ለጀግናው ፍኖ ❤
@FentahunGetu
@FentahunGetu 4 ай бұрын
dillll le fanooooooooo
@GhionPodcast
@GhionPodcast 9 ай бұрын
አማራዬ ደሜ💙🔹 ያሸንፋል !እናሸንፋለን !!
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 9 ай бұрын
አይዞን ደሞቸ አማራዬ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ቅርብ ነው 💚💛❤️
@MakiyaMakiyah
@MakiyaMakiyah 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@FentahunGetu
@FentahunGetu 4 ай бұрын
trueeeeee
@gezahegnketaw4291
@gezahegnketaw4291 8 ай бұрын
አማራየ እጅ ለእጅ ተያይዘህ ወደፊት ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር አንድ አማራ💪💪💪💪💪
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 9 ай бұрын
እህህ እረ ሰምቶ መቻል አማራየ 🔥💚🔥💛🔥❤🔥💪💪💪💪💪
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 9 ай бұрын
አማራዬ ከፍ ከፍ በልልኝ የኔ ኩሩ እንኳንም አማራ ሁኜ ተፈጠርኩ💚💛❤💪💪💪
@hawamohammedadem
@hawamohammedadem 9 ай бұрын
ያልፋል አይዞን አማራየ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱😘😍
@user-zj6jh6og6w
@user-zj6jh6og6w 9 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው ወንድማለም ክበርልን 💪💪💪 ዝምታን መርጠው ለተቀመጡት አርቲስት ነን ባዮች ምሳሌነህ በአማራው ሲነግዱ የነበሩ ድምፃውያን አሁን ድምፃቸውን አጥፍተው ተቀምጠዋል
@user-ix5il1ck8h
@user-ix5il1ck8h 9 ай бұрын
ይህም ቀን ያልፋል ወገኖቸ አማራነት ክብር ነው 😢😢ፈጣሪ ሁሉን አሟልቶ የሰጠው ከናንተ በመወለደ ኩራት ይስማኛል💚💛❤💪
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 9 ай бұрын
ቅኔ ዘራፊው አማራ ጀግና ዘር እንኳን ከእናተ ደግ ኩሩ አስተዋይ ህዝብ ተፈጠርኩ ድል ለንስሮቹ ፋኖ እናሸንፋለን❤❤❤❤
@user-ky6nq5qx3f
@user-ky6nq5qx3f 9 ай бұрын
አማራየ የኔ ኩሩ ህዝብ ❤❤❤❤❤ድል ለአማራው ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤አቦ አማራ መሆን እደት መታደልነው የኔ የዋህ ህዝብ አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayaayaa2643
@ayaayaa2643 9 ай бұрын
የኔ ባለቅኔ አማራየ አይዞን ድሉ የኛነው በቅርቡ እናያለን ፋኖን ይዘን እናሸንፋለን 💪💪💪💪💪💚💛❤ 💚💛❤ 💪💪💪💪💪💪
@tigid9886
@tigid9886 9 ай бұрын
Great work! We all are with Fano
@GezahagnMengistu
@GezahagnMengistu 9 ай бұрын
አቤት ወኔ ሙሉ አደረግከኝ ወንድም አለም ። ምርጥ ወቅታዊ ፣ መልእክት አዘል ሙዚቃ
@kbebewmekdes4758
@kbebewmekdes4758 8 ай бұрын
እፍፍፍፍ አማራዬ ከፍ ከፍ በልልኝ የኔ ኩሩ እንኳንም አማራ ሁኜ ተፈጠርኩ ሞቼ ነው የምወዳችሁ💚💛❤💪💪💪
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 9 ай бұрын
አማራ ኢትዮጵያ ያሸንፋል 💚💛❤️
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 9 ай бұрын
በርታልን ወድማችን ጥሩ ሥራ ነው እናሸንፋለን አይዞን አማራዬ 💚💛❤️💪💪💪
@AberaMulugeta-kt7uz
@AberaMulugeta-kt7uz Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@brookdegrosy6440
@brookdegrosy6440 9 ай бұрын
አማራ በዳግም ምፃት ግዜም ቢሆን ከከፍታው የማይወርድ ህዝብ :: ቅን የዋህ እግዚያአብሔርን የሚፈራ አስተዋይ ደግ ህዝብ ❤️🙏🙏🙏🙏
@mimi.arsenal
@mimi.arsenal 9 ай бұрын
አማራዬ💚💛❤️አማራዬ💚💛❤️አማራዬ💚💛❤️አማራዬ💚💛❤️አማራዬ💚💛❤️አማራዬ💚💛❤️አማራዬ💚💛❤️ ሁሌም ከፍ ከፍ በሉልን😢💪ድል ለፋኖ💚💛❤️💪
@KokebEthiopiaEntertainment
@KokebEthiopiaEntertainment 9 ай бұрын
❤❤ውድ የቻናላችን ተከታታዮቻችን ለእድገታችን መሰረት በመሆን ለይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ለሌሎች እዲደርስ ለምታደርጉት አስተዋጾ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው
@masetewal6914
@masetewal6914 9 ай бұрын
ድል ብሶት ለወለደው እንቁ የህዝብ ልጅ ፋኖ ❤️❤️❤️❤️❤️
@temesgenkassa3180
@temesgenkassa3180 9 ай бұрын
ኧረ ወዲያልኝ አመመኝ አማራው ብረቱ ❤❤❤❤❤
@TtYy-mf2ot
@TtYy-mf2ot 8 ай бұрын
አማራየ አይዞን ወገኔ❤❤❤❤❤
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 8 ай бұрын
ሐገሬ ሰላምሽ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ እማራየ ድል ለአማራ ፋኖ እግዚአብሔር ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kj3us4lp6j
@user-kj3us4lp6j 8 ай бұрын
ዋውውውውውው ምርጥ ስራ ነው አይዞን በርታልን አማራዬ 💚💛❤️🥰🥰🥰
@Pride-wu7nd
@Pride-wu7nd 8 ай бұрын
Dil le Amhara hizib lij FANO❤❤❤ I am proudly Amhara ❤❤❤
@kmthailu2262
@kmthailu2262 8 ай бұрын
አቤት አቤት ተዘፈነ። ❤❤❤❤❤❤
@ykt4447
@ykt4447 9 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤ አይዞኝ ወገን ሊነጋ ሲል ይጨልማል፣ መጀመሪያ ባንዳን መልቀም ነው!!!
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 8 ай бұрын
አማራየ ❤❤❤ የኔ የልቤ ትርታ አምላክ ይጠብቅሽ ባለሽበት ቦታ ወገኔ ጨርሶ ታሟል እግዚአብሔር ሆይ ምህረትን እንሻለንእና ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢 ድል ለአማራ ለየዋከው ወገኔ የህዝቤ መከራ ግፍ አሞኛል 😢😢😢
@mulugetabelayineh1442
@mulugetabelayineh1442 9 ай бұрын
ወኔ ቀስቃሽ የወቅቱ ምርጥ ስራ ❤❤❤❤❤❤
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o 9 ай бұрын
ከእነዚህ ማህበረሰብ መፈጠሬ እድለኛ ነኝ አማራዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@lubabasharef7330
@lubabasharef7330 9 ай бұрын
አማራነት ኩራት ደግነት የዋህነት ጀግንነት አገረ ወዳጅነት እየሞተ ኢ/ያ💚💛❤️🇪🇷🇪🇷
@user-yt3sn8qv7b
@user-yt3sn8qv7b 9 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፋኖነቴ ክብሬ የምንሊክ ዘር ሞቼነው የምወዳችሁ ደሞቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ck8rh9cu3u
@user-ck8rh9cu3u 8 ай бұрын
ኩራቶቼዴሞቼ ከናተ መፈጠር እዴት መታዴል ነዉ እዬሞተም ሀገሬ የሚል አማራዬያገር ምሰሶ መታዴል ነዉኮ ከናተ መፈጠር❤❤❤❤❤❤❤
@MesertWalo
@MesertWalo 6 күн бұрын
የኔ ጀግና በርታልኝ ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ !!💚💛❤️💪💪💪💪💪
@user-vr4ex4je9k
@user-vr4ex4je9k 7 ай бұрын
My blood amhara ❤❤❤❤❤❤❤❤my fano my everything ♥️ ❤️ amhara balhon yekochign nabir selamachu yebza abo my beautiful people ♥️ 😊
@bsahle
@bsahle 8 ай бұрын
Amharas are standing for the truth. We support you.
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢 አማራየ ወገኔ አይዞን
@abdisaaliyi6253
@abdisaaliyi6253 9 ай бұрын
we love Amhara people and culture from Oromia 😍😍😍
@abdubagayo266
@abdubagayo266 9 ай бұрын
Wel come to your family for returning to your Ancestors 😅😅😅
@kmthailu2262
@kmthailu2262 8 ай бұрын
መቸስ ጉደኛ ዘፈን ነው። ተደምጦ አይሰለችም። በርታ ወንድሜ። ታምር ነው
@user-cm6ls7ob6e
@user-cm6ls7ob6e 8 ай бұрын
ምርጥ ስራ ዋዉ ጊዜዉን ያማከለ አማራ ነኝ በል አማራ
@nurbilquis4006
@nurbilquis4006 8 ай бұрын
I Love Amhara people sing well Beautiful voice and blessed by God:)🇪🇹🙏
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarasara-td5oq
@sarasara-td5oq 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አማራ አርገህ የፍጠርከኝ አምላክ ድል ለአማራ❤❤❤❤❤
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 9 ай бұрын
❤❤❤ድል ለፋኖ ለአማራ በአያቶቻቸዉ ታሪክ ለሚኳሩ ሁሉ ኢትዮጵያኖች ለተገፉ በሃገራቸዉ በጠባቦች አስተሳሰብ ለሚሳደዱ ሁሉ ድል ይሂንላቸዉ❤❤❤
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 9 ай бұрын
የሚገርም የሚደቅ ስራ ነው ወቅቱን የጠበቀ ነው ወንድሜ እራስህ ጠብቅ ባዳ እንዳይበላህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-he9sx3ie2d
@user-he9sx3ie2d 9 ай бұрын
አማራዬ ደሞቸ እወዳቹሀለሁ 😢❤
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 7 ай бұрын
💚💛❤️🦁 Belew, Jegnaw Amaraye! Duket aderegew! Embi bel! Ethiopian Netsa awuta! 🦁🔥⚔️🛡️🔥
@BesufekadTegabu-wh7md
@BesufekadTegabu-wh7md 2 ай бұрын
❤❤❤💛💛💛💚💚💚 አይ አይ እዳዩ አማራዬ ምን ልውንልክ አማራ ጀግናዬ 🇨🇬💚💛❤️ ዘሬ በሄሬሮዎች አገሬ እምነቴ ሁሉ ነገሬ
@harmilatasew7527
@harmilatasew7527 9 ай бұрын
አማራነቴ ኩራቴ በርታልን ጀግናው ገራሚ ስራ ነው❤
@cilentg2199
@cilentg2199 8 ай бұрын
Wow I Proud of myself to be Amhara God
@FentayFentay
@FentayFentay 9 ай бұрын
አማራ እነቴ ኩራቴ❤❤❤❤❤❤ ድል ለአማራው ወገኔ ድል ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪 አማራነታችን ኩራታችን በርታ ወድሜ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 9 ай бұрын
Thanks so much our wonderful people 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇬🇧💪💪💪💪
@user-eg2cq9zr8c
@user-eg2cq9zr8c 8 ай бұрын
wow ❤
@mulualemtesfa6391
@mulualemtesfa6391 9 ай бұрын
ቆንጆ ስራ አማራ ያሸንፋል✊✊✊✊
@user-bp8ve4rs6j
@user-bp8ve4rs6j 9 ай бұрын
በርታ ወንድማችን ቆንጆ ስራ ነው❤ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤
@dastameriya4982
@dastameriya4982 9 ай бұрын
አማራየ የኔ ባለታርክ ግደለም ይነጋን😢❤❤❤
@berhanugebrie662
@berhanugebrie662 8 ай бұрын
ተዋቸው ደርሶ ምርጥ ሙዚቃ ሰርተሃል ወንድማችን ።
@ayezemen4031
@ayezemen4031 9 ай бұрын
አይዞህ አማራ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው
@AYITOBEKELE-fb7xf
@AYITOBEKELE-fb7xf 9 ай бұрын
ምርጥ ስራ በርታ ወንድም !አማራ በርቱ !
@samriy461
@samriy461 9 ай бұрын
አማራነት ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 9 ай бұрын
የኔ ህዝብ እንዲህ እንደጨለመብን አንቀርም ሀቅ እምነት ከኛ ከአማራ ህዝቦች ጋር ነዉ ያለዉ ኢንሻአላህ እናሸንፋለን🥰🥰😢
@semahegnmezigebu6783
@semahegnmezigebu6783 9 ай бұрын
ጥሩ መልክት አለሁ አሪፍ ስራ ነው ወደነዋል ❤❤❤
@kalabkebede1027
@kalabkebede1027 9 ай бұрын
This is a very credible and excellent job I give you big appreciation and value. @Tewachew
@DegaDamot
@DegaDamot 9 ай бұрын
ወቅቱን የአማከለ ስራ ነው ይመችህ አቦ❤❤
@dkg4657
@dkg4657 8 ай бұрын
ደስ ይላል 😊😊 ሰላሙን ያውርድላቹ አማራ ❤ ኤርትራ
@user-sl8yj8ck7f
@user-sl8yj8ck7f 8 ай бұрын
ህህህ አማራ በመሆኔ ዉሥጤ ይዴሠታል አገሪቱ እምታምረዉ እኮ ባማራ ቢሄር ነዉ በዉነት ፅድት ያለ ሁለመናዉ ትንሺ አዳድ ሆዳሞቺ አሉ እጅ
@birt7545
@birt7545 2 ай бұрын
አማራ ነን ነባር ህዝቦች ባለ ታሪክ ባለ ገድል ጊዜ አቅንቶን የማንበድል ዘመን ገፍቶን የማንጎድል ❤❤❤❤❤❤ ከአገር በፊት አገር የሆንን የኢትዮጵያ መሥራች ህዝቦች ❤❤❤❤❤❤ ከአገር ዘርፈን የማንከብር ቅርስ አውድመን የማንለማ ደግ ጭዋ ኩሩ ህዝቦች ባለ ራዕይ ባለ አላማ
@asnakuademe4700
@asnakuademe4700 8 ай бұрын
አቤት አማራዬ አይዞህ እየሞትክ እየገደልክ መጨረሻው ድሉ የኞ ነው እግዚአብሔር ይርዳን የተገፋ ሕዝብ
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 8 ай бұрын
አማራኮ አይናገር 😂😂 በጣም ነው የምወዳችሁ የኔ ጥበበኛ ህዝቦች በርቱ ይህም ያልፋል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው❤
@kal8432
@kal8432 8 ай бұрын
አማራነታችን ኩራታችን ነው አማራዬ ለዘላለም ይኑረልን
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 7 ай бұрын
ተውዬ ቃል የለኝም❤🎉❤ በምን ልገልፅህ።።።።።።። የአንተ እናት መንታ መንታ ትውለድ።።።። እህህህህህ።።።።።።🙏🙏🌹🌹👏👏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 9 ай бұрын
ድል ለፍኖ አማራ💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾😘😘😘😘አይዞን አማራየ እኛ ብቻ እንዋደድ እና እንተባበር እንጂ ከፍታችን ቅርብ ነው ፀሐይ ትወጣለች! ኢትዮጵያውያ የጠላሽ ይጠላ! አማራን ተጣልቶ ማንም መጤ በስላም አይኖርም! በስላም ለመኖር አማራን ማክበር ኢትዮጵያውያን ማክበር ነው::
@alexmedia1817
@alexmedia1817 9 ай бұрын
Love so much my #Amhara victory for #Amhara and #Amhara and for the all #Ethiopian people
@marigoldan1
@marigoldan1 7 ай бұрын
Victory for Amhara ❤freedom fighter Fano 💪
@mekdimekdi1064
@mekdimekdi1064 9 ай бұрын
ከናተ በመፈጠሬ እንዴት እንዴሚያኮራኝ አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mebri-tr7dh
@Mebri-tr7dh Ай бұрын
My አማራ ደሞቼ ሞቼ ነው እምወዳችሁ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደል ለአማራ ፋኖ 😍
@Amhara782
@Amhara782 8 ай бұрын
ሆድ ባሰኝ አለቀስኩ እውነት ነው ምላቹ አይዞን ደሞቼ አማራ ያሸንፋል!
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 106 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН