በቤት ውስጥ የሚደረጉ የፊት ቆዳ ጤና እና ውበት አጠባበቅ / Skin Care Routine at home in Amharic

  Рет қаралды 120,265

TenaSeb - ጤና ሠብ

TenaSeb - ጤና ሠብ

2 жыл бұрын

በቤት ውስጥ የሚደረጉ የፊት ቆዳ ጤና እና ውበት አጠባበቅ- Dr.Feysel Alo ( Dermatologist & Veneorologist )
➡️Facebook page👉 / tenaseb
➡️Facebook group👉 / tenaseb
➡️Telegram channel 👉🏽 t.me/tenaseb
➡️Telegram Group discussion 👉🏽 t.me/tenasebeth
➡️Dr.Zimare Telegram 👉🏽 t.me/DrzimareT
ይህ ቪድዮ ጠቅላላ ግንዛቤን ለመፍጠር የተሰራ እንጂ በግልሰብ ደረጃ ህክምናን ለመተካት አደለም። ስለዚህ ሀኪም ማየት በሚኖርባቹ ሰአት ወደ ህክምና ቦታ መሄድ መዘንጋት የለበትም።

Пікірлер: 154
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 2 жыл бұрын
This doctor is so humble and respectful, he doesn’t only work for money but to help others but the receptionist was so rude.
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር 🙏🙏
@liliabera4202
@liliabera4202 2 жыл бұрын
Thank you good info
@gghvbbn839
@gghvbbn839 2 жыл бұрын
አናመሰግናለን ዶክተር
@user-cm4kb9fi4v
@user-cm4kb9fi4v 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱልን
@emebethirpa8510
@emebethirpa8510 2 жыл бұрын
Thank you so much
@seada.tube.
@seada.tube. 2 жыл бұрын
ሽኩራል በጣም እናመሰግናለን በርቱልን
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳክተር እገላለፅህ ከእርጋታህ ጋር በጣም ደስ ይላል በነፃ ህክምና ይልአል ይኤኔ ነው ኑርልን
@liyunetbegeta5455
@liyunetbegeta5455 2 жыл бұрын
Enameseginalen Doctor, Athelete negn enam tsehay betam yegegnegnal,betam yalbegnal Ena endet sunscreen metekem chilalehu
@obsineetifnaan2065
@obsineetifnaan2065 2 жыл бұрын
Thnaks Dr 💖
@zedkamil1804
@zedkamil1804 2 жыл бұрын
thenksDoctor
@zinuyeshawalij4561
@zinuyeshawalij4561 2 жыл бұрын
Thanks 👍
@addikarri8982
@addikarri8982 2 жыл бұрын
ጎበዝ ዶ/ር ነህ👌 ሁሉንም የቆዳ አይነቶች ችግሮቻቸውንና መፍትሄያቸውን ብትን እና ግልፅ አድርገህ ነግረኸናል እናመሰግናለን🙏
@DoctorFeysel
@DoctorFeysel 2 жыл бұрын
🙏🙏
@mebeacake
@mebeacake 19 күн бұрын
ፀሀይ ለቆዳችን አስፈልጊ ነዉ, ምንም ጥቅሞ የለዉም ማለት ትክክል አይደለም, ፀሀይ እጥረት ያለበት ሀገር ያለነዉ ሻይታሚን ዲ እድሜልክ ይወሰዳል, መባል ያለበት ሳይበዛ እና የሚበረታበትን ሰአት ማሳለፍ
@amatilamohammed6992
@amatilamohammed6992 2 жыл бұрын
Shukran
@kemerkere3401
@kemerkere3401 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ምርጥ ስው ኖት እውቀቱን ያብዛሎት እናመስግናለን በቂ ትምህርት ነው
@DoctorFeysel
@DoctorFeysel 2 жыл бұрын
አመሰግናለው!
@yeshigetachew1044
@yeshigetachew1044 2 жыл бұрын
thx somuch dr
@adanechawoke8051
@adanechawoke8051 Жыл бұрын
Betam enamsegnalen❤
@yosephtesfaye1945
@yosephtesfaye1945 2 жыл бұрын
enamesegenalen
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ ር በረቺ👍
@dragonhackerminimilitia6148
@dragonhackerminimilitia6148 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶር
@user-kf9xq9md7u
@user-kf9xq9md7u Жыл бұрын
Dr. ante gar ekimina adrige nber gin mnm aynet lewut magignet alchalkum
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
ተባረኩ ዶክተተሮቻችን እናመሰግናለን for sharing
@DoctorFeysel
@DoctorFeysel 2 жыл бұрын
🙏🙏
@hayatgulte5859
@hayatgulte5859 2 жыл бұрын
አመሠግነለሁ
@asnaa6872
@asnaa6872 2 жыл бұрын
Thnks Dctr
@ayneteshome739
@ayneteshome739 Жыл бұрын
አድራሻክ የት ነው የምታቁት ጠቁሚኝ
@hailuweldearegaye4487
@hailuweldearegaye4487 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለሁላችውም
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 жыл бұрын
Enamesegenalen 👌👌 Dr👍👍👍👍
@mastiheni9535
@mastiheni9535 2 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር ለመረጃው እናመሰግናለን። ....ሰን ስክሪን ሚስማማኝን አጥቻለሁ በፊት ምጠቀመውን (sun shine 50+ & skin aqa 50+) ነበር አሁን ግን ገበያ ላይ አጥቻለሁ ምን ላድርግ ?
@fozyadange
@fozyadange Ай бұрын
እናመሰግናለሁ
@user-iu9ei9uh2l
@user-iu9ei9uh2l Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@meronalex4486
@meronalex4486 2 жыл бұрын
Eseki doctor leminekakel segure mefetehe negeregne
@genetdaba3743
@genetdaba3743 2 жыл бұрын
bekdmya mesgana new yalegn ! teyakem alegn yefit kodaye betam ses new sun screen tetekem alwkem enam fiten bemuket betam yakatelegnal yetazezelegn sun screen sekeba degmo yekotekutegnal men baderg yeshalegnal?
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g 2 жыл бұрын
አሺ ዶክተር ክሌቤ አመሰግናለሁ ክዝ በፊት ምንም አልጣምምነባረ አወንግ አጣቀማለዉ የልጄ ናቴ ፈለለፈት በጣም ተባለሽቶዉል አዴሜ20 ምኖረው አረብ ሀገር ናዉ
@alemdibaba3853
@alemdibaba3853 2 жыл бұрын
ene ewa betammm nw yem tetawu gin ayeni sir tesheba min lagewu gin gen27 Amet nw gin betamm deberny abiso sisik ere mefte🙏🙏🙏❤️
@biraannee4038
@biraannee4038 2 жыл бұрын
Well come dr🙏🙏🙏😍😍😍😍
@Sellu5956
@Sellu5956 2 жыл бұрын
Dr thanks 🙏🇪🇷💖
@danielsunday2932
@danielsunday2932 2 жыл бұрын
Wow
@user-zu7pl3po2u
@user-zu7pl3po2u 2 жыл бұрын
ዶክተር እባክሽን ለስብጥር ቆዳ ምን አይነት ክሬምና ሳሙና መጠቀም እንዳለብን ንገሪን
@balehhaney3271
@balehhaney3271 2 жыл бұрын
የማዳት የሚያጠፉ ነጎሮች እባካቹ ንጎሩኝ
@semirasemira5861
@semirasemira5861 6 ай бұрын
ለዳት ንገሩን በጣም ነዉ የሠለቸኝ
@rahmanjemal2220
@rahmanjemal2220 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@loveethiopian5399
@loveethiopian5399 2 жыл бұрын
Endena ena 29 Amta new sewochi ke 30በላይ yelunal weyegud
@love2145
@love2145 2 жыл бұрын
Dr አኔ ጥያቄ አለኝ በ ሺታ የሚመጣ ማለት አኔ የግራ ፊቴ ጣቁር ነው አናተ ሲሸታት የወጣ ነው አና ለዛርም አርግሻለው ግን ሊጠፋ አልችልም ምን ይመክሩኛል
@mahderasefatesfayetesfaye4952
@mahderasefatesfayetesfaye4952 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ስለማድያት ብትነግረኝ እባክህ ማጥፋት የምችልበትን
@zahraethiopia2954
@zahraethiopia2954 2 жыл бұрын
እሽ ሹክረን
@betyberhe9880
@betyberhe9880 2 жыл бұрын
አድራሻቹ የት ነው
@GenetLove
@GenetLove 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር የማዲያት ማጥፊያ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ሊያጠፋልኝ አልቻለም በጣም ቆየብኝ 5 አመት አልጠፋ አለኝ እኔ ምንም አይነት ሜካፕ አልጠቀምም
@yeshihereg5740
@yeshihereg5740 2 жыл бұрын
እኔም ውዴ እፍ በጣም እየጨመረ ነዉ እሜሄደው ያጠፋላችሁ ታላችሁ ንገሩኝ
@user-uo8uu5pf6q
@user-uo8uu5pf6q 2 жыл бұрын
ወላሂ ሃኪም ቤት ሁለት ጊዜ ሂጃለሁ ሁለት ሺ ሪያል አስከፈሉኝ ፊቴን አጠቡኝ ወላሂ እልሻለሁ ምንም ለውጥ አላየሁም
@GenetLove
@GenetLove 2 жыл бұрын
@@user-uo8uu5pf6q ከውስጣችን ያለው ችግር ይመስለኛል ፊት ላይ የሚወጣብን እኔ ጨጓራ ስላለብኝም ይመስለኛል በዛ ላይ የምግብ የዘይት ሙቀት ጭማር ነው ሐኪም ቤት ጥሩ ነው ግን አረቦች እኮ ለሰራተኛ ግድ የላየውም ደና ሐኪም ቤት እንኳን አያሳክሙም ሰትየዋን በየቀኑ እጨቀጭቃታለሁ ነገ ዛሬ ትላች
@user-uo8uu5pf6q
@user-uo8uu5pf6q 2 жыл бұрын
@@GenetLove ወላሂ ብሬን ብቻ በሉኝ እንጅ ጥቅም የለውም አንደየ ከያዘ አይለቅም
@sarakenan6809
@sarakenan6809 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ከሆናቹ ደ/ር ፋይሰል ጋ ኑ በዉነት እሱካ ኤጄ ህክምና ከጀመርኩ 2 ወር ሆነኝ በጣም ለዉጥ አለው
@itsmydam7046
@itsmydam7046 2 жыл бұрын
የማዳት ማጥፊያ ካለሽ ፕሊሥ?🙏
@hiwatkiros773
@hiwatkiros773 2 жыл бұрын
Enamesgnalen
@meronmeka7120
@meronmeka7120 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ያለሁት በጣም ሙቀት ያለበት ቦታ ነኝ እና ፊቴ በጣም ያልበኛል አሁን አፍጫዬና ግንባሬ ያቃጥለኛል እና እቤክህ ምን ላድርግ እባክህ እርዳኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@afraaafraas
@afraaafraas Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ፊቴ የቀይ ዳማ ነኞ በጣም ቅባት አለዉ ሽፍታ አስቸገረኝ ከዉስጡ ነጮ ነገር ይወጣዎል ምንም ዓይነት ሜካብ ወይም ቅባት አልጠቀምም እናም ይላላጣል ምላድርግ
@ousmanali2955
@ousmanali2955 Жыл бұрын
dokiter koala malet kifl hager nen endet new ehikminawn magnet yemnchilew
@hanauayan7521
@hanauayan7521 2 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ክተር እዴት የዋትሳብ ቆጥራቺሁን እናግኚ
@alemkebede147
@alemkebede147 9 күн бұрын
የባይታሚን ኤፍ ምንድነው ጥቅሙ ለፊት
@user-sp3rt3ut5d
@user-sp3rt3ut5d 2 жыл бұрын
ዶክተር የኢሞ ወይም የቴሌ ግራም ስልክህን ስጠኝ በፈረክ በፈጣሪ ስም ልለምንክ
@Ambra-ed6er
@Ambra-ed6er Ай бұрын
ጉጭና ጉጨላይ ያሣክከኛል ከዛም አልፉ አልፎ ይጠቀጥ ቀኛል ደክተር ካፈጫየም ላይ ተራመደብኝ ምን ይሻለኛል
@atninawabi6541
@atninawabi6541 2 жыл бұрын
ዶክተር ፌሰል ጋር ሄጄ ምንም አልዳነም አራት ወር የሰጠኝን ያለማቋርጥ ተከታትዬ ጭራሽ አባሰ ሁሉን አድርጉ ያለውን አድርጌ ተይ ያለውን ትቼ ያ ሁሉ ብር ተከፍሎ ግን ባሰ የሚገርመው ባሰ ብሎ ለመናገር ለመጠየቅ እንኳን ሄዶ እሱን ማግኝት አያችልም በጣም አዝኛለው ዶር ይህ የአንተ ስብዕና አይመስልም
@bethelihemgetachew3842
@bethelihemgetachew3842 2 жыл бұрын
እስቲ ውዴ የታዘዘልሽ ክሬም እባክሽ
@user-ox1sd8gv6o
@user-ox1sd8gv6o 2 жыл бұрын
ሠላም የኔ ደረቅ ግን ምንም ፌቴን አልጠቀምም 32 አመቴ ነዉ አሁን ጉንጨ ላይ እንደ ማዳያት ወጣ ምን ላድርግ
@user-ul4xm6xu5g
@user-ul4xm6xu5g 2 жыл бұрын
ማዲያትን እና ብጉርን እሄድ ይቀመጥ ዝም ነው የሱ ነገር
@foziyayesuf9337
@foziyayesuf9337 2 жыл бұрын
ዶክተር እኔ ፊቴ ወዛማ ነው ምን ማድርግ አለብኝ
@alemsehaymrineda9419
@alemsehaymrineda9419 2 жыл бұрын
እሺ በቤት ውስጥ ካሉን ነገሮች ለፍታችን የሚያስፍልግኑን ምግቦች ነግረውናል ነገር ግን ለውዛማ ፊት በብጉር ለተጉዳ ፊት ለመንከባከብ በቤት ውስጥ ከምናደርጋቸው ተጨማሪ የሚያጠፋልኝ የክሬምአይነት
@NajwaElhoussami
@NajwaElhoussami 25 күн бұрын
❤❤
@rbeq
@rbeq 2 жыл бұрын
ሰለ ካካዎ አብራሩልን
@wardehgete2853
@wardehgete2853 Жыл бұрын
እኔ ፊቴ ወዛም ነው ታጥቤ በ5ደቂቃ ውስጥ ወዛም ይሆናል እና ዶክተርዬ ምን አይነት ቅባት ልጠቀም በጣም ተቸግሪያለሁ
@battyalemayu7708
@battyalemayu7708 Жыл бұрын
Betame fiti teblashtale
@skedar2900
@skedar2900 Жыл бұрын
ፊቴ ቅባታማና በጣም ነዉ የሚያቃጥለኝ እና ብግሩ መግል ሳይሆን ደም ነዉ እና ምን ላርገው
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 жыл бұрын
እኔ ከግዜ ብአላ የለምጽ በሽታ እየተከሰተብኝነውና የምትመክረኝካለ
@user-jx8ob9ks9w
@user-jx8ob9ks9w Жыл бұрын
ዶክተር እሥኪ አዲራሻችሁን አሥቀምጥልኝ እኔ ሌዘር እፈልጋለሁ በፈጣሪ አዲራሻህንና ሥልክ ቁጥር አሥቀምጥልኝ እግባሮቸላይ ጥቆቁር አሉብኝ ባገራችን ማሪያም መቀነት የሚሉት ነዉ ግን እኔ ማሥወጣት ሥለፈለኩነዉ በፈጣሪ ሥም አዲራሻህን
@mirarizal3169
@mirarizal3169 2 жыл бұрын
@seadamuhabba2157
@seadamuhabba2157 2 жыл бұрын
Enamesgenalen
@saratube6590
@saratube6590 2 жыл бұрын
dr pls melsama
@hayath8795
@hayath8795 2 жыл бұрын
👍
@zerituzed6756
@zerituzed6756 2 жыл бұрын
ሠላም ዶ/ር የኔ ፊት ቡጉሪ የወጣለ
@sabotuuoromiyaanoori8943
@sabotuuoromiyaanoori8943 2 жыл бұрын
😍😍😍
@user-nd1pf1ko4h
@user-nd1pf1ko4h 2 жыл бұрын
መጥቼ መታከም እፈልጋለሁ
@GenetYibabe-kw7uf
@GenetYibabe-kw7uf 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-hv3kt7rh5t
@user-hv3kt7rh5t 11 ай бұрын
ፊቴ የሳሳ ነው ምናይነት ሰንስክሪን ልጠቀም
@uheheheuhejje4606
@uheheheuhejje4606 2 жыл бұрын
እረፍትህ ለብጉር ምንድነው መፍትሄው ፊቴን አበላሸኝ
@woynuaalemu1813
@woynuaalemu1813 Ай бұрын
በቀን ምን ያክል ውሃ ቢጠጣ ?
@sihinwubeshet125
@sihinwubeshet125 9 ай бұрын
እኔ ግንባር ላይ ቅንድብና ቅንድቤ መሀል ሁለት መስመር ወጣብኝ መስመሩ ወደጎን ሳይሆን ቀጥትታ ወደላይ
@freealemayehu9425
@freealemayehu9425 2 жыл бұрын
ዶክተር የፊት ቆዳዪ ስስእና ደረቅ ነዉ ምንአይነት ቅባት ልጠቀም ? አመሰግናለሁ
@user-kx3jp3in9w
@user-kx3jp3in9w 2 жыл бұрын
እንየም ተሽገርኩ ደርቅ ነው ምን ኣይነት ሳሙና እና ክረም እንደምጠቀም ኣላውቅም ትንሽ ማድያት ኣለብኝ
@zahrah8488
@zahrah8488 9 ай бұрын
👍👍
@zahrah8488
@zahrah8488 9 ай бұрын
🙏
@tarukice9847
@tarukice9847 2 жыл бұрын
ሠላም
@hagerukubay864
@hagerukubay864 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@user-vx3jj8zb9l
@user-vx3jj8zb9l 5 ай бұрын
😊😊😊😊
@martakebede4057
@martakebede4057 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ በጭንቀት ልሞት ነው ሃኬም ቤት መሄድ የማልችልበት ሆኔታ ውስጥ ነኝ በፊትን ትናንሽ ብጉሮች ነበር ፌቴ ላይ ያሉት አሁን ግን በጣም ትላልቅ ብጉር ሆኗል የወጣብኝ ከምነግራችሁ በላይ ጭንቀት ውስጥ ነኝ እባካችሁ በግሌ የማገኝህ እንዴት ነው ብዙ ሳሙናዎች ቀያየርኩ ቤት ውስጥ ባሉ ነገሮች ሞክርኩ ግን ጭራሽ አባባስኩት
@dididiro926
@dididiro926 2 жыл бұрын
@Marta kebede በግሉ ክሊኒክ አለው ልታገኚው ትችያለሽ ቦታው አየር ጤና አደባባይ ታክሲ ማውረጃው ገባ ስትይ በስሙ ታፔላውን/ማስታወቂያው ይታያል። እኔ ለልጄ የ1 አመት ከ6ወር ቆዳዋ አለርጂክ ይረብሻት ነበር ብዙ ቦታ ወስጃት ነበር መፍቴ አጥቼ ተቸግሬ ነበር። ነገር ግን እሱ ካያት በኸላ ግን በጣም በጣም ለውጥ አላት። ግዴለሽም ሒጂና ታዪ።
@kelemtades5644
@kelemtades5644 2 жыл бұрын
አረ እኔም እሆው ሦወሥት አመቴ በጣም እንዳንቺ በጭቀት ልሞት ነው ፊቴን በመሥታወት ባይሁ ቁጥር አለቅሳለው ገና 25አመቴ ነው ግን ግራ ገባኝ በናትሽ ያልሁበት ሥደት ነው ግን አክሚ ቤት ለመሆድ እድልኑ አላገኝሁም አረ ግራ ገባኝ
@user-vq8mg1rc2p
@user-vq8mg1rc2p 7 ай бұрын
እኔ ፊቴ ደረቅ ነዉ ባጠቃላይ ቆዳየ ደረቅ ነዉ እና ፊቴ በጣም የከሳ ነዉ እድሜየ ግን 29 ነዉ
@alemsehaymrineda9419
@alemsehaymrineda9419 2 жыл бұрын
ብትነግሩኝ ብዬ እላለሁ አምሰግናለሁ
@battyalemayu7708
@battyalemayu7708 Жыл бұрын
Adershachune
@yoditaberahm3064
@yoditaberahm3064 2 жыл бұрын
እኔ ግን 26 አመቴ ነው ግን ፍቴ በጣም አስቸገረኝ ምን ማድረግ ይሻለኛል
@jamiendris9454
@jamiendris9454 2 жыл бұрын
ማሬ ዉሀ አብዝተሸ ጠጪ አመጋገብሸ አሥተካክይ ከዛ ዉጭ ከሣምንት ሁለቴ ማርና እርጎ አቀላቅለሸ ተቀቢ
@user-ew2vt2wc8i
@user-ew2vt2wc8i 2 жыл бұрын
እኔም ነኝ ፊቴን ማየት የስጠለኛል ብልሽት አለብኝ ብዙ ነገር ሞከርኩኝ ግን ትርጉም ዬለውም ብሬም አለቀ
@flower525af4
@flower525af4 2 жыл бұрын
@@user-ew2vt2wc8i yegna chigir wistachin lay sayhon dejachin sileminsera witet aynorewim,,ayesh ehite lefitish yemitawechiwun fruit gezitesh,yemegnita gizeshin astekakilesh ,wiha eyetetash chinket aswegidesh,,mokiriw,,fitishin eyayesh yemitinadeji kehone lewitun atayiwim ,,be patient ♥
@user-ew2vt2wc8i
@user-ew2vt2wc8i 2 жыл бұрын
@@flower525af4 እሺ እህቴ ልክ ነሽ የምግብ ችግር አለብኝ በዘለይ በጠም እነደደለው ሀሰብ አበዘለው ብቸ ዱንይ ውስብስብ ነት በዘ ይመስለኛል ፊቴም ፀጉሬም የሚበለሸው ፀጉሬ ረሱ ይበጠጠሳል ብቸ ምን ልበልሽ ለሁሉም አላህምዱሊላህ ማለት ነው እህቴ ለምክርሽ ከልቤ አመሰግነለሁ የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ ሙሉ ጤንነት ከረጅም እድሜ ከመልካም ስራ ተመኛሁልሽ
@user-qi9lh5mx9r
@user-qi9lh5mx9r 2 жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ ሴቶች እህቶች ሂጃብ ልበሱ ከዛም ጥላ ያዙ ማለትም ኒቃብ
@fatihaabduu8682
@fatihaabduu8682 2 жыл бұрын
Dr. Pls tell me how to get rid of acne & its scar pls pls
@lindanatey8922
@lindanatey8922 2 жыл бұрын
Dokter fitea lay tsegur ybeklal matfaiaw mndnew
@user-iu1km1ww1i
@user-iu1km1ww1i 2 жыл бұрын
ለቋቁቻ ተባበሩኝ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
ለኔ ትልቁ ሜካፔ ውሀ ነው
@user-ul4xm6xu5g
@user-ul4xm6xu5g 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ልክ ነሽ
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
ዱቄታም
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
@@emebetaberatube8924 እሺ
@nejatissa1296
@nejatissa1296 2 жыл бұрын
መች ነው ምናገኝክ ሐሙበስ ብቻ ነው
@alemalem2233
@alemalem2233 2 жыл бұрын
አረ በናታቹ ቋቁቻ ኣስቸገረኝ መዳኒቱ ብትነጉሩኝ
@iihj550
@iihj550 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@wubetewalelgni7955
@wubetewalelgni7955 2 жыл бұрын
ማድያት አሰቃየኝ መድሀኒቱን ላገኘው አልቻልኩም
@getetadese2674
@getetadese2674 2 жыл бұрын
Feiza cirem teteqemi ehitie
@wubetewalelgni7955
@wubetewalelgni7955 2 жыл бұрын
@@getetadese2674 ምድነው ፋዚ ማማ አላወኩትም
@user-rw9ci7sc8h
@user-rw9ci7sc8h 2 жыл бұрын
እንደው ፋይዛ መኒዛ ቢሉሽ ምንም እንዳትጠቀሚ ሞክሬ ው ነበር ለውጥም የለም
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
@@user-rw9ci7sc8h ፋይዛ እኔ ሞክሬው ለኔ አልተስማኛም ለሁሉም ፊት አይሆንም ሚመቻቹ ከሆነ ሀኪም ቤት ሄዳቹ ብትታዩ ይሻላል
@yeblublew774
@yeblublew774 2 жыл бұрын
ለጠቆር ብብት መፍትሔ አላችሁ?
@lubaba.m4744
@lubaba.m4744 10 ай бұрын
ለይሙንና የጥርስ፣ሳሙና በጣም አሪፍነው
@user-su6os9rt6s
@user-su6os9rt6s 2 жыл бұрын
ተው ግን የዶክተሩን አድራሻ ፖስቱልን
@merrytube2197
@merrytube2197 2 жыл бұрын
እይታይሽም ወይ እዱራሻቹው ኮ እዛው እለልሽ
@meskermbaressaaboye1961
@meskermbaressaaboye1961 2 жыл бұрын
Yet new aderashachu
@almazkahsay4659
@almazkahsay4659 2 жыл бұрын
ዶክተር አድራሻህን ንገረን መተን መታከም እፈልጋለሁ ክፍለ ሀገር ስለሆንኩኝ ነው በጣም ተቸግሬለሁ እባክህ
@batiyasfaw6106
@batiyasfaw6106 2 жыл бұрын
ለሁሉም ፊት የሚሆን ጥሩ የፀሀይመከላከያ ክሬም ብትጠቁመን እባክህን
የፊት ቆዳ ጤንነት አጠባበቅ- Skin care routine - Doctor Feysel Skin clinic
23:56
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 12 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
ፀጉራችሁ እንዲያድግ፣ እንዲፋፋ ከፈለጋችሁ...
17:45
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 155 М.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН