ማዲያት እንዴት ይከሰታል መፍትሄስ አለዉ ወይ? በስለ-ዉበትዎ ከእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 239,746

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesai & Tinsae Berhane .
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 759
@zebibabera3484
@zebibabera3484 3 жыл бұрын
ባለሙያ ስታቀርቦ የባለሙያውን አድራሻ መጠየቅ አትርሱ እባካቹሁ
@bethytenkir7031
@bethytenkir7031 3 жыл бұрын
The clinic is near to Zenebwerk roundabout. Just at the inter junction to usually called Bisrate wengel radio tabiya..
@memeyilma6199
@memeyilma6199 3 жыл бұрын
Eko
@wondubc1472
@wondubc1472 3 жыл бұрын
Bethy Tenkir ስሙ ምን ይባላል?..... Anyways thanks for your helpfulness 🙏
@bethytenkir7031
@bethytenkir7031 3 жыл бұрын
@@wondubc1472 Dr Feysel Clinic..it really is visbly seen if you get at Zenebewerk taxi stop on the left side..
@nanati5922
@nanati5922 3 жыл бұрын
@@bethytenkir7031 Thank you
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም በጣም ይመቸኛል ጉዋደኞቼ ከምንም በላይ በቂ እንቅልፍና ዉሃ በብዛት እንደመጠጣ የሰዉን የፊት ጥራትና የኩላሊት በሽታን የሚከላከል ምንም የለም ብቻ ውሃ ጠ ጡ😍😍😍
@myview720
@myview720 3 жыл бұрын
100% ትክክል ነሽ መቅዲ
@user-ce9pj7np7q
@user-ce9pj7np7q 3 жыл бұрын
Betikikl
@rabiarabia9645
@rabiarabia9645 3 жыл бұрын
ናአም ልክብለሻል
@rabiarabia9645
@rabiarabia9645 3 жыл бұрын
በትክክልእቅልፍከተኛንምንም
@vivaviva4164
@vivaviva4164 3 жыл бұрын
Meqdi 100% tekekel::
@teshomeyohannes4017
@teshomeyohannes4017 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ለሰዎች እንዲሄዱና እንዲታከሙ በተቻለ መጠን ስልካችውና አድራሻቸው ብትገልፁ ሰዎች ሄደው እንዲመረመሩ
@ranialisa3835
@ranialisa3835 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በፈጠራቹ አድራሻቹሁን ተናገሩ ተሳቅን💯💯ልንሞት ነዉ አድራሻ
@tube8393
@tube8393 3 жыл бұрын
ዶክተር እዉነት ብለሀል የምር በትክክክል ገልፀህዋአል እናመሠግናለን
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 3 жыл бұрын
ውይ ተመስገን አምላኬ ማድያት የሚያጠፍ መዳህኔት መገኘቱ
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 3 жыл бұрын
ኧረእኔቤቱሁኛለሁያረብእውነትከሆና
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 3 жыл бұрын
እደውቁጥሩንከየትነውየምናገኘው
@MrChuckmike
@MrChuckmike 3 жыл бұрын
Feysel Medium Clinic, which used to be Abdi higher clinic, is located in Tor Hailoch, near Total gas station, Sost Qutir Mazoria, Addis Ababa, Ethiopia. 26min drive from Bole international airport, via Ethio-China street. Contact Near Total, Sost Qutir Mazoria 09/14, Nefas Silk Lafto, Addis Ababa Ethiopia Hours Sunday : 00:00-23:59 Monday : 00:00-23:59 Tuesday : 00:00-23:59 Wednesday : 00:00-23:59 Thursday : 00:00-23:59 Friday : 00:00-23:59 Saturday : 00:00-23:59 Contact +251 113201150
@rs3877
@rs3877 3 жыл бұрын
ኧረ ይመለሳል እኔ ስንት መዳኒት ሞከርኩ ቆዳ ማሳሳት ነው ትርፍ ስተወው እየተሻለው መጣ
@Lulu_Mitiku
@Lulu_Mitiku 3 жыл бұрын
@@MrChuckmike thank you so much
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
የማድያት መዳኒት ከተገኘማ ተመስገን ነው ሀገሬ ስገባ የመጀመሪያ ስራዬ እናመሰግናለን 🙏❤
@fafiyam539
@fafiyam539 3 жыл бұрын
😁
@kinnyp.2095
@kinnyp.2095 3 жыл бұрын
ማዳትን እስከመጨረሻ የሚአጠፍ መዳኒት የለም ። ጊዜአዊ የሚቀብ መደኒቶች አሉ። መደኒቱን አንዴ መጠቀም ከጀመርሽ እስከ እድሜ ልክ መቀባት አለብሽ ምክንያቱም መደኒቱን ስታቆሚ ማዲያቱ እጥፍ ሆኖ ይመለሳል ። ስለዚህ የቅባት መደኒቱ ይቅርብሽ, ውሀ በብዛት ጠጪ ና fruit ተመገቢ።
@salamdubai6966
@salamdubai6966 3 жыл бұрын
እኔምምም
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
@@salamdubai6966 ያሳካልን
@areejaborumman8968
@areejaborumman8968 3 жыл бұрын
እኔም
@bruktawittesfay3806
@bruktawittesfay3806 2 жыл бұрын
Thanks God bless you all 🙏🙏🙏
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ደስ የሚል መልካም ዜነ እባካችሁ አድራሻውን ስጡን አስቀምጡልን
@samirailyas7423
@samirailyas7423 3 жыл бұрын
Betel alert hospital or dr private clinic called Dr feysal clinic same place in betel
@samirailyas7423
@samirailyas7423 2 жыл бұрын
Dr feysel clinic clinic
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 2 жыл бұрын
ይቅርታ የዚሕን አድራሻ እኔም እፈልጋለሑ በአላህ
@tsikiya8268
@tsikiya8268 3 жыл бұрын
Thank you doctor 🙏
@user-wy2mq2rr3f
@user-wy2mq2rr3f 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ebs
@fekermaraki6835
@fekermaraki6835 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ehtiolove2464
@ehtiolove2464 2 жыл бұрын
ዶክር እናመሰግናለን
@dadaseadiwoloyewa7935
@dadaseadiwoloyewa7935 3 жыл бұрын
ጥሩ ነገር ነው እንደው እባካችሁ እንደት እንደምናገኝ ንገሩን ፊቴን ማየት እስከመጥላት ደርሻለሁ መስታወት ባለበት አልዞርም
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 3 жыл бұрын
የኛ፣መልካም፣ዶክተር፣መልካምነትክ፣ለዘላለም፣አብሮክ፣ይኑር፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ኑርልን፣አሜን፣አድራሻና፣ስልክ፣ቁጥሩን፣አስቀምጡልን፣ሰላማቹ፣ብዝት፣ይበልልን
@tsehaytadesse4701
@tsehaytadesse4701 3 жыл бұрын
ያስተላለፋችሁት መልእክት ጥሩ ነው ።አድራሻውን በትክክል ነገሩን
@soliyanatamrat4284
@soliyanatamrat4284 3 жыл бұрын
ክሊኒኩ የት ነዉ የሚገኘው ?
@sinawusinawu8197
@sinawusinawu8197 3 жыл бұрын
ቀጥታ የሆስፕታል ስም እና አድራሻውን ብታስቀምጡልን መልካም ነበር
@elhammohammed3005
@elhammohammed3005 3 жыл бұрын
Dr feysel ዘነበወርቅ
@eleninegigdss6871
@eleninegigdss6871 3 жыл бұрын
Zenebe wereke new
@elhammohammed3005
@elhammohammed3005 3 жыл бұрын
Zenebe werq sefer FM menged dr feysel clinic
@yemryamlejnegn6240
@yemryamlejnegn6240 3 жыл бұрын
Awon yet nw
@elnatmeazi2669
@elnatmeazi2669 Ай бұрын
@@eleninegigdss6871አልቀየረም ከዛ
@tg2797
@tg2797 2 жыл бұрын
እናምፕስግናለን ዶክተር
@user-rm2bh5ig5b
@user-rm2bh5ig5b 3 жыл бұрын
አድራሻ እና ቁጥር አስቀምጡልን በስደት ያለነው ተበላሽተናል አንዳንዴ ይጠፋል አንዳንዴ በጣም ፊቴ ይበላሻል
@user-xs3oe5lf5k
@user-xs3oe5lf5k 3 жыл бұрын
የኔ ሰልክ ቁጥር አድራሻችሁ ላኪልኝ
@user-oe1dg9hs2s
@user-oe1dg9hs2s 3 жыл бұрын
እህቶቼ እኔ ከኣገር ከወጣሁ ማዲያት በማድያት ሁኜ ነበር ያልሄድኩት ህከምና ና ያልወሰድኩት መዳኒት የለም ግን መጨረሻ ኣገሬ ልገባ ሁሉም ነገር ኣቁሜ በዉሃ እና ኣልፎ ኣልፎ ጥሩ ጠረን የሌለዉ ሳሙና ኣሬጌ ስታጠብ ሁሉ ጠፋልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ጥርት ያለ ነዉ ፈቴ
@user-rm2bh5ig5b
@user-rm2bh5ig5b 3 жыл бұрын
@@user-oe1dg9hs2s እሰይ እህቴ እንኳን ጠፋልሽ እኔም አገሬ ልገባ ነው በጠፋልኝ ጥሩ ነበር
@user-oe1dg9hs2s
@user-oe1dg9hs2s 3 жыл бұрын
@@user-jy7wp5jr1e ሳሙናዉ ጥሩ ጠረን የሌለዉ መሆን ኣለበት ከቻልሽ በዉሃ ብቻ መታጠብ ይልመድብሽ እኔ ሳሙና ካላረኩ በቃ የታጠብኩ ኣይመስለኝም እንጂ ማድያት ላለዉ ሰዉ ሳሙና ባይጠቀም ጥሩ ነዉ ፀሃይ ኣትዉጪ ዉሃ ጠጪ በደንብ እንቅልፈ ተኚ ግዜሽ ኣታዛቢ በተመሳሳይ ስኣት ተኚ ማለቴ ነዉ ዛሬ ማምሸት ነጌ በግዜ መተኛት ሳይሆን በተመሳሳይ ግዜ ተኜ
@user-oe1dg9hs2s
@user-oe1dg9hs2s 3 жыл бұрын
@@user-rm2bh5ig5b ኣሜን ማሪ
@nmnhn9155
@nmnhn9155 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@KarimaKarima-ud3ri
@KarimaKarima-ud3ri 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ።
@senaithagos8089
@senaithagos8089 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ
@tornishtorniche8701
@tornishtorniche8701 3 жыл бұрын
እኖድሀለን ወድማችን እኛም ፈጣሪ ይማርን ተሣቀቅን
@kalebangaw7999
@kalebangaw7999 Жыл бұрын
Thank you
@almilove7680
@almilove7680 3 жыл бұрын
እውነት በጣም ፊቴ ተበላሽቷል መፍትሄ አጥቼ ዝም ብዬ እያየሁት ነው እየባሰ ነው እሚሄደው ስደት የስራህን ይስጥህ
@mariamawits3689
@mariamawits3689 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንሽ።
@user-mm5em3pk9u
@user-mm5em3pk9u 2 жыл бұрын
እኔምእህህህህህ ስትአመቴ
@seidfatuma7605
@seidfatuma7605 Жыл бұрын
መዳኒትየሚያቅአለ የሞከረ
@user-hx2sg5bz6d
@user-hx2sg5bz6d 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በሀገራችን የማዳት መዳኒት መኖሩ አድራሻችሁን አስቀምጡልን
@rahwagebremicaal3670
@rahwagebremicaal3670 2 жыл бұрын
Thank you Dr. Ye trs samuna lefit metekem chgr ynerewal weys endet nw?
@mohammedkassahun7086
@mohammedkassahun7086 2 жыл бұрын
The great problem of melasma is recurrence after treatment in almost all patients despite maintenance therapy .
@mebrattadesse7862
@mebrattadesse7862 3 жыл бұрын
እውነት ነው።
@sofihabeshatube7232
@sofihabeshatube7232 2 жыл бұрын
Ebakachu adrasha
@freataffessejarra4995
@freataffessejarra4995 3 жыл бұрын
Can u talk about vitiligo please thanks 🙏🏽
@sameerasameera9462
@sameerasameera9462 2 жыл бұрын
እባካችሁ አዲራሻውን እና ስልክ ቁጥር አስቀምጡ♥♥♥♥♥
@yeromteshome7043
@yeromteshome7043 3 жыл бұрын
እናመስግናለን አድራሻውን እና ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን እባካችሁ
@samirailyas7423
@samirailyas7423 3 жыл бұрын
0118322653
@desta547
@desta547 2 жыл бұрын
ወዋ ስፈልው የነበረ እነማሰግነለን ከደረሸ አስቃምጡ ስልክ ቁጥር አስቃምጡልን❤
@zamzmaa8545
@zamzmaa8545 3 жыл бұрын
እኔ ፀሀይ አይነካኝም ከመዳም ኩሽና ውስጥ ያለ ፅሀይ ግን አጠይቁኝ ሁሌ ኩሽና ተጥጀ ነው ረ መላ በሉን በተለይ በስደት ያለነው ተጎድተናል
@amytube1013
@amytube1013 3 жыл бұрын
እኔም እንዳችው ነው
@medihd2506
@medihd2506 3 жыл бұрын
ብዙዎቻችን የማናውቀው ለማመን የሚከብዱ የጦር ሜዳ ጀግንነቶች መደመጥ ያለበት/መሳሪያ አልቆበት ከጠላትን እጅ በኮማዶ መሳሪያ የማረከው የዘመኑ ጀግና kzfaq.info/get/bejne/gqpgkpeS1JOxmKc.html
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም እኔማ ምንም ያልተጠቀምኩት የልም አሁንለየኚሰው የወሊድ መከላከያ የምወሰደነው የሚመሰልው እነደሆነ ከኩሺነአልወጣ
@elsabettadeseelsabettadese4239
@elsabettadeseelsabettadese4239 3 жыл бұрын
ኤረ እኔም በጣም ታብልሺቶላ ፊቴ ያልታቃምኩት ማዳንት የለም ግን እያ ባሰ እንጂ የ ቃነሰ የለም እባኮህን ስልክ ቁጥር እና አካባቢዉን ስጡን
@zamzmaa8545
@zamzmaa8545 3 жыл бұрын
@@user-jy7wp5jr1e እሽ ውዴ ውነትሽን ነው
@hananrim75
@hananrim75 3 жыл бұрын
ዋአው በእታም ደስእ ይላአል ህእክምናም ከተገየለት ግእን የናተእ ለእያአ ማአቅረብ ምን ትርጉም አለው አድራሻ ካላስክመታቹልን አስቡበት ለወደፊት በተረፈ ግፉበት
@yeshihsbk3021
@yeshihsbk3021 2 жыл бұрын
ሀገር በቅርቡ ነው የምገባው ሰለእግዚአብሔር አደራሻውን ስጡኝ 10 አመት ሁኖኛል
@tktk2709
@tktk2709 3 жыл бұрын
Doctor tibaba (Neyat kelnik) aderash ketegegna. Betam gobeze sew new.
@AaAa-bf3ud
@AaAa-bf3ud Жыл бұрын
እናመስግናለን ዋሳኝ ነገር ስላቀርባችሁ ግን ተከታዩች ኮመንት በጠቅላላ አድራሻ እየጠየቁ ነው ዝም አትበሉ እንዲያውም ድጋሜ ፕሮግራም ስርታችሁ ከአድራሻ ጋ ታቀርቡልን ደስስስ ይለኛል እናመስግናለን💚💛❤🙏
@abiti3603
@abiti3603 3 жыл бұрын
Adrashawun askemtuln
@yewahmnyhonal2917
@yewahmnyhonal2917 3 жыл бұрын
እባካችሁን ባለሙያ ስትጋብዙ የስልክ አድርሻ ለተዉ ሞክሩ
@ganiasefa3615
@ganiasefa3615 2 жыл бұрын
Thank you doctor gn Adersh yat new ? Kah yekrta gah !
@kamerahmed505
@kamerahmed505 Жыл бұрын
Wow ጥሩነወ
@As-lg7tj
@As-lg7tj 3 жыл бұрын
እባካችሁ አድራሻውን አስቀምጡልን ስልክ ቁጥር ወይም ያለበትን አካባቢ ማንኛውንም እንግዳ ስታቀርቡ አድራሻ አስቀምጡልን
@kgj4916
@kgj4916 3 жыл бұрын
ውይ እባካችሁ አድራሻውን ብትነግሩን
@eggfdgfg8764
@eggfdgfg8764 3 жыл бұрын
እኔምመጥቼመታከም እፈልጋለሁ በግዚአብሄር በድግልማርያም
@shebramenber2204
@shebramenber2204 3 жыл бұрын
ክፍለ ሀገር ነዉ ያለዉት አድራሻ ካላስቀመጣችሁልን እንዴት ነዉ የምንመጣዉ
@desta5125
@desta5125 3 жыл бұрын
እዴትማግኝትእንችላለን
@rebekaephrem2877
@rebekaephrem2877 3 жыл бұрын
This is common sense you have to provide full address and contact number for the viewers to reach out the Dr.
@saronayalew9374
@saronayalew9374 3 жыл бұрын
እባካችሁ ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን አድራሻቸውንም እረ በስደት ላይ ተበላሽተናል።
@tsedeyalene7963
@tsedeyalene7963 3 жыл бұрын
አድራሻውን የት ማግነት ይቻላል?
@haymikoubor1943
@haymikoubor1943 3 жыл бұрын
Ebakachu addirasha asikemitulin!!!
@edomassefa48
@edomassefa48 3 жыл бұрын
እባካችሁ አድራሻ
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 3 жыл бұрын
እባካችው አድራሻውን ስልክ ቁጥር አስቀምጥሎን
@youtubewoman
@youtubewoman 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው! ነገር ግን በሌሌች ከተማዎች ብስፋፋ ጥሩ ነው!
@user-nz9dw5pn2i
@user-nz9dw5pn2i 2 жыл бұрын
እናመስግናሌን
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 3 жыл бұрын
ዶክተሪ ኮረና እረሣህው ማክስ እረሣህ አድራሻ አስቀምጡልን እንሞክራለን
@user-mv4qy6kt9w
@user-mv4qy6kt9w 7 ай бұрын
Dr.yehe madat Enenim bxm Fiten Aschegironyal .yet nw La genyachu yemi chilowo@
@eggfdgfg8764
@eggfdgfg8764 3 жыл бұрын
ኧረበግዛብሔር ስልክቁጥርአስቀምጡልኝ
@user-ko8si4ys5x
@user-ko8si4ys5x 3 жыл бұрын
እባካቹ የዶክተሩን አድራሻ ጨምራቹ አሥቀምጡልን በእግዛቤር የት ነው????
@ragasingten3383
@ragasingten3383 3 жыл бұрын
Thanks 🙏 Eski ebakachihun sile lemtsina sile tut maswab (maskenes weyim lalebabes michu) lemadren yemireda yehikimina..... kale pitakerbulin be akbrot eteyikalehu plc
@sararamel9628
@sararamel9628 2 жыл бұрын
አድራሻ ቹን ስጡን
@Fithabesha
@Fithabesha 3 жыл бұрын
ለማድያት መድሀኒት በፀሀይ ተጋላጭነታችንን መቀነስ እና ከመጋለጣችን በፊት የፀሀይ መከላከያ ቅባት (sunscreen) መጠቀም በተለይም “sunscreen spf 30 እና በላይ , ኮፍያ ማድረግ ወዘተ
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 3 жыл бұрын
እኔጽሀይአይቶኝአላቅም ምንምነገር።የለምየphilpenቅባት maxiple።ሚባለው።ስቀብጥ ተቀብቼመጨርሻላይ።ማድያትአመጣብኝ
@hannayoutube9944
@hannayoutube9944 3 жыл бұрын
Thanks for all
@firdosahmed9167
@firdosahmed9167 3 жыл бұрын
Hello EBS can you give us address please?
@tezuyedegellejianat2507
@tezuyedegellejianat2507 3 жыл бұрын
Betam aref melket new😍😍
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 3 жыл бұрын
እባካችሁ አድራሻውን አስቀምጡልን እስኪ እኔ ገና በ21አመቴ ወጥቶብኛል
@asmahsitot7219
@asmahsitot7219 2 жыл бұрын
Dr.amesegnalew medhanitun pharmacy yigegnal❓
@kansmads5684
@kansmads5684 3 жыл бұрын
አድራሻውን ብታስቀምጡልን ፕሊስ
@hanaasrat1538
@hanaasrat1538 3 жыл бұрын
እባካችሁ አድራሻውን
@tedros7728
@tedros7728 3 жыл бұрын
Selam lante yhun enem madyat aschegrognal fqadegna kehonu telefon qutr bixsfulgn amesegnalew
@ethiopia5992
@ethiopia5992 2 жыл бұрын
#ለቡግር እስኪ ጠይቁ እናመሰግናለን ግን አድራሻና ቁጥር ለምን #አለጠፍችሁም በምን እናገኛቸዋለን?
@sadatamame7407
@sadatamame7407 3 жыл бұрын
እባካቹን አድራሻ
@sarahcalap633
@sarahcalap633 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን አድራሻ ያስፈልግናል
@alemsherwe279
@alemsherwe279 3 жыл бұрын
እር አዲራሻ ላኩልኝ እኔ ሃገሬ ስገባ የመጀምርያ ስራየ ማዳትየን መታከም ነው ተባበሩኝ
@Asd-zh5ff
@Asd-zh5ff 3 жыл бұрын
Adrashawun aasqemtulgn
@sofiasofia5810
@sofiasofia5810 3 жыл бұрын
በናታቺው ስልክ ቁጥረ ለምን አታስቀምጡም
@zenataliyoutube56
@zenataliyoutube56 2 жыл бұрын
እስኪ አድረሻዉን አሥቀምጡልን
@hanashibabaw2509
@hanashibabaw2509 3 жыл бұрын
Ewonet new madiyat beras metemamen new ymeyasata ena mefeteh kalewm arif new ena adarashiwn betenegerun betam des ylegnal 🙏
@bethovenbilen4468
@bethovenbilen4468 Жыл бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልኝ በመጀመሪያ ኢቢኤሶች ማለት እሁድን በኢቢኤስ ስለ ፕሮግራማቹ ሳላመሠግን አላልፍም በርቱ የዶክተሩን ስልክ አልያም ሆስፒታሉን ቦታ ብጠቁሙን ብታሳውቁን በጣም ጥሩ ነው መቼም ፕሮግራሙ የተዘጋጀው ለሠዎ ነውና
@hikmadula5450
@hikmadula5450 3 жыл бұрын
As wr wb D/r Feyu silayehuk des bilognal Masha Allah
@meseretbayisa2614
@meseretbayisa2614 3 жыл бұрын
Hikma ebakeshe dr feyeselen kawekeshew adreshawen negerig
@haneymengistu677
@haneymengistu677 3 жыл бұрын
pls kewekshew adershewn betngerig
@dilnesawvip7959
@dilnesawvip7959 2 жыл бұрын
እባካቹ አድራሻውን
@gdhhdj6780
@gdhhdj6780 2 жыл бұрын
አኔ ሰድሰት ኣመት የቆየ ማድያት አለብኝ ተመሰገን ሃገሬ ሰገባ አታከማልሁ
@user-tf2lt1mq1j
@user-tf2lt1mq1j 3 жыл бұрын
ቁጥሩን አድቀምጡልን እባካችሁ
@dellwell7671
@dellwell7671 2 жыл бұрын
ሥልክና አድራሻውን አሥቀምጡልን
@ftdfhhfhrfg7651
@ftdfhhfhrfg7651 3 жыл бұрын
አድራሻ ንገሩን እባካችሁ ከሰው መቀላቀል እያሳፈረን ነው
@user-xi9io7zn8l
@user-xi9io7zn8l 3 жыл бұрын
ቁጥራችሑን አስቀምጡልን
@tsehaytarafa8321
@tsehaytarafa8321 3 жыл бұрын
እስኪ ሚሴጅ አብቡ ebs ሶች የዶክተሩን አድራሻ ፃፉልን
@mekonenetsiyone3550
@mekonenetsiyone3550 3 жыл бұрын
Dr. Feysel yibalal zanabwark alart hospital fitlafeet naw batam areff doctor naw
@Tube-zc6kf
@Tube-zc6kf 3 жыл бұрын
የፀሀይ ጨረር የሚለው እንኳ አልስማማበትም ለምን ቢባል እኛ አረብ ሀገር ያለነው ፀሀይ አያገኘንም ነገር ግን ማዳት ይወጣብናል መዳኒቱ በመገኘቱ በጣም ደስ ብሎኛል ሀገሬ ስገባ አንዱ ስራየ እሱ ነው ፊቴን ሳየው በጣም ነበር የሚያስጠላኝ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል
@tutubevan932
@tutubevan932 3 жыл бұрын
Ye cooking esat new
@sabaegzabharyemsgen2267
@sabaegzabharyemsgen2267 2 жыл бұрын
Be meskot yegebal cherer
@Faeza852
@Faeza852 Жыл бұрын
እንደውም የፀሀይ ማጣት ይመስለኛል ሀገራችን ነው ፀሀይ ያለው እዚህ ፀሀይ የለምና እዝህ ነው ማድያት የበዛውና እንደና በጣም ፀሀይ ማጣትም በጣም ፀሀይ ላይ መጎዳትም ማድያትን የምያመጣ ይመስለኛል
@tyrret3371
@tyrret3371 3 жыл бұрын
ስልክና አድራሻ ይቀመጥልን ከይቅርታ ጋ
@rabiaender4882
@rabiaender4882 3 жыл бұрын
ስልኩን ብትልኩልን ሀሪፍ ነበር
@habibashizir5271
@habibashizir5271 Жыл бұрын
ማሻአላልህ ቁጥሩን አስቀምጡልን
@user-pk4lq4vw6i
@user-pk4lq4vw6i 3 жыл бұрын
እስኪ ቁጥራችሁን አሥቀምጡልን
@user-zr1rh6lx4x
@user-zr1rh6lx4x 3 жыл бұрын
አድራሻ አሰቀምጡልን
@serkalmserka7760
@serkalmserka7760 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ከይቅርታ ጋር የዶክተርን ስልክ
@samirailyas7423
@samirailyas7423 3 жыл бұрын
0118 32 26 53
@user-cx3id1qd7e
@user-cx3id1qd7e 3 жыл бұрын
አድራሻቸው ዬት ነው ብትነግሩን ጥሩ ነበር እናመሰግናለን ።
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 3 жыл бұрын
13 20 11 50 dawel
@ahemdalem9196
@ahemdalem9196 2 жыл бұрын
Esw fit lemekrb tesakkalhu fite madat beca new
@sofimohammed1361
@sofimohammed1361 3 жыл бұрын
ዶክተር በርታ እኔ ፊቴ ኩንጨን ይዞ ወደ ጆሮየ አካባቢ ድረስ እንደ ክንታሮት መሰል ውስጡ ጥቁር ሆኖ ማዳትም ጭምር አለው ከጀመራኝ ዱባይ ሆኘ ነው ሶስት አመት ሆነው እባክህ መድሀኒት ጠቁመ በዚህ ፃፍልኝ ፊቴ ቆዳው ደረቅ ነው ወይም ስልክህን አስቀምጥልኝ
@PoOp-vq8us
@PoOp-vq8us 3 жыл бұрын
አሪፍ ነበር ግን አድራሻ ብነግሩን የበለጠ ጥሩ ነበር
@mariammariam1007
@mariammariam1007 3 жыл бұрын
እባክህን ዶ/ር ስልክህን አስቀምጥልን ወደ ሀገሬ ስገባ መታየት እፈልጋለዉ ተባበረን
@ZeharHasan-wb4xj
@ZeharHasan-wb4xj 2 ай бұрын
ኧር እኔምነኝ እህት😢😢
@mariammariam1007
@mariammariam1007 2 ай бұрын
@@ZeharHasan-wb4xj የኔ ቆንጆ የት ነሽ
@ZeharHasan-wb4xj
@ZeharHasan-wb4xj 2 ай бұрын
@@mariammariam1007 አሁን ያለሁበት ነዉ እህት
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 11 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 28 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 132 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
የፊት ቆዳ ጤንነት አጠባበቅ- Skin care routine - Doctor Feysel Skin clinic
23:56
ማዲያት ሳናጠፋው የትም መሔድ የለም በርቱ
12:11
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 15 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,5 МЛН
настоящий чемпион
0:59
QorabogTV
Рет қаралды 4 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 10 МЛН