በቤት ዋጋ ላይ ቅናሽ ያደረጉ ሪልስቴት ድርጅቶች ታዉቀዋል! እነማን ናቸዉ? መልስ ይዘናል addis ababa ethiopia house information

  Рет қаралды 13,068

kef tube

kef tube

3 ай бұрын

በቤት ዋጋ ላይ ቅናሽ ያደረጉ ሪልስቴት ድርጅቶች ታዉቀዋል! እነማን ናቸዉ? መልስ ይዘናል addis ababa ethiopia house information
በቤት ዋጋ ላይ ቅናሽ ያደረጉ ሪልስቴት ድርጅቶች ታዉቀዋል! እነማን ናቸዉ? መልስ ይዘናል :: ጊፍት ሪልስቴት፣ አያት ሪልስቴት፣ ዲኤም ሲ ሪልስቴት፣ ኦቪድ ሪልስቴት ጨምሮ በስም የሚታወቁ እና የማይታወቁ ቤት አልሚዎች በአንዳንድ ሳይቶቻቸዉ ላይ በተወሰኑ ቤቶች መጠን ላይ የዋጋ ማስተካከያ አድርገዋል፡፡ ቅናሽ የተደረገበት የቤት አይነት እና ቦታ እንዲሁም የሚቆይበትን ጊዜ በሁለት ድርጅቶች ምሳሌነት እንደማሳያ ቀቅርበናል፡፡ ሙሉ መረጃዉን በቪዲዮ ዉስጥ ታገኙታላችሁ፡፡
ቤት ለመግዛት ጊዜዉ አሁን ነዉ! የቤት ሻጭ ቁጥር ጨመረ…ገዥ ጠፋ አስገራሚ ዜና በአዲስ አበባ addis ababa ethiopia house information, አስደሳች ዜና !! ወዲያዉ ከፍለዉ ወዲያዉ የሚረከቡት ቤት በሪቼ አካባቢ !! mereja hose information ethiopia. በአዲስ አበባ አስገራሚዉ አፓርትመንት ቤት ለሽያጭ ቀረበ !! በ70% የባንክ ብድር የቀረበ mereja hose information ethiopia ተሰርቶ የተጠናቀቀ አፓርትመንት ቤት በካሳንችስ እንዳያመልጥዎ !! በ20 ዓመት ዉስጥ ከፍለዉ የሚጨርሱት ቁልፍ ወዲያዉ ethiopia house mereja 08. ethiopia film, new ethiopia film, new ethiopia movie
arts tv,abel birhanu,addis abeba,comedian eshetu,ebs,ethio review,ethioinfo,ethiopia,fegegta ract,gebeya,kidame gebeya,meek1one,merkato tube,price,seifu on ebs,sheger gebeta,zetenegnaw shi,መርካቶ,በአዲስ አበባ,በእሁድን በኢቢኤስ,ባላገሩ ምርጥ,አብይ,አዲስ መረጃ,ኢትዮጵያ,ዋጋ,ገበያ,sayi tube today,sayi tube,kef tube,wollo tube,zemedkun bekele,የመሬት መረጃ,የሀዋላ መረጃ,የምንዛሬ መረጃ,ebs sunday show,ethiopian music 2023,የአማራ ፋኖ,የአማራ ልዩ ኃይል,/በስንቱ/ Besintu,Anchor Media,Medlot I መድሎት

Пікірлер: 83
@tayalemu9311
@tayalemu9311 3 ай бұрын
እረ ተባረክ ባንገዛም ትክክለኛ መረጃ ማግኘት ቀላል አይደለም እና በርታ ነፃ ተወዳዳሪ ገበያ የምታሰውቀን በጣም ምስጋና ይገባሀል👌👍በርታ💪ወንድሜ❤✌
@tewoldegirmahailu1167
@tewoldegirmahailu1167 3 ай бұрын
አይዞህ እጅግ በጣም በጣም ምስጋና የሚገባህ ሰው ነህ
@meyeethiopialij
@meyeethiopialij 3 ай бұрын
ተባረክ ለስድብ ግዜ አትስጥ አበሻ ተበላሽቷል ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@almazbellot5464
@almazbellot5464 3 ай бұрын
የሚገርመው ፡ በይሮፕ፡ እንኳ ፡ እደዚህ፡አይሸጥም ። ቤት ። ስለዚ ፡ ህዝብን ፡ አያማክልም።😮
@tewoldegirmahailu1167
@tewoldegirmahailu1167 3 ай бұрын
እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን ከፍ ሚድያ አይዞህ ሞራልህን የሚነኩ ሰዎች ቢኖሩም ችላ በላቸው። በርታልን አይዞህ
@tsigiekumssa4018
@tsigiekumssa4018 3 ай бұрын
Thanks for the information dear!
@Israelxox
@Israelxox 3 ай бұрын
Thank you brother, nice information ❤❤❤
@user-tn1vw3eg6q
@user-tn1vw3eg6q 3 ай бұрын
ምነዉ አልቀነሰም ስትል አልነበረም?
@fikrudegefu1260
@fikrudegefu1260 3 ай бұрын
Thanks you right I respect you
@kiyabekele8390
@kiyabekele8390 3 ай бұрын
ይመችህ በጣም እናመሰግናለን
@samsonabera5969
@samsonabera5969 3 ай бұрын
Really Really you're honest person ❤
@rahealredaye7689
@rahealredaye7689 3 ай бұрын
Thanks for sharning bro🎉
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv 3 ай бұрын
Bravo !! You are genuine and giving us professionalized information. Thanks. Don't worry about those who are forwarding crazy opinion!!!
@haregewoinyinka9264
@haregewoinyinka9264 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 3 ай бұрын
Thank you
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 3 ай бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን🙏
@user-tz7kd2px8j
@user-tz7kd2px8j 3 ай бұрын
እናመስግን አለን በረታ
@kroted
@kroted 3 ай бұрын
Tebarek wedm. Endiawum yaltayen yaltegenezeb nw wekitawi hunetawoch betam be tru huneta nw yemitasirdawu. Enamesegnalen
@SolomeTelahun
@SolomeTelahun 3 ай бұрын
Thanks for the info. I wish you tell us about villas and detached homes
@haregewoinyinka9264
@haregewoinyinka9264 3 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን ጥሩገለፃ ነው
@Kass-Meku-Tess
@Kass-Meku-Tess 3 ай бұрын
Thanks for your information. I guess some of the prices, per meter square, are semi finished.
@alg7524
@alg7524 3 ай бұрын
ፓርኪንግ ለስንት መኪና? የባንክ ብድር ወለድ ስንት ነው?
@asegedechtiringo5128
@asegedechtiringo5128 3 ай бұрын
ተባረክ
@rhiwmras8388
@rhiwmras8388 3 ай бұрын
ሰን ሻይን ሪል እስቴት ላይ ባለ ሶስት መኝታ ቤት በጥሩ ፍንሺንግ የተሰራ ዋጋው ስንት ያወጣል? ለመሽጥ አስቤ ነው አጣርተህ ልትነግረኝ ትችላለህ ወይ?
@elsabethteklearegay3517
@elsabethteklearegay3517 3 ай бұрын
ስለመረጃዉ እናመሰግናለን ግን እባክህ ስለ ስም ማዞሪያ ዋጋ ምን ያህል እንደሆነ የምታውቅ ከሆነ ብትነግረን ?
@aboodygg3983
@aboodygg3983 Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በርቺ ሰዎች ሐሳብ ብዙ ምንም ማለት ነው
@debissad.1937
@debissad.1937 3 ай бұрын
Sem mazor yefekedal ahun ???
@MohamedAli-df2mo
@MohamedAli-df2mo 3 ай бұрын
Thank you for all the information you provide to us. Keep up the good work. Ignore the negativity bro
@derejeserbessa8384
@derejeserbessa8384 3 ай бұрын
Thank you so much for your videos. Can you make sure the amount of each installment payment will be the exaact percentage of the original price of the apartment, no matter what the exchange rate of the dollar versus Birr is? For example the full price an apartment unit is 15,000,000 Ethiopian Birr today and the installment payment is 10% of the full price which is 1,500,000 each payment cycle for the next ten payment periods. My question is are you 100% sure this periodic payment will never change no matter what the exchange rate of Dollar versus Birr is? For example Ethiopian government might change today's 56 Birr/ $1 to 112 Birr/$1. Because if the real estate company follows the bank's exchange rate the apartment's current price will jump from 15,000,000 birr to 30,000,000 birr that means each payments will rise up by 100%. So I'm asking you to make sure with the real estate companies to give a written promissory note which states that each periodic payments will never change and it'll be one and the same.
@martimarti688
@martimarti688 3 ай бұрын
እውነት ነዉ የቻለ ይግዛ ያልቻለ ደሞ እቶ እዴት መግዛት የምችል ሰው እድንሆን እየረደከነ ነዉ በርታ
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 3 ай бұрын
Mert new gen yefelgenewen merten new yemenwesedew lemesali derjetu new yefelgewen yemiseten weyese kestumar yemertewen new yemenwesdew ? Enamesgenaln
@lidyahailu4452
@lidyahailu4452 3 ай бұрын
You are doing the right thing. Keep it going.
@sarahdemesew370
@sarahdemesew370 3 ай бұрын
Can you please tell us all the details about the project and how is that work. I like to buy property however I don’t have the trust with in the currently system.
@yrgalemaberha7802
@yrgalemaberha7802 3 ай бұрын
ስለ. ስም. መዘዋወርያ. የሚክፍለው. ክፍለ. እንዴት. እንደሆነ. ብትንግረን.
@sarahdemesew370
@sarahdemesew370 3 ай бұрын
Ethiopia property market is over priced and the majority of people are struggling to survive due the inflation and lack of good governance and good management. When fundamentals change arrive in the market will have a huge negative impact.
@seniyahamza9611
@seniyahamza9611 3 ай бұрын
Kefe ante ye tebatrarek sew neh . Allah yichemirilih keeef bel.
@debissad.1937
@debissad.1937 3 ай бұрын
Enamesegenalen betam
@user-tz8bm1wm6x
@user-tz8bm1wm6x 3 ай бұрын
አይዞህ የሌሎችን የዘቀጠ ወሬ አትስማ። ጊዜህንም በዚህ አታባክን። አንተ የምትሰጠን መረጃ መልካም ስለሆነ እንከታተልሀለን።
@starsstars6303
@starsstars6303 3 ай бұрын
🎉
@Binifashionusa5515
@Binifashionusa5515 3 ай бұрын
ወንድሜ አመሰግናለሁ አንድ ጥያቄ አለኝ የሚሰሩት አፓርትመንት መሬት መንቀጥቀጥ ቢነሳ ምንያክል ሴፍ ነዉ እንደዉ ባለሙያዋችን ብትጠይቅልን በጣም ነዉ የማመሰግነው
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 3 ай бұрын
Wow that is a good question even I was asking about but nobody is interested about this topic! I was in Ethiopia before 4 months and I visited many realstat specialty the apartments are a poor quality and finishing specially Hyatt property how they build it is really very sad. So about earthquakes nobody care.
@woinshetkebeda1844
@woinshetkebeda1844 3 ай бұрын
Enam rejem building sesru segatea newe hasaban newe yeteyekshew 👍
@hailuasrat990
@hailuasrat990 3 ай бұрын
ከፋችን በርታልን ባለውለታዬ ነክ ስራፈቶችን ተዋቸው እኛ እየተጠቀምን ነው
@luke123luke5
@luke123luke5 3 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ፕሮፌሽናል ሰው ነህ። እኔ የምታመጣቸው መረጃዎች ፍፁም ጥራት ያላቸው ናቸው። እነዚህ ድኩማኖቹን አትስማቸው። መቸም የማይበስሉ የማይሰለጥኑ ሰዎች ናቸው።
@user-uh6xd7sg5h
@user-uh6xd7sg5h 3 ай бұрын
Wendem bertalgn egzhaberhar yitebke bertaberta
@nadernegash827
@nadernegash827 3 ай бұрын
አንተ የእውነት ነው ኢንፎርሜሽን የምትሰጠው ከፍየ በርታ 🙏🙏🙏
@samitesfaye8436
@samitesfaye8436 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ከፍ ትዩብ ስምትሰጠን ኢንፎርሜሽን ኣገናዝቦ መግዛት የኛ ድርሻ ነው ።
@nebilllnebiill2433
@nebilllnebiill2433 3 ай бұрын
145k birr/cr is 2630 usd not much discount
@tigest3176
@tigest3176 3 ай бұрын
Kef ante ewnte mirja nwe misten Lil wechi masetawkya birr belwe yashikebtaluo
@expresslausanne526
@expresslausanne526 3 ай бұрын
Real estate still expensive, price still high !!!
@habeshiwarrior2314
@habeshiwarrior2314 3 ай бұрын
ብዙ ጊዜ የአዲስ አበባ አፓርትመንት ዋጋ ከሌላ አገር ጋር ሲነፃፀር በጣም ዉድ ነዉ ይባላል Kef tube የሌሎች አገሮችን ሪል እስቴት ዋጋ ለንፅፅር አቅርብልን Dc,Dubai.London.Istanbul.Nairobi የዶላር ምንዛሬ የሚያዘዉ በብላክ ገበያ ነዉ
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube 3 ай бұрын
ከፍ ቱይብ ስለመረጃህ በጣም አመሰግናለው አሸዋ ቴክኖሎጂ አክስዮስን መረጃው ካለህ እባክን ቪድዮ ስራልን
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 3 ай бұрын
Yehi be vidéos yemenayew kehone teru new bitum sefi new esky
@mimim9982
@mimim9982 3 ай бұрын
እስቲ ንገረኝ ቤት መሽጥ ተፈቀደ ?
@eyobtadele2488
@eyobtadele2488 3 ай бұрын
Very healthy use of Social media ! Kef tube is most decent media helping for healthy information circulation on the realestate !
@lifenetet485
@lifenetet485 3 ай бұрын
Woregna
@vgevg7084
@vgevg7084 3 ай бұрын
ተጋነነ,ዋጋው
@user-yc4xf8cv5y
@user-yc4xf8cv5y 3 ай бұрын
የኦቪድ ቤት ጠይቅልን
@mamushgizaw7500
@mamushgizaw7500 3 ай бұрын
Just advertise finished product
@jared5958
@jared5958 3 ай бұрын
145,000 per sq is cheap for you ? Can you afford the price? For this price you could buy much better place around the world.
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 29 күн бұрын
He is Delala (Laba) has no problem he can afford that!!
@chicago9458
@chicago9458 3 ай бұрын
የምያሳየው ሌላ የሚያወራው ሌላ
@yodettadese6357
@yodettadese6357 3 ай бұрын
እንዴት ነህ ወንድሜ ኮንዶም ሚኒየሙን ልቀቅልን ቅናሾቹን ያልከው ካላስቸገርንህ ብሮ
@user-yx4ot5wd6l
@user-yx4ot5wd6l 3 ай бұрын
ስልክ ታስቀምጣላችሁ ሰው ሲደውል አይሰራም
@txoop6048
@txoop6048 3 ай бұрын
እስይ ያቀንስልን ለምስጊኑች ለአርብ ለምንለፈው 😂😂😅😢😢❤❤
@guenetalexander6305
@guenetalexander6305 3 ай бұрын
Don't Care about such people just do your job. Block them God bless you
@ephraimtewolde2730
@ephraimtewolde2730 3 ай бұрын
የምትሰጣቸው መረጃዋች አጥጋቢ በመሆናቸው መሰጋናዬን ተቀበለ።
@elizabetmenon3523
@elizabetmenon3523 3 ай бұрын
ሚዲያ ላይ ስድብ የተለመደ ነው በአሁኑ ጊዜ..personal atiwisedew…ሁሉ ሰው ባለው ነገር ስለሚበሳጭ ነው..ዝም ብለህ ስራህ ላይ አተኩር
@expresslausanne526
@expresslausanne526 3 ай бұрын
140000 birr per care 😂? $1100 usd per care…a city like sheger !
@redasirak5608
@redasirak5608 3 ай бұрын
እኛ ገንዘብ ሰጥተነው እሱ ቤቱን ሰርቶ በ3 አመት ውስጥ ሊያስረክበን ባክህ ተወን አናምናቸውም ቢክዱንስ የማን ያለህ ልንል ነው እጅ በእጅ። እኛ የምንሰጠው 10%ቱ ቢያንስ በወር በባንክ 10000 ብር ይወልዳል ብነንሰራበት ደግሞ ሞር ያመጣል። ተከራይቶ መኖር ያዋጣል አትቀልድ አንበሰሳው ለምታገኛት ትንሽ ኮሚሽን የወገንህን ብር ለነጣቂዎች ለማስበላት አትሞክር። በገበያ ህግ ሽያጭ ወደሚያካሂድ አይተን አገናዝበን እንገዛለን። ካንተ በተሻለ ሊያስብ ለሚችል ህዝብ ኢንፎርሜሽን እየሰጠህ እንደሆነም አስብ ወንድሜ።
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 3 ай бұрын
Yehone KZfaqer masetawekeya eyayew nebern DMC RILLETTES 1 BITE KEGEZU 1 GIFET YESETAL EYALE NEBERN WEYENES DERAMA EYETESERABEN NEW
@mimim9982
@mimim9982 3 ай бұрын
እንዳንተ ጠቃሚ ስው አላየሁም ባሁኑ ስአት ጦርነት የሚያውጅ ብቻ ነው
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 3 ай бұрын
እኔ እኮ የምለው እነኝህ ቤቶች ለኢትዮጵያዊ ናቸው ??? ይቻላል ? በ3 አምት 20ሚሊዮን በላይ መክፈል really?… are you kidding 😳😂😂😂 በጣም ይገርማል "እምትለብሰው የላት እምትከናነበው አማራት አሉ" 😳😭 በጣም ያሳዝናል ወይ ሀገሬ የሰውልጅ ካልዘረፈ በቀር ሰርቶ ...????😂😂😂 ወንድሜ ይቅርታ ይደረግልኝ የኔ ሀሳብ ነው::
@user-tb5gj5ob8u
@user-tb5gj5ob8u 3 ай бұрын
በርታ ወንድሜ ለማንም ኮተታም ግዜ አትስጥ ብዙ የምናከብርህና የምንከታተልህ አለን ሚሳደበው እንኳን ቤት ጫማ መግዛት አይችሉም ወሬ ብቻ
@shewababa4805
@shewababa4805 3 ай бұрын
ምን ትንቦሻበሻለህ አታስፈራራን።
@BM-qg7hl
@BM-qg7hl 3 ай бұрын
What do you expect from most uneducated people? Please don't worry and keep up the good work.
@mengistu9600
@mengistu9600 3 ай бұрын
ድሃ ሳይስራሃብታም ለመሆን የሚጠራ ዋጋ የአገሪታን የኢኮኖሚ እድገት ያላማከለ ሂሳብ ይዘህ የምትመጣው አንተ ራስህ የገቢያ ንቅዝት ፈጣሪ መሆንህን ተገንዝበህ ትርልእስቴት ባለቤቶችን ተከራክርህ ለጥፍልን ጃል
@lopesohadiso
@lopesohadiso 3 ай бұрын
145.000 ዉድ አይዶለም ነው የምትለው? አንተ ሐብታም ነህ ማለት ነው ትለትና ቤቶዎች ዉድ ነው ብለህ ነበረክ ዘሬ ደግሞ ተገለብጤ መጣህ😂😂
@jovaneabraham3371
@jovaneabraham3371 3 ай бұрын
የአያት ግራንድ ሞሉን ሳታቀርብ ሁለት አመት ሞላው 🤔
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 21 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 501 М.
EMS የፋኖ ውሎ በደባርቅ July 2024
7:55
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 5 М.
እጅግ የሚያምር  B+ G+ 2 ቪላ ቤት
15:58
ዘ-tube
Рет қаралды 48 М.
easy game filter 😎
0:12
Nandito Creative
Рет қаралды 7 МЛН
It changes everything #knot #rope #bushcraft #camping #survival
0:11
Oyuncak Direksiyon İle Araba Kontrol Ettim #shorts
0:29
Osman Kabadayı
Рет қаралды 7 МЛН
Quando ACELERA eu faço MAIS GRANA 💰
0:16
Hermann Greb
Рет қаралды 71 МЛН