የሰሞኑ የከተማ ወሬ! DMC ሪል ስቴት እስከ 4 ሚ ብር የሚደርስ ቅናሽ አለኝ አለ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 32,696

SHEGER INFO

SHEGER INFO

7 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 158
@Fetiya224
@Fetiya224 7 ай бұрын
አይ ሲያልቅ እንጂ የኛ ሀገር ቤት ሰሪዎች ብር ከተቀበሉ በዋላ ላሽ ይላሉ ሁለት አመት ወደ ሰድሰት አመት ማለት ነው ብር ከበሉ በዋላ መልሰ የለም
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 7 ай бұрын
እውነት ብለሻል
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 7 ай бұрын
የኔን ታሪክ ነዉ የፃፍሽዉ። 3አመት ብለው ይህዉ 6አመት ከመሬት ፈቀቅ አላለም መጨረሻዬ በገዛ ገንዘቤ ፍርድ ቤት ሆኖል።
@elsaahmed7098
@elsaahmed7098 7 ай бұрын
You right
@Fetiya224
@Fetiya224 7 ай бұрын
እኔ ወንድሜ 7አመቱ ነው ወይ ብሩን አልመለሱለት ወይ ቤቱ አላለቀ ወሬ ብቻ ናቸው ሰም እየቀያየሩ ማሰታወቂያ ይሰራሉ ሰው ያምናል
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 7 ай бұрын
@@Fetiya224 ትክክል እሁን ደግሞ I tubers እየከፈሉ ሰውን ለማጭበርበር ነው
@onlymine4294
@onlymine4294 7 ай бұрын
ገና ይቀንሳል የቤት ግብር ራሱ አዲስ አበባ ህዝብ የኑሮ ውድነቱ ከከተማ እንዲወጣ እየተደረገ ስለሆነ ማንም በሚባለው ዋጋ የሚገዛ ያለ አይመስልም ከውጭ የመጣ ሰላም ከሌለ እንዴት ቤት ገዝቶ ይኖራል ግራ የሚያጋባ
@titiyababe9490
@titiyababe9490 7 ай бұрын
Correct 👌
@AlamAlam-hm1os
@AlamAlam-hm1os 7 ай бұрын
እደ እፍሽ ያርግልን
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 7 ай бұрын
❤❤❤
@RainSoundsForSleeping-nn1ww
@RainSoundsForSleeping-nn1ww 7 ай бұрын
Zare new ende selam yetefaw 😂😂 selam be weyane zemen alefe
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 7 ай бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@everythinghappensforarease9121
@everythinghappensforarease9121 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 16 күн бұрын
Wish you too !! Thank you
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 15 күн бұрын
@@User1-qp3vq ጎራ በይ
@entyew3204
@entyew3204 7 ай бұрын
ኧረ ምን ተገኘ እሩጫውና እሽቅድምድሙ በዛ ያልጠረጠረ ተመነጠረ በሰው አገር የምትኖሩ ወገኖቼ ተጠንቁ መርምሩ
@ameletio3425
@ameletio3425 7 ай бұрын
መጀመሪያ እስኪ ሀገራችን ስላም ይሁን ከዛ ቀነስም ጨመረም እንገዛለን
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 7 ай бұрын
መሲ በአንቺ በኩል የሚመጣ ብዙ ጊዜ ይታመናል ግን ይሄ ገዳይ ትክክል የሚታመን ነው ? ለሰው ገንዘብ እንዳይጭበረበር አስበሽበታል መሲ መቼም እያስተዋወቅሽላቸው እንዳይሆን ጥንቃቄ አርጊ እንዲህ አይነት ነገር ካስገቡሽ በኋላ በሂደት ያስጨምሩሻል ወይም ያስወጡሻል ስለዚህ በደምብ ይጣራ
@addishode1541
@addishode1541 7 ай бұрын
I agreed
@hanahana1960
@hanahana1960 7 ай бұрын
እኛ ለማዳም ቅመሞች በቅናሽ ወጋ ሽጡልን እኛ አይደል እንዴ ለአገራችን ዶላር የምናስገባው 😏😏
@user-jj7iz4vl1h
@user-jj7iz4vl1h 7 ай бұрын
እውነትሽ ነው እኛን መቼ ዞሮ ብለው ያዩናል
@entyew3204
@entyew3204 7 ай бұрын
ምን እየሆነ እንደሆነ ለምን እንደሚሯሯጡ ታውቂያለሽ አርፈሽ ቁጭበይ
@fasikafasika5070
@fasikafasika5070 7 ай бұрын
ጎጆ ብሪግ ሃዉስ እግዜር ይስጠዉ ደርሶኝ ነበር ብር አጠረኝ
@fasikafasika5070
@fasikafasika5070 7 ай бұрын
አግዙኝ ቅመሞች
@tigetad5649
@tigetad5649 7 ай бұрын
እረ ገና ይቀንሳል የበፊት ዋጋ ላይ ይመለሳል ይሄን ደግሞ በአይናችን የምናየው ነው የሚሆነው::
@Bia-zt1ov
@Bia-zt1ov 7 ай бұрын
አሜን
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 7 ай бұрын
ወይ ጉድ የመጨረሻ ርካሹ ስቱዲዮ ብሎ 6 ሚሊዮን አላለም? ባለ 1 መኝታ ቤቱ 8 ሚሊዮን ። አይ ሚሊዮን
@rahelwolde146
@rahelwolde146 7 ай бұрын
ምንም የቀነሰ ነገር የለውም ጨምሮ መጣ እንጂ
@FatySam
@FatySam 7 ай бұрын
አዎ ጨምሯል የዛሬወር እስቲዲዬው 5 ሚሊዬን ነበር አሁን በአዲወር ቆይታ 6.ሚሊዬን
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 7 ай бұрын
ሚሊዮን እኔ ሳውቀው የሰው ስም ነበር አሁን የቤት ዋጋ ሆኖ መጣ
@Zelalem000
@Zelalem000 7 ай бұрын
ነጭ ነጭዋን ዋጋውን ንገሩን እንደ ኢትዮጵያ መንግስት አሰራር ሽፍንፍንነው
@AmsaleAdal
@AmsaleAdal 7 ай бұрын
ሀገራች ውሰጥቤት ገመግዛት ውጨ ሀገር መግዛት ይቀላል
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 7 ай бұрын
ለሁሉም እኮ ስላም ሲኖር ነው!!!! አዳነች አበቤና የላፍቶዎቹ ኬኛዎች ጆሮህን ጎትተው ላለመባረርህ ምን ዋስትና የለህም!
@matusala8322
@matusala8322 7 ай бұрын
ፎቅ ውስጥ ክፍል መከራየት ሳይሆን የራሱ ግቢ ያለው ቤት እንፈልጋለን::
@radiyar5587
@radiyar5587 7 ай бұрын
መሲ እናመሰግናለን ይሄ ሚሊየን የሚባል ቁጥር እየቀለለ መጣ
@sarahdemesew370
@sarahdemesew370 7 ай бұрын
I really appreciate the information you are providing. It would be nice if you can do a program regarding existing house and land package in Adiss to understand the house market. I understand the situation but it would really be helpful for your audience. Some people would prefer house prices in CBD Adiss not the border. Thank you
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 7 ай бұрын
ኸረ እንዴት ነው ነገሩ? ይሄ ነገር ግን እውነት ነው? መሲ እባካሽ ምን ያህል ተዓማኒነት እንዳለው በደንብ ለማጣራት ሞክሪ። በተለይ የህግ ሰዎችን ማነጋገር ብትችይ መልካም ይመስለኛል።
@Zelalem000
@Zelalem000 7 ай бұрын
በእንግሊዝኛ ስለሚያወራ አልገባንም
@asmahussenhussen5680
@asmahussenhussen5680 7 ай бұрын
wow
@redietsertso527
@redietsertso527 7 ай бұрын
መሲ መቶ ፐርሰንቱ ስንት ነው
@kuncho11
@kuncho11 7 ай бұрын
32,000,000birr
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 7 ай бұрын
10 ሚሊዬን
@addishode1541
@addishode1541 7 ай бұрын
መሲur information must be always accurate so pls be careful
@dagmawidefar9667
@dagmawidefar9667 7 ай бұрын
ኮንስትራክሽን ሳይት ሄደሽ ማረጋገጥ ይጠበቅብሻል እየሰሩ ያለውና መሬት ላይ ያለውን ማየት ግድ ይልሻል ህዝብ እንዳይጭበረበር
@yergachefe
@yergachefe 4 ай бұрын
I know the area very well where they planned to build these houses , they haven't even started digging the foundation yet . I recommend any potential buyers to go and check the sight first before making any decision.
@fasilshire7420
@fasilshire7420 4 ай бұрын
Very interested view,let me share my story, me and Daniel Mamo the owner of this real state in the court process since almost 10 years i paid almost full amount for vila 🏠. I get nothing. I'm trying to reach out sheger info to explain my story. Big lies
@dst1684
@dst1684 2 ай бұрын
⁠@@fasilshire7420 Am really sorry to hear, so Dmc nachewu kefleh yalecheresulk?
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 7 ай бұрын
ስጅመር በዚህን ግዜ ማን ያበደ አለ መንግስት የሌለበይ ሀገር ቤት የሚገዛው ለምንስ ይህንን ያህል ቀነስ የሽመልስ ውንድም ያለበት ቢዝነስ መሆን አለበት
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@rawdahussen8857
@rawdahussen8857 7 ай бұрын
😂😂😂 Naa taate👌🤣
@elsaahmed7098
@elsaahmed7098 7 ай бұрын
You right
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 18 күн бұрын
😂😂😂
@user-id5rc4of3b
@user-id5rc4of3b 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-rh4zf1fi7v
@user-rh4zf1fi7v 7 ай бұрын
አይ ውሸት ህዝቤ እንዳትበሉ
@kefilm
@kefilm 6 ай бұрын
ጠርጥር
@asteralemayehukendie9131
@asteralemayehukendie9131 7 ай бұрын
Wow ewunt beihon deseyelale
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 7 ай бұрын
Siyalqi ayshalm
@danileteffra3573
@danileteffra3573 7 ай бұрын
ገዚ ያጣ እሪል እስቴት
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 7 ай бұрын
ለደሃ አትሳሩም ከአንድ ሚሊያን ባላይ የለንም ለማደም ቅመሞች
@FatySam
@FatySam 6 ай бұрын
ያጓጓል
@user-pg1in9gn6o
@user-pg1in9gn6o 7 ай бұрын
ካካካካካ ዉሸት በ whatsp አዉረቻቼዉ ነበረ ባለ አንድ መንኝታ 8ሚል ነዉ ያሉኝ 😂
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 7 ай бұрын
ምደረር ቤት ካለቸዉ መሲያ
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 7 ай бұрын
እውጭ ያለነው እንዴት ነው በስማቺን የሚሆነው ማለቲዬ ኢትዮጵያን ሰው የለለን ሰወች ተቸገርን እንደት እንደምናደርግ እስኪ አስረዱኝ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 7 ай бұрын
ወይ ጉድ እደኔነሽ ግን በታማኝ ነት መሲን ወይም የዲኤሚሲ ሀላፋ ወይም መሲ የምታወራውን ሰው በስልክ አናግሪያቸው እደምንም ብለሽ እስቲድዮም ቢሆን ያዝ እኔ ፕሮሰስላይ ነኝ
@Mimid5
@Mimid5 7 ай бұрын
እይ የኔ እናት ሰዉ አምነሽ የለፋሽበትን እንዳትቀልጪ ተጠንቀቂ
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 7 ай бұрын
መሲዬ እስቲዲወ ስትነዉ ❤❤❤
@FatySam
@FatySam 7 ай бұрын
6 ሚሊዬን
@yekieyaenatarsema3307
@yekieyaenatarsema3307 7 ай бұрын
መሲ እር ስልክ እንሽልኝ በጣም ነው የምፍልግሽ
@emuemuti1105
@emuemuti1105 7 ай бұрын
መሲዬ ስላም ይብዛልሽ እባክሽ አንድ እህቴ ፐርፕል ብላክ ለግዢ ከፍላለች ከቻልሽ እንደዚህ ግልጽ ማብራሪያ ብታሰጭን DMC በስራው ቀድሞ ጥሩ ነው።
@user-pz3kd8ej8t
@user-pz3kd8ej8t 8 күн бұрын
ምንም አልቀነሰም በፊትም እደዚህ ነበር ሌላ ባታ በጣም ቅናሽ ነው
@YMW7777
@YMW7777 7 ай бұрын
ይፈርሳል ተብሎ ይሆን፣፣፣ መቸም ኢትዮጵያ የአጭበርባሪ መናሀሪያ ሆኗል
@ayalema1
@ayalema1 7 ай бұрын
ስቱዲዮ 6.2 ረከሰ ማለት ነው????
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 7 ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲
@Zelalem000
@Zelalem000 7 ай бұрын
ነጭ ነጭዋን ዋጋውን ንገሩን እንደ ኢትዮጵያ መንግስት አሰራር ሽፍንፍን ሽፍንፍንንንን
@Fetiya224
@Fetiya224 7 ай бұрын
ካልሸፋፈኑማ ምኑን አሰተዋወቁ 😂 ኢትዮጵያ እኮ ነው
@user-vf3jo2ic1n
@user-vf3jo2ic1n 7 ай бұрын
መቀነስም ይገባዋል ኑሮ እራሱ ከአቅም በላይ ሆናል የደረሰንን ኮንደሚኒየም እንካን ጨርሰን መግባት አልቻልንም
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 7 ай бұрын
መሲዪ በደንብ ጠይቂልን እሄ እንዴት ይሆናል??
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 7 ай бұрын
የመጀመሪያውን ክፍያ ከፈፀምሽ በኇላ ጣጣው ብዙ ነው. ሲሚንቶ ጨምሯል ብርጨምሪ የመሳሰሉት ነገሮች ሌላ እስትረስ ነው.
@AkliluYemer
@AkliluYemer Ай бұрын
በራሳቸው ወጪ አይደለማ የሚገነቡት
@user-sb7qp2bt7r
@user-sb7qp2bt7r 2 ай бұрын
ቢሪ ቢኖሪኝ ኢገዛ ነበረ መሲክን😭
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Ай бұрын
በካሬ ስንት ማለት ነው ለጠቅላላ ዕውቀት 😮
@asmradessie6134
@asmradessie6134 7 ай бұрын
መሲ ስሜ አስምራ ይባላል ። የምኖረው አሜሪካ ካሊፎርኒያ ነው ። ባለሶስት መኝታ እፈልጋለሁ። can you help me.
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 7 ай бұрын
ሽያጭ ሠራተኞች አፈ ቅቤ ናቸው። ቤት የምትገዙ ሰወች የሕግ ባለሙያ ውሉን በደንብ አንብቦ ተፈራረሙ።ለነገሩ ቤት ሽያጭ ሠራተኞች ሕግ ባለሙያ ሲያዩ ቁጣ ቁጣ ይላቸው ይበሳጫሉ።አለበላዛ አዋክበው ነው የሚያስፈርሙት ።
@elizabethteshome5170
@elizabethteshome5170 7 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ድንቂም ቅናሽ ወንድም እና እህቶቸ ገንዘብን እንቅ አድርጋችሁ ያዙት እመኑኝ ለእነሱ ገንዘባቸውን ከስጣችሁ እነሱ ስርተው እስከ ሚስረክቦችሁ እናንተ ስራ ስርታችሁ ሌላ ቤት ትገዛላችሁ
@viber907
@viber907 7 ай бұрын
Management fee Sent newu
@RainSoundsForSleeping-nn1ww
@RainSoundsForSleeping-nn1ww 7 ай бұрын
Kkķkkkk 😂😂 where is it? Why u don't filming the construction.???
@Mimid5
@Mimid5 7 ай бұрын
እነዚህን አምኖ ገንዘቡን የሚሰጥ የጅብ ራት መሆን ነው
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 7 ай бұрын
ልገዛ አስቤ ኦነግ መጥቶ አዲስ አበባ ኬኛ ሲል ጥዬ ልሄድ??
@eshetuyimer7587
@eshetuyimer7587 7 ай бұрын
እስቲዱዩ 5% 312,800 እየተባለ ነበር ትክክል ነው
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 7 ай бұрын
እደዛነበር ጨመረብኝ
@FatySam
@FatySam 7 ай бұрын
5%ፐርሰቱ ላዶርነው ወርከሞላው ቀሪውን 312መሙላት አለብሽ ካልሞላሽ ብርሽ ይመለሳል ይሸጡጣታል ቤቱን
@hirutgebre3715
@hirutgebre3715 7 ай бұрын
በአማርኛ ብታወራ የምትለው ሙሉ በሙሉ ይገባናል
@FatySam
@FatySam 6 ай бұрын
ታዳበምዲነው ያወራው አማርኛ እጂ
@user-id5rc4of3b
@user-id5rc4of3b 23 күн бұрын
💔💔💘💘😱😱💔💔💚💛❤
@fasikafasika5070
@fasikafasika5070 7 ай бұрын
አሰራራችዉ ይመቻን የዉጭ እስታይል ነዉ ዋዉዋዉ
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 7 ай бұрын
eskahun yesmahut tenshu ke5milon belay new selzi mendenw gude yemyaseblew enasu 20 milon nebr 5 milon adergn belu yechlalu selzih wesht new anmenm
@admasuasefa8073
@admasuasefa8073 4 ай бұрын
For one bedroom 77care total price 8.5 million bir that means. one care square price 8500000÷77= 110396 bir So is' t fair price. I can't see only 10% because total price is very important.
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv 3 ай бұрын
Sure
@user-rg6jx5qc6c
@user-rg6jx5qc6c 7 ай бұрын
የቱርክን ፎቅ መደርመስ ያሰተዋለ አይጨነቅም ስለቤት መግዛት መሬቱ ም እየደነሰነዉ በያገሩ እስክስ እያለ ነዉ እየተቀጠቀጠነዉ ብቻያስፈራል💔 ይችአለም ቸዉቸዉ እያለችነዉ
@tigest3176
@tigest3176 7 ай бұрын
Gene zektenga gebi yalwe malte sedyow bilshi 6 milione malte yikbdale biyanse 1miilon behone
@imanhussein4547
@imanhussein4547 6 ай бұрын
The price he is telling us is way different from his previous interview in Eyoha media. Go watch that interview, please. I remember him saying 13.6 million for 3 bedrooms, 150sq, but now it is 16 million. Why?
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 7 ай бұрын
This is unfair price! Lebochi !
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 7 ай бұрын
መሲ ግን እውነታቸውን ነው እባክሽ በደንብ አረጋግጭልን በብዛት ሪል እስቴቶች ውሸታሞች ናቸው
@FatySam
@FatySam 6 ай бұрын
ገዝቶ ለመሸጥ 5ወር አቆይቶ መሸጥ ይቻላል ወይ መሲየ ጠይቁልን
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 7 ай бұрын
That’s not true be careful guys
@hiwotabraham393
@hiwotabraham393 7 ай бұрын
Areb agar lalnawes ?yehan wage anchelawem
@tigest3176
@tigest3176 7 ай бұрын
Mesi shegre youtob DMC masetawekyi yalsra biyi nbre zare an chime hideshi
@mahinabo6070
@mahinabo6070 Ай бұрын
እኛ ውጭ በ30 አመት ነው ቤት ምንገዛው!! ዝምብላቹህ ያዙኝ ልቀቁኝ አትበሉ? ሰውን አትበድሉ!! ተረጋጉ. ሰው በአንድ ወር ምን ለውጥ ያመጣል? ለእንይንተም ሚጠቅመው በረዥም ጊዜ ጥሩ ብር በinterest ብትሰሩ ነው. ለገዥውም ተረጋግቶ በ30 አመት ቢከፍል ጥሩ ነው!!
@comcell9602
@comcell9602 7 ай бұрын
መሲ እንደምን አለሽ ሁሠላም?መሲ ሰለዚቤት ምንም አልገባኝም ?ያንቺን ፕሮግራም ተከታትዬ የቤቱ ተካፋይ ለመሆን ፋልጌ ነበር የሚረዳኝ ሠው አጣው ቤተሠቦቼ እንዲ ሚባል የለም እያሉኝ በእሩን ልኬ መልሠው ቁጭ አረጉት በሠፌው አበራሪልኝ ሠደት መረረኝ ሌላው ቢቀር ልጄኝ ቅርሰ ላሲዛት እኔ ባዶ ቀርቻለው መሲ እርዳታሽ አይለየኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DanaD-vq8rn
@DanaD-vq8rn 7 ай бұрын
Learebe agere lelenew amechachu
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 7 ай бұрын
ዝም ብለህ እትበትረቅ ይገባኛል ስራህ ነው ግን ሰዎች እንዴት እትጠነቀቁም ስንቴ ትበላላችሁ እነሱ የሚሉት 28 ፎቅ በሶስት እመት ቀልድ ነው መሲ እንደዚህ እይነት ብሮግራም ስትሰሪ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ምክኒያቱም እንቺን እምነው ስለሚገቡ. እንደኔ ሰርተው ካስረከቡ ሪል እስቴቶች ጋር መጠየቅ ይሻላል
@FatySam
@FatySam 6 ай бұрын
ተሰርቶያለቀው ዉዲነው ይሄይሻላላል እኔም ገዝቻለሁ ከዚሁ ዲርጂት ታማኝነው የማታቁትን አቀባጥሩ
@getachewhabtemariam8891
@getachewhabtemariam8891 7 ай бұрын
አሁን ነው የአበው ተረት እዚህ ላይ የሚነሳው የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር የሚለው ሊነሳ የሚገባው
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 7 ай бұрын
መሲዬ ቤት አንድ ክፍል ብኖር
@akelem9149
@akelem9149 7 ай бұрын
mendnew wasetenaw gen bet lemigezat hezb ende afer meret yemitalebet hager youtube mechem hulu yayewal belew new gefegnoch
@kiddydesta3197
@kiddydesta3197 7 ай бұрын
4 million discounts 🤨 u are funny
@enanabekel6975
@enanabekel6975 7 ай бұрын
እኛ አያት ሪልስቴት 6አመታችን ቤቶቹም አልተሠሪም፠፠😂😂የተቀበሉን ብር 30-50%ነው፠፠ ሌቦች
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 7 ай бұрын
ፊሊንትስቶን also አጭበርባሪ ስድስት አመት ይሀዉ ከመሬት አልተነሳም።
@Soothing-life-music
@Soothing-life-music 2 ай бұрын
ቤት እንዳትገዙ !!! ምክንያቱም ገዢ ስላጡ ነው ቅናሽ ያደረጉት ❤❤❤ ስለምወዳችሁ ነው ቤት እንዳትገዙ!!🙏 👉👉 ገና ይቀንሳል የቤት ዋጋ ይወርዳል
@user-mk5bf7cr7h
@user-mk5bf7cr7h 2 ай бұрын
ሚሊዮን እንድህ ቀላል ሆነ በቃ እኔ መቶ ሽህ ላማግኘት አምስት አመት ፈጅቶብኛል
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 7 ай бұрын
በጣም ውዲ ነው አንድ መኝታ 8 ሚሊየን ቅናሽ አድርገናል አረባክህ ደግሞ ጋዜጠኛ ያጎጎል ወይ ደላላ ነገር
@FatySam
@FatySam 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@YMW7777
@YMW7777 7 ай бұрын
What is the catch????? መቸም እውነት አታወሩ፣
@tesfayhaile4890
@tesfayhaile4890 7 ай бұрын
Hey I, I’m fat
@user-bv3jk7st9k
@user-bv3jk7st9k 7 ай бұрын
Bichenk dilella
@ruhamadelina356
@ruhamadelina356 7 ай бұрын
ቅናሹ 4 ሚሊየን ከሆነ የቤቱ ሙሉ ዋጋ ምን ያህል ቢሆን ነው
@FatySam
@FatySam 7 ай бұрын
19 ሚሊዬን
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 7 ай бұрын
No ENGLISH PLEAS😅😅😅😅. እንግሊዘኛ ለማይገባንስ😂😂😂😂
@sns3182
@sns3182 7 ай бұрын
አረ ህዝብ እየሞተ ነውበሀገሩ አንቺ ስው ተረጋጊ ስው እየሞተ 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@yosistarboy
@yosistarboy 2 ай бұрын
ke agencywoch ga bmtebaber sera ensktralen blew ke eyandandanchn 1200 birr bltewenal ezaw yalu sertinoch ncheew yblune enm mksese alchlkum merja aling yteingawem youtuber weym ye hege amkri kala ytbabering bzi aynt echi ydha birr yalmarch endet be milion mikotre birr tetmnalchu
@akelem9149
@akelem9149 7 ай бұрын
Mengest drone yegezaw bebeder selehone lame borawoch tolo tolo gezu agezut dehan endicheres
@kuncho11
@kuncho11 7 ай бұрын
_Forencureny -material -secury Dont buy
@rosemesele5312
@rosemesele5312 7 ай бұрын
Hello ???
@kuncho11
@kuncho11 7 ай бұрын
@@rosemesele5312 hello
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 7 ай бұрын
ይሄ የመንግስት ድርጅት ነው .የዲያስፖራ ዶላር የጠማው .
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 7 ай бұрын
YATRAGAMA NAWE ETHIOPIA NBERTE YADERAG HEG YALALBT ENATA MEDYA AKERABACHU YAMETKABATATERUT WASTACHU BADO SAWE KAKABABT BAWALLA MEDERA LABOCH
@TezuuBatree
@TezuuBatree Ай бұрын
5000000ገዝቶ መቶ ሚሊየን መሸጥ ለየትኛው እድሜ
@yosistarboy
@yosistarboy 2 ай бұрын
⛔⛔⛔⛔⛔⛔ke agencywoch ga bmtebaber sera ensktralen blew ke eyandandanchn 1200 birr bltewenal ezaw yalu sertinoch ncheew yblune enm mksese alchlkum merja aling yteingawem youtuber weym ye hege amkri kala ytbabering bzi aynt echi ydha birr yalmarch endet be milion mikotre birr tetmnalchu⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔
@mamushamegisso7359
@mamushamegisso7359 7 ай бұрын
Shir yeminilibat alalachim ye ethioipian mangad kkkkkkkkk!!!!
@user-px9ps8yh5h
@user-px9ps8yh5h 7 ай бұрын
አይ መሲ ዛሬ ገና ተሸወድሽ ገና ከ30 ወራት በኋላ ለሚሰጥ ቤት እስከዛ ድረስ የት እኖራለን እነዚህ አጨናባሪ በሰው ገንዘብ ለመገንባት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂
@FatySam
@FatySam 7 ай бұрын
3አመትነው ቀላላልነው እሩቅመሰለሽ
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 7 ай бұрын
መሲ እርግጠኛ ነሽ አንቺም በህዝብ ዘንድ ያለሽን ተቀባይነት ያበላሹብሻል ምን ያህል አምነሻቸው ነው???? በስፈተኛ ገንዘብ አትፍረጂ አደራ
@tigistabebe7139
@tigistabebe7139 7 ай бұрын
ይህ ሰው ስብከቱ ፖስተርን ቁጭ።የእንጀራ ጉዳይ ሆኖበት ነው።100% ቃል ከተግባር የሚታመን የድንግል ልጅ ብቻ ነው።😂😂😂😂
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 93 МЛН
8ኛው የሀይሌ ግራንድ ሆቴል ጉብኝት
11:11
EBC Entertainment
Рет қаралды 29 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
Heavy package 🤭🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 7 МЛН
Вот как нужно танцевать😁
0:15
Айваз Идиатуллин
Рет қаралды 3,6 МЛН
СРОЧНО ДОМОЙ! Эта НЕ КОНФЕТА!
0:21
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 2,1 МЛН
Happy 4th of July 😂
0:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН