No video

በአደጋው ከሞቱት ጋር ሞቷል ተብዬ ሬሳ ክፍል አስገብተውኝ . . ድንገት. . Lamesgnew

  Рет қаралды 9,740

Lamesgnew

Lamesgnew

3 жыл бұрын

Paet 2 • X-rayውን ሳየው ቅንጥስ ብሏል P...
ላመስግነው #lamesgnew by Miki Girma
የተፈወሳችሁ ፣ ተአምር የሆነላችሁ፣ ከተለያዩ አደጋዎች የተረፋችሁ ፣ ምስክርነት ያላችሁ፣ እንዲሁም በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ
በዚህ አድራሻ ያግኙን
0936532336
lamesgnewshow@gmial.com

Пікірлер: 20
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
ተመስገን አባ ዘመናቹ ይባረክ ያባቴ ብሩካኖች🙏☝️🙏☝️🙏☝️
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
ጼጤ ስለሆኩኝ ኩራቴ አባ ስላተ ቀኑን ሙሉ አመሰግናለው ውዴ ኢየሱስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 3 жыл бұрын
ውይ አንተን ያወኩበት ቀን ትባረክ እንደት መረጥከኝ እድለኛ ነኝ አባ ለእኔ የደረስክ ለቤተሰቤ ላልዳኑ ወገኑቸ ድረስላቸው አባ አባ አመሰግንሀለው 🙏🙏🙏😭😭😭😭
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ሚስትየዋ የተናገረችው ለእኔ መልስ መጽናናትን ሰጠኝ። ምክንያቱም አባትና እናቴን አጥቼ በተለይ ስለእናቴ አዝን ነበር ነገር ግን ሀዘንን በልክ ማድረግ አለብን አለበለዚያ ሌላ ከባድ ነገር እንዳንቀበል ለእኔ ማስጠንቀቂያ ሆነልኝ በእድሜያቸው ጌታን ተቀብለው ስላለፍ በጣም ማዘን ይሄም አለ ለካ ብዬ መንቃት ሆነልኝ ። ጌታ ሀዘኔን አነሳልኝ። ተባረኩ
@eyasuwubishet9082
@eyasuwubishet9082 3 жыл бұрын
እውነተኛ የእግዚአብሔርሰዉ
@Lamesgnew
@Lamesgnew 3 жыл бұрын
Yes
@shitayrezero4712
@shitayrezero4712 3 жыл бұрын
Ameeeeeen ameeeen tabaraku
@jesussaves1474
@jesussaves1474 3 жыл бұрын
ላመስግነው አዘጋጅ ሰላም ለአንተ ይሁን። በዚህ ፕሮግራም ጌታ በየጓዳው የሰራቸው ብዙ ድንቆች ለክብሩ እንዲነገሩ ፣እንዲገለጡ ጌታ ምክኒያት ስላደረገህ ጌታን እጅግ አመሰግናለሁ። ጌታ ይባርክህ ። የምስክርነቶች አላማ የጌታን አዳኝነት ማወጅና ሰዎች ወደ ጌታ እንዲመጡ ማድረግ ነው። “.... ኢየሱስም ያደረገውን ካዩት ከአይሁድ ብዙዎች በእርሱ አመኑ፤” - ዮሐንስ 11፥45 ብዙ ያላመኑ ሰዎች ይህን ፕሮግራም ይከታተላሉ። ስለዚህ በየምስክርነቶቹ መጨረሻ ሰዎች ባሉበት ወደ ጌታን እንዲቀበሉ ፣ ንስሃ እንዲገቡ ፣ብታደፋፍር ፣ አጭር የንሰሃ ጸሎት እስክሪኑ ላይ አድርገህ አብረውህ አንዲጸልዩ ብትረዳቸው። ብዙ ሰዎች ይድናሉ ብዬ አምናለሁ። ተባረክ። በርታ።
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 3 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ከሞት ይታደጋል የኛ ጌታ ምን ይከፈለዋል ከምስጋና ሌላ
@eldadeye
@eldadeye 3 жыл бұрын
ቴዲዬ አንተ መልካም ሠው!!! እንኳንም ጌታ ታደገህ!!!
@Lamesgnew
@Lamesgnew 3 жыл бұрын
Amenn
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተነ
@et2686
@et2686 3 жыл бұрын
🙏 ተባረክ
@tigistkibru1012
@tigistkibru1012 2 жыл бұрын
ቴዲሻና ዜድ ተባረኩልኝ እንወዳቹአለን ❤❤❤
@bekind179
@bekind179 3 жыл бұрын
yemigerm mesekrnet wow
@rebeccamolla4884
@rebeccamolla4884 3 жыл бұрын
Geta semu Yebarek ! Men yekefelwal Yehe Geta ? Eseyeeee Elelellelelelelelelelelelelelel!
@miminigussie2794
@miminigussie2794 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለታላቁ ስሙ ይሁንለት ለዘላለም።
@Lamesgnew
@Lamesgnew 3 жыл бұрын
Amenn
@elfineshfalk5186
@elfineshfalk5186 3 жыл бұрын
Glory to mighty God.
@Lamesgnew
@Lamesgnew 3 жыл бұрын
Amennn
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 9 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
ከፍ በል   Worship  Time |  Lamesgnew
24:58
Lamesgnew
Рет қаралды 920