በድህነቷ ምክንያት ባሏን የተቀማችው ሴት

  Рет қаралды 124,584

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

3 жыл бұрын

#ethioopia #Silehiwet
Don’t forget to subscribe our channel
©️sile hiwot tv

Пікірлер: 354
@user-sc9jk7vl5c
@user-sc9jk7vl5c 3 жыл бұрын
የ8 ወር እርጉዝ ነኝ ላይክ አርጉኝ ላይክ አምሮኝል
@HayatHayat-yo4qi
@HayatHayat-yo4qi 3 жыл бұрын
አላህ በሰላም ገላጎሎሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ እህቴ ለኔም ዱአአድርጊልኝ መውለድበጣምነው እምፈልገው
@user-eh7zr6fo8c
@user-eh7zr6fo8c 3 жыл бұрын
አላህ ሷሊህ የሆነ ልጂ ይወፍቅሽ ማማየ
@user-sc9jk7vl5c
@user-sc9jk7vl5c 3 жыл бұрын
አብሽሪ ትወልጃለሽ የኔ እህት ዱአ አደርጋለሁ
@user-sc9jk7vl5c
@user-sc9jk7vl5c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ
@madicharbel9462
@madicharbel9462 3 жыл бұрын
እመብረሀን ትቅረብሽ
@chj7732
@chj7732 3 жыл бұрын
ማነው እንዴኔ በጉጉት የሚጠብቅ መቼስ ጆሮ የማይሰማው ጉደ የለ
@user-dx7eg6jc2i
@user-dx7eg6jc2i 3 жыл бұрын
አማቴ ወርቅነሽ ከበደ እድሜሽ ይርዘምልኝ ስል በምክንያት ነው ባሌ ትቶኝ ሌላ ሴት ሲያገባ አማቴ ወርቅነሽ ከበደ አይዞሽ እኔ አለውልሽ ከጎንሽ ነኝ በማለት መንታ ልጆቸን ወስዳ በእንክብካቤ አሳደገችልኝ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ችግር ሲፈጠር በምክንያት ነው ፈጣሪ አንዱን ሲያዞርብሺ ሌለኛውም ያዞርልሻል
@user-dx7eg6jc2i
@user-dx7eg6jc2i 3 жыл бұрын
@@nununegnitube801 በጣም ያነን ጨለማ አልፌ ከዚህ ደርሻለው ከፈጣሪ በታች ሁና ከዚህ እንድደርስ ያረገችው ውድ አማቴና ወርቅነሽ እና ልጇ አስቴር ሁሌም አመሰግናቸዋለው መንታ ልጆቸን በ1 ወራቸው ወስዳ አሳደገች ምስጋናየን በምን እንደምገልጽላቸው አላውቅም ግን ሁሌም እየረዳው ነው በአለኝ አቅም እነሱ ሰርተሽ ተለውጠሽ ከልጆችሽ ጋ ስትኖሪ ማየት እንፈልጋለን ነው የሚሉኝ ይህን በዛውም ምስጋናየን እያቀረብኩ እንደሆነ ፈጣሪ ሰምቶኝ በሰላም ከልጆቸ ጋ እንዲያገናኘኝ
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 3 жыл бұрын
እኛም ጎረቤት እንዳንቺ ያደረጉ አሉ ባሏ ሌላ ሲያገባባት እነሱ ግን ልጁን እኔ አሳድገዋለሁ አንቺ ውጪ ሂጂ ብለው ሸኟት እሱም ውጪ ሄዶ ነበር የከዳት እሱ የረገጠው ሀገር ላኳት አማቷ ማለት ነው እደ እናት
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 3 жыл бұрын
ኸረ ሴትየዋ ጤነኛ አይደለችም እነሱን ገድሎ ህፃኑን እንዴት አድረጎ ነበር የሚያወጣው ለማሰብም በጣም ከባድ ነው ነገር ግን ፖሊሶቹን አለማድነቅ ንፉግነት ነው የክትትል ፖሊሶቹን እናመሰግናለን ።
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@user-lq4se1yx2h
@user-lq4se1yx2h 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ በቀዶ ጥገና ይሆናላ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
በእዉነት አስተማሪ ነዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል ማናችንም በተፈጥሮ እኩል ነን ከሰራንም መለወጥ እንችላለን ድህነት በስራ ይሸነፋል አነዳንዴ ፊተኞች/ወደሁዋላ /ሁዋለኞች ወደፊት እንደሚመጡ ማወቅ አለብንለብን ፍቅርና ገንዘብ ለየ ቅል ናቸዉ አስተዉሉ ወገኖቼቼቼቼ 👌👌👌
@dagnachewseifu1724
@dagnachewseifu1724 3 жыл бұрын
ሰይጣን ሠይጣን !!!!!! ሰው እንዴት በሌላ ሠዉ ጭንቅላት ይመራል ።በሠይጣን ስራ የተገኘው ገንዘብ ይዞ ገደል ይገባል ። በየትኛውም አገሮች ላይ ላሉ ለሐቀኛ ፖሊስ እና ወታደር በጣም ታላቅ ክብር አለኝ ።
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
ሴት ሴት ላይ እንዴት ይጨክናል። ፣🤔የባል እናቶች ለምን የተረገሙ👹 እንደሖነ አላውቅም የስንት ቤት ትዳር በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ፈረሰ።😠👺👺 የባል እናቶች ጭራቆች።👺👺. የእኔ ባል መልካም ሰው ነው። የገጠር ልጅ ነው። የዋሕ ነው። የህጆቼ አባት ነው። እድሜና ጤና ይስጠው። እናቱ ውይ ውይ ውይ እሳት፣ ነገረኛ፣ ሐሜተኛ፣ ደም የምታፈላ እናት። ልጆቿን ሑሉ ከሚስት እና ባል ያፋታች ሴት ናት። ከተጋባን ግዜ እንስቶ አላውቃትም ነበር በመልክ እናም ቱንሹን ልጄን ስወልድ እስኪ ወግ ይድረሳት ትምጣ ታርስሻለች ብሎኝ መጣች። ከኤርፖርት ጀምሮ እኔን መንቆር ጀመረች እኔም የገጠር ሴት ስለሖነች ነው ብዬ ዝም ስልት ምላሷ ምላስ ነው እንዴ ቆርጦ ማብላት ነበር አዛ አደረገችኝ። ሶስት ወር መለ ስትዘፈዘፍ አንድ ቀን አጥሚት መስራት ማንን ገደለ ጭራስ እሱን እየጠራች በነገር መምሏት ጀመረች ያ ተስማምቶ የኖረው ባሌን ከየት ይገኝ እሷን ሖኖ ቁጭ ። እናም በአስቸኲይ ግዜዋ ሳያልቅ ውድ እበት ጥፍጠፋዋ አሳፍሬ ላኳት እሰም ተስተካከለ እናም የባል ቤተሰብ እጅግ መጥፎ መጥፎ ናቸው ቢገባቸው ከህጅ ምርት ብላይ እናት አያገኝም ልጃቸው ። የልጅ ሙስት ልጅ ማለት ነች።
@zuzutube7973
@zuzutube7973 3 жыл бұрын
በጣም
@user-wl6ew5th7i
@user-wl6ew5th7i 3 жыл бұрын
ነይ በቅንናት እንደመር
@user-wl6ew5th7i
@user-wl6ew5th7i 3 жыл бұрын
@@zuzutube7973 ነይ እንደመር
@mekiya.6784
@mekiya.6784 3 жыл бұрын
የኔስ ምርጥ ናቸው ስወዳቸውእደየ እናቴነው
@Saad-jp5cl
@Saad-jp5cl 3 жыл бұрын
@@mekiya.6784 እኔስ ባለ ገና ነኝ እጮኛ አለኝ አላህ ከፈቀደ 2014 ጥር/ታህሳስ ላይ አገባለሁ መልካም ያድርግልኝ ያረብ እፍፍፍ ያማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ያፈርሳል አሉ
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 3 жыл бұрын
እኔኮ ብሽቅ የምታደርጉኝ እና ፕሮግራሙን ለመከታተል የሚደብረኝ የሴቶቹ ዘላችሁ ጥልቅ የምትሉት ነገር ነው አርፋችሁ ቁጭ በሉ በመሀል አትግቡ ትባላላችሁ ግን አትሰሙም ኮሜንት አምብቡ ተግብሩት ትራኪው እጅግ በጣም ጎበዝ ነው አሪፍ አድርጎ ያብራራዋል ታዲያ የናንተ መንጦልጦል ምን ይሉታል😡
@lovegrace1303
@lovegrace1303 3 жыл бұрын
እንደ ነጋ አይነቶች የተባረኩ ወንዶች በምድራችን ይብዙልን የምትሉ አላችሁ ? ቅናተኛ ጅንታ ገዳይዎች እግዚአብሔር ወደ አስተዋይነት ይመልሳቸው ።
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 3 жыл бұрын
እናት እንደዚህ እናት ላይ እንደት እንደዚህ ትጨክናለች እውነት አንድ ልጅ ለመውለድ ስንት መከራ ነው እንዳውም ህይወት አታ ልጅ ተወቶ እዚህ ላይ ፓሊሶቹን አለማድነቅ አይቻልም እኛ እኮ ሀበሾች የታወቅንነን ቅናት
@najat4665
@najat4665 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ከቀናትከምቀኝነት አተ ሰውረን
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
አንዳንድ ሀብታሞች በብራቸው ብቻ ነው የሚያስቡት!
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
በትክክል
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
እውነት ነው 👍👍👌👌👌
@user-wl6ew5th7i
@user-wl6ew5th7i 3 жыл бұрын
ውዴ ልደምርሽ ደሚሪኝ
@user-wl6ew5th7i
@user-wl6ew5th7i 3 жыл бұрын
@@fekertaethiopia9015 ነይ እንደመር
@hanagerma9528
@hanagerma9528 3 жыл бұрын
በትክክል👌
@zuzutube7973
@zuzutube7973 3 жыл бұрын
ለምድነዉ ግን የባል እናት ክፉ የሚሆኑት ፈጣሪየ ወደፊት ለልጀ ሚስት ምቀና አታረገኝ
@user-pt8wi8pb6o
@user-pt8wi8pb6o 3 жыл бұрын
አሚን
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 3 жыл бұрын
lpl
@hayahaya2765
@hayahaya2765 Жыл бұрын
ሁሉም ክፉ ናቸው ማለት አየሰቻልም እኔ አማቴን በጣም እወዳቸዋለሁ የናት ፍውር ሣለቅ እድጌ የናት ፍቅር ያገኘሁት ከአማቴነው
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሁሌም የምለምንክ ትዳሬን ጠብቅልኝ ትዳሬ ህይወቴ ነው ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን
@leenmka8830
@leenmka8830 3 жыл бұрын
Ameinamein amein love
@HayatHayat-yo4qi
@HayatHayat-yo4qi 3 жыл бұрын
ያረብ ለሁላችንንም አላህ ይጠብቅልን
@user-ce4mn8uw5x
@user-ce4mn8uw5x 3 жыл бұрын
@@HayatHayat-yo4qi አሚንንንንን
@allure740
@allure740 3 жыл бұрын
ወይዘሮ አየለች ሆነው የተወኑት አንደኛ ነው ትወናቸው..በጣም ጎበዝ
@AboAli-ou1iv
@AboAli-ou1iv 3 жыл бұрын
ሚሚ
@ftalhamdulillahft6545
@ftalhamdulillahft6545 3 жыл бұрын
ላያቸዉ ሰዉና ወዳጅ መስለዉ ዉስጣቸዉ ከመጥፎ ሰዋች አሏህ ይጠብቀን የተራኪዉ ድምፅ በጣም ነዉ ሚመቸኝ
@marielee1171
@marielee1171 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ታደገቸው ግን ለፖልሶች ክብር ይገበቸወል የሰው ጭከኔ ጥግ ከበድ ነዉ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
ቤተሰቡን የጨረሰ ባል ይስጠን ይስጣችሁ #ክፉ አማቾች ዘራችሁን ያጥፋው ❗️❗️
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
😂😂😂በስመአብ የወንድምሽ ሚስትም እንደዚነው የምትጠላን😂😂😂
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
@@user-do7ns6uo4f ክፋ ከሆንኩባት ትጥላኝ አይደለሁም እንጂ
@user-dc4ez4zt9d
@user-dc4ez4zt9d 3 жыл бұрын
እር አኡዙቢላህ ጥሩ ከሆንን ጥሩናቸው አላህ ያቆያቸው ባላገባም በእህቶቸ እያየሁነው የኔንም ወደፊት ያሣምርልኚ ክፋት መልሶ ይጥላል
@mwolde6274
@mwolde6274 3 жыл бұрын
የኔ እመቤት ወንድም ካለሽ የሱ ሚስትም ቤተሰቡን የጨረሰ ባል ይስጠኝ ብትል ምን ይመስልሻል
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
@@mwolde6274 ዘመዴ ክፉ አማች ነው ያልኩት ጥሩ አማች አለልኩም
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
አቤቱ አትጥፊ ያላት ነብስ እግዚአብሔር እንዴት ስውር ወጥመድን እየሰበረ እንደሚያኖረን እኮ ይገርማል ስንት አይነት ክፍ ልብ ያለው ሰው አለ ጌታ ሆይ አድነን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
አንዳንድ ሠወች በጣም ያሳዙንኛል ፈጣሪ ውብ እና ማሰብያ ጭቅላት ሰቶቸው ሳይጠቀሙበት እድሁ እደተጃጃሉ ይሞታሉ ወይ በዝች አለም አይደሰቱ በዛኛውም አለም ማልቀስ የፈለጋችሁትን ስሩ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሰው የጣሉበትን ሲያነሱበት አይወድም
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@azraahmed1793
@azraahmed1793 3 жыл бұрын
እሺ ደግሞ የዛሬዉ ምን ይሆን 👂👂ጆሮየ ፈረደብህ ቻለዉ የኔ መስሚያ 😂
@user-sb7fy9rk7e
@user-sb7fy9rk7e 3 жыл бұрын
😁😁
@elemneshmekura9288
@elemneshmekura9288 3 жыл бұрын
🤣🤣
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ አራ ዋላሂ ገደልሽኝ ውዴ
@muluworkandarge5519
@muluworkandarge5519 3 жыл бұрын
Ayzosh atfri bezu sewoch bichekenu tekit degoch ALU fetari lehulacnm ale.
@ZahraZahra-ge3dm
@ZahraZahra-ge3dm 3 жыл бұрын
ክክክክ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
እውነት በዚህ ስግብግብ እና ሙሰኛ በሞላበት ዘመን እንደዚህ ለህሊናቸው እሚሰሩ ታማኝ ፖሊሶች ማየት በጣም ያስደስታል::
@mamilove5383
@mamilove5383 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር እኮ መልስ አለው ለተገፋ ሰው
@rahmabentseid7260
@rahmabentseid7260 3 жыл бұрын
ነጋ መልካም ሰው ምናለ ወንዶች ሁሉ እንዳተ ቢሆኑ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@gfgru7164
@gfgru7164 3 жыл бұрын
አላሕ ይጠብቀን ያማት ቀናተኝ የሠው ቤት ያፈረሣል ይባላልኮ
@Saad-jp5cl
@Saad-jp5cl 3 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@argobbatube2232
@argobbatube2232 3 жыл бұрын
አይ የኛ ምቀኝነት መቼ ነው የሚለቀን ሰውን የበታች ማየት ሰውን በሰውነቱ ማክበር መቼ ነው የሚለምድብን ፈጣሪዬ እርዳን
@semiratofik3884
@semiratofik3884 Жыл бұрын
ምርጥ ታሊስ ኑሩልን አምበሳ ደስ ይላል ግፋበት በርቱልን እላለዉ
@user-bz9ws7tl6c
@user-bz9ws7tl6c 3 жыл бұрын
አገራችን ትልቅ ችግሯ ቅናት እኔምቀኝነት ነው እንደነዝህ አይነት ሰወች ናቸው ሀገራች ትንሽ የሐደረጓት
@user-eh1km2pg7l
@user-eh1km2pg7l 3 жыл бұрын
እደነጋ አይነት አፍቃሪ ይስጣችሁ ይስጠን
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 жыл бұрын
Amen
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 3 жыл бұрын
አሜን
@tigsttruneh36
@tigsttruneh36 3 жыл бұрын
ሁልጊዜ እግዚአብሔር መልካም ነው ምሰኪኖችን ያድናል ጌታ ይባረክ በማምለጣቸው በጣምነው ደሰ ያለኝ ፖሊሶቹም ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን
@nehmiasolomon5148
@nehmiasolomon5148 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች እንደዚህ አይደሉም ሴትየዋ በእውነት ኢትዮጵያዊ ናት አንዳንድ እናቶች አሉ በራሳቸው ልጅ ይቀናሉ በልጃቸው በጣም ይገርማል ዕድሜዋ እንደ አለባበሷ አይመጥናትምና
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይምስግን እንኳን ትርፉ እግዚአብሔር እንድንዝ አይንቶች ሰዎች እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችዎን ፍቅር አንድንት ይስጥን ጥላቻን መቅኝንትን ያጥፍልን
@user-jn8fu8uk6u
@user-jn8fu8uk6u 3 жыл бұрын
አያቴግንይገርማሉ. ጥይትእራሷመታ. እራሷትጮሀለችይባላል. እማማእረሰዎትነዎትእኮ. ጥለዋትየነበረው. ግንአማትየሚባሉሰዎች. ምንሆነውነውሱናነው. ፈጣሪልቦናይስጠጣችሁ
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 3 жыл бұрын
ውይ ምቀኝነት የሰይጣን ስራ ነው ፑሊሱቹን ሳላመሰግን አላርፍም ተባረኩ እግዚአብሔር ማስተዎል ይስጠን
@user-bh5ev6mn3j
@user-bh5ev6mn3j 3 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ
@user-hv5zk9oz5f
@user-hv5zk9oz5f 3 жыл бұрын
አኡዙቢላህ መነው ሰው የሰው ደስታ አላስተኛ አለው አላህ ይስቱር 🙏
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
እፍፍ ምን አይነት ሰው አለ ደሜን አፈላይው ሴት ሁና በሴት የምጨቅን ጭራቅ
@samirahsamirah3937
@samirahsamirah3937 3 жыл бұрын
ዉይ ስንወች አሉ ምን አይነት እናት ናት የድሀወች አምላክ መች እደሰዉ ነው እደከዷት ሳትቀር በህይወትም ለመኖር አብቅቷታል ፖሊሶችም እናሠሰግን አለን
@degnestube3253
@degnestube3253 3 жыл бұрын
ይገርማል ሆ እንኩዋንም እግዚአብሔር በሕይወት አቆያቸው ኢትዮጵያ ውስጥ እደዚህ ለህብረተሰቡ የቆመ የፖሊስ አካል አለ?
@user-wl6ew5th7i
@user-wl6ew5th7i 3 жыл бұрын
ወዴ በቅንናት ደሚሪኝ
@kadikadi2870
@kadikadi2870 3 жыл бұрын
ምን አይነት ጉድ ነዉ በቀ የሰዉ ልጅ ጭከኔ የዚኒ የክል ሆኖ ቀረ ሱብን አሏህ
@user-wl8mi6mo8r
@user-wl8mi6mo8r 3 жыл бұрын
ያረቢ እኛ ቢያልፍልን ነው የሚገርመው አላህ ጠብቀን ።።
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 3 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ፈጣሪ
@masaret2849
@masaret2849 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏 ይገረማል ነገ እግዚአብሔር ይስጥህ
@hafizah8495
@hafizah8495 2 жыл бұрын
አስተማሪ ታሪክ ነው ከልብ እናመሰግናለን
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 3 жыл бұрын
Thank you Sila hyot
@user-fq3kb8sw6j
@user-fq3kb8sw6j 3 жыл бұрын
ሜሪ መላኩን ስወዳት።
@dagimhabesha1987
@dagimhabesha1987 3 жыл бұрын
እስቲ እነዚ ሁለት ሴቶች ከመሃል እየገቡ አይረብሹን እምትሉ በቃ መጀመሪያ እና መጨረሻ ያስታዋውቁት ከዛ እየገቡ መድገም ምን ማለት ነው ከተስማማቹ ለይኩኝ 👍👍ያቋረጡት
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
Egzehabihir yemesgen lulum negire betam yazazenale nebir bemotw gn egzehabihir tebakye New enamesgnalne yemotu meslogne salenereshi malekese jemerye nebir enamesgnalne betam
@samiraali3569
@samiraali3569 3 жыл бұрын
ያማትቀናተኛየልጂቤትያፍርሳልይባላልለካእውነትነው የኔምአማትከልጂነትባልአላለያይታኛለች አድልጂውልጀ ከባድነ
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው ፖሊሳችን በርቱልን እሰይ
@tenagnywondmu8199
@tenagnywondmu8199 3 жыл бұрын
Amen enameseg nalne
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 3 жыл бұрын
አት ሆይ 🙏🙏 እንዳአየለች ቀናተኛ እናት አታርገኝ አሜን🙏🙏🙏 ለልጆቼ ብሩክ እናት አረገኝ
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 3 жыл бұрын
ያአላህክከፉሰውችጠብቁኝያረብቤተሴቤንምከክፉሰውተብቅልኝ
@fanayetefera9021
@fanayetefera9021 3 жыл бұрын
የደሀ አምላክ ይምስገን
@lyidia1002
@lyidia1002 3 жыл бұрын
ዋው አሪፍ አስተማሪ ታረክ ነው
@titimulatu5426
@titimulatu5426 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ፖሊሶቹ በተለይ ቃላት ያጥረኛል ለቅንነታቸው ለክትትላቸው ይባረኩ
@abshawiti847
@abshawiti847 3 жыл бұрын
ሰላም እኳዋን ደና መጣችሁ
@muluworkandarge5519
@muluworkandarge5519 3 жыл бұрын
Amlake chere gata bemhonu Ftareyachew adanachew. Mermariwa ejeg betam gobez Astwai neche adnkatalhu
@miratigdhjd7181
@miratigdhjd7181 3 жыл бұрын
አቤት ሰው ይገርማል ሀብትም ምንም ፍቅር አቅም ብሩን ብቻነው ሌለ ዳም ፖልሶችን በጠም እነምሰግነሌን የ ሶስት ነፊስት አትሪፎሃል እንዳዘ አይነት ሰውች ይብዘልን እነምሰግነሌ ከሁሉም ዬምበልጦ ፍቅር ነው
@sanchoafrica811
@sanchoafrica811 3 жыл бұрын
ብስርዬ እንኳን በደህና መጣሽ
@user-jn8fu8uk6u
@user-jn8fu8uk6u 3 жыл бұрын
ያረብየእናትንልብ. እጂየአማትንልብ. እዳሰጠኚ
@berryberry2124
@berryberry2124 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ከእንዲህ አይነት ሰው ፈጣሪ ይሰውር ነው በሰፈሩበት ቁና መሰፈር አይቀርም ክፋት ውጤቱ ይሄ ነው ይችም ፓሊስ ምስጋና የሚገባት ጀግና ፖሊስ ነች ስለትምህርታችሁ አመሰግኔለሁ
@fatimayibra5678
@fatimayibra5678 3 жыл бұрын
አይ ቅናት ልም የአረገው በጣም ይገረማል ከእንደዚሕ የአለ ሰዎ አላሕ ይጠብቀን
@belayche4050
@belayche4050 3 жыл бұрын
I really appreciate the police officer 👍
@monaali9356
@monaali9356 3 жыл бұрын
አሰይ እግዚአብሔር ይመስገነ ፓሊሶችም ተባረኩ ።
@user-zz3sw4rz4j
@user-zz3sw4rz4j 3 жыл бұрын
ሡበሀንአላህይገርማል
@taybatayba7375
@taybatayba7375 3 жыл бұрын
አደኛ
@aminahassen7831
@aminahassen7831 3 жыл бұрын
ምን አይነት ጭካኔ ነው ገና ያልተወለደውን ልጂ አምጣልኝ ማለት በጣም ጨካኝ ናቸው ክፍት ኑሮን ብቻ ሳይሆን አማሟትንም ያበላሻል
@hewanamare3818
@hewanamare3818 3 жыл бұрын
Ohhhhh god is great 👍 I like
@mememalase9018
@mememalase9018 3 жыл бұрын
💕💕🥰👈tebareku sister 🥰👈
@user-qp8tm5gu8n
@user-qp8tm5gu8n 2 ай бұрын
Wow polisin yeroo osoo rakkon hin humamiin qaqabu,bayyee namatti tola!! Qoy dhalii namaa kunii waan ofii isaaf gatee yeroo tokko ol fudhuu maliif inafaa ? Subahaan Allah
@ftalhamdulillahft6545
@ftalhamdulillahft6545 3 жыл бұрын
አንዳንድ የኔ ብጤ ሰዋች ሁሉም ነገር በገንዘብ ሚስተካከል ይመስላቸዋል አሏህ ይጠብቀን ከጨለማ አስተሳሰብ
@user-kn7wy6ib9q
@user-kn7wy6ib9q 3 жыл бұрын
ኣቤቱ ጌታ ሆይ ከዝ ስወረን ፓሉሶችን በጣም እናመግናልን
@mesibrhane78
@mesibrhane78 3 жыл бұрын
ሰዉ ሰዉን ገሎ ወይም አስገድሎ ምን አይነት የአይምሮ ሰላም የሚያገኝዉ ?
@yutbwgjh2183
@yutbwgjh2183 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቂነዉ😩😩😌
@serkalemweldemariam5937
@serkalemweldemariam5937 3 жыл бұрын
Ewnet police endi kesera arif new
@user-kw2lq9he9p
@user-kw2lq9he9p 3 жыл бұрын
በጣምያሳዝናል
@leetube9513
@leetube9513 3 жыл бұрын
ጅራፍ እራሡ ገርፎ እራሡ ይጮሀል አለ ያገሬ ሠው
@mamidecor4478
@mamidecor4478 3 жыл бұрын
Kekefu amat egzihaber yitebeken
@maremnuru5044
@maremnuru5044 3 жыл бұрын
Mashaallah Ethiopia 🇪🇹 ❤ endehe siyet police alen wow Mashaallah Allah yakbirachu
@rebkamariam4773
@rebkamariam4773 3 жыл бұрын
አይ የኢትዮ ህዝብ የሰውልጅ መውደ💔ቅ እንጅ መነሳት አይወድም 💔ሁሉንም👈 ባይወክል
@kidistyohannes4310
@kidistyohannes4310 3 жыл бұрын
enateyew gobez acter nate
@melkamgirma9859
@melkamgirma9859 3 жыл бұрын
አቤት ጭካኔ ቅናት ና ምቀኝነት ስይጣናዊ ባህሪ ነው ።
@meserethaile9599
@meserethaile9599 3 жыл бұрын
የፖሊሶቹ ክትትል ግን እዉነት ነዉን? ከሆነ ግን አዋርድ ሽልማት ለነሱ ነበር።
@mulugetashifarw1676
@mulugetashifarw1676 3 жыл бұрын
Bengerchen. Menaynet gezedersn lezche Alfi Alem
@axmedcumar5630
@axmedcumar5630 3 жыл бұрын
Please and please let me to translate Somali language sila Hiwot program
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 жыл бұрын
ለፖሊሶቹ ግን ክብር ይገባል
@user-wj7kf7tb3h
@user-wj7kf7tb3h 3 жыл бұрын
አረ እግዚአብሔር አተረፋቸው ቅናት ጭንቅላታቸውን ደፎኖት ነው ሴትዮዋንስ የገዳዩ ይባስ እንጂ ሆዷን ቀዶ ልጁን ሊያወጣ ነው ወይስ እቃ መሰለው ነፍሰ ጡሯን ሲገል ህፃኑ እንደሚሞት ጠፍቶት ነው ድንጋይ ራስ ነው ከመጥፎ ሰው መልካም ነገር አይጠበቅም መቼም ፖሊሶቹን ግን እድሜ ይስጣቸው
@adyamtata3811
@adyamtata3811 3 жыл бұрын
ያልተነገረ እጂ ያልተደረገ ነገር የለም
@sadyasadya7461
@sadyasadya7461 3 жыл бұрын
Gen betam des yilal polisoch yeserut sera menem gudat sayikeset keftewal zemenu sew atemenu
@user-rd6kg1ci7c
@user-rd6kg1ci7c 3 жыл бұрын
Omg gd job 👮‍♀️ 🥰
@ekramhabtamu3628
@ekramhabtamu3628 3 жыл бұрын
እኔ የሚወደውን ጮኛየን እናቱ አለያየችን በጣም እየተዋደዲን ምን ዋጋ አለው እሷ ናት መጀመሪያ ያገናኘችን እራሷው አገናኚታኚ እራሷ አለያየችን እህቶቸ ቤተሰብን አታስገቡ የአማት ከይረ የለውም አላህ ካዘነላቸው በቀረ በኔ የደረሰው ባማንም ላይ እዲደረስ አልፈልግም ብቻ ምን ቃል የለኚም ፍቅር ከባዲ ነው
@melesechabera4972
@melesechabera4972 3 жыл бұрын
Egzahabiher yimasgen enkuhan hiwotachaw tarafa abeet mikagninat !!!!!!
@tigisttafesse725
@tigisttafesse725 Жыл бұрын
ፖሊስ እዝህ ወጀል ላይ በትክክል ሠረቷል ሕግ እድህ ነው ሰው ከሞተ ብኋላ እሬሳ ከመቁጠር ቅድምያ መድስ❤
@geedsajrrdas597
@geedsajrrdas597 3 жыл бұрын
ውይይይይይይ ቅናት
@fafi5908
@fafi5908 2 жыл бұрын
ወይይይ ፈጣሪ ቆይ ግን እደት ነው አስተሳሰባችው ማለቴ ፀንሱን ከሆዷ እደት አርጎ ሊያወጣው ነው 🤔🤔🤔🤔
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
ዌልካም ብስሪና ሜሪ
@osmanosman4261
@osmanosman4261 3 жыл бұрын
ኡፉዬ ሁሌም እንዲ ቢየሰርፉንስ ፖሊሶች አሏህ ይስጠቸው
@zxzx4962
@zxzx4962 3 жыл бұрын
አየ የኔውድ ቀደምሽኝ ጥልቅ አትበሉ እየሰማን ነው እኛ
@miratigdhjd7181
@miratigdhjd7181 3 жыл бұрын
Well come
ነብሰ ጡር ሚስቱን አንቆ የገደለ ባል
32:21
Sile HiwotTV
Рет қаралды 347 М.
ለሴት እና ለሱስ ...እናቱን ገሎ ቀበራት
32:57
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 361 М.
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
በአሳዛኝ ሁኔታ የተደፈሩት አዛውንት
34:20
Sile HiwotTV
Рет қаралды 314 М.
በባሏ እናት የተሰቃየችው ሴት መጨረሻ
39:28
ኣባቱ በግፍ የተገደለበት ታዳጊ
28:36
Sile HiwotTV
Рет қаралды 127 М.
የድሀ ፍቅር ሙሉ ፊልም yediha fikr full movie 2020
57:05
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 384 М.
የወንድሙን ሚስት ያፈቀረው ወጣት
35:47
Sile HiwotTV
Рет қаралды 310 М.
ከገዛ አባቷ ጋር የምትማግጠው ልጅ
30:08
Sile HiwotTV
Рет қаралды 1 МЛН
Amazing! Taiwanese Giant Watermelon Juice - Fruit Cutting Skills
0:47
Foodie Camp 푸디캠프
Рет қаралды 57 МЛН
ОРЕЛ который 20 ЛЕТ летал с GPS трекером 😱 #Shorts
0:28