የውሸት ፍቅር ...ለንብረት ሲል ሚስቱን ያሳበደው ወንድ

  Рет қаралды 221,710

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

4 жыл бұрын

#sileHiwet #thiopiaDon't Forget to subscribe our channel to stay updated.Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2020 SILE HIWOT

Пікірлер: 464
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 жыл бұрын
ሰዉ ሁሌም ወደ ኋላ ታሪኩ ከተመለሰ አንድም መጥፊያዉ አንድም መልሚያዉ ነዉ ሚሆነዉ ሴት ሆይ ሁሌም ብልጥ ሁኚ ወደፊትጂ ወደኋላ አልያም ወደ ጎን አትመልከቺ ላለመዉደቅ ሞክሪ
@helinalovelove7454
@helinalovelove7454 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ አዘጋጆች እና ይህን ፕሮግራም የምትከታተሉ
@rahmabentseid7260
@rahmabentseid7260 4 жыл бұрын
ያንችም ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ
@genetabera1134
@genetabera1134 4 жыл бұрын
Unkan Dana maxu
@hiwethiwet6254
@hiwethiwet6254 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 4 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያዊያን በቅንነት ደምሩኝ እስኪ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
Yehagere lijoche sbuscribe aregune babertatune
@user-on2ns9yc2q
@user-on2ns9yc2q 4 жыл бұрын
ወንድንማመን ድመትን ወተት ጠብቂልኝ እደማለት ነው💔💔💔💔
@user-qr2ho1ex3y
@user-qr2ho1ex3y 4 жыл бұрын
Yes
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 4 жыл бұрын
እረ ድመት ትሻላለች
@moges2176
@moges2176 4 жыл бұрын
በትክክክክል
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 4 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ እስኪ ስወዳችሁ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
Yehagere lijoche sbuscribe aregune babertatune
@user-fe1sg4qy9n
@user-fe1sg4qy9n 4 жыл бұрын
እስኪ ማነው የኢትዮጲያ ሰላም የናፈቀው እፍፍ ያረቢ ሰላም አስፍንልን
@mimit7244
@mimit7244 4 жыл бұрын
Amen 🙏 hagerun yemiwod hulu ye agerun selam yinafikal egzeabiher selamin yawirdlin!!!
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
አሜን ውዴ ሰብሰክራይብ አድርጊኝ ማሬ
@eramelaseid5217
@eramelaseid5217 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔሟእ😭😭😭☝️🙏
@SaifAmer526
@SaifAmer526 4 жыл бұрын
Ene
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ አገራችን ሰላሞን ያብዛልን
@thereality657
@thereality657 4 жыл бұрын
ይህ ዘገባ አይደለም!! ምን አይነት ግራ የገባው ነው!! ፖሊስ መረጃ የለውም ካላችው መድሀኒት መስጠቱን በምን አወቃችው። ከታወቀ ደግሞ የፖሊስ ምርመራ ውጤት ምን ሆነ?? በጣም የምትገርሙ ግራ የገባችው ናችሁ።
@lovegrace1303
@lovegrace1303 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነበር ባሏ አንኳን በምን ምክንያት እንደሞተ አልተነገረም እራሱ የፍቅረኛዋ እጅ ያለበት ይመስለኛል
@bestcompilation5189
@bestcompilation5189 4 жыл бұрын
ወዳጄ ሀሳብህን እጋራለሁ ይህ ቪዲዮ ትራጉም ሊሰጠኝ አለቻለም በግልጽ እንዳሳዩን በጣም የተበደለ ቤተሰብ አለ ግን ፈትህ የለም በተቃራኒው በዳይ ዘና ብሎ እየ ኖረ ነው ምን ለማስተላለፍ ተፈልጎ ነዉ አስተማሪነቱስ ምኑጋ ነው።ወዳጄ ከዚህ የባሰ አንጀቴን ያቆሰለ ቪዲዮ ልጋብዝህና ፈርዱን ላንተ/ላንቺ ሰጥቻለሁ።Ethiopia | Sile Hiwot -በመምህሯ የተደፈረቸው ህፃን አሳዛኝ የወንጀል ታሪክ | የታፈነ ፍትህ
@bestcompilation5189
@bestcompilation5189 4 жыл бұрын
በወቅቱ የተሰማኝን ሰሜት እንዲህ ነበር የገለፅኩት ግን መለስ አይሰጡህም። Abebe Bogale 2 months ago Ethiopia | Sile Hiwot -በመምህሯ የተደፈረቸው ህፃን አሳዛኝ የወንጀል ታሪክ | የታፈነ ፍትህ ፍትህ ለተደፈረችው ህፃን እና ለቤተሰቦቿ። ተመጣጣኝ እርመጃ መወሰድ አለበት አርምጃ ካልተወሰደ እንደዚህ አፀያፌ ድርጊት የሚፈፅሙ ደፍሪዎችን የልብልብ አንዲሰማቸው ያደርጋል ሊደፍሩ ያሰቡትንም ያበረታታል።አዚህ ቪዲዮ ላይ ያየነው ነገር የተደፋሪ ቤተሰብን ስቃይ ሀዘን አና ከፍተኛ የስነልቦናና የሞራል ጉዳት ነው።በተቃራኒው ደፋሪው በሀኪም የተረጋገጠ ማስረጃ እያለበት በአንድ ባለስልጣን ከለላ ምንም እንዳልተፈጠረ ኖርማል ሂወቱን ኤየኖረ ነው ፍትህ ተዛብቷል። እናም ይህ ቪዲዮ አስተማሪነቱ አልታየኝም ምከንያቱም ተመጣጠኝ ፍርድ አላየሁበትም የተደፋሪ ቤተሰቦችን በደል ስቃይ ልብ የሚያደማ ሀዘንን አንጂ አንጀት የሚርስ ቅጣት ፍርድ አለየሁበትም በሚቀጥለው ቪዲዮ ያ በለስልጣን ተብየውን አና ያ የሰይጣን ቁራጭ ደፍሪውን ተመጣጣኝ እና አስተማሪ የሆነ የፍርድ ሂደት እንደምታቀርቡ ተስፋ አደርጋለሁ ፍትህ ለተበዳይ ቤተሰቦች
@thereality657
@thereality657 4 жыл бұрын
@@bestcompilation5189 ትክክል አይደለችም ወንጀል አስተማሪ የሚሆነው የሚቀጣ ወንጀለኛ ሲኖር ነው። ህግም ስራውን እየሰራ ነው እንላለን ያልተጠናቀቀ ፋይል ለምን ታቀርባለች? ካልሆነ investigative journalism ትስራ። እንደው ለዩ ቱዩብ እና ለፕሮግራም ሟሟያ ከሆነ ባይሰራ።
@hanaasegedmola6679
@hanaasegedmola6679 4 жыл бұрын
እንዴት ብሎ የሚጠይቅ ሰዉ እንዴት እንደሚመችኝ : ፕሮግራሙ ፍርድ የተገኘባቸው እውነተኛ ታሪክ ይላል:: የታለ ፍርዱ? እንዴት አወቁ ልጁ እንዳጠጣት ? መጨረሻው ምንድን ነው?.ታሪኩን ከየት አመጡት? ድርሰት ነገር የመስላል ::
@ethiopiayaye7383
@ethiopiayaye7383 4 жыл бұрын
እንኳን ደኅና መጣቹ ስለሒወቶች ተመልካቾች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ያገባቹ ትዳራችሁን ጌታ ይባርክላቹ ያላገባቹ ደግ አባት መመኪያ የሚሆን ባል ይስጣቹ አሜን በሉ
@SaifAmer526
@SaifAmer526 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
አሜን ማሬ ላንችም 😘😘🙏
@LL-pt6ub
@LL-pt6ub 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 4 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ እስኪ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
Betesbe enhune sbuscribe aregune beknenete ename emelsalhue
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
የሞቱን ደብዳቤ ወደ ህይወት የቀየረው ቅዱሰ ሚካኤል የእኛንም ህይወት ይቀይርልን 🙏🙏🙏
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@hanihahaniha602
@hanihahaniha602 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@miopmiop4226
@miopmiop4226 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-np6xg8ku8m
@user-np6xg8ku8m 4 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ትምህርት አለው በነገራችን ላይ ከኔ ህይወት ጋር ይያያዛል የምር በተለይ በስደት ያላችሁ እህቶቼ ተማሩበት ቤተሰብ አንችን ለመጥቀም እንጂ ለመጉዳት የሚያደርገው ነገር የለም የቤተሰብ ምክር መስማት ለራስ ነው ጥቅሙ
@user-zs9gc7gq2e
@user-zs9gc7gq2e 3 жыл бұрын
እውነትሽን።ነው እናትና።አባት።ለልጁ አዋቂ።ነው ይባላል።ትክክል።ነው ቤተሰብ ያለው አይቀርም
@user-ln5xt2vz1t
@user-ln5xt2vz1t 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ሆይ አጋሬን ሳላም አርግልን 🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
አሜን ውዴ ሰብሰክራይብ አድርጊኝ
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 4 жыл бұрын
አሜን
@ethioaddisdecorllc4220
@ethioaddisdecorllc4220 4 жыл бұрын
bemin taweke madhanit madregun sew eko bebizat neger yabdal? behakim alteregagete esu alamene fetera nw ende???
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 4 жыл бұрын
@@fikerasfaw2668 ኑ እንደማመርkzfaq.info/get/bejne/fdmhf5ucm9W9o4U.html
@user-ln5xt2vz1t
@user-ln5xt2vz1t 4 жыл бұрын
@@user-sd1wb3bk8k አሺ ዳምርኝ 🇪🇹💋💖
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 жыл бұрын
ውይይይ ከእንደዚህአይነት አስመሳይ ወንድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውድ የአገሬ ልጆች በጣም አሳዛኝ ታሪክነው
@Hanaloveeeee
@Hanaloveeeee 4 жыл бұрын
እና መጨረሻው ምን ሆነ አንጠልጥላቾ አስቀራቾት እኮ🤔🤔🤔🤔
@awolnur182
@awolnur182 3 жыл бұрын
የሰው ልጅ ባህሪ ያልተነበበ መጽሃፍ ነው ዉጩ እንጂ ዉስጡ አይታወቅም አንባቢዉ ድምፅህ በጣም ይመቻል በርታ
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 3 жыл бұрын
ተራኪው ድምጹም አተራረኩ በጣም ደስ ይላል
@Tube-pz8ht
@Tube-pz8ht 4 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ውድና የተከበራችሁ የዚህ ቻናል ተከታታይወች በሙሉ በያላችሁበት የምድር ዳርቻ ሠላማችሁ ይብዛ
@user-xb3ze8io5x
@user-xb3ze8io5x 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 4 жыл бұрын
@@user-xb3ze8io5x ማር እስቲ ደምሪኘ kzfaq.info/get/bejne/fdmhf5ucm9W9o4U.html
@user-xb3ze8io5x
@user-xb3ze8io5x 4 жыл бұрын
@@user-sd1wb3bk8k ደመርኩሽ ሙልየ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
@@user-xb3ze8io5x subscribe aregune betesbe enune beknenete ename emelsalue
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
ቱ እውነት እጇ አመድ አፋሽ አረጋት እናቱን እየረዳች እሱን እየረዳች እንዴት ህሊናው ፈቀደለት በስማም ጭካኔ😭😭😭😭
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
Subscribe aregune yehagere lijoche abertatune ename emelsalue
@kidisttesgayebekele7196
@kidisttesgayebekele7196 3 жыл бұрын
እኔ እምለው ያላፈራው ንብረት እንዴት ነው የሚወርሰው አብረው ንብረት ሳያፈሩ ንብረት ሲዘዋዋር እኮ የልጆቹ እና የሚስቱ ፈቃድ ያስፈልጋል ምነው ታሪክ ስትፈጥሩ የሕግ ሰው አማክሩ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
እናት ለልጇ ጠንቋይ ነች ይባላል እውነት 👍❤❤ነው እግዚአብሔር ልቦናውን ይሰጠን
@lovelife-su4yw
@lovelife-su4yw 4 жыл бұрын
ቆይ ቆይ ምንድነው ምታወሩት ወንጀለኛ ያላችሁት ሰው አልተያዘም እና በምን አውቃቹ ነው መርዝ ጨመረ ምናምን እያላችሁ ምታወሩት???? የሰፈር ሀሜት ቢሆንስ በምን አረጋገጣቹ? አረ ብስራት ...
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
Yehagere lijoche sbuscribe aregune beknenete ename emelsalue
@MimiMimi-pq3bx
@MimiMimi-pq3bx 4 жыл бұрын
እና እውነቱ አልታወቀም ማለት ነው ሰውየው. ለፍርድ አልቀረበም?
@user-ck3fy8ke1n
@user-ck3fy8ke1n 4 жыл бұрын
ማስረጃ የለም በሚለው.. ምድር እንዲህ ናት ፉትህ ከፈጣሪ ብቻ ነዉ አያድርስ ..
@user-hg4qg1mb9b
@user-hg4qg1mb9b 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን ሰው ሲባል በጣም ከባድ ነው ዉድ አረብ ሃገራት የምትኖሩ እህቶቸ ከእንደዚህ አይነት ዎንዶች ልንጠነቀቅ ይገባል pleas!!
@user-bb3pk5gn6m
@user-bb3pk5gn6m 4 жыл бұрын
ኡፍ በጣም ያሳዝናል ኣደራህን ኣምላኬ ለትዳር ኣጋሬ ታማኝ እና እግዚኣብሄር የምትፈራ እሱም እንደዛው ኣርገልኝ እንደ መጀመርያዬ መጨረሻዬ ኣሳምረልኝ
@SaifAmer526
@SaifAmer526 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@iamfromethiopia2134
@iamfromethiopia2134 4 жыл бұрын
Amen
@tenaytaka9214
@tenaytaka9214 4 жыл бұрын
ስለሂወቶች በጣም እናመሰግናለን በየእለቱ የምታቀርቡልን ነገር እውነት የሚያሳዝን ነው ሰውን ለማመን የሚቸግርበት ሰአት ላይ ደርሰናል
@De-tj1vk
@De-tj1vk 4 жыл бұрын
ለምን ንብረቱ በልጆቹ ስም አልሆነም ከሷና ከልጇቿ አልፎ እዴት ነው ለሱ የሚሆነው ምን አይነት ፍትህ ነው ፈጣሪዬ ሆይይይይይ 👐☝
@leylaismael8136
@leylaismael8136 3 жыл бұрын
ትክክል
@bereketbereket6365
@bereketbereket6365 4 жыл бұрын
ንብረቱን መውሰድ አይችልም ምክንያቱም ልጆቹ የአባታቸው ንብረት ነው እሷም እንኳ ልትሰጠው አትችልም ድርሻዋን ብቻ እንጂ ይህ ጉዳይ እንደገና በህግ ሊታይ ይገባል ባሏንም የገደለው እሱው ነው ማለት ነው
@destawdestaw5224
@destawdestaw5224 4 жыл бұрын
በትክክል
@raheladwa6544
@raheladwa6544 4 жыл бұрын
እህቶች ተጠንቀቁ የዘንድሮው ወንድች እንዲህ ናቸው😥 ለምናኛዉም እግዚአብሔር ይጠበቀን በተለይ ሰደት የላቸውም ሴቶች ተጠንቀቁ።
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 4 жыл бұрын
ውይይይ እህቴ በጣም ያማል💔 በውነት ህሊናው እረፍት ሲያጣ ሲጮህበት እሱ በተራው ማበዱ አይቀርም እናቷ ግን ፀበል ቢወስዷት ብንን ብሎ ይጠፋላታል ጤናዋም ይመለሳል🙏በመቀጠል ብስራት ገመቹ ናት ወይስ ሌላ በውነቱ ተቀየረችብኝ አይ ሜካፕ የስራህን ይስጥህ የቻይና አሻንጉሊት ሆነችና አረፈችው🙄
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
Subscribe enderarege beknenete ename subscribe aregalhue
@selam8844
@selam8844 4 жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን ሀሉም አላፊ ነው ሰው መሆን ግን ይበልጣል የእግዚአብሔር ፍርድ አይቀርም ጊዜው ቢዘገይም
@salutihabashawit2647
@salutihabashawit2647 4 жыл бұрын
Subahan allah mn ayent gize new 😭😭
@mekdasmamar3261
@mekdasmamar3261 4 жыл бұрын
ይች የኔ ሒወት ታሪክ ነች ግን ሠው ካልሞተ ሁሉም ያልፍል ወንዶች እባቦች
@Nora-ow4ip
@Nora-ow4ip Жыл бұрын
አብሽሪ
@user-xf6kt5pr7u
@user-xf6kt5pr7u 4 жыл бұрын
ማበድ ያሳታል ምክንያቱ ስሜቱን ብቻ የሚከተል ሠዉ የከሠረ ነዉ ቅድሚያ ለወላጂ
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 4 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይፍረድበት ሁሉም ተሰባሪ ነው
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 4 жыл бұрын
ውዴች፣በያላቹበት፣ሰላም፣ና፣ጤና፣ያስጣቹ፣ከመጥፎ፣ሰው፣አላህ፣ያጠብቀን
@yewbdarayele5441
@yewbdarayele5441 2 жыл бұрын
ሰለእይወት በጣም አስተማሪ የሆነ የወንጀል የምረመራ ክፈል ነው ተምሬበታለው
@mememalase9018
@mememalase9018 4 жыл бұрын
Tebarek u
@user-me9we4hx1l
@user-me9we4hx1l 4 жыл бұрын
ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቀን
@sssss-ow7zi
@sssss-ow7zi 4 жыл бұрын
ወላጆች ለልጆቻቸው መጥፎን ነገር አይመኙም እኛ ፈልገን እነሱ አይሆንም ብለው ሲከለክሉን ምክንያቱ ምንድነው ብለን ማጤን ያስፈልገናል አላህ ያሽርሽ ስታሳዝን
@helenbb2077
@helenbb2077 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ከፍቷል ዘመኑ ሴቶች ወንድ አትመኑ😡
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
Hi Helen demerkushe beknenete melshene sbuscribe aregune
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 4 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም ግራ የተጋባ ነው እኔንም ግራ አጋባኝ እነሱ ግራ ተጋብተው እጭ
@dohaqatar4085
@dohaqatar4085 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዪፊረዲበት
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 4 жыл бұрын
አይ የሰው ልጅ ሃገሬ ሰላምሽ ይምጣልን አምላክ ምን ይሳነዋል
@ghhh5082
@ghhh5082 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ብሮግራማቺሁ ቆጆነው
@amanuelhabtai6037
@amanuelhabtai6037 4 жыл бұрын
Meskin yene konjo Ufffff min atnet zemen new ebakachu 1000 amet le maynor
@user-rs6zk4em6l
@user-rs6zk4em6l 4 жыл бұрын
ሰጀመር ወንድ ሆድ እንጂ ልብ መቸ ተፈጠረው? ይድፋቹ🙏
@filimonikudusi6058
@filimonikudusi6058 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ባላ ግን በምን ሞተ ።
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ከሀዴ ነው እናቱን እደዚህ አርጋ እየርዳቺ ትንሺ ፈጣሪውን አይፈራም
@ethioqatartube9109
@ethioqatartube9109 4 жыл бұрын
ያአላህ ይገርማል አተጠብቀን ያረብ
@rahelmulugeta1924
@rahelmulugeta1924 4 жыл бұрын
This last case is kind of weird. I was hoping the police would find out Fekadu's evil deeds however the story ended leaving us on a suspense. Thank you for the morale of the story though.
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 4 жыл бұрын
በጣም ያማል ልብ ይሰብራል💔😥
@khadijaismaeel1842
@khadijaismaeel1842 4 жыл бұрын
እዴ ምንም ትርጉም የሌለው ወሬ ነው የመደር ወሬ አምሮ የሚያስት መድሀኒት እደተሰጣት ከተረጋገጠ እዴት በህግ አልተቀጣምምምምም ፍትህ አላገኘችም ከዚህ በላይ ማስረጃ ከየት ይምጣ ኤጭ
@nasirshikder6056
@nasirshikder6056 4 жыл бұрын
በጣም፣አሪፋ፣ፕሮግራም፣ነው፣እናመስግናለን
@ቲጂ
@ቲጂ 4 жыл бұрын
ኸረ ምን ተፈረደበት? መጨረሻቸው ከምን ደረሰ ። ያሳዝናል ስንቱ ባመነው ተገልዋል ፡ አብዶአል? ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ።
@wazircell4191
@wazircell4191 3 жыл бұрын
በጣምያማል
@laylahabli4484
@laylahabli4484 3 жыл бұрын
ወይኔ የኔ እህት በጣም ታሳዝናለች
@eranyeager6442
@eranyeager6442 3 жыл бұрын
the realy Enenem gera gebtoghiale
@hiwethiwet2589
@hiwethiwet2589 4 жыл бұрын
ኘሮግራማችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ።
@alhamdulilhaalhamdulilahe5379
@alhamdulilhaalhamdulilahe5379 4 жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ በጣም አስተማሪ ነዉ
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 4 жыл бұрын
ምስኬ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥሃል ባልፍህብት አቤት ምክብር የአሁኑን ደስታህን አትይ
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 4 жыл бұрын
For the first time I'm proud of the comments instead talking about their self as usual they all talk about how stupid was the ending better be a part 2 otherwise we cannot even guess what happened anyways God bless all of us
@user-zu7xc6yj4m
@user-zu7xc6yj4m 4 жыл бұрын
ኡፍ ያማል
@seliselamselu686
@seliselamselu686 4 жыл бұрын
Aelgebagnim ena be medanit endasabedat ketaweke lemn aeytaserm?
@user-bx9tp6uo6k
@user-bx9tp6uo6k 4 жыл бұрын
እኮ ይሳምራዊትናትልክናችው ከደዝአይነትወድም ሆን ሴት ይጠብቀን😳👌እሱገናወጣትነው ስርቶመብላትሲችል ከስውገዝብጋር አይንንመወርወር👍እናመስግናለን ካሀንግድህ ጥንቃቄ ማድረግነው
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ወይ ርዕሱ ሲያስፈራ
@thesame8477
@thesame8477 3 жыл бұрын
Ytezebarareke tak naw Temelkachn yanadedal
@user-fe1sg4qy9n
@user-fe1sg4qy9n 4 жыл бұрын
እንክዋን ደህና መጣችሁ
@kikayejo9852
@kikayejo9852 4 жыл бұрын
Emberhan terdachew betame lebe yeseberale ayelefelte
@rediat943
@rediat943 3 жыл бұрын
እና ልጅ አሣበደ ለም ትላላችሁ ጦንቃይ ነግሮችሁ ነዉ ደግ አረጋትየእናቷን ምክር ብትሰማ ይሄ ሁሉ አይመጣም ለኛ ግን ጥሩ ትምህርት ነዉ የሰጣችሁን
@behappy6830
@behappy6830 4 жыл бұрын
Hallo ferd yetestebachwen program new yemnakerbew blachu alneber ende yetale?????
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከመጥፎው ይሰውረን
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 3 жыл бұрын
amen
@eleniworku3153
@eleniworku3153 4 жыл бұрын
Betame teru temherte thx
@ayisewu6521
@ayisewu6521 4 жыл бұрын
Andegn negn like 👍👍👍👍
@httm3608
@httm3608 4 жыл бұрын
Indet isu indadereg awekachum? Min masreja alachu? Yezarew zegebachu giltsi aydelem.
@yohanatsegay1488
@yohanatsegay1488 4 жыл бұрын
Eko esun ko new melew endate awekachu police 👮‍♀️ yalawekew ferde yalsetew
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 4 жыл бұрын
አንተረኔት ይለቅለን የምትሉ አፍፍፍፍፍ ለጄ አና እናቴ ናፈቁኝኝኝኝኝ
@user-hp5bh3fh7w
@user-hp5bh3fh7w 4 жыл бұрын
ልክ እደኔ ሁነሻላ በጣምነው ልጀና እናቴየናፍቁኝ😢🌹🌹🌹
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
ለምን በቀጥታ አትደውሉም???
@user-hp5bh3fh7w
@user-hp5bh3fh7w 4 жыл бұрын
@@apirashmamo1148 በቀጥታ አውርተን መቸእንጣገባለን ወዳውያልቃል ካርዱ🙆🙆
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 4 жыл бұрын
@@apirashmamo1148 የወረ ዶሞዜ ትንሸ ነው
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
@@user-yh8lu5cd7j ልክ ነሺ ማሬ ከነሱ አይበልጥም ብየ ነው እንጂ
@justfooty-editz
@justfooty-editz 3 жыл бұрын
ያሳዝናል :: ነገር ግን ሚስቱን ያሳበደው ወንድ ከማለት ሚስቱን ያሳበደው ግለሰብ ብትሉት የተሻለ ነው :: ምክንያቱም ወንድ ስትሉ ሴት እህቶቻችን በስነ ልቦናቸው የወንድ ጥላቻ ሊያድርባቸው ይችላልና
@nininini1015
@nininini1015 4 жыл бұрын
Ena yalgebagn mechereshaw endet hone teketa?
@user-yp8ym5hh5y
@user-yp8ym5hh5y 4 жыл бұрын
አይ ያሣዝናል ያማል ሰው በብር እየተለወጠ በጣም ጊዜው ያሥፈራል አሁንሥ
@qtrqr7953
@qtrqr7953 3 жыл бұрын
ብስራትየስወድሽበረችልኝ
@mekdilv3402
@mekdilv3402 4 жыл бұрын
እምወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ ዛሬ በዘገይም አላመለጠኝም
@hellenmekurir7257
@hellenmekurir7257 4 жыл бұрын
ሰላም ይህን ብሮግራም አዘጋጆች መጨረሻው ምንድ ነው ? ልጅ ምንም የሌለው መናጢ ደሀ ነው ባንዴ ሁሉንነገር በስሙ ሲያዞር ይህ መረጃ አይሆንም ?እባካቹ መጨረሻውን ንገሩን ይህን ቤተሰብ ፍትህ አሰጥዋቸው ከእግዛብሄር ጋር እግዛብሄር ይርዳቹ
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 4 жыл бұрын
እኔ ምለው ምን አይነት ዘመን እና ግዜ ላይ ደረስን ። 🧐ትዳር ፣ እናትነት፣ ፍቅር፣ እምነት ፣🙄😠 ይሔ ሑሉ አፈር የለበሰው ለምን ይሖን ?? እውነተኛ ፍቅር የጠፉው ?? ከምር የልብ ጸሎት ያስፈልገናል።😩🙈🙉🙊🤲🤲 አስገድለው ነበር
@whatsupworld9864
@whatsupworld9864 4 жыл бұрын
ቅዱስ መፅሐፉ በመጨረሻ ፍቅር ትጠፋለች ይላል።
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ምኑን ነው ምታሰማን አምላኬ 😢
@amarchalghshsc3697
@amarchalghshsc3697 4 жыл бұрын
ክፋቱ፡እንደዚህ፡እየወደደችው
@helentesfamariam9435
@helentesfamariam9435 4 жыл бұрын
Mechershaw gn yaktilal ferdu magiget albet kalhun. Ena etbikalhu part 2
@merryyederrick
@merryyederrick 4 жыл бұрын
ታሪኩ ግን ለዚህ ፕሮግራም አይመጥንም እንዴት በየቀኑ መጠጧ ውስጥ መድሐኒት እንደሚጨምር ታወቀ ማን አወቀ? ባለቤቷ በምን አጋጣሚ እንዴት ሞተ? ምክንያቱም መርዶ እሩቅ ላለ ሰው ነው የሚረዳው!! ልጅቷን ወደተሻለ ህክምና ወስዶ ምክንያቱን ማወቅ ይቻላል ብዬ አስባለሁ የእውነት ታሪክ ከሆነ ፍትህ ያስፈልገዋል!!
@etsehiwotbekele5254
@etsehiwotbekele5254 4 жыл бұрын
Min malet new yehe. Yehe hula merja tadya keyeta meta?? What is the point of all this if there was not justice??? Where did all of this information come from then??? I am very confused.
@daniyemuziqaafanaoromi6618
@daniyemuziqaafanaoromi6618 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ማርን ይቅር ብለን
@user-rw5ky4ub5k
@user-rw5ky4ub5k 4 жыл бұрын
ውይ ይከብዳል
@ethioaddisdecorllc4220
@ethioaddisdecorllc4220 4 жыл бұрын
bemin taweke madhanit madregun sew eko bebizat neger yabdal? behakim alteregagete esu alamene fetera nw ende???
@QuranKarem-h8k
@QuranKarem-h8k 4 жыл бұрын
Where is finishing mecheresha yeastelal endet enda tayaze mawak alebin
@qtrqr7953
@qtrqr7953 3 жыл бұрын
በጣምያሳዝናል
@user-vs3ws4vz6e
@user-vs3ws4vz6e 4 жыл бұрын
ያሳዝናል
@girmakemiso58
@girmakemiso58 4 жыл бұрын
ይካብደል እግዚአብሔር
@genetayalew3760
@genetayalew3760 4 жыл бұрын
Betam astemar tark new ena astemrognal ketdar beft bedenb metenat endemyasfelg beteseb yamenbet tdar mehon endalebet yhn program yakerebachehu kelb enamesegnalen
@botu8999
@botu8999 3 жыл бұрын
እኔ ጥያቄ አለኝ ፓሊስ ወንጀሉን አጣርቶ ጥፋተኛ ኬላለው እንዴት ነው እዚ ፕሮግራም ላይ መጠጥ ላይ መጨመሩ ምኔምን ታውቆ የተሌለፈው ግራ ያጋባል do your homework appropriately before airing your program
@user-hb7ru1oq6w
@user-hb7ru1oq6w 4 жыл бұрын
ውይይይይ አደዲ ወዶቺ ሞት ኢደለበቻው አየቁም ይገርመል ያኢጁን ይክፈለው
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 4 жыл бұрын
የምንሰማው ጉድ ያልተሰማ እንጅ ሌላ ምን ቀርበው ያርብ
@semira1209
@semira1209 4 жыл бұрын
ጠጉሩን ነጭቶ ነበር መግደል
@amanuelhabtai6037
@amanuelhabtai6037 4 жыл бұрын
Usun neber medhanitun be mankorkorya matetat yehie wusha
@yacobhaile2055
@yacobhaile2055 4 жыл бұрын
አክተር እኮ ነው ራስታው
@user-xb9zg5jf8b
@user-xb9zg5jf8b 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@jerrydave2892
@jerrydave2892 4 жыл бұрын
ሲጀመር ንብረቱ እኮ የልጆቹ ነው እንዴት ባባታቸው ንብርት እንጀራ አባት ይውርሳል?ብቻ ግራ የገባው ነገር ነው
@awolnur182
@awolnur182 3 жыл бұрын
በትክክል
@eyeab7657
@eyeab7657 4 жыл бұрын
መጨረሻውስ
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 жыл бұрын
ፉጥኑት ውዶች እሄ አረመኔ ለፉርድ መቅረብ አለበት ሳምራዊት ደሞ ወደ ቀድሞው ጤንነትዋ ምትመለስበትን መንገድ ፈልጉላት 🙏🙏🙏
በ5000ብር የተሽጠችው ወጣት
50:06
Sile HiwotTV
Рет қаралды 29 М.
የወንድሙን ሚስት ያፈቀረው ወጣት
35:47
Sile HiwotTV
Рет қаралды 310 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,9 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,5 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 112 МЛН
የአዲስ አበባ ልጆች…ቅናት…አሳዛኝ
31:21
Sile HiwotTV
Рет қаралды 141 М.
በአሳዛኝ ሁኔታ የተደፈሩት አዛውንት
34:20
Sile HiwotTV
Рет қаралды 314 М.
ለሱሷ ህፃን ልጅ  ያስገደለችው ሴት
43:18
Sile HiwotTV
Рет қаралды 159 М.
በልመና የተሰማራው ባለጠጋው ዶክተር
34:48
Sile HiwotTV
Рет қаралды 281 М.
Handcraft a Simple Trigger mechanism # Craft Idea # DIY # Bamboo Slingshot
0:13
LTL Homemade ideas DIY
Рет қаралды 17 МЛН
ДОМИК ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:40
Лайки Like
Рет қаралды 1 МЛН
Когда НИКА пришла к бабушке!
0:21
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 7 МЛН
LA  CINTA NUESTRA HISTORIA
0:59
Santi
Рет қаралды 6 МЛН