ኣባቱ በግፍ የተገደለበት ታዳጊ

  Рет қаралды 127,509

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

3 жыл бұрын

Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2021 Sile hiwet Tv

Пікірлер: 200
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 3 жыл бұрын
በጊዜ ቢፈታት መልካም ነበር💔💔😢😢😢 እንደነዚህ አይነት ሸክም ቤተሰቦች እንኳን ትዳር ሀገርም ያፈርሳሉ እግዚአብሔር ይሰውረን🤲🥺🥺🥺🥺🥺
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ 30አመት ኖረው ሲጀመር የሚስትም የባልም ቤተሰብ አለማስጠጋት በሩቁ መጠያየቅ ቤት አደፍራሽ ናቸው የሁለቱም ወገን
@williamshekisbier4622
@williamshekisbier4622 3 жыл бұрын
Tekekel
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 жыл бұрын
በሩቅ ይሻላል
@etoss2990
@etoss2990 3 жыл бұрын
አቤቱ እደሀፂያታችን ሣይሆን እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ምናይነት ዘመን ነው አምላኬ 😭😭😭
@kaschekasche3746
@kaschekasche3746 3 жыл бұрын
አንዳዴ የምኖዳቸውን ሰወች እንዳናጣቸው ስንሰጣቸው ያስደሰትናቸው እኛም የተደሰትንን ይመስለናል ግን እየተሳሳትን ነው ሽማግሌ እናት አባት መርዳት ያለነው ለክፉም አይሰጡን ይህ ማለት ሌላ ቤተሰብ መርዳት ነውር ሁኖ አደለም ግን እያሰነፍናቸው ሳይሰሩ መኖር እንደሚችሉ ተስፋ እየሰጠናቸው ነው ለወደፊቱ እኛም ከእንደዚ አይነት ነገር እንቆጠብ እላለሁ ለጨካኞች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን(3) እናመሰግናለን ለምሰጡን ትምህርት💞💞💞💕
@somposompo1836
@somposompo1836 3 жыл бұрын
ስለሂወት እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ 👍ያሳዝናል አቤት ጨካኔ ምን አይነት ጊዜ ደረስን😭😭
@meronmegersa7322
@meronmegersa7322 3 жыл бұрын
abet amlake hoyi maren yikr belen bexam yasazinal
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@meditube4525
@meditube4525 3 жыл бұрын
ማሬ በቅንነት ደምሪኝ
@alametukassa6821
@alametukassa6821 3 жыл бұрын
000 )og
@user-kr9kz7nc3s
@user-kr9kz7nc3s 2 жыл бұрын
@@alemtube1150 e eee and ŵ
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 жыл бұрын
አቤት የጭካኔ ጥግ ከእንደዚች አይነት ጥቅመኛ የትዳር አጋር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንዶችየ 😢😢😢😢
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 3 жыл бұрын
ይህ ሰው የእህቱ ፍቅር ሳይሆን የጥቅም ፍቅር ነዉ ያለው እህቱን ቢወድ ግን በህይወታቸው አይገባም ነበር። በጣም ማሰብ የማችሁ እህትና ወንድም ናቸው። እድሜ ልክ ቢፈረድባቸው ለሌላው ትምህርት ይሆናል።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
አቤቱ ምህረት ላክ ፈጣሪ ሆይ 😢😢😢😢የሀገሬ ሰላም ማጣት ሰላሜን አሳጣው 😭😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@meditube4525
@meditube4525 3 жыл бұрын
ያሳዝናል ደምሪኝ ማር
@user-mh8ou2qw8f
@user-mh8ou2qw8f 3 жыл бұрын
ወይ ዘመን ወይ ዘመን የእልቂት ዘመን ሰው እንዴት ባሉን ይገላል ምንስ ቢሆን ኡፍፍፍፍ😭😭😱 ምስኪን ልጁ ሲያሳዝን😭😭
@ethiojago7171
@ethiojago7171 3 жыл бұрын
ወገኔ የማድረግ የመርዳት ግዴታ ለወላጆቻችሁ እንጂ ለወንድም እህታችሁ አይደለም ትዳራችሁን አክብሩ
@noruahassen6439
@noruahassen6439 3 жыл бұрын
Ewnet new
@jesusway3790
@jesusway3790 3 жыл бұрын
ከሁሉም. በላይ ልጁ በጣም ያሳዝናል የዘላለም ፀፀት ይሆንበታል ገንዘብን ከመጠን በላይ መውደድ አደጋ ነው ገንዘብ ሊገዛን አይገባል
@samamioun5231
@samamioun5231 3 жыл бұрын
ባለቤቱ ያቀለለው አሞሌ አሉ ፈጣሪ ከዚህ ይጠብቀን
@user-vb7ov2oh8x
@user-vb7ov2oh8x 3 жыл бұрын
እግዚኦ ፈጣሪዬ ስቱን ጉድቻልከው እደቸርነትህ ይቅር በለን 😭😭😭
@meditube4525
@meditube4525 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ማማየ
@user-vb7ov2oh8x
@user-vb7ov2oh8x 3 жыл бұрын
@@meditube4525 ይቅርታ ምድነው እምደምርሽ ስለማላቅነው
@meditube4525
@meditube4525 3 жыл бұрын
@@user-vb7ov2oh8x ማሬ ሰብስክራይብ ነው ውደ
@masaret2849
@masaret2849 3 жыл бұрын
የምር በጣም አስተማሪ ነው በተለይ ለቤተሰቡ የምንኖረው ሰዎች ሴት ልጅ ትዳር ከያዘች በኃላ ለቤተሰቡ ፍት መስጠት የለበትም
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
የገደለን ግደል ነው እኔ አጎቴ አባቴን ቢገለው በሽጉጥ ነበር ግባሩን የምለው የገደለን ይገል ብሎል ፈጣሪም
@user-oj2iq6vy1b
@user-oj2iq6vy1b 3 жыл бұрын
በየትኛው እምነት ነው የገደለ እሚገደል በእስልምና ሊሆን ይችላል በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፈፅሞ አይልም ግደል ቁረጥ ፍለጥ
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
@@user-oj2iq6vy1b ስለራሴ ነው ያወራሁት ሀይማኖት አላልኩም አታነካኪኝ ሆ
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
@@user-oj2iq6vy1b አወ በእስልምየገደለይገደላል የሰረቀእጁይቆረጥይላል
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
ለተራኪው Wow ብያለህ
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 3 жыл бұрын
እግዛቢሄር አይነ ልቦናችን ያብራልን የምታቀርቡት ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@beletudebele5964
@beletudebele5964 2 жыл бұрын
😭😭😭
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
እቺ ደነዝ 30አመት ወልዳ ተዋልዳ ባልዋን አስበላችው ልጆችዋንም እቺ እናቴ ብቶን አልታገሳትም የባልና የልጆች ምንነት ማታቅ ርካሽ ሴት ነች ይድፋት
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 3 жыл бұрын
እረ ምን አይነት ዘመን ነው ምን ክፉ ዘመን ደረስን ልጁ ጎበዝ ያባቱን ገዳይ ተበቀለ
@user-bc8tz3wg7t
@user-bc8tz3wg7t 3 жыл бұрын
ግንኮ ብዙ የተደበቁ ታሪኮች አሉ በተለይ በገጠር አካባቢ ስንት የሚያለቅስ አለ እናቶችና አባቶች አሉ የገደለ ይገድል የሚል ህግ ይዉጣ ምን አልባት ሞት ቢቀንስ
@zainasied615
@zainasied615 3 жыл бұрын
በጣም😭😭😭😭😭😭
@meronyabsra6406
@meronyabsra6406 3 жыл бұрын
ይህን አይነት ተመሳሳችግር ከእኛ አካባቢ ተፈጥሮነበር ባልና ሚስት በጣም ተጣሉና ተናዶ ባል ሚስቱን በጌታ እራሷን ብሎ ሞተች ከዛ ታነቅ ብሎ ሰቅሎበገመድ ለሰው ድርሱልኝ አለ ከዛ ልቅሶው ሲያልፍ ህፃኑ ልጅ እናቴንአባቴነው በጌታ መትቶ በገመድ የሰቀላት አለ ያው ለህግ አልቀርበም መርጃ ስለለለ ህፃኑግን ያየውን አይቷል
@f2271
@f2271 3 жыл бұрын
በምርመራ ይታወቅ የለም እንዴ እንደት አልታሰረም
@ameenameen6123
@ameenameen6123 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምህረት አውርድልን😭😭😭😭
@monaali9356
@monaali9356 3 жыл бұрын
ምናይነት ጊዜ ነው ለገንዘቦ ብላ የ30 አመት የትዳር ጓደኛዋን መግደልዋ ይገርማል ብትቆይ እሷንም እንደሚገላት አለማወቋ ።
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 3 жыл бұрын
ፖሊስ ግን ምናለበት የገደለ ቢገል እኔ ብሆን ሚስትየው ከነወድሟ እገላት ነበር ማርያምን
@ibnuzeyneb3107
@ibnuzeyneb3107 3 жыл бұрын
ewnt nw arboch ygdele ygdel ylalu
@betitube12
@betitube12 3 жыл бұрын
ያሳዝናል በተለይ በልጅነት ዓእምሮ ላይ የሚቀር ጠባሳ በቀላሉ አይጠፋም ::
@maryeymoborhun9972
@maryeymoborhun9972 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ክፊ ሰዎች ከምረ ገፅ ያጥፋልን
@zuzutube124
@zuzutube124 3 жыл бұрын
አቤት የጭካኔ ጥግ😭 ነፍስ ይማር
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
ምን አይነት ጨካኞች ናቸው ዳግም ከአእምሮው የማይጠፋ የአባቱን ሞት ሁልግዜእንዲረበሽ አድርገውታል እግዚአብሔር ከሱጋ ይሁን ::
@user-kc6sf5ln2k
@user-kc6sf5ln2k 3 жыл бұрын
አፈር ትብላ ምን ጉድ ናት ባሎን ገላ ምን አይነት ዴስታ ልገዛ ነበር በገዘብ ይች ዴነዝ
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
አዲስዋ አቅራቢ በጣም ጎበዝ ናት ፊትዋ ላይ እራስዋ የምታቀርበውን ወንጀል አሳዛኝነት ታሳያለች በርቺ ብያለሁ
@hhgf9849
@hhgf9849 2 жыл бұрын
የልጁ አድናቅ ነኝ ለምን ብትሉ እናትየ ናት ሳይለ መናገሩ በጣም አደነቁት
@kokicofeearsenal8939
@kokicofeearsenal8939 3 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነገር እውነት ለመናገር ቢኖር በትዳር መሃል የሚመጡ ቤተሰቦቼ ኣምላክ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
ሰላም ሄለና ዝፈትዋ ናይ ዩትዩብ ቻነል ያ ስለ ህይወት ብዙሕ መሀርን ዘስኻሕኽሕን ኘሮግራም ያ 👍❤
@helenhalen6926
@helenhalen6926 3 жыл бұрын
አቤት የገዛ ወንድም እንደዚህ ጠላት ይሆናል? አይ ግዜ ወይ ገንዘብ በጣም ያሳዝናል
@user-vw1yy4zs2b
@user-vw1yy4zs2b 3 жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😭😭😭💔💔
@meditube4525
@meditube4525 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ደምሪኝ ሁቢ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 3 жыл бұрын
ወንድምዬው ቅናታም ነው በሷ ህይወት ቀንቶ ነው
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 3 жыл бұрын
አቤት የጭካኔ ጥግ ሰው እምንባል ፍጥሮች ሰንት አመት ነው የምንኖር ሁሌም ክፍት ተንኮል ተሰርቶ የትም አይደርሱም
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
ውይ እፍፍፍ ከባድነው የእኔአባት ነብስይማር"ወሮበላሁላ "ይህማስኪን"ሠውወይኔ"አስታማሚውን"አባቱን
@sinduabebe2088
@sinduabebe2088 3 жыл бұрын
ይህ የብዙ ሴቶች እህቶች ችግር ነው ከትዳር ይልቅ ቅድሚያ ለቤተስብ ቦታ መስጠት ቤተስብ ትዳርን ካፋቱ በኅኇላ እሷና ልጆቻ ችግር ላይ ሲወድቁ ለእንግድነት እንኳን ፊት ስነሱ ነው እያየ ያን ነው ያለነው ስለዚህ ሁሉም ነገር ሊገደብ ይገባል
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 3 жыл бұрын
ሠው እናት አባቱን ይተዋል ባል ከሚስቱ ጋ ሚስት ከባልዋ ጋ ይጣበቃሉ እጂ ከወንድም ጋ ይጣበቃሉ አልተባለም ትዳርን በናቅነው ቁጥር አደጋው ይከፋል ብልግና ነው የልጆቿን አባት በዚህ መልኩ ያሳዝናል
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
ቤቱን ከፍቶ ባስገባ,ባስታመመ, ለችግር ቀን ያጠራቀምከውን ስጥ ብሎ ጭንቅላት መግመስ ይህን ያህል ጭካኔ , የሚስትየዋ ጥፋት ነው.
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 жыл бұрын
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!!!!
@kiki7863
@kiki7863 3 жыл бұрын
I love you advice.
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
ማንነትን መርሳት😭 በገንዘብ ተቸግሮ የሚፈልገውን ሣያገኝ ካደገ ለገንዘብ ሠፍሳፋ ሆኖ እራስ ወዳድ ይሆናል😭😭😭
@sinduabebe2088
@sinduabebe2088 3 жыл бұрын
ባግረስኩ እጀን ተነከስኩ እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ይስጥ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
አቤቱ እግዚኦ ይቅር በለን ምን ዘመን ነው እንዴት ያለች ሞኝ ነች 😭😭
@DrGTT-ux4zz
@DrGTT-ux4zz 2 жыл бұрын
Deeply detailed.
@birtukangebrehiwot1695
@birtukangebrehiwot1695 3 жыл бұрын
ለምትሰጡን ትምህርት ከልብ አመሰግናለሁ በርቱ
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 3 жыл бұрын
Yasazanal Aey chkani
@abanobyoutubechannelsubscr9992
@abanobyoutubechannelsubscr9992 3 жыл бұрын
Betame new yemasazene mene ayenete gude new gene yefetare yale 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 3 жыл бұрын
ውይበጣምያማልእግዚሀቤርይፍርድ
@sosietesfaye9935
@sosietesfaye9935 3 жыл бұрын
አግዝኦ ማሃረና
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ኢትጵያውያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያርቤ🤲🤲እህቶች በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ አብረን ተባብረን እንደግ 🙏🙏❤💛💚
@meditube4525
@meditube4525 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 2 жыл бұрын
ya
@user-jv6cg5oq1v
@user-jv6cg5oq1v 3 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣችሁ ሚስቱ ለባላ ክብር ይላትም ቤታን ያስደፈረች እሳነች በጣም ያሳፍራል ሰው ጨካን ሆነዋል ለገን ዘብ ለው ገደሉት ያማል
@ganaganet9288
@ganaganet9288 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭ውይ.ገንዘብ.ስግብግብነትሰውን.እስመግደል.ልቦና.ይስጠን
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
እነይህ ከዳተኛ"እነይህ መረሸንነው"የጭካኔ ጥግነው"አይልጅ እድሜናይስጥህ" ፓሊስ አሏህይስጥህ"ለገንዘብ ብለው"ይህች ሤትባደባባይ "ከነወንድሟ"መገደልነውያለባቸው"እምለው እደኔ"ጨካኝ"የ30 አመት ባሏን እፍፍፍፍ"እራስወዳድናት "ይችባለጌ ቅጭላትባዶ እፍፍ ተቃጠልኩ
@maryeymoborhun9972
@maryeymoborhun9972 3 жыл бұрын
ጀግና ወንድ ማለቴ ክብር ያለው ወንድ የምወደው የማሚወደኝ
@fatumaseide4049
@fatumaseide4049 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@jggbvg5918
@jggbvg5918 2 жыл бұрын
ሱበሃን አላህ 😭😭
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 жыл бұрын
Engdaw endametatu yhid enji.... lemin yeslam hiwotwan tadefresilach?
@user-xc3jk4uj3j
@user-xc3jk4uj3j 3 жыл бұрын
ምን አይነት አውሬናት 😣
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 3 жыл бұрын
ወይኔ የዘንድሮ ትዳር በገንዘብ የተቀየረ በጣም ያሳዝናል የድሮ እናትና እባቶቻችን እንዲሕ ነገር ሳያውቁ አሳድገው ለቁም ነገር አደረሱን እነዚሕ ምን አይነት ስዎች ናቸው የወለደችበት ያሳደገችበት ትዳሯን የምትበትን እንዲሕ አይነት ነገር ሳናይ ሳንስማ ወጣን ግን ይሕ ግዜ ያሳዝናል በትዳር ውስጥ ቤተስብ መምጣት የለበትም መርዳት በውጭ ነው ለዣውም ባል በሚያእቀው መንገድ መሖን አለበት ይሕ አባት እኮ የሚለፋው ለኑሮውና ለልጆቹ ሲል ነው ብዙ ሴቶች ይሕን ድርጊት ያደርጋሉ እንዲሕ አይነት ቤተስብ በሩቁ መሖን ነበረበት ብዙ ሲቀመጥ ብዙ ቅናትና እርኩስ መንፈስ ያድርባችዋል ስለዚሕ አሑንም እንዲሕ አይነት ቤተስቦች ውስጥ የዚሕን አይነት ተመሳሳይ ነገር ካለ በግዜው ይቋረጥ
@ethio5571
@ethio5571 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😢😢😢
@uaeamirat2581
@uaeamirat2581 3 жыл бұрын
ያአሏህ
@mercyhg2988
@mercyhg2988 3 жыл бұрын
ምን አይነት ግዜ ነው 😭😭😭😭
@maryeymoborhun9972
@maryeymoborhun9972 3 жыл бұрын
ኣንቺም ታይዋለሸ ባልሸ የለለቤት ንሮ በጣም ያሰፈራል ግዜውው ኣቤት ማረንንን
@user-kt3yr5fm2m
@user-kt3yr5fm2m 3 жыл бұрын
Pushful ts mysskin Call car for in wellum😭😭😭😭
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
አቤት ሰላም አምጣልኝ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
ዋውውው ዛሬ አንዴኛ ነኝ
@mlove445
@mlove445 3 жыл бұрын
ኣጀብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-qz7fs2he9l
@user-qz7fs2he9l 3 жыл бұрын
ይቺ ምድር ምን አትችል ግማሽ አካሏን ከወድሟጋ ተባብራ አቤቱ የመጨረሻው ዘመነው ሰውም ከፋ ኸረ በምረትክ ጎብኘን
@meditube4525
@meditube4525 3 жыл бұрын
መድ ደምሪኝ
@etpia3736
@etpia3736 2 жыл бұрын
አይይምንአይነትጨካኚሰውአለሱባሀንአላህ
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 2 жыл бұрын
Egeziyabere feredune yesetashu
@yiutui2845
@yiutui2845 3 жыл бұрын
ያሳዝናል
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 жыл бұрын
Ere wich hager beteseb babzangaw tidar bemafres tetmdual
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 4 ай бұрын
ባልም ሆነ ሚስት መወገን ያለባቸው ከባል ወይም ከሚስት ጋር ነው። ከዘመድ የሚወኝግን መሰረቱ ባለጌ ይሆነ አሳዳግ የበደለው ሰው ነው።
@user-cb3sc1yo7b
@user-cb3sc1yo7b 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@beeeassefa6133
@beeeassefa6133 3 жыл бұрын
ሲያሳዝን ታዳጊው በዚች ምድር ላይ የማይደረግ ግፍ የለም በቃ
@meditube4525
@meditube4525 3 жыл бұрын
በጣም ደምሪኝ ማር
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 3 жыл бұрын
ሜሪመላኩየትሄደች
@user-ss7dh8md7e
@user-ss7dh8md7e 3 жыл бұрын
ምንአይነትጨካኝናትያረብአተጠበቀን
@dbx7607
@dbx7607 3 жыл бұрын
ያማል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@demere6405
@demere6405 3 жыл бұрын
በትዳር ውስጥ ዘመድ ከገባና አንዳቸው የነዋይ ፍቅር ካለው ወይም ካላት እና በግልጽ ካልተነጋገሩ? መጨረሻው ከንቱ ነው። ስለህይወት ሁሌም እውነተኛና አስተማሪ ፕሮግራም ስለምታቀርቡልን እናመሰግናቸዋለን ።
@zizuyeababilljtube3638
@zizuyeababilljtube3638 3 жыл бұрын
ባጎረሰ እጁን ተነከሰ ምስኪን አየ ስት ጉድ አለ !!
@rurhf8024
@rurhf8024 3 жыл бұрын
💔💔💔🙈🙈🙈
@mndds6964
@mndds6964 3 жыл бұрын
😭😭😭💔💔💔💔
@weldemichaeltuquabo9789
@weldemichaeltuquabo9789 2 жыл бұрын
ኣብ አትዮጵያ ቡዙሕ ሽግር. ኣሎ. ቅድሚ ሕጂ እዚ መድያ ኣይጥቀመሉ ነረ ሕጂ ግን ዘገርም እዩ
@selamshikor9012
@selamshikor9012 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@astershifraw2574
@astershifraw2574 3 жыл бұрын
ውይ. በየቤቱ. ስንት. ስይጣን አለ. በይ. አሁን. ቂልንጦጦጦጦጦጦጦ ደሞሞ እንድ. ቀን. ት. ሞ. ቻ. ለ. ሽ. ከነወንድምሽ
@uumusurya5953
@uumusurya5953 2 жыл бұрын
Abat chikan ya allah
@tgist7172
@tgist7172 3 жыл бұрын
💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@user-qc1md7qy3y
@user-qc1md7qy3y 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔
@thaibabd2528
@thaibabd2528 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭🙅‍♂️🙅‍♂️
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
አይ ሰው ሰው ከንቱ
@masaretteti1085
@masaretteti1085 3 жыл бұрын
❤💔💘😭😭😭😭☝🙏
@fatimahhasan7008
@fatimahhasan7008 Жыл бұрын
ሠላም
@user-zr2pd6vi2r
@user-zr2pd6vi2r 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@mimiregasa9740
@mimiregasa9740 3 жыл бұрын
Ichi maan damakach nach fazazach inji
@rahmaali2435
@rahmaali2435 3 жыл бұрын
😭😭😭
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
Egezhibir ale yefrdale min ayente awrye meste besmame
@mahmoudalotti7575
@mahmoudalotti7575 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 2 жыл бұрын
አይ ግዜ የጪቃኔ ግዜ 😥😥😥😥😥😭😭😭😭
በ5000ብር የተሽጠችው ወጣት
50:06
Sile HiwotTV
Рет қаралды 28 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 74 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 65 МЛН
ህፃናት ወንዶችን እያስገደደ...
38:10
Sile HiwotTV
Рет қаралды 119 М.
ሚስት ከባሏ ሌላ…
31:57
Sile HiwotTV
Рет қаралды 181 М.
Обхитрили маму
0:24
Miroslava Bykova
Рет қаралды 3,2 МЛН
SMART idea and very USEFUL 📱 #camping #survival #bushcraft #outdoors
0:14
Ăn Vặt Tuổi Thơ
Рет қаралды 11 МЛН
GUESS. What does he want?
0:32
dednahype
Рет қаралды 26 МЛН
Don´t WASTE FOOD pt.2 🍕
0:19
LosWagners ENG
Рет қаралды 44 МЛН