"በ" ፊደል መላጣ ስለሆነች እወዳታለው " 🤣🤣 // የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 Ep 08

  Рет қаралды 66,388

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

የቤተሰብ ጨዋታ ቤተሰቦች ጥሩ ሳቅን እየሳቁ ለመሸለም እየጓጉ፣ ጥያቄዎችን እየመለሱ የሚጫወቱበት በነፃነት ወርቅነህ የማይጠገቡ ድንገቴ ቀልዶች ፈታ የሚሉበት ዘወትር ማክሰኞና አርብ የሚቀርብ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው።
The "Yebetseb Chewata" program is a family game where families can play while having a good laugh, eager to be rewarded, and answering questions. It's a favorite that airs every Tuesday and Friday, filled with jokes you can't get enough of.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#yebetseb_chewata
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 70
@user-go6dc3ec5j
@user-go6dc3ec5j 28 күн бұрын
እር የዘመኑ ህፃናት ፈጣን አይገልፃቸውም ጎበዞች ማሻአላህ ልቤን በሳቅ 😂😂😂❤❤
@DhgdDhgfe-zj9li
@DhgdDhgfe-zj9li 28 күн бұрын
እረበአላሕ የዛሬዎቹ ደስሲል አላሕያሳድጋችሑ😂😂😂😂😂😂😂 ጓደኛው ተናደድ
@mitu2969
@mitu2969 27 күн бұрын
ምናሴ ስቶሪውን በአማሪኛ ይላል ብዬ ስጠብቅ ወደ ባህር ማዶ ላሽ አለ😅😅😅😅
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 23 күн бұрын
ዛሬ በቃ ያማረኛ ነገር❤❤❤❤❤ አማረኛ ሚጠሉ ሰወች ግን ይሄን ሲሰሙ አለቁ😂😂😂😂😂
@betitube12
@betitube12 28 күн бұрын
l am the kinge of lione 😂😂😊😊❤❤ እግዜአብሔር ያሳድጋችሁ ፍጥነታቸው ኦ😊
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c 22 күн бұрын
ሁሉም የሚወዱት ትምእርት አማረኛ ቀላል ነው ማለት ነው አማረኛ ትምእርት አሚን ነፂ አንተንም ክፉ አይንካክ🥰🥰🥰
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem 26 күн бұрын
እረ ስማቸው ሲጣፍጥ❤
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 ሴናዬ አባቴ ! አባቴ !😂😂😂❤❤❤ሽንቴን ነው ያሸናሀኝ 😂😂😂ገደልከኝ አባቴ ሰላምታውን ሰምቶት አያቅም ማለት ነው 😂😂😂 እድግ በሉ ሁላችሁም አይ ልጅ ስትጣፍጡ😘😘😘😘
@WarqinaaSiyyumee
@WarqinaaSiyyumee 28 күн бұрын
Sena የተከበረ አዋቕቂ ሰው ይሆነል፡፡
@user-de4gh4wc9u
@user-de4gh4wc9u 28 күн бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሸ❤
@dedachewletebo6688
@dedachewletebo6688 21 күн бұрын
Lijnate marina wotate wow🎉
@Snitey-n1n
@Snitey-n1n 28 күн бұрын
😂😂😂 እንግልሽ story ኣልገባኝም 😂😂
@RabiyaMoosa-rt4xc
@RabiyaMoosa-rt4xc 28 күн бұрын
Goggle argeshi iyyi😂😂😂
@Snitey-n1n
@Snitey-n1n 28 күн бұрын
@@RabiyaMoosa-rt4xc ኣንችም ኣልገባሽም ኣይደል ክክክክክክ
@YeabsikaDemssie
@YeabsikaDemssie 23 күн бұрын
አስተማሪዋ ግን ደናነች ኦሮምኛ አላስተማርሸም ትብላ ተባርራ ትሆናለች
@netsanetyibelital-lk3db
@netsanetyibelital-lk3db 27 күн бұрын
😂😂😂አንደኞች ናችሁ
@KalkidanBelete-n6x
@KalkidanBelete-n6x 27 күн бұрын
Yene konjowechi setameru
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t 28 күн бұрын
አይ ልጂነት እግዚያብሄር ያሣድጋችሁ የኔ ጣፋጮች 😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@VdggGfgt
@VdggGfgt 18 күн бұрын
እኔ እራሱ በ መላጣ መሆኗን አላቅም ነበር😂😂
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t 23 күн бұрын
አማረኛን የማይወድ ስይጣን ብቻ ነው የነገ ሀገረ ተረካቢ ትውልዶች ናችሁ ኅበዞች
@Bekani27
@Bekani27 24 күн бұрын
ነፈርኩ😂😂😂😂
@Rim-Sultan
@Rim-Sultan 12 күн бұрын
ፊቱ ግን ልክ አደለም ነፂ
@DhgdDhgfe-zj9li
@DhgdDhgfe-zj9li 28 күн бұрын
በ ፀጉርየላትም አይልጅ መዝሙር ብላ ከዛ ኦስክስታ 😂😂😂😂አይልጅነት
@emebetemebet1075
@emebetemebet1075 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ❤❤❤❤❤
@KimemasefaFiker
@KimemasefaFiker 28 күн бұрын
የኔ ፍቅር እ/ር ያሳድግልኝ ፈጣሪ በቤቱ ያሳድግሽ ማሬ
@KhalidAbdi-rm7ex
@KhalidAbdi-rm7ex 28 күн бұрын
Who is here 2027😂😂😂
@PabloKing-f7v
@PabloKing-f7v 21 күн бұрын
here😂😂
@rastedy7209
@rastedy7209 25 күн бұрын
የጃሉድ Legacy 😂😂
@Emanu2018
@Emanu2018 18 күн бұрын
ኗነፆነት 😂😂😂 አረ ተው
@eyoabteklay8640
@eyoabteklay8640 21 күн бұрын
ትምርት ቤቱ መታሸጉ ነው በአማርኛ ምክኒያት😂😂😂
@እደገንአበበ
@እደገንአበበ 27 күн бұрын
የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነይ አለችና እስክስታ አላለችም 😂
@shemsedin9495
@shemsedin9495 17 күн бұрын
Group 2 kebad tiyake new yederesachew
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 23 күн бұрын
😂😂እድግ ምድግ በሉ 🎉🎉🎉
@GEBRETNSAETsehaye
@GEBRETNSAETsehaye 28 күн бұрын
ወይኔ እዛ መንደር ዛሬ እነዚህን ልጆች ከሰሙ ተቃጥለው ሊያልቁ ነው😁😁😁ምንድነውየ ምትወደው ትምርት ይባላሉስ ሁሉም አማርኛ አላልም ተባረኩ አወ አማርኛ ገና ያብባል💪
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 28 күн бұрын
በጣም እንጅ አይህፃናት ንፁህወረቀቶች😂😂😂😂😂❤❤ዉነታቸዉን አ ማ ር ኛ የምንወደዉ ትምህርት.አዋሪያዉ ጨሰ ብሏል ክበበ😂😂😂😂😂
@user-uo4xu6mr5z
@user-uo4xu6mr5z 28 күн бұрын
😂😂😂😂 አረ ቅኔ
@lemlemshegena8969
@lemlemshegena8969 27 күн бұрын
kkkkkkk ayizo destown akezkizew lijoch iko nachew sewuyew
@mitu2969
@mitu2969 27 күн бұрын
አይሆንማ
@biruktawitmekdes2339
@biruktawitmekdes2339 27 күн бұрын
endi eyalachu neger atansu pls
@hanahailu3073
@hanahailu3073 10 күн бұрын
ኧረ የዳዊት መለሰ ዘፈን ነው የሽመልስ አራርሶ አይደለም ❌
@Aleyasemohamad-yo8nk
@Aleyasemohamad-yo8nk 28 күн бұрын
Lalejoch yamimatin tiyaqe tayequt
@KhaledJr-ynwa
@KhaledJr-ynwa 27 күн бұрын
እራሷን ሹርባ 😂😂😂😂
@Ermi
@Ermi 28 күн бұрын
Netsi, please be kind to the children(28:38). They are ArchAngels.
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 28 күн бұрын
wow
@frehiwotdesta558
@frehiwotdesta558 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-sb9eo8gv1t
@user-sb9eo8gv1t 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 28 күн бұрын
ሰብክራፕ አረጉሽ 👌👌👌👌
@user-sb9eo8gv1t
@user-sb9eo8gv1t 28 күн бұрын
@@user-fz2gn5hf7y ❤❤❤❤😘
@nejadele8867
@nejadele8867 28 күн бұрын
የጃሉድ ልጆች
@melatdebele8501
@melatdebele8501 18 күн бұрын
🤣❤️❤️❤️❤️
@Kdesthabtamu
@Kdesthabtamu 2 күн бұрын
ስልክ ቁጥሩ
@rivkabitwe1483
@rivkabitwe1483 28 күн бұрын
❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@esaiasmehari7409
@esaiasmehari7409 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gygtda7911
@gygtda7911 23 күн бұрын
ወይ እሄ አማረኛ ጉድ አፈላ
@kereyadubai5154
@kereyadubai5154 21 күн бұрын
😂😂😂😂
@bestebeste7585
@bestebeste7585 28 күн бұрын
🤣🤣🤣እንደምን አለክ ሲበል😂
@lenchob1202
@lenchob1202 26 күн бұрын
sena is dt breed
@yeromgetachew5993
@yeromgetachew5993 23 күн бұрын
❤❤❤❤አማረኛ😂😂😂
@Gezachewabera
@Gezachewabera 27 күн бұрын
Netsi ke lijoch gar makerbk des yelal
@user-iz1ct1rf1m
@user-iz1ct1rf1m 28 күн бұрын
ክክክክ ቲክቶክ አለህ አው ለማንቸውም ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ♥♥♥
@rivkabitwe1483
@rivkabitwe1483 28 күн бұрын
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤
@user-mx5cj3eb9g
@user-mx5cj3eb9g 22 күн бұрын
😂😂ቆሻሻ የሖነ ባንድራ አገራችን አይሁድአለደ😂😂
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 33 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
አዝናኝ የነጻነት ወርቅነህ ቀልዶች
11:28
እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 17 М.
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 21 МЛН
Mother Cat Drinks Lots of Coffee to Get By #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:21
Rabbit doesn't know who hit her#Short #Officer Rabbit #angel
0:46
兔子警官
Рет қаралды 9 МЛН