" በእድሜ ትንሹ የመናዊ ኢንቬስተር " ድንቅ ልጆች ክፍል - 9 |

  Рет қаралды 1,852,807

Donkey Tube

Donkey Tube

3 жыл бұрын

Comedian eshetu believes parents should be very careful about what they speak, hear and do in front of their children. Because that’s how children learn about the world. If the parents are always talking and listening hate speeches, it’s obvious that the child is going to be affected. So the main purpose of this show is to wake up adults from the deep sleep they are in. So in this show, we want parents to hear what their children have to say about the nation, humanity, love, peace, morals, and the future of the world when the host comedian eshetu asks them something serious about the world. The show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other KZfaq Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 2 600
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 3 жыл бұрын
የኔ ማር አስለቀሰኝ አላህ ለትልቅ ደረጃ ያብቃህ። ዛሬ በሰው ሀገር እንደዚህ ሱቅ በደረቱ የምሸጠው ይሄኔ የሃብታም ልጅ ነበር በሃገሩ
@selamfekadu5406
@selamfekadu5406 3 жыл бұрын
ሁሉ በሀገር ያምራል😥😥😥
@damenechfantudamenechawobe4138
@damenechfantudamenechawobe4138 3 жыл бұрын
😭😭
@user-yd5hv3ez2f
@user-yd5hv3ez2f 3 жыл бұрын
@@linashmye6291 ይሄኔ ነው ያለችው አውቃለው አላለችም
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 3 жыл бұрын
ሠርተው ይብሉ ሀገራቸውማ ቢሆኑ ከዳማ ነበር የሚያለፉት
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 3 жыл бұрын
አንተ ልጅ ምን አይነት ተስጦ ነው ከልጆች ጋ ወርደህ ልጅ ካዋቂዎች ጋ ተልቀህ አክብረህ የምትከብር ከሁሉንም እንደየ ደረጃው ሆነህ የምታስደንቅ ድንቅ ልጅ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
እንደማመር እህት
@nefisa3053
@nefisa3053 3 жыл бұрын
በጣም እገረማለሁ ወላሒ እኛም መማር አለብን
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 3 жыл бұрын
አሼ የኢትዮጵያ ልጅ በምሆንህ እንኮራበሃለን እድሜና ጤና ይስጥህ ቃላት የለኝም
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
በጣም
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v 2 жыл бұрын
መታደል ነው ፈጣሪ ይጨምርለት መልካም ሰው ነው እሼ
@quransunatube8023
@quransunatube8023 3 жыл бұрын
የኛ ትውልዶች በዘር በቢሄር ሲጣሉ እሱ ኢትዮጲያ ታሸንፋለች 😍😍
@semirahussen4162
@semirahussen4162 Жыл бұрын
kkk
@omuayub5469
@omuayub5469 3 жыл бұрын
ሀቢቢ አገራችሁን ሰላም ያድርግላችሁ አንጀቴን በላው ጠንካራ ልጅ ነህ ነገ ደህናቦታ ትደርሳለህ ኢንሻእአላህ
@fatumahabeshawit1159
@fatumahabeshawit1159 3 жыл бұрын
አስኪ ሰው ሲከፋው የሚከፋ ላይክ😥
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
Ayizosh mamaye Nage enda zare Ayihonem.
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
ያሳዝናል😢😢😢ለመላው የ ኢትዮዽያ ህዝብ እንኳን አደረሣቹ አመትባሉ የ ሰላም የፍቅር ያርግልን💖 💖 እስቲ ጎራ በሉ💖የተለያዩ ቪድዮች ኣውርጃለው የፈረንጅ እና የ ሃበሻ ምግብ በዩቱብ መስራት ጀምሪያለው ራሳችን ውበታችንን እንዴት መጠበቅ እንደ ምንችል የተለያዩ ቪድዮ ሰርቼ አሳያቹሃለው 💖 እዩት አና ከወደዳቹት ፤አስተያየት ስጡ ላይክ እና ሱብስክራይብ ኣርጉ ፤እንደምትወዱት ተስፋ አረጋለው
@afif8298
@afif8298 3 жыл бұрын
@@sebleadanetube4330 6433290
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
ayizosh mamaye Nage enda zare Ayihonem.
@user-zw5gf9co1v
@user-zw5gf9co1v 3 жыл бұрын
እረ አትከፉ እኔ ይከፋኛል
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 жыл бұрын
እረ እማራለሁ 😂😂አፌ ቁርጥ ይበልልህ ትንሽ ቺግር አለ ግን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🙏
@zelalambestilp1251
@zelalambestilp1251 3 жыл бұрын
💗💗💗💗💗
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
😀😀😂😂😂 አይማርም እማራለው አትማርም እማራለሁ አስተምሪኝ ያላት አስመሠለች ፍሪ ግን ለፈገግታ ነው ፕራንክ አደረጉን
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ኮመትሽን ሳነበው እሱ ሲናገር እኩል ክክክክክ
@abdolah6556
@abdolah6556 3 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@user-mv5jt4yf6i
@user-mv5jt4yf6i 3 жыл бұрын
ما شاء الله الله يحفظكم الله يفرجها على اليمن ان شاء الله ترجعوا بلادكم سالمين غانمين يا ربي
@user-xd6jq7fi6q
@user-xd6jq7fi6q 2 жыл бұрын
امين يارب
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 3 жыл бұрын
የኔ ማሮች ሀገር ስላም ከሁን ምን ችግር አለ እፍፍፍፍ ሀገራችሁን ስላም ያርግላችሁ የኛንም ስላሞን ይመልስልን 😥😥
@ihavefaithingod.godisgood.1188
@ihavefaithingod.godisgood.1188 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💔😢🤲🏼
@Tube-jx4ne
@Tube-jx4ne 3 жыл бұрын
የኔ አባት የመን ልክ እንደድሮዋ ሁና ቢጤወችክ ዳግም ህዝቧ ተሰባስቦ እንደሚቦርቅባት በአላህ ላይ ተስፋ አለኝ!! በርታ!
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
እንደማመር
@sintayehueegiju4856
@sintayehueegiju4856 3 жыл бұрын
አሜን
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@hiwotgirma5123
@hiwotgirma5123 3 жыл бұрын
አረ አሁንም የበረከት ሀገር ናት በእውነት በፈጣሪያቸው የታመናሉ አምላክም ይጠብቃቸዋል
@user-zj9xp9hk8d
@user-zj9xp9hk8d 3 жыл бұрын
ትማር ነበር ኤ ሲላት አልማርም ብላል ስትል ኧረ እማራለሁ ክክክክ በሳቅ ገደላቹኝ
@user-qg8hc5cl8r
@user-qg8hc5cl8r 3 жыл бұрын
እኔ እራሡ ድግጥ አልኩኝ
@senifiker2399
@senifiker2399 3 жыл бұрын
Ena eeasu edat ededenketehu
@user-gi5nr4bk9c
@user-gi5nr4bk9c 3 жыл бұрын
Kkkk
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@richodanny8826
@richodanny8826 3 жыл бұрын
She knew it but she said that for this program
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
እሸቱ ምርጡ ልጆች ብቃት ያላቸው ማቅረብ አሪፍነው በርታ
@firehiwotmelesse1019
@firehiwotmelesse1019 3 жыл бұрын
የኔ ማር ስለ አስተያየትሽ በጣም ነው እማሰግነ ው ፡፡ ሁሌም ቪድዮዎቼን ስለምትከታተይ በጣም ደስተኛ ነኝ ደሞ ሰብስክራይብ ካላረግሽ አሁኑኑ ሰብስክራይብ አድርጊ፡፡ በተረፈ በሰለም እና በጤና ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ፡፡ አክባሪሽ ነኝ ፡፡ ሁሌም አስተያየትሽ አይለየኝ እና ደሞ የተመቹሽን ቪድድዎች ለጉዋደኞችሽ ሼር ታደርጊልኝ ዘንድበትህትና እየጠቅሻለሁ፡፡
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤❤
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
@@user-ni7fg3gf3v demerign
@hayathassen6535
@hayathassen6535 3 жыл бұрын
الله يصلح بلدكم اهل الكرم وطيبه القلب احلا شعب يمنين بكيت علا حال هذا بس الله كريم ان شاء الله يمن بلدكم ترجع مثل اول
@abasyoutubechanal957
@abasyoutubechanal957 2 жыл бұрын
انشاء الله سيرجيع سنجعل لكم الدعاع
@hayatqumeragagagaga5808
@hayatqumeragagagaga5808 3 жыл бұрын
ማን አገሩን ይጠላል አሏህ ሀገራችሁን ሠላም ያርግላችሁ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@abdolah6556
@abdolah6556 3 жыл бұрын
በጣም እህቴዋ እዳዉ አለም እስከ አለም ሰላም ያድርገዉ
@user-rh9bp5uk2s
@user-rh9bp5uk2s 3 жыл бұрын
Amen yarb 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@bestebeste641
@bestebeste641 3 жыл бұрын
አሚንንንን
@hiwot8723
@hiwot8723 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ታሸንፍለች ሲል እንዴኔ የተደሰተ እስኪ ልያችሁ ከጁታዎቹ ውጭ
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 3 жыл бұрын
Yemenoch Ethiopian betam ywedalu. 💓💓💓
@lemlemtasew8244
@lemlemtasew8244 3 жыл бұрын
👍👍👍❤
@mesimarfromgonderamehra9194
@mesimarfromgonderamehra9194 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ተደሰትኩ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ኡፍ እኔ በጣም ተደሰትኩ
@dainasalmon6756
@dainasalmon6756 3 жыл бұрын
Dedeb yehen aytesh Mäzen enje men yasdestal nege lachee leje etaw yehe new afeshen kalsebsebsh koshasha
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Жыл бұрын
ውይ ደስ ሲሉ የመኖች ምርጥ ናአቸው ውድድ ነው ማረጋቸው ተባረኩ 🥰🥰
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
እኔም ወላሂ
@aleshgnalemu5505
@aleshgnalemu5505 Жыл бұрын
@@oneallahbcha ii(i
@Su4Su.T
@Su4Su.T Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ አላህዬ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
@Su4Su.T
@Su4Su.T Жыл бұрын
@@user-ni7fg3gf3v አንቺም ጎራ በይ ወደ ቤቴ እሺ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ድንቅ ልጆች እሼ አንተም እኮ ድንቅ ልጅ ነህ አይ አያችሁ የጦርነት መጨረሻ በልጅ አይምሮ በጦርነት ምክነያት ነው አለ እኛ ኢትዮጵያን ለእኛ አንሆንም እንጂ እንግዳ ተቀባይ ነን
@Ma-eo6ne
@Ma-eo6ne 3 жыл бұрын
በጣምማማየ
@seadatube42
@seadatube42 3 жыл бұрын
ትክክል
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@mehiretmulat1838
@mehiretmulat1838 3 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ትልቅ ቦታ መድረስ ይችላል የኔ ጌቴ ጎበዝ
@user-kh6qp7zm4k
@user-kh6qp7zm4k 3 жыл бұрын
የኔ ማሮች ህፃናት ሳይሆኑ የህፃን ትልቅ ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@frehaile6298
@frehaile6298 3 жыл бұрын
Oh, god bless you children, thanks so much for sharing 🙏
@serkilamwolloyewa9550
@serkilamwolloyewa9550 3 жыл бұрын
አይይ ዱኒያ የኔ ምስኪን አላህ ትልቅቅ ቦታ ያድርስህ
@dawitamekseb6319
@dawitamekseb6319 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-rh9bp5uk2s
@user-rh9bp5uk2s 3 жыл бұрын
Amen yarb ensallah
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@amiraawal942
@amiraawal942 Жыл бұрын
አአአሚሚሚሚንንን ያያያረረረብብብብ
@beth_g-jx1or
@beth_g-jx1or 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊያን አንድ ካልሆንን የእኛም ህጻናት መጨረሻ እንደዚህ ስደት ነው የሚሆነው 😭
@abdolah6556
@abdolah6556 3 жыл бұрын
ትክክል እዳዉ ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን ኡፍ ሳስበዉ ደከመኝ እኔስ
@user-ve8qc9iq5z
@user-ve8qc9iq5z 3 жыл бұрын
ትክክል ማማየ ።ወይኔ አማርኛ ሲናገር እደት እደደነገጥሁ ። የኔዉዲ አላህ ያሳዲግህ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ ።
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 3 жыл бұрын
Ethiopia hager nche bilw memixatach erasu
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 жыл бұрын
Fetari asalfo aysten endewn yegna miskefa yhonal
@betelmulu4897
@betelmulu4897 3 жыл бұрын
😭😭😭😭 እውነት ነው
@askme7620
@askme7620 3 жыл бұрын
ይሄንን የመሰለ ጭንቅላት ይዞ በስደት ላይ ሽቶና ማስቲካ ይቸረችራል😔 አይዞህ ! ። ! ወገን ሆይ ጦርነት ምን ያህል ቆሻሻ ነገር እንደሆነ አስተውል ። !
@user-bd7yp4xx2j
@user-bd7yp4xx2j 3 жыл бұрын
እኛ ብቻ በ ዘር በ ብሄር እንባላ እንፋጅ እንጂ ሌላ ብሄር ኢትዮጵያ በጣም ነው ይምወዳት እኛም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏
@mekdiyejonyyemacki7625
@mekdiyejonyyemacki7625 3 жыл бұрын
ማርያምን በጣም ነው አንጀቴን የበላው ከምንም በላይ ሀገር ሰላም ትሁን
@user-ds5sk5ym1z
@user-ds5sk5ym1z 3 жыл бұрын
እኔም
@firehiwotmelesse1019
@firehiwotmelesse1019 3 жыл бұрын
የኔ ማር ስለ አስተያየትሽ በጣም ነው እማሰግነ ው ፡፡ ሁሌም ቪድዮዎቼን ስለምትከታተይ በጣም ደስተኛ ነኝ ደሞ ሰብስክራይብ ካላረግሽ አሁኑኑ ሰብስክራይብ አድርጊ፡፡ በተረፈ በሰለም እና በጤና ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ፡፡ አክባሪሽ ነኝ ፡፡ ሁሌም አስተያየትሽ አይለየኝ እና ደሞ የተመቹሽን ቪድድዎች ለጉዋደኞችሽ ሼር ታደርጊልኝ ዘንድበትህትና እየጠቅሻለሁ፡፡
@user-ni8gb4sx2t
@user-ni8gb4sx2t 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ያሳዘነኝ አሜሪካ የምትባል ነቀዝ ሀገር የስራዋን ይስጣት
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
@@user-ni8gb4sx2t demerign
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 3 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ልጅ አላህ ያሳድግር ከሁሉም ከአረቦች የመኖች በሁሉም ነገር ይበልጣሉ።ዛሬ አገራቸው ተደፍራ ስደተኛ ሆኑ እንጅ የኔ ሚስኪን
@helenalula7505
@helenalula7505 3 жыл бұрын
We w ww3 re w9
@helenalula7505
@helenalula7505 3 жыл бұрын
Y you wrested w@•+@×
@helenalula7505
@helenalula7505 3 жыл бұрын
W3ww3w3www3
@helenalula7505
@helenalula7505 3 жыл бұрын
Ww3w3www3wand ww3 3w
@helenalula7505
@helenalula7505 3 жыл бұрын
4
@bekandawit6471
@bekandawit6471 2 жыл бұрын
ዋ ያገር አለመረጋጋት እነዚን ወርቅ ልጆች አንከራተተ ፈጣሪ ያስባቹ ብዙ ታስተምራለን ተባረክ የኔ ልጅ
@ekeleta5026
@ekeleta5026 3 жыл бұрын
I love your show. This kid amazing. Much love
@amentelahun9230
@amentelahun9230 3 жыл бұрын
ይሄን ልጅ በተደጋጋሚ እኔ ጋ ይመጣ ነበር ሀያት አከባቢ ፎቶ ቤት ነበር ምሰራው አባቱ ራሱ በጣም ያሳዝናል በታዩ የምትችሉ እርዱት ደሞ እራሱን ሚመስል ወንድም አለው በጣም ፈጣን እሼ ፕሊስ ወንድሙን ጋብዝልን ኦው ሶሪ አይቼ ሳልጨርስ ነው የኮመትኩት
@Rachel-dt7ej
@Rachel-dt7ej 3 жыл бұрын
ሰልኩን ላኪ ልን
@amentelahun9230
@amentelahun9230 3 жыл бұрын
ስልኩ የለኝም mey be በእሼ በኩል ልታገኙት ትችላላቹ እኔም አጋጣሚ ወደዛ ሄጄ ካገኘውት እከበለዋለው
@maminura6959
@maminura6959 3 жыл бұрын
መልካም ስው
@hayathu270
@hayathu270 3 жыл бұрын
Please kutrun post ufff betm yeseznale
@user-dx6nb8ep8j
@user-dx6nb8ep8j 3 жыл бұрын
በፈጣሪ ይሁንብህ ወንድሜ አድራሻዉን ካገኘህ እባክህ አፈላልግልን አደራ
@user-zj9xp9hk8d
@user-zj9xp9hk8d 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ከየመን መጥተህ አማርኛ መቻሉ ሲገርመኝ ሌሎችም ቋንቋዎች ይችላል
@damenechfantudamenechawobe4138
@damenechfantudamenechawobe4138 3 жыл бұрын
አብሔር አምላክ ያሳድጋችሁ ጠበቡ ጎበዝ😰😰
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 3 жыл бұрын
አማሪኛ የየመን ነው።
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 3 жыл бұрын
በጣም
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 3 жыл бұрын
@@user-mr7hx1ec6r በሳቅ kkkk..ደንቆሮ ነህ ስው ሁሉ እንዳንተ ይመስለሀል እስቲ ጎግል አርግ ።ኢትዮጲያ የመን ድረስ እንደምትገዛ እና የመን የኢትዮጲያ ቅርሶች እንዳሉ ታቃለህ ?
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 3 жыл бұрын
የሰው ልጅ ከሀገረ ተሰዶ ሀገራችን ላይ በሰላም ተስማምቶ ይኖራል እኛ ዘርና ብሄር እያለ ይጋጫል
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤❤
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 3 жыл бұрын
የእውነት እሹየ በዚህ ፕሮግራም ልትደነቅ ይገባካል ብዙ የሚያስተምሩ ነገሩች አሉት 🥰
@lidm3696
@lidm3696 2 жыл бұрын
Ashye betam adenkhalew gn zeregnnet atawira
@buy3701
@buy3701 3 жыл бұрын
እውነት ሁላችንም ኢትዮጵያን ይሄህ ትልቅ ትምህርት ይሆናል:: እባካቹ እንድነታችን ያምርብናል
@user-xc8hk5vo1x
@user-xc8hk5vo1x 3 жыл бұрын
የእኔ ጣፋጭ አላህ ጥሩ ደረጃ ያድርስህ
@hamiman7520
@hamiman7520 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የየመን ህዝቦችን በቃችሁ ይበላቸው...አሜን፡፡
@fayezagemale812
@fayezagemale812 Жыл бұрын
anin
@tsigetsige536
@tsigetsige536 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እባ ምርጥ ተሰጦ ነው ከልጅ ጋር ስትሆን እደ ልጅ ካዋቂ ስትገጥም አዋቂ መታደል ነው
@user-lz9ep1ms9l
@user-lz9ep1ms9l 3 жыл бұрын
አምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም😭😭 የኔ አባት ሢያሣዝኑ
@beranashebaya2073
@beranashebaya2073 3 жыл бұрын
😪😪😥😥💔
@madinaalali584
@madinaalali584 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️👍👍👍👍
@user-lz9ep1ms9l
@user-lz9ep1ms9l 3 жыл бұрын
@@madinaalali584 ከጦርነት ሸሽተዉ ወደ ኢትዮጵያም ቢመጡ ጦርነት😢 የሣዉዲ መንግሥት ግን አላህ የሥራክን ይሥጥክ የተረገምክ😢😢😢
@user-ds5sk5ym1z
@user-ds5sk5ym1z 3 жыл бұрын
በጣም ነው ያሳዘኑኝ ወላሂ ልቤን በሉኝ
@user-lz9ep1ms9l
@user-lz9ep1ms9l 3 жыл бұрын
@@user-ds5sk5ym1z በጣም ዉዴ አላህ ይድረሥላቸዉ ያረብ
@0505449553
@0505449553 3 жыл бұрын
الله يصلح بلادنا جميعا و يامرحبا بالجميع في بلادكم إثيوبيا تسع الجميع 🤍💙🌹
@fadefade5762
@fadefade5762 3 жыл бұрын
Amiiiinnn yarabi
@hgaz6144
@hgaz6144 3 жыл бұрын
مشكور يا اخي هذا من طيب اصلك
@eritreaninspirations4388
@eritreaninspirations4388 3 жыл бұрын
بارك الله فيك
@Tina-tm8gp
@Tina-tm8gp 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እድግ በል ጥሩ ደረጃ ላይ የምትደርስ ልጅ ነህ ጌታ ያሳድግህ
@zinatawol775
@zinatawol775 Жыл бұрын
አሏህ ሠላምህን ያብዞልህ ከነ ቤተሠቦችህ ወንድም ማሻ አሏህ ትለያለህ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 3 жыл бұрын
ከከከከ ወይኔ በሳቅ እረ እማራለሁ አለ የኔ ቅመም አላህ ሀገራችሁን ሰላም ያድርገው እና በሀገራችሁ ይመልሳችሁ ማን እንደ ሀገር ሀገራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
እንዛምድ
@user-me9od7jq4e
@user-me9od7jq4e 3 жыл бұрын
አሜን:ወላ:እውነትሽነው:እኛሃበሾች:እራሱ:በዚህ:ጦርነት:እዛው:የመንን:ጎደኛዬ:በሳሩክ:ሞተች:
@sebledagnew2685
@sebledagnew2685 3 жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ውድ ለአገራችሁ ያብቃችሁ 😍
@absa7841
@absa7841 Жыл бұрын
የኔ ውዶች ኡፍፍ የሰው ሀገር ይብላኝ የጦርነት ትርፊይህነው የመኔወችከምር በጣም የዋህናቸው ሰላሞን መልሶላችሁ ወደሀገራችሁ ተመለሱ የኔ ማሮች አይ😍😍😍
@urcell6881
@urcell6881 3 жыл бұрын
የኔማር ሲያሳዝን በጣም ጎበዝ ልጅ ደሞ ቋንቋ ሲችል ተባረክ
@user-lk5qt8ib2i
@user-lk5qt8ib2i 3 жыл бұрын
የኔ እናት እድግ በል ደሥ ሢል ኢትዮያ ታሸንፋለይ ሢል ደሥ ሢል የተመረቀ ልጂ
@emumiftah5819
@emumiftah5819 3 жыл бұрын
አስተርጓሚዋ አትችልም ልጁ ግን ምኔ አማርኛ ቋንቋ ለመደ ጎበዝ
@user-lu6hy3wl8f
@user-lu6hy3wl8f 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ እንዴት እንዳሳቀችኝ ተምረሃል ስትል
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
ክክ
@jonmichael8595
@jonmichael8595 3 жыл бұрын
God be with him. Such a bright boy !
@yeneneshtessema6208
@yeneneshtessema6208 3 жыл бұрын
Wow wow I'm embarrassed by my self because this little boy teach us how is Ethiopia God bless u my little boy amazing👏
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የመን እና ህዝቦቿን ይባርክ ፈጣሪ በቃችው ይበላቸው ማን እንደ ሀገር 💔😒😭😭
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ❤❤
@mahitaiba8387
@mahitaiba8387 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ታናሽ ወድሜን ነው የሚመስለው ሁሉ ነገሩ መልኩ ቅላቱ አነጋገሩ እንደት ልቤ እደመታ 💋💋💋💋💋💋💋💋 ፈጣሪ ያሳድግህ
@nevergiveupme82
@nevergiveupme82 3 жыл бұрын
ፍቅረ አዲስ
@merditube2750
@merditube2750 2 жыл бұрын
እንደማመር ማም
@genettekeda3788
@genettekeda3788 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭የእዉነት የመን የዋህ ህዝብ ናቸዉ አንድ አመት ኖሪያለሁ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
ሁሳማ በሽር ሀባይቢ አላህ ይጠብቃችሁ የኔውዶች የኔማሮች አላህ ሀገራችሁን ሰላም ያድርግላችሁ
@yotube4
@yotube4 3 жыл бұрын
በፍቅር ተጋብ በፍቅር ኑሩ 😭😭😭 ልክ ብላችሃል ፈጣሪ ያሳድጋችሁ😍
@merditube2750
@merditube2750 2 жыл бұрын
ማም እንደማመር
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
@@merditube2750 ውዴ ደምሪኝ❤
@kidanekidane5553
@kidanekidane5553 3 жыл бұрын
You are the real 💯 voice of the future (kids),respect 🙌 👏 🙏 👌 ❤ 👍
@firehiwotmelesse1019
@firehiwotmelesse1019 3 жыл бұрын
አክባሪህ ነኝ ፡፡ ሁሌም አስተያየትህ አይለየኝ እና ደሞ የተመቹህን ቪድድዎች ለጉዋደኞችህ ሼር ታደርግልኝ ዘንድ በትህትና እየጠቅሀለየኔ ጌታ ስለ አስተያየትህ በጣም ነው እማሰግነው ፡፡ ሁሌም ቪድዮዎቼን ስለምትከታተል በጣም ደስተኛ ነኝ ደሞ ሰብስክራይብ ካላረግህ አሁኑኑ ሰብስክራይብ አድርግ፡፡ በተረፈ በሰለም እና በጤና ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ፡፡ ሁ፡፡
@idr3547
@idr3547 3 жыл бұрын
تحياتي لك اخي الغالي ربي يحفظك ويسعدك تحياتي لك من اليمن 🇾🇪
@user-xd6jq7fi6q
@user-xd6jq7fi6q 2 жыл бұрын
اهلاا فيك امين يارب
@zainabaahmed3817
@zainabaahmed3817 2 жыл бұрын
የኢትዩ ህዝብ ይሄን ልጅ ስሙ አንድ ሁኑ አላለም የኔ ማር
@nuraliis7du7jk8u
@nuraliis7du7jk8u 3 жыл бұрын
የኔ ምስኪኖች አላህ ሠላም ያርግላቹ ሀገራችሁን አረብ ስለሆናቹ አስተዳደጋቹ በጣም ያምራል
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 3 жыл бұрын
This kids very intelligent. He described the war in Yemen clearly.
@sefiwamare3649
@sefiwamare3649 3 жыл бұрын
Wow...the best things I want see every day. May God help them to get back to their country
@deborahberhanu5575
@deborahberhanu5575 3 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ብዙ የምንማርበት ልጅ ነዉ ምንም ቢፈጠር ህይወት ይቀጥላል ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም የተወለድንበት ያደግንበት ሀገር ስላለን ሳይሆን እግዚአብሔር ባስቀመጠን ቦታ ይሳካልናል።❤❤❤
@m.o3412
@m.o3412 2 жыл бұрын
ልክነሺ
@user-sr3ki3jj5p
@user-sr3ki3jj5p 3 жыл бұрын
የሚገርም ልጆች ናቸው እድግ በሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🇨🇬
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ❤
@hewanthetna9854
@hewanthetna9854 3 жыл бұрын
ሽሮ ዱለት ሸክላ ጥብስ ወዳለው የኔ ጌታ😘 እውነትም ሀገሬ ታሸንፋለች❤️
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ❤
@msjoynob7764
@msjoynob7764 2 жыл бұрын
ይሄን ልጅ ሁለተኛ ለምን አይቀር ብልንም 🇪🇹💞💞
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Жыл бұрын
😍🥰🤩ልጆች እና ሕፃናት ንፁህ ልብ ስላላቸው ከሁኔታዎች ጋር ቶሎ ለመላመድና ፈተናዎችን ወደ መልካም አጋጣሚ ለመለወጥ አይቸገሩም - የእግዚአብሔር ፍቅርና ጥበቃ ምን ግዜም ከእነርሱ ጋር ነውና ! ……….. የእግዚአብሔር ቃልም የሚነግረን ይህነኑ ነው "ካልተመለሳችሁ እንደ ሕፃናትም ካልሆናችሁ ፥ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም።" (የማቴዎስ ወንጌል 18 ፣ 3) ........... ኦሳማ ሐፊዝ ያሰብከው ይሳካልህ ፤ ዮሴፍ በስደት በግብጽ ምድር እንደከበረ ላንተም ኢትዮጵያ እንደዛ ትሁንልህ ! ………… ስለ በጎ መልዕክትህ ምሥጋናዬ የላቀ ነው ፤ ሁላችንንም አምላክ ይርዳን ! በቃችሁ ይበለን !!
@Tube-wq1ln
@Tube-wq1ln 3 жыл бұрын
ቆሌዬን እንዴት ገፈፈው ፍሬን አውቀው ነው ያስገቧት አይደል አማረኛ እንደሚችል እንዴት ሳያረጋግጡ አመጡት 😀😀
@user-hp5bh3fh7w
@user-hp5bh3fh7w 3 жыл бұрын
እኔራሡ እደት እደደነገጥኩ😉
@minty1188
@minty1188 3 жыл бұрын
aye kinber nw enjima yakalu
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
ሰዉን ለመሳቅ ነው እንጅ ልጁ አማርኛ እንደሚችል በደብ ያዉቁታል የኮሜድ ነገር 😉
@user-rj5cc4xm9s
@user-rj5cc4xm9s 3 жыл бұрын
ለጨዋታው ድምቀት ነው እሷን አስተርጉሚ ያሏት lol
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@amiraejigu6960
@amiraejigu6960 3 жыл бұрын
በፍቅር ተጋቡ አንድ ሁኑ ተብለናል 😊 ሰምታችኃል
@mahdermistere8919
@mahdermistere8919 3 жыл бұрын
Fetari selamun yawerdulen
@user-sz7xc8ke1k
@user-sz7xc8ke1k 3 жыл бұрын
እሽ እኔ እስማማለሁ
@yesumiste8795
@yesumiste8795 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@linashmye6291
@linashmye6291 3 жыл бұрын
የሁሉም እስላም አመለካከት ነው እየተጋቡ መብዛትና መውረር
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@soomebaby83
@soomebaby83 Жыл бұрын
የኔ ጌታ. ሀገራቹን ሰላምያድረግላችሁ አ ሁን ሠላም ነው. እኔ የመንነኝ
@zamzamzamzam3398
@zamzamzamzam3398 Жыл бұрын
አላህ ያግዝህ ስደት ክፉ ነዉ ወላሂ አላህ እርዚቁን ይለግስህ
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 3 жыл бұрын
I miss my country 🇪🇹🇪🇹👈❤😭😭ስደት ከብዶኛል😭
@user-dl4fo3lj1z
@user-dl4fo3lj1z 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ፍርዬ 😍
@meazateshome1715
@meazateshome1715 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ፀልይ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋ ይሁን ድንግል ማርያም ትርዳሽ::
@hanang7517
@hanang7517 3 жыл бұрын
Me too uffff
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 3 жыл бұрын
@@miftahMekonen Adirgallau 👈
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 3 жыл бұрын
እኛ ልናፍር ይገባል ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልደን አድገን አንድ ቋንቋ ብቻ እናወራለን እሱ በትንሽ ጊዜ 3 ቋንቋ ይችላል ቆንጆ ውብ ልጅ አላህ ያሳድግህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@wawisdesign8611
@wawisdesign8611 3 жыл бұрын
Gikhpf
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
ኢወላህ አሚን ያረብ
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 3 жыл бұрын
የአላህ እንደዚህ አይነት አዋቂ ልጅ ስጠኝ ሳገባ😍😍😘😘😘ማሻ አላህ ይጠብቅህ💗💗💗💗💗💗💗
@sosoahmed9786
@sosoahmed9786 2 жыл бұрын
الله يحفظك ويحميك ويحفظ اليمن وأهل اليمن 🇪🇷🇪🇷🇾🇪🇾🇪
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ውዶቼ አይዞአችሁ ሀገራችሁን ሰላም ያርግላችሁ
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ትልቅ ደረጃ ትደረሳለህ ኢንሻ አላህ የምር አስለቀሰኝ😢
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@sabamohammedsabamohammed3939
@sabamohammedsabamohammed3939 3 жыл бұрын
Betam 😭😭
@lijalemtseghans1033
@lijalemtseghans1033 Жыл бұрын
የ ሁሉ ሃገር ሰላም ይስጣች ፈጣሪ የኔ ቆንጆ የመናዊ ዶሞ ኣይዘች በርቲ ነገ የኛ ሃገር ነሄዳለ
@asnaketsegaye
@asnaketsegaye 3 жыл бұрын
እሼ ይመችሽ! እንዲህ ነው ያራዳ ልጅ የነገ ሀገር ተረካቢ ህፃናት ልጆች ላይ ተግቶ የሚሰራ ፡፡
@firehiwotmelesse1019
@firehiwotmelesse1019 3 жыл бұрын
አክባሪህ ነኝ ፡፡ ሁሌም አስተያየትህ አይለየኝ እና ደሞ የተመቹህን ቪድድዎች ለጉዋደኞችህ ሼር ታደርግልኝ ዘንድ በትህትና እየጠቅሀለየኔ ጌታ ስለ አስተያየትህ በጣም ነው እማሰግነው ፡፡ ሁሌም ቪድዮዎቼን ስለምትከታተል በጣም ደስተኛ ነኝ ደሞ ሰብስክራይብ ካላረግህ አሁኑኑ ሰብስክራይብ አድርግ፡፡ በተረፈ በሰለም እና በጤና ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ፡፡ ሁ፡፡
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል ልጁ ቆሌየ ተገፈፈ እኮ አረ እማራለሁ ክክክክክ
@gigiriri4865
@gigiriri4865 3 жыл бұрын
Good exercise you are funny easy going and good-example to every one you’re are number one ☝️ keep going
@sarahana7929
@sarahana7929 3 жыл бұрын
ሽሮ እሚጠላ ኢትዮጲያዊያን ሲኖር ሽሮ እሚወድ የሌላ ዜጋ እየመጣ ይናገራል ይገርማል እረ ኢትዮጲያውያን ከዚህ ተማሩ
@firehiwotmelesse1019
@firehiwotmelesse1019 3 жыл бұрын
የኔ ማር ስለ አስተያየትሽ በጣም ነው እማሰግነ ው ፡፡ ሁሌም ቪድዮዎቼን ስለምትከታተይ በጣም ደስተኛ ነኝ ደሞ ሰብስክራይብ ካላረግሽ አሁኑኑ ሰብስክራይብ አድርጊ፡፡ በተረፈ በሰለም እና በጤና ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ፡፡ አክባሪሽ ነኝ ፡፡ ሁሌም አስተያየትሽ አይለየኝ እና ደሞ የተመቹሽን ቪድድዎች ለጉዋደኞችሽ ሼር ታደርጊልኝ ዘንድበትህትና እየጠቅሻለሁ፡፡
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
ክክክክ ትክክል
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
ኢወላህ
@sitinatamame1824
@sitinatamame1824 3 жыл бұрын
Cheguwarawun yemaysmamawu alewu
@Ma-pn3kr
@Ma-pn3kr 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ እንዴት አንጀቴን በላው ፈጣሪ ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ ወንድምህንም እግዚአብሔር ያሳድገው
@jemilasheref2198
@jemilasheref2198 2 жыл бұрын
ሀቢቢ አላህ ያጢክ አለገድ ንየተክ ማሻአላህ
@user-pm8jy4ft3z
@user-pm8jy4ft3z 3 жыл бұрын
ማርያምን የመን እኮ በጣም ጥሩ ናቸው በተለይ ለኛ ለሀበሾች ቅን ናቸው ሀገራቸውን ሠላም ያድርግላቸው
@alhamdulilahh3707
@alhamdulilahh3707 3 жыл бұрын
Lek neshi Ethiopia yemitelu areb eko chenklatachew yetebelashe new enji nebiyu muhamed sele habesha bezu neger tenagrewal Yemenim yemiwedun slemiyawkun new yetelan yetela hulam yetekeberechi allah yadregat
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 3 жыл бұрын
Betam
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
እር እማራለሁ ኪኪኪኪኪኪኪ እሱ ንበር አስቶርጋሚ መሆን ያለበት ንፍስ ንገር👍😂😂😂😂
@jemilajemila7449
@jemilajemila7449 3 жыл бұрын
በጣምጅ ክክክክክክ
@ethioware
@ethioware 3 жыл бұрын
i liked or loved the way you fired her out of the stage i cant stop laughing as he roasted her live
@hayukwt4218
@hayukwt4218 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አላህ ይርዳችሁ ሁሉም በሀገር ያምራል 😭😭💔💔💔
@Happyhappy-km8bl
@Happyhappy-km8bl 3 жыл бұрын
Eshetu, always very very amazing content. I don't know where you find the children and all your guests from. You bring hidden beautiful things into light. Actually it is because are so creative. You are really a very talented and different media personality. The questions you ask are so unique. Please keep the good work. We need and appreciate you.🙏🙏🙏
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 3 жыл бұрын
ብዙ ኮሜንት መስጠት አልወድም ግን ከይቱብወች ሁሉ የሚመቸኝ ዶኪ ትዮብ ነው ልጄቹ የተቸገሩትን መርዳት ሁሉም ነገር በርታ
@amanuelamberber5261
@amanuelamberber5261 3 жыл бұрын
እሼ በፊት አትመቸኝም ነበረ ግን እያየውህ ስመጣ ግን በጣም ጎበዝ ነህ much respect for you
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
አረ እማራለሁ 😂😂😂😂 እመቤቴን ተመቸኝ እሱኮ ግን አልማርም አላለም እሷ ምን ሆና ነው ወይስ ለማሳቅ ነው ? 😂😂😂
@chanal7973
@chanal7973 Жыл бұрын
ተመከክሮው ለመሰቅ ነው ይመስለኘል
@yesamtube7887
@yesamtube7887 3 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ኧረ እማራለው አላለም አስተርጓሚ ውሀ በላሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-st9ig8hx2h
@user-st9ig8hx2h 3 жыл бұрын
ቀላል ክክክክክ😆😆😆😆😆😆😆😆
@sabamohammedsabamohammed3939
@sabamohammedsabamohammed3939 3 жыл бұрын
😂😍😁😁😁😁😁
@Ethiomuzik
@Ethiomuzik 3 жыл бұрын
ወይ አገሬ የስንቱ መጠለያ ሆነሽ የልጆችሽ ደም ግን እነደ ውሃ ይፈሳል።
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን
@ambessashield9360
@ambessashield9360 2 жыл бұрын
My man likes dulet… most Ethiopians can’t even deal that. We have so much to learn from this kid. He came and embraced so many cultures (languages)
@tofikaman3142
@tofikaman3142 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ድንቅ ስራ ነው እሼ በርታልን ፈጣሪ ያግዝህ
@user-kq3ld3ql5q
@user-kq3ld3ql5q 3 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ያሳድግህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@t0783
@t0783 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ ምርጦች 😭 አይ ስደት አላህ ሀገራቹን ሰላም አርጎ ይመልሣችሁ አላህ ይጠብቃቹህ 💔❤️❤️❤️
@fayikattube5128
@fayikattube5128 3 жыл бұрын
Wow bayy'ee namati tolaa 😍😍💗
@eyuabrehanjoba9790
@eyuabrehanjoba9790 3 жыл бұрын
I love the two brother their strong pereson
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
ይገርማል ስንት ችሎታ አለ በርቱ 💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
@senaitbekel6638
@senaitbekel6638 3 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም እንደኔ በ ጉጉት ሚጠብቅ ማን ነው በ👍 አሳዩኝ እረ ፍሬ ተሸወድሽ ቆሌዋን ገፈፋት አማርኛ እችላለሁ ብሎ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@_tube6978
@_tube6978 3 жыл бұрын
😂😂😂😂በጣም ይገርመል
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@Habesha_Decor
@Habesha_Decor Жыл бұрын
Ohhh my God, he’s so cute and smart❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ጀግና ነው ትልቅ ቦታ ያድርስህ እሸቱ ምርጥ የምችህ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ፈቶ ደምሪኝ እህቴ❤
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 3,9 МЛН
🔴 Dawit tsige  || seifu on Ebs | Dawit tsige new
9:16
Dildiy Tube
Рет қаралды 13 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrigna Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 2,8 МЛН
Самый странный заключённый😂 #фильм #кино
0:56