ለሊቃነ ጳጳሳት መልእክት አለኝ

  Рет қаралды 971,369

Donkey Tube

Donkey Tube

11 ай бұрын

ህጻን ሚናስ ደስታው የ ሰባት ኣመት ልጅ ሲሆን ሲያድግ በዋነኛነት ፓትሪያሊክ መሆን በሁለተኛ ደረጃም ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስቴር መሆን የሚፈልግ ነው። በሃይማኖቱ በጣም ጠንካራ አንዲሁም በዚህ አድሜው ያውቀዋል ተብሎ የማይገመትይ መንፈሳዊ አና ዓለማዊ አውቀት ያለው ልጅ ነው። ስለሃይማኖቱ ፣ ስለ ኢትዮጵያ የበፊት ስልጣኔ አና ኣሁን ስላለችበት ሁኔታ አንዲሁም ድሮ የነበረው የ ኢትዮጵያ ኣርቶዶክስ ተዋህዶ ሰርኣት አና ኣሁን ስላለው ሁኔታ በደንብ ተንትኖ ያብራራል። በዚህ የድንቅ ልጆች ክፍል ወላጆች ምን ያህል ለ ሃይማኖታቸው ተተኪ አያፈሩ አንደሆነ የሚያሳይ ነው።
The child, Minas Hagdu, is seven years old and when he grows up, he wants to be a patriarch primarily and secondly to become the prime minister. He is a child who is very strong in his religion and has spiritual and worldly knowledge that is not expected to be known at this age. He thoroughly analyzes and explains about the religion, about Ethiopia's civilization in the past and the present situation, as well as the current situation of the Ethiopian Orthodox Tewahdo Serat in the past. In this episode of Wonder Children, it is shown how much parents do not produce a successor for their religion.
Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The World. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
🔔 Make sure that you have the bell turned on, so you will definitely not miss any of our videos!
❓ ABOUT US:
Media For POSITIVE Change!
🌐 Our other profiles:
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese \
▶ Instagram- / comedian.eshetu
⏩Other Related video
◼ • ዶንኪ ትዩብ የ2015 የመጀመሪያውን...
◼ • " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
◼ • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
IF You want to Support PEOPLE : rb.gy/cjf7i
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
ለሊቃነ ጳጳሳት መልእክት አለኝ @comedianeshetu #kids #ethiopia #dinklejoch #new #priest #bishops
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 2 600
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 11 ай бұрын
እንደዚህም አይነት እግዚአብሔር የባረከው ድንቅ ልጅ አለ😮 ወይ ጉድ እኔ በ27 አመቴ የሱን ያህል እውቀት የለኝም!እግዚአብሔር ሆይ ከሰጠኸኝ እንደዚህ አይነት ልጅ ባርከህ ስጠኝ ካልሆነ ይቅርብኝ! ጌታ በቤቱ አፅንቶ በፀጋ በሞገስ ያሳድግህ ሚናስዬ የኔ ጨዋ የነገ ፍሬ🥰 እናትና አባቱ በዚህ መልኩ እየቀረፃችሁ ለምታሳድጉት ወላጆች ምስጋና ይገባችኃል! ቤታችሁ በበረከት ይሙላ! ❤️🙏🥰
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c 11 ай бұрын
እኔ በ30 አመቴ ዜሮ ነኝ 🤗😁😁😁😁
@amezleyu4725
@amezleyu4725 11 ай бұрын
Exactly
@Mama-xy9hg
@Mama-xy9hg 11 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@betelhemassefa5892
@betelhemassefa5892 11 ай бұрын
ፈጣሪ ያስድግህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@Tamesgenchali-jp5zj
@Tamesgenchali-jp5zj 11 ай бұрын
Mirt lij
@tewodroswoldesemayat7299
@tewodroswoldesemayat7299 11 ай бұрын
በጣም ድንቅ ልጅ ነውና ከተቻለ ባለፈው ለመሱድ እንዳዘጋጀኸው አንዱ ገዳም ወስደህ የመነኮሳትን ወይንም የሊቃነ ጳጳሳት መኖሪያ ወስደህ ለየት ያለ መርሐ ግብር ንታዘጋጅ ጥሩ ይመስለኛል። በርቱ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 11 ай бұрын
በትክክልልል
@myoutube6311
@myoutube6311 11 ай бұрын
ሳህ❤❤❤❤እንድህ አይነት ልጆች ናቸው ለወዴፊት ያገር ተስፋ አላህ አገራችንን ሰሏሟን ይመልስልን
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii 11 ай бұрын
Takalal❤❤❤❤❤
@fantayebara8435
@fantayebara8435 11 ай бұрын
በትክክል
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 11 ай бұрын
Very good point.
@medinamohammed9813
@medinamohammed9813 11 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ልጁ በእምነቱ ላይ ያለው ፅናት ሳላደንቅ አላልፍም ወላጆች ሊመሰገኑ ይገባል
@user-mt3di2te2u
@user-mt3di2te2u 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
❤❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
❤❤❤❤
@donaytroyal860
@donaytroyal860 11 ай бұрын
_እናት በስነመግባር በሐይማኖት በኢትዮጵያዊነት ልጆቻችሁን የምታሳድጉ ቤተሰቦች ክብር ለእናንተ ይሁን❤❤❤❤_
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 10 ай бұрын
እሸቱ ቨ😊አንዳድ ባለሐብቶች ዳንኪራ ጨፋሪከሚረዱ ይሕንን ልጅ ያሣድጉት።፡
@silvanasilvana3189
@silvanasilvana3189 11 ай бұрын
የዛሬዉ ይለያል ላሳደጉህ እናትና አባቶች ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል🙏
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 11 ай бұрын
🙏🙏🙏
@selamwet
@selamwet 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@nadaboustani
@nadaboustani 11 ай бұрын
አሜን
@user-zw9jf9xy7d
@user-zw9jf9xy7d 10 ай бұрын
እውነት ነው💕🙏🙏
@mekdiyekidyelij4233
@mekdiyekidyelij4233 11 ай бұрын
እንደ ሚናስ ያለ ልጅ ያድለን🙏🙏🙏 አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቀው አምላክ ፈቃዱ ሆኖ ያሰበውን ያሳካለት
@azebkebede7422
@azebkebede7422 11 ай бұрын
እናንተን የመሳሰሉ ልጆች ስላሉልን በኢትዬጵያ ተስፋ አንቆርጥም እግዛብሄር ይባርክሕ
@negattibulla215
@negattibulla215 11 ай бұрын
ወንድም እሸቱ እስከ አሁን ካቀርብካቸው ድንቅ ልጆች ይህንን ታዳጊ የሚስተካከል የለም በእውነት ይገርማል እግዚአብሄር እንደሚፈልገው ፍላጎቱን ያሳካለት ዓሜን !!!!!
@yeshiwlijetube
@yeshiwlijetube 11 ай бұрын
ፈጣሬ ሆይ ሐይማኖታችንን ጠብቅልን ባአሁኑ ሰአት የተጨነቃችሁ ተከለ ሐይማኖት ጨንቀታችሁን ይፈታላችሁ🙏
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q 11 ай бұрын
Amen amen amenn
@tgistasmare7569
@tgistasmare7569 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meronfikir3385
@meronfikir3385 11 ай бұрын
እኔ ነብሴ ሊወጣ ነው 😭😭😭
@jitugetahun6986
@jitugetahun6986 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@jamilaa9961
@jamilaa9961 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 11 ай бұрын
አላህ ያሣድገው እያዝናና የእምነት መልክቶችን አሥተላልፏል ከሙሥሊሞችም ከክርሥቲያኖችም የእምነቶቻችነን መልክት የሚያሥተላልፉ አቅርቡልን ምርጥ ትውልዶችን የምንተካ ያድርገን አሚን
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l 11 ай бұрын
በእውነት እውነት ነው
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i 11 ай бұрын
አሜን 😢😢 ሀይማኖት የሚያቁ ልጆች የማንም ሀይማኖት አይነቅፉም 😢😢
@martaAmara-lu8no
@martaAmara-lu8no 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢👏
@Milliboy100
@Milliboy100 11 ай бұрын
የሰማእቱ የህፃን ቅዱስ ሚናስ ልጅ ነህ አንተ ሳትሆን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው አንተ ላይ ሆኖ ሚናገረው የሚይስተምረን 😢😢😢 በረከትህ ትድረሰን ፍፃሜህ በቤቱ ይለቅ 😢❤
@alemuisraelfikru6598
@alemuisraelfikru6598 2 ай бұрын
"ኢየሱስም በጥበብና በቁመት በሞገስም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት አደገ።" እግዚአብሔር አምላክ ሁሉጊዜ ከእሱ ጋር ይሁን፤ ድንቅ የኢትዮጵያ ወንድ ልጅ አምላክ ህልሙን ያሳካለት።
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q 11 ай бұрын
በስላሴ ስም ምን አይነት ልጅ ነው ጀግና
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 11 ай бұрын
ጀግና ፈጣሪ ለነዚህ ህፃን ስትል ሰላሙን አምጣልን😢😢😢
@AskalDejene
@AskalDejene 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@workefaris9447
@workefaris9447 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🥰🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-ti9ef1qi9k
@user-ti9ef1qi9k 11 ай бұрын
Amen amen amen ewnete new
@GosaGosa-pu1mc
@GosaGosa-pu1mc 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤fatrii yasadagak eshii
@hdhfgdgs8898
@hdhfgdgs8898 11 ай бұрын
ወላዲት አምላክ በጥበብ በሞገስ ታሳድግህ አቤት አስተዳደግ ክብር ላሳደጉህ እናትና አባት ኡፍ❤
@estalemasreshaw3041
@estalemasreshaw3041 10 ай бұрын
ልጆቻችሁን በፈሪሃ እግዚአብሔር እና በኢትዮጵያዊነት መንፈስ ለምታሳድጉ ወላጆች ምስጋና ለ እናንተ ይሁን።
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 11 ай бұрын
ኢትዮጲያ ማለት ረቂቅ ሚስጥር የሆነች አገር ናት !!wow የሚገርም ልጅ እድግ በል!!💚💛❤
@nurushafi
@nurushafi 11 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ ረቂቅ ማለት በአይን የማይታይ ማለት ነው 😅😅 ሌላ ወርድ ቢጠቀም ይሻለው ነበር😅😅😅
@mediatube3914
@mediatube3914 11 ай бұрын
​@@nurushafi ምን አሳቀሽ😮
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 11 ай бұрын
የዘመናችን ድንቅ ልጂ አላህይጠብቅህያረብ እድግበል❤❤❤🎉🎉🎉
@asterabate7743
@asterabate7743 11 ай бұрын
አሜን አሜንአሜን
@YdjjBdnkkd
@YdjjBdnkkd 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fasikawande3558
@fasikawande3558 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sindukonjo
@sindukonjo 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ይህን ብላቴና በጥበብና በሞገስ በቤቱ አሳድገው❤
@marimasd6628
@marimasd6628 11 ай бұрын
አላህ ያሳድግክ በኢትዮጲያዊነት ስነምግባር ማሳደግ ማለት ልክ እዳንተ ነው ሁላችንም በእምነትም ሆነ በኢትዮጲያዊነት ልጆቻችንን እናሳድግ 💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰🥰💞🥰💞💞🥰🥰
@demewezkefelegn7890
@demewezkefelegn7890 11 ай бұрын
እውነት ለባትና ለናቱ ትልቅ ክበር ይገባችሆል ነገን በናንተ ውስጥ እናያለን❤❤❤
@selamzemen1730
@selamzemen1730 11 ай бұрын
Right 👍👍👍
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ስለ እኛ ለእኛ በልጆች በኩል ይናገራል ወገኖቼ🙏🙏🙏
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 11 ай бұрын
በጣም በአንድም በሌላም ያስተምረናል ምን ዋጋ አለው ልባችን ተሸፍኖ አምጠን የለን😢😢😢😢😢😢
@fantayebara8435
@fantayebara8435 11 ай бұрын
በጣም በትክክል
@jerrybeshah0721
@jerrybeshah0721 11 ай бұрын
በትክክል …!!!
@afrahsuleiman4880
@afrahsuleiman4880 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው እናተን ያብዛልንና ከመከራ ያውጣን
@enat245
@enat245 10 ай бұрын
በየሲስ ስም ቃላት አጠርኝ ምን እደምል ጌታ ትልቅ ቦታ ደርሰህ እደምናይ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግህ ❤በድጋሚ ይቅርብልን🙏❤
@yeabadefris3703
@yeabadefris3703 11 ай бұрын
በስመአብ ቃላት ጠፋብኝ ማርያምን!!!!! ሀገሬ የኔ እናት ዛሬም ተስፋ አለሽ 🙏🇪🇹✝️😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥እግዚአብሔር ለናንተ ሲል ይማረን
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 11 ай бұрын
Amen amen amen
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 11 ай бұрын
ፐ እመብርሀን በቤቱ ታፀናህ ❤ የሀሳብህን መሻት ትሙላልህ አባቴ❤🙏🙏🙏
@selamzemen1730
@selamzemen1730 11 ай бұрын
Migerm mutuq lij new amen 🙏
@nadaboustani
@nadaboustani 11 ай бұрын
አሜን
@muramelka6437
@muramelka6437 10 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@selmejons5098
@selmejons5098 11 ай бұрын
ድንግል ማርያም ታሳድግክ የኔ ውድ አንተን የወለደች እናት ማህፀንዋ ይለምልም እሰኪ ይህ ልጅ ገዳም ሔዱ አባቶችን ይይ የምትሉ በላይክ
@HaHa-tn2eb
@HaHa-tn2eb 10 ай бұрын
ህፃኑ ቅዱስ ሚናስ ታሪክ ና ተጋድሎውን ደጋግመ ያየሁትና የምወደው ነው አሁን ኢትዮጵያዊ ሚናስ ህፃኑ ቅዱስ ሚናስ ያሰብከውን ይስጠህ በቤቱ ያፅናህ ወላጆችህ ይባረኩ
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m 11 ай бұрын
😢የመጨረሻ መልእክቱን ስስማ 😢 እንባዬ እህህህህ። እንደ አፍህ ያድርግልን ድንቅ ልጅ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 11 ай бұрын
አብቻለሁ 😭😭😭
@tigisit2534
@tigisit2534 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😭
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ያሳድግህ ሀሰብህን ፈጣራ ህልምህን ያሳካልህ ድስ የሚል ልጅ🎉❤🎉❤
@TsegeySeyoum
@TsegeySeyoum 6 ай бұрын
የሚናሥ ወላጆች እንዴት የታደሉ ናቸው ክብር ለናንተ ይሁን ሚናሥ ጎበዝ ልጅ በተለይ የሐይማኖታችንን. ጉዳይ አጥብቀህ. ይዘኽዋል እንዴት እንዳሥደሠትከኝ. ተባረክ እድግ በልልን ጥሩ ትምሕርት ነው ያሥተማርከን ሚናሥ። እሼ ድንቅ ልጆችን በማቅረብህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥህ ።
@zabibaali7156
@zabibaali7156 11 ай бұрын
የኔ አባት አላህ ያሳድግህ እንዴ እንዳተ ታንፀዉ የሚያድጉበትን ቤተ እምነት ነው እያፈረሰ ያለዉ ምን አይነት ትዉልድ ልያፈራ እንደሆነ አላዉቅም እንግዲ ፍርድ ከላይ ነው የምንጠብቀዉ 😢
@Talasegawo
@Talasegawo 11 ай бұрын
sa❤❤❤
@balsyibalatim1095
@balsyibalatim1095 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢 እመብርሐን በጥበብና በሞገስ ታሳድግህ የመጨረሻው መልክት ልብ ይነካል አቤቱ የሠራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ለነዚህ ህፃን ስትል ሐገራችነን ማርልን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢
@nardinegese7081
@nardinegese7081 11 ай бұрын
Amenamenamen
@SameriSameriii-xh8ld
@SameriSameriii-xh8ld 11 ай бұрын
Amen bewunti betammmmm nw yaselksegn 😢😢😢
@tehayetesfai1569
@tehayetesfai1569 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏✝️❤️
@fk3365
@fk3365 4 күн бұрын
ከዚህ ህፃን ያነሱ ጭንቅላቶች ናቸው ምድሪቷን እና ህዝቧን ያጎስቆሉት ። የዲያብሎሥ ልጆች የክፋት አበጋዞችን ፈጣሪ በኪነ ጥበቡ ገለል ያድርግልን ።እንደነዚህ ዓይነት ህፃናት በሰላም በትምህርት ታንፀው አድገው አገራችንን የሚቀይሩ ትውልዶች እንዲኖሩባት ክፉዎችን ምቀኞችን ሥግብግቦችን ዘመናቸውን ያሣጥርልን ። መልካሞች ምድሪቷን ይውረሱ ለሁሉ መልካም ኅሊና ያላቸውን ያብዛልን
@s.m.749
@s.m.749 11 ай бұрын
እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በልጆች ላይ አድሮ አባቶችን ሲመክር!! ይገርማል!! የዛሬው ፍፁም ኦርቶዶክሳዊነት የተሞላ መርሀግብር ነበር!! እሼ አሀዱ ባንክን ማስተዋወቅህ ደግሞ ይበል ያሰኛል 👏🏽👏🏽 እግዚአብሔር ይመስገን!❤
@asni4265
@asni4265 11 ай бұрын
ያባቶችን ልብ ለልጆች የሚባለው ይሄ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግክ ያቆይክ
@selamzemen1730
@selamzemen1730 11 ай бұрын
Amen 🙏
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 11 ай бұрын
Amen
@sinalemma2459
@sinalemma2459 11 ай бұрын
አቦ ይሄ ልጅ ከዚህ በላይ መድሃኔአለም ይባርክህ ሀሳብና ምኞትህን ያሳካልህ በቤቱም ያቆይህ።❤❤
@user-ob8ej8ih3f
@user-ob8ej8ih3f 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ ወደፊት ታላቅ ተስፋ አላት እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ያሉትን ልጆዎች ያብዛልን ቤተሰቦቻቸውን ይባርክልን
@maharigebrehiwet1810
@maharigebrehiwet1810 11 ай бұрын
ዬኔ ጠፋጭ ምጡቅ አእምሮ እግዚኣብሄር በጥበብ እና በሞጎስ ያሳድግህ ኤርትራዊ ነኝ በጣም ነው ምወዳችሁ ክብር ለእግዚአብሄር ለድንግል ማርያም ልኢየሱስ አባቱ እና ለእናቱ ና አሽዬ
@samerameme750
@samerameme750 11 ай бұрын
እባካችኡን ይኤ ድንቅ ልጅ ብዙ ላይክ አርጉትና ተመልሶ ሌላ ታሪክ ያስተምረናል እደዚ አይነቱን ድንቅ ልጆች ያብዛልን ፈጣሪ🙏🙏🙏🙏❤❤❤👌👌👌👌
@sara-sn9xr
@sara-sn9xr 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 11 күн бұрын
❤❤❤
@kalekidanamare7193
@kalekidanamare7193 11 ай бұрын
ቅዱስ አማኑኤል ያሳድግ ድንግል ማርያም የልብህ መሻት ትሙላልህ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግህ🙏🙏🙏
@user-xi7li6hx5y
@user-xi7li6hx5y 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ድንቅ ልጆች ስላለቻት ኢትዮጵያ እሚገርም ልጅ ነው::እመብርሀን ያሰብከውን ሁሉ ታሳከልህ!!
@heralassefa8955
@heralassefa8955 10 ай бұрын
በጀመሪ እግዚአብሔር ይመስገን እንዲክ ያሉ ልጆች ስላላሳጣን በመቀጠል ልጆች የወላጆች ውጤቶች ናቸው ተባረኩ እውነት እግዚአብሔር የፍሬአችውን ውጤት እድሜና ጤና ሰታችው ያሳያችው እግዚአብሔር በቤቱ አንፅ ፈተናውን ሁሉ ጉልበት ሆኖ ጠብቆ ያሳድግክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m 11 ай бұрын
ይሄ ድንቅ ልጅ ደግሞ ይቅረብልን 👍👍👍 የምትሉ 👍👍 አድረጉ
@rehmaemam571
@rehmaemam571 11 ай бұрын
እድህ ያለ ትውልድን ሊያጠፍብነው ሙስሊም እና ኢርቶዶክሳውያን ዱአ አርጉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 11 ай бұрын
እውነት ብለሻል ሰውን እሚያርድ እንበርታበፀሎት
@hadiaha3001
@hadiaha3001 11 ай бұрын
ልክነዉ ሁላችሁም በየምነታችሁ ዱአ እና ፆለት አረጉ ፍትህ ለመስግድች ፍትህ ለቤተክርስቲያን
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 11 ай бұрын
እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤🙏🙏🙏 ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት ኦርቶዶክስ እና ሞስሊም በግፍ ለሚቃጠሉት ቤተ እምነት 💒💒🙏🙏🕌🕌🕋 በማልቀስ ደከምን
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 11 ай бұрын
የዛሬው የተለየ ነው የወለደህ የሚያሳድግህ ቤተስብ ይባረክ አንተም ያስብክበት ያድርስህ
@HeluTube138
@HeluTube138 11 ай бұрын
የሰዉ ቤት የሰለቻችሁ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 💘💙❤💘💙❤👈
@pezaagzech9597
@pezaagzech9597 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@rute8262
@rute8262 11 ай бұрын
አሜን
@tarikwakebedde1441
@tarikwakebedde1441 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 11 ай бұрын
Amennnnnnn 🙏 Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 Amennnnnnn ❤❤❤
@zm6661
@zm6661 11 ай бұрын
አሚን😢😢
@firehiwottilaye4413
@firehiwottilaye4413 11 ай бұрын
እናትና አባትህ ምንኛ ስራ እንደሰሩብህ ከእግዚአብሔር የተሰጣቸውን ሀላፊነት እየተወጡ ያሉ ብርቱ ክርስቲያኖች እንደሆኑያሳየህ ብሩክ ልጅ እግዚአብሔር አሁንም በቤቱ በፀጋ በሞገስ ያሳድግህ አንተ ለቤተክርስቲያን ተስፋዋ ነህ።
@sadahussen6004
@sadahussen6004 6 ай бұрын
እኔ ሙሰሊም ነኝ ግን ማሻ አላህ የዚህ ልጂ ቤተሰብ በጣም ጎበዝ ናቸው የናትና የአባት ነው ይህ ውጤት አላህ ተክፍ ይጠብቅህ በምታምንበት እምነት እደዚህ ጠካራ መሆን ያኮራል
@zeharahassenzeharahassen9220
@zeharahassenzeharahassen9220 11 ай бұрын
አቤት እንደዚህ ሆኖ ከቀጠለ ደስ ሲል እናትና አባት ብሎ ዝም ናቸው አላህ ይጨምርላችሁ ልጆቻቸሁን ቀልጣፋና በነፃነት እንድናገሩ የምታደርጉ ቅን አስተሳሰብን የምታዳብሩ በርቱ
@tejitugebeyehu298
@tejitugebeyehu298 11 ай бұрын
እኔ ቃላት አጠረኝ ለዚ ልጅ ለቤተሰቦች እዲይ ላሳደጉክ እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤
@saraameda4300
@saraameda4300 11 ай бұрын
የኔ ውድ እመቤቴ ያሰብከውን ታሳካልህ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ❤❤
@saraamine6538
@saraamine6538 5 ай бұрын
ተባረክ አንተ ታዳጊ መላእክቶች ይጠብቁህ🙏🙏🙏
@tinawagaye446
@tinawagaye446 10 ай бұрын
በ ማርያም የተሰማኝን ስሜት መግለፅ አቃተኝ😢😢እግዚያብሔር ያሳድገው❤
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 11 ай бұрын
ለዝህ ልጅ ቤትሰብ ክብር ይግባችዋል ❤እንድህ ነው ልጅ ማስድግ ❤
@almajaber2074
@almajaber2074 11 ай бұрын
እመብርሐን ከልጇ ከወዳጇ ጠብቃ ተሳድግ ምርጥ ህፃን
@dontworry4430
@dontworry4430 11 ай бұрын
ቤተሰቦችን ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ የልቦናህን መሻት ይፈፅምል
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 10 ай бұрын
ምን ብየ ልጻፍ ስለ አንተ እግዚአብሔር አምላክ የተመኘኸዉን ይስጥክ አንዴት አይነት ወላጅ ቢያሳድግህ ነዉ አሁንም ሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ በሐይማኖታችሁ ያጽናችሁ ዘራችሁ ይባረክ
@hiwot7004
@hiwot7004 11 ай бұрын
እሼ ትክልለኛ እና የሚዲያህ ሞገስ የሆን ልጅ ነው ያቀረብከው !! ❤❤❤
@user-zf5dp9vr4b
@user-zf5dp9vr4b 11 ай бұрын
😂ወይኔ ህጻኑ የኔ ማር ድግ በል እስኪ ድምጥ ሁነን ለቤተምነቶች
@BatseMasfin-gj3xf
@BatseMasfin-gj3xf 11 ай бұрын
የዛሬውስ ይለያል እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ለእናትና አባትህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ቃላት አጣውለት
@user-ow5kl5ds1d
@user-ow5kl5ds1d 11 ай бұрын
በእውነት የሚደነቅ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እሁንም አብዝቶ ይባርከው የወላጅ እናቱ ምስክርነት የሚገርም ነው እግዚአብሔር ጥበቡን ሚስጥሩን ጸጋዉን ከሙሉ ጤና ጋር የማቱሳላን እድሜም ያድልህ መድኃኔዓለም የልብህን መሻት ይሙላልህ በዉነት ምን እንደምል ቃል እረኝ እግዚኣብሄር የመስገን በናተ ብህጻናት ተስፋ አለን❤❤❤❤
@meherat938
@meherat938 11 ай бұрын
መስቀሉ❤ በአዛኝትዋ❤ ሚናስ❤ ታማኝ የእግዚአብሔር አገልጋይ👏 ክርስቶስን በማገልገል ለፍፃሜ ያድርስህ ጎበዝ መልካም ልጆች መሰረታቸው ቤተሰብ ናቸውና ወላዲተ አምላክ ትባርካቹ እኛንም ለዚ ክብር ያብቃን ልጆቻችንን በክርስቶስ ክርስትያን አድርገን እንድናሳድግ አምላከ ቅዱሳን ያግዘን መልካም የውሀ አጋር ያድለን አሜን❤
@togadalgie4430
@togadalgie4430 11 ай бұрын
ይህ ልጅ ካየሁዋቸው ሁሉ ኣስገራሚ ኣዕምሮ የተለግሰው ይመስላል::❤❤❤
@dagmawitewodros3477
@dagmawitewodros3477 11 ай бұрын
ልጅን ከአለማዊዉ ትምህርት ጎን ለጎን በመንፈሳዊና ሐይማኖታዊ ትምህርት እንዲማሩ ማድረግ በእውቀት የተገነቡ በፈርሐ እግዚያብሔር የታነፁ ለሐገርም ለወገንም የሚጠቅሙ ድንቃ ድንቅ ልጆችን ማፍራት እንደሚቻል የዚህ ድንቅ ታዳጊ ልጅ ምሥክር ነው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ የልቦናህን መሻት ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ አንድዬ ያሳካልህ 💚💚💚💚
@mhmdhraybe-bz2rc
@mhmdhraybe-bz2rc 6 ай бұрын
እሽቱ በእውነቱ ይህ ሕፃን መንፈስ ቅዱስ እያናገረው መሆኑን መረዳት አለብን ለዚህ ሕፃን የገለፀ ለኛም ይግለፅልን ዓፄ ካሌብ በናግራን ያደረጉትን የክርስቲያንን ጠላት አጥፍተው ንግሥናቸውን ንቀው ወደ ገዳምመመነናቸውን ያስረዳን እንደ ቅዱስ ያሬድ መንፈስ ቅዱስ ያሰበውን ያሳካለት አሜን ወአሜን ለይኩን ለይኩን
@samirasamira7080
@samirasamira7080 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 የነጌው ቲክቶክ ታየኝ ሀሀሀሀ ማነው እንደኔ የሆነ ነገር የሰማ አላህ ያሳድግህ ቤቢየ
@hadiaha3001
@hadiaha3001 11 ай бұрын
ምንማለትነዉ
@MohamedMohamed-yi5gj
@MohamedMohamed-yi5gj 11 ай бұрын
እዳያሥሩት ፈራሑ😮😮😮😮😮😭😭
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 11 ай бұрын
@@MohamedMohamed-yi5gj እግዚአብሔር ከእርሱ ጋርነው።
@AlemayehuAbera-yn1kf
@AlemayehuAbera-yn1kf 11 ай бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል እግዝአብሄር በዚህ ልጅ የፈለገውን መልዕክ ተናገሯል፡፡ እውነትም የታሪክ ተወቃሽእንዳንሆን፡፡
@asefumoges2997
@asefumoges2997 11 ай бұрын
በስመ ክርስቲየን አሁን እኔ 😢😢😢 ጌታ ሆይ ወደ ቤትህ መልሰን የጠፋነውን ልጆችህን ክብር ምስጋና ይገባቸዋል ለወላጆቹ❤ 🙏
@sofanitgirma8734
@sofanitgirma8734 11 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ልጅ ሳይ እንደገና ስለ ኢትዮጵያ ተስፋ እንዳደርግ ያደርገኛል። እግዚአብሔር አምላክ በጥበቃው አይለይህ። በጥበብ አትረፍርፎ ያሳድግህ።
@medanitabebe6478
@medanitabebe6478 11 ай бұрын
ተባረክ
@user-mf1ff5sf4k
@user-mf1ff5sf4k 11 ай бұрын
ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ🤲
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስህ የልብህን መሻት ትሙላልህ የኔ ጣፍጭ የተዋህዶ ልጅ ❤❤❤❤
@hanahani6542
@hanahani6542 11 ай бұрын
እንደነዚህ ያሉትን ለትፋችን ጭላንጭል የሚሰጡን ድንቅ ልጆች ኢትዮጵያ ስላላት ገናናነቷን መልሳ ትጎናፀፋለች ሰደት እርሃብ ሞትን እረስተን የተስፋ ምድር ትሆናለች 💚🕊 💛❤️
@hanaalemu949
@hanaalemu949 11 ай бұрын
ባባባዬ እድግ በል የልቤን ነገርከኝ ቤትክርስትያን ፈተና ላይ ነች ትክክልል😢😢😢😢 ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይባርክ እንዴህ ነው😢
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 11 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እምዬ ተዋህዶ ጠብቃት ከክፉ መከራ እንዴት ደስ የሚል ልጅ ሀሳብክን እግዚአብሔር ያሳካልክ 🙏🙏🙏🙏
@ugdgjo6322
@ugdgjo6322 10 ай бұрын
ቤተሰቦቹ እግዚያአቤሄር እድሜና ጤና ይስጣቸዉ እሚገርም ልጅ እግዚያአቤሄር ፍጻሜህን ያሳምረዉ በቤቱ ያጽናህ❤❤❤❤❤
@sinalemma2459
@sinalemma2459 11 ай бұрын
እሼ ይህንን ልጅ ሳይ ከዚህ በፊት አሜን የሚባል ልጅ አቅርበህ ነበር የድጓ ትምህርት መማር እፈልጋለሁ ያለው ልጅ በመድሃኔአለም በድጋሚ ብታቀርበው ደስ ይለኛል በጣም ድንቅ የሆነ ልጅ ነው አባቱንም ለማግኘት መልእክት አስተላልፎ ነበር ይሄንን የምልህ ልጁን እንድታስታውሰው ብዬ ነው እና እባክህ በድጋሚቢቀርብ ይሄ የኔ ሀሳብ ነው ።ከተስማማህ ተቀበለው ካልሆነም ምንም ችግር የለውም ። እሼ ክበርልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ ደስ ይሉኛል።
@jamilaenderis-se4co
@jamilaenderis-se4co 11 ай бұрын
የዛሬው ጫን ያለ ነው አላህ ያሳድግህ
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 11 ай бұрын
በእውነት ሐገሬ ማህፀነ ለምለም ናት። ይሔ ልጅ የሚፈልገውን እንዲሆን ቤተክሪስቲያንም ሐገርም ሓላፊነት አለባቸው።
@shewayezerihun2064
@shewayezerihun2064 10 ай бұрын
በእውነት አባቶቻችን ጳጳሳት አባቶቻችን ካህናት በዚህ ድንቅ ህፃን ልጅ ላይ አድሮ ለእናንተ መልእክት ያስተላለፈው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው የመጨሩሻውን መልእክቱን በደንብ በማስተዋልና በጥበብ ስሙት እንደዚህ አይነት የተቀደሱ ልጆችን እግዚአብሔር ያብዛልን ሌሎች ወላጆች በዚህ ልጅ እናትና አባት መንፈሳዊ ቅናት ሊያድርባችሁና ትምህርት ልትወስዱ ይገባል እግዚአብሔር ልጅ ሲሰጠን ለኛ አደራ ነው የሚሰጠን አደራችንን ከበላን እና ፍሬው ከተበላሽ የመጀመሪያ ተጠያቂዎቹ እኛ ነን ለልጆቻችን የማይጠቅም ነገር ከምናሳያቸው ማለት አሻንጉሊት ሽጉጥ እየገዛን በጨቅላ አእምሮአቸው መጥፎ ነገር ከምናሳያቸው እንደ እንደዚህ ህፃን ልጅ ስለሀገሩ ስለቤተክርስቲያን ብናስተምራቸው ዛሬ ሀገራችን እንዲህ መለያየትና የጦርነት መናኽሪያ ባልሆነች ነበር ማስተዋሉን ለሁላችንም እንደዚህ የተባረከ ልጅ ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@MeskiLoyalad-cu3ji
@MeskiLoyalad-cu3ji 11 ай бұрын
ዋው ድንቅ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግክ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ
@zekirahayat2384
@zekirahayat2384 11 ай бұрын
እድሜ ይስጣችሁ የዚህ ልጅ ቤተስብ የእውነት ኢትዮጵያ በእንደዚህ አይነት ልጆች ተስፍ አለት ተመስግን ❤
@lizethio6061
@lizethio6061 11 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ልጅ ነው? እግዚአብሔር ያሰብከው ቦታ ያድርስህ እመቤቴ ታሳድግህ 🙏🏽
@asterjahni3083
@asterjahni3083 11 ай бұрын
በስመአብ እሼ ምን አይነት ድቅ ልጅ ነው የእግዝያብሔር ፀጋ የደረሰበት ተበረክ
@user-re8ww4wl5l
@user-re8ww4wl5l 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@msfatama9308
@msfatama9308 11 ай бұрын
ፈጣሪ እደዚህ የተባረከ ልጅ ይስጠን አሜን ይስጠን በሉ
@Martem79
@Martem79 11 ай бұрын
ልጆቼ ታድለዋል የአንተ አይነት ብፁዕ ወቅዱስ ዻዻስ ይኖራቸዋል❤❤
@tewabechabebe5919
@tewabechabebe5919 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህ ያሣምርል እድግ በልልኝ፡፡
@kokyirgakok
@kokyirgakok 11 ай бұрын
ተባረክልኝ ትልቅ ደረጃ ድረስ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያርግልክ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 11 ай бұрын
እሼ ለዚህ ልጅ የተለየ መንፈሳዊ የሆነ ነገር ማዘጋጀት አለብህ በእውነት ትልቅ ሰው የማያውቀውን ነገር ነው እሱ የሚያውቀው የዚህ ልጆች ቤተሰቦች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ይሄ ለሀገር የሚጠቅም ልጅ ነው እድግ በልልኝ
@user-wc2ni8ty6i
@user-wc2ni8ty6i 11 ай бұрын
የሚገረም ልጂ እመ ብረሐን ፍጻሜህን ታሳምረልህ ❤
@tesga9705
@tesga9705 11 ай бұрын
በጣም ግሩም የሆነ ልጅ ነው ሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ በጥበብ በሞገስ ያሰድግህ የእሱን አሰረ ፍኖት ይማራህ ማር ሚናስ ተወዳጅ ሰማዕት የሁላችንም አባት ነው ህልምህን እዉነት ያርግልህ ቤተሰብ የተባረከ ከሆነ ልጆችም እንድህ የተባረኩ ይሆናሉ ምክኒያቱም መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራልና እግዚአብሔር የተባረከ ትዳርን የተባረከ ፍሬን ለሁላችንም ይስጠን አሜን፫ ወንድማችን እሸቱ ሚናስን በድጋሚ ብታቀርብልን በጣም ደስ ይለናል ከእሱ ብዙ መማር እንችላለን በእዉነቱ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የኔ ልጅ እድግ በልልን❤❤❤
@fekadetessera3412
@fekadetessera3412 11 ай бұрын
የዶንኪ ቱዩብ የመጀመርያም የመጨረሻውም ብሩህ አእምሮ ባለቤት እንግዳ ነው ። እግዚአብሔር ምኞትህን ከፍፃሜ አያድርስልህ።
@meskeremmenelik1128
@meskeremmenelik1128 11 ай бұрын
😍😍😍😇😇😇 ልዑል እግዚአብሔር እና እናቱ ድንግል ማርያም ጠብቀው ፣ ከልለው ያሳድጉህ❤❤❤
@mhmdhraybe-bz2rc
@mhmdhraybe-bz2rc 6 ай бұрын
እማፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ ለሚናስ ይቺ ን የተረጉማታል እሸቱ አሳየው የእናት አባትህንና ያንተን ዕድሜ ዕድሜ ማቱሳላ ይስጥህ ፈጣሪ
@gidcfjdg359
@gidcfjdg359 11 ай бұрын
የእዉነትም ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ🥰🥰🥰🙌
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 11 ай бұрын
ህጻን ሚናስ የድንግል ማሪያም ልጅ የአሰብከውን ያሳካልህ እደግ የነገ የቤተክርስቲያን ተተኬ ወላጆችም ተባረኩ
@lunaamor5354
@lunaamor5354 11 ай бұрын
የአንተን የህፃን ልጅ ፀሎት እግዚአብሔር ሰምቶ ሰላም ያርግልን
NO NO NO YES! (40 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
00:27
PANDA BOI
Рет қаралды 86 МЛН
Help Herobrine Escape From Spike
00:28
Garri Creative
Рет қаралды 56 МЛН
蜘蛛侠这操作也太坏了吧#蜘蛛侠#超人#超凡蜘蛛
00:47
超凡蜘蛛
Рет қаралды 17 МЛН
Tech Trending | Hook Roof Line
0:11
Tech Trending
Рет қаралды 9 МЛН
Бонус. 🤣
0:35
Ann Parpieva
Рет қаралды 1,6 МЛН