No video

በድንገት ባለቤቴን በሞት ካጣሁ በኋላ ደስታ ራቀኝ."መንግስቱ ሀይለማርያም መስያቸው ደንግጠው እሮጠዋል" አንጋፋው አርቲስት ዝናቡ ገብረስላሴSeifu on EBS

  Рет қаралды 177,167

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

መንግስቱ ሀይለማርያም መስያቸው ደንግጠው እሮጠዋል አንጋፋው አርቲስት ዝናቡ ገብረስላሴ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 245
@tenareta5842
@tenareta5842 8 ай бұрын
እጅግ እጅግ በጣም ደስ የሚል ደስተኛና ፈገግታ የማይለየው ጀግና ኢትዮጵያዊ ባለ ታሪክ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@tesfugebre4564
@tesfugebre4564 8 ай бұрын
ሰይፉ በጣም ምርጥ እንግዳህ ነው ያውም በሙያ የተካነ እና በትህትና ተናጋሪ አንተ ግን ጥቁርነቱን በጣም እንዲሰማው ለማድረግ ታግለሃል ግን ግለሰቡ ምነው ከአበሻነቴ አታርቀኝ እስከማለት ደርሷል ስለዚህ ሰይፉ ፈካ ብያለሁ ብለህ የምትናገረው ለሌላ ጭውውት ያቆረፍዳል ፤ ይታረም። አርቲስቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው።
@generalpsychology1
@generalpsychology1 8 ай бұрын
በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ያላችሁ ህይወታችሁ ለመቀየር የምትጥሩ ሁሉ ፈጣሪ ልፋታችሁን አይቶ ህይወታችሁን በበረከት ይሙላው።ፍሬ የምታፈሩበት ጊዜ ይሁንላችሁ❤❤❤
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kerlamkerla2547
@kerlamkerla2547 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜ❤❤❤❤
@bekeludechassa4547
@bekeludechassa4547 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi 8 ай бұрын
አሜን 🙏🏼❤️
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 8 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@babuzewolde5355
@babuzewolde5355 8 ай бұрын
ግርማ ሞገሱ ደስ ሲል ❤
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 8 ай бұрын
የምወደዉ አርቲስት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥዎት❤❤
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 ай бұрын
ደምሪኝ
@user-xv1kb8hj2t
@user-xv1kb8hj2t 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ተዋናይ እድሜና ጤና ይስጣችው
@zdtube9566
@zdtube9566 8 ай бұрын
እድሜና ጤና ይብዛልህ አባታችን ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ ትልቅጀረጃ ያድርስልህ
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 ай бұрын
እንደማመር
@netsanetmolla4828
@netsanetmolla4828 8 ай бұрын
በጣም ቅንና ግልፅ የሆነ ስው እግዝአብሄር ዘመንህን ይባርክ !! ልብይ በጥም ቀይ ነው
@user-mx6gg3sg1g
@user-mx6gg3sg1g 8 ай бұрын
በጣም ወደ ኋለ መለሳችሁኝ የናፈቀኝነ ዘመን አስቃኛችሁኝ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@derarabyata5901
@derarabyata5901 8 ай бұрын
መንጌ አንድ ህዝብ አንድ ኢትዮጵያ ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🇿🇦🇿🇦🇿🇦🫡🦍🩸
@wediweyinking
@wediweyinking 8 ай бұрын
የደብብ ኣፍሪካ ከኢትዮጵያ የሚያገናኘው ነገር አለ እንዴ
@Seada521
@Seada521 8 ай бұрын
በጣም ምወደው ሰው እድሜ ይስጥህ 🥰
@michaeltilahun8898
@michaeltilahun8898 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ...የቀረው እድሜህን መልካሙን ሁሉ ስራበት ጀግናው 🙏🏽
@smartraya1047
@smartraya1047 8 ай бұрын
Wow ….very Interesting interview. ለሃገሩ ለሰጠው አገልግሎት ክብርና ምስጋና ይገባዋል...ስለውትድርና ሄወቱ በሰፊው ቢያጫውትን ተመኘሁ...እርጀም እድሜና ጤና ይስጥህ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 8 ай бұрын
ስይፉዬ የሳቄ ጌታ እንኩዋን በስላም ተመለስክ መቸም እጅግ የምወደውን ልክ እንዳንተ የማከብረውን ሁለገብ ተዋናይ ው.ዘ.ተ ስላቀረብክልን እጅግ እናመስግንሃለን የሚያዝናና እና ግርማሞገስ ያለው ሳቂታ ገና ጉልበቱ ያልተነካ ጎበዝ ጀግና ዕድሜና ጤና እንዲስጠው ተመኘሁለት ስይፉዬ አንተንም በጣም ነው የማከብርህ ከነቤተስብህ ጠብቆ ያቆይህ የእኔ ጎበዝ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 8 ай бұрын
ወይ ዝናቡ እንዴት ደስ የሚል ሰው ነው ጨዋታው አይጠገብም።
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 8 ай бұрын
ዝኔ ትልቅ ሰው ስወደው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏ባለቤትሕን ነፍስ ይማር
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 ай бұрын
ደምሪኝ
@almazhussain8188
@almazhussain8188 8 ай бұрын
​@@MesiMesi-jy2rt8
@felekedebebe5179
@felekedebebe5179 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ስሞኑን እያየሁ ነው የጠፉስዎችን እያመጣህ ነው እነ ጊታቸው እነ ዝናቡ ብዙ አሉ ለኢትዮዽያ የሰሩ
@Alexand188
@Alexand188 7 ай бұрын
በጣም እምወዶው ኣርቲሰት ነው + ጋድ መንጉሰቱ ሃለማርያም የምወድ ሰው!! ሴፉ ኣመሰግናለው ወንድምአለም ❤
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 8 ай бұрын
ዘድዬ ጽናቱን ይስጥህ ባለቤትህን መንግስተሰማይ ያዋርሳት ።ዜዶ በጣም እንደ አይናችን ብሌን ከምንወደዉ የሙዚቃዉ ንጉስ ዶ/ር በረኸት መንግስታአብ ስላየንህ ደስ ብሎናል ። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሐለን❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 ай бұрын
የ70ዎቹ ጨዋታ ደስ ይላል 🙏🏾
@merryyederrick
@merryyederrick 8 ай бұрын
Black is beautiful and smart, keep shayne Proud of you 😊😊
@hiruytaddesse4961
@hiruytaddesse4961 8 ай бұрын
ዝኔኔኔኔኔኔ መልካም እና ጠንካራ ሰዉ ዉድ ሰዉ : ብዙ ነገር አስታወስኩኝ የብሄራዊ ትዝታዎች የሳቅናቸዉ :ቀልድ አዋቂ!!!! ህሩይ ከዴንቨር ኮሎራዶ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 8 ай бұрын
WOW ! እውነትም መንግስቱን ይመስላል
@tedkassaye825
@tedkassaye825 8 ай бұрын
በጣም ቅንና ግልፅ የሆነ ስው እግዝአብሄር ዘመንህን ይባርክ
@baseapptube
@baseapptube 8 ай бұрын
Wow ድምፁ በጣም ነው ምያምረው 🤗❤🔥
@eteneshfantahun8038
@eteneshfantahun8038 8 ай бұрын
ክብር ይገባሀል 🙏 ። ይገርማል ። ታላቅ የሙዚቃ ስውም አነሳህ ኢንተርናሽናል ኮንዳክተር አማረ ብላቴን ይህ ስው እንዳልከው ኔዘርላንድ ነበር የሚኖረ የሲሊንዲዮን ሙዚቃንም ኮንዳክት አርጓል።
@betty_ss
@betty_ss 8 ай бұрын
ይሄን ለምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ። እንደማመር በቅንነት እመልሳለው
@afroethio7066
@afroethio7066 8 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏ላንቺም ለሁላችንም !!!
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@behailuabebe2188
@behailuabebe2188 8 ай бұрын
Amen amen amen
@godsaves8457
@godsaves8457 8 ай бұрын
Amen(×3)🙏
@zerutube977
@zerutube977 8 ай бұрын
አሜን አሜን
@seblemezmur3830
@seblemezmur3830 8 ай бұрын
wow ዜድዬ የኔ ውድ ወንድሜ ስላየውህ ደስ ብሎኛል የኔ ጀግና ብዬሀለሁ
@kiroswase876
@kiroswase876 8 ай бұрын
I remember you 😮😮😮 my God leboha ehama right???
@gassking6849
@gassking6849 8 ай бұрын
በጣም ከምወደው አርቲስት እረጅም እድሜ ና ጤና ከነልጆችክ❤❤❤❤ልጅ እያለሁ ቃልኪዳን እሚባል መፅሄት ከነ ባለቤቱ እንግዳ ሁኖ አንብቤ ነበር😘
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 ай бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እንደማመር
@YEMANEBERHANZEBEGAMEDER
@YEMANEBERHANZEBEGAMEDER 8 ай бұрын
ሙዚቃህን በተለየ በኢንተርናሽናል ቋንቋ ማለትም በእንግሊዝኛ ቢተረጎም የመጀመርያው ስንኝ እራሱ ትልቅ መልእክት አለው።
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 8 ай бұрын
በነገራጭን ላይ እንግዳህ መንጌን የመምሰል አለበት። በዚህ ላይ ደግሞ ቆንጆ ጥቁር ሰው። መልከ መልካም ነው።
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b 8 ай бұрын
ሰይፉ ፋንታውን ግን ትልቅ ምስጋና ይገባዋል❤❤❤
@user-ry9dr9jg8q
@user-ry9dr9jg8q 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነወ 👍👍👍👍
@ak4ever818
@ak4ever818 8 ай бұрын
Nice to see photo of Eritrea legend singer Bereket Mengsteab. By the way nice show.
@aneshamood6033
@aneshamood6033 8 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ሰው ነው የድሮ ሰው ወርቅ ነው በጣም ደሰ ይላል እድሜ ጤና ይሰጣችሁ የደሃ ልጅ ኩሩ ነው በጣም ያሰደሰታል ሻንቆ የወንድሜ ሰሙ ነው የሚጠራው እና ሙት ያላለው ነብሰ አላህ ትረፍ ካለው ይኖራል
@user-nb2ig4ju8g
@user-nb2ig4ju8g 8 ай бұрын
በጣም የምወደው አክተር❤ ግን የሚሰጠው ገፀባህሪ ያስፈራራል😂❤
@migameskhun8039
@migameskhun8039 8 ай бұрын
Wow Zinabu, best multi talented professional artist.
@sabakassa2363
@sabakassa2363 8 ай бұрын
ኧረበዚህ ድምፅህ ዘምርበት እ/ርን አመስግንበት ተባረክ
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 8 ай бұрын
ጫወታ አዋቂ ነው ደስ ሲል ረጅም እድሜ ይስጥልን ።ሴፊሻ ክበርልን።❤❤❤
@th-ef6me
@th-ef6me 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እድሜ ከጤና ዜድ
@Aza12371
@Aza12371 8 ай бұрын
ሰይፉ አትጃጃል ከአባቱ ስም እንዴት ነው የመንግስቱ ስም ሚሻለው ከተሻለ ፋንታሁንን በመንግስቱ ቀይረው
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 8 ай бұрын
በ1997 አዋሳ ቶታል አብረን እንሰራ ነበረ እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ
@Adis001
@Adis001 8 ай бұрын
እኔ ደሞ እናንተ ስትዘፍኑ ማታማታ ቶታል እየመታን እንኳንስ ነበትር ፣ በዛ ሰአት ከእዲስ አበባ የመታነው ግሩፕ የመጀመርያ ስራ የጀመር ነው አዋሳ ነው አመሰግናለው፣
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e 8 ай бұрын
እች አለም መልኳ ብዙ ነው ዝኔ አብሽር ❤❤❤❤❤
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 8 ай бұрын
ባቢዬ መልካም ሰው ዋው አለህልኝ ወንድሜ 🥰🥰💪💪💪💪👍 🙏 ጀግናው መንግስቱ ኃይለማርያም
@selamselam3065
@selamselam3065 8 ай бұрын
የመንጌ ማስታወሻ።።።። ጎበዝ ተዋናይ።።። ኑርልን
@Addis1625
@Addis1625 8 ай бұрын
Wow, I'm very surprised to see you, Zinabu. We grew up the same kebele 29. I still remember you when you sing bechebowchen on the stage. God bless you and your family.
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 8 ай бұрын
የምን ዝናቡ 😂መግስቱ አቤት ግርማ ሞገስ 😊❤
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 ай бұрын
ደምሪኝ የኔቆንጆ አዲስ ነኝ
@foziakram9858
@foziakram9858 8 ай бұрын
ሰይፋ በናትህ ለፕሮግራሙም ለወንበሩም እንደዚህ ጨዋታቸው ሁሉ አይጠገብም እና እደዚህ አይኖቶቹ ጥበበኞች ለአሁኑ ትውልድ (የሚቀርፅ )እግዶች አቅርብልን
@AsratGmedhen
@AsratGmedhen 8 ай бұрын
ዝናቡ ታላቅ ወንድሜ ነው አንድ ሰፍር ነን የታላቅ ወንድሜ ጓደኛ ነው
@tenareta5842
@tenareta5842 8 ай бұрын
Seifu very very interesting show really I appreciate you They are hero Ethiopians having excellent historical experience really respected
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 8 ай бұрын
እደሜ ይስጣቹ ለሁላቹም❤❤❤❤
@hanhn7623
@hanhn7623 8 ай бұрын
ጀገና.ክበርልኝ🎉
@hevengg
@hevengg 8 ай бұрын
ዜድ መሲን ስላነሳህ ደስ ብሎኛል መሲ መልካም ሰዉ ነበረች ነብስ ይማር ስላየሁ ደስ ብሎኛል
@abebaberhane6468
@abebaberhane6468 8 ай бұрын
Betam des yemil kenenet yemitaybet Ethiopiawi, mechiw zemeneh yebarek!!
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 8 ай бұрын
መጌ መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር
@wediweyinking
@wediweyinking 8 ай бұрын
😁😁🤭
@yemimekonen8045
@yemimekonen8045 8 ай бұрын
ጌች በጣም የምደው ዘፋኝ I am happy to see you
@subsc691
@subsc691 8 ай бұрын
የሓበሻ ድንቁርና ቀይ ጠይም ይሁን ጥቁር ባጠቃላይ ጥቁር መሆኑን ያለማወቁ ነው!
@teshayearaya1712
@teshayearaya1712 8 ай бұрын
እኔም ያን እያልኩኝ ነበር ሰይፍሻም ጥቁሩ መሀሙድ አለው መሀሙድን ፈረንጅ አደረገው
@Suzan17
@Suzan17 8 ай бұрын
Wowwwww tekur negne i like it 🙏🙏🙏🙏
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 8 ай бұрын
ስይፉሻ ወደኤትዩጸያ ተመለስክ ትዩጸያ ነው የምያምረብህ ማን እደሀገረ🙏🏽🙏🏽🌺🌺
@kerlamkerla2547
@kerlamkerla2547 8 ай бұрын
ደስሲሉዋው❤❤❤❤❤
@Adis001
@Adis001 8 ай бұрын
ወንድሜ ዝናቡ ባለቤትእ መሞቶን ከአንተ ቃለምልልስ ሰማውይ እግዚአብሔር ነፍስን ይማረው፣ወንድሜ በሙሉ ቃለ ምልልስ ሰማው እኔ የምኖረው ደቡብ ፍሎሬዳ ነው ከሁለት አስር አመታት በላይ፣ወንድሜ ዝናቡ ገና ከትምህርት ቤት እንደ ወታን ስራ የጀመርነው አዋሳ ነበር ልክ ነእ አዋሳ ቶታል አንተ ስትዘፍን የምንደንሰው የወታትነት የደስታ ጊዜ አስታውስከይ፣ሌላው አዲስ አበባ ተቀይሪ ስመታ አንተን ፈልጌ የሰርጌ ላይ የዘፊንከው እስከአሁን video ከቤተሰብ ጋር አይዋለው ልጆችም ብዙ ትያቄ ይተይቁያል ስለ አንተ እና ባለውለታዬ ነእ እግዚአብሔር ከፊቀደ አገሪ ስመታ ፈልጌ ለማግየት እሞክራለውይ፣ ከአዋሳ ጀምሮ ለእያ በዛሰአት ላለነው ግሩፕ ትልቅ ባለውለታችን ነ፣ወንድሜ በታም አመሰግናለውይ።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
ስለ ንፅህና መጠበቂያው ወንዶችም ይመለከታቸዋል ።
@hanaeshetu2714
@hanaeshetu2714 8 ай бұрын
Wow 👌 👏 😍
@yonas316
@yonas316 8 ай бұрын
የኬኔዲ መንገሻ ገደልከኝ ስይፉ❤❤
@amelisamedia
@amelisamedia 8 ай бұрын
ሰይፍሻ እንደእኔ ለአንተ ትልቅ አክብሮት ያለው ሰው ግን ይኖር ይሆን❤ክበርልኝ ደጉ ሰው❤
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 8 ай бұрын
ሰይፍሻ ባክህ ባክህ ስለአስፊቲ ንገረን አላህ ያሽረዉ የኢቢስ ድምቀት ስንወደዉ አሚን
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 8 ай бұрын
ሰላም ነው በጣም
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 8 ай бұрын
@@etanimhaile6475 አልሐምዲሊላህ ወላሒ በዱአ አለን ከሱ ጋር የኘ የዋህ ቦርቧራ እስክናየዉ ወይ ድመፁን እስክንሰማ ቸኩለናል
@user-oy2hu5zj9f
@user-oy2hu5zj9f 8 ай бұрын
ሴፍሻ ደናመሸክ አንድ እህታችን በማሀጰን ካንሰር ትሰቃያለች እና ሴፍሻ ኢቺን እህታችን እንርዳት እክምና ካቅሞ በላይ ነው የተጠየቀችው ወገን ዘመድ የላትም እኔም ጎረቤት ነኝ የማሬምለት የሰው ፊት ቢገርፈኝም እግዜቤር ይመሰገን አሰር ሺ አገኘው
@Haile-373
@Haile-373 8 ай бұрын
እረ እሚገርም ነው መንጌ የምር በምን መለየት ይቻላል 😂😂😂
@monahussen5232
@monahussen5232 8 ай бұрын
ዝናቡ ብዙ ህይወት አይትዋል
@dmarkos963
@dmarkos963 8 ай бұрын
Pope L. የተባለ አሜሪካዊ ነዋሪነቱ ኒውዮርክ ነው። ሰዓሊ ነው። Black is Beautiful የሚል ስራው ሙኒክ ከተማ ሙዚየም ውስጥ እየታየ ነው።
@astermehari9868
@astermehari9868 8 ай бұрын
Seyfu yihen Film mayet alebet
@lolouds
@lolouds 8 ай бұрын
First commenter ሰይፍሻ ❤❤❤
@Gombet25
@Gombet25 8 ай бұрын
ደስ የሚል ሰውዬ.
@Sadii30
@Sadii30 8 ай бұрын
😂😂😂
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 8 ай бұрын
ደጉ ዘመን መግዬ አተ ሀገር ሰው ወዳጅ ላተ ቃል የለኝም መግዬ ያተ ግፍ አሁን እየተሰቃየን ነው መግዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እመኝልሐለው ከነ ቤተሰብክ ❤❤❤❤❤
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 8 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥወት ❤❤❤
@binishow86
@binishow86 8 ай бұрын
Doctor Rehab legend Eritrean Artist Bereket mengsteab 🇪🇷🇪🇷
@gualbahtahagos7001
@gualbahtahagos7001 8 ай бұрын
Kkkkkkk
@binishow86
@binishow86 8 ай бұрын
@@gualbahtahagos7001 ehi ti dembaw
@s0lomon150
@s0lomon150 8 ай бұрын
የድሮ አራዳ ይመችህ💚💚💚
@tueamfereje2029
@tueamfereje2029 8 ай бұрын
Old is gold. 🎉🎵🎶🎼🎤▶
@deedug1521
@deedug1521 8 ай бұрын
Gecho, glad to see you. I know him Abenat
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 8 ай бұрын
Fetari yatsnahe gashe zenabo 🙏
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 8 ай бұрын
ሁለተኛ እንድጋው አንጀቴን አራሱኝ። እኔም እንግዳውን ሳይ ግልጽ ሰው እንደሆነ በማየት ያስታውቃል። ልበ ቀና እንደሆነ ያስታውቃል። ውስጥ ቅን ስት ሆን መንፈስ ቅዱስ ውጩንም ያደምቀዋል።
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 8 ай бұрын
እንግዳህ ግን ባለ ልበ ሙሉ ነው። አንተ ባልከው መስፈርት ውስጡ አልነበረውም። በማንነቱ የሚኮራ ነው።
@mewa34
@mewa34 8 ай бұрын
እንደኔ የሚንስትሪ ውጤቱን ካየ በዋላ እድሜውን ካልኩሌት ያረገ😂😂😂 ዜድ ግን አይዋሽም
@me-fs4yy
@me-fs4yy 8 ай бұрын
That’s what I thought after 8th grade final exams ….his age it shows today 42 years old .
@bekalubirehan3610
@bekalubirehan3610 8 ай бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 8 ай бұрын
Welcome 💚💛❤️👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 8 ай бұрын
የነብስ ጥሪ ሙዚቃ አደለም ንስሀ ነው ትልቅ ሰወች አደላችሁም እደ ኦ አምላኬ😢
@bestechdeals4539
@bestechdeals4539 8 ай бұрын
Ye nebs teri in this context is to mean passion
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 8 ай бұрын
Eysuse ywedachuwale wedsu nu
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 8 ай бұрын
@@tizitaabate5880 እሱ ጋር ነን🥰
@nahombalcha3159
@nahombalcha3159 8 ай бұрын
"Z መስሪያ ቤት" ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
@user-ry9dr9jg8q
@user-ry9dr9jg8q 8 ай бұрын
ወጋችሁ አይጠገብም አይ የድሮ ነገር ስሰማ ተረተ እየሰማህ የሚመስለኘ ነገርስ
@user-zy4um1lv9s
@user-zy4um1lv9s 8 ай бұрын
swedhh yene abate
@tsionyohans8578
@tsionyohans8578 8 ай бұрын
Zenabun Mayte Betam New Des Melgn 🎉❤ Nebsun Ymarewna Schambel Teschome zare Behwet Yelem (Yeschro Meda lej New) Selante Yaweragn Neber Gadgnah Newna Menge kuche Yalgnen Astawsalhu Tesche Degu Gorbete😢
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 8 ай бұрын
ተዘፍኖዋል ያለጥቁር አድሙድ እየተባለየኔ እህት ጠይም ቀይ ወዳ እታውቅም ጥቁር ነው በጣም ያምራል ስትጠራቸው የኔ ባርቾዬ ስትላቼው ደስ ይለኝ ነበር ቀዮችም ቀዮ ይባላል በዘልማድ አሁን ግን ቅጥ መልክም የለው ሁሉም ስም ለመጥራት ያሳቅቃል💚💛❤💚💛❤👏🙏
@yetembeyene758
@yetembeyene758 8 ай бұрын
መንግዬ ትችላለህ
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 8 ай бұрын
መንጌን ነው እኮ የምትመስለው
@bikesadugna7373
@bikesadugna7373 8 ай бұрын
Good actor menga
@Teg-pw9wi
@Teg-pw9wi 8 ай бұрын
Please please Menigistu must come back home
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 8 ай бұрын
Seifisha ante iko tileyalek iko😗😗😗😗😗
@MelakuMulugeta-gy7qu
@MelakuMulugeta-gy7qu 8 ай бұрын
Viva mengesto
@user-fq8xs7pj7n
@user-fq8xs7pj7n 8 ай бұрын
ሰይፉ ነፍጠኛ አበዛህ...
@user-dream2PROUDMOM
@user-dream2PROUDMOM 8 ай бұрын
primordial
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 8 ай бұрын
እና ሌላ ምን ሰዉ አለ?
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 8 ай бұрын
ሰይፉ ምርጤዬ መሆንክ አይካድም። ግን አንዳንዴ ትቀላቅላለህ የዝናቡ ያባቱ ስም ገብረ ስላሴን መንግስቱ አይሻልም ብለህ ጥያቄ ማቅረብህ ቀልድ ነዉ ብዬ እንዳላስብ እንጨት እንጨት ይላል እረ አንተዬ ምንድነዉ ?
@monahussen5232
@monahussen5232 8 ай бұрын
አንድ አብሮ አደጌ የኤፍሬም ዘፈን ካሴቶቹን ገዝቶ ማጫወቻ ወይም ቴፕ ሳይኖራቸው ቤተስቡ በየቤቱ እየሄደ አስከፍቶ ያደምጥ ነበር ምን ያህል ንደሚወደው
@LidyaLidya-fk8nq
@LidyaLidya-fk8nq 8 ай бұрын
ገገማ። ከገብረ አይሻልም ነበር ይላል። Dombass!
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 19 МЛН
Revolutionary Uses for Leftover Styrofoam
00:19
Делай сам
Рет қаралды 6 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 19 МЛН