💢በገበያ ላይ የተበተነው ገዳይ ምግብ!🛑ቻይና ህዝቡን እየፈጀች ነው!👉በአስቸኳይ አሁኑኑ ተመልከቱ!

  Рет қаралды 21,348

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

27 күн бұрын

💢በገበያ ላይ የተበተነው ገዳይ ምግብ!🛑ቻይና ህዝቡን እየፈጀች ነው!👉በአስቸኳይ አሁኑኑ ተመልከቱ! #ethiopia #axumtube #fetadaily ‪@AxumTube‬
Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube
ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright © Axum Tube
Like, Comment and Share this video.
#axumtube #axumtubetoday #Ethiopia
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
/ @axumtube
=========Follow us on===========
Facebook: / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram: t.me/axumtubeofficial
Twitter: / axumtube
Tik Tok: / axumtube
Pinterest: / axumtube

Пікірлер: 42
@elaybright8884
@elaybright8884 17 күн бұрын
ይሄ ነገር በጣም እዉነት ነዉ ቻይና አረመኔያዊ አገዛዝ አሰራር ነው ታሪካቸው ነው ህዝቤሆይ ጠንቀቅ እንበል አደራ አደራ።
@elaybright8884
@elaybright8884 17 күн бұрын
እነ አሜሪካን እያተራመሰች ነው በዚሁ በረቀቀ ዘዴ የአለም ህዝብ ደሀ በመሆኑ የነሱን ርካሽ ምግብ አሰለመዱት።
@b21e19
@b21e19 25 күн бұрын
እግዚኦ ፈጣሪ ይጠብቀን እኛም ሀገር የእነቢልጌት ፋዉንዴሽን ጤፋችንን ጄኔቲክ ሞዲፋይ እያደረጉት ነው ዶሮ እና እንቁላሉንም እንደዛው😢 ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@hana.6956
@hana.6956 17 күн бұрын
እንደዚ ያለ ግፍ እየሰሩ መጨረሻቸውን ማየት ነው እግዚአብሔር እድሜ ሰጠኸን ለማየት አብቃን።
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c 25 күн бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ጠብቀን
@tigisit2534
@tigisit2534 25 күн бұрын
እኔ አረብ ሀገር ነኝ መጠጥ የሚባል ምንም አልጠጣም ዉሀ ብቻ 😔ጣፋጭ ነገር ተምሬ ብቻ
@bx5831
@bx5831 23 күн бұрын
በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን።በተለይ ጥሪት ባለ ቅልቅል የሌለበት አማርኛ በጥሩ አንደበት ስላቀረብሽልነ በጣም እናመሰግናለን።አሳዳጊዎችሽንም ይባርክልነ።
@user-th4bh3tu1z
@user-th4bh3tu1z 22 күн бұрын
አባቶቼ ለካ ገዳም የገቡት ይሄ ታይቷቸው ነው ምግብ አስጠላኝ
@esubalewgize160
@esubalewgize160 25 күн бұрын
እረ ሰለሀገራችን ጤፍ ጉዳይሰ ምን ትይያለሸ?ዓይኔ በቅርብ ያለውን አያይም እንዳትይኝ ብቻ።በዚህ ላይ አንድ ፕሮግራም እንደምትሰሪ እጠብቃለሁ።ሰለአቀረብሸውና ሰለሰጠሸን መረጃ ምሰጋናዬ የላቀ ነው።
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 19 күн бұрын
ኣይይይ የስራቸዉ ይስጣቸዉ
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 25 күн бұрын
አፈር ያሰበላት እነዚህ የህዝብ ጠላቶች ናቸው ኧረ ምንጉዶች ናቸው የመድሐኒአለም ያለህ እሱ ይድረሰልን እንጂ ሊፈጁን ነው የተነሱት
@Seblekefelegn-z4u
@Seblekefelegn-z4u 18 күн бұрын
ይብላኝ ለኔ ከእንጀራ ቀጥሎ ለሩዝ ወዳዷ🤔🤔🤔 ግን አቀራረብሽን ስወደው እህታችን
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 25 күн бұрын
የሰው እናወራለን እንጂ አሁንም የኢትየጽያ ንጹህ ጤፍ እየተባለ ከኢትዮጽያየሚላከው እንጀራ አራሱ ሲሞቅ የተለየ ሽታ እና ሲመገቡት ሀድ የሚወጥር ጤና የሚያስጨንቅ ጤና የማይሰጥ ነው እንግዳ ነገር ነው
@edenteklu5231
@edenteklu5231 24 күн бұрын
የኛንምን ሀገር ነጋዴዎች ቀስ በቀስ እንዳይበክሏችው ክፍአት ነው ሰው ክግንዘብ ሲል ነብሱን ይሸጣል እግዚአብሔር ይስረስልን እነሱንም ያሶግድልን ምን ይባላል.
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 23 күн бұрын
ቻይናን እስከ ሳሎናችን አስገብተን የለም? ቻይናን ማመን ዲያብሎስን ማመን ነው
@weletegebrel2293
@weletegebrel2293 25 күн бұрын
በጣም ያስፈራል ግን ህዝብ ምን ያድርግ የሚመለከተው አካል እርምጃ ካልወሰደ ።
@tigisit2534
@tigisit2534 25 күн бұрын
ማነው የሚመለከተው 🙄አ
@Seblekefelegn-z4u
@Seblekefelegn-z4u 18 күн бұрын
እምነት አልባዋ ቻይና የአለም ካንሰር🤮 መጥፊያሽ ሩቅ አይሆንም ፍርድ ከእግዚአብሔር🙏🙏🙏🙏
@tsiyonzarehun4089
@tsiyonzarehun4089 24 күн бұрын
እግዚኦ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይፍረድ
@SofiaJemal-rk1sf
@SofiaJemal-rk1sf 24 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ
@laveleable
@laveleable 19 күн бұрын
Wow
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 25 күн бұрын
betam yasazenal 😢😢😢
@tigisit2534
@tigisit2534 25 күн бұрын
በአረብ ሀገር እንቁላል የ ፋብሪካ ነው 😔😔
@MesrakMaramawit
@MesrakMaramawit 21 күн бұрын
ዕባካችሁ፡በደብረብረሀን፡አካባቢ፡ቻይና፡ኢንዱሦትሪ፡ውስጥ፡አርቴፍሻል፡እንቁላል፡እየተመረተ፡ቀን፡ዘጠናሽ፡ነዉ፡እሚጫነዉ፡
@etsegenetbelay7723
@etsegenetbelay7723 5 күн бұрын
ኧረ ቻይና እግዜር ይፍረድብሽ
@ChrisHiwot
@ChrisHiwot 25 күн бұрын
Ke borsa ena chama masmesel alefew megebem asmeselew mesrat jemeru 😢egziabeher yetebeken
@TigistWoldekidan
@TigistWoldekidan 19 күн бұрын
Minim aynet mirt kechaina masgebat ayasfelgim
@techbangla35150
@techbangla35150 25 күн бұрын
ራሳቸው ይመገቡታል
@segededemissie3505
@segededemissie3505 25 күн бұрын
የቻይናን ...? ምግብ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ አለውደውም ! ገና ከጂምሩ ከነኝህ አዝያትሺ ምግብ ....? ምንም አይነት የምግብ ፍላጎት ..,? አይኑራችሁ !
@user-uc7kd6is7f
@user-uc7kd6is7f 25 күн бұрын
ቻይና አንደኛ አትሆንም ይናፍቃታል
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 25 күн бұрын
ዘመን አለፈው ቆየ እኮ ወደ ሀያ አመቱ ገደማ
@enatasrate576
@enatasrate576 25 күн бұрын
❤❤❤
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 23 күн бұрын
የትራምፕ ግድያ ውስጥ የአብይ እጅ አለበት ብዬ አስባለሁ
@TigistWoldekidan
@TigistWoldekidan 19 күн бұрын
Ehiopia minim aynet mrth ke china masgebat yelebnim
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 25 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@GetacherSamuel-jv6ot
@GetacherSamuel-jv6ot 20 күн бұрын
bekoferechew gudgad tgebabetalech
@orchidwubshet9768
@orchidwubshet9768 24 күн бұрын
የራሷ ህዝቦችስ ይጠቀማሉ ?ከተጠቀሙ እነሱስ?ሁሉም ከፕላስቲክ የሚሰሩ ከሆነ የኝላስቲክ ምርትስ ከየት እያመጣች????
@Ooooo39
@Ooooo39 25 күн бұрын
China 🇨🇳 metbal hager egzabher yatfat
@manalebishmeresha3686
@manalebishmeresha3686 24 күн бұрын
WORLD HEALTH SERAWE MENDENEW ?
@yoyosis6387
@yoyosis6387 25 күн бұрын
Abetu tebken 😢😢😢
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 68 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 26 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
እንዳያመልጥዎት ሰማያት ይከፈታሉ፤ ሕሙማን ይፈውሳሉ (ርኅወተ ሰማይ)
29:16
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 225 М.
Memeher Girma Wondimu 235. ሞዴሊስት ሆና ባል እንዳታገባ
21:31
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 624 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 68 МЛН