በገድላት ዙሪያ ከጴንጤዎች ጋር ማናወራው ለምንድነው? Apostoloc Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አኬ የመለሰው ድንቅ መልስ

  Рет қаралды 2,015

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

3 ай бұрын

በገድላት ዙሪያ ከጴንጤዎች ጋር ማናወራው ለምንድነው? Apostoloc Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አኬ የመለሰው ድንቅ መልስ
በገድላት ዙሪያ ከጴንጤዎች ጋር ማናወራው ለምንድነው? Apostoloc Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አኬ የመለሰው ድንቅ መልስ
በገድላት ዙሪያ ከጴንጤዎች ጋር ማናወራው ለምንድነው? Apostoloc Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አኬ የመለሰው ድንቅ መልስ

Пікірлер: 10
@fikertfikert2183
@fikertfikert2183 3 ай бұрын
Kalehiyiweti yasemalin
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤
@senayt1822
@senayt1822 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ
@TirusewSharew
@TirusewSharew 3 ай бұрын
ሰለክሪስቶስሳምራገዲልላያያለውስለሳየተነገረውአልገባነኝም።
@zinashwoldetsadik688
@zinashwoldetsadik688 3 ай бұрын
የኦርቶዶክስ አባቶች ናቸው እኮ ድርሳናትን የፃፉት የተራቀቁት የጴንጤ አባቶች ምን ፃፋ ? እግዚአብሔር ይመስገን አናወግዛቸውም በደንብ እነቀበላቸዋለን እንጂ ድህነትንም አግኝተንባቸዋል በመፈስ ቅዱስ ተሞልተው ስለሚፅፋ ዝም ብለው አይፅፉም ሱባዬ ገብተው ከአለም እርቀው ምንም በማይመች ቦታ ሆነው ነው ። እንደ ጴነጤ አባቶች በሱፍ ተወጥረው አይደለም ።ጥቅም ፈልገው አይደለም ምንስ ሞራል አለን እንደውም በጥበብ እየተሞሉ ነው ያስተማሩን ኦርቶዶክሶች የሆንን ሁላችን ልንመሰክር ግድ ይላል። ኦርቶዶክሶች እውነትን መስክሩ ለዘመናት ስፈልገው የነበረውን መድረክ በቲክ ቶክ ተከፍቶልናል መድረኩን ባናገኛውም ኮመንት በመፃፍ እንደግፋቸው ።አመሰግናለሁ
@ayadawit390
@ayadawit390 3 ай бұрын
የፕሮቴስታንት አባቶች ባለመፃፋቸው እስትንፋሰ እእግዚአብሔር ያለበትን መፅሐፍ ቅዱስን ብቻ እንድናነብ አድርገውናል :
@ayadawit390
@ayadawit390 3 ай бұрын
አክሊል አንተ ገድላት ለመቀብል ከከበደህ አለምቀበል ትችላለህ እያልክ ዘማርያም የሚባለው ዲያቆን ገድላትን አልቀበልም ማለት አትችሉም ብሉዋል ማንኛችሁ ናችሁትክክል ?💥💥💥
@fase-man6355
@fase-man6355 3 ай бұрын
@@ayadawit390 አክሊል ገድላትን አለመቀበል ትችላላችው አደለም ያለው። ገድላት ላይ የሆነ ከአዕምሮ በላይ የሆነን ነገር መቀበል ቢከብደው ይሄንን ካልተቀበልክ ክርስቲያን አትሆንም አይባልም ነው የተባለው። ለምሳሌ በብሉይ ኪዳን በጣም ከአዕምሮ በላይ የሆኑ ተዓምራት ተደርገዋል። ነገር ግን አዲስ አማኝ እነዚህ ነገሮች ለመቀበል ከበደኝ ቢል እነዚህን ካልተቀበልክ ክርስቲያን አትሆንም ነው የምትለው?? ወይንስ ክርስቲያን ሁን እና ቀስ በቀስ ታያቸዋለህ ነው የምትለው??
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 3 ай бұрын
@@ayadawit390 ያላለውን ብሏል አትበል መጀርያ በደንብ አዳምጠው።
@ayadawit390
@ayadawit390 3 ай бұрын
@@woinshetayalew5181እዚህኛው ቪዲዮ ላይ ሳይሆን ከ3 ሳምንት በፊት በንብርው ውይይት ላይ ነው
ጥያቄ እና መልስ ከአኬ ጋር | Apostolic Answers ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል አኬ
3:07:26
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 4,8 М.
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 128 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
ዲያቆን መዝሙር ያሬድ, Mezmur Yaried, እፎይ, ተመስገን የጌታ ልጅ
3:25:11
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 567
ዮሐድ ንጉስ ጥያቄ እና መልስ ከሙስሊሞች ጋር
1:36:30
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 238