አቤላ እና ዳጊ በሶፊ ቤት ተገናኙ | abel abuna | dagi tilahun | pastor sofonias | aman shalom | faithline

  Рет қаралды 27,565

Faithline

Faithline

3 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @faithline7
#faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
faithline
to contact 👇
Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
Aman shalom: t.me/Biblos336
Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
Kidus : 🤙 +251926228639
Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
አቤላ እና ዳጊ በሶፊ ቤት ተገናኙ | abel abuna | dagi tilahun | pastor sofonias | aman shalom | faithline
አቤላ እና ዳጊ በሶፊ ቤት ተገናኙ | abel abuna | dagi tilahun | pastor sofonias | aman shalom | faithline
faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Пікірлер: 636
@ayadawit390
@ayadawit390 3 ай бұрын
የቤቱ ባለቤት ሶፎንያስ ሲጨቅጨቁ ለወንጌል እንቅፋት ሲሆኑ ዝም ብሎ የሚያየው አንደበቱ ተቆልፎ እጁ ሽባ ሆኖ ሳይሆን ብዙ ሰው ፕሮግራሙን ባየ ቁጥር ብዙ ገንዘብ ስለሚያግኝ ነው : ይህ የአመታት ባህሪው ነው 🔥🔥 በስጋ የሚዘራን በስጋ ማሳጨድ የሚያውቅበት ጌታ አለ💥💥💥
@YididiyaGizaw
@YididiyaGizaw 2 ай бұрын
sewye or setyo enin sewoch medrek eko new eyesexe yalew sent gizeyachew endiw siterarebu tiktok lay afehin weyim afishin kemekfetik befit esti andande 10 second tages esti gd yelem yiredahal
@samuelk6721
@samuelk6721 3 ай бұрын
ዳጊ ነክሰህ ቀረህ ።ልጆቹ ይስሩበት ተዋቸው ።
@yainymarsha1435
@yainymarsha1435 3 ай бұрын
ዳጊ ከአንተ የበለጠ ባለጌ የለሞ አንተ መጀመርያ የስለቀሦከቻዉን ሴቶቹን ይቅርታ ጠይቅ ህፃናት ክን ሠብስብ ንስሐ ግባ ከማለት መጀመሪያ እራስክ ንስሐ ግባ ጌታ ሊመጣ ነዉ
@ExpoDubai-eu4iw
@ExpoDubai-eu4iw 3 ай бұрын
Omg gata yekr yebalk
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 3 ай бұрын
ዳጊ የሚባል ባልቴት ትዳሩን መምራት ያልቻለ አውንም እዚ እየበጠበጠ ነው
@maranatha391
@maranatha391 3 ай бұрын
ዳጊ ግን የእውነት ጤነኛ ነህ????
@Badeg96
@Badeg96 3 ай бұрын
እኔ አንተን የማቅህ 1996 ዓ.ም ከዚህ ከአ.አ ወደ 500ኪሜ አካባቢ በሚትገኝ ጋሞ ጎፍ ሳውላ ከተማ ሙ.ወ ቤ/ክ ያን ኮንፈረንስ ላይ ስታገለግል ኮንፍረንሱ እስክያልቅ ቆሜን እንዳልጨረሰን፣ተባርከንብህ ለፀጋው ባለቤት ክብር ይሁንና፣ከዚያን ግዜ ጀምሮ ያንተን መዝሙር በእኔ ምክንያት ብዙ ጓደኞቼም ጭምር ስባረኩበት አይችያለሁ።አሁን አልሰማም ብዬ የለሎች ስከፈት እዛ አለህ! እኔ ደግም ቆየት ያለ መዝሙር ውስጤ ያድራሉና፣ እኔ አነ እንዳልካቸውን ብከፈት አንተ እዛ ነህ አጃቢ ሆነህ፡ተከስተ ጋ ነህ፡ሳሚ ጋነህ፡ሰናይት ጋ ነህ ፡ቤቲ ፡አውታሩ ፡ዮሴፍ ፡ኤሬ ሁሉም ጋነህ! የዛሬ 20 (እስከ ጎፋ ስትሄድ)ላንተ አገልግሎት የጀመርክበት ግዜ አይደለም ፡ስለሚወድህ አዚህ አ.አ በሆነ ፕሮግራም ካንተ ጋር ፎቶግራፍ ሁሉ አለኝ።ነገር ግን ዳግ አሁን ላይ ለኔ ወረደክብኝ ፣ እኔ አንተን ብሆን ከዚህ ከፍታ አልወረደም ፣ቆይ ዳግ የመ/ቅዱስ ጥናት ከቤተሰብ ጋር የፀሎት መዝሙር የሚቀልበት ግዜ ይኖረው ይሁን?....አቤላ ገና ጀማሪ ለወንጌል በቅናት የተሞለ ነወ፣ያንተ ምክር ብታከልበት ከኡዩ ጩፋ በተጨማሪ ብዙ ገንዘብ ተኮር አገልጋዮችን ያስቀጥላል እንዲሁ አንድ ሞተር ለበረሃው አገልግሎት ብታበረክትለት። አንተ በራስህ ግዜ ጌታ የሰጠህን ፀጋ በነፃ አገልግህ አሁን ገንዜብ ተኮር ሰዎች የሚቃወሙ ሰዎችአትቃወም ።ቆይ ያኔ የዛሬ 25 ዓመት ለአገልግሎት ክፍለሀገር ስትሄድ ስንት ነበረ የሚከፈልህ? ...ዛሬሜ አልጋ ኬልተያዘ WiFi ከሌለ በድርድር ከ20እሺ ብሮ በታች ማን ይሄዳል ? ቆይ በእናንተመ/መቅደስ ወንድሙን የሚጠላ ነፈሰ አዳኝ ይላል ?እባክህ ለሚሰሙህ ተጠንቀቅ ።እባካችሁ ወገኖቼ እኛ የመንግስቱ ካህናት ነን።ለወንጌል ለሚድኑ ነፍሳት እንቅፋት እንደንሆ እንጠንቀቅ:( አቡና አማን ደሚሬ ዳግ ኤፊሬምባለቅኔ ከ አፋችሁ የማማወጣው ቃል Which is very offensive )።ከዚህ በፊትም pastor ታርኩ ነበረ ያስታረቃችሁ አሁን ደግሞ የሰውን ሰጋ በጥርስ እስከማላመጥ ይደርሳቸዋል ።ምን ይለን ይሁን ያ ከረታ፣ያ መስቀል ተሸላሚ ፣ያ የሕማም ሰው ፣ያ የማስብ ውበት ደም ግባት የሌለው ፣ያ በሰዎች የተናቀ የተጠላ የተባለለት ፣ነገር ግን ስለ መተላሌፍችን ተወጋ ስለ በደላችን ደቀቀ ኢሳ 53 ......አቤት ማራናታ !....... አገራችን ልጆች አሉዋት ሚድያ የማያቃቸው ወንገል ያተኮሩ እስክ ይመክሩን ይጠሩ እነ ደ/ር ማሙሻ፥ወንጌላዊ ያረድ፥ደ/ር ሮቤል ፥ደር አብርሃም አባቶች እነ ተስፋዬ ጋቢስ ወይስ unsubscribed አድርገን ትንሽ ግዜ እንፀልይ ?😢😢
@GorillaYouTube466
@GorillaYouTube466 3 ай бұрын
ይሄ የሊሊ እና የዶ/ር ላሊ ወንድም ዳጊ ነው? አቤት ውርደት
@zinashzeleke5038
@zinashzeleke5038 3 ай бұрын
ሁሌ ግራ የሚገባኝ
@hadasalemu5378
@hadasalemu5378 2 ай бұрын
Leka menefesawi neger chemer leketema lej and oegeter lej tergumu different new . Dagi yeketema lij selehone geterew tenechacha...
@ruhamaamanuel2945
@ruhamaamanuel2945 3 ай бұрын
እኔ ኮሜንት መስጠት አልወድም dagi በመዝሙርህ እንዳልተባረኩ አፈርኩብህ በእውነት ገብተህ በጉዋዳ ንስሀ ግባ በእግዚአብሔር ፊት ወድቀህ ፀልይ
@truthneverdies7552
@truthneverdies7552 22 күн бұрын
እከካም
@samymulu7110
@samymulu7110 3 ай бұрын
ዳጊ ለካ ሳይገባው ነበር የዘመረው
@user-ur1rt5on1v
@user-ur1rt5on1v 3 ай бұрын
I know esu new yemyasaznew Amagn balhone sew neber yetglegelnew
@samymulu7110
@samymulu7110 3 ай бұрын
I think ላሊ እና ሊሊ እየገጠሙ እየሰጡት መሆን አለብት
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 3 ай бұрын
Exactly
@saronteame773
@saronteame773 3 ай бұрын
ትክክል ሳይገባው ነው የዘመርው እንዴት እንደሚያስጠላ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@hadasalemu5378
@hadasalemu5378 2 ай бұрын
Anechis weyem anete gebetohal??? Denezuz eko neh weyem nesh
@isrealgebrewold2562
@isrealgebrewold2562 3 ай бұрын
ወይ ዳጊ መቅለልህ በገዛ እጅህ ባልቴት 😂😂😂😂
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ ትእግስቱን ስጠን ይሄ ዳጊ የተባለ አሽሙረኛ ሰው የማዳመጥ አቅም የለኝም😢
@7sabisabi
@7sabisabi 3 ай бұрын
Me too
@sulamith8910
@sulamith8910 2 ай бұрын
ሴት ያስንቃል እኮ
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 ай бұрын
@@sulamith8910 🙄ቲክ ቶክ የስንቱን ድብቅ ችሎታ እርቃን አስቀረው😁
@muleebeture7451
@muleebeture7451 3 ай бұрын
ከእናንተ ሰው ምን ሊማር ይችላል? በጣም ያሳፍራል።
@Gobena1986
@Gobena1986 3 ай бұрын
የዳጊን ድምጽ የማልሰማበት ወዴት ልሂድ ልቡ ውስጥ ትልቅ ትልቅ ትእቢት ገብቶበታል ያውከኛል
@azebgedam7050
@azebgedam7050 3 ай бұрын
Dagi 😮
@azebgedam7050
@azebgedam7050 3 ай бұрын
Dagi shame on you 😢
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v 3 ай бұрын
ወይ ዳጊ ሚስትህ ግን አለች ወይስ አንተ ቲክቶክ ከመጣህ በኋላ ፊልድ ወጥታለች ሆሆ 🤣🤣
@shalomphoto5063
@shalomphoto5063 3 ай бұрын
በጣም ታሳዝናላችሁ😢 ለዳነው እና ላልዳነው ሕዝብ ላስቀመጣችሁለት መሰናክል በጌታ ፊት መልስ ትሰጡበታላችሁ
@jesusislord1454
@jesusislord1454 3 ай бұрын
አቡና በጣም ታሳዝናለህ እንዴት ከዳግማዊ ጋር ሰራ ፈተህ መልሰ ትመላለሳለህ አርፈህ ወንጌልን እና ሀሰተኞችነሰ ማጋለጥህን አትሰራም ሀሳቡን አትሳቱ አልተባለም በቃ የዳግማዉን ሀሳብ አትሳት ሁለተኛ ከዚህ ሰዉ ጋር ሰታወራዉ እንዳለይ ከዚህ በሃላ መዘመር አይችልም ተቀባይነት እንደሌለዉ ገብቶታል ሰለዚህ አለሁ አለሁ ለማለት ነዉ
@mintes_son
@mintes_son 3 ай бұрын
አይ ዳጊ, ሰው በዚህ ደረጃ ሲዘቅጥ ይደብራል:: እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ!
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 3 ай бұрын
ዳጊ ሴታ ሴት መንደርተኛ አሽሙረኛ ነህ ዘማሪ ነህ አንተ ? ደግነቱ ሚስት ስትቀያይር ጀምሮ የአንተን መዝሙር ተብዬ መስማት አቁሜ ነበር ካሴትህ በአሁን ሰአት እጄ ላይ ቢኖር ኖሮ በድንጋይ እሰባብረው ነበር ሰው ነኛ !
@ebenezer-fj6lb
@ebenezer-fj6lb 3 ай бұрын
መዝሙር ከሰው ነው ? ወይ ከመንፈስ ቅዱስ ? የዳጊ ብለህ ነው ያዳመጥከው/ያዳመጥሽም ?
@7sabisabi
@7sabisabi 3 ай бұрын
I can’t stand hearing Dagi voices. I have to forward it lord have mercy
@kidistdesta8196
@kidistdesta8196 3 ай бұрын
ወይኔ ዳጊ ግን ስታስጠላ 😢 እንደዛ የምወዳቸውን መዝሙሮችህን እንዳልሰማ አረከኝ 😢😢😢
@zinashzeleke5038
@zinashzeleke5038 3 ай бұрын
እኔስ ብትል
@helenhaile2811
@helenhaile2811 2 ай бұрын
Me too
@hadasalemu5378
@hadasalemu5378 2 ай бұрын
Eyesus sayegebah lezefen fikirh seleneber yemetesemaw ye Dagin mezemur mesemat ayetebekebehem...zefen yadametu seweya weyem seteyooo
@user-md7jg7uk3v
@user-md7jg7uk3v Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-gn3yf5cl7o
@user-gn3yf5cl7o 16 күн бұрын
አቤልስ ቆይ?
@gelayemengesha6808
@gelayemengesha6808 3 ай бұрын
አቡና በርታ ከዚህም የበለጠ ጌታን ለማገልገል ፀጋው ይብዛልህ:: የክርስቲናዊ ዲሲፕሊንህን አድንቄአለሁ
@yetimendale7275
@yetimendale7275 3 ай бұрын
ዳጊ የሚባል ሰው ግን ለምን እንደ መንደሬ ሰው ያወራል
@zeleke3635
@zeleke3635 3 ай бұрын
Exactly
@Tigist-ds2xy
@Tigist-ds2xy 3 ай бұрын
ዳጊ እባክህን እስቲ ተፋታው ልጁን ወንጌል ይስራበት
@Ma_Mo663
@Ma_Mo663 3 ай бұрын
እኔ የምለው በርግጥ ዳጊ ለቤክ ገዶት ነው? የሚያወራው ስለገንዘብ እኮ ነው!ሌባ ሁል ጊዜ ሰው ሁሉ ሌባ ይመስለዋል። ስለ ጌታ ገዶት እንዳይመስላችሁ። ለምን ሲያገለግል ስንት እንደሚከፈላቸው አይነግረንም? ህዝቡን እንዴት እንደሚበዘብዙት አይነግረንም
@rahelfikadu5310
@rahelfikadu5310 22 күн бұрын
Dagi: you are very calm God bless you. Even though you had things to be corrected, I am so respectful for you. I truly respect you.
@Bettydaniel359
@Bettydaniel359 3 ай бұрын
ወይኔ ዳጊ ባዶ ነህ
@abebawtesfaye
@abebawtesfaye 3 ай бұрын
ወይ ወንጌል መቀለጃ ሆነ ምረት አድረግልን ከድፈረት ጠብቀን
@zeyadakulu1902
@zeyadakulu1902 3 ай бұрын
ዳጊዬ ውድ ወንድማችን ማለት የፈለከው በበኩሌ ገብቶኛል ግን ለሌላ ጊዜ ዝም ብትል ይሻላል ብዬ አስባለሁ። አንተ በብዙ ህዝብ የታወቅክ የተወደድክ ስለሆንክ ያንን ማንነትህ ያሆነውን ገፀባህሪይ ሊያሰጥህ ስለሚችል ተዋቸው
@TeketelAdane
@TeketelAdane 3 ай бұрын
የሁለታችሁም ጎራ ለይቶ ለእግዝአብሔር ጠበቃ መስሎ መሟገት እናንተንም በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ አድርጎ የሚያቆም አይመስለኝም ለሚሰማችሁ የእግዝአብሔር ሕዝብ ደግሞ ግራ የሚያጋባ ነዉ። እባካችሁ የተሰጣችሁንና የተሰጠንን ዕድል አናበክን። የአገልግሎት ጥሪ ካለችሁ እንደ ወንድማችን ፓስተር አሊ ንጹህ የሆነ የሚያንጽ የወንጌል እና የመታነጽ አገልግሎት ይዛችሁ ኑ። በጣም ታሰለቻላችሁ ትባክናለችሁ ታባክናላችሁ። እግዝአብሔር ማስተዋልን ይሰጠን! ዘመናችን በብክነት እንዳያልቅ ይራራልን።
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 3 ай бұрын
ወንድም ኤፍሬም ከዳጊ ጋር ከዛሬ በኋላ አብረኸው እንዳትቆም።
@Bettydaniel359
@Bettydaniel359 3 ай бұрын
ለካ ዳጊ ምንም አያውቅም አፍ ሲከፈት ባዶ ጭንቅላት ይታያል
@hannagebru
@hannagebru 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ኤፌሶን 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁹ ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ። ³⁰ ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ።" ይላል ና በ ሁለታችሁም በኩል ያለው ምልልስ ሞ ሆነ የአወያዩ ፓስተር ሥራ ማን ንሞ ኢያን ዕም ለወንጌል ግን ትልቅ እንቅፋት አስቀምጣችኋላልና መንፈስ ቅዱስ ያዝ ና ልና ንስ ሀ ግቡ ።
@asterb.e.w.i
@asterb.e.w.i 3 ай бұрын
ዳጊ ቢቀርብህ ይሻልህ ነበር ወድሜ😅😅😅😅😅😊😊😊
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 3 ай бұрын
ዳጊ አንተ ስትናገር የማንቀበለው እኮ ሙሉ በሙሉ በጥላቻ ውስጥ ነህ
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 3 ай бұрын
እዩ ጩፋ ሀሰተኛ አይደለም አቶ ዳጊ ወንድሞችን አትጨቅጭቅ እዛው አምልክ አበቃ አበቃ።
@demereweyob9418
@demereweyob9418 3 ай бұрын
ይድረሰ ለወይዘሮ ዳጊ በጌታ ቤት በቆየ ሳይሆን የክርሰቶሰ ፍቅር በገባው ነው ወንድማችን አቡና ዛሬ መጣ ብለህ ልትገፋው አትችልም ምክንያቱም የቆመበት የተደገፈው በቲቮዜ የማይሰራው ልኡል ሀያሉን ታናሹን የማይንቅ እየሱሰ ይባላል እውነት ዛሬ ላይ የተገለፀ ይመሰላል መሰሪ እና ክፉ እንኳን የዘመረ ያልተጠመቀ እንኳን እንዳንተ በዚህ ልክ ወንድሙን ከሰው ልብ ፍቆ ለማውጣት ይሰባበራል ክርሰትና ይህን ያህል ነው የገባህ ጠላት እንኳን ቢሆን እንደራሰ ውደድ ይላል ቃሉ ምንገብቶህ ነው ታድያ የዘመርከው በዚህ የጥላቻ መርዝ በሚረጨው አፍህ ነገ ማይክ ጨብጠህ መድረክ ላይ ትቆማለህ እየጦዝክ ነው መሰለኝ ቲክ ቶክ የምትገባው የድሮ ማንነትህን አውልቀህ ጥለሀል የመንፈሰ ድርቀት ገጥሞሀል የአንተ ጓደኛ በመሆኔ አዘንኩ እኛ ገንዘብ ያወጣነው አቡናን ሰለምናምነው ምክንያቱም በጌታ ወንድማችን ሰለሆነ አምነን በፍቃዳችን ልከናል ታድያ እኛ ባልወከልንህ ባላማከርህን ይህን የተባረከውን ሀሳው ወንድምህን መውጊያ ሰትጠቀምበት እንደማየት የሚያም ነገር የለም ለጌታቤት የተሰጠ እንጂ አክሲሆን አደለም የገዛነው ጨጓራህን አሞህ ኦሰፒታል እሰክትሄድ ድረሰ ቆመህም ተኝተ በህልም እሰከማውራት እርሲት እርሲት እርሲት ለአንተ ማንም አያሳይህም ምክንያቱም እኛን ነው የሚመለከተን ወደ ራሰህ ተመለሰ እንዳታብድ እንደ ጓደኛ ልምከርህ ድጋሚ የደህንነት ትምህርት ያሰፈልግሀል ምክንያቱም ይሄ አዲሱ ዳግም ነው ቃሉን እረሰተሀል እየሱሰ ፍቅር ነው ፡፡
@sileshimenkir8838
@sileshimenkir8838 3 ай бұрын
OMG what happened to Dagi? Shame on you Dagi. Sad
@Bluesky1977
@Bluesky1977 3 ай бұрын
ያልገባኝ ነገር እርሱ ለወንጌል ስራ ነው ገንዘቡን የሰበሰበው ደግሞም አሳይቶል እነ እዩ ጩፉ ዘይት እና ሰውን በብዙ ነገር እየበዘበዙ ነው
@yonatanseid9503
@yonatanseid9503 3 ай бұрын
ከቤላና አማን ውጪ ሌላ መንደርተኛ አሉባልተኞች ናቸው። ሶፉንያስን ጨምሮ
@globalgospel3655
@globalgospel3655 3 ай бұрын
ዳጊ አማኑኤል ሂድና እናስታምህ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 3 ай бұрын
🤣🤣🤣
@semhartsehaye490
@semhartsehaye490 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ruhamaamanuel2945
@ruhamaamanuel2945 3 ай бұрын
በእውነት አፈር ኩባቸው አንድ ሴት እህታችሁ እንደዚህ ያፈርኩባችሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን መቀለጃ አደረጋችሁት😢😢😢😢😢 ስንቶቹ ለወንጌል በዘይት ተቀቅለው በመጋዝ ተሰጥቀው የሞቱበትን ወንጌል እናንተ ቀለዳቹበት😢😢😢😢😢
@elitaddesse4816
@elitaddesse4816 3 ай бұрын
What is the benefit of this video. I don't understand it. Can someone explain
@JoBaba-vs8sn
@JoBaba-vs8sn 3 ай бұрын
ደግሞ እየመጣችሁ በየመንገዱ ጌታን ተቀበሉ ስትሉን አለማፈራችሁ 😊
@isrealbekele7396
@isrealbekele7396 3 ай бұрын
ጌታ በደጅ ነው የመጨረሻ ዘመን ምልክቶች። ጌታ ሆይ ድረስላቸው። ቲክቶክ ይዘጋ ከሚሉት ወገን የቆምኩበት ምክንያቱ። መስቀልን ከንቱ እያደረገ ያለ ትውልድ። ጌታ ሆይ ቶሎ ና ግሳግሱን ከቤትህ ጥረግ። አሰናካዮችን አደብ አስገዛቸው፣ ትውድን የናቁ፣ የቤተክርስቲያን መሪዎችን የናቁ፣ ከእንደነዚህ አይነቶች እግዚአብሔር ሆይ ትውልድን ጠብቅ። ሲሰማ እንኳን የሚቀፍ ነው።😢😢😢
@nile5492
@nile5492 3 ай бұрын
አቡኔ ወንጌል እየሰራህ ነው? ወይስ ለወንጌል እንቅፋት ?
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 3 ай бұрын
አቤላ ወንድምነት ከዚ ከዘቀጠ ሰው ጋር ደግመህ አትነጋገር
@TeddyElias-uk8px
@TeddyElias-uk8px 3 ай бұрын
አቡናን ግን ከምር አደነኩት የንግግርና የማስረዳት ችሎታው ላይደረስበት ተሰቅሏል ዳጊ ግን አልበሰልሽም
@samuelhmariam1393
@samuelhmariam1393 3 ай бұрын
ዳጊ ግን ምን ሆነህ ነው?
@DagnachewDesalegn
@DagnachewDesalegn 3 ай бұрын
ተመስገን ተብዬው እኮ የ 4 ዓመት ልጄ ምታውቀውን ዘፍ 1:1 ማያውቅ ዘረጦ ነው!!!¡¡¡
@user-pv2ib2kc8p
@user-pv2ib2kc8p 3 ай бұрын
1ኛ ቆሮንቶስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እኔም፥ ወንድሞች ሆይ፥ የሥጋ እንደ መሆናችሁ፥ በክርስቶስም ሕፃናት እንደ መሆናችሁ እንጂ መንፈሳውያን እንደ መሆናችሁ ልናገራችሁ አልቻልሁም። ² ገና ጽኑ መብል ለመብላት አትችሉም ነበርና ወተት ጋትኋችሁ፤ ³ ገና ሥጋውያን ናችሁና እስከ አሁን ድረስ ገና አትችሉም። ቅናትና ክርክር ስለሚገኝባችሁ ሥጋውያን መሆናችሁ አይደላችሁምን? እንደ ሰው ልማድስ አትመላለሱምን?
@edenamanuel979
@edenamanuel979 3 ай бұрын
ሶፎንያስ ምህረት ያድርግልህ እጅግ ታሳፍራላችሁ🙉😭
@lifetoutos1216
@lifetoutos1216 3 ай бұрын
ወዜሮ ዳጊ, የምፈታል ነጠላ አለኝ
@michaeltaye8261
@michaeltaye8261 Ай бұрын
ተመችቶኛል 😂😂
@AfeworkG
@AfeworkG 3 ай бұрын
ቀኑን በሙሉ ስለ ሰው ሲያወራ የሚለው አቡና ብዙ ባይጥመኝም ዳጊ ግን እንደዚህ ሞጥሟጣና ሸረኛ ንግግሩ በመርዝ የተቀባ አስመሳይ አይመስለኝም ነበር:: ለነገሩ አብዛኞቹ ዘማሪዎች እኮ ከመዝሙር ጋር እንጂ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ምንም ግንኙነት የላቸውም:: ለዚህ ነው ወንድም ከወንድሙ ጋር በአደባባይ ሲካሰስና ወንጌልን የአለም መሳቂያ ሲያደረጉት የምናየው:: ሃሰተኞችን ማጋለጥ አንድ ነገር ነው የሰዎችን ስህተት እየመዘዙ ሲተቹ መዋል ግን መንፈሳዊ ህይዎታችሁ እንጭጭ እንደሆነና ሥጋውያን እንደሆናችሁ ብቻ ነው የሚያረጋግጠው:: ሶፎንያስ የምትባለውማ ክርስቲያን ተብለህ እንኳን መጠራት የማይገባህ ክርስትናን ያዋረድክ አሳፋሪ ሰው ነህ:: እግዚአብሔር ይርዳህ::
@user-eu8fk5tb2k
@user-eu8fk5tb2k 3 ай бұрын
ጌታ መስክሬን አሳፍሪ ናቸው እንቅፋቶች የመጨረሻው ዘመን ደርሷል 😭😭😭😭
@andishman
@andishman 3 ай бұрын
አቤል God bless you….. Dagi ግን በጣም የወረድክ ነህ። አንተ ከዚህ በኋላ ድምፃዊ እንጂ ዘማሪ አይደለህም።
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 2 ай бұрын
ሌቦች
@elsabethzegrum8499
@elsabethzegrum8499 3 ай бұрын
ዳጊ ምን ሆኖ ነው????
@romanlemma1683
@romanlemma1683 3 ай бұрын
ዳጊ የሚባል ሰዬ ግን መካሪ የለውም እንደ ጻድቅ ሰው ሰውን ይወነጅላል አነጋገርህ ደሞ ደስ አይልም የመንደር ሰው ነው የሚመስለው ቲክቶክ እንዲጠላ አደረግህ ሰው እንዴት ለእዩ ጩፋ ይከራከራል
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 2 ай бұрын
ሌብነት ስራህ ነበር ማለት ነው
@rute6904
@rute6904 3 ай бұрын
ዳጊ; ጌታ ምህረት ያድርግልክ
@ambawkifle7250
@ambawkifle7250 3 ай бұрын
abuna geta yibarkih ke gonih nen berta be seyxan mefeten yale new.
@mesfin8324
@mesfin8324 3 ай бұрын
ወንጌል ስበኩ ኢየሱስ ስበኩ
@zeleke3635
@zeleke3635 3 ай бұрын
Abena, I am so proud ofyou and I don’t know how to reach you out please.may God bless you more Keep up the good work!!!!!!
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 3 ай бұрын
አቶ ዳጊ ይቅርታ ተባብላቹ ከጨረሳቹ በጣም ደስ ይለናል ግን ሀሰተኞች ሀሰተኞች ናቸው በምንም እውነተኛ ሊሆኑ አይችሉም እራሳቸው ሀሰተኛ እንደሆኑ ያምናሉ አጫፋሪዎች አጫፍሩ ተዉን ተዉን ።
@milahagos2807
@milahagos2807 3 ай бұрын
ዳጊ የሚሉት ልጅ ሸዋዬ ነው😎
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 3 ай бұрын
አቡናዬ የኔ የዋህ ተወው አንተ ይቅርታ ብለኸዋል ስለዚህ ከፋዩ እግዚአብሔር ነው ሰው ስላልሆነ ማስረዳት አይጠበቅብህም ለሱ
@AshuMiraf
@AshuMiraf 3 ай бұрын
በጌታ ናችሁ ? ወይስ በጌታቸው? ሁላችሁም?
@michaeltaye8261
@michaeltaye8261 Ай бұрын
ተመቸችቶኛል🎉
@addisuamare6922
@addisuamare6922 3 ай бұрын
Ene yemigergn sofi new kuch bilo yabalal???
@user-ut7cn5sd7q
@user-ut7cn5sd7q 3 ай бұрын
አቡና እግዚአብሔር ይባርክህ።
@getachild1
@getachild1 3 ай бұрын
ምነው አሁንስ ይህ ቲክቶክ በተዘጋ አሁንስ ስለቸን እነዚህ ሴታ ሴቶች መካሪ ቤተስብ የላቸውም
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 3 ай бұрын
በመጀመሪያ ለሴት ክብር ይኑርህ ከዛ ቁጭ ብለህ በደንብ አዳምጥደ
@jenetwole8628
@jenetwole8628 3 ай бұрын
Setasazenu!!
@mekdesalemayhu
@mekdesalemayhu 3 ай бұрын
Enant gen ydanachhu christeyan Nachew ?
@LeEthiopiaLijoch
@LeEthiopiaLijoch 3 ай бұрын
We need therapy zendro. Dagi, Dereje kebede....gud asayachun. Abuna keep up tbe good work.
@melakumolla2053
@melakumolla2053 3 ай бұрын
ፂሙን የሚያሻሸው ፓስተር ለምንድን ነው በስርአት ንግግራቸውን የማይመራው ? 😢
@friyeamen9579
@friyeamen9579 3 ай бұрын
እየተዝናናባቸው ነው🤣🤣🤣
@user-fy7lo2bl8g
@user-fy7lo2bl8g 3 ай бұрын
ፓስተር ሶፎኒያስን ነው እሱ ለኔ እንደሚገባኝ ነገር ማቀሳሰር ይችልበታል
@Eagle1503
@Eagle1503 3 ай бұрын
ይህ አይገባም ነበር ፣ ሲቀጥል ደግሞ በሶፎንያስ መዳኝታችሁ በራሱ 😢 ያሳዝናል
@sint9003
@sint9003 3 ай бұрын
ለመፈረድ አይደለም ግን አቦናን ግን የክርስትና መለክያ የምታደርጉ ሰውች ግን ደህና ናችው ቲቢት
@user-pw3sw8bq1s
@user-pw3sw8bq1s 9 күн бұрын
አቡናዬ እንደግፍሃለን ሂድና ወንጌል ስራ
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 3 ай бұрын
የናንተን አታካራ የጌታ ሕዝብ መስማቱ ውርደት ነው። ተመለሱ ወንድሞች። አፈርንባችሁ።
@user-hb6pr8co7s
@user-hb6pr8co7s 3 ай бұрын
ትክክል መልስ
@temesgentesfaye9778
@temesgentesfaye9778 3 ай бұрын
አማን ግን አፉ እንኳን ያልተገረዘ መፅሀፍ ቅዱስ የማስተማር አቅም መኖሩ ያሳዝናል 😢😢…… አማን ንስሃ ግባ።
@ruthtafese8297
@ruthtafese8297 3 ай бұрын
dagi betam yemigedew yegenzeb enji yenefis guday ayidelem
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 3 ай бұрын
ዳጊ ግን ጤነኛነህ ግን ለራስህ ቁም ተሳስተህ ወደ እዩጩፋ ሄደሀል የስህተት መድረክ ላይ ተገኝተሀል ስለራስህ መስክር።
@Tsedi20112
@Tsedi20112 3 ай бұрын
ዳጊ እኮ ትክክል ነዉ የጠየቀዉ የሰዉ ብር ይሰበሰቡና ትንሽ ብር ይረዱና ሌላዉን ወደ ኪሳቸዉ ነዉ ሚከቱት ስራ አይሰሩም ይህን ቢዝነስ አድርገዉ ይዘዉታል አብዛኞቹ
@tesfayeseyoum3038
@tesfayeseyoum3038 13 күн бұрын
ABUNA GREAT MAN
@lemlemolausson571
@lemlemolausson571 3 ай бұрын
egezabeher yker ybelachew derye hulu,
@mulugetatsedal609
@mulugetatsedal609 3 ай бұрын
ዳጊ ፔሬድ ላይ ናት😢😅😂
@7sabisabi
@7sabisabi 3 ай бұрын
You are absolutely right
@ElaLove1
@ElaLove1 3 ай бұрын
ከዋናው ከቤቱ ባለቤት ጀምሮ የእግዚአብሔርን ስም እንዲህ እዳዋረዳቹህ እግዚአብሔር ያዋርዳቹህ
@mahletyitna3361
@mahletyitna3361 3 ай бұрын
Beyesus sem... Tasafralachu
@ebenezerministries4663
@ebenezerministries4663 3 ай бұрын
በአህዛብ ፊትለፊት ሙልጭ አርጋችሁ ስትሰዳደቡ አታፍሩም 😢 እንዴት ልትሰብኩ ነዉ ነጌ
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 3 ай бұрын
አቡናዬ ከዚህ ሰው ጋር ለምን ታወራለህ 😢 በጌታ ለምን ልብህን ታደርቃለህ
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 3 ай бұрын
ስታዛዝኑ እንደዚህ ሆናችሁ እኮ ትፀልዮ ታመልኩ ይሆናል 😭😭😭😭
@Hiwot210
@Hiwot210 3 ай бұрын
አረ በቃቹ ይሄ ለሰሚውም ሆነ ለእራሳቹም አይጠቅማቹም የእውነት ይደብራል በምድራችን ወንጌል ከሰማው ያልሰማው ይበልጣል። ከዚህ ርዕስ ብትወጡ😢
@andishman
@andishman 3 ай бұрын
አቤል የ እውነት ትክክለኛ ነህ። በርታ። ወንጌል መስራትህን ቀጥልበት ። ወሬን ለወረኞች ተውላቸው።
@tadelchdaba1536
@tadelchdaba1536 3 ай бұрын
ታሳፍራላችሁ ጌታ ምህረት ያድርግላችሁ ።
@LeEthiopiaLijoch
@LeEthiopiaLijoch 3 ай бұрын
Shinkurt inde dagi beweredelin.
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 3 ай бұрын
😂😂እውነት ነው
@user-dd7jm4pt2p
@user-dd7jm4pt2p 3 ай бұрын
yasazenal, bezih lek new kerestenan yemetasedebut, tedebeku, betam benante aferen. Abuna Jermi ena Aman beletwachu....telelek sew bezih lek asafari negeger sinager semeche alawkem yawem pente. Efrem,Dagi,Temesgen neseha gebu....
@user-tq4vo4et9c
@user-tq4vo4et9c 3 ай бұрын
ዳጊ አርፈ medical doctore bethon yishale nebere gn batakuaretw melkam nebere . gn lemin akomek ?
@rebikateferi
@rebikateferi 3 ай бұрын
Setastelu
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 3 ай бұрын
ወንድሞች ይህ ነው ጥሪያችሁ ???
@YabeshaMulugeta
@YabeshaMulugeta 3 ай бұрын
dagi good job keep it up we love you brother !!
@nationalbeauty9885
@nationalbeauty9885 3 ай бұрын
ዳጊ ግን ምንድን ነው እንደዚህ የሚያንጣጣው እሱ ስድብ ይላል እንጂ ከሱ የባሰ መንደሬ የለም ሁሉም እረጋ ያሉ ናቸው
@tsionalemayehu8676
@tsionalemayehu8676 3 ай бұрын
ዳጊ በዚ ብልግናው ሚስቱን ባይፈታ ነበር የሚገርመኝ
@lidymgaberymgaber2529
@lidymgaberymgaber2529 3 ай бұрын
ዳግማዊ በየገጠሩ ያሉ ወገኖቻችን ስላሰቧቸዉ እግዚአብሔርን ማመስገን ነበረብህ አንተ ግን ክፉ ሰዉነህ እግዚአብሔር ይማርህ።
@Elizewde
@Elizewde 3 ай бұрын
ማምለኪያ ቦታ መሰራቱን እንደ ጥፋት መቁጠር በሰንበት ቀን ለምን ፈወስከ ያሉተን እሰታወሰኘ:: ዘፈን ጠቀሰ የተባለው በምን አውድ ነው?
@abebejelamo9094
@abebejelamo9094 2 ай бұрын
ደግ አንቴ አሁንም ታገለግለሌ ሰው ስለሆንክ ተሰስተሀል ፀዲቅ ሠበቴ ዎዲቆ ሠበቴ ይናሰል
@zeleke3635
@zeleke3635 3 ай бұрын
7 for to support Abuna….
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 14 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
አቡና አነጋጋሪውን ሰው አፋጠጠው! ከፓስተር ሶፎኒያስ ጋር
1:37:12
የ አማኞች ዜና ( News of believers)
Рет қаралды 24 М.
ስለ ዘማሪ ዳጊ ጥላሁን የሚባለው እውነት ነውን? Ethiopian Gospel singer Dagi
17:56
Christian Lijoch ክርስትያን ልጆች
Рет қаралды 39 М.
ውይይት ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጋር(ክፍል ፪)
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 1,2 М.
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 14 МЛН