እናቴ ለዓይኗ ትጠላኛለች! ልብ የሚነካው የደራሲዋ ህይወት!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 94,635

SHEGER INFO

SHEGER INFO

7 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 278
@martazewde1658
@martazewde1658 7 ай бұрын
ቅርብ በሆኑ ሰዎች መጎዳት ሩቅ ከሆኑሰዎች ጉዳቱ ህመሙ የከፋ እና የዘላለም ነው ::አነቺ እድለኛ ነሽ ጉዳትሽን መተንፈስ ችለሻልና አሁንም ብዙ ያልተነፈሱ አሉና ::
@zahraliban5714
@zahraliban5714 7 ай бұрын
ታሪክሽን ሳዳጥ እኔ ውስጥ የነበረውን ቂም አቃለልኩት።ያንቺ ይብሳል
@zahraliban5714
@zahraliban5714 7 ай бұрын
ከልጃቸው ይልቅ ለወገናቸው ለወንድማቸው ነው የሚያደሉት
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 6 ай бұрын
እኔስ መቼ ነው የውስጤን ቁስል የምተነፍሰው
@tinaye964
@tinaye964 7 ай бұрын
በየቤቱ ስንት ጉድ አለ😢😢 አይዞሽ የእኔ እናት አያልፉም ያሉት ቀን ያልፋል በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ❤❤
@user-fy4oq1qc7j
@user-fy4oq1qc7j 7 ай бұрын
እንኳን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለፅዮን ማርያም አመታዊ ብአል አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳዊያን 💚💛❤️
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 7 ай бұрын
አሜን ሀገራችንን በምልጃዋ ትራዳን
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 7 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሼ እስክመጣ ድረስ ስለ እናንተ የሚፈስሰውን ደሜንና የሚቆረሰውን ሥጋዬን ለመታሰቢያችሁ አድርጉት ብሎ ነበር። ለ ድንግል ለፅዮን ለምናምን መታሰቢያ አድርጉልኝ አላለም፣ እየፈጠራችሁ የምታደርጉትትን ምናምንቴ እምነት እግዚአብሔር ይፀየፋል። ወደ ንፁህ የክርስቶስ ወንጌል እውነት ተመለሱ። ኢየሱስ ብቸኛው አዳኝ ነው😢
@rahelloveTube
@rahelloveTube 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏
@hanagurmu3991
@hanagurmu3991 7 ай бұрын
Amen amen amen
@tirhasfikadu9431
@tirhasfikadu9431 7 ай бұрын
Amen
@TigistMamo-or1pu
@TigistMamo-or1pu 7 ай бұрын
ሰንት አይነት እናት አለች አኔ ለልጆቼ ብየ ሰነትአይነት በደል ችየ የምኖረው በተለይ የመደፈር ነገር ሰፈራ
@yeshigetnet9104
@yeshigetnet9104 7 ай бұрын
የሴቶች ጥንካሬ ግን የእግዛብሄር ልዩ ስጦታ ነዉ ሁላችንም ስንቱን በዉስጣችን ይዘናል እንዳንቺ ሴት ስናይ ተስፈኞች ነን
@sarasisay7472
@sarasisay7472 7 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ ሁልጊዜ ፈጣሪን አማርረው ነበር በምድር ላይም ከኔ ዉጪ የተጠላ በቤተሰብ የተጣለ የተገፋ ያልተወደደ የተካደ ለዛዉም በእናት እና ባባት ያለ አይመስለኝም ነበር ከሰባት አመቴ ጀምሮ በቤተሰብ ተገፍቼ በየሰው ቤት እየተንከራተትኩኝ ነው ያደኩት ሁሌም ይከፋኛል ሁለም አለቅሳለው ሁሌም ባዶነት ጎዶሎነት ይሰማኛል አሁን ግን እድሜ ለሶሻል ምድያ እንደኔ የተጎዱ ሰዉችን እያየው እየተፅናናው ነው 😢😢😢😢
@hussienyimam2590
@hussienyimam2590 7 ай бұрын
አይዞሺ እህቴ በልጆችሺ ትካሻለሺ
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 7 ай бұрын
Ayzosh ehite fetari be tidar be lij yibarksh
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 7 ай бұрын
የኔ እናት ያንችሽ ይለያል በጣም ገራሚ ሂወት ነው በእውነት እግዚአብሔርየ ❤❤❤
@shalom744
@shalom744 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 7 ай бұрын
አቤት የሰዉልጂ ፈተና አይእድል በጣም ጠካራ ሴት ለምን እናቶች ❤❤❤❤❤
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አልምክንያት አይፈትንም 💔💔💔😭እናቴየ እግዚአብሔር ያጽናሸ ያማል እህቴ 💔💔😭
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 7 ай бұрын
ሁሌም እግዚአብሔርዬን ማናገር ከሱ ጋር መወያየት እንዴት ይጠቅማል። እህቴ ታሪክሽ ያማል ያሳዝናል ያልተለየሽ የማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስን አመስግኝው።
@emuyaethiopia5374
@emuyaethiopia5374 6 ай бұрын
በነገራችን ላይ የፈጣሪን ስም ዬ ጨምረን መጥራት አንችልም 😢
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 7 ай бұрын
በልጅነታቸው የወለዱ እናቶች ልጆቻቸውን ይከዳሉ ስለሚቆጫቸው ግዜዬን ሳልጠቀም ብለው ስለሚያስቡ አለማወቅ ያሳዝናል የቨሩንካን እናትም እደዚነው የከዳቻት ያሳዝናል😢
@banchibirhanu7158
@banchibirhanu7158 7 ай бұрын
አትሳሳች እኔ በልጅነቴ ነው የወለድኩት። ግን በሙሉ አይኔ እንኳን አላየውም ስለምሰስትለት። እና ሴት ከሴት ይለያያል
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 7 ай бұрын
TKUKLNAWE.YALCAGABCA
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 7 ай бұрын
ANCY.Y60WOCE.THOGALSHU
@sebletegegne624
@sebletegegne624 7 ай бұрын
በጣም ገረመኝ ቁርጥ አባትሽን ነው የምትመስይው ጌታቸው ተሰማን በቅርብ አውቀው ነበር
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 7 ай бұрын
There are many more bad mothers in Ethiopia but people don’t talk about. Toxic and emotionally detached mothers who favors children. These are narcissistic mothers and abusive, stay strong sister 💫👍
@yohananabraham6716
@yohananabraham6716 7 ай бұрын
Yene enat betam tibedlegn neber gin zare ulum le bego hinelign
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 7 ай бұрын
አላህ መልካም ሰራ ሰርተን እምናል ሰወች አላህ ያርገን ያረብ
@Selam-ok8ul
@Selam-ok8ul 7 ай бұрын
በሉ የሀረር ልጆች የድሮው ንጋቱ የአሁኑን ቢሊየነር ዱቅ አድርጉልን።
@user-zf2vf9mo7d
@user-zf2vf9mo7d 7 ай бұрын
😅😅😅😂😅😂😂😅😊
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l 7 ай бұрын
Janbo jote😂😂 esu new ye kemise zefen yalew
@elsa3589
@elsa3589 7 ай бұрын
​@@user-iu5zd5iu9lየጃምቦ ጆቴ የድሮ ስሙ ንጋቱ ነው እንዴ? ታደለ ገመቹ ይመስለኛል
@mekdes5120
@mekdes5120 7 ай бұрын
😂😂😂
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 7 ай бұрын
Hailye Tadesse
@user-od5nv7mi9n
@user-od5nv7mi9n 7 ай бұрын
እህቴ አታልቅሺ ልጆችሽ ላይም ም አይፈረድባቸውም ምክንያቱም ስለአንቺ መጥፎ ነገር እየነገረ ስላሳደጋቸው ነው በኋላ ግን ታያለሽ ሁሉን ይረዳሉ ለሁሉም ጊዜ አለው የድንግል ለልጅ ታላቅ ነው
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 7 ай бұрын
ሰላም መሲያችን ሁላችሁም ሰላማቹ ይብዛ እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ በርች ቀጣዮን በጉጉት ነው የምጠብቀው👉 መሲዬ እባክሽ ለኤሚ ድምፅ ሁኛት አንድ እህታችን ዱባይ ነች ያለችው ለስደተኞች ወገቧን ይዛ የምትከራከር የማናለቡሽ ዲቦ እህ በፊት ሳዊዲ ሆና የእሳት ቃጠሎ ደርሶባት ነበር አሁን ዱባይ በማዳም ቤት እየሰራች ነው ሆኖም ሐኪም በአጭር ጊዜ ህክምና ካላረግሽ እግርሽ ፓራላይዝድ ይሆናል ተብላለች እና እቺን ጀግና እህታችንን በፀሎትም በገንዘብም እንድንረዳት ቅዳሜ ማታ በቲክቶክ ይጠየቃል አንቺም ለወዳጆችሽ ድምፅ ሁኝላት😍😍😍😍😍
@mebrattadesse7862
@mebrattadesse7862 6 ай бұрын
መስዬ በጣም በጣም ነበር የምወድሽ አሁን ግን አዘንኩ ምክንያቱም ኤሊሲን በአንቺ ስላገኘኋት የጥቅ ጎመን ውሀ ለማዳት ያጠፋል ብለን እንኳን ሊያጠፋ ብሬን ጨረሠው ዩቲብ አላምንም በአንቺ ስለመጣች አመንኳት ግን ለውጥ የለውም!!!
@kassakebe8410
@kassakebe8410 6 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ሴት አይዞሽ ፅናትሽ ማስተዋልሽ እዉቀትሽ አንቺ ለሁሉም ሴቶቺ ተምሳሌት ነሽ በርቺ
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 7 ай бұрын
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 7 ай бұрын
አይዞሽyou are not alone 😢😢😢
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 7 ай бұрын
ለታማኝ አጎቶች ትልቅ ክብር እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ የሃገሬ ወንዶች ንስሃ ግቡ ዋጋ የሚከፍለው ትውልዱ የተዘራ ክፉ ዘር ስላለ ነው ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ደፋሪው ለህግ ይቅረብ ነበር እውጭ ብትሆኚ አንቺ ይቅር ብትይውም መንግስት ይቅር አይለውም ምክንያቱም ህፃናት ባሉበት አያደርሱትም አስተማሪ ከሆነ አለቀለት ምህረት አድርጊ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ ፍትህ ለሴቶች እና ህፃናት
@welkeitwelkeit1891
@welkeitwelkeit1891 7 ай бұрын
Jegna nesh ayzosh 😢❤❤
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 7 ай бұрын
Miskin folfuala ye Harer lij Egziabher yemiwedewin yifetinal keriwin zemenishin yibarkilish❤️
@tafasamsung9781
@tafasamsung9781 7 ай бұрын
ይገርማል😢😢😢
@weyni12
@weyni12 7 ай бұрын
በሒወት አለ ይሁን😢😢😢😢
@TigistMamo-or1pu
@TigistMamo-or1pu 7 ай бұрын
የኔ ቆጆ በጣም ጠካራነሽ
@beetyube
@beetyube 7 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ድና መጣቸሁ መሲዬ ቤተስቦች የኔ እናት ያንችሽ ይለያል በጣም ክባድ ነው 😢😭😭😭😭እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@user-lc2hh6tw4y
@user-lc2hh6tw4y 7 ай бұрын
ደስስትል❤❤
@sadikohusen4356
@sadikohusen4356 7 ай бұрын
Anchi ahunem tankara enatnesh ya setoch tamsalet nesh barchi ❤
@77hh89
@77hh89 7 ай бұрын
Tewedage program new yene Tarik amazing new
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 7 ай бұрын
ጃምቦ ጆቴ ነው በጠና ሶስት የArmy nurse ነበር
@dagimsenbet2945
@dagimsenbet2945 7 ай бұрын
If its him i understand her he looks cute....
@user-sc2no8ir7y
@user-sc2no8ir7y 5 ай бұрын
እኔም ገመቼ ነበር
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 7 ай бұрын
አይዞሽ👍👍👍👍👍👍
@lemlemsiyom4437
@lemlemsiyom4437 Ай бұрын
የኔም እና አትወደኝም በጣ ክፉ ናት ግን እናቴ ድግል ማሪያም አለችልኝ
@shushumekdi1234
@shushumekdi1234 6 ай бұрын
Lestachihugni asteyayet dewlachihu labertachihugni hulu fetari kebrt yistlgni derasi melehek getachew ngni ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ahun wed sera malkes akumealhu
@ayshayasintube9930
@ayshayasintube9930 7 ай бұрын
ጀግናናሽ ደሞ ስተምሪ
@user-qn8pp2du9o
@user-qn8pp2du9o 7 ай бұрын
Yeny konjo hulum letiru new yene marr🎉
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 7 ай бұрын
አይዞሽ ግን አጠፋሽ ከምትወጂው አርቲስት ያረገሽውን አለመውለድሽ አብረሽው ልትሆኚም ላትሆኝም ትችያለሽ ግን የወለደ መቼም አይራራቅ ነበር አይ ፍቅር አይዞሽግንአጠፋሽከምትወጂውያረገሽውንአለመውለድሽአብረልትሆኚምላትሆኝምትችያለሽግንየወለደመቼምአይራራቅነበር 😢😢
@rahel6046
@rahel6046 7 ай бұрын
አይይይ ወዶች ተወለደላቸውም አልተወለደላቸው ሲያልፍላቸው ታንስባቸዋለህ ሌላ ይፈልጋሉ ቆሻሾች ናቸው
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 7 ай бұрын
አባ በል ነው ወንድ ጨካኝ ነወ😢😢😢
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 7 ай бұрын
ጌታቸው ተሠማ?የድሬድዋ ገንደቆሬ ልጅ?የተስፋየ ተሠማ ወንድም?ስለሞተብሽ ነው ልጄን ይሄ ሁሉ ችግር የደረሰብሽ !አዝናለሁ ጓደኞቼ ነበሩ!ሻእቢያ ነው ከነንግስት ጋር የገደለው?
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 6 ай бұрын
😢😢😢
@michaelhabtegergshi5447
@michaelhabtegergshi5447 7 ай бұрын
ኣይዞሽ በጣም 😊ጠንካራ እናት ነሽ❤
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 7 ай бұрын
በእበናበረ የጨረስኩት ቃንየልፈል ሁሉ ለቦጎናው።
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 7 ай бұрын
መሥዬ ለሀገሬ ሠላም ይሁንላት ይህ መደፈር ለካ ከድሮም የተጀመረነው ይህ መታ ፈን ከእህቶቻችን ላይ ይቃቁም እሥቲ እንደኔ መሥዬ የሚወዳት በላይክ ያሣየኝ
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 7 ай бұрын
እኔ በ87 በእንጀራ አባቴ ተበደፊራለው በዛው በጣው አረብ ሀገር ሄድኩኝ በሁለት አመት መድኃኒት አብልቶ ገደላት ለንብረቷ በሎ እኔም የጓደኛዬ አባት አረድኝ ሁሉ ነገር ቀረ የእናቴ ማሰታወሻ እንኳን ፎቶ የለኝም የሚቆጨኝ በነገረኳት አላቸው ግን አታምነኝም ትወደው ነበር ሰውተሸክሞት የሚሄደው ብዙ ነው
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 7 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ የማያልፈ ቀን የለም ጌታ ኢየሡሥ ከእናትና ከአባት በላይነው ሸክምሽ ሁሉ በሡ ላይ ጣዩ የኢትዮጵያ የሚደፈሩ እህቶቻችን መደፈር እየጨመረነው ጌታ ኢየሱስ ምህረት ያርግልን
@edenyemane3753
@edenyemane3753 7 ай бұрын
እንደው መሲዬን ሚሸልም ይጥፋ❤
@user-vp2wj6mj5k
@user-vp2wj6mj5k 7 ай бұрын
😮😢😢
@memeaddis7928
@memeaddis7928 7 ай бұрын
አቤት እናት ጨካኝ ስትሆን እሰከጥግ ነው
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l 7 ай бұрын
Feralehu lesew lemawrat sile enate
@memeaddis7928
@memeaddis7928 7 ай бұрын
@@user-iu5zd5iu9l ለምን እህቴ?
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 7 ай бұрын
​@@user-iu5zd5iu9l ለእግዚአብሔር ብቻ ንገሪው ።
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 7 ай бұрын
💔😢
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 7 ай бұрын
🙏🙏🙏
@fateo4493
@fateo4493 15 сағат бұрын
ሥታምርደሞ
@mohammedabdulkadir6428
@mohammedabdulkadir6428 7 ай бұрын
ግን ማነሽ ሐረር የት ሆቴል ነው በደኖ ግራዋ ኩርፋ ይሔ ሑሉ ዞረሽ እዚ መድረስሽ ጀግና
@mekiyam6930
@mekiyam6930 7 ай бұрын
እዉነት አንቺን ፈጣሪ የወድሻል ተመችተሸኛል
@tadelubedaso6836
@tadelubedaso6836 7 ай бұрын
Yenawe gud new. Temechitogale ababalshe alu agbteshe weldeshe libshe wist melkam bota yalew sew waw
@user-zb5dv8hc7r
@user-zb5dv8hc7r 7 ай бұрын
Yene konjo ayzoshe
@berran1347
@berran1347 7 ай бұрын
😢😢😢😢
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 7 ай бұрын
አጎትሽን ለፍርድ አቅርቢዉ
@adamaeslseeslse909
@adamaeslseeslse909 7 ай бұрын
Jambo Jote new befit simu Nigatu Nebere
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 6 ай бұрын
ወይ የኔእህቴ ህይወት ከባድ ናት እየአንዳዱ ሰው በውስጡ ብዙጠባሳ አለ😭😭😭😭
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 7 ай бұрын
😢😢😢
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 7 ай бұрын
አይዞሽ:የልፋል
@user-kj7td2bv4n
@user-kj7td2bv4n 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢💔💔💔
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔
@ednasamuel3941
@ednasamuel3941 7 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ ያልተነገራላቸው ስንት ጀግኖች ይዛለች
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 6 ай бұрын
Gazetegnawa betam gobez nesh gen yemetakerbiachew tarikoch lemesmat lejoro yemikebduna lemesmat yemiseketetu nachew yekebdal betam
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 5 ай бұрын
ልጀቱ ቆንጆ ናት አሁንም እደሜየ ትልቅ ናት ሰታወራ ግን ፊቱ ገና ልጀ ናት ሲየው
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 ай бұрын
እናት አይደለችም ይሆናል፤ሰውክፉለምንአረንደሚሆን😢😢አይዛሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ😢😢
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l 7 ай бұрын
Bizu enatoch alu enem silalitenagerku new enji bizu bisot ale bewiste ke himeme gar enoralehu😢😢
@eilse4672
@eilse4672 7 ай бұрын
አንዳንዴ በራሴ ሳማረር የባስ እሰስማ ተመሰገን እላለሁ
@user-sc2no8ir7y
@user-sc2no8ir7y 5 ай бұрын
እኔም 😢😢😢😢😢😢
@lemlemsiyom4437
@lemlemsiyom4437 Ай бұрын
እና ለባሏ ብላ ነው ካጠፋው ይቅርታ ብዬ ቤቷ ኤድኩ ጠዋት1ሰዓ የድኩኝ እስከ6ስዓት በርላይ ቆሜ ይቅርበኝይኝ አልኳት ግን በር ዘጋችብኝ 😢😢😢😢
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 7 ай бұрын
በጣም ስህተት እግዚአብሔር ዬ❌በጭራሽ አይባልም እህቴ ክብር ይግባውና እግዚአብሔር ይመስገን
@wubalemmetadel2380
@wubalemmetadel2380 7 ай бұрын
Babatina belij mehal megbat ayhonim? Egziaber Amlakua bicha sayhon Abatuam newu::
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 7 ай бұрын
Ende fikadwa yihunilat man feraj aregen
@emuyaethiopia5374
@emuyaethiopia5374 6 ай бұрын
በነገራችን ላይ እንኳን የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም ቀርቶ የቅዱሳንንም ስም ዬ ጨምሮ መጥራት አይቻልም አባክሽን ከቻልሽ ከዚህ በኋላ ቃሉን አትጠቀሚ ፈጣሪሽን ከልብሽ የምትወጂ ከሆነ 😢ያው ባለማወቅ ነው ብዬ አልፈዋለኹ
@nivinehabach129
@nivinehabach129 7 ай бұрын
Mesi 🥰
@amasnaku2738
@amasnaku2738 7 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ የሰው ልጅ መከራ
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 7 ай бұрын
Wey Mesi ewedeshalehu erega yalsh nesh yemetakerbiachew tarikoch bemulu gen sekoka yetmolabachew nachew ... Ere zendro sent sekokana cheger enesma ..betam yekebdal chenkelatachen lifeneda new ere tewu
@Eden-ll8hn
@Eden-ll8hn 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hfg5862
@hfg5862 7 ай бұрын
😭😭😭😭
@user-dg3gg6cq9d
@user-dg3gg6cq9d 6 ай бұрын
ሴትነት ፈተናው😢
@yeshiworkgashu3192
@yeshiworkgashu3192 7 ай бұрын
You could write a book on your life story ❤ WOW😂
@pipogw7023
@pipogw7023 7 ай бұрын
Janbo jote endehone dershebetalehu❤
@sweetfood4126
@sweetfood4126 6 ай бұрын
Janbo ye merti lij new
@user-ox1vw5nh2s
@user-ox1vw5nh2s 7 ай бұрын
I know that kemer new
@mimishajohn1540
@mimishajohn1540 7 ай бұрын
ኧረ በደኖዎች የት ናችሁ?
@YordiYo-je9oq
@YordiYo-je9oq 7 ай бұрын
Bemin akimish chalshiwuuu befatariii egzaber kanchiga yehuun
@tsegenetamoma7157
@tsegenetamoma7157 7 ай бұрын
Yene Enite Egzabere yemsgan alfsheale azushene
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🤝🤝🤝
@yonatank2354
@yonatank2354 7 ай бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔
@mimishajohn1540
@mimishajohn1540 7 ай бұрын
ህይወትሽ በጣም ያሳዝናል በደኖ እቁፍቱ ስትይ የበደኖ ልጅ ነኝ አይ ሀገሪ
@user-gu7kp3us6z
@user-gu7kp3us6z 7 ай бұрын
Nugusu Tamirat ነው
@EtoBh-lm8ll
@EtoBh-lm8ll 7 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የእናትሆድ ዝንጉረጉር ነው
@raheltadese8983
@raheltadese8983 7 ай бұрын
የሀረሩ ፍቅርኛሽ በርግጠኝነት ጃቦ ጆቴ ነው አደኛ ማረጋገጫ የከሚሴ ዘፈነ አልሽ ሁለተኛ ወታደተ ነበር አልሽ እርግጠኛ ነኝ ጃቦ ነው
@queenlove6497
@queenlove6497 7 ай бұрын
ጃንቦ ጆቴ የአዳማ ልጅ ነው
@seliadugenet861
@seliadugenet861 2 ай бұрын
Ohhh betam kelale yehchi alem gude nate
@TsionAsnake
@TsionAsnake 7 ай бұрын
Yeti nw maketi yejen seteyo😢
@77hh89
@77hh89 7 ай бұрын
Enat lejwan felega ke areb ager eske erope
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 6 ай бұрын
Ebakesh ebd aybalem yamero hememtegna new yemibalew
@meserettadege9387
@meserettadege9387 7 ай бұрын
Yehe eko metet new enatesh endetetelash yetederegew selezih wede tsebe
@77hh89
@77hh89 7 ай бұрын
Enem media tareik alene ke areb ager esk Europe ye 3 amet leje series be baher yehdu ertrawian
@Naniya254
@Naniya254 7 ай бұрын
ወይ ጉድ እንዲህ አይነት እናቶች ለካ ቲንሽ አይደሉም በጣም ያሳዝናል 😥ቀመር የሱፍ ነው ዘፋኙ😂😂
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 7 ай бұрын
ኣወቅሽዉ😂😂
@sarasisay7472
@sarasisay7472 7 ай бұрын
የኔ እናት ከዚህ የባሰች ናት😢😢😢
@Naniya254
@Naniya254 7 ай бұрын
@@user-ur7hp7sl9q ግምት ነው እረ
@Naniya254
@Naniya254 7 ай бұрын
@@sarasisay7472 እረ በስማም የእናት ክፉስ አይጣል😥
@queenlove6497
@queenlove6497 7 ай бұрын
ቀመር በልጀነቱ ነው ወደ ውጭ የሄደውና እዛ ያደገው
@a-d-o-r-5100
@a-d-o-r-5100 7 ай бұрын
What the hell she want to hide who he is but she is telling a lot of information about him- it is easy for the people who knew them at that time to know who he is. He is a married man and she is telling the world she is seeing him and he calls her. Causing trouble 😂
@rahwa138
@rahwa138 7 ай бұрын
I know. Strange I think she is someone who didn't have a good mother and also makes bad choices in life.
@zenebegetaneh3338
@zenebegetaneh3338 5 ай бұрын
she has some different attitude (mind set) is it true story
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 7 ай бұрын
I’m the 1st Comach 🤣
@genetasefa8364
@genetasefa8364 7 ай бұрын
🤣🤣☝️Good for you
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 7 ай бұрын
@@genetasefa8364 🤣🤣🤣 thanks
@user-sp5vu6uh5j
@user-sp5vu6uh5j 7 ай бұрын
አይ ይቺ አለም ሁላችንም ውስጥ የልጅነት ቁስል አለ
@user-bh2xf9vu7h
@user-bh2xf9vu7h 7 ай бұрын
ስሙን ያልተናገረችው የከሚሴ ዘፈን ያለው ጃንቦ ጆቴ ነው።
@aziza2714
@aziza2714 6 ай бұрын
የምትወደው ሠውነው ወይስ አባቷ
@SabaYesuye-hu7dc
@SabaYesuye-hu7dc 7 ай бұрын
Yene konjo telegnalesh
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 6 ай бұрын
Enat lijwan atitelam libona yistat!!!
ዮአዳን (ክፍል 14)
30:20
ለዛ
Рет қаралды 17 М.
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 85 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,1 МЛН
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,9 МЛН
የት ናት? | Yet Nat?
24:44
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 256
ሰበር ዜና :- የጄኔራል ተፈራ ማሞ መግለጫ
5:56
Dejen Tube ደጀን ቲዪብ
Рет қаралды 2,6 М.
POR QUEEE DIVERTIDA MENTE 2 !!! #SHORTS
0:15
Figuritalo
Рет қаралды 21 МЛН
And how are they not embarrassed?
0:19
Rinuella
Рет қаралды 12 МЛН
Гениальный План Хвостатых 😂
0:28
ДоброShorts
Рет қаралды 2 МЛН