በገዛ ወንድም እና እህቶቼ ጉድ ተሰራሁ! ወይ ትዳርሽን ወይ እኛን ምረጪ ተባልኩኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 196,290

Eyoha Media

Eyoha Media

9 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 500
@user-ul7sh2sj3g
@user-ul7sh2sj3g 9 ай бұрын
የዚህች ልጅ እንባ በልጅለጆቻችሁ ይደርሳል አለም ከንቱ ናት ሃቋን አትንኩ
@TUBE-il6xi
@TUBE-il6xi 9 ай бұрын
አሚን
@melatasrat7030
@melatasrat7030 9 ай бұрын
የልጅ ልጅ ምን ባረገበት ይኤ እርግማን በበዳይ ላይ ይድረስ ይኤ እንባ
@afta123l7
@afta123l7 9 ай бұрын
የናት የአባት ንብርት ስለሆነ የፈለገዉን ጠበቃ ቢያቆምም ደርሻዊን ታገኛለች እነሱ ግን ያመነ ይካዳቸዉ በእወነት በዚህ ዘመን ማንንም ማምን ከባደ ነዉ😭😭😭
@MeriMTube
@MeriMTube 9 ай бұрын
​@@melatasrat7030እውነት
@mignotzinabe4808
@mignotzinabe4808 9 ай бұрын
እባካችሁ ግፍ ለልጆቻችሁ አታቆዩ የእህታችሁን ሀቅ ስጡ መድሀኒአለም ፍርዱን ይስጣችሁ
@Starxx233
@Starxx233 9 ай бұрын
2:43 2…Read more
@Starxx233
@Starxx233 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@simegnhaile2843
@simegnhaile2843 7 ай бұрын
Abo Asegebate yasaferale hulachneme haje eko nene or death ale eko!!!!!! you have to pray guys afu yebelachehu fetari 😢
@simegnhaile2843
@simegnhaile2843 7 ай бұрын
Demo eko bezu house new setate
@helanhelan50
@helanhelan50 9 ай бұрын
የመጨርሻው ዘመን ላይ መድርሳችንን አትርሱ መቶ አመት አንኖርበትም ተሳሰቡ እባካችሁ 😢😢😢😢
@bezametaferia5432
@bezametaferia5432 8 ай бұрын
እሄንን በመስማቴ በጣም አዝኛለሁ 😢 ማርታ ማለት ለኔ አብሮ አደግ ጓደኛዬ ነች. የአንድ ሰፈር ልጆች ነን. በትምህርትም በጣም ጎበዝ ነበረች በራሱ ጥንካሬ ነው ለዚህ የደረሰችው:: ምንም የምለው ነገር የለም እግዚአብሔር ስለ ሁሉ ነገር ይፍረድ 🙏🏽
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 8 ай бұрын
ጓደኛሽ ከሆነች ምከሪያት።በቂ ካላት ለነሱ ትተውላቸው ሰው ለወንድም ለእህቱ ስንት ያደርግ የለ እንዴ?
@Rafiysultan
@Rafiysultan 8 ай бұрын
​@@sholayeyejemu2303ያንቺ ከፋ እህት በእትህት እንደዛ ይጨከነልአስር ብር ብሆን ታከፋፊሎ መሮርእየለ 😢
@user-gq2sw4ij2m
@user-gq2sw4ij2m 8 ай бұрын
የኔዉድበጣምነዉየምታሳዝነዉማሬ
@emebetshibiru
@emebetshibiru 8 ай бұрын
@@sholayeyejemu2303 men malet new ??? ersuas bezih nuro wedenet shi neger binorates tefetero yesetat edel eko new aybalem
@sofoniyasgezahegn
@sofoniyasgezahegn 8 ай бұрын
@@sholayeyejemu2303 men malet new lebetkiray chegregne eyalech tetewelachew malte
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 9 ай бұрын
ፈጣሪ ልጆችሽን ትዳርሽን በፀጋ በበረከት ያንበሽብሽሽ ❤❤❤አይዞሽ ያማል ግን የፈጣሪ ስጦታ ብዙ ነው አይዞኝ
@joy-tt8sj
@joy-tt8sj 9 ай бұрын
ዘንድሮስ ብቻየን በተፈጠርኩ የሚያስብል ጊዜ መጣብን
@bethlehemhaile8507
@bethlehemhaile8507 9 ай бұрын
ትክክል
@genetbiru2328
@genetbiru2328 9 ай бұрын
Betkkele
@saramengistu481
@saramengistu481 9 ай бұрын
True
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 9 ай бұрын
👍
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 9 ай бұрын
ከማይሆን እህት እና ውንድም ብቸኝነት ይሻላል በውርስ ጉዳይ እኔም ስለድርስብኝ ነው
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 9 ай бұрын
የድሐ ልጂ መሆን እንዴት ያምራል በፍቅር ይኖራል ሐብት ትቶ የሚሞት ቤተሰብ ሙቶም አያረፍም
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 9 ай бұрын
ልክ ነው የሞቱትን ቤተስብ አስከፊተዋል ይገርማሉ
@brookbobas8275
@brookbobas8275 8 ай бұрын
እና ድህነት ያኮራል እያልከን/ሽን ነው? ለልጆች ሃብት አውርሶ መሞትማ ጀግንነት ነው ልጆቹ አውሬ ባይሆኑ
@eyerusm721
@eyerusm721 8 ай бұрын
ልጅቷ በጣም አሰተዋይ ፣ብልህ እና በእርጋታ የተሞላች ናት ። እውነተኛነት ይታይባታል እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት ።
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 9 ай бұрын
እባካችሁ እችን እህታችሁን አታሳዝኑአት የሚገባትን ድርሻዋን ስጡአት እናት እና አባታችሁ ከላይ እያዩ ያዝንቡአችኃል 🥲🥲🥲
@wasera09
@wasera09 9 ай бұрын
ማርታ እልህ አሐብሽ
@jesusking3536
@jesusking3536 8 ай бұрын
Btkkl
@tejaq8618
@tejaq8618 9 ай бұрын
እኔ እደመሚመስለኝ ደህና ኑሮና ደህና ባል ስራ ያለው ከሆነ ቅናት ይሆናል በትዳራ የሚቀኑ ቤተሰቦች አሉ ባልዬን አይወዱትም ይሁን የምትሉ ላይክ ግጩኝ🎉🎉🎉
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 9 ай бұрын
ደና ኑሮ ቢኖራት ስወልድ ብር ጠየኩዋቸው የምትለው
@hanam3589
@hanam3589 9 ай бұрын
100000000% right
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 8 ай бұрын
በትክክል!! ስለተማረች፣ ስራ ስላላትና ጥሩ ትዳር ስላላት በቅናት ተነሳስተው ነው። ይህ በእኔም የደረሰ ነው። የእህት ምቀኝነት አያድርስ ነው። ህግ ግን ትክክለኛ ውሳኔ መስጠት አለበት። ይህቺ ልጁ ከእውነት ስላመነቻቸው ነው ይህን በገዛ እህታቸው ላይ ይህን ማድረግ ተገቢ አይደለም። ጌታ ፍርዱን ይሰጣል!!
@vitatadele3915
@vitatadele3915 8 ай бұрын
Very true❤
@debretsiongebru7456
@debretsiongebru7456 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@almaztesfamikael1809
@almaztesfamikael1809 9 ай бұрын
ለየትኛው ግዜ ነው ዛሬ ታይቶ ለሚጠፋው ህይወት ይሄ ሁሉ ነገር ልቦና ይስጣችሁ እህታችሁን እንደዚህ ማደረግ
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 9 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 9 ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን ነው እንጂ እንዲህ አይነት ክህደት ከወንድም አይጠበቅም እግዚአብሔር ሀቅሽን ያሰጥሽ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 9 ай бұрын
ኢትዬጵያ ውስጥ የተለመደ ነው በአሁን ሰአት
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 9 ай бұрын
መሸሸጊዬ እግዚሐብሔር ብቻ ነው በዚህ ዘመን ሰው ማመን የዎህነት ነው
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 9 ай бұрын
Tikikl
@solyana177
@solyana177 9 ай бұрын
በትክክል
@kassechshemils9886
@kassechshemils9886 2 ай бұрын
100%
@diribachalaworkdena4381
@diribachalaworkdena4381 9 ай бұрын
ያሳዝናል ትዳርን ትተሽ ነይ ማለት ምን ማለት ነው ለማንኛውም አስብበትና እህታችሁን እቀፏት ድረሱላት ንብረት ለማንም አይጠቅምም ወላጆቻችሁም ትተውት ሄደዋል ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ😢😢😢
@user-sv1ti4ps5o
@user-sv1ti4ps5o 9 ай бұрын
በጥም❤
@Chaltutolera
@Chaltutolera 9 ай бұрын
ምን አይነት ደደብ እህት ብትሆን ነው እሳ የራሳን ትዳር ይዛ
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 9 ай бұрын
በጣም ከባድ ህመም በቤተሰብ መከዳት 😭እባካችሁ እህታችሁን አታሳዝኗት እናትና አባታችሁም በአካል አብረዋችሁ ባይኖሩም በመንፈስ ግን ያዮችኋል አይዘኑባችሁ 😢😢
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 9 ай бұрын
ለሀገራችንም እንደነዚህ አይነት ከዳተኞች ናቸው እግዝያብሔር ቁጣው የበዛብን በርግጥ የሰላም እንቅልፍ አይኖራቸውም ዋጋቸውን ያገኛሉ አይዞሽ
@azebshewa6197
@azebshewa6197 9 ай бұрын
አሜን እነዚህ አይነት ስግብግብ ከሃዲዎችን ያጥፋልን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 ай бұрын
የኔ እህት በዛሬ ግዜ ከባዳ ይልቅ የእናት ልጅ ነው ልብን የሚስብረው መከዳት ያማል ግን የሆነውን ሁሉ እንደ እምነትሽ ለፈጣሪ ስጪ ቢዘገይም ፍርድ ከላይ ነው የቤተስብ ነገር ውስብስብ ነው የነሱንም መስማት ጥሩ እግዚአብሔር ለዚህ ቤተስብ ስላሙን ያምጣ🙏🏾
@rozasisi9536
@rozasisi9536 9 ай бұрын
እህቴ ከላይ የጠቀሽው ነገር በኔ የደረሰ ነው የናቴ ልጅ ባባት አንገናኝም እኔ የሶስት ታላቅ ነኝ አረብ ሀገር ሰርቼ አሳድጌያታለው ስንጣላ የቤሩት ሸርሙጣ ብላ ሰደበችኝ ለቃሉ ይቅርታ እኔግን እደዛ አነት ሰው አይደለሁም አሁን ሶሥተኛ አመታችን ነው አንነጋገርም ሰርቼ በረዳው ምላሼ ስድብ ሆነ በጣም ያማል በቤተሰብ መጎዳት
@louatlouat8603
@louatlouat8603 9 ай бұрын
​@@rozasisi9536አብሽሪይ እኑሱው ስላለው ከሌለሽበት ምንም አደል ገዘብ ወላሂ ከባድነው😢😢የናትልጂይ ይካዳል
@RehatLove
@RehatLove 9 ай бұрын
​@@rozasisi9536በሁላችንም ላይ ያለ ነዉ ፈጣሪ ይፍረደን ስንል ዉሎ ሳያድር እያሳየን ነዉ
@user-ni7lf5sf9q
@user-ni7lf5sf9q 9 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የኔ ታማኞች አላህ ጥንካሬውን ይስጣችሁ ❤
@sarasara5346
@sarasara5346 9 ай бұрын
Amen egna becha nane tamegne yemedam kememoche nen tamesgen
@seblewengel2843
@seblewengel2843 9 ай бұрын
አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️🙏
@kadoos4696
@kadoos4696 9 ай бұрын
🙏🙏🙏👌
@ZamenyJamal
@ZamenyJamal 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZamenyJamal
@ZamenyJamal 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@EnateArsema
@EnateArsema 9 ай бұрын
ሰው የሚያስለቅሱ በልጆቻቸው ይደርሳል መቼም አይቀርም እግዚአብሔር መልስ አለው ከልብሽ አልቅሰሽ ለፈጣሪ ስጪ መልሱ ቅርብ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢 ደም ያልቅሱ እነሱ
@lenagreetsonglama1833
@lenagreetsonglama1833 9 ай бұрын
በልጆቻቸው ያግኙት አይዞሸ ታያለሸ የነሱን መጨረሻ አትዘኚ የኔ ቆንጆ ግፈኞች ናቸው
@afta123l7
@afta123l7 9 ай бұрын
አገር ሰላም ሲሆን የሰዉ የቤተሰብ ሰላም ፍቅር ይኖራል የኑሮ ወደነት ፍቅር ነስቶናል ወገን ፈጣሪ ፍቅሩን ይመልስልን😢
@genetgenet4250
@genetgenet4250 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😭😭😭💔
@hddd313
@hddd313 9 ай бұрын
ትክክል
@lilegrema813
@lilegrema813 9 ай бұрын
ሀገር አንድ ቢሆንም የመሬት ነገር አጨካክኖል ቤተስብ እያካካደ ነው ያሳዝነል
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 9 ай бұрын
💯 % True
@user-ok5tn5zt4f
@user-ok5tn5zt4f 9 ай бұрын
Hager selam yemehonuw sew sew sehon nuw
@elfineshwolde116
@elfineshwolde116 9 ай бұрын
የኛ የዘላለም ቦታ አንድ ክንድ መሪት ናት የዚህ ጊዚዊ ነው ለዚህም እናት እና አባታችሁም ምስክር ናቸው ይቅር መባባሉ ነው የሚሻለው
@mamem3436
@mamem3436 9 ай бұрын
የማርታ ታሪክ በራስ ቤተሠብ፤ በትዳር ፤ በጓደኛ… ያጋጥማል እባካችሁን ያማርታ ታሪክ እኔን ጨምሮ ብዙ አለን እባካችሁ ውክልና ከመስጠታችሁ በፊት ባለሞያ አማክሩ ማንንም አትመኑ ሰው ይከዳል እግዚያብሄር ይፈርዳል
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 9 ай бұрын
በጣም የዉነት እኔ የወለደችኝ እናቴ ከድታኛለች
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 8 ай бұрын
ለዚህ ህይወት ስጋን መክዳት እግዚአብሔርን መክዳት ነው😭😭😭የእህታችሁ እንባ እና የወላጆቻችሁ አጥንት ይፋረዳችሀል 🙏😭 የቄሳርን ለቄሳር የእየሱስን ለእየሱስ❤
@yayushalemu175
@yayushalemu175 9 ай бұрын
የዮሀ ሚዲያ ሰራተኞች እና ተከታታዮች አንኳን አደረሳችሁ🙏 አቤቱ ጌታ ሆይ ስንቱን አሰማህን አለም 🤔
@Alac96-qz2ui
@Alac96-qz2ui 9 ай бұрын
ቤትና ገንዘብ መርጣችሁ እህታይሁን ክዳችሁ ከህሌና ግንን አትሸሹም😭😭😭😭😭
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 9 ай бұрын
ህሊና የሰው ስም ሁኖ ቀርቶል አሁን ላይ እኛ ስደት ያለንን ነን ልባችንን ንፁህ
@SamrieHabeshawit
@SamrieHabeshawit 9 ай бұрын
It is actually very simple they don’t want her married and successful. They’re jealous of her success so they’re trying to punish her for being successful. አይዞሽ የኔ እናት አታልቅሺ እነዚን አውሬ እህት እና ወንድሞችሽን እግዚአብሔር የእጃቸውን ይከፍላቸዋል። ይሄ የፈሰሰ እንባ ብዙ ዋጋ ያስከፍላቸዋል እነዚህ ሆዳቸው አምላካቸው የሆኑ አሳማዎች። እግዚአብሔር የዝችን የምስኪንን እንባ እንዳፈሰሳችሁ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ ድርብርብ አድርጎ ይክፈላችሁ እናንተ ቫምፓየሮች!!
@segag4945
@segag4945 8 ай бұрын
Very well said!
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 8 ай бұрын
You are right!!!
@great-full3612
@great-full3612 7 ай бұрын
Exactly! They resented her for living independently!! Enemies do t come from outside
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 ай бұрын
ፍቅር ጠፋ በሁሉም ካጂሆና በጣም ነው የሚያሳዝነው ሀገራችን😢😢😢😢እግዚአሔር ምህረት ያድርግልን።ሀቅዋ ስጡዋት⁉️ተውጭካኒ ይቅርብን ።ሁላችንም ይህአለም ጥለንነው የምንሄደው😢😢😢
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 9 ай бұрын
ባለፍው የቀረበችው እህታች ስርጉትን መሰለችኝ ስታሳዝን 😢 ሰው እንዴት ወንድሙን ለማግኘት ደጅ ይጠናል ምን ዓይነት ጊዜ ነው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
ኧረ ዘንድሮ ኡ ቆይ የኑሮ ውድነቱ ነው እራስ ወዳድ አድርጎ ሰው ከማንነቱ የወረደውና ክፉ ለመስማት እንኳን የሚሰቀጥጥ ነገር የሚያሰማን?ኡፍፍ😢
@yeshitikse6008
@yeshitikse6008 9 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እኽት ፍርድ ከእግዚያብሔር ነው አታልቅሺ ጊዜው ከፍቷል ምን ኽግ አዋቂ ነው እኽትነት ሳይኾን ገንዘብ ነው የበለጠባቸው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 9 ай бұрын
ወልዶ በር ከፍቶ እቤት መግባት ያለውን ህመም እሚያውቅ ያውቀዋል:: አለምዬ ኑርልን እምወድህዋ🥰
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 9 ай бұрын
ይገርማል! ዘላለም ትኖሩበት ይሆን ይህን ቤት?ከሆነ መልካም
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 9 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን መጣብን ስው ከቤተስቡ ንብርት ይበለጠበት ዘመን በስከድ ከአንድ ቤተስብ 8 ቤተስብ አልቋል አር ስንቱ ተዉ ወገኖቼ እግዚአብሔር ፍሩ ቁጣው ቤት እንደሚመጣ አይታወቅም
@rahelsolomon7893
@rahelsolomon7893 9 ай бұрын
Mngest semay yweschew
@Hiwet-dd2eo
@Hiwet-dd2eo 9 ай бұрын
Eiwenete newe nege Eigezabeher bemen einedemimeta Alemawek new...bicha yaseferal. Gen degemo hulum beteseb einedeza Ayedelem senete eigezabeheren fereto tekebabero yenoral
@afta123l7
@afta123l7 9 ай бұрын
አለም ሰገደ ሁሌም አለም ሁን ትግስትህ እረጋታህ አስተሳስብህ ስወደለህ 1000 አመት ንገስ❤❤❤❤❤
@yoyoemma1302
@yoyoemma1302 9 ай бұрын
The most beautiful woman I've ever seen! Very gorgeous! Natural beauty. Her smile is contagious. His skin tone is beautiful!
@user-cn3ur5vo6m
@user-cn3ur5vo6m 9 ай бұрын
አቤት ለኛ ቤት እግዚአብሔር ያደረገው ምህረት አባትም እናትም አተን በፍቅር እስከ ዛሬ ያኖረን አባይዬ ከናቴ ቀጥሎ ሲሞት ልጆቼ ፍቅር ይስጣችሁ የፍቅር ሸማ ያልብሳችሁ እያለ ነፍሱ ወጣ እኛም እኛም ሁላችን እስከዛሬ የፍቅር ሻማ ለብሰን አለን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤ አንቺ እታችን ከነ ወንድሞችሽ እህቶችሽ የፍቅርን ሸማ ያልብሳችሁ የአንቺንም እምባ ይታበስ ❤
@senaitgobze2211
@senaitgobze2211 9 ай бұрын
ተመሰገን አምላኬ እንካን ከደሀ ቤተሰብ ተፈጠርኩ አባቴና እናቴ ምንም ያወረሱኝ የለም ግን የዋህነት ሰላወረሳቹን የሚቀማኝ የለም
@user-gq2sw4ij2m
@user-gq2sw4ij2m 8 ай бұрын
የኔሜርርርርር
@abayabay690
@abayabay690 9 ай бұрын
እግዚአብሔርን ፍሩ! ምንም ይፈጠር የእናትና የአባቷን ንብረት እንደግል ንብረታችሁ መከልከል መልካም አይደለም:: በሷ እናትና አባት ንብረት ለልጆቻችሁ ማውረስ ብታስቡ እግዚአብሔር ፍርዱ ፈጣን ነው :: ትዳር እና ልጅሽን ትተሽ ግቢ? ታላቅ እህት ሩህሩህ ናት ምን አይነት እህት ነሽ? ወንድምየው መከታ ልትሆናት ሲገባ ታናሽ እህትህ ላይ ጨካኝ መሆን መልካም አይሆንልህም እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ ነው::እህታችሁ ትበልጥባችኃለች::
@User-lu8gn
@User-lu8gn 8 ай бұрын
ታላቅ እህት አይ እሰኪ ተው ሆድ ይፍጀው።
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 9 ай бұрын
እህቴ እረዳሻለው 25 አመት ልጆቼና ባሌን በድዬ ደሀ ቤተሰቦቼ ብዬ ለእነሱ ኖሬ አልጠግብ ብለው ሊያጠፉኝ ተነሱ 😢😢😢 ግን እግዚአብሔር አለ በክፉዎች ላይ የእግዛብሔር እጅ ትፀናባቸዋለች ፍርድ ከላይ ነው ::
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 9 ай бұрын
❤❤❤እኔ ለጎደኛዬ ሙሉ ዉክልና ሠጥቼ ከሀገር ወጥቼ በታማኝነት ቤቴን በስሜ ዞሮ ነው ያገኘሁት
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይስጣት
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 8 ай бұрын
@@user-cu8me2wy4s አሜን
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 7 ай бұрын
አመስግነው! ከእንስራ ንፍሮ አንድ ጥሬ
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 7 ай бұрын
አችህ የአውነት ሰው ናት ምችም አዳትረሻት
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 7 ай бұрын
@@mariamebrahim5500 በፍፁም ሠርቢሡ ላይ ነፃ እድትኖር አርጌለሁ
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 9 ай бұрын
ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው ግፈኞች በእህት ላይ ጭካኔ ሰው ወዶ አይደለም የሚገዳደለው አውሬ እህት እና ወንድም ነው ያለሽ ፍትህ ኢትዮጵያ ውስጥ በገንዘብ ሆኖአል ፈጣሪ ይርዳሽ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 9 ай бұрын
የበሌ እህትና ወንድም ልክ እንደ እሷ እህትና ወንድሞች ነቸው
@tenagnegemeda5955
@tenagnegemeda5955 9 ай бұрын
ማርታ እኔ ላንቼ ምስክር ነኝ እንዴት ጥሩልጅ እደሆንሽ እናትሽን እንዳስታመምሽ ማርታ ምርቃት እርግማን ነው እንዴ እናትሽም ሆነ እኛ በጣም ነበር የመረቅንሽ እንዲ መፍጠሩ በጣም ነው ይዘንኩት እግዚአብሔር ሀቅሽን ይስጥሻል እይዞሽ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 9 ай бұрын
ምርቃት እርግማን ነው። እኔ ብዙ ምርቃት አለኝ። ነገር ግን በኔ የሚደርሰው በተቃራኒው ነው።
@emmadirissa3577
@emmadirissa3577 9 ай бұрын
Please erdwait sewu yelatimbilewu newu
@amytk6095
@amytk6095 9 ай бұрын
​@@addisababanazareth1525አይዞሽ ውዴ🥺❤
@fatumara3244
@fatumara3244 9 ай бұрын
@@addisababanazareth1525ትክክል
@user-gq2sw4ij2m
@user-gq2sw4ij2m 8 ай бұрын
ዉድባሁንሰአትተገላቢጧሽነዉ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 9 ай бұрын
ድሮ ቀረ የእናት የአባት ልጅ የሚያስብለን ጊዜ እየመጣብን ነው ገንዘብ እናት እና አባትን ልጅና ወላጅን እህት እና ወንድምን እያከዳዳ ነው። እግዚአብሔር የበለጠውን ይስጥሽ 👏💐
@user-te1qm1zl9j
@user-te1qm1zl9j 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል ምን አይነት የተረገሙ ናቸው አረ እግዚአብሔርን ፋሩ
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍሩ ከዚህ ሰአት በህላ የሚሆነውን የሚሆነውን የሚቀውን እግዚአብሔር ነው
@peace3791
@peace3791 9 ай бұрын
የኔ ቤት ነው ያለችው እህትሽ ባንቺ ጀመረች እንጂ በሁሉም ወንድምና እህቶችሽ ይደርሳል በትክክል በጠየቅዋት ግዜ:: ወይ ነገ የራስዋ ባል ግማሹን ይዞት ይሄዳል አይናቸው እያየ:: ግን በጭራሽ እንዳትለቂያቸው:
@almazjote713
@almazjote713 7 ай бұрын
ትልቅ እህት እናት ነች ትልቅ ወንድም አባት ነው እባካቸሁ አምላክን ፍሩ እናትና አባት መከራ ባዩበት ትልልቆች አትበሉትም
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 9 ай бұрын
የክፋት ጊዜ😭😭ብር ከስጋ የበለጠበት😭በልጆቻቹ በህይወታቹ አግኙት
@user-ie3ue7tg2j
@user-ie3ue7tg2j 9 ай бұрын
አቤት መጨካከን ያማል ቅኔዉ አለ ታዳ ምን መግስትን እናማራለን ወዲም እህቱን እህት እህቷን እየካዱ ከዚህ በላይ ማን ማንን ይመን😢😢
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h 9 ай бұрын
ወይ ወላጅ ወላጅም ከጉሩፑ ሆኖ ነው ድራማ የሚሰራው ዛሬ ባልሽን ጥለሽ ብትሄጂ ነገ ሌላ ጥያቄ የመጡብሻል. እንደኔ ይሄ ቤተሰብ. ጥያቄው ስለማያቆም የራስሽን ኑሮ ኑሪ
@urjiijiimmaa4319
@urjiijiimmaa4319 9 ай бұрын
የእውነት አስለቀሰችኝ ኧረ ሀቋን ስጧት 😢😢😢
@kidistmamo5682
@kidistmamo5682 9 ай бұрын
እውነት ቡልሀል ውንደሜ ጌታ ይባርክህ ማስተዋል ይስጠን ገንዘቡ አይበልጥም ከእህት ጌታ በደጀ ነው አስተውሉ እባኳቹ ምህረት ጥሩ ነው🙏❤️
@user-bz7qc1hz8h
@user-bz7qc1hz8h 9 ай бұрын
አይ ለሀላፊ ጠፊ ምንም ይዘን ለምንሄደው ነገር ዘላለም ለማንኖርባት ምድር ክህደት በምድር ስንኖርም ሰው የዘራውን ያጭዳል መልካም ብናደርግ ክፉም የእህታችሁ እንባ እግዚአብሔር ይመለከታል ።
@befikirmenor7650
@befikirmenor7650 9 ай бұрын
እርስ በራሳቸው ፍርስርሳቸው ይወጣል ለሁሉም ጊዜ አለው ጌታ ይፈርዳል
@birhanbirhan6756
@birhanbirhan6756 9 ай бұрын
አይለፍላቹ ከዚች ልጅ ገንዘብ የወሰዳቹ ሳትበሉት ድፍት በሉ ከርሳሞች በላ ይውረድባቹ እንባዋ እሳት ሆኖ ያቃጥላቹ በሽተኞች 😢😢😢
@umsadat7681
@umsadat7681 9 ай бұрын
ታአምራቱን ያሳየን አቦ ጭጭ ያርጋቸው
@Mimi-nj9xy
@Mimi-nj9xy 9 ай бұрын
Aman Aman this is really Curries will pass to generation.
@zouditasama3211
@zouditasama3211 9 ай бұрын
አይ ሠው ከባድነው እኔ ከወድሜ ጋር እህቴ ሁና ባድ ትልቅ ቤት ሠራን ግን የወድሜ ምሥት ካደችን ወድሜ ግን የህቶቸን ሀቅ አላጭበረብርም ብሎ በዝክ የተነሣ ፈታት ወድሜ ጀግናነው አውልቆ ጣላት የህቶቹን ሀቅ አድ ሣያሥቀር ሠጠን
@taybat536
@taybat536 9 ай бұрын
ማሻአላህ አላህን ፈሪነዉ እንኳን ፈታት አላህ የተሻለችዉን አላህን የምትፈራ አላህ ይወፋቀዉ
@zouditasama3211
@zouditasama3211 9 ай бұрын
@@taybat536 አሜን 🙏
@user-qi3ir1mm7r
@user-qi3ir1mm7r 9 ай бұрын
የሰው እዳ ያለበት ጀነት አይገባም ምንቢሰግድ ደሀ ቢያበላ ቢቆርብ ሰዎች ፈጣሪን ፍሩ አረ ኡኡኡ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 9 ай бұрын
እርዝቁም አይከፈትለትም
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢እረ በዚህ አመት እንኩዋን ጥሩ ነገር አሰማን ጌታዬ ሆይ ከገዘብ ቤተሰብ ይበልጥልኮ
@amenamohammed115
@amenamohammed115 9 ай бұрын
አይራበኝ አይጥማኝ አይብረደኝ ያረቤ ቤተሰብ የሚያስክድ ሀብት አትስጠኝ ሰውን እንድበድል የሚያደርገኝ ከሆነ አትስጠኝ ለሰው መሆን ካልቻልኩ ካልሆንኩ አትስጠኝ የኔ እናት መገፋት ጥሩ ነው አይዞሽ በርቺ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 9 ай бұрын
ምን አይነት ጌዜ ደረስን😢 እባካችሁ እህቶች ወንድሞች የ ምንስማዉ ታሪክ አገር ዉስጥም ዉጭም እምንኖር ቡዙ ስማን የ ዚህ አይነት ታሪክ መማሪያ ይሁነን ገንዘቡ ሆኖል እህት ወንድም ስዉን ዉደደዉ እንጂ አትመነዉ???😊
@hajerhajer8279
@hajerhajer8279 9 ай бұрын
ሰዎችየ እራሳችሁን ጠብቁ ማንንም እንዳታምኑ እኔ እንደሆንክ ዘንድሮ የዘመድም ይሁን የባዳ ነገር በቅቶኛል😕
@neganega5754
@neganega5754 8 ай бұрын
ምንድነዉ የሚሻለን😢😢😢😢
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 9 ай бұрын
ውይ ዘንድሮ የከህደት ዘመን !!
@ZerihunBeri-lx6zu
@ZerihunBeri-lx6zu 9 ай бұрын
እነዚህ ቤተሰቦች በአለም ላይ የሌለ አውሮዎች ናችሁ ቸሩ መድሐኒያለም ይፍረድባችህ የህታችን ግፍ ነው ያሳብላችሁ ዶንቆሮዎች ናችሁ ይህንን ድርጊት ካደረጋችሁ
@misganaaster137
@misganaaster137 9 ай бұрын
ልጅቷ ታሳዝናች እኔ አሁን አሁን በቤተሰብ ዙሪያ በሚሆን ነገር መደንገጥ ካቆምኩኝ ቆይቻለው ምክኒያቱም ተመሳሳይ ሂደት ውስጥ እኔም አለው የገዛ እናቴ የተወሳሰበ ነገር ውስጥ አስገብታን አርፋ ይሄው የገዛ ታናሽ እህቴ እኛ የንብረት ተካፋይ እንዳንሆን የሃሰት ምስክር ገዝታ እየታገለችን ነው እኔ ባልኖር እና በጠበቃ ባልታገል ወንድሜንና እህቴ አውጥታ ጅብ ታስበላቸው ነበር እኔ እነሱን ስደጉም እሷ እዛ ታፈርሳቸው ጀምር 😢
@user-kz1vn3gw3x
@user-kz1vn3gw3x 9 ай бұрын
የምር ኣሳዘነችኝ ሰው በባዳ ቢበደል ግድ የለም ግን በቤተሰብ ሲሆን ያማል ልቦና ይስጣቸው ኣይዞሽ ገንዘብ ኣላፊ ነው ፍቅር ይበልጣል
@mulukenkidanemariam3445
@mulukenkidanemariam3445 9 ай бұрын
ወንድሟ ግን የህግሰው ነህ ቤተስብህን ማስተካከል ያልቻልክ እያዳላህ ሌላውን ሰው ለገንዘብ ብለህ የማታዳላ ህግን የምትጠመዝዝ መሆንህን አሳይተህናል ለገንዘብ እያለችሁ ይችን ልጅ መናገር እንኳን የማትችል ጉሮሮዋን አደረቃችሁት እግዚአብሔር ይፈርዳል ይቤተሰብ ውርስ ነው ስጧት በራሳችሁ እንዲደርስ የማትፈልጉት ነገር ልምን ብእታችሁ ላይ ታደርጋላችሁ ጡረተኞች ወጥታችሁ የራሳችሁን ንብረት አታፈሩም ማፈሪያዋች ናችሁ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 9 ай бұрын
የህግ፡ባለሞያ፡የሚባለውስ፡ሳያውቅ፡ይቀራል፡ሙሱና፡እቺን፡የመሰለች፡ታናሺ፡እህታቸውን መከታ መሆ፡ስገባቹሁ፡ታስለቅሳላቹሁ፡እምባዋ፡አያሳሳቹሁ፡😢
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 9 ай бұрын
ሰው ቤተሰብ ሙቶ በውርስ መጣላት ለነሱ ያልሆነ ለናንተ ሊሆን ሁሉም ጥሎት ይሄዳል መሬት ትስቃለች በኛ ሁላችንም ከሷ ውስጥ ልንገባ በሷው መጣላት ልቦና ይስጣቸው
@makbelbirhan9531
@makbelbirhan9531 8 ай бұрын
ማርቲዬ አይዞሽ አንቺ ለኔ ጀግና ሴት ነሽ አምናለዉ !!!! የአብረሐምን ቤት የጎበኙ ስላሴዋች ያንቺንም እቤት ጓዳ ይጎብኙ ገንዘብ ሰይጣን ነዉ የገዛ እህት እና ወንድምን ያገዳድላል እባክህ ወንድም እና እህት ተብዬዋቹ ለህሊናቹ ኑሩ።
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 9 ай бұрын
ማርያም ን አሰለቀስሽኝ የአንድ እናት ና አባት ልጆች ሆናችሁ ለገንዘብ ብለዉ እንዲህ ጠሉሽ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ😥😥😥😥ለእነሱም አስተዋይ ልቦና ያድላቸዉ
@saratube7626
@saratube7626 9 ай бұрын
ከአንድ ወገን ብቻ ሰምተሽ አታልቅሽ ቤተሰብ ምን እደሚሉ ጠብቂ ያኔ ኒኪው
@almazali4784
@almazali4784 9 ай бұрын
እንኳንም የቤተሰብ ንብረት አልኖረን ብዬ ሁሌ ፈጣሪን አመሰግነዋለው ☝🏽🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@gizawabaye763
@gizawabaye763 9 ай бұрын
እኔ የገረመኝ ከአምስቱ አንዱ እንዴት አዙሮ ማየት አቃታቸው። ለገንዘብ በእህታቸው ላይ ይተባበረሉ? ግን የሰው ልጅ ዘላለማይ ስላልሆነ ከሃዲም ከነክህደቱ ይቀበራል። ብድራቱንም ለልጅ ልጅ ጥሎ ይቀራል። እችን ሚስክን እህታችሁን ተባብራችሁ በእናቷ እና አባቷ ቅርት ባይተዋር ማድረግ መስማት ያማል። በርች እህቴ አንች ሁሉንም እያየሽ ያጪዳሉ።
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h 9 ай бұрын
ዛሬ መስሏቸው ነው. በስውር የሚያየው የሰማዩ አባትሽ ይከፍላቸዋል
@maratalosow1741
@maratalosow1741 9 ай бұрын
የኔ እህት ብትዳርሸ ድሰተኛ ከሆንሸ ትዳርሸ ይሸልሸል ። 😢😢😢 እፍፍፍ ግን ኢትዮ ውሰጠ የምን መንፍሰ ነው የግባብን ።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 9 ай бұрын
ጠበቃው ወንድሜ የእናታችንን ቤት ጉድ አድርጎናል ቀጥዬ የምቀርበው እኔ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ ቆንጆ የሃገሬ ሰዎች ምን ነካቸው ገንዘብና እህት መንገድ ላይ ወድቀው ገንዘብን አነሱ እህትን ጥለው አጭበርባሪ ትውልድ ምህረት ያድርግላችሁ እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል ሰላምሽን ያዥ ዋናው ጤንነትሽ ነው ቅናት ምቀኝነት ተንኮል ከምድራችን ይጠረግ ባለቤትሽን አይወዱት ይሆናል የግል አስተያየቴ ነው ምርጫሽ ነው ጥሩ ትዳር ካለሽ ቅናት ይሆናል ፈጣሪ ጣልቃ ይግባ እንጂ ታማኝ ሰው ጠፋአለቀ አይዞሽ መልካምነት ለራስ ነው እውነቱን ያውጣልሽ አታልቅሽ አጠገባቸው እንዳትደርሺ እጅግ ያማል 7 ዓመት ታምሜአለሁ ብቻሽን አይደለሽም ሰው ማመን ቀብሮ ነው አለቀ አንቺስ ትንሽ በጥሰውልሻል አለሁልሽ ሙልጬን ወጥቻለሁ እውጭ ሆነሽ እንጂ እነሱ ግቢ እንዳትገቢ አለ ያሉሽን accountant ውስጥ ያስገቡልሽ አታልቅሽ ይህም ያልፋል !
@abiyuhaile4158
@abiyuhaile4158 9 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን. እግዚአብሔር ሆይ ጥሩ ጊዜ አምጣ.እህቴ አይዞሽ ሁልጊዜም. እግዚአብሔር ለተገፉት ነው የሚያዝነው ለነሱም ልቦና ይስጣችሁ. ይህን ሚድያ ሳላመሰግን አላልፍም.
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 9 ай бұрын
ትዳርሽ ይሻልሻል በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ ሆድ ይፍጀው😢
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 9 ай бұрын
ወንድም ሆይ አታሳዝናችሁም በአሁን ሰዓት ሰው እንደቅጠል በሚረግፍበት ሰዓት ወጥታችሁ መግባታችሁን እርግጠኛ ናችሁ ? ያላችሁ ንብረት ፍቅር ቢኖር ለ100ሰው ይበቃል እንዴት አንደኛችሁ እንኳን ማሰብና እርህራሄ አጣችሁ ልቦና ይስጣችሁ ለጤናችሁ አስቡ ይቺን የመሰለች እህት እንኳን ድርሻዋን መከልከል ከራሳችሁ ላይ መደገፍ ይገባ ነበር ይህ ሁሉ ነገር በወላጆቻችሁ ሞት ምክንያት ነውና አስቡበት ሞት የሚባል ቅጣት አለ በተለይ ታላቅ እህት እንደ እናታችሁ ሆነሽ ለቤተሰቡ ሁሉ ሀላፊነት መውሰድ አለብሽ ለመሆኑ ለልጆችሽ አስበሻል ?
@amefke2069
@amefke2069 9 ай бұрын
አለምዬ ሳላመሰግን አላልፍም እድሜ ይስጥህ ዘንድሮ ጥሩ መስማት የናፈቀን ዘመን ነው እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል
@user-jf4ke6mb2t
@user-jf4ke6mb2t 9 ай бұрын
ሲጀመር ልጂቷ በጣም ጡሩ ልጂ ነች አላህ ይፍረዳት 😢😢😢
@Didu-Midu
@Didu-Midu 9 ай бұрын
ተዉ ወጎኖቼ ለኮንትራት ህይወታቸው ሞት አለ ከባድ ህመምና ስቃ አለ ተዉ በሰላም ኖሮ ማለፍ አይሻልም ጌታ ይቅር ይበለን
@hayubintmama264
@hayubintmama264 9 ай бұрын
ወንድም ብሎ ነገር መርዝ ስንት ነገርአለ በየቤቱ😢
@raheltadese8983
@raheltadese8983 9 ай бұрын
የዘድሮ እህትና ወድም ጭራቅ ናቸው እኳንም ብቻዬ ተፈጠርኩ 😢
@Tinchi9
@Tinchi9 9 ай бұрын
እውነት ነው
@mosebtube1027
@mosebtube1027 9 ай бұрын
ያስብላል አሁንስ
@aminaa4058
@aminaa4058 8 ай бұрын
ያስብላል ወላሂ
@semirabinthussen4555
@semirabinthussen4555 8 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔም አሉ በቁሜ የቀበሩኝ 10 አመት ሙሉ በስደት ለነሡ እየተንከራተትኩ 😢ብዙ ዋጋ ከፍየ እዚህ አድርሻቸዉ ደግሞኮ ታናሻቸዉ ነኝ ልጅነቴን ቡርቄ ሳልጨርስ ተሰድጀ ዛሬ ግን አይደለም ለኔ ህመምተኛዉን አባቴንም ሊገሉብኝ ነዉ 😢💔ለካ ሴት ልጅ በባል በፍቅርኛ ብቻ አይደለም ልቧ የሚሰበረዉ ኢንሻ አላህ በአኬራ እፍርዳቸዋለሁ ለባዳ አሳልፈዉ እደ ሰጡኝ እኔም ሰማይና ምድሩ ለፈጠረዉ አንድ አላህ☝️😭💔አሳልፌ ሰጥቻቸዋለሁ 😢የዉመል ቂያማ እንፍረዳለን ኢንሻ አላህ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 8 ай бұрын
አብሽሪ አህቴ እዱንያ ፈተናናት አላህ በዚህ የተሻለ ይተካል ሁሉም ፈተና በጎኑ ሌላ ኸይር አለው
@user-xj1zz7yy3p
@user-xj1zz7yy3p 7 ай бұрын
😢😢😢💔💔💔
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 9 ай бұрын
ወግኖቼ... የጥበብ ሁለ መጀመሪያ.. እግዛብሄርን መፍራት ነው :: ሀብት ጤዛ ነው መልክ እረጋፊ ነው ጤና.. ነገ እምንሆነን አናውቅም ! እህትነት እና ወንድምነት ግን ከምንም በላይ ነው ያውም የቲም ሆናችሁ የዛሬዋ እመቤቴን.. ልብ አርጉ የዝች እህታችሁ እንባ.. ለልጆቻችሁ ገዳፋ እንዳይሆን ቆም ብላችሀ አስቡ.. አስቡ የውም የሙት.. ውርስ ... እመቤቴ ቀልባችሁን ትመልስው :: እህት አታልቅሽ ሀቅሽ.. የትምአይሄድ.. የግዜ ጉዳይ ነው ::🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
@eritreagoldenstate7900
@eritreagoldenstate7900 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይፈርዳል ከድንጋይና ከሲሚንቶ ሰው ይበልጣል እህታቹን የበደላቹ ይመስላችዋል ግን ወላጆቻችሁን ነው የበደላቹት: ጠብቁ መጨረሻቹ ስቃይና በሽታ ነው::
@zd820
@zd820 9 ай бұрын
ከባድ ነው አለ ተሸካሚ እንደት ያለ ዘመን መጣብን የእናት ልጅ በተ ጨካከ ነበት ግዜ ደረስን ጌታሁይ ማስተዋልን ስጠን
@kuribachewtsegaye7516
@kuribachewtsegaye7516 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ቀድሞ በትዳር በልጅ ባርኮሻል። እግዚአብሔርን አመስግኚ። ጤናሽ ትልቅ ሀብትሽ ነው። ፈጣሪ እንደኛ አይቸኩልም። ካንቺ የቀሙትን አይበሉትም ደም ይሆንባቸዋል።
@frelucy9820
@frelucy9820 9 ай бұрын
እረረረረረረ ኡኡኡኡኡኡኡ ምድነው የምንሰማው ይህች ልጅ ወድሞን ያላመነች ማንን ትመን የኢትዮጵያ ህዝብ ዝም አትበሉ ይህችን ሰው እርዱት ዝም አትበሉ ጎረቤት ሁሉ ይህወድሞ ሆነ ህት የተባለችው ልጆች አልት እግዝሀብህር ይፍረድባት
@dawitgebre1205
@dawitgebre1205 9 ай бұрын
ግን እንዲ ግፍ የምትሰሩት ስንት አመት ለመኖር ነው እንዴት ለክፋት ሙሉ ቤተሰብ ይስማማል አንድ ፈረአ እግዚአብሔር የሚሰማው ሰው ከመሀከላቹ ይጥፋ አረስለ እግዚአብሔር እናት እና አባታችው በሰላም ይረፉበት😊😊😊
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 9 ай бұрын
You're right women we Love you
@hawwaithiopia1075
@hawwaithiopia1075 9 ай бұрын
እህቴ አላህ ይገዝሽ አይዞሽ እህት እና ወንድሞቻ አላህ ለእናተ ልቦና ይስጣቹሁ የህታቹሁ ሀቅ ስጡ መሞታችን እንስብ
@tarikumengistu4348
@tarikumengistu4348 7 ай бұрын
የሚገምህ ነው የቤተሰቤን ታሪክ አስታወሰኝ በአንድ ወቅት እናቴም በወንድሞ እና በእህቷ የተካደችበት ግዜ አሰተወሰኝ ለ7 አመት ተከራክራ ና ታግላ በተጨማሪ የሞቱ እህቶችን ልጆች ሁሉ የወራሸህ ባለቤት አድርጋለች እናም አይዞሽ እህቴ የዚህ ሁሉ ነገር የዋ ሆኖ እራሱን እንደሰው ማየት ዋጋ ያስከፍላል እውነት ያሸነፈው
@tenagnegemeda5955
@tenagnegemeda5955 9 ай бұрын
ማርትይ እራስሽን በትክክል ነው የገለፅሽውበጣም ጥሩ ልጅ ነሽ እባይን መቆጣጠር እልቻልኩም በልጇችሽ በትዳርሽ ተደስቼ ተባረኪ ጤና ናእድሜ ይስጥሽ እንሱም በልጇቻቸው ይገኙታል እይዟሽ በርቺ
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 9 ай бұрын
ምን አይነት ግዜ ነው ስንት ነገር ሰማን እግዞ ከሰው ልጅ በላይ ንብረት የተወደደ ግዜ እንኩዋን የቤተሰብ ውርስ ይቅርና እየተቃጠልን የአረብ ፍት እየገረፈን ምንለፍውን እንኩዋን ነገ ጥለነው ወደ ማንመለስበት እንሄዳለን ግን ለምን ክፍት ምቀኝነት እራስ ወዳድነት 😢😢😭
@zena4992
@zena4992 9 ай бұрын
አይዞሽ አታልቅሽ ፈጣሪ የልጆችሽ አምላክ መልስ አለው የሚወደውን ይፈትናል የሠማይ አባትሽ አይክዳሽ የምድሩ ቀሪ ነው ልጆሽሽን እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ ወላዲት አምላክ ያምላክ እናት እባሽን ታብስልሽ ከባድ ዘመን ነው😢😢😢
@SolomonAlemu-zs5ef
@SolomonAlemu-zs5ef 9 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን በእግዚአብሔር ላይ የታመነ መቼም አይወድቅም በክፉ መንገድ የሄደ አወዳደቁ የከፋ ነው አይዞሽ እህታችን አንቺ ፍጹም የእግዚአብሔር ወዳጅ ነሽ እና እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይሞላሻል በጸሎት ትጊ ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ ትራዳሽ አይዞሽ በርቺ
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 9 ай бұрын
ግዜው ከፍቶል ውይ እግዛብሄር እዴው ስው ሞትን እርስቶል ምድር የዘላለም መኖርያ እኮ ኣይደለም ተው ፍቅር ይበልጣል
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 9 ай бұрын
እህቴ አይዞሸ ፈጣሪ ልብ ሰጣቸው በይ እህቴ ከሰው ገንዘብ በልጧል በዚህ ዘመን እና ፈጣሪ በቡዙ ሊባረክሸ አሰቦ ነው ሰጋሸን በቺ ላይ ይህን ያረገው አታልቅሺ
@selamawitchanyalew2605
@selamawitchanyalew2605 9 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ክህደት ነው ። እኔ ሰውን የምመክረው ውክልናን ስንሰጥ መጠንቀቅ አለብን። እኔ አሜሪካን አገር ለሚኖር አጎቴ ውክልና ሰጥቶኝ ሁሉን አስተካክዬ ጨርሼለት ከረጅም አመት በህዋላ እንዲመጣ አርጌው ቤቱ ያለበት ቦታ ስንሄድ የአካባቢው ሰው ቤቱን ለራስሽ ያረግሽው መስሎን ነበር ለካ ታማኝ ሰው አለ በማለት መረቁኝ እባካችሁ ታማኝ ሁኑ ።እህቴ በህግ እስከመጨረሻው ጠዬቂያቸው ።
@kadoos4696
@kadoos4696 9 ай бұрын
ፍቅር ካለ ለብዙ ይበቃል ለዝት አጭር አለም ልቦና ይሰጠን 🙏🙏
@enattube5599
@enattube5599 9 ай бұрын
ወንድምኮ ሚስት ካገባ በሃላ እንኳን እህቱን እናቱን አይፈልግም እኔ የናቴ ልጅ ወንድሜ በደም አይኑ ነው የሚያየኝ ምንም አላደረኩትም እኔ ግን ሁሌም እወደዋለሁ በደወልሁ ቁጥር እጠይቃለሁ😢😢
@rahelestif2112
@rahelestif2112 9 ай бұрын
እውነትሽ ነው ወንድ ልጅ selfish ነው ደሞ ሁሉም ለእኔ ነው የሚለው።
@user-hr5gv8ck3d
@user-hr5gv8ck3d 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ ወንድም ከአገባ የቤት ዉሻ ነዉ ከሚስቱ እና ከልጆቹ እናቱን አይፈልግም ግን እህቷ እህት ተብየዋ ምን ነካት😥😥😥😥
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 410 М.
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 18 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
ሳተ አዲስ ሙሉፊልም(Sate ) New Full Length Ethioian Move 2024
1:03:35
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 24 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 410 М.