ያ ሁሉ አልፎ እዚህ ደርሻለሁ! የጠንካራዋ ሄለን ታደሰ የህይወት ጉዞ! ልጆቼን ለማሳደግ ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 409,929

Eyoha Media

Eyoha Media

8 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 100
@EyohaMedia
@EyohaMedia 8 ай бұрын
የ XHELENT STUDIO ኤክሰለንት ስቱድዮ ስልክ 0970170000 እድራሻ ቦሌ አትላስ አካባቢ ራካን ሞል 2ኛ ፎቅ
@melukongio5148
@melukongio5148 8 ай бұрын
በትክክል የኔንም የሌሎችን ሴቶች ድርሻ ገልፃዋለች በሳል ሴት
@tehutzena6057
@tehutzena6057 8 ай бұрын
Thank you
@hiwel9209
@hiwel9209 8 ай бұрын
ሄለንዬ ከምንም በላይ እግዚአብሔርን እጅግ አመስግኚ ሲንግል ማም ሆኖ ልጆችን ማሳደግ አይደለም አባት እንኳ ቢኖር እንዲህ አይነት አስተዳደግ እንኳን አሜሪካ ሀገራችን ላይ እንኳ ሁሉ ቢሟላ አይሆንም እግዚአብሔር በጅጉ ይወድሻል ሰው እኮ ተሰባሪ ነው ቃሉ እራሱ ሰውን ምርኩዝ የሚያደርግ እሱ የተረገመ ነው ይለናል እኮ ትዳርን እሱ ካልባረከው እንዲ ቁርጥን ያወቀ ጠንካራ ማንነትም ከሱ ነውና ይኸው እዚ ደርሰሻል ስንቶቻችን ነን ልጆቻችንን ብለን እራሳችንን ቀይረን በውጭው አለም እየታገልን ያለነው ባይገርምሽ እሱ ቢኖር እንዲ ጠንካራ አትሆኚም ነበር እግዚአብሔር የሰራን ለኛ የሚያስፈልገንን ያውቃል ልጆችሽም አባታቸውንም የሚወዱ ይመስለኛል ይህ እኮ ያንቺም እጅ ስላለበት ነውና ከዚህ በኃላ እነሱ እርምጃቸውን ያውቁታል እጅግ እልኸኛና ጠንካራ ሴት ነሽ ከዚህ እድሜሽ ጀምሮ ዘመንሽን ፈጣሪ እርፍና ኡፈይ ብለሽ የምትኖሪበት የተባረከና የተረጋጋ ያድርግልሽ ❤
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 8 ай бұрын
​@@hiwel9209yes❤
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 8 ай бұрын
ካልሽዉ ነገር ሁሉ ስለ ዓለም ፍፃሜ አለሽ ግንዛቤ ትልቅ ነው! አስምረሽ 1ኛ ጉዳይሽ ይሁን።
@user-dw9bp4zp6k
@user-dw9bp4zp6k 8 ай бұрын
እኔም ልጀን በጣምምምምም ደሥሥሥሥሥ እያለኝ ብቻየን ነው የማሳድገው እስኪ በምታምኑት ዱአ አድርጉልኝ አላህ ደህና ያሳድግልሽ በሉኝ
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በመልካም ያሳድግልሽ ይባረክልሽ
@jirruhabte
@jirruhabte 8 ай бұрын
አንድ አምላክ ፈጣሪ በግርማሞገስ ያሳድግልሽ
@sarajosh7261
@sarajosh7261 8 ай бұрын
Fetary yasadigilish
@waelmariamwael5315
@waelmariamwael5315 8 ай бұрын
የእኔ ጀግና ነሽ❤
@user-gy1ue1rj5p
@user-gy1ue1rj5p 8 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልሽ የልጅ ክፉ አያሳየን🙏
@user-fy6dw6gf7q
@user-fy6dw6gf7q 8 ай бұрын
ይህ ጽሁፍ አብዛኛው የኢትዮጵያን አባቶችን ይመለከታል እውነትሽን ነው ቢሆንም ግን እግዚአብሔር ከብቸኛ እናቶች ጋር ነውና እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እናት እናት ናት❤
@zeritutiruneh4465
@zeritutiruneh4465 8 ай бұрын
በሰው ላይ ለመፍረድ ከሁለቱም ወገን መስማት ያስፈለጋል
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 8 ай бұрын
@@zeritutiruneh4465 mnem mesmat ayasfelgem enem endesua bechayen asadge leju ahun siyadeg abat tebyew endet endemihone yederesebet yawekal
@mordecai4675
@mordecai4675 8 ай бұрын
👉 ሄለን አንቺ ግን በእውነት እግዚአብሔርን የምታውቂ ሰው ከሆነሽ መጀመርያ የቀድሞ ባለቤትሽን ጥላሁን ጉግሳን ይቅርታ ጠይቂው❗ እሱ ዛሪ ካንቺ ምንም አይፈልግም ሚስትም ቢሆን እግዚአብሔር እጅግ የተዋበች ሚስት ግሩም ሚስት ስቶታል❗ አንቺ ግን በወቅቱ የሰራሽው ስራ ጥሩ አልነበረም ያም የያሽው አናጢው እስፓኒሹ ቦይፍሪንድሽ አልፈልግም ብሎሽ እንደሄደም እናውቃለን❗ አታጭበርብሪ ሁሉንም እናውቃለን❗እውነት ተናገሪ❗
@user-fy6dw6gf7q
@user-fy6dw6gf7q 8 ай бұрын
@@zeritutiruneh4465 ፣እኔ በስው ላይ አልፈረድኩም ያለውን እውነት ነው የተናገርኩት ለሀገሬ አብዛኛው አባቶች ይህ ጹሁፍ ይመጥናቸዋል ነው ያልኩት በተረፈ ፍርድ የእግዚአብሔር ብቻና ብቻ ናት
@user-fy6dw6gf7q
@user-fy6dw6gf7q 8 ай бұрын
@@mordecai4675 ፣ ሄለን ምንም ምንም ታድርግ ትበድልም ልጆች ግን ልጆች ናቸው ሀላፊነትን መወጣት ተገቢ ነው ሌላው ደሞ ወንዶች አስር ሴት በድለውም ምርጥ ሚስት ያገባሉ ይህ የሆነው ግን እሱ መልካም ስለሆነ ሳይሆን እኛ ሴቶች መልካም ስለሆንን ነውና ብዙም አይገረሙ ይህ ስለሆነ የሰው መጨረሻው ሲታይ ነው በድፍረት መናገር ፍርድ የእግዚአብሔር ናትና ለሱ እንተወው
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 8 ай бұрын
ብቻዋን ያሳደገች ምርጥ እናት ጎበዝ
@user-ru7bm7zz2f
@user-ru7bm7zz2f 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@segag4945
@segag4945 8 ай бұрын
Balewan alfelgim bila eko naw. Ferenji boyfriend yeza sitabid neber
@user-xu4td7vg8e
@user-xu4td7vg8e 8 ай бұрын
ጀግና እናት
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc 8 ай бұрын
​@@segag4945ብትይዝ እንኳ ልጆቿን አራቱንም ይዛ እኮ ነው ሣትነጥል ጀግና ነች ሌላ ሤት ብትሆን ልጆቿን በትና ነበር
@undermysaviour
@undermysaviour 8 ай бұрын
​@@aaa-ih3rc😳ምን ማለት ነው?
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 8 ай бұрын
እኔም ልጆቼን ብቻዬን ነው የማሳድጋቸው።ያውም አንደኛው ኦቲስቲክ ሆኖ።ቻሌንጁን ችዬ እስካሁን አለን።እግዚአብሔር ይመስገን።
@Ethiopia750
@Ethiopia750 8 ай бұрын
Wonderful mom most of the time when I saw most mom who has atustics mom the are the kindest mom
@ziy7130
@ziy7130 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እንዳውም በኦቲስቲክ ልጅሽ ታሪክ ይቀየር ይሆናል በርቺ❤️❤️❤️
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ❤
@ggd5773
@ggd5773 8 ай бұрын
በርቼ ከሷ ተማሬ
@KENZ___ENTERTAINMENT1
@KENZ___ENTERTAINMENT1 8 ай бұрын
አይዞሽ እማ
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 8 ай бұрын
ጥንካሬሽን አደንቃለው ፁህፍሽም በትክክል 100% እውነት ነው
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 8 ай бұрын
ክብር ለጀግና እናቶች ❤❤❤❤😢
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 8 ай бұрын
እውነት ነው🙏🙏🙏
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 8 ай бұрын
ጀግና👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 እናት ነሽ በእውነት። ወገኖቼ፣ አሜሪካን እንኳን single እናት ሆኖ ቀርቶ ከባል ጋርም ሆኖ ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው። ዛሬ ላይ አምራ ተውባ ብናያት በቀላሉ እዚህ የደረሰች ሆና አይደለም። እኔ አላውቃትም ግን የምኖረው እዛው ስለሆነ ድካሙን አውቀዋለሁ።
@betishatube4991
@betishatube4991 8 ай бұрын
ነጭ ቦይፍሬንድ እንደነበራት እናውቃለን ልጆቹ አዳሪ ትምህርት ቤት ነበሩ ስለነጩም ሰይፉ ፋንታሁን ላይ ማብራርያ ሰታለች
@selamhailu1990
@selamhailu1990 8 ай бұрын
✅✅✅✅✅
@louatlouat8603
@louatlouat8603 8 ай бұрын
​@@betishatube4991አይይይይ ማሳደጎ ጎበዝ ግን ነጮች ጋር መሳጂ ሆሆሆሆ
@betishatube4991
@betishatube4991 8 ай бұрын
@@louatlouat8603 መቼም ነጩ ዝም ብሎ ማሳጅ በነፃ ሲደረግ ነበር ለማለት ይከብደኛል ያው ያለውን ተቀባብላ ነጮቹ ትዳር አይወዱም ጋብቻ ወፍ የለም ስትባል ዳይሬክሽኗን ቀየረች ምን የእሷን እና የነጩን ፎቶ በየ ዩቲዩበሮች እጅ የአንድ ሰሞን መነጋገርያ ነበር ሲቀጥል አባትየው ምንም አስተዋጽኦ እንዳልነበረው ለልጆቹ በንግግሯ ውስጥ ተረድቻታለሁ ሲጀመር አፍሪካዊ አባት ነው ያውም ፊልም ሰሪ ኑሮው የታወቀ ነው ምን ጠብቃ ነበር አሜሪካን ሃገር ለወንዶች ስራ ማግኘት አስቸጋሪ ነው ሲቀጥል እሱም ቢሆን ከምንም ተነስተው እዚህ እንደደረሱ የቀድሞ ኢንተርቪዋቸውን ማየት ይቻላል ለሁለቱም መወገን አልፈልግም ግን እንደኔ ሃሳብ ቀንታለች በትንሹ የፈለገ ብናደርግላቸው ሴት ልጆች አባታቸውን ይወዳሉ የማይካድ ሃቅ ነው
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 8 ай бұрын
@@louatlouat8603 🤣🤣🤣🤣 እንደ ኢትዮጵያ መሰለሽ እንዴ? አገሩ እኮ ሴት የሚከበርበት አገር አሜሪካ ነው::: "ነጮችጋ ማሳጅ ማድረግ የምትዪው”የትም ማሳጅ ብትሰሪ በብዙ ካሜራ እየታየሽ ነው::: ሁሉም የአሜሪካ ነዋሪ የአገሩን ህግ ያውቃል ለራሱ ህይወት ሲል አፉን ዘግቶ ታሽቶ ከመውጣት ውጪ እንደ ኢትዮጵያ በሰው መብት ላይ መሳፈጥና ዱርዬነት የለም:::አንዲት ቢተነፍስ ሸቤ ይገባታል 😀😀
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 8 ай бұрын
በትክክል በፅሁፉ ገልፀሽዋል እህቴ እሁላችላይ የደረሰ ነው መለወጥን የመሰለ ነገር የለም እንኳነም ያላቀላፋን ዛሬ ላይ ደርሰናል ለልጆቻችንም እናት ሆነናል ተመስገን ወዳጅም በዝቷል 👍🙏💪🎉
@mihretmekonnen3497
@mihretmekonnen3497 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ እናት ነሽ እኛ ሴቶች እንኮራብሻለን ጥሩ ጠንካራ ሴት ነሽ
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 8 ай бұрын
ልባም ሴት ነሽ ይሄ መታደል ነው! ከእግዚአብሔር ካልተሰጠ በሰው አቅም አይሆንም " ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል" ይላል መ/ቅዱስ እግዚአብሔር የልብሽን ሃሳብ ያሳካልሽ!!!
@mer2222
@mer2222 8 ай бұрын
ዋው ሲንግል እናት መሆን ክብደቱን መግለጽ ይከብዳል ያውም በስው ሀገር 😢ልጆቼን አርፍጄባቸው አሜሪካ አስፉልት ላይ ቁጭ ብዬ ያለቀስኩበት ጊዜ አለ ስራ ሳንስራ መኖር አይቻል ነገር ,አምላኬ ሆይ የኔም እስኮላር አግኝተው ተንፍሻለው የሳን ስስማ ድጋሚ ማልቀሴ 😢
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 8 ай бұрын
ጌታ ያሳርፍሻል ዘመንሽ ይባረክ እህቴ በርቺ❤❤❤❤
@mer2222
@mer2222 8 ай бұрын
@@user-ft9no6co4dአሜን ተባረኪልኝ ❤
@hiwel9209
@hiwel9209 8 ай бұрын
ክብር ለጀግና እናቶች እስከመጨረሻው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን👩‍👧‍👦❤️❤️❤️
@mer2222
@mer2222 8 ай бұрын
@@hiwel9209 አሜን ጌታ ይባርክሽ
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p 8 ай бұрын
አይዞሽ በርቺ እሱን እምኖ እና ጨብጦ የሚኖር ወድድቆ አይወድቅም!!!
@user-oy8wu5gt8k
@user-oy8wu5gt8k 8 ай бұрын
የፆፍሽው ፁሁፍ በደንብ ድካምሽን ይገልፃል ልጆችሽን ቁም ነገር ላይ አድርሰሻል ጀግና ሴት ነሽ 😊
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 8 ай бұрын
Betam
@mishu372
@mishu372 8 ай бұрын
ቆንጆ ቅኔ ለባሏ ነው የፃፈችሁ ምን ታደርጊዋለሽ የኔ ቆንጆ ልፋትሽን አምላክ ይክፈልሽ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 8 ай бұрын
አይ ወንድ ሲያድጉ ልጄ ልጄ ይላል
@zeynumolla5456
@zeynumolla5456 8 ай бұрын
ትክክል
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 8 ай бұрын
@@user-wj1ln5qg8tልጆችም ያናዳሉ አባቴ ይላሉ
@lidyaestifanos5286
@lidyaestifanos5286 8 ай бұрын
ሄለን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለእኔ ጥንካሬን ነው ያስተማርሽኝ እንደአንቺ ጠንክሬ ራሴን ማየት እፈልጋለሁ ህይወትሽን ስላጋራሽን አመሰግንሻለሁ አንቺ አንደኛ ነሽ God bless you More ❤❤❤❤
@ziy7130
@ziy7130 8 ай бұрын
አሜሪካን ሀገር አይደለም 4 ልጅ አንድ ልጅም ለብቻ ማሳደግ ምን ማለት መሆኑን ጥቂቶች ብቻ ይረዱታል በዚህ ላይ ይቺ ሴት ብዙዎች አያውቋት ይሆናል ለኢትዮ ፊልም ትልቅ ምሳሌ ነበረች🙏 የምመኘው አንድ ቀን የቀድሞ ባለቤቷ ጥልሽ ሲያመሰግናት ብሰማ እጅግ ደስ ይለኝ ነበር❤️❤️
@tigib6790
@tigib6790 8 ай бұрын
እውነት ነው አሜሪካ አገር አንድ ልጅም ማሳደግ እንካን ብቻ ከአባትም ጋር ሆኖ ይከብዳል ግን ሴት ሰለሆነች ብቻ ሳይሆን ስለእውነት ልጆቿን ለብቻዋን ለ 2 አመት አላሳደገችም ልጆቹ አዳሪ ትምህርት ቤት ገብተው እዛ ነበሩ እግዚአብሔር እረድቷቸው ትምህርታቸውን ጨርሰዋል
@Badema1991
@Badema1991 8 ай бұрын
እረ አንድ ልጅ አይደለም ውሻ ለማሳደግም ይከብዳል
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 8 ай бұрын
​@@tigib6790mindinew yikerta tebabilew yele inde sijemar isu sayihon isuwa,nech yefstechiyu sibale nebar setoch buzu gizeye yifetuna lijoch yuwesadlalu lezan lijochun yeresuwa bicha arega abatechon iditalu minem idalone arega ye lijoch himero tibarezilech yihe liki ayidelem beka
@ziy7130
@ziy7130 8 ай бұрын
@@tigib6790በአፍ እንደመፍረድ ቀላል አይሆንም ለልጆቿ ስትል እንጂ ለራሷ እዛው ሀገሯ ላይ ስኬታማ ነበረች
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 8 ай бұрын
እኔ እኮ አሜሪካ የሚመስለኝ ቁጭ ተብሎ ብር የሚታፈስ ነበር የሚመስላኝ አሜሪካ ውስደኝ እያልኩ ጌታየን እየለመንኩ😂
@menendessalew4747
@menendessalew4747 8 ай бұрын
Alemseged, ጨዋ ሥነ ሥርአት ያለህ ለሚዲያ ገንዘብ ሳይሆን ሰብአዊ ማንነት ላይ ታተኩራለህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@lilibeza
@lilibeza 8 ай бұрын
That’s True
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 8 ай бұрын
You are right 👍🏽
@abrahamt2356
@abrahamt2356 8 ай бұрын
ኤነስ ምን አጠፋሁ.???!😅
@tesfaneshabera7469
@tesfaneshabera7469 8 ай бұрын
አንዳንድ የሀበሻ አባቶች ከሚስቶቻቸው ሲፋቱ እነሱን ለመጉዳት ልጆቻቸውን ይጎዳሉ እናታቸው ለፍታ ካደጉ በኋላ ግን ልጆቼ ብለው ይፈልጋሉ እናት እውነቱን እንዳትነግራቸው ይጎዱባታል ስለዚህ ዝም ትላለች ግን ሰው እንዴት በልጁ ይጨክናል ።
@dejenebafa1532
@dejenebafa1532 7 ай бұрын
የ በቶች ድራማ ተጨዋች ዘሩ ቀለጠ ባለበት ነበረች ፣ ይሁን እንጅ በፍት ስለእሷ የተወራው አመርካ ህዳ አንዱን ፈረንጅ ጠብሳ ባሏን እግርህን ብላ አለችው ይባል ነበር ። ከዛ እሱም ቆይቶ እዝህ ለላ አገባ።
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 8 ай бұрын
ጋዘጠኛው በጣም የሚገርም ትህትና አክብሮቱ መታደል
@happyfamily4088
@happyfamily4088 8 ай бұрын
በእርግጥ የእናትን ቦታ የሚተካ የለም አብሶ ያለ አባት ብቻዋን እራስዋን እረስታ ለልጆችዋ የኖረች በሰዉ ሀገር ረዳት በሌለበት ጀግና ነሽ እግዚያብሄርን አመስግኝ አትወቃቀሽ ለልጆችሽ አባታቸዉ ነዉና ለነሱ ኩራታቸዉ መጠሪያቸዉ ነዉና ያልተወሽን እግዚያብሄርን እያመሰገንሽ ኑሪ የለፋሽባቸዉ ልጆችሽን ፍሬያቸዉን ያብላሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ።
@TsegaAdu
@TsegaAdu 8 ай бұрын
ሽማግሌ ነጭ አግብታ ነው ያሳደገቻቹው
@hirutabay7408
@hirutabay7408 8 ай бұрын
የምትመሠገኝ እናት ነሽ ጌታ ይባርክሽ።
@EnateArsema
@EnateArsema 8 ай бұрын
አቦ ፅሁፉ የሚገርም ነው እውነቷን ነው ❤❤❤
@asterkenaw4542
@asterkenaw4542 8 ай бұрын
ሔለንዬ በጣም የተረጋጋሽ እናት፣ ትልቅ አሳቢ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ይሙላልሽ❤️
@ellenitassew6305
@ellenitassew6305 8 ай бұрын
ሔለንዬ ጀግና ሴት ተባረኪልኝ🙏🙏🙏🌹🌹🌹አለምሰገድ በጣም የምወድህና የማደንቅህ ትሁት ጋዜጠኛ ተባረክልኝ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@tigestmekonene6019
@tigestmekonene6019 8 ай бұрын
100% ይገርማል ልቤ ተነካ ፅሁፉ የኔን ህይወት መሰለኘ እኔ የማዝነው ግን በአበሻ አባቶች ብቻ ነው ልጆችን ጠሎ መሄድ የተለመደ ሆኗል እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው።
@Badema1991
@Badema1991 8 ай бұрын
ይህውልሽ እናት ምክንያቱን ሳታውቂ የአንድን ወገን ብቻ ሰምተሽ ፍርድ አትስጪ ጥሩ አይደለም አባት ዝም ብሎ ያለምክንያት ልጆቹን ጥሎ አይኮበልልም
@abeban.8366
@abeban.8366 8 ай бұрын
​@@Badema1991 ምን ማለት ፈልገሽ ነው መቼም ከልጆች የቢበልጥ የለም. ችግር እንኳን ቢኖር ችግርን ተጋፍጦ ልጆቹን አብሮ ማሳደግ ነው እንጂ መራቅ አልነበረበትም የለመድትን ሲለምዱ ነው ብዙዎቹ ወንዶች ከቤት መውጣት የሚያምራቸ አባባሏን በጣም ነው ያደነኩት ልጆች ጥሩ ደረጃ ሲደርሱ ያኔ ልጄ ልጄ ይላሉ ።
@meronabebe99
@meronabebe99 8 ай бұрын
Andlay eyetnorem eko lebecha masadegem ale
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 8 ай бұрын
አሜን ልክ ብለሻል ይሄን የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው ፣ጥሩነቱ እግዚአብሔር ልጆችን ሲሰጥ የምንችልበት ትከሻ አስፍቶ ነው የሚሰጠው
@Badema1991
@Badema1991 8 ай бұрын
@@abeban.8366 ሲጀመር ወንድ ነኝ በመቀጠል እሷ ልጆቿን ይዛ ስደት ስትወጣ ባለቤቷ ወደስደት መውጣትን አይፈልግም ነበር ምክንያቱም ጥሩ ኑሮ ስለነበረው ሐገር ቤት ግን በየ አመቱ እየመጣ ያያት ነበር ። ነዋይ ደበበ እንደዛው ነው ያረገው ሚስቱን ስደት ይብቃን ሐገር ቤት እንግባ አላት አልተስማማችም እሱ ኢትዮጲያ ጠቅሎ ገባ እሷ ደግሞ እዚሁ ስደት ላይ ቀረች እስካሁን ጥሩ ግንኙነት አላቸው ግን ያው ስለተራራቁ ሌላ ወጣት ጠብሶ አሶልዷል መሰለኝ ሐገር ቤት። ይቺም የጥላሁን ጉግሳ ሚስትም ብትወልድ የምታደርሰው አንድ ነጭ ጠብሳ ነበር በደንብ ስለማውቅ ነው እኔ የምኖርበት እስቴት ነው የምትኖረው አሁን እንደተበደለች ሚድያ ላይ ስሙን ለማጥፋት በአሽሙር ትሯሯጣለች።
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 8 ай бұрын
አንዳድ ወንዶች ይወልዱና ልጆቹአድገው ደረጃሲደርሱ አባትነት ትዝ ይላቸዋል ይሄየአብዘሀኛዎች ድርጊት ነው ክብርይገባሻል ማማየ ልጂን ብቻ ማሳደግ ምንያክልከባድእደሆነ ይታወቃል
@abiramit7894
@abiramit7894 8 ай бұрын
ጀግና እናት የጣይቱ ልጅ ❤❤ ወላጅነት ከባድ ሀላፊነት ነው አቀዋለሁ ልጄን በጥርሴ ይዤ እያሳደግሁ ነው ቁስልሽን አቀዋለሁ
@milli12354
@milli12354 8 ай бұрын
ዘመኑ መክፋቱ የምናውቀው ሁሉም ሰው የጓዳው ምስጢር እየያዘ ወደሚድያ መሮጥ ሆነ😢 ችግራችን ለፈጣሪ ሰጥተን ብንተወው መልካም ነበር መፍትሄ የሚገኘው ከሱ ብቻ ነውና❤ በትንሹም በትልቁም ምስጢራችንን ይዘን ወደሚድያ ኣንሩጥ በየእምነታችን ብንፀልይ ይሻለናል ❤
@martafashionworldwide735
@martafashionworldwide735 8 ай бұрын
አስተዋይ ዝም ይላል !! ይህን ያደረገችው ግን ለምን ይሆን ብለን እስኪ እራሳችንን እንጠይቅ
@astuy8619
@astuy8619 8 ай бұрын
በዚህ መንገድ ብቻ ባናየው ሂወታችን እኮ ለብዙ ሰው ማስተማሪያም ይሆናልኮ!
@ruthsamuel4860
@ruthsamuel4860 8 ай бұрын
Her life can be educational for many single moms. And I am happy she spoke out. Most single parents find their motivation from this kind of successful woman who defeated her enormous challenges.
@abebeche722negash
@abebeche722negash 8 ай бұрын
Tanks 🙏ቢያንስ ለልጆቹ ሞራል ሲባል በነሱ ኢስታዳርድ እደዛ ቢሆን ጥሩ ነበር ::ልጆች ምንም ባይናገሩ የ አባታቸው ሁኔታ ቅርብ እድሆን ይፈልጋሉ ::
@alemunida3855
@alemunida3855 8 ай бұрын
ተባረኪ እኔም ሁሌ ሚገርመኝ እሱ ነው
@semret859
@semret859 8 ай бұрын
ቀናሁብሽ ጥንካሬሽን፣፣ብርታትሽን ብዙ ተማርኩኝ እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን😊😊😊
@emmushet
@emmushet 8 ай бұрын
ደስ ትያለሽ። ጀግና ነሽ! ያሰብሽው ሁሉ እንዲሳካ እመኝልሻለሁ።
@astuy8619
@astuy8619 8 ай бұрын
የእኔን የውስጤን በሚገርም አገላለጽ በውብ ቃላት ገልጸሽዋል ሄለንየ 🎉 ከኔ ጀምሮ ለብዙ ኢትዮጲያውያን እህቶችሽ የገለጽሽው ቁጭ ብየ አልቅሼ ደግሞም ደስ ብሎኝ አነበብኩት!❤
@Martaethio363
@Martaethio363 8 ай бұрын
ግን አንዳንድ የኢትዮ አባቶችኮ እንዲ ናቸዉ ወይ በፍቺ ወይ ደሞ ልጆቻቸዉን በመካድ ዞር ይሉ እና እናት ተቸግራ አሳድጋ ልጆቹ ራሳቸዉን ችለዉ ሲገኙ አባት ነኝ አይነት ሙድ ያራምዳሉ እናቶችኮ ያንን መስዋህት መክፈላቸዉ ደስ ነዉ የሚላቸዉ ግን ያሳለፉትን እነሱ ናቸዉ የሚያዉቁት
@kalkedanmangestab3405
@kalkedanmangestab3405 8 ай бұрын
እኔም ብቻዬን ነው አ4ልጆችን የማሳድገው አንዳንዴ በህይወት አጋጣሜወች ወደ ህይወታችሁ የሚገቡትን አታውቁም እና ለማንኛውም ብቻ ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 8 ай бұрын
አብሽሪ ዋናውጤነኛልጂሆነውልሺይደጉልሽ አላህደሞበእነሱይከፍልሻል በርቺ ማማዬ
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 8 ай бұрын
የሚገርም ነው የሰፈሬ ልጅ ነሽ ለካ ?፣ ከዛ ውጪ የእውነት ጥንካሬሽንም ሳላደንቅ አላልፍም ፣በስደት ሀገር ለብቻሽን አራት ልጅ አይደለም አንድ ልጅ ማሳደግ ምን ያህል ዋጋ እንፈሚያስከፍል እኔም ምስክር ነኝ በዛ ላይ አንቺ የወሰድሽውን ኮርስ "ኢስቴቲክስ ወይንም የስነ ውበት " ኮርስ እኔም ገና አሁን ወስጄ መጨረሴ ነው የሁለት ልጆች እናት እና ሲንግል ማም ነኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ ሀገሬ ገብቼ ስራውን እየሰራው ልጆቼን የማሳደግ አላማ ነው ያለኝ ፣በርቺ ጀግና እናት ነሽ ❤😊😊😊
@abiramit7894
@abiramit7894 8 ай бұрын
ጀግና ሴት ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው ሊያውም በስደት
@ATayetub
@ATayetub 8 ай бұрын
😂😂😂😂ወደ ኢትዮጵያ በአሁን ሰአት የሚገባ ተረኛና ባለ ጊዜ ካልሆንሽ በቀር ወደ ሲኦል መምጣት እዳሰብሽ ቁጠሪው ያለው መውጫ አቶነውኮ የሚሞተው😢😢😢
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 8 ай бұрын
Yena konjoo enam y1 Wende lgy enat nge becyan new masadegwe
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 8 ай бұрын
@@ATayetub ልክ ነህ/ሽ ነገር ግን አምናለው ሀገሬ ሁሌም እንደዚህ ሆና አትቀጥልም እግዚአብሔር ጥሎ አይጥላትም ሰላሟ እሩቅ አይደለም
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 8 ай бұрын
@@abiramit7894 እውነት ነው ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ልጆችን ሲሰጥሽ የምትችይበትን ትከሻሽንም ያሰፋዋል
@etetewami9042
@etetewami9042 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጎበዝ ለብቻ ላሉ እናቶች በአጠቃላይ ለእናቶች።።አርአያ አስተማሪ እናት ነሽ።።ፈጣሪ ይሄን ጥንካሪ።።ያብዛልሽ ዘመንሽ ያማረ ይሁን።።🎉🎉🎉
@jesicaisra3454
@jesicaisra3454 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ የኔም ልጆች አድገው እንዳንቺ ለመናገር ያብቃኝ
@jesicaisra3454
@jesicaisra3454 8 ай бұрын
@@SolianaGebreselassie-qt6dn እኔምን አገባኝ ሰለግል ህይወቷ የሚጠቅመኝን ወስጄ ሌላውን ለራሷ ተውላታለሁ
@rahelhmariam7963
@rahelhmariam7963 8 ай бұрын
አሜን!!!🙌
@marmawitsisay436
@marmawitsisay436 7 ай бұрын
Amen fatary yasadglsh
@zemadonky9597
@zemadonky9597 8 ай бұрын
ጀግና እናት ያለው ልጅ አባት አያስፈልገውም በጣም ጎበዝና ጀግና እናትም ሴትም ነሽ በርቺ
@ruthsamuel4860
@ruthsamuel4860 8 ай бұрын
‼️👍
@kasutube8310
@kasutube8310 8 ай бұрын
ይህ የብዙ እናቶች ቁስል ነዉ ከዛ ዉስጥ አንዶ እናቴ ነት ትክክል ብላለች እሱ ያለችዉ ሁሉ የብዙ እናቶች ቁስል ነዉ😢 ዛሬ ላይ እኛም አደግን ካደግን ብዋላ አባቶቻችን መጣ ብቻ ተመስገን🙏🙏🙏❤
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 8 ай бұрын
እውነተኛ ሴት ዋንጫ ይገባሻል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 8 ай бұрын
የእራሷን ሂወት ትታ ለልጆቿ የምትኖር እናት ብቻ ናት ፈጣሪ ልጆችሽን አብዝቶ ይባርክልሽ እህቴ ❤
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 8 ай бұрын
Having/raising kids in the US is so hard, especially as being a single mom without support!!! I am proud of you!!!
@ethioland4938
@ethioland4938 8 ай бұрын
life is a matter of choice .
@yta4792
@yta4792 8 ай бұрын
Well. Why do you become a single mother? Ask yourself. Is that your husband refused to raise your kids, or you forced him to leave the house so that you raise the kids by yourself? Most single mothers think being a single mother is a recognition doing something good. For those who are married, respect your partner and raise your kids together. Control your anger and emotions 😮
@ruthsamuel4860
@ruthsamuel4860 8 ай бұрын
@yta4792 I can answer that for you. Most habesha men are cheaters, abusers, disrespectful, and irresponsible. They consider their wife as one of their properties. They don't even know she has feelings. Besides, they think as if she won a lottery when she got married and has no other options except to submit to their bad choices/behaviors. The day their wife says "no" to their abuse, cheating, and disrespectful behaviors, they start to run away. Some wives don't even know how to say "no" , they submit to their abuse without complaining , but the husband would go anyway. The good thing is that this generation's women are working so hard and started to overcome their challenges. And become successful.
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 8 ай бұрын
@@ethioland4938 not always!
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 8 ай бұрын
@@yta4792📌 be quick to listen, slow to speak! Use your scene!
@enat9497
@enat9497 8 ай бұрын
አሌክስ ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 8 ай бұрын
አሌክስ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@abrahamt2356
@abrahamt2356 8 ай бұрын
ኤነስ...?!
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 8 ай бұрын
ሄለን በጣም ቆንጆ ሴት ጎበዝ አሁንም ጌታ ይባርክሽ
@YMA-Toybee
@YMA-Toybee 8 ай бұрын
"አንዳንድ ሰወች በህይወታችሁ ውስጥ ዘር አታክለዋችሁ ዞር ይሉና:-የመኮትኮቱ፣ውሃ የማጠጣቱ፣የማረሙ፣የመድከሙ ወቅት ላይ አጠገባችሁ አታገኟቸውም" ይገርማል የኔ ህይወት ነው የተወራልኝ!!ታዳ እነዚህን ሰወች ምን እንበላቸው?
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 8 ай бұрын
እኔ ምን እንደምላቸው ታውቂያለሽ? "በሞቀበት የሚጣዱ" ናቸው😂😂 እኔም ያለፍኩበት ህይወት ነው። እግዚሀር ይስጣት አገላለጿ አንጀት አርስ ነው።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 ай бұрын
አገላለጿ ደስ ይላል መልሱ ለጥልሽ እንዳይሆን
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 8 ай бұрын
Enem yehe yekale atekakemewa lene yetafechew eskemeslegne derse eyanebebeku degageme malekese eskemayetawekegne derse degageme eyanebebekut alkeshalhu bedegame alemeye sedegemew lekase yene hiywet yemenoru bezu ehitochi endalu segebagne kezhem belay tenkara endenone adergagnalechi thanks more ❤❤
@lemlem836
@lemlem836 8 ай бұрын
የድል አጥቢያ አርበኞች
@astuy8619
@astuy8619 8 ай бұрын
እንባርካቸው! ምንስ ማድረግ እንችላለን
@fasikaalmaw1171
@fasikaalmaw1171 8 ай бұрын
ቤተስብሺን ሁሉ አውቃለው በተለይ እናትሺን አይዳን እዚጋ ደርስሺ ሳይሺ በጣም ደስ ይላል
@solomonberhane3299
@solomonberhane3299 8 ай бұрын
Alex ምርጥ እንግዳ አንጀቴ ነው ያራሰችው ሄለን Wish long live!
@misir70mati5
@misir70mati5 8 ай бұрын
እናት ምንም ግዜ ጀግና ናት እኔም ልጄን ያለማንም እርዳታ ነዉ እያሳደኩ ያለሁት❤
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 8 ай бұрын
እህታችን ጀግና ሴት ነሽ። በርቺ። እግዚአብሄር ያሰብሽውን ይሙላልሽ።
@altudz4055
@altudz4055 8 ай бұрын
ሄለን ጎበዝ ነሽ 🥰👏 በጣም ቢያበሳጭም የተዋለደ ተለያይቶ አይለያይም ቻል አድርጊ🥰👏 ከኢትዮጵያ ጀምሮ ምርጥ ሰው እንደሆንሽ የታወቀ ነው የልጅ ልጅ ይጡርሽ ሺ ይሁኑልሽ ልጆችሽ በፍሬ ይባርካቸው 🤲
@haymanotandebet159
@haymanotandebet159 8 ай бұрын
Min malet new esu agibetal eko
@JiraaJiraa-ln2ws
@JiraaJiraa-ln2ws 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ዋናው ይህን ሀላፊነት መወጣት ቀላል አይደለም እኔ በአረብ ሀገር ሰው ቤት ነው ተቀጥሬ የምሰራው ግን በልጅነቴ ነው ያገባሁ በ15አመቴ የመጀመርያ ልጄን ወለድኩ ብቻ ምን ያደርግልሻል በ22አመቴ 4ልጆችን ወለድኩ እግዚአብሔር ይመስገን እነዚህን የልጆችን ሀላፊነት ለብቻ ማሳደግ በጣም ይከብዳል ያብቻ ሳይሆን ሁለት ልጆችን በተጨማሪ አሳድጋለሁ በእውነት እኔ ሰው አገር ብቀርም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ልጆቼ እያደጉልኝ ነው ግን አንድ ነገር ብቻ እመኛለው እንሱ ጋር አብሬ መኖርን በእውነት ሁላችሀም በጠሌት አስቡኝ አንድ ቀንም ቢሆን አብራቸው እንድኖር 😭
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ልጆችሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@user-vl8cu1dm7s
@user-vl8cu1dm7s 8 ай бұрын
God bless you have a blessed heart
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 8 ай бұрын
እመብርሀን ትርዳሽ😢😢😢
@martagetachewhabetselasse7442
@martagetachewhabetselasse7442 8 ай бұрын
ጌታ ፀሎትሽን ይስማ እህቴ
@fitsumfirew6848
@fitsumfirew6848 7 ай бұрын
አይ ጥላሁን ምርጥ እና ጠንካራ ሴት ጋር ተላለፋቹ ጠንካራ ሴት ነሽ ጀግና!!!
@MesfinGirma-py4sn
@MesfinGirma-py4sn 8 ай бұрын
She is absolutely 💯 on point. As a single father, I can testify to her quotation. Thank God my son is now a computer science student at one of the best universities in America.
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 8 ай бұрын
🎉🎉🎉
@user-zg9lv4dt6f
@user-zg9lv4dt6f 8 ай бұрын
እውነት ይሄ ነገር እዴት እደሚያናድደኝ እኛ ለፋተር ጠቁረን ከሰለን አሳድገን አበባውን እነሱ ያጌጡበታል
@CafeAulait-cu6fe
@CafeAulait-cu6fe 8 ай бұрын
Because she chose to raise them alone
@greetings1
@greetings1 8 ай бұрын
There is no other LOVE like a mother's LOVE for her child.❤❤
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 8 ай бұрын
ሄለን በሰው ፊት ያፈረብኝን እኔም በአባቴ ፊት አፍርበታለሁ የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል አላነበብሽም በመስቀል ላይ ያዳነሽን የጌታን የእየሱስን ስም አንዴ እንኳን ስሙን ባለመጥራትሽ በጣም ያሳዝናል።
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት ለብዙ እናቶች ምሳሌ የሆንሽ እናት። እግዝያብሄር ይወድሻል። ልብሽን አሳረፈልሽ። በልጆችሽ ተክሰሻል❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@zebu4271
@zebu4271 8 ай бұрын
የፃፍሽው ፁሁፍ ገራሚ ነው እጅሽ ይባረክ የሁሉም እናቶች ይሆናል ማለቴ ብቻቸው ልጃቸው ለሚያሳድጉ🌷
@bona2318
@bona2318 8 ай бұрын
አብረው ለሚያሳድጉም ጭምር አንዳንድ አባቶች ለስሙ ነዉ ቤት ያሉት ምንም ግድ የሌላቸው ብዞች ናቸው
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 8 ай бұрын
ፅሁፉ ግልፅ ነው እረ ተዉ የኛ ሀገር ወንዶች ሀላፊነታቹን በጊዜው ተወጡ የሚገርመው እኮ ልጆቹ ለአባት የሚኖራቸው ፍቅር በተለይ ሴቶች ፈጣሩ በረዳኝ ልጄን እንዳንቺ በርትቼ ጥሩ ቦታ እንዳደርሳት በረዳኝ
@rahelhmariam7963
@rahelhmariam7963 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ህህቴ🙏
@febenshow-7153
@febenshow-7153 8 ай бұрын
አቤት ኑሮ እየሞረደ ሲያስተምር እንዲህ ነው ከነ ጋዜጠኛው እርጋታ ከሷ ብስለት በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን❤
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 8 ай бұрын
የፃፍሽዉ ፁሁፍ በስማም ልብ ይኮረኩራል ትክክል ነሽ
@hlwyaawle7708
@hlwyaawle7708 8 ай бұрын
ለካ ሀገራችን ላይ ጀግና ሴቶች አሉ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 8 ай бұрын
አቤት ጥንካሬ አሁንም እግዚአብሔር ይባርክልሽ ልጆችሽን❤
@samsonassefa8298
@samsonassefa8298 8 ай бұрын
I never saw you before this interview, I can't imagine what you went through as a single mom of 4 kids. In short you are one determined humble God fearing lady. Very uplifting story .May God grant you your heart's desire. Bless you sis!
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 8 ай бұрын
ትክክል አሜሪካን አገር ልጅ ማሳደግ እንክዋ ለብቻ አብሮም ሆኖ ከባድ ነው በጥም ጠንካራ ነሽ
@pink9212
@pink9212 8 ай бұрын
I like her written comment l know she sacrificed a lot for her kids. God will pay you ❤ strong woman.
@semretkebede320
@semretkebede320 8 ай бұрын
እግዝህብር አሆንም የልብሽን ምሽት ይሞላልሽ እንደፍልም ነውያየሆትና ያዳመጥኩት ለብዙዎች እርያትሆኛለሽ እኛንም እግዝህብር ይርዳን እንቺ ጅግናነሽ የልጆችሽን ፍሬያሳይሽ እህቴ
@meronaeramaya8279
@meronaeramaya8279 8 ай бұрын
በራስሽ መቆምሽ ስኬታማ መሆንሽም ደስ ይላል ጎበዝ ግን ቅኔ ምናምን አስፈላጊ አይደለም ካወራሽው አንፃር አስተዳደጋቸው ሁለታቹም ላይ አንድ አይነት ስሜት ሚያኖር ነው ሙሉ በሙሉ ካንቺም ጋ አላደጉም አባታቸውን አቱቀሺ ለልጆችሽ ስትይ ሚድያ ላይ አታውጪ ስሜትሽን ልጆቹን መነጋገሪያ እርህስ አታርጊያቸው ደስ አይልም የቤተሰብ ታሪክ ባታወሩ እዝቤ ከማውራት ውጭ ምን ሊጠቅምሽ
@mamem3436
@mamem3436 8 ай бұрын
ማን እንደ እናት
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 8 ай бұрын
@ethioafrotubeAwo specially if you have good job and life why American? Home is the best
@haimanotbelete
@haimanotbelete 8 ай бұрын
እግዚአብሔርን አገልግይ እህት ሄለን ጌታ እየሱስ ይወድሻል ❤ ይህንን ጥበብ የሰጠሽ ምክንያት አለው ተባርከሻል 📖💕❤️🙏
@hiwjjj4582
@hiwjjj4582 8 ай бұрын
እውነትሽን ነው ሄሉ ወደ እግዚአብሔር ማየት መወሰን ትክክለኛ ውሳኔ ነው መፍጠን ያለብን ጊዜ ላይ ነን👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@Nejat197
@Nejat197 8 ай бұрын
በፈተና የደመቀች እንቁ❤ሴት ነሽ
@naneamen4825
@naneamen4825 8 ай бұрын
ጀግና ነሽ ለልጆችሸ ዋጋ የየከፈልሸ መጨረሻቸዉን ያሳምርልሽ
@danielkassa9802
@danielkassa9802 8 ай бұрын
Wwwwwww she is so smart, intelligent, very disciplined. I am so amazed by her challenge in my head experience, strong woman you go, girl.🙏😘🙏
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 8 ай бұрын
እናት ለልጆቿ የምትከፍለዉን ዋጋ የሚመጥን ካሳ ያለዉ እግዚአብሔር ብቻ ስለሆነ ከሱ ዘንድ ብቻ መጠበቅ ነዉ፤ እሱ ይክሳል።
@ahaaddisababa825
@ahaaddisababa825 8 ай бұрын
ሄለንዬ አንቺ ድሮ የሰማሽው እውነተኛ ወንጌል አሁንም እየመራሽ ስር የሰደደ እምነት እንዳለሽ ሳይ በጣም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
@Akielsa
@Akielsa 8 ай бұрын
ሰው ከህይወቱ ሞቲቬት ያረገኛል ስል እንደዚህ ነው በቃ ካለፈው ካሳለፈው ነገር ሲያነቃቃኝ እራሴን እንዳይ ሲያረገኝ ❤ ጀግና ነሽ❤
@chaltuworana3542
@chaltuworana3542 8 ай бұрын
እናት ጀግናናት የሁሉም እናት❤❤ ሰሟትንሽ ነው እናትዬ እናትዬ ጀግና እናት ነሽ❤❤
@nehemiah5860
@nehemiah5860 8 ай бұрын
ስለሆነው፣ስላልሆነው፣ስለሚሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 ጌታ ሁሉን አዋቂ ነው፣እሱ ያየልንን ነው የምኖረው። ለምን ይሄ አልሆነም፣ለምን ይሄ ሆነ ብለን አንልም ውጤቱን ስናይ ከማመስገን ሌላ ምንም ስራ አይኖረንም። ክብር ሁሉ ለረዳሽ ጌታ እየሱስ ይሁን። 🙏🙏🙏💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 8 ай бұрын
Amen❤
@ninatadele622
@ninatadele622 8 ай бұрын
Amen 🙏
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 8 ай бұрын
ጌታ ስላለሽ ደስ ብሎኛል
@SabaTesfuna-vk4bs
@SabaTesfuna-vk4bs 8 ай бұрын
ሄሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ የሚያበረታታ የህይወት ታሪክ ነው ተጠቅመናል እናመሰግናለን
@Azebtadesse6090
@Azebtadesse6090 8 ай бұрын
ከበረዶ ዘመን ጀምሮ አውቃታለሁ የጥላሁን ጉግሳ ቤለቤት ሔለን ታደሰ ልጆችሽን በብቸኝነት ማሳደግሽ ያንቺ ብቻ ሳይሆን የብዙዎቻችን ኢትዮጵያዊ ግዴታ እስኪመስለኝ ድረስ እኔም ተሳትፌበታለሁ ግን ፍሬው ላይ ሲደርስ አንቺ እንደገለፅሽው አበባውን ቆርጠው የምጠቀሙት ሌሎች መሆናቸውስ!😭😭
@martagebre8318
@martagebre8318 8 ай бұрын
የኔናት አንቺ ስታወሪ በንባ ነበር የምሰማሽ በጣምጀግናነሽ እኔም አሁን የማሳልፈው ህይወትስለሆነ በጣም ነው የማመሰግንሽ ጥሩትምህርት ወስጃለው ጀግና እናትብዬሻለው❤❤❤
@Woldekidan
@Woldekidan 8 ай бұрын
Amazing mom & physician! Thank you for sharing your knowledge.
@MalhetDejene
@MalhetDejene 8 ай бұрын
ደስ የምትል ደርባባ ሴት ሔሊ ጀግና ሴት እኔም ብቻዬን ነው ልጄን የማሳድጋት ከማይረባ ወንድ 100%ብቻን ማሳደግ ይሻላል ።
@user-sw8et7gz5h
@user-sw8et7gz5h 8 ай бұрын
እንኳንም ጌታ እረዳሽ ከዚህም በላይ በቡዙ ተባረኪ
@hiwotyassin1946
@hiwotyassin1946 8 ай бұрын
ተባረኪ እርጋታሽ እራሱ ማንነትሽን ያሳያል ተባረኪ አንተም ተባረክ
@emuemuti1105
@emuemuti1105 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ እንኳን እግዚአብሔር. በነገሮችሽ እየቀደመ ረዳሽ ትልቅ ትምህርት ነው
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 8 ай бұрын
Thank you. Very well presented life advice ❤
@luso5515
@luso5515 8 ай бұрын
እኔን ለመመጠየቅ ከማለት ይልቅ እኔን እና አባታቸውን በሚለው ቢታረም ! የኢትዮጵያ ባለትዳሮች ስትለያዩ ለምን ራሳችሁን ብቻ አጉልታችሁ ማሳየት እንደምትፈልጉ አይገባኝም ካልተሳሳትኩ በራስሽ የግል ምክንያት አሜሪካን አገር እንዳቀናሽ ተናግረሻል ጥሩ ስለጥንካሬሽም እግዚአብሔር ይመስገን ለፍሬዎችሽ የከፈልሽው ዋጋ ለአንድ እናት ግዴታም ነው ሃላፊነትሽ ስለሆኑ ለትዳርሽም መፍረስ ይብዛም ይነስም ያንችም አስተዋፅዖ ይኖርበታል የሁለታችሁም ነውና ትዳሩም ሃላፊነቱም ስለዚህ ምን ልልሽ ነው እህቴ ለልጆችሽ እናት እንድሆንሽ ሁሉ ጥልሽም ለልጆቹ አባት ነው ላንቺ ድምቀቶችሽ እንደሆኑ ሁሉ ለሱም ድምቀቶቹ ናቸው እንደ አንዲት የክርስቶስን ምፅአት ጠባቂ ( መንፈሳዊ ሴት ) ነኝ ስላልሽ ነው ... በልጆችሽ ህይወት ላይ አባታቸው እንዳለም አትርሺ ... ስለ አስተዋይነት ስታወሪ ሰማሁሽ ልበል ? አንቺም ገንዘብሽ አድርጊው ስለ አንቺ ባይሆን እንኳን ስለ ልጆችሽ :: እና ጥንካሬሽንም የተባረኩ እና ከፍተኛ ቦታ ላይየደረሱ ልጆች እንዲኖርሽም አድርጎ ያቆመሽ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙውን ድርሻ ተውጥተሽ ይሆናል ግን He is still there father :: እና ጥልሽም በልጆቹ ሊደምቅ ይገባዋል አባት ነውና :: እባካችሁ የሃበሻ እናትና አባቶች ውለታ ሰብሳቢ አትሁኑ ለልጆቻችሁ ኖርን ካላችሁ ልጆቻችሁን ከሁለቱም ወገን ማግኘትያለብቸውን እንዲያገኙ እርዷቸው ፍቺውንም የአንደኛው ወገን ብቻ አድጋችሁ አትዩ በተረፈ ስለጥንካሬሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 8 ай бұрын
ምርጥ ሰው ነው ያቀረብከው በድረሰትችሎታዋ በዳይሬክተርነት በስራ ፈጠራ በልጅ አስተዳደግ ትዕስት ውጣውረድን አልፋስኬተማ ሰው ፊልሞቿ ዘወትር ቢታዩ የማይሰለቹ አቦ ቀሪ ዘመንሽን የባርክልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@banchiaw
@banchiaw 8 ай бұрын
ጀግና እናት ፣ መልካም አርአያ ሆንሽን ። አሁንም እግዚያብሔር ይርዳሽ ሃሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ልጄን ብቻዬን ነዉ ያሳደኩት ለሱ ስል ነዉ የተሰደድኩት እግዚአብሔር ይርዳዉ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘንድሮ ማትሪክ ይወስዳል እግዚአብሔር ልጆቻችንን ያሳድግልን ይጠብቅልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሄሉ ጠንካራ ጀግና እናት❤❤❤❤❤❤
@wossenyilma2695
@wossenyilma2695 8 ай бұрын
ጋዜጠኛው፣እባክህ ትህትናህን፣መልካም ስነምግባርህን ሰው ሲናገር ለሚያቋርጡ እና ስርአት ለሚጎድላቸው ስርአት አስተምርልን
@lizethio6061
@lizethio6061 8 ай бұрын
ጀግና ብዬሻለሁ ብሰማሽ ብሰማሽ አልጠግብሽም እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ 🙏🏽
@yordanosberihun9111
@yordanosberihun9111 8 ай бұрын
እውነትና ትክክል ብለሻል አገላለፂሽ ደስ ይላል ይሄንን የሚያቀውበዚህ ህወት ያለፉ ስዎች ናቸው
@kebelegese4034
@kebelegese4034 8 ай бұрын
እሠይ የረዳሽ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሁሉን የሠራ የረዴሽ እርሱ ነውና ተባረኪ ለበረከትም ሁኝ ጥንካሬሽ የኔ እህት ደስ ብሎኛል
@eyerusalemyishak9258
@eyerusalemyishak9258 8 ай бұрын
ትክክል ገልፀሽዋል፣ ጎበዝ ሴት ትምባረኪ
@tilotefera3584
@tilotefera3584 8 ай бұрын
አሜሪካ እንደገባሽ ልጆችሽ እንዲማሩ ደብዳቤ ጻፍሽ ጎበዝ ነሽ ባክሽ ወይ ጉድ ሰው ረዳኝ አትዪም
@tsiondemere3982
@tsiondemere3982 8 ай бұрын
She is very strong❤❤❤we all should learn from her
@mimidires4954
@mimidires4954 8 ай бұрын
Beautiful inside and out ❤you are a strong woman! Thank you for sharing your story ❤
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 35 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 32 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 79 МЛН
ኮሜድያን ማሜ free style
12:19
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 164 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 35 МЛН