🛑በጋሻው ቤተ ክህነቱ ላይ ወረደበት ❌ ቤ/ክ ለህግ ማቅረብ አለባት❗️

  Рет қаралды 2,456

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

20 күн бұрын

#ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
t.me/tsegayekiflu
www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
t.me/tseomm
It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

Пікірлер: 13
@user-sn5wv2qw1b
@user-sn5wv2qw1b 19 күн бұрын
የተሰጠውን ተሰጥኦ ለመሰይጠን ተጠቀመበት። በጣም ተወዛግቦአል።
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 19 күн бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️
@user-lu8zg5lz6h
@user-lu8zg5lz6h 19 күн бұрын
ትውልድን ረፍት የነሳው እኮ የአገልጋዮች የቅምጥል ሕይወት ነው:: ማነን አይተን እንማር? እስኪ የምእመናንና የአገልጋዮችን የኑሮ ልዩነት እንመልከት:: በድሆች የሙዳየ ምጽዋት ገንዘብ እኮ ነው እነሱ እንደ ዓለም ሰዎች የቅምጥል ኑሮ እየኖሩ ያሉት: እኔ በቤተክርስቲያን እድሜየን ሁሉ ያሳለፍሁ በአርባዎቹ የእድሜ ክልል የምገኝ ምእመን ነኝ:: እንደዚህ ወቅት አገልጋይ ቋቅ ብሎኝ አያውቅም:: የምእመናን ችግር አይገባቸው: የምእመናን ጭንቀት ምን አይመስላቸው: በቃ የእነሱን የቅምጥል ኖሮ ለመኖር ምእመናንን ሲደልሉና ሲያታልሉ የምኖሩ ናቸው:: የገጠር ካህናት ናፈቁኝ ! በነጻ የተቅበሉትን በነጻ የሚሰጡ:: ለነገሩ የከተማ አገልጋይ ቅጥረኛ እንጅ አገልጋይ ሊባል አይገባም:: ለገንዘብ ነው የሚያገለግሉ::
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 19 күн бұрын
ወይ በጋሻዉ ደሳለኝ ዐጋህ በሙሉ ተገፎ ያሞገስህ ጠፋ ወደልቦናህ ይመልስህ
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g 19 күн бұрын
ሠለም ወንድማችን በጉጉት ሰንጠብቅህ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 19 күн бұрын
ክበሩልኝ
@EsayasTesema
@EsayasTesema 19 күн бұрын
ጸጉ እንዴ ነህ ወንድሜ የነ አኬ ጉዳይ ከምን ደረሰ ተስማሙልን?
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 19 күн бұрын
በውስጥ እያወራንበት ነው
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 19 күн бұрын
አይ በጋሻው ልቦናህን ይመልስልህ😮
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 19 күн бұрын
አሜን ነው የሚባለው ሌላ ምን ይባላል
@AbrhamKelayu-tt7cg
@AbrhamKelayu-tt7cg 19 күн бұрын
Begshaw lek eko new
@jagamakelo286
@jagamakelo286 19 күн бұрын
በርታ ወንድማችን! ከቻልክ ከእናት ቤተክርስቲያን ላይ መምሕር ሮዳስ ስለ እመቤታችን ማርቲን ሉተር የመሰከረውን አቅርቦታልና ቀንጭበህ አሳየው።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 19 күн бұрын
እሺ
ብዛዕባ ቢንየም ግርማይ.ረኣዩ
31:07
Dawit TV ዳዊት
Рет қаралды 6 М.
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 14 МЛН
ስለ በጋሻው ፕሮቴስታንቶች ምን አሉ?
37:12
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 2 М.
🔴የአክሊለ ጉዞ ወደ ክህደት🚩 . . .
25:23
Tsegaye kiflu
Рет қаралды 6 М.
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН