MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || "በጥይት ውስጥ አልፈን ነው የምናገለግለው" ከብፁዕ አቡነ ናትናኤል ጋር የተደረገ ቆይታ

  Рет қаралды 282,264

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 711
@Taba-vw2xm
@Taba-vw2xm Жыл бұрын
ቡራኬዎትትድረሰን አባታችን ቸሩ አምላክ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን😢😢😢😣😢እኛ መንግስታችን አንድአምላክነው
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 Жыл бұрын
እጅግ አድርጌ የምወዳቸው አባቴ በጹእ አባታችን አቡነ ናትናኤል እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንደናንተ አይነት አባቶችን እግዚአብሔር ያቆይልን ተዋሄዶ ለዘላለም ትኑር ተዋህዶ ሀይማኖቴ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ
@hemenamen8710
@hemenamen8710 Жыл бұрын
አባታችን በረከተዎ ይደርብን ።እነዚያን ወንበዴወች እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባቸው ያጠለቁት ቆብ እሳት ይሁንባቸው የረገጡት መሬት እሳትይሁንባቸው የተቀመጡበት ወንበር እሾኽይሁንባቸው ።በእነሱ ሀገወጥ ሹመት ምክንያት የሚፈሰውን ደም እግዚያብሔር አምላክ ይበቀላቸው እነሱን የደገፋ ምድራዊ ባለስልጣናት ውርደትን እና መናቅን ያምጣባቸው ።
@yalemzerhun3205
@yalemzerhun3205 Жыл бұрын
አየነልቦና የንሰሀ እድሜ ይሰጣቸው ነው እሚባል ለሁሉም ነገር ግን እግዚአብሔር ይመሰገን መጋለጣቸው መልካም ነው ለወደፍቱ ሰንት ህዝብ በነሱ ምክንያት በመንፈሳዊ ህይወቱን ይገድሉ ነበር
@hemenamen8710
@hemenamen8710 Жыл бұрын
@@yalemzerhun3205 አውቀው አቅደው ቤተክርስቲያን ለማፍረስ የሚሰሩትን ሰወች የንስሀ እድሜ አይለምንም እግዚአብሔር አምላክ በሰው የሚመኩትን እርጉማን ስላላቸው ለተረገሙ ሰወች የንስሀ እድሜ አይለመንም ።
@ataloagmas3193
@ataloagmas3193 Жыл бұрын
እንኳን በህይወት ቆዩልን ተረፉልን ቅዱስ አባቴ !🙏🙏🙏🙏
@Erena67
@Erena67 Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!
@mihretmersha580
@mihretmersha580 Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ አባታችን እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ፤ ታታሪ የበጎች እረኛ ቡራኬዎ ትድረሰኝ 🙏 የደረሰብዎትን የግድያ ሙከራ ሲያወሩ እንባየ ፈሰሰ ። እንኳን ከዚያ አስከፊ ጥቃት ዘወትር የሚያገለግሉት እግዚአብሔር ታደገዎት🙏💒✝️። ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ጠብቆ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ❗️
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን የአይናችን ብሌን መድኃኔዓለም በደሙ ይሸፍናችሁ ከኪፉ አዉሬ ይጠብቃችሁ ✝️
@KidistBantigegn
@KidistBantigegn Жыл бұрын
እንኳን ተረፉልን እግዚአብሔር ይመስገን ቡራኬዎት ይድረሰን አባታችን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ✝️
@user-od4fz5ls3d
@user-od4fz5ls3d Жыл бұрын
ፈጣሪ እናንተን ስለሰጠን እናመሰግናለን!! ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርልን ለመንግስት እና ለጠፉትም ልቦና ይስጣቸው😪😪😪
@yemisenbta1437
@yemisenbta1437 Жыл бұрын
Koy enant Koy eyalchu zm blachu LMN denw shin seatu new bka
@yemisenbta1437
@yemisenbta1437 Жыл бұрын
Shshmne yederswen atasyum yader mlkekt er bakachu er bakachu LMN gn mche new mche
@bayoushaeamro6781
@bayoushaeamro6781 Жыл бұрын
bedenbe tsafe
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
@@yemisenbta1437 kiristosim mamesel mlt yeha new egna sefachin kiristos new esu gn gulbetachew new bicha egziabher yefred ☝
@abrhambiyadigo7105
@abrhambiyadigo7105 Жыл бұрын
አባታችን እድሜዎንና ጤናዎን ያርዝምልን መድኅኒአለም ክርስቶስ እንደእነዚህ ያሉ አባቶችን አታሳጣን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
@belentarefa1723
@belentarefa1723 Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን አባታችንን ፫
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደረብን ❤👏😭
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Жыл бұрын
ብጽዕ አቡነ ናትናኤል ቸሩ መድኅን ዓለም መጨረሸዎትን ያሳምረው ከክፉ ነገር አሁንም ድንግል በምልጀዋ ትጋርዶት
@yichalemgebrie6780
@yichalemgebrie6780 Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን በረከትዎ ይደርብን አባታችን!!!
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
የኔ አባታ ለናንተ ብሎ ፈጣሪ አንድነታችን ይመልስልን 😢በጣም ሚያሳዝን ለአለም ህዝብ ልብ የሚሰብር ነገር ነዉ የተከሰተዉ አንድ አምላክ እያመለክን ክፍፍል እግዚኦ😢
@bereketworku5520
@bereketworku5520 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በጣም እዉነተኛ አባት ኞት እንወዳችዋለን!!!
@zemenetarekegn7482
@zemenetarekegn7482 Жыл бұрын
በረከትዎ ትድረሰን አባታችን ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@tigisttigist4570
@tigisttigist4570 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
@munamuna3291
@munamuna3291 Жыл бұрын
በረከታችው አይለየን አባቶቼ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ከእናንተጋር ይሁን
@soliyana6111
@soliyana6111 Жыл бұрын
በረከትዎ ይድረሰን ብጹእ አባታችን 🙏
@especialtube4034
@especialtube4034 Жыл бұрын
Enanten yemesele abatoch yeseten fetarie yemesgen
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብፁዕ አባታች ቡራኬዎ ይድረሰን እንኳንም እግዚአብሔር ለምስክር አበቃዎት እግዚአብሔር ይመስገን ጸሎትዎ ይጠብቀንአሜን አሜን አሜን
@oneethiopiae
@oneethiopiae Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ። ብፁ አባታችን እንኳን ተረፉልን በእውነት እያነባው ነው ያየሁት።
@ataloagmas3193
@ataloagmas3193 Жыл бұрын
ውይ አባቴ እንደዛ ከሞት አምልጠዋል ። ፈጣሪ ይመስገን ። ተአምር ነው
@yypp7393
@yypp7393 Жыл бұрын
አባታችን በረከዎ ይደርብን እግዛአቤሔር ቤተ ክርሰቲያናችንን ይጠብቅልን በቃ ይበለን
@user-ek3qb4rg7d
@user-ek3qb4rg7d Жыл бұрын
አባታችን በረከቶዎ ይደርብን እግዚያብሔር በምህረቱ ይጎብኘን 💒😭💔🤲🙏
@BezawitMekonin
@BezawitMekonin Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን።
@dasanpuliyakkod5618
@dasanpuliyakkod5618 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን ብጹዕ አቡነ ናትናኤል ይፍቱኝ ይባርኩኝ ብጹዕ አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይባርኩችኹ
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቅዱሱ እናንተን ቅዱስ አባቶቻችንን ስለሰጠን ፈጣሪን እናመሠግናለን!!!
@petrosandualem
@petrosandualem Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን አቡነ ናትናኤል 💙
@fekaduzerai4633
@fekaduzerai4633 Жыл бұрын
ብጹዕ ወቅዱስ አብነ ናትናኤል በረከታቸው ይደርብን 🙏
@sebleabera4939
@sebleabera4939 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ያቆይልን ሁሌም ከጎናችሁ ነን
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Жыл бұрын
ይባርኩኝ አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ትደረሰን ቤተ ክርስትያናችን እንደ እናንተ አይነት ሰላላት የአባቶቻችን አምላክ እናመሰግነዋል እንኳን ተረፉልን ክብርና ምሰጋነሠ ለአባቶቻችን አምላክ ክብረ ተመሰገነ እሄኔን ያህል ዋጋ እየተከፈለ መሆኑንን አልተረዱምና ወደ ራሳቸው ይመልስልን
@mesfingirmaa3568
@mesfingirmaa3568 Жыл бұрын
ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥዎት አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ።
@የገጠርልጅ
@የገጠርልጅ Жыл бұрын
ቡራኬዎ ትድረሰኝ አባቴ!!!❤❤❤
@jkohhii552
@jkohhii552 Жыл бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺😥😥😥😥😥እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት አባታችን ብራኬዋ ይድረሰን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@ysolnet
@ysolnet Жыл бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤናውን ይስጥዎት ። በረከቱን ያብዛልዎት ።
@esitekassaye2422
@esitekassaye2422 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬኦ ይድረሰን እባክህ ጌታ ሆይ በቃ በቀን ወደ ቀድሞ ማንነታችን መልሰን በንስሀ ህይወት እንድንመላለስ እርዳን
@ethiopia5644
@ethiopia5644 Жыл бұрын
የኔ አባት እንደ እርስወ አይነት አባትን ያብዛልን
@bezawitmolla9148
@bezawitmolla9148 Жыл бұрын
ኑሩልን!
@yafet2121
@yafet2121 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን !
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 Жыл бұрын
ንጹህ አባታችን በረከቶት ይድረሰን እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው መንግስት ይቆያል እንጂ የእጁን እግዚአብሔር ይሰጠዋል ሁሉም ለበጎ ነው
@wointesga2861
@wointesga2861 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ለአባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@yeshiphone6205
@yeshiphone6205 Жыл бұрын
.
@yeshiphone6205
@yeshiphone6205 Жыл бұрын
.
@yeshiphone6205
@yeshiphone6205 Жыл бұрын
P
@yeshiphone6205
@yeshiphone6205 Жыл бұрын
P
@yeshiphone6205
@yeshiphone6205 Жыл бұрын
P
@mezgebukorssa3675
@mezgebukorssa3675 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎ! የእውነተኛ እረኛ ባሕርያትን በመላበስዎ ኮርተንብዎታል።
@eritrealove7981
@eritrealove7981 Жыл бұрын
ቃላቶች ያጥሩኛል🙏😢😢😢😢። ኣቤቱ ተመልከተን። ኣባቶቻችንን (ጉልላቶቻችንን) ጠብቅልኝ።
@genetetolasa
@genetetolasa Жыл бұрын
አባታችን እግዚያብሔር እንኳዋን አተረፎዎት! ከአመት በፊት የደረሰቦዎትን የግድያ ሙከራ ስሰማ በጣም ነው የደነገጥኩት እርሶዎ የሚመጣውን ሁሉ እንደ ፅድቅ ቢያዩትም እርሶዎን በማጣት ቤተክርስቲያናችንም እኛም ስለምንጎዳ የእግዚያብሔር ጥበቃ ከእርሶዎ ጋር ይሁን! ከእግዚያብሔር ጋር እራሶዎን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቁ በዚህ ዘመን መዘናጋት አያስፈልግም በፀሎዎት ያስቡን!!
@netsanetbirhanu5648
@netsanetbirhanu5648 Жыл бұрын
😭😭😭😭እግዚአብሔር ጠብቆ ያቆይልን ብፁእ አባታችን አቡነ ናትናኤል
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
ትሁት አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይጠብቅልን😭🙏
@Taba-vw2xm
@Taba-vw2xm Жыл бұрын
እደናተያሉ አባቶች ያብዛልን ይጠብቅልን
@fekadumamo7854
@fekadumamo7854 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይድረሰን:: የጳጳስ የካሕናት የዲያቆናትን ብሎም ምእመናንን መጣታትን እግዚያብሔር ያርቅልን::
@mahiethio
@mahiethio Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን🤲
@tewabechfikera5273
@tewabechfikera5273 Жыл бұрын
ያባቶቻችን ፀሎት በረከታቸው ከሁላችን ይሁን ይደር አሜን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@ataloagmas3193
@ataloagmas3193 Жыл бұрын
በረከትዎ ትድረሰኝ ብፁዕ አባቴ ።
@fistumareda7084
@fistumareda7084 Жыл бұрын
አባታችን በርቶልን !
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬወት ይድረሰኝ ! አቤቱ የሆነብንን አስብ አምላክ ሆይ 😭😭😭😭😭
@User-kd3op
@User-kd3op Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር የመጣብን ፈተና የአጭር ጊዜ ሆኖ አንድነታችንን ይመልስልን አባቶቻችንን ከክፉ ይጠብቅልን
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን እንኳን ተረፉልን ከእርሶ በፈት ያደረገኝ ከፉኦትን አያሰማኝ በጣም የምወዶት አባቴ😢
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 Жыл бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ ብፁዕ፡ አባታችን፡ በድጋሜ፡ ይፍቱኝ፤ ይባርኩኝ፤፤
@-awtezramamedia5636
@-awtezramamedia5636 Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰኝ በረከትዎ ትደርብኝ🙏🙏
@abemelekabemi9406
@abemelekabemi9406 Жыл бұрын
በረከትዎ ትደርብን እዉነተኛ እረኛ ነዎት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@etaegengeremew985
@etaegengeremew985 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ubaxapi5430
@ubaxapi5430 Жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣🤲🤲🤲🤲🤲የኔ፣አባት፣ይፍቱኝ፣ይባርኩኝ፣አባዬ፣እረጂም፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥልን፣በርቱ፣ይህም፣ያልፋል
@tigistbizuneh6026
@tigistbizuneh6026 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይድረሰን በጤና ኑሩልን ፈጣሪ ይጠብቆት እነሱ ማፈሪያዎች ናቸው ልቦና ይስጣቸው ማፊያዎች ናቸው ፈጣሪ ዋጋውን ይክፈላቸዉ
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ምወዳቸው አባት ስለጋበዛቹልን እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን ፈጣሪ በቃቹ ይበለን
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሠን ይፍቱን ይባርኩን እግዚአብሔር አምላክ ኃይልም ብርታትም ይሁናችሁ የሠማዕታቱ ጥበቃ የእመቤታችን ጸሎትና ምልጃ አይለያችሁ
@Elsabeth555
@Elsabeth555 Жыл бұрын
አባታች እድሜና ጠና የድሎት እግዚአብሔር ኑሩልን
@mekdesgidyelew4370
@mekdesgidyelew4370 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ስላለ መቼም አይችሉንም እነሱ ጋር ካለው እኛ ጋር ያለው ይበልጣል፡፡
@selamabera5185
@selamabera5185 Жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን በእውነት ፈገግታቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤናጋር ያድልልን
@enkumariam6461
@enkumariam6461 Жыл бұрын
ብጹዕ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ስለናንተ ሲል ምህረቱን ይልክልናል❤ እናምናለን
@simegngebre1655
@simegngebre1655 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን 🙏
@user-py9yx1xr3z
@user-py9yx1xr3z Жыл бұрын
ብፁእነቶ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@abebejemaneh6854
@abebejemaneh6854 Жыл бұрын
ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎ ይደረሰን
@ayenewmekonnen6605
@ayenewmekonnen6605 Жыл бұрын
ብጹእዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን! እግዚአብሔር ይጠብቅዎ!!! የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን!!!
@bertekassie1125
@bertekassie1125 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@shimzewge1195
@shimzewge1195 Жыл бұрын
ቤተክርስትያን የእግዚአብሔር ቤት ናት። የእግዚአብሔርን ቤት መድፈር ቅጣቱ ከባድ ነው። እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ። አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን።
@eyerusalemlemmatekleyohane782
@eyerusalemlemmatekleyohane782 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንኳንስ ተናግረው እንዲሁ ፍቅር ነው እርሶ ላይ የማየው እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቶቻችንን
@manallaaa1651
@manallaaa1651 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይጥልን እግዚአብሔር ይጠብቆት ሁሉም ለበጎነዉ
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጣብቅልን አባቶቻችን ይፋቱን አባታችን
@fekadushifeta3444
@fekadushifeta3444 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ ሕገ ወጥ መሆናቸው ምስክርነቱ እውነትም እንደ ሽፍታ ቤተክርስተያናትን መስበርና መገነጣጠል ቢሆንም የሕዝብን ደህንነት ለመጠበቅ የተመደቡ የፀጥታ አስከባሪዎች በዚህ ተግባር ተሳታፊና አሰፈፃሚ መሆናቸው እጅግ አሳፋሪ ነው።
@AsdAsd-xu6gy
@AsdAsd-xu6gy Жыл бұрын
አሜን ፫ አባ ቡራኬዎት ይድረሰን አባ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅዎት
@afeworktabor767
@afeworktabor767 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@hayahhayah4743
@hayahhayah4743 Жыл бұрын
ብፁህ አባታችን ቡራኬወ ይድረሰን የብርሀን እናት ታጽናችሁ አሜን ፫
@beerriyoorriyo7882
@beerriyoorriyo7882 Жыл бұрын
ቡራኬዎት ይድረሰኝ አባቴ በድሜ በጤና ይጠቅልን አባታችን
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ይፍቱን። እንኳን አተረፈልን በረከትዎ ይደርብን
@enawgawassaye7065
@enawgawassaye7065 Жыл бұрын
በጹዕ አባታችን ቡራኪዎት ትድረሰን
@solomonjima7956
@solomonjima7956 Жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን አባታችን። ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር አምላካችን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን። ለመንግስትም ልቦና ይስጥልን።።
@abrehamwolde1200
@abrehamwolde1200 Жыл бұрын
በረከትዎ ትድረሰኝ ብፁዕነትዎ
@nazrethg.h.c3227
@nazrethg.h.c3227 Жыл бұрын
በጣም የማከብርዎት የምወዶት አባቴ በጹእ አባታችን አቡነ ናትናኤል እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እንደናንተ አይነት አባቶችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያቆይልን
@apall8110
@apall8110 Жыл бұрын
አባታችን አቡነ ናትናኤል እንወድዎታለን እድሜና ጤና ይስጥዎት ዘመንዎትን ፈጣሪ ይባርከው
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
አባቴ እኔ አፈር ልብላላችሁ ሁፍፍፍፍፍ ተቃጠላችሁ እኮ የቅዱሳን አምላክ አብሩዋችሁ በውሎ ባዳራችሁ ይቅደም እውነት ሁሌም ታሸንፋለች
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን እጅግ የምንዎድዎት ቆራጥ እና ጀግና የወንጌል ገበሬ እግዚአብሔር አምላካችን እረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን ✝️⛪️
@habtamushibesh4783
@habtamushibesh4783 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን! እርስዎን እግዚያብሄር ይጠብቅልን!❤
@eliasnegashbiru3494
@eliasnegashbiru3494 Жыл бұрын
ብፁህ አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@selam5099
@selam5099 Жыл бұрын
አባቴ ይባርኩኝ በረከዎት ይበርብን ❤️
@fentayedenekew
@fentayedenekew Жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Жыл бұрын
እባታችንእርጅም እድሜነ ጤነ ይስጥልን በስላም ኑልን ሁሌ ከጎንችሁ ነን😂😂😂😂😂😂😂
@asteraster2900
@asteraster2900 Жыл бұрын
mn yaskal 😏😏😏😏🙄🙄
@vissionschool4729
@vissionschool4729 Жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪያችን ቅረበን
@saraseyoum8059
@saraseyoum8059 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እንደ እናንተ ያሉ አባቶችን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ::
@semkassie
@semkassie Жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን!!!
@aregashgetahun8034
@aregashgetahun8034 Жыл бұрын
ቡራኬዎትትድረሰን አባታችን የምወዳቸው አባቴ በጹእ አባታችን አቡነ ናትናኤል እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንደናንተ አይነት አባቶችን እግዚአብሔር ያቆይልን ተዋሄዶ ለዘላለም ትኑር
📍እኔ ግን እስከ ሞት ድረስ .... 📍ብጹዕ አቡነ ናትናኤል📍
1:04:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 139 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
ትዳርን አታቅሉት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ
38:47