Пікірлер
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 23 минут бұрын
ይቺሰይጣን የውሸትም አይነትአለው ውሸቷእኮ በአለምየለም
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 25 минут бұрын
እሷእኮተልኮአላት የኦርቶዶክስ ጠላቶችምዕራባውያን ልከዋትእያስፈጸመች ነው ተውይቺንሰትዮእስርቤትማንያስገባት
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 29 минут бұрын
በመዳኒያለም ፊቷንእዩት ፋፍታ ቁጭብላበሰውእየበላች
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 30 минут бұрын
የጠየቃት እኮእሷየቀጠረችው ይቺሌባየእንግሊዝና የጣሊያን ቅጥረኛ እያት ፋፍታ ጠግባሆዷን ተደብቃበርገርእየበላች ጉጯአብጧል መንግስትም ዝምያላት የኦርቶዶክስ ጠላት ስለሆነ ፋሺሾአታሳይሂጂእንግሊዝሌባአቺንየሚከተሉሰውሳይሆኑ ሆድአደሮችናቸው
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 49 минут бұрын
በጋሻውአብዶነውየሚለፈልፈው
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Сағат бұрын
የማታውቀውን ነገር ለምን እንደ አዋቂ በጉዳዩ ላይ የራስህን ምርምር አድርገህ ትክክለኛውን እውቀት እንዳገኘህ አስመስለህ ምንም የማያውቁትን ታወናብዳለህ? በጤናህ ነው ግን? ክብዙ ችግር የወጡ ሰዎችን በአካል ጠይቀህ የሰውን ችግር ለመረዳት ሞክር:: ማንም ምንም ቢቀባጥር ቤተክርስቲያንም በእግዚአብሔር ሀይል ትቀጥላለች እግዚአብሔርም ስራውን በሚወዳቸው በኩል ይሰራል::
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Сағат бұрын
የማታውቀውን ነገር ለምን እንደ አዋቂ በጉዳዩ ላይ የራስህን ምርምር አድርገህ ትክክለኛውን እውቀት እንዳገኘህ አስመስለህ ምንም የማያውቁትን ታወናብዳለህ? በጤናህ ነው ግን? ክብዙ ችግር የወጡ ሰዎችን በአካል ጠይቀህ የሰውን ችግር ለመረዳት ሞክር:: ማንም ምንም ቢቀባጥር ቤተክርስቲያንም በእግዚአብሔር ሀይል ትቀጥላለች እግዚአብሔርም ስራውን በሚወዳቸው በኩል ይሰራል::
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Сағат бұрын
ተስፋዬእራሱሆር ነው ሁሌስለሆር የሚያወራው ሁሌስለሰይጣን
@Alex-kx4fw
@Alex-kx4fw Сағат бұрын
አንተ ግን ማነህ ?
@Getsan-sv7hd
@Getsan-sv7hd Сағат бұрын
የእግዚአብሔር፡ልጅ፡ሰላም፡ይብዛላችሁ፤ የጳጳሱን፡ንግግር፡ሰማሁ፡ብዙም፡አልደነቀኝም ሰው፡የበላውን፡ነው፡የሚመስለው፡ልዩነት፡የላቸውምና፤ ሁሉም፡አንድ፡ወንዝ፡ናቸው፡ ለምን ተገለጡ፡ካላልን፡በስተቀር፡ በአውሬ፡ የማጠበቅ ቤተ፡እምነት፡የመለኮት፡መገለጫ፡እንዴት፡ይሆናል፡ ልብሳቸውና፡ስማቸው፤ሳይሆን፡ግብራ ቸው፡ነውና፡መለኮትን፡የሚመስለው፡ ባጣናቸው፡ጊዜ፡መደንገጥ፡ለማስመስል፤ካልሆ ነ፡ ለምን፡ ? ኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ ጌትነቱና፡አምላክነቱ፡ሲነገር፡ሲታወጅ፡የሚቃወሙ፡መቋሚያ፤አንስተው፡ለዱላ፡የሚጋበዙ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ፡ጌታ፡አምላክ፤አዳኝ፤ አይደለም፤ ብለው፡የሚቃወሙትን፡ስዎች፡በአደባባይ እያዩ ፀጥ፡ብሎ፡ከማለፍ፡የበለጠ፡ምን፡ውርደት፡አለ፡ ?.? ለጳጳሱም፡ ይህን፡እየስሙ፡ ችግር፡ የለውም፤ ውስጣቸው፡ ይስማማል፡አይቃረንም መለኮት፡በመረጠው፡ስው፡ይገለጣል፡እንጂ፡አንድም፡ጊዜ፡በስው፡ፍቃድ፡ተገልጦ፡እያውቅም የጳጳሱም፡ስውር፡ሳይሆን፡እውር፤አባባል፡ቅድስት፡ድንግል፡ማርያም፡መለኮት፡ነች፡ቢገባህ ም፡ባይገባህም፡ተቀበል፤ነው፡አዋጃቸው፤ ቃሉ፡ በውስጣቸው፤የለምና፤ልናዝንባቸው፤ሳይሆን፡ ልናዝንላቸው፤ይገባል፡።።
@yosefyakob1382
@yosefyakob1382 3 сағат бұрын
አሳፋሪክ ነክ መጸሐፍ ቅዱስን አንተ ታውቀዋለ ሲጀመር ።
@yosefyakob1382
@yosefyakob1382 3 сағат бұрын
አንተ ግን ማን ሁነክ ነው አብራሪ ያደረገህ ? መጀመሪያ እራስክን ተመልከት የሰውን ስህተት ከማየትህ በፊት
@aemi576
@aemi576 4 сағат бұрын
Atsmachew telat nachew
@Brana359
@Brana359 4 сағат бұрын
ወንድ ከሆንክ እስኪ አሉ የምትላቸውን አባቶች ፊት ለፊት ከእኅተ ማርያም ጋር አገናኛቸው,,, ሲጀመር መሪ ጌታ እያላችሁ የምታስጠነቁሉት እናንተ አወቅን የምትሉ ናችሁ እና ግማደ አይባልም ብርሃነ መስቀሉ በል
@sheger-tube4343
@sheger-tube4343 4 сағат бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ስለእውነት መድፈር ፀጋ አለው። እመብርሃን በዚህ አትከብርም ግን ቆይ መቼ ይሆን ከመፅሃፍ ቅዱስ ጋር የማይጣላ ትምህርት የሚያሰሙን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በእውነት ። ድንግል ሆይ ፀሎትሽ ይርዳን።
@Mihiret855
@Mihiret855 4 сағат бұрын
እና ስንዱዬ የግሌ ታቦት አለኝ እያለች ነዉ😂
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 2 сағат бұрын
😅😅😅
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 5 сағат бұрын
ወይ የኔ አጭበርባሪዋ መንግስት ቢኖር ኖሮ አንቺንና እነ ተስፋዬ፣ አቶ ግርማ ከርቸሌ ትገቡ ነበር።
@Mihiret855
@Mihiret855 5 сағат бұрын
ተስፋዬ የተባለዉ ሰዉ ሰይጣኑ ተገዝቶለት ያለ ሰዉ ነዉኮ ገና አለቀቀዉም 😂😂😂 i think ስለ አይነጥላ ቡዳ ምናምን ከሱ ነዉ information ሚቀበለዉ 😂
@Hillman1517
@Hillman1517 5 сағат бұрын
አይ ኦርቶዶክስ ራሷ የአጋንንት የመናፍቅ መናርያ ሆና የወንጌል አማኞችን መናፍቃን ስሉ የተገላቢጦሽ አለም🤔🤔 እንኳንም ተሐድሶ ሆንኮ🙏🙏 ምንም የወንጌል እውቀት የለላቸው ከጫካ ከመቃብር ቤት የወጡ ሁሉ ጳጳስ አድርጋ ሾማ ትዋረዳለች 😭😭 እንዴት ያሳፍራል 🤔🤔
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 5 сағат бұрын
ይሄሰይጣን ተስፋዬ የሚባሉ ሀሌሰይጣንእራሱሰይጣን ነው
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 5 сағат бұрын
ይቺን መናፍቅ ኧረተው መላበሏት ልብሷንአውልቆመግረፍነው
@BerhanuLulseged
@BerhanuLulseged 5 сағат бұрын
ቆ--ይ- አንተ የትኛው የትምህርት ደረጃ ዘልቀህ ነው ለትችት የሮጥከው? አየህ እውቀትህ ዝቅ ያለ ስለሆነ የሊቀ ጳጳሱን ትምህርት መመርመር መረዳት አልቻልክም::አሁን ቤተክርስቲያን እያወኩ ያሉት እንዳንተ ያሉት አወቅን ባዮች ናቸው::
@AbaAba-iz2ue
@AbaAba-iz2ue 5 сағат бұрын
ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ ያስተማሩትን ትምህርት ከመቆነፃፀልህ እና ክህደት ነው ከማለትህ በፊት ሙሉውን ማዳመጥ ይጠበቅባሀል
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 5 сағат бұрын
Abet Abet weshet kehedet.....!
@tigistgebru4127
@tigistgebru4127 5 сағат бұрын
ከመተቸትህ በፊት ቁጭ ብለህ ተማር😡
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 5 сағат бұрын
ይች ሰካራም ሴትዮ ምን ይሻላታል ጉድ እኮነው
@user-be9ig8lp3f
@user-be9ig8lp3f 6 сағат бұрын
አይ ግዜ
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 6 сағат бұрын
መምህር ተስፋየ አበዛው አሁንስ ሁሉም የሰይጣን ለሰይጣን ማን ሰጠው በዚህ አይነትማ እጀራውም የሰይጣን ነው ሊለን ነው ወይጉድ ምን ይሻላል ያወናብደናል 😢
@saronisrael752
@saronisrael752 6 сағат бұрын
አባቶቼ እንዲ አይነት ቦታ ባትገኙ ደስ ይለኛል
@dekebora
@dekebora 6 сағат бұрын
የሴጣን ስም ሲነሳ እንዲ የሚያጨረጭርህ ግን በሰላም ነው ? በቃ የነ መ/ር ግርማንና መ/ር ተስፋዬን ፎቶ ካልተጠቀምክ ቪድዮህ አልታይ አለ አይደል ። እንዴት ሰው እንከን ለማውጣት ብቻ ትምህርቶችን ያዳምጣል በዕውነት በጣም ያሳዝናል ።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 6 сағат бұрын
ጤነኛ ናችሁ ግን?
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 56 минут бұрын
እናንተከነሱጋር ያደረባቹአጋንትነው ሁሌስለሰይጣን የሚያወራእራሱሰይጣን ነው ጠብቂየግርማን ተስፋዬወንቅሸቱ ሰውዬ ሄኖክየሚባልእስከራሳቹጭምር ጠብቂሌቦች
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 54 минут бұрын
ኧረተውመዳኒያለም ቤትህን አጽዳው ምድረሆዳምተሰግስጎ
@selammulatu3807
@selammulatu3807 6 сағат бұрын
ምነው በአባትነታቸው እንኳን ብታከብራቸው እንዲ ቅልል አርገህ ግርማ ብለህ የምትጠራቸው አይ የኛ ሰው እርስ በርሳችን መነቃቀፍ ይቅር ይበለን😢😢😢😢
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 59 минут бұрын
አቡነ መርቃስ ችግር አለባቸው በጣም ይመርመሩ ባለጌመናፍቅናቸውእራሳቸው ለብሰው የሚኖሩ ፈጣሪያዋርዳቹ
@user-mp3mn2tp4k
@user-mp3mn2tp4k 6 сағат бұрын
Ewenet wendeme ehe seweyena echi seteyo betam asazenugne! Enenja tenegnam alemeselugnem! Ende! Kedusun tabote tseyonen yemiakel yebetekerestian mekuria enegar ale malet betam yasazenal! Ewenet echibetekerestian gena bezu mekera yetebekenal! I think the followers of this church is not prepare for the misery or not awake!!!
@Hillman1517
@Hillman1517 6 сағат бұрын
ስጀመር የተጎመዴም በለው ሙሉ ግኡዝ እንጨት/መስቀል ብኖርስ ማን ያረግልሃል? እንጨቱ ላይ የተሰቀለውን ጌታ ብትቀበለው ዬት በተደረሰ ነበር። ደግሞ ታቦተ ፅዮን🤣🤣 እሺ አሁን ታቦት ሙሴ ብመጣላቹ በአድስ ክዳኖ ምን ልፈይደው ይችላል?? እንዴት እድሜው ሙሉ ተረት አምኖ ይኖራል ሰው?? አለ ከተባለ አሳዩና ደብተራዎች ?? ደግሞ በህልም 8 ኛው ማሪያም መጣ ታቦተ ሙሴ አክሱም የለም አለችኝ ትላለች የእሷም ቀልድ ያስቃል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 6 сағат бұрын
በእርግጥ መናፍቃንን አይመለከትም
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 50 минут бұрын
እዳቺያለው ሴተኛአዳሪ ምንያቃል በየአዳራሽ መሸርሞጥ በዝሙትመሮጥአሳማዝምብለሽ ከአሳማጋር ኑሪ ዝባም ነገሩ ከዝምብማርይጠበቃል ምድረአንቺእኮአለሽእዩጩፋዮናታየምታመልኪ እኛግንእሱያከበራቸውን ነው የምናከብረው
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 49 минут бұрын
መቼአንብበሽ ሰምተሽነው የምትቀባጥሪሂጂበጋሻውጋርተማዘዢ
@HagereMedia442
@HagereMedia442 6 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 6 сағат бұрын
አሜን
@NahomaYosief-kt4xf
@NahomaYosief-kt4xf 7 сағат бұрын
ወንድሜ ያንተ ነገር ግን ይቅርታ ምንድነዉ ግራ ነዉ የተግባሁ እስቲ ሱባኤ ግባ ጸልይ ስገድ ቁጭ ብለህ ብምን ልገባህ ኣባቴ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 6 сағат бұрын
እስኪ ንሀረኝ ምን ግራ አጋባኋችሁ?
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 56 минут бұрын
@@Tsegayekifluፀልይ ስገድ ሱባኤ ግባ አለህኮ:: ሰው ሲነግርህ አልሰማ ስላልክ ሱባኤ ግባና እግዚአብሔርን ለምን እውነቱን እንዲገልፅልህ::
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 7 сағат бұрын
ይህ በባህል ነው የሚሞገተው መጀመሪያ አውሬ እንዳይበላቸው ልክ እንደሰርከስ ቱሪስት ሲመጡ ገቢ ማግኛ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን፫ በርታልኝ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 6 сағат бұрын
አሜን ይቅር ይበለን ሁሉንም ነገር ከመናፍስት ጋር አያይዘው ጨረሱት እኮ
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 7 сағат бұрын
ይህ በባህል ነው የሚሞገተው መጀመሪያ አውሬ እንዳይበላቸው ልክ እንደሰርከስ ቱሪስት ሲመጡ ገቢ ማግኛ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን፫ በርታልኝ
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 7 сағат бұрын
ነቀፌታ አትፈልግ መጀመሪያ በደንብ ተማር እሺ ወንድም አለም
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተምሬያለሁኝ ጥቂትም ብትሆን። በጭፍን አልከተልም የማምነውን አውቃለሁኝ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Сағат бұрын
አንቺምንተምረሽ መሀይብ አንቺአምብቢ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 48 минут бұрын
አንሳትማርሳታነብደደብ
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 7 сағат бұрын
እረ አይገናኝም አስጎብኝ ድርጅት አራት አመት ሰርቻለሁ ከመናፍስት ጋር አይገናኝም ጥረትህን አደንቃለሁ ግራ ተጋብተው ሰውን ግራ ያጋባሉ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 7 сағат бұрын
አሜን
@tibletsalmaw6947
@tibletsalmaw6947 7 сағат бұрын
ተስፍየ እና መሰሎቹ የኦርቶዶክስ ጠላቶች ናቸው
@dursaDube
@dursaDube 7 сағат бұрын
ለምንድነው ግን መምህራን ሁሉ ንግግራቸውን እያረምን እንድንሰማ ሚያስቸግሩን ያውም ሊቀ ጳጳስ ቢያንስ እስኪ አትለጥጡትና ምዕመናንን ፈተና ውስጥ አታስገቡን።
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 7 сағат бұрын
Protestant protestant protestant protestant protestant😔😔😔 iyalu inasu wede fite Glory to God Protestant Blessed peoples I happy to be protestant🏡🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@Phi595
@Phi595 8 сағат бұрын
ተስዬ ሆረር ፊል ማይሰራልን በወሬ ከሚያናድደን ምን አይነት ጀዝባ ነው ግን ምን ጊዜ ነው የደረስነው
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 8 сағат бұрын
በእርቡ እንጠብቃለን
@onlymine4294
@onlymine4294 8 сағат бұрын
እንደዚች አይነቱን ከመቃወም እነ መምህር ግርማ ህዝቡ ወደ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን የመለሱትን ይቃወማሉ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 8 сағат бұрын
ሁለቱም ጥፋት ናቸው
@God-db9vp
@God-db9vp 8 сағат бұрын
​@@Tsegayekifluታድያ ውርንድም መምህር ግርማ ጥፋት ከሆኑ በመምህር ግርማ ምክንያት ወደ ኦርቶዶክስ የተመለሱ ሚስሊሞችና ፕሮቴስታንቶች ምን ይሁኑ፧ በትክክል ኣልተመለሱም ማለትህ ነው፧
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 8 сағат бұрын
@@God-db9vp እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ ይጠራል አሰራሩ ግሩም ነውና
@God-db9vp
@God-db9vp 7 сағат бұрын
@@Tsegayekiflu እግዚኣብሄር ሰዎችን ወደ እምነት ለማምጣት በሰይጣን ኣሰራር ሊጠቀም ይችላል እያልከኝ ነው፧
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 7 сағат бұрын
@@God-db9vp በማን እና በምን ሊያመጣ እንደሚችል የሚያውቀር እራሱ አምላካችን ብቻ ነው
@kidanemfamily3159
@kidanemfamily3159 8 сағат бұрын
የጳጳሱ መልእክት አልገባህም። ስለ ምሥጢረ ሥጋዌ፣ በሰው ሥጋ የተገለጠውን የእግዚአብሔር መገለጥ በተመለከተ፣ ያለ ቴዎቶኮስ (የእግዚአብሔር እናት) ይህ የሚቻል አልነበረም ነው መልዕክቱ። ከዚህ በኋላ የሆነው ሁሉ በእግዚአብሔር አካል ማለትም በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ነው። አንተ ቃልን በቃላት እየተረጎመህ ነው። እርሳቸው ግን ለእኛ ለመዳናችን የእመቤታችንን ድንግል ማርያምን ቦታ እየነገሩህ ነው። ለትችት አትቸኩል።
@geturadiator1685
@geturadiator1685 8 сағат бұрын
Akale hiwot yasemaln wendmachin
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 8 сағат бұрын
አሜን
@kidanemfamily3159
@kidanemfamily3159 8 сағат бұрын
You did not understand the Bishop's message. He is talking about the mystery of incarnation. As far as the revelations of God in human flesh is concerned, this was not possible without Theotokos (Mother of God). Everything that happened after was through God Incarnate i.e Jesus Christ. Please retract your critique as you missed the point here. You are interpreting words for words but he is talking about the place of Our Mother Virgin Mary in our salvation.
@yalemworkmekonnen9222
@yalemworkmekonnen9222 9 сағат бұрын
ሲጀመር ይህች ሴት ታቦት እና ግማደ መስቀል ምን እንደሆነ የት የምታውቀውን ነው? እኔ ይህችን ሴት ባላያት ፈቃዴ ነው። እርሷ ምን ስለሆነች ነው ታቦት መጥቶ እርሷ ቤት የሚቀመጠው። እኔ የሚገርሙኝ እርሷን ቃለ መጠይቅ የሚያደርጉ ጋዜጠኞች ናቸው። ቤተክህነትም ዝም ባይላት ጥሩ ነው። ይህች ሴት እኮ ሌባ ናት ወንጀለኛ ናት።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 8 сағат бұрын
የሷ ተከታዮቿ ይሆናሉ
@user-lu8zg5lz6h
@user-lu8zg5lz6h 9 сағат бұрын
ግማድ= ቁራጭ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 9 сағат бұрын
አመሰግናለሁኝ
@EMR17A
@EMR17A 9 сағат бұрын
Endew yichin set yoo angetwan liseyfew.....endew yihchin Etete borentcha yemiyasir yitefal..