በእህት እና ወንድም ናፍቆት የሚብሰከሰከው ሰአሊ | ከጨርቆስ እስከ ጋይንት የዘለቀው ፍቅር እና ሞት

  Рет қаралды 27,627

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

4 ай бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
ሰአሊ ዲያቆን ፋሲል ብርሃንን ለማግኘት በስልክ ቁ 0915759519 ይደውሉ
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 129
@messiessi3635
@messiessi3635 4 ай бұрын
የምትወዳት ድንግል ማርያም ከቤተሰቦችህ ጋር ታገናኝህ❤❤❤
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 4 ай бұрын
ፃዲቁ አባታችን ገበረ መንፈስ ቅዱስ መልካም ነገረ ያሰማህ ወንድሜ❤❤❤
@user-qr2ck3wg6o
@user-qr2ck3wg6o 4 ай бұрын
ትልቅ ስጦታ የዘላለም ይደንቃል ለወደፊቱም በትልቅ ዋጋ የሚገኝ የእመቤታችን ድንቅ ስዕል ❤❤❤❤❤❤❤
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያስገኝልህ የኔ ወንድሜ ፀሎት አድርግ እግዚአብሔር የተበደሉትን ይረዳል አይዞህ ወላድት አምላክ በአማላጅነቷ አትለይህ 😢😢❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 4 ай бұрын
እናቴ የፃድቃኔ ማርያም ከቤተሰብህ ታገናኝህ ለመላው የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት እምነት ተከያዮች በሙሉ እንኳን ለአቡዬ ግብር መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ዛሬ የአመት ናቸው አቡዬ❤❤❤🎉🎉ይቅርታ መልሺልኝ
@yekkey4931
@yekkey4931 4 ай бұрын
ፎቶግራፉን በደንብ አሳየን
@user-ew4rf2mu3d
@user-ew4rf2mu3d 4 ай бұрын
+++Amen +++
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 4 ай бұрын
@@Helenabebe-fu5sl አዎ እህታለም የአመት ናቸው
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 4 ай бұрын
@@hanamaryam4599 እሺ እህቴ አቡዬ ይጠብቁሽ ክበሪልኝ😘😘😘
@hiwotabera3099
@hiwotabera3099 4 ай бұрын
እናቱን ከነልጅ አሳምሮ የሰራው የጥበብ እጅህ ይባረክ መድሐኒዓለም ከእህት ከወንድምህ ያናኝህ አይዞህ ጥሩ ቦታ ትደርሳለህ
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 4 ай бұрын
አምላክ ከነናቱ አሳምሮ የሰራው የጥበብ እጅህ ይባረክ መድሐኒዓለም ከእህት ከወንድምህ ያናኝህ አይዞህ ጥሩ ቦታ ትደርሳለህ🙏🙏🙏
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 4 ай бұрын
የኔ ወንድሜ አንጀቴን በላህኝ እመቤቴ ማርያም ምስክሬ ናት። ልክ ነህ እኔ እረዳሃለሁ ይገባኛል የ እናትና የአባትን ማጣት በዛ ላይ እህቶችህ ወንድምህ ከጎነህ አይደሉም ግን አይዞህ ታገኛቸዋለህ አይዞሽ የኔ ወድሜ ❤😢😢😢 እኔም ድህ ደግ ነኝ ። ግን እመቤቴ አለችኝ እህቶቼም አሉኝ ። እመቤቴ ትጠብቅልኝ። እናም አይዞህን ወንድሜ ❤😢😢 እጅህ ይባረክ የ እመቤቴ ማርያም ስዕል በጣም ያምራል ያገልግሎት ዘመንህን እመቤቴ ማርያም ትባርክህ ከ እህቶችህ እመቤቴ ታገናኝህ ❤ ስዕልልም ለኔም ትስልልኝ አለህ ። አይዞህ በጸሎት በርታ ወንድሜ ተክልዬ አግዘው ወንድሜ ወድ ምእመናንን ወንድማችንን ልናግዘው ይገባል እባካችሁን 😢 የተዋሕዶ ልጆችን ሁላችሁም የጸሎት ቤት ና ስዕል አስሉ ልጁን አግዙት እናክዘው እናበረታታው ለሰው ልጅ ሰው ሁኖ መገኘት ነው። 😢
@TiruyeWoretaw
@TiruyeWoretaw 4 ай бұрын
ወይኔ ያገሬ ልጅ እመብርሃን ትርዳህ
@shineadam5473
@shineadam5473 4 ай бұрын
በጣም አስለቀሰኝ ። እባካችሁ የምታውቁ ሁሉ በመተባበር እርዱት ፡ ብቸኝነት በጣም ክፉ ነገር ነው።አይዞኝ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ።
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 4 ай бұрын
ያሀገሬ የጋይንት ልጅ እመብርሀን ትርዳህ ❤❤❤❤
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 4 ай бұрын
ጋይት የኢትዮጲያ የጀርባ አጥንት ይል ነበር ስዩም ተሾመ የዛሬን አያርገውና❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
የገኝሉ አይዙህ ዳይቆን አባትና እናት ስይኑራህ የቤተክርሰትያን ልጁ መሁንህ የዉላጁ ፀሎት ነዉ እንጂ ዘንበሎ ሚመጣ አደልም ❤ እንኳን ዲቆንና አደልም ቤተክረስትያን እንኳን አየከደም ከመማህር ተስፈዬ ጋር አገንኝዉ ስአሊ ሰለሁን❤❤
@user-jb5rk5zv2g
@user-jb5rk5zv2g 4 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ እመብርሀንን የየዘ ሰው አያፍርም እና አግኝተሀቸው ደስተኛ ሆነህ እንደ ይህ አምናለው ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 4 ай бұрын
የኔ ማር አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ አባት እና እመብርሃን ደግሞ እናት ሆና ትጠብቅህ የኔ ውድ እጅህ እግዚአብሔር ይባረክ በእውነቱ በጣም ልዩ ሰአሊ ነህ በርታ ከመምህር ተስፋዬ ጋር ብትገናኝ በጣም ደስ ይለን ነበር።
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 4 ай бұрын
እመብርሐን ከቤተሠቦችህ ታገናኝህ አይዞህ
@jdcell63
@jdcell63 4 ай бұрын
እመብርሃንን ሰጠህ ታድለሃል በምንም የማይተመን ውድ ሰጦታ እመብርሃን እናት
@hagere1638
@hagere1638 4 ай бұрын
እመቤቴ ከልጅዋ ጋር ሆና ትስማህና ከቤተሰቦችህ ታገናኝህ የሳልክበት እጅህ ይባረክ አይዞህ በርታ ወንድሜ
@gfg4073
@gfg4073 4 ай бұрын
እማምላክ ወንድም እህትን ታገናኝክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jdcell63
@jdcell63 4 ай бұрын
እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ቤተሰቦችህን ታገናኝህ😢
@genayal4277
@genayal4277 4 ай бұрын
እጅግ ደስ የሚል ሥዕል ተባረክ እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታርግህ
@user-yb4rj6yy6z
@user-yb4rj6yy6z 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 4 ай бұрын
ውይ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ቤተሰቦችህን በሰላም ያገናኝህ በጣም ከባድ ነው የቤተሰብ ናፍቆት የደረሰበት ያውቀዋል😢
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 4 ай бұрын
መድሀንያለም ይርዳህ አቦ እጅህ ይባረክ ❤🎉
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 4 ай бұрын
ወንድማለም ከህት ወንድምህ ጋር እግዚአብሔር ያገናኝህ
@እሞድሽ
@እሞድሽ 4 ай бұрын
አግዚአብሔር የርዳህ
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 4 ай бұрын
ዲያቆን ፋሲል እመብርሃን ትርዳህ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 ай бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ታሳድግህ አይዞህ እህትህንና ወንድምንም ታገኛችዋል የቅድስት ድንግል ማርያም ስህል አድንኖ ሲታምር
@user-nv1kx2mq2v
@user-nv1kx2mq2v 4 ай бұрын
አባታችን ፃዲቁ አቡኑ ገ/ፍ ቅዱስ ይርዳሕ👏👏👏✝✝✝
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 4 ай бұрын
እጅህ ይባረክ እመቤታችን ከእህት ወንድም ከመለው ዘመዶችህ ታገናኝህ
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 4 ай бұрын
ኢቤኤሥ ቅረብ ወድሜ ይሔንን ያህል ማሥረጃ ካለህ አግኝቸዋለህ
@Xx_N01awitheexe_Xx
@Xx_N01awitheexe_Xx 4 ай бұрын
ለምን ፡ እግረኛዉ ፡ ሚዲያንኮ ፡ ብዙ ፡ ሰዉ ፡ ይከታተለዋል ፡ ሼር ፡ ካደረግን ፡ ብዙ ፡ ሰዉ ፡ ያየዋል
@shebramenber2204
@shebramenber2204 4 ай бұрын
ማሪያምን አጀቴን በላኝ በርግጠኝነት ታገኘቼዋለህ❤❤❤
@ruhama2434
@ruhama2434 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ አባቴ ውይበይኝ ማሪያም ደስታውን አቅርቢለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
ንበስችዉን የማረ አይዘህ ዉንደሜ የገኝሉ የአባት ና እናትህ ፍቅር ደስ ያላል የንሱ ታረክ ❤❤❤ ለንገ ይሁንል እግዚአብሔር የመስግን❤❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 4 ай бұрын
ወይኔ ያገሬ ልጂ እመብርን ትጠብቅህ❤❤🙏🙏🙏
@senigi530
@senigi530 4 ай бұрын
እጅህ ይባረክ ምስሏ እንባዬን አመጣው ተክልዬ ታድለህ ለኔስ ማነው የሚሰጠኝ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ ዎንድሜ እናትህ የፍቅር ተምሳሌት ናት ነፍስ ይማር 😭😭
@tigestenegashe
@tigestenegashe 4 ай бұрын
እፍፍፍ አስለቀስከኝ የእኔ ልብ ይሰበር አይዞህ ወንድማለም እግዚአብሔር ይረደሃል ታገኛችዋለህ እህቶችህን በጥበቡ እግዚአብሔር ያበርታህ
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 4 ай бұрын
አስለቀስከኝ ወንድማለም😢😢😢። አምላክ ይርዳህ ከእህትና ወንድሞችህ ታገናኝህ።
@tinaethio3885
@tinaethio3885 4 ай бұрын
እኔን ወንድሜን እኔ ተረድቸሃለሁ እግዚአብሔር ያገናኝህ ኡፍ የእኔ ከርታታ እጅህ ይባረክ ስእል አድኖዎም ያምራል እመቤታ ታሳስብህ የእኔ ወንድም
@betygeremew8975
@betygeremew8975 4 ай бұрын
እጅህ ይባረክ ጎበዝ አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 4 ай бұрын
እፍፍፍ የኔ ወንድም አንጀቴን በላኝ የእውነት ይሄን ስሜት ያለፈበት ሰው ይረዳሃል 😭😭ቸሪቱ እመአምላአክ እሷ ታገናኝህ Ebs,ላይ ቅረብ በእናት ተክሌ ተባበረው አልቅሼ አልቅሼ ራሴን አመመኝ
@tewedajmedia8683
@tewedajmedia8683 4 ай бұрын
እኔ አውቀዋለው የእናትና አባትን ሞት😭😭😭እግዚአብሄር አምላክ ያገናኝህ ወንድሜ
@masetewal6914
@masetewal6914 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ የሰፈሬ ልጅ ❤️
@breliverholicsonshows1093
@breliverholicsonshows1093 4 ай бұрын
በርታ ወንድሜ የድንግል ልጅ ያበርታህ የአባት እናትህን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑራት ከእህት ከወንድምህ ከቤተ ዘመዶችህም ጋ አንድየ ያገናኝህ በእነዝህ ዉጣ ዉረድ ዉስጥ ምን ያህል ጠንካራ እንዴሆንክ አሳይተህናል በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ broye share በማድረግ እንተባበረዉ።
@sabatedla1733
@sabatedla1733 4 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እመብርሀን ትርዳህ ታገኛቸዋለህ እንካን ደስ አለህ ለማለት የብቃን
@konjokonjk4766
@konjokonjk4766 4 ай бұрын
እባየ ፈሰሰ የዚህልጅ ታሪክ ዳቆኑ ወድሜ እግዚአብሄረ ይረዳህ እህት ወድምህን እድታገኘ እኔን ይክፈኘ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 4 ай бұрын
መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ ወንድም አለሜ እኛ አብረን እየኖርን ተጣልተን ልንጫረስ ነው እግዚኦ 😮😮😮😮😮
@user-fz6fl3tz8q
@user-fz6fl3tz8q 4 ай бұрын
ውይ ወንድሜ ወላዲተ አምላክ ቤተሰቦችህን ታገናኝህ
@Xx_N01awitheexe_Xx
@Xx_N01awitheexe_Xx 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይረዳሀል ፡ ታገኛቸዋለህ ፡ አቤት ፡ ትህትና ፡ አቤት ፡ እርጋታህ ፡ እንዴት ፡ እግዚአብሔር ፡ የባረከህ ፡ ነህ ፡ በቤተክርስቲያን ታንፆ ፡ ማደግ ፡ እንደዚ ፡ ትሁት ፡ ያደርጋል ፡ አይዞህ ፡
@fentesgedefaw5055
@fentesgedefaw5055 4 ай бұрын
እጅህ ይባረክ ❤❤❤❤
@fikruman1069
@fikruman1069 4 ай бұрын
አይዞህ ታገኛቸው አለህ በርታ
@mulualemhenriksson7250
@mulualemhenriksson7250 4 ай бұрын
Wow selu betam yamal Ebakehe enem egezahalw salelge🙏🙏እጅህ ይባረክ🙏💚💛❤️
@ejigayehuZAtaye
@ejigayehuZAtaye 4 ай бұрын
የብዙሀን እናት አዛኝቷ ትርዳህ ወንድሜ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 4 ай бұрын
አይዞህ የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ያገናኝሃል
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝህ ወንድሜን
@alemtsehayteffera4017
@alemtsehayteffera4017 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ልጄ ሲያሳዝን የጥበብ እጅህን አሁንም ባርኮ ከፍ ከፍ ያድርግህ
@tesfayetilahun624
@tesfayetilahun624 4 ай бұрын
geta hoy its film on real love please those writers,directors, its touching. thank you egregnaw
@mesi16-91
@mesi16-91 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ወንድም
@hanafentaw2745
@hanafentaw2745 4 ай бұрын
እግዜአብሔር ያገናኝህ ወንድሜ
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን
@zxy8006
@zxy8006 4 ай бұрын
እባካችሁ ከስዕል ባለሞያ አገናኙት።
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 4 ай бұрын
የኔ ጌታ መድህን አለም ክርስቶስ ይርዳህ😢
@LovelyBackgammon-dy6ou
@LovelyBackgammon-dy6ou 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ❤
@user-hl4kl5pr2v
@user-hl4kl5pr2v 4 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ስም ምን ያምር ፍየል ብራና በቄስ ከናፍር እንዴት የሚጣፍጥ አባባል ነው ተክልዬ
@enayko5471
@enayko5471 4 ай бұрын
Betam gobez neke wandeme berta Egezabere ke Ethek ena ke wandemek yegenagnk ❤
@user-qj6ur1vo9t
@user-qj6ur1vo9t 4 ай бұрын
ያገሬ ልጅ እመብረሀን ከናፍቅሀቼው እህትና ወንድሞችህ ተገናኝህ ቀጣይ video ተገናኝተህ በደስታ እንደምትቀርብ እመኛለሁ
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 4 ай бұрын
ፈጣሪ ያገናኝህ እድሜ ❤❤❤❤
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 4 ай бұрын
እመቤቴ ከእህት ከወንድሞችክ ትደባልቅክ አይዞክ ወንድሜ
@user-fj4gl6ld8p
@user-fj4gl6ld8p 4 ай бұрын
እመ ብርሃን ደስታህን ትሙላልህ ቤተሰብ ማጣት የሚያውቅ ያውቀዋልና
@danielkassa5196
@danielkassa5196 4 ай бұрын
I am overwhelmed by the work. Incredible portrait
@user-hk3sy6yu7h
@user-hk3sy6yu7h 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይረዳህ
@did7013
@did7013 4 ай бұрын
ተክለሀይማኖት እባክ ለእኔም ስሎ እንዲልክልኝ የሚችል ከሆነ ከቤተሰቦቼ ላገናኘው ስልኩን ፖስት አርግልኝ እግዚአብሔር ከቤተሰቡ ያገናኘው ይርዳው
@fikrufikru-bx5cv
@fikrufikru-bx5cv 4 ай бұрын
silku vido lay alelsh
@saraabate1804
@saraabate1804 4 ай бұрын
የኔወንድም😭😭😭እግዚአብሔር ይርዳክ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 4 ай бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳሽሀል
@HappyFieldHockey-gc1qg
@HappyFieldHockey-gc1qg 4 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ ትርዳህ❤
@user-oc9eo2wx3m
@user-oc9eo2wx3m 4 ай бұрын
Men ayenet ልጅ new እግዝያብሄር ይባርክህ ከቤተሰብህእመቤቴ ትርዳህ
@user-vf3zh8uh8v
@user-vf3zh8uh8v 4 ай бұрын
Fetari yagzih eidmena tena yistih tiru sira
@almaze214
@almaze214 4 ай бұрын
አይ የሂወት ፈተና አይዞህ ምናለ ትንሽ ቢቆዩላቹ 😢
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 4 ай бұрын
Amen3
@adislasti4907
@adislasti4907 4 ай бұрын
Ayizoh wandime Egziahber Le megengnet yabkeh Ayizoh 😢
@alemtegegne6402
@alemtegegne6402 4 ай бұрын
Egezabher. Yagatemhe. Wondemya. Ayezuhe T Enewodhalen. Nuorelen
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 4 ай бұрын
እግርኛው ሚዲያ በጣም ነው እምከታተልህ ወንድሜ ጥፍቶብኘ አስር አመቱ በምን ላግኛችሁ እኔ ውጭ ነኘ
@alemtsehayteffera4017
@alemtsehayteffera4017 4 ай бұрын
ተክልዬ እባክህ የእማሆይ ነገር እንቅልፍ አሳጥቶናል እባክህን እውነታውን አጣራላቸው በእውነት እንባቸው ለሀገርም ለህኃይማኖታችን ጥሩ አይደለም የራሄል እንባ ነው እባክህን አውጣላቸው እባክህን እባክህን እንቅልፍ አጣን
@mulualemhenriksson7250
@mulualemhenriksson7250 4 ай бұрын
ፈታሪ ከቤተሰቦት ያገናኒህ🙏🙏
@zizitino6797
@zizitino6797 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ በጣም ያሳዝናል
@sebli5075
@sebli5075 4 ай бұрын
የዚህማ በእርግጠኝነት ይገናኛሉ
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 4 ай бұрын
ያርገው
@bezagetachew9973
@bezagetachew9973 4 ай бұрын
ድንግል ማሪያም ትርዳህ ወንድሜ
@messymeddytube9131
@messymeddytube9131 2 ай бұрын
Esey enkuan tegenagnu temesgen
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 4 ай бұрын
ይቅናህ ወንድማአለም❤❤
@user-bc7uf9kc3o
@user-bc7uf9kc3o 4 ай бұрын
😢😢😢yana abte
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 4 ай бұрын
የገጠር ኑሮ ደስ ይላል
@purplestars029
@purplestars029 4 ай бұрын
Inshallha I wish 🤞 that Allha, GOD, will help you find your sister and brother 🙏🏻 😢 ❤️ 🙌 your feelings are very row and painful Inshallha you will find them soon ❤❤❤
@purplestars029
@purplestars029 3 ай бұрын
Did this boy fins his family yet 😳 he is very brilliant boy 😢I wish him the best 👌
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 4 ай бұрын
ስልኩን እስቲ አሳውቀን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
ስያምር ለእኔ ም እፈልጋልሁ❤
@mekdes9004
@mekdes9004 2 ай бұрын
ቤተሰቦችህን ካገኘህ በኋላ ተመልሼ ላይህ መጣሁ ምንኛ እድለኛ ነህ
@eagletube583
@eagletube583 4 ай бұрын
Ayzoh we dime tagegnachewaleh
@zuriashlemma3192
@zuriashlemma3192 4 ай бұрын
❤❤❤
@beesan7332
@beesan7332 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@tegesthuletawfetene9418
@tegesthuletawfetene9418 4 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
♦️24 ዓመታት በ 24 ሰዓታት♦️ የአቦ ነሽ አድነው ከያያ ጋር ድንቅ ቆይታ
1:28:57
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 41 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 35 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
ለአቶ ከተማ ይፍሩ የተሰጠችው ህጻን ለምን ደብዛዋ ጠፋ?
24:33
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 30 М.
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 219 М.
ስለመምህር ግርማ ያልተሰሙ ምስጢሮች | የታወቀ ጠንቋይ ነው
55:19
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43