የአነጋጋሪዋ ዘማሪት ሶፍያ ምላሽ | ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምታምነው መጽሐፍ ቅዱስን ነው

  Рет қаралды 494,382

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

5 ай бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 4 000
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 5 ай бұрын
ጐሽ ወደ ባለቤትሽ ሀሳብ ተጠግተሻል በነካ እጅሽ ተታረቁ ሶፊዬ
@azeb5309
@azeb5309 5 ай бұрын
በፍፁም ከባልዋ የተለየ ሀሳብ ነው ያላት:: እሱ አንደበተ ርቱ መሆኑ ነው እንጂ content wise የጠራ ነገርና ምንነቱን አስረግጦ እንደስዋ አይናገርም. እስቲ note እየያዝክ ይሱን ንግግር አዳምጠው. You will end up with mixed ideas.
@gomegu3557
@gomegu3557 5 ай бұрын
Ayeye Sofia will never go back from amazing light to darkness
@destakeremela5137
@destakeremela5137 5 ай бұрын
ሶፊ ከሚደነቅ ብርሃን ወደ ድቅድቅ ጨለማ አትመለስም
@asterwarga14
@asterwarga14 5 ай бұрын
@@destakeremela5137ባለጌ የሰውን ህይማኖት እንደዚ የሚል ለራሱንም የማያከብር ሰው ነው
@greateview.4366
@greateview.4366 5 ай бұрын
@@destakeremela5137 ሲኦል vip ተይዞልሻል !!!
@sewmehon9860
@sewmehon9860 5 ай бұрын
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የፍቅር ጣዕም የሚያውቀው የቀመሰው ብቻ ነው ፍቅሩአ ይደርብን ❤
@wisdomseeker7622
@wisdomseeker7622 5 ай бұрын
ኣዎ። የ Ice Cream ጣዕምም የቀመሰው ብቻ ነው የሚያውቀው።
@tigisit2534
@tigisit2534 5 ай бұрын
​@@Gudaan_Rabiሰዶማዉያን ባለጌዎች
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 5 ай бұрын
666​@@Gudaan_Rabi
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 5 ай бұрын
​@@Gudaan_Rabi 666
@Behmnet
@Behmnet 5 ай бұрын
Amen!!
@soliyana-kc5so
@soliyana-kc5so 5 ай бұрын
ማርያምን ማንም ቢያከብራትም ባያከብራትም እግዚአብሄር አንዴ አክብሯታል አለቀ 100%❤❤❤
@lolak953
@lolak953 5 ай бұрын
::
@hiwotaklilu8784
@hiwotaklilu8784 5 ай бұрын
Aleke yemannm mskrnet ansham
@kindyyesusi1085
@kindyyesusi1085 4 ай бұрын
እና እግዚአብሔር ለማርያም የፀጋ ስግደት ሰግዶላ ነው 🙄
@lolak953
@lolak953 4 ай бұрын
@@kindyyesusi1085 You sound Dumb!!!
@Daughter__of__him______
@Daughter__of__him______ 4 ай бұрын
@@kindyyesusi1085bsmam mtnagerwen eyawek 😅
@selamadan1095
@selamadan1095 5 ай бұрын
ክብር ለእየሱሰ ይሁን ትህትናሸ ይገማል ኢየሱሰ ያክብርሸ❤❤❤❤
@asterwarga14
@asterwarga14 5 ай бұрын
በጣም ነው የማደንቅህ ለምትጠይቃት ጥያቄም መልስህም የድንግል ልጅ ጌታችን መዳኒታችን ብርክ ያርግህ 👏👏👏 🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew 5 ай бұрын
አየሸ ማርያም ስሟ ሲነሳ ዼንጤ የሚደነግጠዉ ልጅዋ የሰጣት ሀይል ነዉ እዉነትም ታስደነግጣለች የኔ ወላዲት አምላክ።
@zedonutube
@zedonutube 5 ай бұрын
tinish ataganew
@mulubirhanurga9249
@mulubirhanurga9249 5 ай бұрын
እረ ፍጡር አያስደነግጥም! ሰው ናት ፍጡር ናት ደግሞም አሁን አንቀላፍተው ካሉት ጋር በእንቅልፍ ላይ መሆኗን አምናለው። የሚሰማው የሚያድነው ኢየሱስ ብቻ ነው ሁሉንም ሞት ሲያሸንፈው ኢየሱስ ግን ሞት ሊይዘው አልቻለም።1ኛ ተሰሎንቄ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና። ¹⁵ በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር #ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤ ¹⁶ ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤ ¹⁷ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን። ያንቀላትን የሚለው ሐዋሪያትን ማሪያምን እንዲሁም አሁንም በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ያመኑትን እና አሁን ግን በአፀደ ስጋ የሌሉትን ወደዚያውም የሚያመሩትን ይጨምራል።
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w 5 ай бұрын
ማሪያም የሚለው ሰም እራሱ ሰይፉ ነው ለእዛ ነው የመናፈቅን መንፈስህ እምታሰጨነቀው እሷ ለሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባው
@mahiadmasu6992
@mahiadmasu6992 5 ай бұрын
​@@mulubirhanurga9249አየሽ ልዩነታችን እኛ ደሞ ከፍጡራን ሁሉ ከፍ ያለች እንደሆነች በሰማይ ከልጇ ጋር በክብር እንዳለች ለልጇቿ ከጌታ እንደምታማልደን እናምናለን እመቤታችን ❤❤❤
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 5 ай бұрын
ካካካካካካካ አታስቂን ማነሽ ቡቱቷም
@bethelehem4989
@bethelehem4989 5 ай бұрын
ጭር ሲል አልወድም ነች ሚድያ ላይ ስትረሳ ስተረሳ የሆነ ነገር ይዛ ብቅ ትላለች ስለዚህ ይህቺ ሴት ለእኔ "ጭር ሲል አልወድም ነች" እሷና መሰሎችዋ ኦርቶዶክስ ቢሆኑ ባይሆኑ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ቢያከብሮት ባያከብሮት አማላጅ ነች አሎት አላሎት ለኛ ለተዋህዶ ልጆች ተዋህዶ እምነታችም እምነታችን ነው እማምላክ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት . አማላጃችን , አስታራቂያችን , አይናችን , ህይወታችን ነች ሁሉ ነገራች ነች ማነው እሷን የሰጠን ? ልጅዋ ወዳጅዋ አምላካችን ፈጣሪያችን አባታችን መመኪያ እግዚአብሔር ነው:: ስለዚህ እማምላክን የእግዚአብሔር ስጦታችን የሆነችውን እመ ብዙሃንን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ጴንጤዎች( መናፍቃን) ከፈለጋችሁ እናትነቶን አማላጅነቶን ተቀበሉ ካልፈለጋችሁ ለኛ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ለሆነው ትውሉን አትንኩብን አትንኩብን እትንኩብን እኛ እልፍ ነን እንበቃታለን
@hahu3160
@hahu3160 5 ай бұрын
እውነትም 'ጭር ሲል አልወድም' she is attention seeker, ምንም ለትውልድ ምታስተምረው ነገር የለም..እየዞሩ ማውራት ብቻ። እኔም የገረመኝ 'ብመለስ ብዙ ሆ ብሎ ያጨበጨባል' ያለችውእራሳን እንዴት ከፍ አድርጋ እንደምታይ ነው።
@God-db9vp
@God-db9vp 5 ай бұрын
ኮመንትሽ ኦርቶዶክሳዊ ትህትና የለውም እህቴ፡ ትህትና መልበስ ኣለብን፡ ምን ችግር ኣለ ብትናገር፡ እንደውም ኣክብራን፡ ኣይደለም እያከበሩን እያንቋሸሹን ይናገሩ የለ እንዴ?
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 5 ай бұрын
@@hahu3160 ሶፊያ አቴምሽን ፈልጋ አይደለም! እውነትን ፈልጋ ነው እምነትን በእውነት ለማግኘት ነው እየተቅበዘበዘች ያለችው፤ እንደሌሎች በመንጋ መነፋት አላማራትም!
@user-xv2jb9hl5z
@user-xv2jb9hl5z 5 ай бұрын
❤❤❤❤ ንግግሯ እራሱ ግራ የተጋባ ነው ከእራሶ ጋር እንኳን አይደለችም
@mesiman2550
@mesiman2550 5 ай бұрын
ጎሽ አገላለፅሽ❤ የታወቀ ነዉ ሰይጣን ወከባና ክርክር ይወዳል!! በዚህ አጋጣሚ እንዳይረብሸን የፀኑትን አብነት እያደረግን መጓዝ የመስቀሉን ጉዞ
@user-cq4nu5xn4e
@user-cq4nu5xn4e 5 ай бұрын
ሶፊ ዘመንሽ ይባረክ ስርአትሽ ከምንም በላይ አሰደንቆኛል እርጋታሽ ሰሚነትሽ ትህትናሽ ብቻ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ የኔ ጨዋ ሴት❤❤❤
@tsegisami9608
@tsegisami9608 5 ай бұрын
ሶፊ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ቅንነትሽ በጌታ ላይ ዕምነት ደስ ይላል በርቺ
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 5 ай бұрын
እንደ መመረጥ ሆኖ ሰው፣ እንደ መታደል ሆኖ ኢትዮጵያዊ፣ እንደ መቀደስ ሆኖ ኦርቶዶክስ!!!!!.........ምን አይነት ድንቅ ንግግር ነው!!!.....ተባረክ አቦ!
@hdjdjhshsh3638
@hdjdjhshsh3638 5 ай бұрын
Enedw zem byia sayisj ebabe new yimtemslge sofaya hyiwa stastat
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 5 ай бұрын
ይገርማል አባባሉ ፍፁም ስህተት ነው
@hager_media
@hager_media 5 ай бұрын
​@@berhanufikru2468 አባባሉ በጣም ህይወት የሆነና የኛ ሁላችንንም ያካተተ ነው። የማይመለከታችሁ ሰዎች ናችሁ የሚደብራችሁ
@bereketkifle9022
@bereketkifle9022 2 ай бұрын
Gtm gtmunma yzachutal
@user-cc6yk4hk3h
@user-cc6yk4hk3h 18 күн бұрын
Ende mekedes? Mekedes ena endemekedes eko yeleyayal
@Cookie17554
@Cookie17554 5 ай бұрын
የኔ ማርያም የኔ አማልጅቱ ከልጅሽ ሁሌም ምልጃን ለምኝልን የኔናት በዘርፋፋ ባንፀባራቂ ቀሚስሽ እየሸፈንሽኝ ስንቱን የማይታለፈውን አለፍኩት እናቴ ከከፍታ ቦታ ላይ አዋልሽኝ ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ይሁን
@hirutgebre3715
@hirutgebre3715 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamkaley1698
@selamkaley1698 5 ай бұрын
Amen
@zenashetades9288
@zenashetades9288 5 ай бұрын
አሜን
@endegenaalemayehu3947
@endegenaalemayehu3947 5 ай бұрын
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 5 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@user-ds8nh4nr2y
@user-ds8nh4nr2y 5 ай бұрын
እምነትሽን ጥንቅቅ አርገሽ ምታውቂ ግልፅ ጥርት ያለ ትልቅ ወንጌል ነው ያስተላለፍሽው ኮንፊደንስሽ ሙልት ያለ ውስጣዊ ውበትሽ ያማረ የበለጠ ወደድኩሽ ያባቴ ልጅ ኡፍ😘❤❤❤ እሮአ ዘራፍ
@godmercy2802
@godmercy2802 5 ай бұрын
Why are we focusing in this topics. Please let’s change the topic. Do you know 6 billion people’s don’t know God. They believe and worshiping animals, stars, trees, mountains and more. Let’s pray gospels to reach this lost peoples.
@edenamanuel979
@edenamanuel979 4 ай бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ሶፊ ተባረኪልን። እንዳልሽው መዳኑን የሚያውቅ ከውስጥ ከሆነ የነፋስ ህመም የዳነው ሰው ብቻ ነው። ከጭንቀት በክርስቶስ ሰላም እርፍ ያለው ብቻ ነው። እግዚአብሔር ይርዳቸው ብርሀኑን ያበራላቸው። እኛን የረዳ ቅዱሱ የእግዚአብሔር መንፈስ ወደ እውነት ይምራቸው።🙏 ተባረኪልን🙏❤❤❤👍
@ashenafigirma1279
@ashenafigirma1279 5 ай бұрын
በጣም አድናቅህ ነኝ ሶፊያም በጣም ጎበዝ ነች ውስጥ የላውን እምነት በግልጽ ነው ያገራችን
@Forcast700
@Forcast700 5 ай бұрын
በእውነት ኦርቶዶክሳዊያን እምነታችን ልናውቅ ልንማር ይገባል የማያልቅ እውቀት ያላት ናት እኛ አውቀናት ከተከተላናት በእውነት ወደ ቤቷ ስለሚመለሱት አያሳስበንም ቤተክርስቲያን ስንዱ ናት ሶፍያ አሁንም ቤተክርስቲያን መልስ አላት መልሷ ለአንቺ ተብሎ የተዘጋጀ ሳይሆን ከነበራት ነው የምትመልስልሽ ጠይቂ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@selitefefamily6880
@selitefefamily6880 5 ай бұрын
ሶፊያ አንቺ የወንጌል አርበኛ ብሩክ ሁኚ🙏ማርያምን እንደምንወዳት እደምናከብራት እና የልጇን ጌትነትና አማላጅነት በጥዑም አንደበት ስለገለፅሽ ዋጋሽ በእጁ ነው እወድሻለሁ እህቴ🙏🥰🥰🥰ተክልዬ አንተ ድንቅ ሰው በጣም አከብርሃለሁ ኑርልን ወንድሜ🥰🥰🥰
@user-wp3ri7qc7e
@user-wp3ri7qc7e 5 ай бұрын
ጌታ ከውሆነለምን አማላጂ ትይዋለሽ 😂😂😂😂😂እዚህ ጋ እኮ ነው ችግራችሁ 😂😂
@HailuHabtu
@HailuHabtu 5 ай бұрын
ክርስቶስ አማላጅ ከሆነ አምላክነቱስ?
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 5 ай бұрын
ትክክል ሲቀጥል ሶፊ እኮ የማርያምን አማላአጅነት በፍፁም አታምንም።
@Godisgood11
@Godisgood11 5 ай бұрын
ኢየሱስ በአብና በሰው ልጅ መሀከል መካከለኛ ሆኖ በደሙ አስታርቆናል አማልዶናል! 1 Timothy 2 አማ - 1 ጢሞቴዎስ 5: አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ Romans 8 አማ - ሮሜ 34: የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
@dagimtadesse4177
@dagimtadesse4177 5 ай бұрын
ስርዓቷ ጥሩ ነው ጥሩ ጆሮ አላት አንደበቷ ሰላማዊ ነው መጨረሻዋን ያሳምርልን
@YeMaryam-cb2mj
@YeMaryam-cb2mj 5 ай бұрын
ዮሴፍ ሆይ ማርያምን ለመውሰድ አትፍራ ዛሬም የምትፈሩ ሆይ እውነቱን ልንገራችሁ ልጇ ኢየሱስ ከናንተ ጋር ስላልሆነ ብቻ ነው።ቢሆንማ እንደ ኤልሳቤጥ ታላቅ ድምጽ ይወጣ ነበር እንዲህ የሚል አንቺ ከሰቶች ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ የማህጸንሽም ፍሬ ብሩክ ነው።ለናትና ልጅ የሚገባውን ምስጋና ለማወቅ መንፈስ ቅዱስ ያስፈልጋል።ሉቃስ 1/26እስከ ምእራፍ አንብበው ይወስኑ ።
@user-my4bi2ze6w
@user-my4bi2ze6w 5 ай бұрын
የሚያንቀዠቅዥህን ኣጋንንት የድንግል ማርያምፀሎት ያቃጥልልህ
@meselechmereta8124
@meselechmereta8124 5 ай бұрын
የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ቁጥር 18 እናቱ ማሪያም ለዮሴፍ በታጨች ጊዜ ሳይገናኙ ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች ፡፡ በስዉር ሊተዋት ያሰበዉ በዛን ዘመን ባል ሳታገባ የፀነሰችን ሴት በድንጋይ ተወግራ ከከተማ አዉጥተዉ ይገላሉ ለዛ ዮሴፍ በስወር ልተዋት አሰበ ቁጥር 19 እጮኛዋ ዮሴፍም ጻድቅ ሆኖ ሊገልጣት ስላልወደደ በስዉር ሊተዋት አሰበ፡፡ ቁጥር 20 እርሱ ግን ይህን ሲያስብ እነሆ የጌታ መልአክ በህልም ታየዉ እንድህም አለ የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ ከእርስዋ የተጸነሰዉ ከመንፈስ ቅዱስ ነዉና እጮኛህን ማሪያምን ለመዉሰድ አትፍራ፡፡ ቁጥር 21 ልጅም ትወልዳለች እርሱ ሕዝቡን ከሐጥያታቸዉ ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ ፡፡ ቁጥር 24 ዮሴፍም ከእንቅልፉ ነቅቶ የጌታ መልአክ እንዳዘዘዉ አደረገ እጮኛዉንም ወሰደ ፡፡ ቁጥር 25 የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም ፡፡ መልአኩ የገለጸዉ አገላለጽ ባልጋ(አመንዝራ ) እንዳላረገዘች ለማግባት ያጫትን እንዳይተዋት ነዉ ሐሳቡን ለመረዳት የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ከቁጥር 18 እስከ 25 አንብብዉ ማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 2 ቁጥር 10 ( ሰብአሴጌሎች ) ማለት ነዉ ኮከቡንም ባዩ ጊዜ በታላቅ ደስታ እጅግ ደስ አላቸዉ ፡፡ ቁጥር 11 ወደቤትም ገብተዉ ሕጻኑን ከእናቱ ከማሪያም ጋር አዩት ወድቀዉም ሰገዱለት ፡፡ ሣጥኖቻቸዉን ከፍተዉም እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት ፡፡ በሰዓቱ በዓናቸዉ ያዩትም ስግደት ለማን እንደምያስፈልግ ለይተዉ ነዉ የሰገዱት ፡፡
@user-rj1go6zw6e
@user-rj1go6zw6e 5 ай бұрын
ልጁ ኢየሱስ ከናንተ ጋር ስላልሆነ የሚለው ነገሩ ምንድን ነው??
@YeMaryam-cb2mj
@YeMaryam-cb2mj 5 ай бұрын
ይህ ማለት ለርሷ የምናደርገው ክብር ሁሉ መነሻው የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ሰለሆነች ብቻ ነው።
@YeMaryam-cb2mj
@YeMaryam-cb2mj 5 ай бұрын
አሜን​
@Girl_holdit_
@Girl_holdit_ 5 ай бұрын
ሶፊዬ ትልቅ የእግዚአብሔር ቃል እውቀት አለሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ዘመንሽ ይባረክ!!
@hannanegash1820
@hannanegash1820 5 ай бұрын
Er baksh alate edeye 😅
@user-wp3ri7qc7e
@user-wp3ri7qc7e 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂አይደል
@ephramejerry3526
@ephramejerry3526 5 ай бұрын
Sofi እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክሽ ጠቢብ ሴት ነሽ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ነው አስተዋይ የሚያደርገው ይሄን ሰምተው ሰዎች እግዚአብሔርን መፈለግ ውስጥ ነው የሚገቡት ጀግና !።
@Lishaney3
@Lishaney3 5 ай бұрын
በጣም በጨዋነት ተነጋግራችሁኣል መልካም ውይይት ነው ግብረገብነታችሁ መልካም ነው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 5 ай бұрын
ሶፊ ቆንጆ ስወዳት የተዋሕዶ ልጆች አንድ ሰው መጣ ሔደ ብለን አንደነቅ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በሰዎች አትለካም እንኳን ከሌላ እምነት አባቶች እራሱ ቢወጡ ከቅድስት ቤተክርስቲያን መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ብሎ ዝም ።ተክለሃይማኖት ምርጥ ሚዛናዊ ጋዜጠኛ 👌👌
@user-xv2jb9hl5z
@user-xv2jb9hl5z 5 ай бұрын
❤❤❤ በትክክል
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 5 ай бұрын
ለአማራ መሳደድ ድንጋይ አቀባይ ናት።ስለእምነቷ አይመለከተንም። ፖለቲከኛነቷ ግን ይመለከተናል ።
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 5 ай бұрын
መመለሳቸው አውቀው ጠይቀው ተረድተው ከመጡ ይደንቀናል ደስ ይለናል እንኳንስ እኛ በሰማይ መላእክት ዘንድ ደስታ ይሆናል
@drawingzone101
@drawingzone101 5 ай бұрын
Minuan new yemitewejilat ?
@saranigatu6037
@saranigatu6037 5 ай бұрын
@@drawingzone101 ሰው ስለሆነች መውደድ አለብን እግዚአብሔር እኛን ምናችን የሚወደድ ሆኖ ነው ያለምክንያት ተወድደን እንጅ ሰውን ለመውደድ ምክንያት አያስፈልግም
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 5 ай бұрын
የአንቺ ኦርቶዶክስ መሆን አለመሆን የአንቺ ውሳኔ ነው እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ስው ለማምጣት ወይም ለማስደስት አንፈልግም እሱ እራሱ ይመራሻል የጌታ እናት ማርያምን ለኛ ተውልን ጴንጤውች ተክልዬ አሳቀኝ አዲስ ሥራአት እየተለማመዳችሁ ነው አላለም 😅😅😅 ወንድማችን በርታ ማርያም እናቴ ክብር ለሷ ይሁን እናወድሳታለን እንወዳታለን በጣም ብዙ ነገሬ ናት በትላይ ለኔ ወገኖቼ ወላጅ እናቴ በህይወት ባትኖርም የማርያምን ሥም ስጠራ ግን ውስጤ ይደስታል 😢😢❤❤❤❤😊😊
@destakeremela5137
@destakeremela5137 5 ай бұрын
ሶፍያ እውነቱን አውቃለች ብርሃን በርቶላታል ወደ ጨለማ አትመለስም
@emebetymaryamabrshignhugn2626
@emebetymaryamabrshignhugn2626 5 ай бұрын
ነብሳቸውን ይማርልሽ እነሱ ከእውነተኛው አምላክ እና ከናታችን ከመላይእክት ጋር ናቸው❤
@Yeshi987
@Yeshi987 5 ай бұрын
ትክክል እህታችን❤❤
@user-ge9ws2fi6p
@user-ge9ws2fi6p 5 ай бұрын
@@destakeremela5137 ጨለማ እማ እናንተ አዳራሽ ውሰጥ ነው ያለው መጣች ቀረች ለራሷ ነው መቼም ከናይጄሪያ ጠንቋይ የበለጠ ጨለማ ውስጥ መመለስ የለም
@user-dz9xb6wr3q
@user-dz9xb6wr3q 5 ай бұрын
እናንተም የምታመልኩትን ምረጡ እኔና ቤቴ ግን እግ/ርን እናምልካለን። ማሪያም አትሰማችሁም እርሱን ስሙት ብላናለች።
@letaytesfu8078
@letaytesfu8078 3 ай бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ወላዲት አምላክ ሁሌም ልዩ ድንግል ናት ጌታ ከወለደች ብኃላም ድግልናዋ አልተቀየረም ተመስገን ክብር ለእግዚአብሔር❤
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 3 ай бұрын
የአእምሮዋ ጥበት በጣም ያሳዝናል ድንግል ማሪያም ትማርሽ ቅዱሳን ይማሩሽ ወደላይ ቀና ብሎ እግዚአብሔርን መገዳደር ይከብዳል ልቦና ይስጥሽ የእማሆይ ዜና ማሪያም ፀጋ በረከት ይደርብሽ
@JimmyMarkon
@JimmyMarkon 5 ай бұрын
ሶፊ የምር ላመንሽበት እንደዚ መጋፈጥ ደስ ይላል i like ur tone
@user-kq8sl9ib9k
@user-kq8sl9ib9k 5 ай бұрын
ያንቺ ኦርቶዶክስ መሆን አለመሆን ለኦርቶዶክስ ተከታዮች ምንንም አይደለም እኛ እምን ፈልገው ጠላቶቿ አቱኑ ኦርቶዶክስ አማኝ ባይኖራትም ለዘላለም ትኖራለች
@God-db9vp
@God-db9vp 5 ай бұрын
ኣማኝ ከሌለማ ምን ቤተክርስትያን ኣለ እንዴ፡ ተምንናገረው እንወቅ እንጂ ወንድሞቼ፡ ቤተክርስትያን ማለት ኮ ኣማኙ ህዝብ ነው።
@almaz7677
@almaz7677 5 ай бұрын
❤❤🎉
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 5 ай бұрын
​@@God-db9vpትክክክክክክክክል
@Ninasee19
@Ninasee19 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@teshomemehari
@teshomemehari 5 ай бұрын
Right we don't give fuck even if you stick with your trash.emnetsh
@halleluyadiriba3886
@halleluyadiriba3886 5 ай бұрын
ሚዲያ ላይ ጥያቄ ሆኖ ያነጋገረውን ሃሳብ ከዚህ ቃለ መጠየቅ በአግባቡ ተረድቻለሁ። ስለ ትህትናሽና፣ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ እውቀትሽ እጅግ ደስ ብሎኛል። ተባረኪ።
@user-gz5cs6xq8s
@user-gz5cs6xq8s 5 ай бұрын
ሶፊ ይህንን መረዳት የገለጸልሽ ጌታ ይክበር ተባረክ
@Misikir-dq1gw
@Misikir-dq1gw 5 ай бұрын
ከመፅሀፍ ቅዱስ ያልወጣ ቀጥተኛ መልስ ነው ሶፊ ተባረኪ
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 5 ай бұрын
ወደኦርቶዶክስ የሚመጣ ሰው ስለእምነቱ በደንብ ተምሮ ክርስቶስን አምኖ ነው መምጣት ያለበት እንጂ ማንንም ለማስደሰት አይደለም.
@Atifra1532
@Atifra1532 5 ай бұрын
አንቺ መች አውቀሽ እህት እኔ ቅዳሴ ከማስቀደስና ከመዘመር ውጭ እውቀት የለኝም ያለመፅሀፉ ቅዱስ እውቀት ከየት ይመጣል ?እሁድ መፅሀፉ ቅዱስና ማስታወሻ ይዘን አንሄድ እንደኔ በጠዋት ሄዶ በግእዝ ከመቀደስ ጠዋት ከ2-3 ሰአት ምመኑ ተረጋግቶ ቤ/ክ ቢመጣና በአማርኛ ቅዳሴውን ፈጠን አርጎ ህዝብ ትርጉሙን አውቆት ከዛ መፆፉ ቁዱስ ላይ ወንጌል በማስተማር እውቀትም ይገኛል እንቅልፉም አይረብሽም ዋናው ሰንበትን በቃሉና በመንፈስ ቅዱሱ አክብሮ መዋል ነው
@sebl4615
@sebl4615 5 ай бұрын
​@@Atifra1532 ከርስትና ለሰነፍ እና ለእንቅልፋም አይሆንም
@fekaduhedego9667
@fekaduhedego9667 5 ай бұрын
እኛ ክርስትና ስንነሳ ባርባና በስማንያ ቀን እንዴት ነው ነው ለዉሳኔ የበቃነው?
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 5 ай бұрын
​@@Atifra1532sejemer lemne tewashleh yebotaw eyegbah orthodox negne tilalh orthodox kehaymanot lemaswetat debne yalk protestant neh beweshet manen lemasdest endemtawra new gera yegbane Egziabher beweshet aykbrm ok
@berhanudechasa7153
@berhanudechasa7153 5 ай бұрын
አልገባኝም በ40 እና 80 ቀናችን አይደል እንዴ ኦርቶዶክስ የምንሆነው ተምሮ አውቆ ማለት ምን ማለት ነው?? ሀሳብ ልክ ነው ነገር ግን በዚህ ባልከው እውነት ላይ የተመሰረተ ትምህርት ኦርቶ የላትም መጽሀፍም ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው የሚለው ያንተ ሀሳብ ከዚህ ቃል ጋር ይመሳሰላል አስተምህሮ ግን ስህተት ነው
@bornagain2024
@bornagain2024 5 ай бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ በርች በድፍረት ያመንሽውን ጌታን በአደባባይ ስለመሰከርሽ አደንቅሻለሁ። አሁንም የምልሽ ይህን ነው።ኤፌሶን4:14 እንደ ስሕተት ሽንገላ ባለ ተንኮል በሰዎችም ማታለል ምክንያት በትምህርት ነፋስ ሁሉ እየተፍገመገምን ወዲያና ወዲህም እየተንሳፈፍን ሕፃናት መሆን ወደ ፊት አይገባንም፥ 15 ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤
@user-gl2mv7oh1c
@user-gl2mv7oh1c 5 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገንና ደስ የሚል ንግግር ደስ ይላል ማስተዋልን ያድልልን ትህናን ተምሬበታለሁ
@hirutgebre3715
@hirutgebre3715 5 ай бұрын
አንድ ጌታ ፡ አንድ ሀይማኖት ፡ አንዲት ጥምቀት
@user-cx8wz9gq9z
@user-cx8wz9gq9z 5 ай бұрын
በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ወንጌል ይሰበካል!💕💕💕
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 5 ай бұрын
ጴንጤ የሠዶማውያን አማኞች ካሉ ወንጌል ሊስፋፋ አይችልም ። ጴንጤ አጋንንት ሰዶም ነው ።
@user-vu6ep2uh6c
@user-vu6ep2uh6c 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጥ/ሽ 😢​@@Ya-rm4qp
@protest892
@protest892 4 ай бұрын
Ke Jesus❤ wuchi adagn manim yelem medan yalew be eyesus bicha new....sofiye geta zemenshin ybark
@mimisolomon9256
@mimisolomon9256 5 ай бұрын
Respect for you Sofi! You are very smart and articulate lady ❤ thank you for allowing her to. express herself!
@destayeg
@destayeg 5 ай бұрын
You are a very wise young lady. You just show up to talk about Jesus! Kudos!!!!
@amentsegaye4440
@amentsegaye4440 5 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ 🙏🏻የተረዳሽበት መረዳት ሁሉ እውነትና ግልፅ ነው። ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@peacelove4778
@peacelove4778 5 ай бұрын
😉😉😉😉😉😎
@sarahawler1292
@sarahawler1292 5 ай бұрын
ቸሩ መድሃኒያለም ማስተዋሉን እና ልቦና ይስጣት።ቀጥተኛውን መንገዱንም ይምራት ።
@Ethio-Talent
@Ethio-Talent 5 ай бұрын
መርቷቷል !!!
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 5 ай бұрын
እውነት፣ህይወት መንገድ እኔ ነኝ ያለውን እየሱስ ጌታ አውቃለች ከመንገዱ ሌላ ምን መንገድ አለ?
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 5 ай бұрын
​@@Ethio-Talentጴንጤ የግብረሠዶም ድርጅት ነዉ ። የአጋንንት ድርጅት የተጠላ ነዉ ።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 5 ай бұрын
​@@sebelleteferaminas9875ሠይጣን ለዘዴው መጽሐፍ ይጠቅሳል ይባላል ። ጴንጤ ገንዘብ አምላኪ ።ሠዶም ሰባኪ። ነው።። ጴንጤ ሠይጣን ነዉ ።
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 5 ай бұрын
@@Ya-rm4qp ምን ይሻላችዋል ምድረ ኋላ ቀር ጠንቋይ ፣ ቃልቻ ሌባ፣ሰካራም፣ዘፋኝ የተሰበሰበበት ሀይማኖት ይዘህ ሌላውን ስትዘልፍ ትንሽ አይሸክክህም በግድ እኔን ምሰሉ አይባልም እስቲ ተማር መጀመሪያ
@senaitkabtiyemer1215
@senaitkabtiyemer1215 5 ай бұрын
በጣም የምትገርም ሴት ናት በግድ እወቁኝ አስታውሱኝ አለች የምትናገረውን እንኮአን በደንብ አታውቅም በዚህም አልሽ ባዛ አንቺን ነይ ብሎ የለመነሽም የለ ሰለዚህ እምነታችንን ተውልን እናታችን እመቤታችን ታማልደናለች ወደድሽም ጠላሽ እግዝአብሄር ልቦና ይስጥሽ።
@HelutiBallater-qr1qs
@HelutiBallater-qr1qs 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሶፈዬ ብሩክ ነሽ እኮ ብርክ ባይ የአባቴ ብሩክ❤
@dawiteshetu5451
@dawiteshetu5451 5 ай бұрын
ሶፊ ድሮም አክባሪሽ ነኝ። በእውነት የወንጌል አማኝ አመለካከት የሚሆነው እንደዚህ ነው። ልብ ለሚል ወንጌልን ነግረሻል። ጌታ ከዚህ በላይ ተገልጠሽ እንድትናገሪ ያድርግሽ። ተልክዬ ደግሞ ልንገርህ የምፈልገው ነገር ቢኖር አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ። አንድ ጋዜጠኛ ደግሞ ከሌላው የተሻለ እውቀት ሊኖረው ይገባል ብዬ ስለማምን ለምን መፅሀፍ ቅዱስን አጥንተህ አንድ መንፈሳዊ ደረጃ አትጨምርም።
@Adam-lw8lx
@Adam-lw8lx 5 ай бұрын
wow wow...... Sofi God bless you my sister. You are peaching, amen for that.
@liyusewtsegaye7168
@liyusewtsegaye7168 5 ай бұрын
I see well matured, disciplined, respectful, thoughtful, humble & evangelist sofia today. Thank you beautiful. Keep growing.🥰
@mintesnot6857
@mintesnot6857 5 ай бұрын
ከዚህ ውይይት ብዙ ሰዎች በኢየሱስ ክርስቶስ አምነው ይድናሉ የሚል እምነት አለኝ ምክንያቱም ወንጌል ተሰብኳል ሶፊ ዘመንሽ ይባረክ ጋዜጠኛውም ተባረክ🙏🙏
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 6 күн бұрын
ክክክክክክ
@alemeshete1467
@alemeshete1467 5 ай бұрын
እጅግ የተወደድሽ ሶፊዬ በዚህ አጋጣሚ በሚጣፍጥ ንግግር ኢየሱስን ሰብከሽዋል ❤❤❤ ይህ ዘር ደግሞ ጠያቂሽን ጨምሮ በብዙዎች ልብ ይበቅላል
@Hanna_W
@Hanna_W 5 ай бұрын
No I dont think so
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 5 ай бұрын
Funny nachu eko pentewoch
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 5 ай бұрын
መናፍቅ ፡ ግማሽ ፡ ይላቸዋል ፡ መጽሀፋ ፡ እኒስ ፡ እብድ ፡ መስላችሁ ፡ ነው ፡ ምትታዩኝ
@Gantana844
@Gantana844 5 ай бұрын
Ahya
@AzebHailemariam-jo7tk
@AzebHailemariam-jo7tk 5 ай бұрын
እመቤቴን በኦርቶዶክስ አይን ስትመለከቻት የምታሳዝን ትሆንብሻለች ፤ የመጠቀ እውቀት... ክርስቶስን አስፍተውና አምልተው የምታስተምር ቤተክርስትያን ባለችበት እንዲህ አይነት ትምህርት መስማት። ትዕግስት ይጠይቃል።
@lewidaneil4590
@lewidaneil4590 3 ай бұрын
ጋዜጠኛው ጌታ ልጄ ለአንተ ነው የሞትኩት ተመለስ ይልኃል❤❤❤
@adanezeru7118
@adanezeru7118 5 ай бұрын
የዓለም መድሐኒት እግዚአብሔር ነው።እግዚአብሔር ደግሞ አይለምንም።አያማልድም።አማላጅ ቅድስት ድንግል ማርያም ነች።
@meselechmereta8124
@meselechmereta8124 5 ай бұрын
ሶፍ ጌታ ይባክርሽ ወንጌልን ነዉ የሰበክሽዉ ጌታን ነዉ የገለጥሽዉ ዘመንሽ ይባረክ
@ruthgirma7345
@ruthgirma7345 5 ай бұрын
ያረፈች ነፍስ ምንኛ የታደለች ነች: እግዚአብሔር ከሁሉ ማረፍ እና አብዝተን በሱ ፊት መሆን እንድንችል ፀጋውን ያብዛልን።
@abayaworjie7609
@abayaworjie7609 5 ай бұрын
ሶፊያ ለሁሉም ወገኖች እጅግ በጣም በትህትና ላቀረበችው ሐሳብ ምስጋና የሚገባት እንጂ መዘርጠጥ ተገቢ አይደለም፣ ባዩን ቢያሳንሰዉ እንጂ ትልቅ አያደርገውም። እንደ ቃሉ እዉነትን በፍቅር ገልጣለች።
@belayneshaltaye9838
@belayneshaltaye9838 5 ай бұрын
Sofiey and Telkly Good personality and amazing conversation ! Lots of respect & Love ! God blessed you ! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mx7uf1en2b
@user-mx7uf1en2b 5 ай бұрын
ሶፍዬ ተባአኬልኝ
@user-mx7uf1en2b
@user-mx7uf1en2b 5 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@emamayerdawe1108
@emamayerdawe1108 5 ай бұрын
እመቤታችን ማርያም የጌታችን እናት የከበረች ናትና እንደ ማንኛውም እንደሰው ማርያም አትባልም እመብርሃን እመቤታችን ነው የምንላት ስለዚህ እባካችሁ በጥሪ በክብር ጥሩዋት አመሰግናለሁ ፣
@zebibbelayneh562
@zebibbelayneh562 5 ай бұрын
Kidus metsehaf lay medrek lay weta emtastemr man alech. Nebyit ekele yetebalech man nat? Begna set lij medrek lay weta atsebkm sijemer satkenaneb dejun atregtm yhm tiezaz new
@user-uu4we6ln7r
@user-uu4we6ln7r Ай бұрын
ሳፊ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ለወንጌልን መኖርሽን እስከ መጨረሻው ቀጥይበት።
@yosefasfawe3407
@yosefasfawe3407 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ እውነት ናት እመቤቴ ትናትም ዛሬም እስከዘለአለም ታማልዳለች
@Smashville3
@Smashville3 5 ай бұрын
የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። 'ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34-36
@mesfineshetu5493
@mesfineshetu5493 5 ай бұрын
Masregna ጥቅስ
@yosefasfawe3407
@yosefasfawe3407 5 ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ መልካም ቀን ቀንህን እመቤቴ ትባርክልህ መድሀኒአለም ካንተጋ ይሁን
@yosefasfawe3407
@yosefasfawe3407 5 ай бұрын
@@mesfineshetu5493 ማስረጃ ለፍርድ ቤት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ቀን
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 5 ай бұрын
ደፋር !!
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 5 ай бұрын
እህቴ የአባቴ ኢየሱስ ልጅ ተባርከሻል 🙏❤
@Godisgood11
@Godisgood11 5 ай бұрын
ሶፊዬ ተባረኪ❤ የክርስቶስ ፍቅርና የማዳኑ ሀሳብ, ከሰዎች ጋር የቅርብ ወዳጅነት መፈለጉ,በተከፈለዉ ዋጋ እንዲያዉ በነፃ መፅደቃችን.. እዉነትም በደንብ በርቶልሻል! እኛም እኮ በአገላለፅሽ በጣም ተባረክንበት! ተባረኪ❤
@kalkidanmihretu8127
@kalkidanmihretu8127 5 ай бұрын
wow sofeye geta yebarekesh yemigerem agelaletse newe , beteleye selemariyam yalesh amelekakete ena selekerestose eyesuse yalesh emenet meneme bemayegache meleku yaberarashebete menegede ejege asedenekognale. zemenesh yebareke, beregata ena betebebe hasabeshen megeletse cheleshale, ahunem yegeta tsega ena tebebe yebezalesh elalehu tebareki. Egeregnawe Medianem lamesegene ewedalehu tebareku.
@robeldebrezion4866
@robeldebrezion4866 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ሶፍያ በጣም ጥሩ ነዉ ያወራሽ።ደስ ብሎኛል ድምጽሽ ዶሞ ያምራል ዘበኒሽ ይባረክ!!!
@Ethio_Mathematics
@Ethio_Mathematics 5 ай бұрын
ሶፍዬ የኔ መልካም genuine የሆነ ትህትናሽ የሚገርም ነው:: ክርስቶስን መስበክ እንዲህ ነው!! ዓላማሽ ገብቶኛል..ልክ አንደ ስምሽ በጥበብ የክርስቶስ ኢየሱስን ወንጌል የምዳናችን ወንጌል አስተላልፈሻል!!
@Menbimar
@Menbimar 5 ай бұрын
😂 you think you are smart
@user-ye2ky5vy6y
@user-ye2ky5vy6y 5 ай бұрын
Wow!!! Sofiye what a powerful understand!! God bless you both!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 5 ай бұрын
እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣ፍቅሯን፣የሚያውቀው፣ያውቀዋልትክበርልን፣ትመስገንልን፣ለዘላለም
@MinichlAteka-hv5wu
@MinichlAteka-hv5wu 5 ай бұрын
ወይ ተክልዬ አቤት እንዴት እደምታስተምራት ግን እርሷ ግን ልትረዳህ አልቻለችም አቤት አገላለጽ ተክሌ❤❤❤🎉🎉🎉
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 ай бұрын
😂😂😂cherash ye ke draft buhala newo
@tarikkassa4840
@tarikkassa4840 5 ай бұрын
ቤተክርስቲያን የጠፉ ልጆቿን ፍለጋ ላይ ነች እርሱ ወደ ቤቱ ይመልሳሁ።
@user-yi7yr2ur4g
@user-yi7yr2ur4g 5 ай бұрын
በጣም በሳል ታላቅ ሴት እግዚኣብሔር ይባርክሽ ጥሩ መልእክት አስተላለፈችልን አዘጋጁንም እናመሰግናለን❤❤❤❤
@user-lz8mp4dy8b
@user-lz8mp4dy8b 5 ай бұрын
ጴንጤ ባይኖር ኦርቶዶክስ እንደዚህ መንቃት አትችልም ነበር እውነት ለመነጋገር 😊 አሁንም መለወጥ ይሁንላችሁ ።ሶፊ እናመሰግናለን ተባረኪ
@lolomedia6399
@lolomedia6399 5 ай бұрын
ስለ ቁንጅናዋ ያወራኸው ነገር እንዴት እንደሚጨንቅ። በጣም አበዛኸው። ተንዛዛ! እባክህን ይህን አስተካክል። ከዚህ ቀደም እንዲሁ ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ ያለችዋን ዘማሪ እንዲሁ 'ቁንጅናሽ' እያልክ ስታደክመን ነበር። ብቻ ደስ አይልም።
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅 የምርህን ነው
@ethiopianorthodoxtewahdoki5308
@ethiopianorthodoxtewahdoki5308 5 ай бұрын
ቁንጅናዎን አንቦረቀቀው
@user-pw3vc3tb7c
@user-pw3vc3tb7c 5 ай бұрын
የልቤን ነገርክልኝ አሳፋሪ ሆነ ዛሬስ
@Menelik27
@Menelik27 5 ай бұрын
@@kalkidangobezie4078 ኸረ ተረጋጉ የምን ስድብ ነው? ምን አርጋ ነው አሁን የምትሰድቧት ነውር ነው። የፈለገችውን ማመን መብቷ ነው። ማንም በሷ ላይ መወሰን አይችልም ዕምነት በልብ እንጂ በቲቮዞ አይደለም።ብልግና ማለት መሳደብ ነው። ሶፊያ ትልቅ ሰው ነች ማንም ምንም ፈርቶ ያልፈለገውን መከተል አይችልም።መብት ስለሆነ ማለት ነው!
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 5 ай бұрын
 መብቷ ፡ ነው ፡ አውቃለሁ ግን ፡ ኦርቶዶክስ ፡ ገልብጠው ፡ አወሩ ፡ እኮነው ፡ ምትለው ፡ ኘሮቴስታንት ፡ ነው ፡ ሲያወሩ ፡ የነበረ በዛ ፡ ላይ ፡ በራልኝ ፡ ትላለች ፡ ስትጠየቅ ፡ ግን ፡ አትመልስም ሙሉውን ፡ አዳምጠው መመለስ ፡ ካልፈለገች ፡ ለምንድነው ፡ ምትጠይቀው መዥገር ፡ ናቸው
@misraknegash499
@misraknegash499 5 ай бұрын
በቃ ይሄንን ቃለመጠየቅ በ20ኛው ደቂቃ ላይ አቁሜዋለሁ:: እመቤቴ የኔ አማላጅ ጥበቃሽ አይለየኝ 🙏🏾
@sefanittsedalu4452
@sefanittsedalu4452 5 ай бұрын
Amen
@Smashville3
@Smashville3 5 ай бұрын
የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። 'ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34-36
@misraknegash499
@misraknegash499 5 ай бұрын
እንደ እምነትህ/ትሽ
@tuuilgig
@tuuilgig 5 ай бұрын
​​ኡፍ መቼ ነው ሮሜ 8የምትወጡት እስኪ ከ ዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ተመልከቱ ምን ጉድ ናቹህ @@Smashville3
@bonibeniyas8459
@bonibeniyas8459 5 ай бұрын
ፈራሽ እንዴ ?? ትንሽ ደቂቃ ብትጨምሪበት ልጅነትሽን ታስተውዪ ነበር
@MM13668
@MM13668 5 ай бұрын
ሶፊ በየጊዜው በሁለንትና እያደግሽ፣ እየጎመራሽ የመጣሽ ውድ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጅ ነሽ። ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይባረክ!
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 5 ай бұрын
ሶፌ ቆንጆ የእውነት ነው የምወድሽ።እናት ነኝ አልፎም አያት ነኝ ከዝማሬሽም ባለፈበምትናገሪው ነገር ሁሉ እወድሻለሁ።አሁንም ለምልሚ ለትውልድ አርአያ ትሆኛለሽ ሁሉ የኾነው የተሠራው የፍጥረት ሁሉ ሠሪና ፈጣሪ በሆነ በእግዚአብሔር መኾኑን አውቀሽ ክብሩን ለእራሱ መሰጠትሽ እራሱ በቂ ነው ተባረኪ።እነርሱ አንገትሽን ጎትተው ሊያስገቡሽ የፈለጉና እንዳው ዳርዳርታቸው ሲገባኝ"ቁርጥ እመቤታችንን የምትነስለው ሶፍያ"ብለው ርዕስ ሊሰጡብሽ የዳዱ ይመሰለኛል።እኔ ግን በአንድ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ እላቸዋለሁ"አብ የተከለውን የሚነቅል የለም ።በርቺ የእኔ ቆንጆ የጌታ ኢየሱስ ውብ በፅኑ ዕምነትሽ አኸብርሻለሁ።እኔ ጌታን በተቀበልኩበት በ1980ዎቹ መጨረሻ አካባቢ ዘማሪ ሊሊ ወደ ኦርቶዶክስ መጥታ በአ/አበባ ለደታ ማሪያም ቤ/ክ ምስክርነት ትሰጣለች ተብሎ ሕዝብ ሰብስበው አንዷ መጥታ "እኔ የሊሊን መዝሙር ሰምቼ ጴንጤ የኾንኩ"ብላ ኩም አላደረገቻቸውም።በኾንም እንኳን እኮ የጌታ ኢየሱስን ጌትነት ቅንጣት አይቀንስም።አሁንም ማንም ቢመለስ ጌታ ጌታ ነው።ብዙ ማለት ስችል ላብቃና ተባረኪ!!!ጋዜጠኛውም ጥሩ ጋዜጠኛ ነው ሌሎችም ዝግጅቶቹን አደምጥለታለሁ።
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 5 ай бұрын
ማሪያም ማሪያም ማርያም ማርያም ማርያም ውይ ሲጣፍጥ ከማር ይበልጣል የኛ እናት ምልጃሽ አይለየን ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን ❤❤❤ ለሁላችን አይነ ልቦናችን ያብራልን
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 5 ай бұрын
መፎከር አይደለም እሰቲ መረጃ ከመፅሐፍ ቅዱስ አረ አትንተራሱት አንብቡት
@user-bg3os9vx6e
@user-bg3os9vx6e 5 ай бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም million times
@user-bg3os9vx6e
@user-bg3os9vx6e 5 ай бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም million times
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 5 ай бұрын
@@user-bg3os9vx6e እማሆይ ምን አሉ ኦርቶዶክስ መፅሀፍ ቅዱሰ አያነቡም ቃለ ህይወት ያሠማልን
@johnteklu1637
@johnteklu1637 5 ай бұрын
ዋውውውው የእውነት የአመቱ ምርጥ የተረጋጋ አሰተማሪ Interview....
@sewun_keegziabher_mastarek
@sewun_keegziabher_mastarek 5 ай бұрын
በሳልነትሽና የእግዚአብሔርን ሀሳብ እንደተረዳሽ የተገለጠበት ቃለምልልስ ነው!ተባረኪ እህቴ!
@wechecha
@wechecha 5 ай бұрын
Very educational and enlightening interview.
@woinshetkebede625
@woinshetkebede625 5 ай бұрын
ሶፍዬ የተባረክሽ ንግግሮችሽ ውበታቸው ደሞ ቆንጆ ልጅ ስታምሪ ተባረኪልኝ
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 5 ай бұрын
ሶፊዬ እዴት ተትነሽ እዳስረዳሽ ጆሮ ያለው ይስማ የማይረዳ ትቢተኛ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@29alemayehu
@29alemayehu 5 ай бұрын
Sophy thank you so much. you are so brilliant. very good understanding and explanation. Proud of you. I love you so much.
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 5 ай бұрын
ምርጥ የሆንሽ በእውነት ላይ የማትደራደሪ ፤እውነት የገባሽ እህት ነሽ ። ዘመንሽ ይባረክ !!!
@dafna4027
@dafna4027 5 ай бұрын
ማርያም ዛሬም ከክርስቲያኖች ጋር ነች አንድ የሆነንው በእግዚአብሔር ልጅ በክርስቶስ መንፈስ ቅዱስ ነው ❤❤❤
@HanaMesfin-cr5pw
@HanaMesfin-cr5pw 5 ай бұрын
Oretodoxsaweyan Emebetachen Kedesete Denegele Mareyam Betelu teru new atakelate Esa le malete deferetu yelatem
@Atifra1532
@Atifra1532 5 ай бұрын
እህት ድንግል ማርያምን አታሳዝኚ እሷ ለጌታ እየዘመረች ነው ድንግል ቀጥታ ልጇን እንድትከተይ ትፈልጋለች እስኪ በቃሉ እንጓዝ ዘፈንና መጠጥ እንዳይቀር አይደል ከክርስቶስ የቀረነው?
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 5 ай бұрын
እንቺ ደንቆሮ ምንም አታውቅም እርሷት
@dafna4027
@dafna4027 5 ай бұрын
@@Atifra1532 ስለዚህ ከኛ ጋር አለች እናታችን ነች።
@user-hx7wx8yd4r
@user-hx7wx8yd4r 5 ай бұрын
እየሱስ ያድናል ፍቅር ነው
@burteburte3756
@burteburte3756 5 ай бұрын
ሶፍዬዬዬዬዬዬ በጣምምምምምምምም ድንቅ ሴት ኔሽ የእውነት አሁንም ፀጋ ያብዛልሽ ይህ በእግዚአብሔር ቃል በማስተዋል በጥበብ በትህትና የተሞላ ድፍረት ለሁላችንም ይብዛልን ተባራክልን በጣም አድናቆቴ ጨምሮአል በሁሉ ጌታ ይክበር🔥🔥🔥📖💘💝👏👏👏👏
@user-nm3tl1cb5m
@user-nm3tl1cb5m 5 ай бұрын
Woow you are so amazing Sofiyee ....God bless you.
@user-wc1mg4eh1l
@user-wc1mg4eh1l 5 ай бұрын
ብዙም ቁንጅና አታድንቅ ፈጣሪ እሥከፈጠረን ድረሥ ሁላችንም ቆንጆ ነን
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 5 ай бұрын
አይ ቆንጆ ናት አትቅኚ
@user-bg3hk5ez6o
@user-bg3hk5ez6o 5 ай бұрын
አለቀለቀ
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 5 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ናት ❤❤❤
@marimasd6628
@marimasd6628 5 ай бұрын
እረ ሁሉም በፊጣሪ አይን ቆንጆ ነው ያሽቃበጠላት ጋዜጠኛው ነው
@emebettemesgen5350
@emebettemesgen5350 5 ай бұрын
@@eshetubeyene9557የቅናት ሳይሆን ቁንጅናዋን ለአይነ ስውር ካልሆነ ለኛ መንገሩ ምንም አያደርግም የውስጥ ቁንጅና እንጅ የላይ ውበት ይረግፉል
@kidanemhret5257
@kidanemhret5257 5 ай бұрын
ለ ንጽሕተ -ንጹሓን ለቅድሰተ -ቅዱሳን ለድንግልተ- ደናግል መሶበ- ወርቅን ለሆነች የዘለኣም ህብሰተ ህይወት ያሰገኘሸልን እመበርሃን ቅድሰት ድንግል ማርያምን ወላዲተ ኣምላኽ ንጽሕተ-ንጹሓን የማያከብር በኣማላጀነትዋ የማይተማመን የተወገዘ ይሁን:: አሜን እንበለ ::
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 5 ай бұрын
አሜን!!
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@adanezeru7118
@adanezeru7118 5 ай бұрын
ማርያም ሳይሆን፣ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታችን የመድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እናት ብለሽ ጥሪያት።
@Messi_goat1014
@Messi_goat1014 5 ай бұрын
ይህንን ሚስጥር የገለጠልሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሶፊዬ❤️🥰 ተባረኪ
@demozbelachew
@demozbelachew 5 ай бұрын
ሶፊ በጣም ገራሚ የሆነ ሰብና የአነጋገር ፋስት ጠንከር ያለና ግልፅ የሆነ ሀሳብ በማቅረብሽ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኪ❤
@aregaydemeke7365
@aregaydemeke7365 5 ай бұрын
Our sister Sofi keep witnessing about our Lord Jesus who is the only Savior. But keep your self from compromising the Word of God. I mean just to say there is temptation out there 🎉🎉❤
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 3 ай бұрын
ሶፍዬ አስተዋይ ያደረገሽ ጌታ ይባረክ ጥበብን ማስተዋልን ሰቶሻል እግዚአብሔር ይመስገን ስላንቺ አመስግኛለሁ ጌታን
@jamamiya7871
@jamamiya7871 5 ай бұрын
Sofi, remain blessed..your knowledge is immense
@user-te7rt3ry9y
@user-te7rt3ry9y 5 ай бұрын
Wow! Sofi you are so matured enough. You revealed Jesus Christ whom crucified on the cross of calvary. Be blessed.
@hirutbeyene8814
@hirutbeyene8814 5 ай бұрын
ሶፊ እህቴ እንኳን ተናገርሽ በጣም ምርጥ ጨዋ ውድ የጌታ እንቁ ነሽ ተባረኪልኝ
@Business_Abex
@Business_Abex 5 ай бұрын
ተ ክ ለ ሐ ዋ ሪ ያ ት ግሩም ሰው ነህ በአረውነት አመሰግናለሁ ሶፊዬ እግዚአብሔር ብርሃኑን ያሳይሽ!
@user-ty4ds3kl8y
@user-ty4ds3kl8y 5 ай бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ያጠያየቅህ ብቃት ለማድነቅ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ethiopiaye6275
@ethiopiaye6275 5 ай бұрын
እውነትን ስትፈልግ ውስጥህ ብዙ ጥያቄ ይጠይቃል! በርቺ ወደእውነቱ መንገድ እየመጣሽ ነው! የምትወጂው እውነትኛው እና መድሀኒትሽ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ይረዳሽ!!!
@mamaethiopia12
@mamaethiopia12 5 ай бұрын
እግረኛው ሶፊያን በጣም እንደምትወዳት ለ ቀድሞ ባሏ ስትነግረው ነበር ባገኘኋት ስትል ነበር እንኳን አገኘካት አቦ❤
@yeneatube
@yeneatube 5 ай бұрын
ሶፊዬ እግዚአብሔር የልቦናሽን ያዉቃልና የልብሽን ይሙላልሽ።
@user-dh2xv9qx2m
@user-dh2xv9qx2m 4 ай бұрын
Sofiye tebarki zemnshe yebarek😍😍😍😍😍💙💙💙💙💙💙 Geta banche tenager leb lalew.
@tsigegkedan
@tsigegkedan 5 ай бұрын
እህቴ ሶፊ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ጥበበኛ ሴት ነሽ ዘርሽ ሁሉ ይባረክ ተባረኪ ጌታ አከበርሽው
@lotterylottery9185
@lotterylottery9185 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አዝናኝና አስተማሪ ውይይት ነው ተክለሀይማኖትና ሶፊ ተባረኩ፡፡
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 14 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
♦️ሳይበቅል ጠፍቶ ሳይሞት የዳነ ♦️ዕድለኛው ብላቴና♦️
55:04
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 46 М.
የአስቴር አለማወቅ በአደባባይ ሲገለጥ...
51:03
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 171 М.
የተረጋጋ ሰው መሆን! ተወዳጁ ፀባይ|Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ​
27:14
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН