Пікірлер
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria Сағат бұрын
yaba pawulos hawelt lemen yseral malet e krsteyanawi sera ne
@denkiesile4827
@denkiesile4827 5 сағат бұрын
ቤት ቦታ ገዝተው ሲስሩ ገንብ ሲገነብ ዝም ብለው ቤቱ ካለቀ ስው መኖር ሲጀምር የሚፈርሱት ነገርስ
@AmaanBakare-i3n
@AmaanBakare-i3n 15 сағат бұрын
ግን ይሄ እውነት ነው ዮኒ መልስ ስጥ አንተን እንዴት የእየሱስ ልጅ እንደሆንክ ነው የምናውዘ።ቀው ይሄ እውነት ከሆነ እኛ እንዴት እንሁን ዮንዬ እውነቱን ንገረን
@milliontilahun4778
@milliontilahun4778 19 сағат бұрын
እየተጉላሉ ይገኛሉ። እባካችሁ የኮሌጁን ባለቤት እንዴት እናግኝ? ተባበሩን ይቅርታ ከዚህ ቪዲዮ ጋር ማይገናኝ ሀሳብ በማንሳቴ
@WolansaDemiss
@WolansaDemiss 19 сағат бұрын
ቃለህወት ያሰማልን እማሆይ
@user-gn2qh8pt6y
@user-gn2qh8pt6y Күн бұрын
ቀልብ ይሰጥህ
@user-gn2qh8pt6y
@user-gn2qh8pt6y Күн бұрын
ተክሌ ሰውየው እኮ እብድ ነው
@user-gn2qh8pt6y
@user-gn2qh8pt6y Күн бұрын
ተገረምኩብሽ የኔ ውድ
@Kkw-ii9wy
@Kkw-ii9wy Күн бұрын
😳😳😳😂😂😂😂😂😂🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@MahtotKokeb-jc9ow
@MahtotKokeb-jc9ow Күн бұрын
lik aydelehm kahne kemalet belay masreja ale?litwetrachew aygebam bezaw yeraskin awaki negn lemalet kalhone beker
@sileshimekonnen4915
@sileshimekonnen4915 Күн бұрын
እኒያ አንድ የበሬ እግር ከለከለኝ ብለው ከስራቸው እንዲባረሩ ያደረጉት ካህን ግን እንዲህ በእንባ እየተራጩ ሲናገሩ ምን ይሰማቸው ይሆን? እንደኔ ይህ የግፍ ጽዋ ይድረስባቸው እላለሁ
@hailemazwe8672
@hailemazwe8672 Күн бұрын
እግዚአብሔር ያቨርቶት
@ZelalemA
@ZelalemA 2 күн бұрын
እግዚአብሄር ከስዎጋር ነዉ
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 2 күн бұрын
እግረኛው ከምትል ኦርቶ አማራ ሚዲያ ብትል ይመረጣል በዚህ አጋጣሚ ወደ ብቸኛው እምነት እስልምና እንድትመጣ እጠራሃለው ከዛ በፊት ግን እወቅ አንብብ የስልምና መንገድ ይገለጥልሃል ውሸት፣ማስመሰል፣ጥቅም፣ሚስጥር፣ድርቅና የማይገኝበት፣እውቀት የሌለው ድርቅና፣ማስረጃ የሌለው ቃል፣በሰዎች ፍላጎት የማይቀያየር፣ጊዚ ማይለውጠው፣ወዘተ እስልምና ብቻ ነው ።
@regasa1
@regasa1 2 күн бұрын
መልሱን ይኼው: kzfaq.info/get/bejne/mMyElpBjrc2-h5s.htmlsi=RQrScLPJGknFufwj
@teybacooking1674
@teybacooking1674 2 күн бұрын
ጋዜጠኛ የማይጠበቅ ጥያቄ😂😂😂
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 2 күн бұрын
Nope I don’t agree with the DR idea she directly attack the evangelists !
@ketemageremew
@ketemageremew 2 күн бұрын
መህርዬ አንተን ሚቃወሙት በጣም ይገርመኛል መምህሬ ልቦና ይስጣቸዉ
@gizachewabebe3795
@gizachewabebe3795 3 күн бұрын
ለገሃር ብሄራዊ ቲአትር አክባቢ በነበረው ፎቶ ቤት ከጋሸ መሀሙድ ጋር ፎቶዋ ይታይ የነበረችው የትኛዋ ሚስቱ ናት
@gizachewabebe3795
@gizachewabebe3795 3 күн бұрын
ሪክታ ሲወራ ጊዜ (ቀን ወር ዓመት) ቢጠቀስ ጥሩ ነው
@tedyrest3962
@tedyrest3962 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢amlka mn lnhon nw
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria 3 күн бұрын
ተክለሀይማኖት የትግራይ ሰዎች እየፈለግ በኢሃዴግ ተጠቀሚ ነበራቹ እያልክ ሰዎችን ታሸማቅቃለህ ክፉ ተንኮለኛ ሰውነህ
@DerejeAbielneh
@DerejeAbielneh 3 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ እንባዎን ያብስ
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria 3 күн бұрын
አብይ አህመድ የስንቱን ትግራዋይ ሂወት አመሰቃቀለዋል ግን እግዚአብሔር ይሰጠው
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria 3 күн бұрын
ሙድዓሊና የማነ ዘመንፈስ አንድላይ ሲያነብ በጣም ማራኪ ነበር
@yoditsolomon1141
@yoditsolomon1141 3 күн бұрын
ተክልዬ የመምህር ያሬድን ባየንበት ይሄ ኢንተርቪው አይመጥንም፣ የማናውቀውን ነገር አይደለም የሰማነውና የተመልካቹን የእውቀት ደረጃ አላመዛዘንክም፣ አንተም ደግሞ እንደሌሎች ተጠያቂዎች ያላትንን ነገር እንድታካፍል ውበቷን በማቆለጳጰስ እድሉን አልሰጠሃትም፣ በግሌ ልጅቱ ሁለቱንም የተላበሰችና ኢትዮጲያዊ በመሆኗ ብኮራም ሰውን ከውጭ ከሚታየው ይልቅ በውስጡ ያለው ቁም ነገር ለማስጨበጥ ታስቦ እንደሚሰራ ኢንተርቪው የምፈለገውን ያክል አላገኘሁበትም፣ ተክልዬ ልፋትህን ለመተቸት ሳይሆን ካንተ ከምጠብቀውና ካስቀመጥኩህ ቦታ አንፃር ነው❤
@yoditsolomon1141
@yoditsolomon1141 3 күн бұрын
ድንቅ ነው፣ አንድም የሚወድቅና የማይረባ ፍሬ ፈርስኪ የሚባል ቃል ከአፉ የማይወጣ❤ እንደዚህ አይነቱ ሰው ለቤተክርስቲያናችን ብዙ የሚጠቅም ነው። ለምን ወደፊት ማምጣት እንዳልቻልን??
@frezeralemayehu3678
@frezeralemayehu3678 Күн бұрын
yene ehit bemejemeriya siledifrete betam yikirta....fire kerski yemitlew amarigna....le dingil mariam yetenegere ena "yehodish fire" maletim kiristos Iyesusin lemalet yemineger naw....ena ke yikirta gar bedigami enem endachew bizu gize balhone menged sitekemew sileneber.....agebabun ena tirgumun lasasbish biye naw.....baleshibet selam hugni.
@yoditsolomon1141
@yoditsolomon1141 Күн бұрын
@@frezeralemayehu3678 አመሰግናለሁ፣ እታረማለሁ
@Mika-p5c
@Mika-p5c 3 күн бұрын
እኔ ኣድራሻቸው ኣላውቅም በዩትዩብ ነው የሚ ከታተላቸው ለኣባ ግርማ የሚጠሉ መተቶኞች ብቻ ናቸው ምስጢራቸው እንዳይ ወጣ ያሳበዱት የገደሉት በየ ብራዳ ያወደቁት እንዳይታወቅ ተደብቆ እንዲ ቀርላቸው ነው የሚፈሉጉ
@MergetaDibekulu
@MergetaDibekulu 3 күн бұрын
አምላክ ይይላችሁ እናንተ እውነትን በሀሰት የምትደብቁ ሌበቦች ወዮላችሁ እንኳንም አምላክ ይቀጣችኋል
@Yasmin-zx4db
@Yasmin-zx4db 3 күн бұрын
Azegagu ye awaju metedek betam asasbotal
@amedworkabera7043
@amedworkabera7043 3 күн бұрын
ኦርቶዶክስ በምድር በካህናቶቿ ላይ የምትሰራው ግፍ እኮ ቢገለጥ ህሊና ላለው ሰው በእርግጥ እግዚአብሔር እንደት ታገሰ ነው የምትሉት
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 3 күн бұрын
ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም እሙ ላዶናይ የጭንቅ አማላጇ ከልጆት እንድታገናኞት ጸሎታቸን ነው። እንደ እርሶ ልጆቻቸው ታግተውባቸውና ጠፍተውባቸው በታላቅ ጨንቅና ስቃይ ውስጥ ያሉ ቤተሰቦች አሉና ለሁሉም እግዚሐብሄር ይድረስላቸው። አሜን። አቤቱ ይሄን ስቃይ መከራው የበዛበትን የኢትዮጵያ ህዝብ በቸርነትህ ማረው በቃህ በለው። አቤቱ ስለጻድቃን ሰማዕታት ብለህ ማረን።
@liyyaboruu1230
@liyyaboruu1230 3 күн бұрын
Ante egerengaw yemetebalew sewuye gin beshetenga neh?min ayenet teyaqe new yemeteteyeqachew? Genzeb felegew new weys genzeb? Abat nachew eko endet endeh telaleh?betam tasazenaleh kemir yadazenal kante ayetebekem yemetawerawun mejemereya eweq esty ante abat honek endeh betebal men telaleh?
@mish2715
@mish2715 3 күн бұрын
በ 6 ኢየሱስ በ 7 ሥላሴ በ 27 መድሐኒአለም በ 28 አማኑኤል በ 29 በዓለ ወልድ
@JonNati
@JonNati 4 күн бұрын
ሰውየው ችግር አለባቸው ሴትየዋ ለአሳዳጊ ሰጠችው አሁን አድጎ ጎሮምሳ ነው እግዚአብሄር ስላሳደገላቸዉና እግዚአብሄርን ማመስገን ለአሳዳጊ የሰጥችላቸው ሴዮም እንደማመስገን ሴትየዋ ሊላ ጥቅም እንዳላት አድርጎ መናገር ጥሩ አይደለም ስለዚህ ሃበሻ ሲባል ስተረዳ በሊላ ምክያት አመሃኛል ዝም ስትል ደግሞ ለምን አልረዳኝም ብሎ ደግሞ ያማርራል እናማ ልጁ አሁን ትልቅ ሰው ነው አባቱ ከፈለገ ማን ይከለክለዋል ፡፡
@teddygirma5135
@teddygirma5135 4 күн бұрын
ወይ ጉድ !!!!!! ወይ አባት!!! በጣም የገረመኝ አባቴ በግፍ ከቤተክርስቲያን ወጥተዉ እንደነ ዘማሪ ትዝታዉና ጋደኞቹ በብልግና ወጥተዉ የሚያደርጉትን ተግባር ሳስበዉ እንባዬ መጣ !!
@FikiruworkuAbate
@FikiruworkuAbate 4 күн бұрын
ቤተ ክርሥታን የገባ ሣይጣን እንዴት እንደሚወጣ ፈጣሪ ብቻነው የሚያወቀው በእውነቱ በጣም ያሣዝናን
@felenuna8034
@felenuna8034 4 күн бұрын
እግረኛው እርዳታ ፈልገው ነወይ ብለህ መጠየቅህ ትክክል አይደለም :: እኚህ አባት ቸግሮኝ ሰጠሁ እሉ : ወላጅ ልጁን ይናፍቃል , እርዳታስ ቢፈልጉ ምን ያስደንቃል አባት እኮ ናቸው
@aadanchderbe4180
@aadanchderbe4180 4 күн бұрын
Ayezoewet abatechn
@AaYu-ko7ww
@AaYu-ko7ww 4 күн бұрын
መቸነውወላድ ሙርታህየሚሆነው አይዞወትአባት
@tesfayeansa7208
@tesfayeansa7208 5 күн бұрын
ቅናት፣ያሳበደው፣ስው፣ነው
@sarazelalem2930
@sarazelalem2930 5 күн бұрын
She is absolutely right 👍♥️♥️👈
@sarazelalem2930
@sarazelalem2930 5 күн бұрын
This lady is honest l♥️♥️♥️ 👈🙏
@minnina6985
@minnina6985 5 күн бұрын
ልክ ያልሆነ ጥያቄ ጀዝባ
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 5 күн бұрын
ከ ፈረሱ ጋሪው ቀደመ::መጀመሪያ የህጉን አሰራር ሳይስተካከል ከዛሬ ጀምሮ 10 ዓመት ወደ ውኃላ ሄዶ የሀብቱን ምንጭ መመርመሩ የማይሆን ነገር ነው::መጀመሪያ ህጉን ማተካከል::ህጉ ከተስተካከለ በውሃላ ወንጀል የመከላከል ስራ መስራት ነው::በዚያ ላይ በአመራር ላይ የነበሩ ና ካሉት በላይ ምንጩ ያልታወቀ ሀብት ያካበተ ማን ነው!? You guys left the big elephant in the room and chasing the rabit at the back yard.ስደተኛው ሀብት ያፈራው በራሱ ላይ ፈርዶ እንጂ እንደ ሌላው ሰርቆ አይደለም::ስለዚህ ስደተኛውን ለቀቅ የራሳችሁን ጉድ ጠበቅ አድርጉ::
@tiztalemma1707
@tiztalemma1707 5 күн бұрын
የጋዜጠኝነት ስራ እንዲ ነው እንዴ unprofessional
@sabatedla1733
@sabatedla1733 5 күн бұрын
አባት ምን ማለት ነው ሴትየዋ እረዳችዎት እንጁ ጥፋት ያለባት አይመስለኝም ልጆዎን በጤኔ አምላክ ያገናኞዋት
@user-wy2zx6ez9u
@user-wy2zx6ez9u 5 күн бұрын
Ehene eko yemiferd aytefam 😡😡 Yene abat siyasaznu😢😢
@user-hk2qb2il7e
@user-hk2qb2il7e 5 күн бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝና ልጅ ከተወለደ በሆላ ብንቸገር ብንጠማ ብናጣ ብንታመም ልጆቻችንን ቤተ ክርስቲያን ወድቀን ቢሆን ማሳደግ ይሻላል የቅንጦት ኑሮ ለነሱ ህመም ነው በድህነት ትንፋሻችን ለነሱ ህይወት ነው እና ወልዳችሁ ለሰው አትስጡ ፀፀቱ በጣም ከባድ ነው
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k 5 күн бұрын
ቢረድሰ ምን ችግር አለ ሰው ቸግሮታል ግን ሰውዬው ልጃቸው ነው የጠየቁት ግን የሰው ሞራል አትንካ ገንዘብ ነው ልጅን ብሎ ጥያቄ አለ ?