በሀሰት ወሬ ተገፋፍቶ ሚስቱን በጭካኔ የገደለው አባወራ

  Рет қаралды 51,047

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 93
@eloheelohe9937
@eloheelohe9937 Ай бұрын
የዚህ ጋዜጠኛ ተራኪው አቀራረቡ አሪፍ ነው የምትሉ በላይክ አረጋግጡልኝ
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 27 күн бұрын
Who's his name
@dawg929
@dawg929 Ай бұрын
ዘመድ አታስጠጉ። የዘመድ ጥሩ የለም
@Hundumak
@Hundumak Ай бұрын
ኸሸታሞቹ ዪቱዩቦች በመዘጋታቸው ደስ ብሎኛል። ስለህይወት ብቻ ይኑርልን።
@user-kr9pq1kx9q
@user-kr9pq1kx9q Ай бұрын
❤❤❤አቤት እደኔ የሚወደዉ አለ ይሄን ፕሮግራም❤
@dawg929
@dawg929 Ай бұрын
የትዳር አጋር ከሌላ ሠው ጋር ፍቅር ቢጀምር የመግደል፣ የመምታት መብት የለንም። መለያየት ነው
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 29 күн бұрын
ትክክል
@EnateArsema
@EnateArsema Ай бұрын
ሰው እንዴት በዚህ ልክ ቀሽም ይሆናል ምንም ሳያጣራ ሳያረጋግጥ በደፈናው ቀጥታ እንደመጣ ሰውን መግደል ነው እንዴ በጣም ያሳዝናል ደስ ያለኝ ሰውዬው ራሱን ማጥፋቱ ብሩክ እንኳንም ወንጀለኛ አልሆነ 😢😢😢😢😢😢😢
@shalomshalom1241
@shalomshalom1241 Ай бұрын
ጎበዝ ብስሬ
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 Ай бұрын
ዋሽቶ ማስታረቅ እንጂ ዋሽቶ ማጋደል ባህላችን አይደለም ያሳዝናል መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 26 күн бұрын
የእኔ ጎዴኛችም ወሽቶ ከጎዴኞቼ ጋረ ያጣሉኛል 😢😢😢😢 ልክነሽ ጥሩ ሰው ወሸቶም ያስተርቃል😢😢 መልካም ልብ ነው ዬለሽ በዚው ቀጥይ
@user-ye1gq9dm7l
@user-ye1gq9dm7l Ай бұрын
ብስራትዬ ትልቅ ሰው ነሽ ሙሉ በሙሉ የሰጠሽው አስተያየት ትክክል ነው ወጣቶች ይማሩበታል የብዙ ሴቶች ታሪክ ነው እኔን ጨምሮ የባል ዘመድ ከማኖር እኔ እንጃ በስራ መጎዳት ይሻላል
@Meseret-uq3jn
@Meseret-uq3jn Ай бұрын
የባል ዘመድን የማልወድበት ትልቁ ምክንያቴ ይህ ነው። እኔም የዚች አሳዛኝ ሴት እኔም ላይ ሊደገም ነበር። ግን እመቤቴ ጠበቀችኝ።
@mulugetemoch8079
@mulugetemoch8079 Ай бұрын
አህት ብስራት ገመቹ በጣም አድናቂሽ ነኚ የዛሬው ታሪክ ብዙ ቤቶች የሚከሰት የብዙ ቤተስቦች መመሳቀል አና መፍረስ ምክንያት ነው 😭... ትንታኔሽ ሳይደነቅ አያልፍም ትክክል ነው አኔም አጋራሻለሁ... ለወዳጆቺ ሁሊም የምለው የተቸገረን ባለበት መርዳት አንጂ ቤተስብ መሃል መቀየጥ በአንድም በሌላም ችግር አለው.
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Ай бұрын
ብስራት የናንተ ምክር በጣም ጠቃሚ ነው ስለምክራችሁ እናመሰግናለን
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 29 күн бұрын
በርቱ ኣሪፍ ፕሮግራም ነው
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢😢😢ምክራችሁም ምርጥ ነው ሄራንየ ቆንጆ😍
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Ай бұрын
አቤት ጭካኔ በሰው ወሬ ሳያጣራ አንዳድ ቤተሰብ ግን እርጉም ናችሁ አብሶ የባል ዘመዶች ምንድ ነው ከዚህ የምትጣቀሙት😢
@abessamaria4155
@abessamaria4155 Ай бұрын
Tebareku🎉🎉❤❤
@etag.b.6850
@etag.b.6850 Ай бұрын
Bruke be strong. God already pay his price.
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Ай бұрын
We are great women
@KemilaDaffis
@KemilaDaffis Ай бұрын
Yene enat 😢😢😢😢😢😢
@AsterDrajee-lo4ew
@AsterDrajee-lo4ew Ай бұрын
😮😮😮😮Mmeee🤔🤔😢
@ethio125
@ethio125 Ай бұрын
የባል ዘመድ ማስጠጋት ጥሩ አይደለም እኔ እህቱ በሰው ቤት ተሰቃየች ስለኝ አምጣት ብዬ መጥታ በታችንን በጥብጣ ለፍቺ አበቃችን አታስጠጉ ብታበሉ አትመሰገኑም
@mahadiahamza9310
@mahadiahamza9310 26 күн бұрын
tikekel
@ZebibaBelay-dn4dt
@ZebibaBelay-dn4dt Ай бұрын
Very sadness 😢
@yeshizerfu5423
@yeshizerfu5423 Ай бұрын
አቤት የሰወ ጭካኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤
@selamtesfa
@selamtesfa Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል !ምክሩ በጣም ደስ ይላል❤❤
@emebetdejachew2068
@emebetdejachew2068 Ай бұрын
እኔ የተገደለችው ምስኪን እና ብሩክ በጣም ነው ያሳዘኑኝ, ብሩክን በጣም ተረድቼዋለሁ.
@hiwotgirum7737
@hiwotgirum7737 Ай бұрын
ብስራትዬ ስወድሽ እኮ ባህሬሽ እደኔ ይመስለኛል ❤❤❤
@yohanakiros8666
@yohanakiros8666 Ай бұрын
ሰውዬው ብርሃኑ ነጋን ይመስላል
@user-uc6sr6ls9t
@user-uc6sr6ls9t Ай бұрын
ብር አምጡ ነጋ ( ብርሐኑ ነጋ ) 😂
@EnateArsema
@EnateArsema Ай бұрын
ዘመድ ይሆናሉ 😂😂😂😂😂😂
@user-uc6sr6ls9t
@user-uc6sr6ls9t Ай бұрын
@@EnateArsema ዘመድ ናቸው ሆዳቸው ይመሳስላል 😎😁
@cairokassa4187
@cairokassa4187 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-uc6sr6ls9t
@user-uc6sr6ls9t Ай бұрын
@@cairokassa4187 ጀርባ የላቸውም ዙሪያውን ሆድ ነው 😁👍
@ShiferawTeferi-sp2sh
@ShiferawTeferi-sp2sh Ай бұрын
areee bisre mike mendenew yanchi ayesemam eko
@MubarkeMuhamade
@MubarkeMuhamade Ай бұрын
Sorry mom
@Nurdi.Ramato-wb7mh
@Nurdi.Ramato-wb7mh Ай бұрын
😭😭😭
@ribka9596
@ribka9596 Ай бұрын
በየሱስም😢
@SaadaMohammad-we7st
@SaadaMohammad-we7st Ай бұрын
ከጀዝባ ወድ ከድሀ ወድ አላህ ይጠብቃችሁ😂😂😂የኔዚህን ሁለት ሰወች ጭቅላት እኔ አላምነውም ድሀው ሚስቱን ለመሸጠ አይመለስም ለዛም ብሎ የሚገባ አለ ጀዝባውም እድህ ያርጋል
@EnateArsema
@EnateArsema Ай бұрын
አቦ አባባልሽ ተመቸኝ 😂😂😂😂😂😂😂
@almasbh6100
@almasbh6100 23 күн бұрын
❤❤❤
@tesfayesemagn9045
@tesfayesemagn9045 Ай бұрын
ፕሮግራሙን ልጆች ስለሚያዩት የወንጀሉን part ባታሳዩት ።
@tsigelesanawerke3385
@tsigelesanawerke3385 Ай бұрын
ወይ ልጄን በጣም ያሠዝናል፣፣፣
@user-cd7nx7hx1l
@user-cd7nx7hx1l Ай бұрын
❤❤የኔውድ
@user-ye1gq9dm7l
@user-ye1gq9dm7l Ай бұрын
ብዙዎቻችን የዚህ ታሪክ ሰለባ ነን የባል ዘመድ አብሮ መኖር ህይወቴ ባያልፍም ከባለቤቴ ጋር አብረን እየኖርን ከተለያየን ሃያ ዓመት ሆኖናል ከባድ ነው ጥፋቱ የዘመድ ሳይሆን የባሎች ነው
@SaadaMohammad-we7st
@SaadaMohammad-we7st Ай бұрын
@kidanegebreigzi1617
@kidanegebreigzi1617 Ай бұрын
zemd ena eltric berrok
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n Ай бұрын
እግዚዎ ቤተሰብንበሩቅሆ ምንጉድተውምናይነትጫካኝናት
@user-hi1ln2vw7u
@user-hi1ln2vw7u Ай бұрын
Uuuuuuffffffff yene wudi enati❤❤❤❤❤❤Abeti chikane 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zahralama8064
@zahralama8064 Ай бұрын
ብስራት እህቴ ባቺ ንግግር ብዙ ነገርን ተምሬለው
@user-oj4tx6bk2o
@user-oj4tx6bk2o Ай бұрын
ይገባታል እድሜ ልኳን በፀፀት ሞተች
@user-cn2ze9zs6k
@user-cn2ze9zs6k Ай бұрын
😢😢😢😢
@sabamesgun1077
@sabamesgun1077 Ай бұрын
It is very sad he should trust his wife than this nice I don’t understand why people they don’t level their life he is very week person
@bettymiye9882
@bettymiye9882 24 күн бұрын
ኡኡኡኡ የባል ሰመድ በአይኑ አመድ
@hirutGirma-xn3ro
@hirutGirma-xn3ro Ай бұрын
የአጥያት ደሞዙ ሞት ነው
@weyni-si4uc
@weyni-si4uc Ай бұрын
ወይ ፈጣሪ ጠላኋት ብላ ስሟን በማጠልሸት ብቻ? ሰውዬውስ ቢሆን ክትትል አያደርግም? እኛኮ ፈጣሪ ያዘዘንን ከማድረግ ይልቅ ሰይጣን አዕምሯችን ላይ የሚጭንብንን ክፋት ቶሎ ብለን እንቀበላለን እናም ሰይጣን ደስ ብሎት ሲስቅ ፈጣሪን ግን እናሳዝናለን 😢😢
@tigrawayti3012
@tigrawayti3012 Ай бұрын
🥰👍
@ShiferawTeferi-sp2sh
@ShiferawTeferi-sp2sh Ай бұрын
docteru leju new erasun endiyatefa medanit yesetew arif new....Leju teru meker mekrot new yeteleyayut
@KemilaDaffis
@KemilaDaffis Ай бұрын
Lanate tiru yal hone sew machem Lane tiru ayihonim so that crash alfeligim abatinatunim😢😢😢😢😢😢yikiribign wondu deg aragew wly esey
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl Ай бұрын
Eresun atenageru
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm Ай бұрын
የባል ቤተሰቦች እና በሰዉሂወት. ገብታችሁ. ወሬየምታመላልሱ አላህንፍሩ ሱባሀንአላህ ስለጠላቻት. ብቻ😢😢😢😢😢
@ysmnijaml574
@ysmnijaml574 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited Ай бұрын
People of Ethiopia, stop practicing wickedness and believe in the Lord Jesus Christ. Heaven and hell are real places. Pray and read the Bible.
@sebene6517
@sebene6517 21 күн бұрын
there is way more and way worse wickedness where ever you're residing than Ethiopia, the things you see and hear now are all imported.... genuine faith, love and compassion are still very much real in Ethiopia that provided you with even the Bible you claim to have read.... Hypocrite!
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id Ай бұрын
Egna betem lik endezi abatachen b wendemochu y haset were le sent amet senebetebet noren bemecheresha tawek
@IkramH-xu3do
@IkramH-xu3do Ай бұрын
ውድየሀገሬልጆች በያለንበትሰላማችንብዝት ይበልልኝ ከዚህምን ተማራችሁ እኔ ከሱምቤተሰብከኔምርቆመኖርይመስለኛል እናንተስ?????
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 26 күн бұрын
ጥፋተኛው ባልዬው ነው ። ከሚስቱ በላይ ማንንም ማመን አልነበረበትም።
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id Ай бұрын
E/r yeserawan yesetan yachin seyetan. Hulum bet endezi yal shokaka bet aferash ale
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 26 күн бұрын
ልጅቱ ሶፍያ ሸበቧን ትመሰለሌች
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Ай бұрын
Betam sewoyew newyatefaw demo 😢endzi ayenet miste tastawokaleche
@Milo-ur7og
@Milo-ur7og Ай бұрын
🤔🙄😢😢😢😢😢😢😢
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id Ай бұрын
Zemed wed hiwot betachu metasetegu sewoch betachu seyetan endasegebachu kuteru
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Ай бұрын
Middleloche yemalden hogi ketewgaw bewala yekerta yelem yelalu endehwenetu kehone ewnet alachew gen degmo keyekerta belay yelemena yeker mebabalna terarko menoru teru new by negen
@maryamwiteyekrstose7717
@maryamwiteyekrstose7717 Ай бұрын
ምንላርግሽ ብስራትዬ ዛሬ የተናገርሽው አን ጀቴን ያራሰው የኔ ቆንጆ የኔ ን ፀባይ ነው የተናገርሽው ኮስተር ብሎ በኮምፕሌክስ ማንጫጫት ❤❤❤
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu Ай бұрын
ጉሬዛ የመሠለሠዉዪ ሥጠላዉ😩😩😡😡😡😡😡😡 ፂሙ በጣምቀፋፊነዉ እደሠዉየዉ
@tiruwerkadane9612
@tiruwerkadane9612 Ай бұрын
Chigru balina mist kedmewu kftet setewal beteley zemedm yhun bada Teletafi sewoch chigir fetariwoch nachewu
@gigike1500
@gigike1500 Ай бұрын
Bale tidaroch,ebakachihu 3gna wegen be tidar lay ayasifeligim manim minim yihun
@racheltakala7118
@racheltakala7118 24 күн бұрын
ገዳይ ያላችሁት እራሱ ሰይጣን ነው የሚመስለው
@user-ui2cp8ee5e
@user-ui2cp8ee5e Ай бұрын
ብስሬ እውነትሽን ነው ሰውዬውን እኔም ጠልቸዋለሁ
@tedlajyousseb-bt4cd
@tedlajyousseb-bt4cd Ай бұрын
KZfaq ❤❤❤❤❤🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 Ай бұрын
ተራኪዉ ከለለ አላይም አፍቀርኩትደ😂😂
@almasbh6100
@almasbh6100 23 күн бұрын
ልነጥቂኝ ነው😂😂😂
@elukaya9653
@elukaya9653 Ай бұрын
ena bebekula betedar weset yemangiawenm zemede masetegat ayasefelegem bedeje merdat teru new begia hager eji belala hager edenwerem new mikoterew
@Lol-jn6br
@Lol-jn6br Ай бұрын
Heran yemtbalew tenejna na...why is she making group judgment shame on you sint sew eko new miketatelachu
@rosabirhan8947
@rosabirhan8947 Ай бұрын
Y yuumo no g 4:39 m
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Ай бұрын
Eni kezhi tarik yetemarkut endehewnetu kehone bit west 3 sew menem yehun menem behezenita yemenasetgachew sewche lebiteseb mebeten endehonu new men yetekemal yerasen bite betno lesew merdatu tegebi aydelm merdatem kasefelge wchi honew seleheywtoche enamesgenaln ke progeramu bemigeba temeryalewgg eyetgeberkutem new
@plsstopusingmyname
@plsstopusingmyname Ай бұрын
ሰዉ ቀናተኛ ከሆነ እነደ ኳስ ማንም ይጫወትበታል ዉሽታም ሰዉ የግድ መጥላት የለባቸዉም ዉሽታም ግለስብ እነሱ እንዲወደድ ዉሽት ለሚያወሩት እና የሚሰማቸዉ ከሆነ የግለሰቡን እንከን ካወቁ ለምሳሎ ሰዉየዉ እነደሚቀና ስላወቀች የንን እንከን ተጠቀመችበት ቅናት በጣም አደገኛ በኃሪ ነዉ።
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
Whyyyy? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 17 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,6 МЛН
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 57 МЛН
They RUINED Everything! 😢
00:31
Carter Sharer
Рет қаралды 23 МЛН
የልጇን ወንጀል ለማጋለጥ የጨነቃት እናት
29:00
ሰራተኛዋን የሚያሰጨንቀው አባወራ
51:02
Sile HiwotTV
Рет қаралды 105 М.
አዚዛ በአሜሪካ ውብ ቤቷን አስጎበኘችኝ
40:26
የእህቱን ባል  መርዞ የገደለው
29:51
Sile HiwotTV
Рет қаралды 46 М.
Who won this time 3 🤣 #vfx #dance
0:18
Super Max
Рет қаралды 11 МЛН