3ተኛ ሚስት የተባለችው እውነታ!

  Рет қаралды 223,862

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 3 400
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
መሲ ሌላ ሰው እንዳይጎዳ የሰውዬው ፎቶ ይለቀቅ የምትሉ ላይክ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
ሰውዬው ሴቶቹን ምንድ ነው የሚላቸው ምናቸውን ነው የሚነካቸው ባንኮክ ላሳክመው ትላለች እንዴ ድኖ ቢመጣ ከሱጋር ትሆኛለሸ አዋ እወደዋለው ኧር ሶሰተኛ ሆኜ በተኛበት ነበር በሜንጫ ወገቡን መቁርጥ ይሄ ወንበዴ ሌባ እግዝዬ
@itisneju5565
@itisneju5565 29 күн бұрын
Tameme eko kazih behula lela set garem ayhdem
@jelo3241
@jelo3241 29 күн бұрын
እባካችሁን አትፍረዱ ተው እግዚአብሔር ሆይ ጠብቀኝ እንጂ ሌላ የፍርድ ነገር አትናገሩ እንዳትፈተኑ
@aviya5907
@aviya5907 29 күн бұрын
“ከጋለሞታ ሴት ከንፈር ማር ይንጠባጠባልና፥ አፍዋም ከቅቤ የለሰለሰ ነውና፤” - ምሳሌ 5፥3
@medinaali274
@medinaali274 28 күн бұрын
እህቴ እሱ ታሞል ምን ያደርጋል ፎቶውን ማየት ከስው ፍርድ ይልቅ እግዛብሄር የሚያደርገውን ያውቃል እሱ ወደራሱ ተመልሶ ምህረት እንዲደረግለት ብቻ ነው መለመን ማናችንንም እንደስራችን የሚከፍል አለ ግዛብሄር መልካም ነገር ያስማን
@demissiek.7104
@demissiek.7104 Ай бұрын
ይህች ሴት ከደረሰባት ጥቃት ዉጪ በንግግሩዋ አንደበተ ርቱእ ታሪኳ አስተማሪ በእምነቷ ጠንካራ ነች ። እግዚአብሄር የልብሽን በጎ መሻት ሁሉ ያድርግልሽ ።
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue Ай бұрын
በጣም አሰታዋይ ሰው በእምነቷ ጥንካሬ ያላት/አይ ገንዘብ ለጥሩ ቦታም ለመጥፎም ነገር እያገለገልክ ምን ይሻልሃል።
@nanibelete8583
@nanibelete8583 Ай бұрын
Betam enay enda sebekat hunubej endaw sesemat wesetn tenkaleh metadela erga yaleh ufffffff hulinem frtare yaberetahew
@helengebru9705
@helengebru9705 29 күн бұрын
እንዴት እንደሰማችዋት አልገባኝም ብዙ ግዜ ሌቦች የቤተክርስቲያን ሰዉ ለመምሰል ይሞክራሉ የኛህዝብ በምን እንደሚረታ ገብቶት ነዉ አስሬ የእምነት ሰዉ የመሰለችዉ አንድም ጊዜ እኮ ወደመጀመሪያ ሚስቱ ይቅርታ ጠይቆ ቢመለስ እንኮን አላለችም እሶ የምትፈልግ የነበረዉ አሳክማ የሶ መደበሪያ ለማረግ ነበር የምትፈልገዉ ስላልተሳካላት ነዉ እንጂ የ2ለተኛ ሚስቱ እናት ልጅን አፍና አላሶጣ ብላዉ ነዉ እንጂ እሶ ስትቀባጥር የነበረዉ እኮ ስላሳለፉት የፍቅር ጊዜ እንጂ ከሰዉባል ጋር ስትዳራ እንደነበረ እንኳን ምንም የፀፀት ንግግር አልተናገረችም አሁንም ቢመለስ እግሩን ስማ ነዉ የምትቀበለዉ
@asne3025
@asne3025 29 күн бұрын
በእውነት አሜን አሜን አሜን
@sabalule7915
@sabalule7915 28 күн бұрын
@@helengebru9705 እህቴ ቢመለስ አብራ ስለማትሆን ነው ሚዲያ ላይ የወጣችው ሰምተሻት ከሆነ ምንአልባት እግዚአብሔር የትዳር ህይወት እንዳልፈቀደላት እና በምንኩስና መርጧት ሊሆን እንደሚችል ተናግራለች ምክንያቱም ካንድም ሁለት ግንኙነቶች እንደተበላሹባት አሰምታናለች በደፈናው ፈራጆች አንሁን በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላት ብቻ ጊዜው የፈተና ነው ባላረግሽው ነገር ስም የሚሰጥበት እኔም ስለደረሰብኝ ነው በእንደዚህ አይነት ነገር ባይሆንም ቅዱስ ሚካኤል አስመሰከረልኝ እንጂ ዲያቢሎስ አይተኛም እህቴ
@user-pk8sl1fo3n
@user-pk8sl1fo3n 21 күн бұрын
ሰባኪም አስተማሪም ደራሲም ብቻ ምንልበልሽ የኔ ውድ እህት ጀግኒትዬ ጤናና እድሜ ይስጥሽ
@prieltesema4019
@prieltesema4019 27 күн бұрын
ከመጀመሪያው ጀምሬ አዳመጥኩዋት አሳዘነችኝ መጨረሻውን ስሰማ አናደደችኝ የእግዚአብሔር ቃል እያወቀች የሰው ባል እንደሆነ ካወቀች እዛጋ ነበር ማቆም ያለባት።
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Ай бұрын
እግዚአብሄር ሲቀጣ ልምጭ አይቆርጥም ይህን ታሪክ የምትሰሙ ወንዶች ትምህርት ውሰዱ የሰውን ሀቅ አትንኩ ከአንድ ሴት ጋር ተከባብራችሁ ኑሩ ።
@nonenone3420
@nonenone3420 Ай бұрын
It’s game they’re playing he used to say you drive new car you eat organic food you dress brand clothes that’s what he used to tell me I found out their is two women he forgot his phone my Apparetment I have seen text message I call the girl who she was I told her I’m his girlfriend she said sorry he didn’t told her so I told her to be careful she thank me I’m still mad I wasted my time with him I think he was using so many women now he end up with the Eritrean girl she’s nurse it’s in usa
@azebtufa7389
@azebtufa7389 27 күн бұрын
🎉🎉❤❤በትክክል
@hadram2885
@hadram2885 Ай бұрын
ፊልም ነው እንጂ የእውነተኛ ታሪክ አይመስልም። በጣም የሚገርም ስብእና ። በጣም አክባሪሽ ነኝ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ። ብዙ ተማርኩ ።
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 26 күн бұрын
በእውነት ከአንድ ክርስቲያን የሚጠበቅነው አነጋገርሽ እርጋታሽ እግዚአብሔር መንፈስ የቀረበሽ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 18 күн бұрын
ሌላ ሚስት እንዳለው እያወቀች ማግባቷንስ ከክርስቲያን አንፃር????
@hannatomas9176
@hannatomas9176 22 күн бұрын
እስኪ ሁላችሁም ፀልዩ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በጣም እኮ ነው የተዳፈርነው 😢
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
ሴትልጅሽን ከዚህ ባለጌ የጠበቀልሽን ጌታ አመስግኚ
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 Ай бұрын
በትክክል
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Ай бұрын
Ewunet new..
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 Ай бұрын
ከወርደ ቤቴስብ የተውለድ የውርደ ውንድ ነው
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li 29 күн бұрын
በትክክል
@bethel2787
@bethel2787 24 күн бұрын
በትክክል
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 29 күн бұрын
አቤት ለዛ ፣ትህትና ፣እምነት ልበሙሉነት፣ደግነት፣እሩህሩህኑት ይሄንን ሁሉ እግዚአብሔር ያለበሰሽ ምን ብትታዱይ ነው ሺ አመት ያኑርሽ የኔ ደርባባ ባላውቅሽም እቅፍ አድርጌ ባመሰግንሽ ተመኘሁ ❤❤❤❤
@ashenafimengistu1568
@ashenafimengistu1568 21 күн бұрын
ትምህርት ስብከት ነዉ የመሰለኝ ዋ ምነኛ መታደል ነዉ መግለፅ አቃተኝ ለእኔ ትምህርት ነዉ
@user-cn3ur5vo6m
@user-cn3ur5vo6m 27 күн бұрын
አንቺ እህታችን ጀርባሽን ሳይሆን ፊትሽን ነው ማየት ያለብን ❤❤ ፀጋ የበዛልሽ ❤❤ አቤት የእግዚአብሔር በቀል ምህረት ይብዛልን 🙏
@genetmulatu7987
@genetmulatu7987 7 күн бұрын
መስረት አንችም ተባረኪ ለገቢ ለገንዘብ ሳይሆን ህዝቦችን የሚያስታርቁ እውነተኛ ታሪኮችን በማቅረብሺ ብርቅየጋዜጠኛ የናቴ ልጅ በመሆንሺ ደስ ትይኛለሺ ተባረኪ እድሜ ይስጥሺ ❤
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 Ай бұрын
እህታችን አምላክሸን አመሰግኝ ሴት ልጅሸን ሳይደፍር በመገላገልሸ 🙏🙏🙏
@user-yk2ys2uw1w
@user-yk2ys2uw1w Ай бұрын
እኔ የገረመኝ በዚህ ታሪክ የሱ ቤተሰቦች በጣም ይገርማል የመጀመሪየዋ ታሳዝናለች ተጨወቱባት
@user-wj4oq5tq8g
@user-wj4oq5tq8g 20 күн бұрын
ገዘብ ወዳጅ ናቸው እነሱማ የመጨረሻባለጌ ናቸው
@Sintayhutamerat
@Sintayhutamerat 23 күн бұрын
ከዚህ በላይ ምስክርነት የለም ትልቅ ትምህርት ነው በጣም መልካም ሴት ነሽ ለዛም ነው የረዳሽ ❤❤❤❤
@bisratkibiryisfaw3540
@bisratkibiryisfaw3540 28 күн бұрын
የምታሳዝን ሴት አይዞሽ ተይው ይሄ የሰው አውሬ ነው ፅናቱን ይስጣት
@adugebeyehu5806
@adugebeyehu5806 Ай бұрын
መሲ እባክሽ በሌላ. መልኩ አቅርቢያት በእሷ የህይወት ልምድ ትእግስቷ ለፈጣሪ ያላት አገላለፅ ፅናቷ በጣም ልብን ይመስጣል።
@teklubirru5780
@teklubirru5780 Ай бұрын
ወሬ ። በደንብ ሲሚያት ንግግሯ ውስጡ እሬት እንዳለበት ይገባሻል። ቃላት እንደተራኪ ስላነበነበች ነው የሸመደደችውን ነው የምታወራው ።
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Ай бұрын
በጣሞ ድንቅ ሰው
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Ай бұрын
​@@teklubirru5780ሆሆሆሆሆሆ🙀🙀🙀
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Ай бұрын
@@teklubirru5780 ስለ ገዳም ስላወራች እሬት ሆነብህ
@semerafeker7849
@semerafeker7849 Ай бұрын
በብር እኮ እየገዛችው ነው ቀወቀች በሀላ ምን የልከሰክሳታል
@user-kb4ld6ki5z
@user-kb4ld6ki5z 29 күн бұрын
አቤት ሴትነት ይታደሉት እንጂ አይታገልትም ❤ ደስ ብሎኝ የሰማሁት ኢንተርቪ ነው
@gy8086
@gy8086 27 күн бұрын
ትረካ ነዉ የሚመስለዉ፣
@user-bj8wl2bp5i
@user-bj8wl2bp5i 29 күн бұрын
የመጀመሪያ ሚስት በጣም ጠንካራና ትግስተኛ ናት የ2ተኛዋ ባናቅም አንቺ ግን ትገርሚያለሽ መርዳትሽ መልካም ቢሆንም ወደራስሽ መመለስ መፈለግሽ የሚገርም ነው ምን ጥቅም አለው ገዳማት ብትዞሪ ቃሉን አጣፍጠሽ ብታወሪ ካልኖርሽበት ራስሽ ካልገዛሽበት ገንዘብ ስላለሽ የፈለግሽው ስለምታደጊ ነው ከንቱነት ነው የተረዳሁበት በዚህ ታሪክ
@menbimimi
@menbimimi 29 күн бұрын
ጥሩ ተረድተሻል , እኔም እዚ ላይ መሰረት በዙ ሁሉ ነች የገረመችኝ
@meronhailegebrel1270
@meronhailegebrel1270 29 күн бұрын
Eras wedad nat betam keza eso bekurban ltagebaw new
@user-bj8wl2bp5i
@user-bj8wl2bp5i 28 күн бұрын
ቅዱስ ቁርባን የተደፈረበት ዘመን ነው የለንበት
@user-bj8wl2bp5i
@user-bj8wl2bp5i 28 күн бұрын
​@@menbimimiገንዘብ ካለሽ ሁሉም ያደምጥሻል
@AlexAlex-bp2ms
@AlexAlex-bp2ms 28 күн бұрын
በጣም አስተዋይ መልክት ጥፈሀል እረዳሁ የምትለው ለራሷ ጥቅም ነው ከሷ እምትፈልገው እቃ ነበረ ያንን እስክታገኝ ነው እኔ ለታሪኩ ቅርብ ስለሆንኩ ነው የምነግርህ
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 28 күн бұрын
ዋው አስደማሚ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለፈጣሪ ያለሽ ክብር የበደሉሽን የምትረጅበት መንገድ ግሩም ድንቅነው እግዚአብሔር ይወድሻል ልጆችሽንም አንችንም ምንም ሳያደርጋችሁ መታወቁ
@user-qq3oe9bu2d
@user-qq3oe9bu2d Ай бұрын
እኔ ወጣት ነኝ እንዳንቺ አስታዋይ ሴት ያድርገኝ የምር አስተዋይነሽ የኔ ቆንጆ ወድሻለሁ ደስ ትይኛለሽ አደበትሽ ያስቀናል በዚህ ጊዜ እግዚአብሔርን ደጋግመሽ መከበር እና መታመን ያለበት አምላክ እንደሆነ በአደበትሽ ተናግረሻል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን በዘመኔ እንዳንቺ አማኝ ሴት ያለ አይመስለኝም ነበረ የኔ እንቁ🎉❤
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l 23 күн бұрын
በአንደበታቸው ተናግረው በተግባራቸው ባዶ ሰውች መኖራቸውንም አንዘንጋ።
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 23 күн бұрын
አመንዝራ በያት ጎረምሳ በገንዘብ መግዛት እና ልቦ እያወቀ የሰው ባል በተክሊል ለማግባት ስላሰበች ሀይማኖተኝ መስላ ስላስመሰለች
@Warka1010
@Warka1010 9 күн бұрын
አትፍረድ ይፈርዳ ፈትቻታለው አላት አደለ አረ በኛም ይደርሳል አትቸኩሉ 😢​@@Mercy-mw9nt
@hfghf4522
@hfghf4522 Ай бұрын
አስተዋይ ሴት ነሽ ከበሽታሽ አላህ ነፃ ያውጣሽ ነገርግን ለመጀመሪያ ሚስቱ ያልሆነ ላንቺ አይሆንሽም ይቅርብሽ አንቺ የዋህ ነሽ ላንቺ ያለውን ይስጥሽ ❤❤❤
@zufnea2955
@zufnea2955 Ай бұрын
ንብረቷን ፍልጎ ነው
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 Ай бұрын
ግንዝቧን ፈልግ ነው
@EnateArsema
@EnateArsema Ай бұрын
ኢትዮጵያ ግን ምን ጉድ ነው እንደዚህ በዝሙት መንፈስ በጣም ተመታለች በጣም ገምታለች የእውነት ወይ ፈጣሪ የሆነ ነገር አምጥቶ እቺ የቆሸሸችን ሃገር ባፀዳልን የምር😢😢😢😢😢😢አሁንስ ቋቅ ነው ያለኝ
@Hikma263
@Hikma263 28 күн бұрын
​@@EnateArsemaበጣም ወላሂ በዝሙት ገምቷል በጣም ቆሽሿል አገራችን አሏህ ያጥፋልን 🙏😭
@azebtufa7389
@azebtufa7389 27 күн бұрын
🎉🎉❤❤እዉነት ነዉ ፈጣረ በልጆቻችን አይፈትነን ከባድ ነዉ 😢
@gezahegnw.yohanes9414
@gezahegnw.yohanes9414 20 күн бұрын
እኛ ወንዶች በሴት እህቶቻችን ላይ እያደረስን ያለው ግፍ ጥግ የደረሰ ነው፣ ይህችን ድንቅ ጠንካራ ሴት እባካችሁ አድንቁልኝ፣ እኔ ከትዳ ውጭ ቢሆንም እጅግ ብዙ ተምሬያለሁ፣ ሰላም ሁኑ።
@hannatomas9176
@hannatomas9176 22 күн бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ ካሁን በኋላ የማየውን ህልም ማመን እንዳለብኝ ተረዳሁ
@hanasolomone6169
@hanasolomone6169 Ай бұрын
አንቺ ድንቅ መምህር ነሽ በጣም ነው የምናመሰግንሽ ትህትናሽ ድምፅሽ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ልጆችሽ እራሱ ታድለዋል እንዳንቺ አይነት እናት ስላላቸው
@getnetgebre4024
@getnetgebre4024 Ай бұрын
ትረካ በሚመስጥ ድምጽ ። እሕት በጣም ደስ የሚል ድምፅ አለሽ ሬድዮ ጣቢያ ክፈች ።ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ይህን ድምፅ የት እንስማው ነበር
@coolnassa1420
@coolnassa1420 29 күн бұрын
ትክክል የኔም እይታ ነው
@rahelestif2112
@rahelestif2112 29 күн бұрын
በደንብ እግዚኣብሔር ይቅጣህ ባለጌ ግን ደሞ በጣም የሚያሳዝነው ቤተሰቡ ሙሉ ባለጌ መሆናቸው ነው።እናት፣ወንድም፣እህት፣አጎት እግዚኣብሔር ይፍረድባቹ እናንተ ናቹ የዚህ ሁሉ ግፍ ደጋፊ፣ጠንሳሽ ናቹ።ለብር ብላቹ ልጁ ወንደኛ አዳሪ አደረጋቹት አሁን እናንተ ሰው ናቹ?
@fasilgultnhe9608
@fasilgultnhe9608 21 күн бұрын
እንደዚች አይነት ሴት በአለም ላይ አይገኝም እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘርሸ ይባረክ ለብዙ ሰው አስተማሪ ነው
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit Ай бұрын
ከአነጋገሯ ጀምሮ ልብን ጆሮን ይመሰጣል እምነቷም ታላቅ ነው ወደድኳት እግዚአብሔር አይለውጥብሸ በሐይማኖትሸ ያፅናሸ እህቴ የምመክርሸ ቁረቢ ሐሳብሸን ይፈፅምልሸ
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 29 күн бұрын
በየገዳማቱ ዞረች እንጂ ምን እምነት አላት ?
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 29 күн бұрын
በየገዳሙ የዞረችው እምነት ሐይማኖት ሰላላት ነው ሰለ ቂርባን የሚያሰብ በራሱ የታደለ ነው
@asne3025
@asne3025 29 күн бұрын
አሜን በእውነት
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 26 күн бұрын
እምነት አፍ በማሳመር አይለካም። ክርስትና መኖር ነው። ወሬ ቀጣጥሎና አጣፍጦ ማውራት ፅድቅ አይደ ለም
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 23 күн бұрын
እምነቶ እያመነዘረች ገዳም መሄዶ ነው
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Ай бұрын
መልካም ሴት ነሽ አንቺ የመጀመሪያ. ሚስቱም ጀግና ናት 😊
@Chuchumamo4176
@Chuchumamo4176 Ай бұрын
Yes
@user-um4hu7fy9t
@user-um4hu7fy9t 29 күн бұрын
የመጀመሪያዋ በጣም ታሳዝናለች የኔመልካም
@samrawitYayniwaga
@samrawitYayniwaga 17 күн бұрын
yenie yewah yemejemeriawa😢😢😢😢
@SofoniyasAbiyot
@SofoniyasAbiyot Күн бұрын
በእውነት ድንቅ ሰው ነሽ ይሄን ያህል ተጎድተሽ ይቅር ማለት ። በጣም በሳል ነሽ ንግግርሽ ይጣፍጣል እርጋታሽ ለሰው ሁሉ አስተማሪ ነው !! ቁስልሽን ፈጣሪ ይፈውስ ድንቅ ሴት ። መልካምነት ለራስ ነው ተጎዳሁ ብለሽ በአንዳች አትከፍ !!
@Mom-mt1yx
@Mom-mt1yx 26 күн бұрын
እመብርሐን ትባረክሽ ጥሩልብ ያለሽ ሴት ነሽ መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ዩቱብ ላይ ገብተሽ ተከታተይ ብዙ እንዳንቺ የገጠማቸው እህቶችን ታገኚያለሽ በርቺ መስገድ መፀለይ ጀምሪ ያን ጊዜ ያንቺ ህይወት ምን እንደሆነ በሱባኤ ጠይቂ መድሐኔአለም ይርዳሽ።
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 23 күн бұрын
ምንይገጥማታል አመንዝራ ትልቅ ልጅ ያላት ሴትዩ ፍቅርን በገንዘብ ልትገዛ የምትጥር
@hiwim965
@hiwim965 Ай бұрын
የባለ ታሪኳ ንግግሯ በሙሉ ስብከት ነው :: እርግት ያልሽ የእግዚአብሔር ቃል የምሰማ ነው የሚመስለው:: እመቤቴ ትርዳሽ ::
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Ай бұрын
ጥሩ ገለፃችሁዋት እኔ በስስት ነው እያዳመጠኳት ያለሁ❤❤ ድንቅ ሴት
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Ай бұрын
ቃል አይገልፃትም ስብከት እየሰማሁ መሰለኝ❤❤❤❤ ተባረኪ አይዞሽ
@mahletyisma3733
@mahletyisma3733 Ай бұрын
እኔ ደግሞ ድምጿ ውስጥ ሀዘን ነው የሚሰማኝ።
@hiwim965
@hiwim965 Ай бұрын
@@mahletyisma3733 እውነት ነው ! ግን እኮ still እንደምትወደው እኮ አምናለች ምስኪን የሆነች
@wolderufaelmarta3781
@wolderufaelmarta3781 Ай бұрын
Anegagersh yemigerm new egziyabher libshn yemiyasarf hiwet yestsh edmena tena yestsh yemtamgniw amlak yetebksh tenkara set nesh rgatash betam yegermal
@yejutube
@yejutube Ай бұрын
እኔ ይች ሴትዮ ባል መሆን ወይም ልጅ መሆን መሆን ብቻ አደለም መታደሉ የዝች ሴትዮ ጎረቤት መሆን እራሱ መታደል ነው ።ምን ብየ ስለደግነቷ ልናገር ቃሉ ባይገልፅልኝም የተባረከች ሴት ነች ( ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨማምሮ ይስጥሽ አቦ)❤❤❤❤❤❤❤
@teninetkebede6570
@teninetkebede6570 24 күн бұрын
በጣም የተሳስተ ሃሳቡ ነው ! በገንዘብ ግዛታዉ ነው :: በመጀመርያ ባለማወቅ ነው ከዝያስ መልሳ ለራስዋ ለመመለስ ማሰባዋ ደግሞ የቤተክርስቲያን ሰዉ ለምሰል መጣር
@Besrou
@Besrou 2 күн бұрын
ማስመሰል የበዛበት ጊዜያችን የውሸት ጥቅመኞች በንዋይ የተዋጥን ቃሉን አወቅን በሚሉት ሰው የባሰ ሆናል ይቅር ይበለን እግዚኦ ​@@teninetkebede6570
@coffeyintertement4648
@coffeyintertement4648 27 күн бұрын
እውነት ለመናገር መሲ 3 ተኛዋ ባለታሪካችን ሀሳቡዋን ያጋራችበት መንገድ ለብዙ እህቶቻችን ትምህርት ነው ባይ ነኝ አርጋታዋ ቃላት አጠቃቀሙዋ ሴትነትዋ የሴትነት ውሀ ልክ ናት በዛ ላ በፈጣሪዋ ላይ ያላት እምነት ሲያስቀና በመልካምነትሽ ቀናሁብሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 23 күн бұрын
ካንሰር ይዞትና የሰው ባልነቱን እያወቀች ትልቅ ሴትዩነች የትልልቅ ልጆች እመት ፍቅርን በገንዘቦ ለመግዛት የጣረች ባለጌ
@AlexAlex-bp2ms
@AlexAlex-bp2ms 28 күн бұрын
ዝምታዬን መስበር እፈልጋለሁ ከንግግርሽ ነገር አዋቂ ለመምሰልም ትፈልጊያለሽ መምሰልና መሆን ይለያያሉ ግን ልብንና ኩላሊትን አሚመረምር አምላክ እሱ ይመርምርሽ አትፍረዱ ስላልሽ እንዳልፈርድ አምላክ ይርዳኝ :: ግን "የበደለኝን እግዚአብሔር ፈረደበት" አልሽ አንቺም ፈረድሽ አደለም እኛ ስሕተትሽን በስህተት ለመሸፈን አትሞክሪ ኃጢያት ነው ምስራቅ የተበደለችውን ያህል አንቺ ምንም አልሆንሽም አንቺይ ፍቅርሽን በገንዘብ ነው የገዛሽው በዛላይ ምንም እሚጎልሽ የለም አረ ስንቱ ይወራ.. *በ 8ተኛው ሺ በዛን ዘመን ፍርድ ይጕዋደላል ደሃ ይበደላ አራጣ ባበጠበት ማህጠን በተዘጋበት ዘመን ደሜን እና ሥጋዬን ውሻ ይበላዋል ይላል' የቁርባን ክብሩ ስላነሰብኝ ነው ይሄ ሁሉ ችግር ላይ ትልቅ የሆነውን የክርስቶስን ስጋ መመኘት ኪሩቤ ሱራፌል ሊነኩት የማይችሉትን በኃጢያት ውስጥ ሆኖ መመኘት ይከብዳል አንቺን አላልኩም እንደኔ ያለውን ኃጢያተኛ ለማመልከት ነው አምላክ ታጋሽ ነው ከትግስትም በላይ ስንሆን በብዙ ነገር እሚያስተምር እንድናስታውል እሚቀጣም ቀናተኛ አምላክ ነው:: ወዳንቺ ስመጣ:- ስለሁሉም አወቅሽ ለምን ታዲያ ድጋሚይ ያንቺይ እንዲሆን ፈለክሽ በዛላይ እውነታውን ደረሽበት ይሁን አሳክሚው በወቅቱ ምን ወሰንሽ? ምንም እንደዛም ሆኖ ትመኝውም ነበረ.. ውጪ ካንቺይ ጋር እንዲሄድ ለምን ፈለክሽ? መጀመሪያም የውጭ ፕሮሰስ የጀመርሽው ከሀገር በመራቅ ከምንም አይነት ነገር ነፃ የሆነ ሰው አንዲሆንልሽ ፍላጎት ስለነበረሽ ነው :: ልቀጥል "አይዞሽ ሲሻለው ማንም ጋር አይሄድብሽም ወዳንቺይ ጋር ነው እሚመጣው አታስቢ" ሲልሽ ወንድሙ ለምን በወቅቱ ደስ አለሽ? አምላክ ይወቅ' አደራ አትፍረድ አንዳትይኝ ድጋሜ ልቀጥል እውነት የውጭውን ሃሳብ ያሰብሽው ከታመመ በህዋላ ነበር? አዎ ከሆነ መልስሽ ውሸት ከታመመ በህዋላ ግን ውጪ ላሳክመውና እመልሰው ነበር ያልሽውም ውሸት!! አላማሽ በዛው ለመቅረትና ያለጠያቂ ነጣነትን ለመቀዳጀት ነበር ገምቼ አደለም አንዲህ የምልሽ ስለማቅ ነው:: ዋናው ነገር ባንቺይ አልፈርድም ፍቅር ነው ሰው ነሽ ሸወደሽ ግን አንቺ አንድትሽወጅ ምክንያት የሆኑሽን እከሌ ምናምን አልልሽም ንስሃ ይግቡ ፍቅሩ አንዳላለቀልሽ ግን ያስታውቅብሻል ካወራርሽ ቢመጣ እምትቀበይው ይመስልብሻል'''' የመጨረሻው አንቺይ ሚዲያ ላይ በመቅረብሽ ምስራቅን ትክክለኛና ታማኝ አድርገሻታል ስለሆነ ንጥሕናዋን አስጠብቀሽዋል ሐቅ ምንግዜም ከእሳት ረመጥ ስለሚያወጣ ሕጣኑ ቂርቆስን እየሉጣን አዛርያ ሚሳኤልን እንዳዳነ አፎሚያ እንዳዳነ ለባህራን እንደደረሰ የሞቱን ደብዳቤ እንደለወጠ የምስራቅንም የልጆችዋንም ሕይወት ቅዱስ ሚካኤል ይለውጥላት' እሱንም ይማረው ለንስሀ ሞት ያብቃው:: ላንቺም ደሞ ያለኝ ምክር አንደታናሽነቴ ደብረዛይት ዝቅዋላ ተራራ አቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ ገዳም ሂጂ በወንበር ማርያም ሳይሆን በአዱላላ በረጅሙ መንገድ ቢያንስ ያንን ተራራ ስትወጪ ምን ያህል ሕይወት ፈታኝ እንደሆነች ትማርያለሽ መልካም ነገርም ታገኛለሽ ለጥፋትሽም መቀጫ ከሆነሽ :: ''የሰው የሆነን አትመኙ" ይላል::😭😭😢"
@abenetbekalu4084
@abenetbekalu4084 27 күн бұрын
ወዳጄ ሰው እግዚአብሔርን እሚገልጠው በገባው እሱ እንደገለጠለት ነው። ያቺን ሳምራዊቷን አስታወስካት ሂጂ ባልሽን ጥሪ ያላት ማንነቷን ከፍጠረቷ ጀምሮ እሚያውቃት የህይወት ውሀን በመለኮታዊ ጥበቡ የሰጣት ...ያቺን ዘማ አወክአት ዘመነቷን በድንግልና የለወጠላት በትንሳኤ ግዜ ፃድቃንን ቀድማ ጌታዋን ያየችውን ምህረቱ ካቆመኝ ተሳስተሻል ወድቀሻል ባሉኝ ፊት ዛሬም ሊያቆመኝ ቅዱስ ፈቃዱ ነው ወደራስህ ንግግር ልመልስህና እግዚአብሔር ፈረደበት ብለሽ ፈረድሽበት አልክ ተጋጨብህ እኮ ቃሉ እግዚአብሔር ፈረደ ብለህ ፈረድሽ አለክ ተመለስ እዮብን ሊያጽናኑት እንደቀረቡት ነብያት የእግዚአብሔር ቁጣ ቀነሱ የነደደባቸውን መሰልከኝ ከቻልክ'ዝም በል' በቃል ብዛት ወስጥ ሀጢያት አለ ።እግዚአብሔርን በልፋቴ በስራዬ ወይም በጽድቄ ሳይሆን እንደቀራጬ ሰማይን ማየት እያፈርኩ ደረቴን እየደቃሁ አቤቱ ወይ ማረኝ እለዋለሁ ቸር አይደል ይምረኛል።
@abenetbekalu4084
@abenetbekalu4084 27 күн бұрын
ምድራዊ አባባልም አለ እንደበረዶ ብትነጣ እንደመስታወት ብትጠራ አሰው ትችት አትድንም ያለውን
@AlexAlex-bp2ms
@AlexAlex-bp2ms 24 күн бұрын
አዎ ይምርሻ ደግ አባት ነው ለማንም እማይጨክን አባት ነው ግን አብነት ነፃ ፍቃድ አምላክ አስቀምጧል ይሄ ውሃ ይሄ እሳት ብሎ ላንቺም መንገር ለቀባሪው ማስረዳት እንደማለት ነው ኃጢያት ምንም ቢሆን ኃጢያት ነው በንስሐ እንደሚጠራ ሁሉ ያቺን ዘማዊኮ አምላኬ ሲምራት ሂጂ ዳግመኛ እንዳትበድይኮ ነው ያላት እንጂ በነበርሽበት ሕይወት ላይ ቀጥይበትኮ አላላትም ወደትፍቱ እሚመለስ ውሻ ብቻ ነው ይላልኮ እኔ ልወቅስሽ አልችልም ግን ለነበርሽበት ችግር ባለማወቅ ነው ብንል ድጋሜ እንዲመጣ እድል መስጠትና መጋበዝ ጥፋትም ኃጢያትም ነው ያንን ነው የታዘብኩት እኔ::
@asterhagos1194
@asterhagos1194 20 күн бұрын
Yeleben geleseshelegn
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 8 күн бұрын
አቤት ትቾት ለነገረ ፈጣሪን የገረፍነው እኛው አይደለን አይ ሰው ይሄን ሁሉከመጳፍቢቀርሰ አሰመሳይ አይደለችም ደሰ ሚለው ሰው ከው ማውጣት የሚፈልገውን ያወጣል ለምን ክፈ ሰው ከፈ ተኮለኛ ተኮለኛ መሰሪ መሰሪ ከዚ ውሰጥ አዱ ነገር ሰላለብህ ነው የተቸሀት አሰጠሊታ ብዙ መርዘኛ እንዳለ ብዙም መድሀኒተኛ አለሰለዘ ያንተ ጳድቅ መምሰል ከቱ ነው ቢገባህ ማፈሪያ አልቀረብህም ገዳሙን ጠቆምካት ማት ነው እኔማነኝ በል መጀመሪያ አንተ ብሎ ፈራጅ
@user-lr4dh5fw9d
@user-lr4dh5fw9d Ай бұрын
እባካችሁ እሄነን ሰው ፎቶውላ አውጡልን ምክንያቱም ነገም ይደግመዋል ሌሎች እዲማሩበት በፈጣሪ ወገኖች
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Ай бұрын
ሰውዬው ታሟል ፈጣሪ እየቀጣው ነው ባይሆንም እንኳን ህጉ አይፈቅድም
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
በህግ ወንጀለኛ ነው ተብሎ ሳይረጋገጥ ፎቶ ማውጣት አይቻልም ለዛ መሰለኝ።
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Ай бұрын
እኔ ቃል የለኝም ኮመንት የምፅፍበት ግን ትልቅ ትምህርት አግቻለው ከ3 ተኛ ሚስቱ ከሁሉም በላይ የደነቀኝ ያስደመመኝ በእግዚአብሔር ላይ ያላት ታላቅ እምነት እጅግ በጣም ደስ አሰኝቶኛል አስቀንቶኛልም በጣም መታደል ነው በእግዚአብሔር መመካት በእግዚአብሔር መደገፍ ለሁሉም እግዚአብሔር ምህረት ያርግላቸው የታመመውንም ፈጣሪ ይማረው እኔ ግን ከ3 ተኛዋ ትልቅ ትምህርት ምክር እውቀት አግኝቻለው አመሰግናለሁ ተባረኩ
@sabusaa5641
@sabusaa5641 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ወይኔ እርጋታዋ በእግዚአብሔር ፅናቷ
@sabusaa5641
@sabusaa5641 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አንደበቷ አይጠገብም 3ኛ ሚስቱ
@user-gr6mt1cy9w
@user-gr6mt1cy9w Ай бұрын
በጣም
@selamselina1321
@selamselina1321 Ай бұрын
ወይኔ የኔ ታሪክ በጣም ይገርማል ምክንያቱም እኔም ባለትዳር ሆኖ ከኔ ውጪ ከኔጋር ጠዋት ማታ በየገዳሙ በየቤተክርስቲያኑ ይዤው እሄዳለሁ ንስሀ ገባ ለራሱ እየተደመመ ምን አይነት ሴት አገኘሁ እያለ እኔ እሱ ወይናምባ ገብርኤል መሀላችን ያለው ሚስጥራችንን የሚያውቀው ብቻ ከአመታት በዃላ እውነታውን አወቅኩ ልጆች እንዳሉት ባውቅም ሚስት ግን እንዳለው አላውቅም ግን በቃ ተውኩት ገብርኤል ይፍታው ይፍረድ ብዬ ግን አሁን ድረስ ህይወቴን የቀየርሽ አንቺነሽ መልካም ሴት ይቅር በይኝ ይላል ዛሬ የራሴን ኑሮ በደስታ ይዤ እየኖርኩ ነው እሱ በሚያሳዝን ሁኔታ ተፋቶ ሌላ አግብቶ አሁንም ፈት ሆኗል ግን አንቺ አዝነሽብኝ ነው ይላል እኔ በንፁህ ልቤ ነው የተቀበልኩት ከነልጆቼ የወደድነው
@mihirettesfayi2193
@mihirettesfayi2193 Ай бұрын
በቆንጆ ቃላት የመላአክትና የግዜርን ስም በመጥራትና ትሁት ጨዋ በመምሰል ሸወደቻቹ እንዴት ከሚስቱ ያልተለየ ሰውዬ ሚስቱ ስትሄድ ልንጋባ ነበር ስትል ምንም አልሰቀጠጣትም የተዋት በሽታ ተመልሶ ይድፋት የነዛ የተራቡ ህፃናትና የእናታቸው አምላክ በላ ያውርድባት ባለጌ
@Betty-ot9cs
@Betty-ot9cs 21 күн бұрын
በጣም ተመስጨ ነበር የሰማሁት እርጋታሽ ብቻ ይበቃል ደርባባ የሴት ወይዘሮ ነሽ አንቺ ምንም አላጠፋሽም በየዋህነት ማፍቀረሽ ነው ለዚህ ያበቃሽ። ለመንፈሳዊ ህይወት ያለሽ አቁዋም በጣም ያስቀናል። አይደለም ኮሌስትሮል እንቅፋትም አይንካሽ በሰላም በጤና ከልጆችሽ ጋራ ኑሪ የኔ ቆንጆ ።❤
@mahi1749
@mahi1749 28 күн бұрын
መጀመሪያ ባለማወቅ ተታለልሽ ከዛ ግን አወቅሽ ሚስቱን ገንዘብ የሰጠሻት ጥፋተኝነት ስሜት ስላለሽ ነው guilty conscious ካወቅሽ ቦሀላ ከነሱ ህይወት መውጣት ነበረብሽ ፤ ቢመለስ እቀበለው ነበር አልሽ ለሰዎች ጥያቄ መልስ ለመሥጠት ነው ያስጨነቀሽ። ሲጀመር ከሚስቱ ጋር የሚኖር ወንድ፣ ለልጅም ብሎ ይሁን ምን አንቺ ምን ትሰሪያለሽ ከመጀመሪያው እኮ ነግሮሻል አንቺ selfish በሆነ አስተሳሰብ የራስሽ ለማረግ ነው ብቸኝነትሽን እንዲያስረሳሽ በዛ ላይ የሀይማኖት ሽፋን ለምን አስፈለገ is to purify the act of being with a married man ? You may be a wealthy woman, and you may be looking for true love but in your heart of hearts you always knew something was off. You just chose to ignore those feelings and enjoy the love of this man.ጭራሽ ህጋዊ ሚስቱን ስሜታዊ ናት ትፈጥናለች አልሽ አንቺ ስሜታዊ ስትሆኚ አደል እንዴ ብድግ እያልሽ ገዳማት ምትሄጅው ፤ ገንዘቡ ስላለሽ ትኬትሽን እየቆረጥሽ ላጥ ብለሽ ሄደሽ ራስሽን አረጋግተሽ ትመጫለሽ እሷስ ምስኪኗ ደሀ ፦ እውነት ካዘንሽላት ከተፀፀትሽ ለምን ምሥክር አልሆንሻትም?
@user-ym7oh7gd9e
@user-ym7oh7gd9e 25 күн бұрын
በትክክል😢
@genetgebretnsay6487
@genetgebretnsay6487 24 күн бұрын
Egzabhair yfrdal atfrdu ewunet nw.kibrun Ftari ywused.
@bethel2787
@bethel2787 24 күн бұрын
She’s a human, she was in love with him because of his lied to her, don’t judge, she tried to help his wife but they have different personality and she said the truth because of what she see form her, this woman is honest she doesn’t have any mistake, maybe her problem is she trust people.
@mahi1749
@mahi1749 24 күн бұрын
​@@bethel2787 I agree she seems to trust people, mainly due to her vulnerability and loneliness. But that still does not justify her actions. ይሄ የመፍረድ ጉዳይ አይደለም ሚድያ ላይ የግል ሂወትሽን ይዘሽ ከመጣሽ ሀሳብ አትስጡበት ማለት አያስኬድም። መልስ የሰጠሁት "ምንድን ነው ጥፋቴ ?" ብላ ላለችው ነው. የኔ ጥያቄ ለምሣሌ ውጭ ሀገር ላሳክም ስትል ወንድሙ ልምጣ አለ ከዛ እኔ ደሞ እሱ ምን ቤት ነው? እኔስ? አልኩና አይቻልም አልኩ አለች። If she was doing a humanitarian act to save the guy, why would that matter , that his brother came or not? እኔስ ምን ቤት ነኝ ብሎ መጠየቅ አያስፈልግም? ? ባለትዳር ቤት ገብታ እኔ ላሳክም ማለት ፤ ሁሉን ነገር ካወቀች ቦሀላ ሁሌ ማታ ማታ ሆስፒታል እየሄድኩ እጠይቀዋለው አለች Did she think about the feeling of the wife when she did that? ሰውየው በሂወታቸው ነው የተጫወተባቸው ነገር ግን ሁሉን ካወቀች ቦሀላ ለምን በገንዘብ involve ማድረግ አስፈለገ do you correct a mistake with another mistake? ይህች ሴት ከሚስቶቹ እኩል እንደተጎዳች አምናለው ውስጧ ሀዘን እንዳለም አምናለው ነገር ግን ምን አጠፋው ላለችው ካወቀች ቦሀላ ያሉት ነገሮች ጥያቄ ይፈጥራሉ፤ ብንመረመር ሁላችንም ጋር ችግር አለ ማንም ንፁህ የለም። ሆኖም ምንም ጥፋት አላጠፋሁም ብሎ ማለት ከፕሮግራሙ አስተማሪነት አላማ የራቀ ነው ሚሆነው ፤ጥፋታችንን እያመንን ብንማማር መልካም ነው።
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 23 күн бұрын
አለሌ አመንዝራ ነች​@@genetgebretnsay6487
@edutub21
@edutub21 Ай бұрын
አቤት እርጋታ አቤት ንግግር እመብርሐን የአምላክ እናት ጨርሳ ትማርሽ ከህመምሽም ❤❤❤❤
@freweynihadush255
@freweynihadush255 Ай бұрын
Amen🙏
@user-zd8ng3cb5s
@user-zd8ng3cb5s Ай бұрын
Amen
@tekalignmeselech4478
@tekalignmeselech4478 Ай бұрын
በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ልብሽን አይለውጠው ያመንሽው እግዚአብሔር ያንቺ ያለው ይስጥሽ በጣም የተረጋጋሽ ቃላትሽ ሁሉ የተመጠኑ ናቸው እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
@user-xe7xo2jk1j
@user-xe7xo2jk1j Ай бұрын
ነኔ አህት ፈጣሪ ይርዳሸ ከዚህ ሰዉ ዕራቄ በቃ ሂወትሸን ይበልጥ ያመሰቃቅለዋል
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 27 күн бұрын
ምን አይነት ሴት ነሽ በማርያም ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጥሽ በእውነት እግዚአብሔር ከልብሽ መኖሩን ያሳያል❤❤❤❤❤❤
@engedamekonen1098
@engedamekonen1098 9 күн бұрын
እግዝኦ እንደዚህ እምነት ለእግዚአብሔር ያለው ሰው መኖሩ ደስታ ሰጠኝ ። ጠናና እድሜ ጨምሮ ይስጥሽ ።
@RobelKebede-zh5cp
@RobelKebede-zh5cp Ай бұрын
መሲ የዚህን ሰውዬ ፎቶ መሸፈናችሁ በቀጣይም ሌላ እህቶቻችንን እንዲጫወትባቸው ነው? please think about it.
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Ай бұрын
ያስጠያቃቸዋል
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b Ай бұрын
መንግስትአይፈቅድም ላባመንግስት እደሚመራን አያውቁም🤔
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
አንዴት ሌባ yeshfnal
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Ай бұрын
አሁንማ ታሟል...አቅም የለውም
@MeriMTube
@MeriMTube Ай бұрын
ትክክል
@abdissamilki3955
@abdissamilki3955 Ай бұрын
እንዴት መልካም ሴት ነች ዕድሜ ከጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤
@yordnosderesu4612
@yordnosderesu4612 28 күн бұрын
ስታወራ ደስ ስትል ትረካ ነው የመሰለኝ
@user-gl3rx3jt5u
@user-gl3rx3jt5u 21 күн бұрын
የዛሬዋ ባለታሪክ እውነትም እግዚአብሔር መርጦሻል ለዚህነው እግዚአብሔር ከሞት ያተረፈሺ እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜይስጥሺ እግዚአብሔር ታላቅነው በቀል የእግዚአብሔር ነው
@aynadsaynads3965
@aynadsaynads3965 11 күн бұрын
Betam lenie 1 gna nat
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይይለት በጣም ከባድ ሰው ነው እሱም ቤተሰቦችም በጥቅም የታወሩ ፍቅረ ነዋይ ያሰከራቸው ግፈኞች ደፋሮች አንቺ ግን አምላክሽ አውጥቶሻል ጥንካሪሽ ደሞ ሌሎችንም ያበረታል ተባረኪ😍🙏
@tsionzion7807
@tsionzion7807 Ай бұрын
Omg ብሰማሽ ብሰማሽ አልጠግብ አልኩኝ ጌታ ያዘንሽበትን ወደ ካሳ ዘመን ይቀይርልሽ በልጆችሽ የተሳካ ህይወት ይካስሽ I do like u ❤
@Sebelmeona
@Sebelmeona Ай бұрын
Amen betam des tlalech
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 18 күн бұрын
መስዬ እውነት ነው መንፈሰ ጠንካራ ደግ አስተዋይ አንደበተ ብርቱ ጀግና እናት ነች ማነው ለባል ሚስት ብር የሚሰጥ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ አብረሀሙ ስሌሴዎች በቤትሽ በነረከት ይግቡ የፃድቃኔ ማርያም አሁንም ጤናሽን ይስጥሽ ግን እባካችሁ ሴቶች ከዝች ሴት ተማሩ እኔ ግን ባውቅሽ ደስ ባሉኝ በአካል ካንች ጥንካሬን እማራለሁ
@aniazi4911
@aniazi4911 28 күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ታድለሽ እኔ ወንጌል ነው የተሰበኩት ብዙ ተምሬብሻለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከቅዱሳን አምላክ ለመንኩልሽ ተባረኪ አሜን።
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 23 күн бұрын
ስለማመንዘሮ ነው ወንጌሉ
@Princess_rules_YT
@Princess_rules_YT Ай бұрын
በእርግጥ ንግግሯም ያለውን ታሪክ ተረድተናል ግን ሁሉን ነገር እንኳን አውቃ በድጋሚ መርዳቷና እወደዋለው ማለቷ የጤና አደለም ፈጣሪ ከልባቹ ስር ፈልቅቆ ያውጣላቹ ሰውየው ብቻውን አደለም የሆነ ነገርማ አሰርቷል ብቻ እንኳን ቆም ብላቹ አሰባቹ 🙏
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 29 күн бұрын
እንዴ እኔም ይሔን ሁሉ የሐይማኖት እያወቅሽ ደብል አድርጋ መያዟ አሁንም ትከክል አይደለችም አሷ በገንዘቧ ተማምና አነጋገርን አሰተካክላ መቅረቧ ለኔ ×
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂የገረመኝእሡነዉ​@@Amesegenalhue
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 27 күн бұрын
መች ረዳች ንግድ ጀምሬ ተዉኩት አለች እኮ ግን ከሞከመት በፊት ቢዲዮ ጨርሳቹ እዩ
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 Ай бұрын
መጀመሪያም አልፈረድኩባትም ምክንያቱም ሚስትየውን ስትረዳ የልቧን ንፅህና አይቼ ነበር
@6s8f7d
@6s8f7d 28 күн бұрын
Kezas esun seteredas min tesemash
@weyiniy456
@weyiniy456 21 күн бұрын
እርጋታሽ ትህትናሽ የሰው ያለሽ ክብር በዛላይ ትልቁ ነገር ደሞ እምነትሽ ያልሽ ነገር ድቅ ነው በጣም ነው የወዳድኩሽ ❤❤❤❤❤❤ ሰዉዮ ግን ፈጣሪ ይይለት
@BlackCell-bk9vk
@BlackCell-bk9vk 4 күн бұрын
ድምጽዋ ትህትናዋ የዋህነትዋ ደስ ሲል
@elshaday-kk8kd
@elshaday-kk8kd Ай бұрын
የአንቺ ይብሳል ከልቤ አሳዘንሽኝ የኔ የዋኃ አይዞሽ እሺ ከልጆሽ አባት ጋር ብትስማሚና ደስቸኛ ሆነሽ ብትኖሪ ምኞቴ ነው ደግሞ የኔ ጌታ መሀሪ ነው አምነዋለው በምህረት እጁ ይዳብስሻል እሺ❤
@helenokbazion5232
@helenokbazion5232 28 күн бұрын
የ ልጆችዋ አባት እምነቱን ስለቀየረ እኮ ነው የተለያዩት እህት
@user-ep9pv7sw1h
@user-ep9pv7sw1h Ай бұрын
መሲ ይህን ኢንተርቤው በጣም አስተማሪ ነው ግን በጥም ንፁህ ሰው ነች አሁንም ይህ ሰው ደግመሽ እንዳታሲቢው ወንድሙም ሁሉም ገንዘብሽን ፈልገው ነው ደግሞም በጣም ክርስትናዋን ወደድኩላት አሁንም እመቤቴ አሁንም ትጥብቅሽ በርችልኝ
@SEADANURYE-hs5yu
@SEADANURYE-hs5yu 23 күн бұрын
ወላሂ ረጅም ቪዶ ማየት ብዙ አልወድም ግን እስከመጨረሻዉ ሰማሁ ምርጥ ሴት ጀግና አንደበተ ርቱ የእናት አጀት ያላት ብልህ ሴት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤❤❤❤❤
@user-wm4kp9fb1r
@user-wm4kp9fb1r 11 күн бұрын
በጣም ግሩም እምነተ ጠንካራ ትህትና ፈርሀ እግዚአብሄር ያለሽ የመልካሞች መልካም ለሌሎች ትምህርት የምትሆኚ ነሽ የልብሽን ጥሩ መሻትን ይፈፅምልሽ አሱም እግዚአብሄር የማረው እሀቴ መልካም ልብ አለሽ ይሄ መታደል ነው ካንቼ ብዙ ተማርኩ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን🙏❤️
@lemlemgebre9532
@lemlemgebre9532 Ай бұрын
መሲ የኔ ቆንጆ ሰሞኑን የምታቀርቢያቸው ባለ ታሪኮች ልብን የሚነኩና ትልቅ ትምህርት ነው ተባረኪ
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x Ай бұрын
ትክክል እኔምበጣምነውያሳዘነኝ
@user-ve3ti6sx6f
@user-ve3ti6sx6f Ай бұрын
እኔ አልፈርድበትም ጥሩ ወላጅ የለውም የገንዘብን ጥቅም እንጂ ስለሰው ክብር አላስተማሩትም ውሸትን እንጂ እውነትን አላስተማሩትም መጥፎ ቤተሰብ ያሳደገው ሰው ጥሩ ባል ሊሆን አይችልም።
@enyatkebede7926
@enyatkebede7926 15 күн бұрын
በትክክል!
@azebwolday9790
@azebwolday9790 29 күн бұрын
በእውነት እህታችን ታላቅ ሰው ነሽ የደረሰብሽን ሁሉ የተረዳሽበት መንገድ ይደንቃል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መልካም ሰዎችን ያብዛልን
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 23 күн бұрын
አመንዝራዎ የሰው ባል በእስተርጅና ደሞ በሀይማኖት መደበቅ ከፍላ ነው የገዛችው
@azalechkebede251
@azalechkebede251 18 күн бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር ሰዉ አድርጎ የፈጠረሽ ነሽ መልካምነትሽ ትክክል ነዉፈተና ማንም ይፈተናል ያፀናሽ አምላክ እዉነትን የተመረኮዘ መንገድ ስለሄድሽ አስመለጠሽ አይዞሽ ያመንሽዉ ጊታ አወጣሽ እግዚአብሔር በኸይወትሽ ሁሉ ይጠብቅሽ እህቴ ትክክል ነዉ ያረግሽዉ።
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
መሲ በእውነት ኢትዮጵያ ስመጣ ይህችን መልካምና በእግዚአብሔር ፍቅር የወደቀች ሴትና አንቺን አግኝቼ እቅፍ ባደርጋችሁ ተመኘሁ፣ አንቺም ጥሩ ሰው ነሽ አቃለሁ የስዋ ደግሞ ሲያስቀና በእግዚአብሔር ፍቅር ያደረች❤❤❤
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Ай бұрын
እንዴት አይነት ጨዋና የበሰለች ሴት ናት እባካችሁ! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾
@aswmekonen3859
@aswmekonen3859 Күн бұрын
ምን ብየ ልኮምት አቤት እርጋታ አቤት ትህትና አቤት ደርባባነት አቤት እምነት ሙሉንም ታድለሻል ጥንካሬሽ ሁሉንም አቅፎልሻል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@rahelestif2112
@rahelestif2112 29 күн бұрын
በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ነሽ ግን የገረመኝ አሁንም ለሃብትሽ ለንብረትሽ ብሎ እንደቀረበሽ አለማወቅሽ አስገረመኝ።በቤተሰቦቹ ተደራጅቶ ነው እያጭበረበረ ያለው please አሁንም በደንብ አልነቃሽም አቦ።
@enyatkebede7926
@enyatkebede7926 15 күн бұрын
"ፍቅር እውር ነው " የሚባለው ለዚህ አይደል ሴትዮዋ ፍፁም ታውራለች : ይሄ ፍቅር ሳይሆን በሽታ ነው ያስያዛት:
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Ай бұрын
እርጉዝ በህልም ሃሳብ ነው የምትጨነቅ ሴት ከበስተጀርባ እንዳለ ፈጣሪ እየነገረሽ ነው ፈጣሪ ይቅር ይበለው
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 Ай бұрын
አቤት እርጋታና እምነት ሰምቼ አልጠገብ አልኳት አሁንም ጤናሸን ይስጥሽ ከአንቺ ብዙ ተማረኩ ወደውስጤ እንዳስብ አደረግሽኝ የሚፈርዱትን ተያቸው የኛ መለያ ሆኖአል ቀሪ ጊዜሽ የደስታ ይሁንልሽ ዘመንሽ ይባረክ።
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 23 күн бұрын
ከወንድ ጋር እያመነዘረች በገንዘቦ ሰውን የምትገዛ ሮጊት😊
@user-gf9ly1ck4n
@user-gf9ly1ck4n 27 күн бұрын
አንቺ አስተማሪ ሰው ነሽ እግዚያብሔር ሁሌም ከጎንሽ የቁምልሽ በጣም ነው የወድኩሽ ተምሬብሻለሁ❤❤❤❤❤❤
@teshomeashagere454
@teshomeashagere454 27 күн бұрын
የምትገርሚ ፍጡር ነሽ የረጋ አደበትሽ ብስለትሽ እሩሩህነትሽ ሁሉም ነገረሽ የሚገርም ነው ፈጣሪ አሁንም ጤናሽን እድሜውን ይስጥሽ ዘርሽ ይብዛ አደበተሽ ግን የሚገርም የሚደንቅ ነው
@legessewerkneh226
@legessewerkneh226 Ай бұрын
መሲ ታሪክ ሳይሆን ስብከት ነው ያሰማሽን በእውነት የእግዚአብሔርን ስራ የገለጠች ጀግና ናት በእውነት እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ እመብርሃን በምህረት እጇ ትዳብሳት ልብሽን እግዚአብሔር በምህረት ይጠግንልሽ
@hayathu270
@hayathu270 Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ወንዶች አላህ በምድረ ላይ ስቃዬን ያብዛባችሁ ያርብ
@TigstGetachow
@TigstGetachow Ай бұрын
Aowen yeker ayblchew egzsbher 😢
@user-tc8xd2wm1u
@user-tc8xd2wm1u Ай бұрын
አሜን😢
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
Awo yemer😢
@Chuchumamo4176
@Chuchumamo4176 Ай бұрын
Amen amen 🙌
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
አሜን ባ ሁናት 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭
@rahelsolomon8763
@rahelsolomon8763 17 күн бұрын
You see በሀይማኖትሽ ጠንካራ ስለሆንሽ ፈተና ነው አሁንም እግዚአብሔር ይርዳሽና ጠንካራ ሁኚ እማያልፍ የለም ይህም ያልፋል ተመስገን በይ እግዚአብሔር ይወድሻል በርችልኝ ያበርታሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-nd9cd4ub5u
@user-nd9cd4ub5u 13 күн бұрын
ስው ፈረደብኝ አትበይ እህቴ ፤ ጥፋቴ ምንድን ነው ብለሽ እራስሽን አታታልይ ። አንደ የምገምተው በስራ፣ በእድሜና "በመንፈሳዊ "ነገር ብዙ ነገር የተማርሽ ነሽ ፣ እግዚአብሔር አይምሮ ጤናማ ያደለሽ ። እንዴት እንደ18 አመት አፍላ ልጅ የአንድ ጎረምሳ ወሬ ያለምንም ማስረጃ ታምኛለሽ ማጣራት የሚባል ነገር እኮ አለ ብዙ ቀይ መብራቶች እያየሽ ነበር ለምን ዝም ብለሽ ነፍስሽንና ስጋሽን አሳደፍሽ አዋቂ ሴት ነሽ ምንም ያልጎደለብሽ የረከሰ የአደፈ ወራዳ ጎረምሳ ማቆለባበስ ነው ጥፋትሽ አምላክ ነገረሽ በሕልም ግን አልታዘዝሽም አግዚአብሔርን አሁን እንኳን ስራውን እየመሰከርሽ ጉዱን አውቀሽ እወደዋለሁ አልሽ ከዚህ ሌላ ጥፋት የለም
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 Ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው ያልተነካ ግልግል ያውቃል የመጀመሪያዋ ከነልጆቿ መከራን እየገፋች ትኖራለች አንጀቷ ተቃጥሏል ተደራቢዎች ግን አሁንም ማንነቱን እያወቁ ሊያቆሙ ከስተታቸው አልተማሩም የተበደለችው ስሜታዊ ብትሆን ከደረሰባት በደል የተነሳ ነው ሶስተኛዋ ግን ስህተቷን በስህተት ለመሸፈን ተዘጋጅታና ተረጋታ ቀረበች አሁንም ቢሆን እንዳለችው ቢሳካላት ወደ እርሷ ለመውሰድ ነው ዝግጅቷ እግዚአብሔር ላደረገላት ውለታ መክፈል ከፈለገች የበደላትን ሰው መልሳ ልትወስደው አታስብም በፊት ሳላውቅ ተሳሳትኩ አለች ካወቀችስ በጏላ መቼ አቆመች በማስታመም ሰበብ አብራ ለመሆን እቅድ አላት ከፈለገች መብቷ ነው ስህተትን በስህተት ለመሸፈን መሞከር ግን እግዚአብሄርን ማስቀየም ነው። እሷ ምንም አላጠፋሁም አትፍረዱብኝ አለች ያታለላትን ሰው ግን እግዚአብሔር የስራውን ሰጠው አለች ታድያ ይሄ ፍርድ አይደለም። ለማንኛውም ወንድ ትዳሬን ፈታሁ ካለ ልጆች ካሉት ለምን ብሎ መጠየቅና መጠንቀቅ አስፈላጊ ነው። እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን የታመመውንም ምሕረት ሰጥቶ ለትምህርት ያብቃው ቤተሰቦቹ ግን በጣም መጥፎዎች የጥቅም ሰዎች ናቸው ለእሱም አይጠቅሙትም።
@menbimimi
@menbimimi 29 күн бұрын
ተባረኪ! እኔም ያንቺ ስሜት ነው ያለኝ!
@FikireTube12
@FikireTube12 Ай бұрын
ይሄ ስው ለሁሉ እጭበርባሪ ወንዶች ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔርን መሸወድ አይቻልም የእያንዳንዱ እምባ ወደ እግዚአብሔር ይደርሳል ይፈርዳልም አንተንም እግዚአብሔር ለንስሃ ግዜ ይስጥህ እና ሌላውን የምታስተምር ያድርግህ ላልጆችህም ታስፈልጋችዋልህና ቅጣቱን እግዚአብሔር ያንሳልህ ይቺ ሴት ንግግራ የበስለ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላት መልካም ሴት እንደሆነች ታስታውቃለች ግን እሱን ከልብሽም ከሀይንሽም አርቂው እያስፈልግሽም ልጆቹን የበተነ ሚሲኪን ሴት በአረብ ሀገር የደከመችበትን ሙጥጥ አርጎ ገንዘባን በልቶ የምታበላው ለልጆቻ እስክታጣ አርጋታል አንቺ ገንዘብ ካለሽ እሱን ውጭ ወስጄ ላሳክም ከምትይ ለልጆቻ ብትረጂ ባምድርም በስማይም ትልቅ ቦታ ይኖርሻል ለልጆችሽም በረከት ይሆንልሻል
@user-xu5ls7kx9n
@user-xu5ls7kx9n 23 күн бұрын
ጠንካራ የምታምሪ ሴት ነሽ በእምነትሽ ጠንካራ ። ልቤን የጠገንሽ የዉስጤን የተናገርሽ ሴት ነሽ መንፈሰ ጠንካራ ነሽ የይቅርታ ልብ ያለሽ የታደልሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶ የልጆችሽን ፍሬ ያሳይሽ አፅናናሽኝ ።
@HananHanan-sc1ys
@HananHanan-sc1ys 22 күн бұрын
እርጋታሽ ፅናትሽ ጀግና አስተዋይ ሴት ነሽ አንቺ ፈጣሪ ይወድሻል የእዉነት ልጆችሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ ከእመምሽ ይፈዉስሽ መዳኒያለም የኔ ጀግና
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn 29 күн бұрын
የኔ እህት እስከአሁን ያረግሽው መልካም ነገር ይበቃሻል ከዚህ በኋላ እንዳታቀርቢው የልጆችሽን ማሳደግያ ጥርግ አርጎ ይከዳሻል ተጠንቀቂ ለልጆችሽ ኑሪላቸው ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይሰጥሻል ፈጣሪ ፀሎትሽን ይስማ❤
@Mx-zs1gp
@Mx-zs1gp Ай бұрын
በስመአም በሒወቴ እንዳቺ አይነት በፈጣሪ የታመነ አላየሁም ምን ያክል የታደልሽ ነሽ አንቺን ሠው ያስቀይማል አንቺን ሠው ይከዳል ፈጣሪ ያንቺን ግማሽ ልብ ይስጠኝ እውነት ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ አይቀይረው ልብሽን❤❤❤
@SalamBrhea
@SalamBrhea 25 күн бұрын
ውይ ያንችን አስተዋይነት ለሁላችን ያድለን እህታችን አንደበትሽ ትህትናሽ እራሱ የተጠራ ነዉ
@user-dn6jc6np8p
@user-dn6jc6np8p 23 күн бұрын
መሲ ሁሌ የምታቀርቢው ፕሮግራም ነው የምታቀርቢው እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ይህሺ እህቴ ምን አይነት ድንቅ እህት ናት ልጆቿን ይባርክላት ንፁ ልብ
@Rahel.72175
@Rahel.72175 Ай бұрын
የመጀመሪያ ሚስቱ እና ሰውየው የሰፈሬ ልጆች ናቸው ሲታይ እኮ አንገት ደፊ ትዳሩን አክባሪ ነው የሚመስለው ምስራቅ አይዞሽ መድሀኒአለም ቸርነቱን ያብዛልሽ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 29 күн бұрын
Masallah masallah masallah Allah with you Allah gve to you Longer Life you are great women your wonderful your niece person
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 27 күн бұрын
አሜን በናትሽ በጣም ነው የተጎዳችሁ አጽናኛት ስልኳን ጻፊልኝ 😚😚😭😭😭😭
@Tube-ns2xj
@Tube-ns2xj 27 күн бұрын
የት ሰፈር ነው እኔ የጠረጠርኩት ጉለሌ
@user-ow5xy6mx7t
@user-ow5xy6mx7t 26 күн бұрын
@@Tube-ns2xj እኔም የማቃት እየመሰለኝ ነዉ ጉለሌ ክፍለ ከተማ አበበች ጎበና ሰፈር ይሆን ??
@Rahel.72175
@Rahel.72175 26 күн бұрын
@@Tube-ns2xj awo gulele new
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Ай бұрын
ከሁሉም ግን ያሳዘነችኝ የመጀመሪያ ሚስቱ ነች እሱአንም ልጆቿንም እጅግ ነው የበደላቸው በቁማቸው የቀበራቸው እግዚአብሄር የስራውን ይስጠው ::
@AnthonyGfdh
@AnthonyGfdh 27 күн бұрын
Ehetea hulume alafi nawu Egzeazabehrene yamelamenawu endadaragalighe endanchi ayenate basementya sentene ementene Egzeazabehre beyadelaghie
@yonastiku1305
@yonastiku1305 21 күн бұрын
በጣም የምትገርም እጅግ የበዛ ጠንካራ ሴት በስሜት የተከታተልኩት ቃለ መጠይቅ
@tigisit1624
@tigisit1624 21 күн бұрын
ምንአይነት የተባረክሽ ሴትነሽ እኔባንቺ ትግስት ባንቺ የዋህነት መታደልነው ፈጣሪ ልብሽን አይቀይርብሽ ለኛም እንዳቺ ትግሱን ይስጠን ከአንደበትሽ የሚወጣው ንግግር ሰላም ይሰጣል እውነትም ምንም ጥፋት የለብሽም አንቺ የተባረክሽነሽ ፈጣሪ እጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ❤❤❤❤
@sosimaru-fz6oe
@sosimaru-fz6oe Ай бұрын
በጣም ይገርማል ብዙ እንደዚ አይነት ታሪክ ስሰማ ቤተክርስቲያን እየሄዱ ነው ሰው የሚያታልሉት ፈጣሪ ሆይ እረ ልቦና ሥጣቸው ሰው እንዴት እግዚአብሄርን አይፈራም ግን ከባድ ነው
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 Ай бұрын
አንቺ ምንም አላጠፍሽም የኔ እህት የተረጋጋሽ ደግ ሴት ነሽ ይህ ክፉ ልባቹን እደሰበረ መድሀንያለም ይካደዉ
@emmukassaye215
@emmukassaye215 23 күн бұрын
በጣም ትልቅ ሰው ነሽ የኔ ውድ ። የደረሰብሽ ብዙ ሆኖ ነገር ግን አስተሳሰብሽ ቅን ነው ። እውነትሽን ነው ። ሰው እንዲማር እንጂ እንዲታመም ሆኖ መቀጣት የለበትም ። ደግሞስ እኛ ማነን የምንቀጣው ? ሁሉን ለፈጣሪ ሰጥተሽ መተው ነው ። እሱ ፍርዱ ቢዘገይም መፍረዱ ግን አይቀርም ። ይሄ ሰው ከአንዴም ሁለቴ ተሳስቷል ። እግዚያአብሔር በአንደኛው ይማር ይሆናል ብሎ ቢተወው እሱ ግን ደገመው ። እግዚያአብሔር ደግሞ ፈረደ ። እሱ በእግዚያአብሔር እጅ ነው ያለው ። ኡፍፍፍፍፍፍ አንቺን ሰው ግን ወደድኩሽ። በቃ ሰው ሁሉ እንድንችል እንዲሆን ተመኘሁ ። እኔንም ጭምር። ከዚህ ነገር እራስሽን ማግለልሽ ጥሩ ነው ። ጤነኛ ትሆኛለሽ ። እግዚያአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ ። እህቴ ብትሆኚ ተመኙሁ 😘
@yehalaworkkebedeasgelit3766
@yehalaworkkebedeasgelit3766 26 күн бұрын
የኔ እመቤት በጣም አስተዋይና ትክክለኛ ነገር ነው ያረግሽው ላች እንደዚህ የተልከሰከሰ ነገር ላንቺ አይገባሽ እግዚአብሔር የሚክስ ይስጥሽ ድምፅሽን ብቻ ሰምቼ መልካም ሴት መሆንሽ መገመት አልከበደኝ መልካም ሁሉ ላነቺ ይሁን😍
@wollodesie2116
@wollodesie2116 Ай бұрын
ሚስቶች እና ልጆች እንዳሉት እያወቅሽ ለማሳከም የወሰንሽው በገንዘብሽ ገዝተሽ የራስሽ መልሰሽ ለማድረግ እንደሆነ በአንደበትሽ ተናግረሻል እንግድያው ምንድነው ጥፋቴ ላልሽው ጥፋትሽ ይህ ነው!!!!!! ከጥርጣሬ በላይ እግዚአብሔር ብዙ ነገር አጋልጦልሽ በልብሽ በደንብ እያወቅሽ መልሰሽ እዛው ደሞ እወደዋለው አልሽ ሆ በይ ከድሮ ባልሽ ታረቂና ልጆችሽን አሳድጊ። ለዚህ ያለሽን መራራት እንዴት ለልጆችሽ አባት አጣሽ??
@kiya9587
@kiya9587 Ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሃል
@zufnea2955
@zufnea2955 Ай бұрын
ሸበላ ነው ልጁ አያድረስ❤❤❤❤
@hutadawed2
@hutadawed2 Ай бұрын
@@zufnea2955😂😂😂😂
@NayanaTube
@NayanaTube Ай бұрын
የአንዳንድ ሰው አረዳድ ይገርማል ከንግግሯ መረዳት የቻልኩት መልካምነቷን ነው
@Gere.emun.
@Gere.emun. Ай бұрын
የልጆችዋ ኣባት ለማስቀናት ይሆን
@Firstmove01
@Firstmove01 Ай бұрын
የኔ እህት ምስራቅ ስሜታዊ ብትሆን የደረሰባት ክህደት ነው የመጀመሪያ ባልዋ የልጆችዋ አባት ስለሆነም ህፃናት ልጆች ይዛ ድህነትን ያህል እዳ ወድቆባት ነው አንቺ በተቃራኒው ሁለተኛ ትዳርሽ ነው እግዚአብሔር ባለፀግነትን አድሎሻል ያደጉ ልጆች አሉሽ ያንቺና የሌሎቹ እህቶች ጉዳት ሊነፃፀር እንክዋን አይችልም እርጋታሽ እና መልካም ልብሽን ይጠብቅልሽ ያስፈፅምሽ እያልኩ እንደ እህት የምልሽ ነገር ምንድን ነው ከዚህ ታሪክ ውጪ እንደ ሎጥ ሚስት ዞር ብለሽ እንክዋን ብታይ ጥፋቱ ከባድ ነው የሚሆንብሽ ለምን ያላደጉ ህፃናት ልጆች አሉት ይህ ሰው ድኖ ይምረጥ የፈለገውን የሚለው ሀሳብሽ ፍፁም ተገቢ አይደለም በሰብዐዊነት ላግዝ ካልሽ ደግሞ ቸግሮኛል ብላ አደባባይ የወጣችውን የልጆቹን እናት እርጂ። ይህ ሰው ፈፅሞ አይገባሽም እሱንም ለንሰሀ ያብቃው አንቺን ግን አደራ የምልሽ ያከበረሽ አምላክ ይህን ሁሉ ነገር በገሀድ አሳይቶሻል ይህ ሰው ያንቺ አልነበረም ሊሆንም አይችልም በፀሎት ተግተሽ ከአእምሮሽ እንዲጠፋ አድርጊ እንጂ ድኖ ቢመለስ እንክዋን እንደው አደራ አደራ ፈጣሪሽን ለዚህ ሰው ብለሽ እንዳታሳዝኚው
@hanazewdie
@hanazewdie Ай бұрын
ተባረኪ የልቤን ነው የፃፍሽልኝ i hope አንብባ ተግባራዊ እንደምታደርገው ምስራቅን ብትረዳት
@tiyobistazergaw8018
@tiyobistazergaw8018 29 күн бұрын
ተባረኪ የልቤን አወራሽልኝ
@eyerusalemsamuel7677
@eyerusalemsamuel7677 29 күн бұрын
እውነት በዚህ ሀሳብ እስማማለሁ
@menbimimi
@menbimimi 29 күн бұрын
የኔን ሀሳብ ስለተናገርሽ አመሰግንሻለሁ, እረጋ ብሎ ያወራ ሁሉ ንፁ አይደለም!! በሰው ላይ ልፈርድ ሳይሆን, ምስራቅ እኮ ምንም የላትም ከሷ ጋር አትነፃፀርም, በዛ ላይ እቺ ሴት ሚስት እያለው ካወቀች በሗላ እራሱ አልተወችውም!! ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው! ተለሳልሶ ያወራ ሁሉ ልክ ነው ማለት አይደለም!!
@user-pf2it7jf3b
@user-pf2it7jf3b 29 күн бұрын
ዝም ብላ ምላሳን በማር ለውሳ ታወራለች እፈሪ በአነጋገርሽ
@genetmulatu7987
@genetmulatu7987 7 күн бұрын
ወይ ጉድ ምን አይነት መፅሐፍ ነሺ ስው ብቻ አይደለሺም ት/ቤትም ነሺ ወርቅም ነሺ እንቁም ነሺ እድሜ ይስጥሺ ጥንካሬሺንና ደግነትሺን ለወለድሻቼው ለወገን ሁሉ አውርሺ እድሜ ይስጥሺ ተባረኪ ❤❤❤
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 28 күн бұрын
እህቴ ባል ሊሆንሽ ቤተክርስቲያን ቆሞ የዋሽሽንና ልጆቹን የካደን ሰው መልሶ ለባልነት መመኘት ላንቺም የጤነኝነት ምልክት አይመስለኝምና። የርሱ ከሆኑ ዘመዶቹም ብትርቂም ጥሩ ነው።
@MartaMan-rd7qd
@MartaMan-rd7qd Ай бұрын
እረ ምስራቅ ጎረታችን ይህ ሁሉ god ይዘሽ ምኖርሽ አንተ ያወቀ ልጅ አንተም እህት አለህ ያች እርኩስ እናትህ ክፋ ምስራቅ ጀግና ናት
@yenubayu1696
@yenubayu1696 Ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ታርክ ነው ምን አይነት ቤተሰቦች ናቸው ጉድ ነው
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Ай бұрын
እረ በትክክል ፃፊ ለወሬ መቸኮል😂😂
@MartaMan-rd7qd
@MartaMan-rd7qd Ай бұрын
@@selammulatu3807 እሰይ
@user-bl7qz7sh4h
@user-bl7qz7sh4h 28 күн бұрын
​@@selammulatu3807😂
@lemlemfeys9337
@lemlemfeys9337 Ай бұрын
ለንሰሀ ጊዜ ይስጠው የሚገርም ታሪክ ነው
@Sameera-fk3ho
@Sameera-fk3ho Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 29 күн бұрын
አሜን❤❤
@dawitboru9027
@dawitboru9027 9 күн бұрын
ጥበበኛን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል አስተዋይዋንስ የተረጋጋችውንስ ዋዉ እሕቴ ከእግርሽ ስር ቁጭብሎ መማር ነበረበት ፈላጊና ተፈላላጊ አለመገናኘቱግግ ያበሳጫል ግን ወንድማችን ምንሆኖብን ነው ምንአገኘሕ የምሕረት አምላክ ይዳስሕ እሕቴ እግዚአብሔር እንዴት ይወድሻል ዋዋዋዋዋው አንቺ የምትገለጪ መጽሐፍ ነሽ እንኳንም ቀድሜ አገባሁ እንጂ ምርጫየ ነበርሽ ዘመንሽ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ልጆችሽ ይባረኩ እሕት እልፍ አእላፍ ሁኝ የጠላቶችሽን ደጅ ውረሺ መሲ ዛሬ ቡዙ ጨቅያለ ትምሕርት አገኘው ግን ልቤን አንጠልጥላ ጨረሰችው መሲ ለሐምሌ ገብርኤል ግን ትጥራን አደራ
@meronabebe4412
@meronabebe4412 Сағат бұрын
እኔም በጣም አዝኜብሽ ነበር ግን ይቅር በይኝ አሁንም ቢሆን የመርዳት አቅሙ ካለሽ ልጆቹን እረጃቸው ❤❤
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 74 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,4 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 19 МЛН
The clown snatched the child's pacifier.#Short #Officer Rabbit #angel
0:26
Опасные облака!😱🌩
0:20
Взрывная История
Рет қаралды 4,1 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 9 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 410 М.