No video

በክራንች ነበርኩ ከፎቅ ጥሎኝ ተረፍኩ በጣሊያን ሮም የተሠራ Memehir Girma Wondimu አሰሙ 677

  Рет қаралды 18,087

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

በክራንች ነበርኩ ከፎቅ ጥሎኝ ተረፍኩ በጣሊያን ሮም የተሠራ Memehir Girma Wondimu አሰሙ 677#subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion
የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Religious teaching by priest Girma Wondimu - የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 120
@mekditerefe868
@mekditerefe868 28 күн бұрын
አባቴ ምን እንደምሎት አላዉቅም በእርሶ ነዉ የፀሎት ሕይወት የንስሐ ሕይወት እንዲኖረን ያደረጉን እግዚአብሔር ፀጋውን ሞገሱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን 🙏
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 28 күн бұрын
የኔውድአባት ልኡልእግዚአብሄር እድሜዎትንያርዝምልን ሺአመትያኑርልን
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z 28 күн бұрын
ጌታ ሆይ ኣንተ የሰጠሀን ኣባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ሰጥተህ ጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 28 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት
@user-pi1xj8pt8e
@user-pi1xj8pt8e 27 күн бұрын
አባታችንአድሜና ገና ይስጥልን እውነት በዚ ዘመን እርሶ የመሰለ አባት ፈጣሪ ስለሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነ የለን አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን በእርሱ ላይ ሆኖ እግዚአብሔር ለተወለደው ሰለጎበኝን ከበር መሰጋና ለቸሩ መደሕነአልም ይድረሰው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እግዚአብሔር እድሜወትን ያርዝምልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@amaamm7235
@amaamm7235 28 күн бұрын
የኛ አባት እኳን ደህና መጡልን እድሜ ፀጋዎትን ያብዛልን
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 28 күн бұрын
አባት አለሜ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን ።🤲🤲🤲
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h 28 күн бұрын
የኛ ዉድ አባታችንእግዚያብሔር እድሜና ጤናዉን ያብዛሎት ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@TsedaleAhmed
@TsedaleAhmed 28 күн бұрын
አባታች እርሰውን የሰጠን ልኩል እግዝአብሂር ይመስገን🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 28 күн бұрын
የፍቅር አባት ርዥም እድሜ ይስጥልኝ 🤲🤲🤲🤲
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤ በርከተውት ይድረሰኝ አባቴ ❤❤❤❤❤
@user-qw2mv5bo6e
@user-qw2mv5bo6e 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእወነት የቅዱሳን አምላክ እሱ የተመሰገነ ይሁን
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx 28 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 28 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@Orthodoxlikemaew
@Orthodoxlikemaew 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏
@mametohem7990
@mametohem7990 28 күн бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 28 күн бұрын
አሜን እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤
@user-gy7bc2kg8h
@user-gy7bc2kg8h 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ማይነገር ስጦታው ለናተ የደረሰ ኣምላክ ለኛም ይድረስልን 😢😢😢 ኣምላኬ ሆይ ለኔም እስክትጎቦኘኝ በቸርነትህ እጠብቅሃለው 😢😢😢
@TenayeZewde-sp5kv
@TenayeZewde-sp5kv 27 күн бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አምላክ ይመስገን
@abevaabeva5525
@abevaabeva5525 28 күн бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት
@SeniHailu
@SeniHailu 27 күн бұрын
አምላክ ሆይ አቤታችንን ጠብቅልን
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 28 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@Eyob797
@Eyob797 28 күн бұрын
ደጉ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን። በታላቁ በእግዚአብሔር ሐይል ህዝብ ሲድን ደስ ይላል።
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 28 күн бұрын
አባታችን ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@user-tv7mb6qo2c
@user-tv7mb6qo2c 28 күн бұрын
የሰላም አባት እድሜጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከቶት ትድረሰኝ❤❤❤❤❤
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 27 күн бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገነ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@AnanjSnje
@AnanjSnje 28 күн бұрын
አባታችን❤❤❤❤❤ በርከተዎ ይደርብኝ በፀሎት አትርሱኝ
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 28 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን እኛም በታሰርንበት ይፍታን
@user-dj6tc9fo4u
@user-dj6tc9fo4u 28 күн бұрын
አባታችን በረከቱ ይደሪብን
@Ethiopia928
@Ethiopia928 28 күн бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ህዝብህን አድን
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 28 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t 28 күн бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ኣባታችን እድሜ ጤና ይስጦት ኤፍታህ ይበለን እግዚኣብሔር ኣምላክ ❤❤❤
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 26 күн бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ በረከትዎ ይደርብኝ አባቴ አሜን
@semharweldu5965
@semharweldu5965 20 күн бұрын
ሰላም ኣሁን የትነዉ ኣለዉ መምህር ግርማ እባክሽ መልሲ ስጥኒ🙏🙏
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ እግዚአብሔር አምላኬ አድሜ ከጤና ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጦት አባቴ ወደ ሊባኖሰ ቤሩት እንድመጡ በፀሎት ያሰቡን አባቴ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 28 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@misrakasmare136
@misrakasmare136 15 күн бұрын
አባየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@asetermoges7815
@asetermoges7815 27 күн бұрын
አባቴ እባኮት ይድረሱልኝ እባኮት ልለምኖት
@tesfamariamukubaezghi3135
@tesfamariamukubaezghi3135 28 күн бұрын
ለአባታችን ዕድሜና ጤና እዝጋብሔር ያድላቸው መዳን ይህ ነው ለአመነ
@astekastek1000
@astekastek1000 23 күн бұрын
እግዝያብሄር ይመስገን
@user-tr5zq1qb9q
@user-tr5zq1qb9q 27 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉አባታችን እድሜ ይስጣችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤
@rabkahaile6600
@rabkahaile6600 28 күн бұрын
AMNE AMNE AMNE ❤
@adisprimatel3244
@adisprimatel3244 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን🙏🙏🙏
@JcjhYfhs
@JcjhYfhs 28 күн бұрын
እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን በእውነት ለወገኖቻን የደረሰ እምላክ ለኛም ይድረሰልን እባታችን እስካለ ማርያም እያሉ በፀሎት እስቡኝ እይሩሱኝ እባታችን እንይ ደካማና ሃጥያተኛ ነኝ ና
@BriBrhane-uc2vw
@BriBrhane-uc2vw 28 күн бұрын
Amlak ymesgen Amen Amen Amen
@edentekestetkue7480
@edentekestetkue7480 28 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@KumeeQtr
@KumeeQtr 28 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏❤❤❤
@Ynenshe
@Ynenshe 22 күн бұрын
የመምህር ልጆች ወለተ ሚካኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 28 күн бұрын
የኛ ባት እድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤😢😢😢😢
@user-zx8me3du7u
@user-zx8me3du7u 28 күн бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 27 күн бұрын
አግዛብሄር የምስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-im3pd5ot4v
@user-im3pd5ot4v 27 күн бұрын
አባቴ እርስወን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥወት አባ እኔ ኢትዮጵያ እርስወን ለማግኘት ተንከራትቻለሁ አሁንም አባቴ እርስወን የማገኝበት ቀን ይናፍቀኛል በጭንቀት መካከል ነው ያለሁት እናቴ በጣም ትጠላኛለች በፀሎትወ ያስቡኝ አባ እርስወ ሺ አመት ኑሩልን የኛ መድሀኒት ነወት
@user-gq9ts3nm7j
@user-gq9ts3nm7j 28 күн бұрын
enkan dehna metu
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 28 күн бұрын
Ygna leyyyy abat edme ketena ystott emebete Maryam be zerfafa kemiswa ttebkot❤❤❤❤
@tifit589
@tifit589 28 күн бұрын
ማረን ፈጣሪ😢😢😢😢
@shewayechala
@shewayechala 28 күн бұрын
❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 28 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤
@FremaryamTeklehaymanot
@FremaryamTeklehaymanot 28 күн бұрын
Abey bota alewu ngeruna bejakum
@user-ry5ej1sy4w
@user-ry5ej1sy4w 28 күн бұрын
እባካችሁበድግልማርያም ስም የባየን አድራሻ ቸውን እናስልካቸውን የምታውቁ እባካችሁ ላኩልኝ
@user-gq9ts3nm7j
@user-gq9ts3nm7j 28 күн бұрын
Ahun leagelglot america new yalut
@yewubliloboutros8951
@yewubliloboutros8951 28 күн бұрын
አባታችን ወደ ቤይሩት ቢመጡልን አምላክ ቢፈቅድ 🙏🙏
@user-pf1em8rf4v
@user-pf1em8rf4v 28 күн бұрын
Abatachn edmana tena ystot
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 28 күн бұрын
እግዚሐብሄር ይመስገን አባታችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 28 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏
@MenaYsegaye-uq8ma
@MenaYsegaye-uq8ma 28 күн бұрын
አባቴ እድሜ ጤና ይስጦት እባኮትን አፀደ ማርያም ና ፍቅረስላሴ ብለው በፀሎት አስቡን
@merrymeery2731
@merrymeery2731 28 күн бұрын
አባታችን,እግዚአብሔር,እድሜና,ጤናይስጦት አሜን,አሜን,አሜን
@ZdKebede
@ZdKebede 28 күн бұрын
😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢እንቁ አባታችን ኑሩልን
@user-te9kv8ce1s
@user-te9kv8ce1s 27 күн бұрын
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስን ስለኩሉ ነገር ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድርስልን እድሜ ይስጥልን አባታችን የኔም እግሬ ያመኛል ይነዝዛል የሄው ሳምንት ሊሆነኝ ነው ደንዝዘዋል ይነክሰኛል ብቻ ስቃይ ነው አይጨበጥ አይዳሰስ😢😢
@user-xg6gq8vm4h
@user-xg6gq8vm4h 28 күн бұрын
❤!
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 28 күн бұрын
Abaye Nursling tegawun yabizalewote yfitogni woltemarame ngnie❤❤❤❤
@GDh-kz2tu
@GDh-kz2tu 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤😢😢
@oromtitiiintalashawaa5094
@oromtitiiintalashawaa5094 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@legessegyohannes5332
@legessegyohannes5332 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@SaleMami-cj3fg
@SaleMami-cj3fg 28 күн бұрын
Yena wd abat enkuan dena metachuln enodotaln berketachu yederbin❤❤❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 28 күн бұрын
አባዬ የኛ እንቁ አባት ❤❤❤❤❤❤ሺ አመት ያኑሮት አሁን ግን የት ነው ያሉት
@user-gi9gg4ke3f
@user-gi9gg4ke3f 21 күн бұрын
❤❤❤❤
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 28 күн бұрын
A batten Egezhaber yetebekelene
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-pw3th8co7e
@user-pw3th8co7e 28 күн бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን 🎉🎉🎉
@alexmario1097
@alexmario1097 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@user-dj7fz5go9l
@user-dj7fz5go9l 28 күн бұрын
እንኳን ደና መጡ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 16 күн бұрын
በስምአም በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፣አባታችን መላከ ምክራት ፣ቄስ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ የማሪያም ልጅ መድኃኒያለም እርሶንና መላው ቤተሰቦትን ሁሉ ከክፉ መንፈስ ይጠብቃችሁ።ጸጋውን ያብዛሎት።አሜን!!!❤
@user-de2ub3fx1g23
@user-de2ub3fx1g23 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉
@user-ph2um6tp3l
@user-ph2um6tp3l 28 күн бұрын
Edma ystln
@tgyetewahedolij4501
@tgyetewahedolij4501 28 күн бұрын
Welete yohannes be tsolete asbugne🤲🙏🌿
@MimiMimi-ce5mwmi.8mim
@MimiMimi-ce5mwmi.8mim 27 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 😢😢😢😢❤️❤️🥰🥰🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏
@playdoh4768
@playdoh4768 28 күн бұрын
🎉🎉🎉
@Sifanthefirsthalfthesametimefo
@Sifanthefirsthalfthesametimefo 28 күн бұрын
Idme ina tena yistln Abatachin
@SamrawitSamrawit-ru1ln
@SamrawitSamrawit-ru1ln 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SelinaFikre
@SelinaFikre 28 күн бұрын
አባታችን አሁን የት ነው ያሉት ቤተሰቦች😢
@user-si5ko3sx1h
@user-si5ko3sx1h 28 күн бұрын
አባየአኔሌላምንምአልልእግዚያብሔርይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KukuTamiru
@KukuTamiru 27 күн бұрын
እባካችሁን ሃገር ዉስጥ የምያገለግሉበት የምታዉቁ ለፈጣሪ ስትሉ ጠቁሙኝ፡፡
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 26 күн бұрын
አሁን አገልግሎት አልጀመሩም
@selamtube2775
@selamtube2775 26 күн бұрын
አባን ግን አረብ ሃገር አምጥሉን በፈጠራችሁ በተለይ ዱባይ
@Meazatube1
@Meazatube1 27 күн бұрын
እረ የት እንዳሉ በማርያም ንገሩኝ
@adefkri1099
@adefkri1099 27 күн бұрын
ይት ነው ያልው አባ የምነግረን ስው አለ እባካችው ንገሩኒ
@ETH908
@ETH908 28 күн бұрын
Ye meche geze nw yehe ?
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 27 күн бұрын
አባ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት አባቴ በርክትውት ይደረስልን. የአውሮፓ ስው ግን ሱራ መልበስ ብርቅ ነው እንዴ ቤተክርስቲያን እኮ ነው ያለችውት ነው የመጣችውበትብ ቦታ አታቁም ምን አለበት ለሰምንት እንኳን ቀሚስ ብትለብሱ ደግም ሱራችው ሳያስጠለ ሁሉም ታይት በውስጥ ይሚለበስ እኮ ነው አረ ባክስው. በምት ስአት እንኳን በሱራ አትገነዙም አረ ተማሩ
@user-qd2ek1xh4z
@user-qd2ek1xh4z 26 күн бұрын
አድራሻ የት ነው
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 57 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 7 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 9 МЛН
ዓይነጥላ እንዴት ይጎዳናል ዘራችን ክፉ ነው ከሰው በታች የመሆን ምክኒያቶች Memehir Girma Wondimu 597 #subescribe_now  ላልሰሙት አሰሙ
26:14
በሙዚቃ ስራዎቹ የሚታወቀው ባለሞያ ክርስትና ሳይገባኝ ኖሬ ተጎዳሁ እናትና ልጆች በዘር መንፈስ Memehir Girma Wondimu 637#subescribe
31:27
ከባዶነት ወደ ባዶነት እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ  ሁል ጊዜ የሚጎድል ትዉልድ Memehir Girma Wondimu Video 681#subescribe_now
50:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 15 М.
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН