📌በካናዳ ኑሮ ውድነት ተማረርን ሃገሩን ጥለን ልንወጣ ነው ይላሉ እንባቸውን እያፈሰሱ ‼️

  Рет қаралды 28,194

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

10 ай бұрын

ካናዲያን በየሶሻል ሚዲያው ካናዳ ላይ ኑሮ መወደዱን እና እያለቀሱ መኖር አቃተን ሲሉ መስማት የተለመደ እየሆነ መጥቱዋል ……
ዛሬ የወር አስቤዛ አብረን በመግዛት ዋጋ እናያለን …

Пікірлер: 204
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 10 ай бұрын
ገንዘብ ሰለበዛ ሳይሆን ሰለተባረከ ነው ዋናውበንፁህ ልብ መፀለይ
@ummuarkantube2906
@ummuarkantube2906 10 ай бұрын
ከኮሮና በኋላ ሁሉም አገር ላይ ነው የጨመረው ዋናው ጤና ነው አልሀምዱሊላህ
@tamratjemal6731
@tamratjemal6731 10 ай бұрын
እኔ ሳውዝ አፍሪካ ነው ያለሁት የኛን ዋጋ ደሞ ከዶላር ጋ አቀራርቤ ልንገርሽ 1 ኪሎ ነጭ ሽንኩርት 10 dollar Maple syrup 2 dollar 1 kg ginger 1 dollar 30 eggs 1 dollar 50 cent 600 gram bread less than 1 dollar 1 kg carrot less than 1 dollar Red onion 10 kg 10 dollar Potato 10 kg 5 to 7 dollar ይህን ይመስላል እናንተ ጋ ህክምና እና የልጆች ትምህርት በነጻ አርገው በእጅ አዙር በምግብ ይቀበሉአችኋል
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 10 ай бұрын
@@tamratjemal6731kkkk30 እንቁላል 1 ከሀምሳ ዶላር። ትቀልዳለህ። እዚህ ካናዳ 24 እንቁላል 10 ዶላር ነዉ። ያዉም ጥራት ያለዉ ዉድ ነው
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 10 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ኪዲዬ አዎ ጨምሮል ግን ተመስገን ነው ሰርተን እናገኝዋለን ሀገርቤት ያለው ነው የሚያሳዝነው
@tarikemekete8801
@tarikemekete8801 10 ай бұрын
አራ ኑሮ ተኸደደ ተብሎ ማልቀስ እግዚአብሔር በመንፈስ ይመግባቸዋል ሰዉ በመብልና በመጠጥ ብቻ አይኖርም በእግዚአብሔር መንፈስ ይኖራል ወደ እግዚአብሔር ፀልዮ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ እሱ በደንብ እስኪገባን እኮ ነዉ የምንታሸዉ!! ተባረኪ/ክ
@arditube5698
@arditube5698 10 ай бұрын
አይ ታሪክየ እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ ትክሻቸው ሰፊ አይደለም
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 10 ай бұрын
ዋዉ!! የካናዳ ዋጋ በጣም ጥሩ ነዉ እግዚያብሔር ይመስገን!!ከዚህ የባሰ አይምጣ!!እነሱ እኮ basic የሆነ ነገር ብቻ ላይ Focus ማድረግ አይችሉም ብዙ ነገር ነዉ የሚሰበስቡት!! ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን ኪዱ እንኳን ለአዲሱ አመት 2016 በሰላም እና በጤና ከነመላዉ ቤተሰብሽ አደረሰሽ!!
@tsionasaye8831
@tsionasaye8831 10 ай бұрын
Kidye ስለ canada international student life እንዴት እንደሚኖሩ ሰርተው ስንት እንደሚያገኙ video ስሪልን🙏🙏
@Denametube
@Denametube 10 ай бұрын
ወይኔ እኛ ምን እንበል አረ ተው አመስግኑሁ ኪዱዬ እኛ እኮ በሶስቀን ልዩነት ነው ዋጋ ሚጨምርብን 😢
@davania12
@davania12 10 ай бұрын
Am in Canada...and I been to Ethiopia bekrbu..... Ethiopia is hell...
@mahi141
@mahi141 10 ай бұрын
ኪድዬ ግን ፈረነጆቹ ከአሁን ትንሽ የኑሮ ጭማሪ አይተው ካለቀሱ እንደ ኢትዮጵያን አይነት ኑሮ ቢያዩ ኤንዴት ሊሆኑነው😮 ኪድዬ የተረዳውት ነገር እደ ደሀ ችግር ቻይ የለም በድሎት ያደገ ወይም የኖረ ሰው ግን የአንድ ሸን ችግር አይችልም አንዳንዴም ችግርን ፈተናን አይቶ ያደገ ሰው ነገሮችን መጋፈጥ ይችላል በተለይ ኢትዮጵያን🤗 ተመስገን ጌታዬ በቸርነትክ በምህረትክ በበረከትክ እስከዚች ሳአት ላቆየኋኝ አጋአስተ አለም ስላሴ ተመስገን😥 🙏
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 10 ай бұрын
Enesu chiger aychlum rasachewen yatefalu egziabher yeker yebelen
@kidiethiopia
@kidiethiopia 10 ай бұрын
ልክ ነሽ 😂❤
@meryemali4042
@meryemali4042 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ኮ ደህና ነው ምንዛሬውን አስቢውስኪ ብምን መልኩ እስበሽው ነው ኢትዮጵያ ከሁሉም አገር ኑሮ እርካሽ ነው በምንዛሬው ስታይው
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 10 ай бұрын
ልክ ነሽ ክክክ!!
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 10 ай бұрын
​@@meryemali4042የኢትይጲያ ህዝብ ደሞዝ ስንት ነዉ? ካናዳዊያዊያን ኑሮ ቢወደድም ደህና ደሞዝ ይከፈላቸዋል ችጋራም ነገር ናቸዉ እንጂ
@HaileFikadu-nr6lw
@HaileFikadu-nr6lw 10 ай бұрын
ቢመነዘር አገሬ እርካሽ ነው ሰላሟ ብቻ ይብዛልን
@elsabetwoldegerima6447
@elsabetwoldegerima6447 10 ай бұрын
ወይ ልዩነታችን ኢትዮጽያ ውስጥ ያለነው ነበር እንዲ😢ያለብን ነኑሮ ውድነቱ እኮ በስመአም በሱ ቸርነት ብቻ እየኖርን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ🙏
@eskezyawmered5058
@eskezyawmered5058 10 ай бұрын
ኪድየ እንኳን ደህና መጣሸ በጣም ጨምሮአል ከኛ USA
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 10 ай бұрын
ከ 13 አመት በፊት እኔም በ £40 ፓዉንድ ወር እከ ወር ብቻዬን በደንብ ተብቃቅቼ እኖር ነበር።ባለፈዉ ወር ከልጄ ጋር £250 ፓዉንድ ለወር ሊበቃን አልቻለም የሚገርም ነዉ!! የምንጥላቸዉ ነገሮች ላይ በጣም Aware መሆን የሚያስፈልግ ይመስለኛል!!ፈጣሪ በረከቱን ያዉርድልን አንቺም አብዝተሽ ተባረኪልን ኪዱዬ መልካም ሰዉ!!
@user-ol1me1fo7k
@user-ol1me1fo7k 10 ай бұрын
ትክክል። £10 ከ 3 እቃ በላይ አይበቃም። ድሮ ለሳምንት ይበቃ ነበር
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 10 ай бұрын
@@user-ol1me1fo7k በጣም ትክክል አሁን ጊዜ ላይ በ £10 ፓዉንድ ከሶስት እቃ በላይ ማንሳት አይቻልም እኔም ሁሌ የምለዉ ነዉ።በጣም ይገርማል በ £10/week እንዳልኖርን አይናችን እያየ ብዙ ነገር ተቀየረ።covid ,Brexit እና ጦርነቱ አንድ ላይ ስለተገጣጠመ ይመስለኛል።እዚህ ያደረሰን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን በተሰጠን ትንፋሽ እየኖርን ነዉ ደሞ እንኖራለን!!
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 10 ай бұрын
አንቺም ከአስራ ሶስት አመት በፊት ከሚከፈልሽ የተሻለ ገቢ እየተከፈለሽ ነዉ ደሞዝ ሲጨመርልሽ ኑሮ ደሞ ለምን ልክ ከአስራ ሶስት አመት እንደነበረዉ ሊሆን አይችልም
@maritufente2982
@maritufente2982 10 ай бұрын
ካናዳ ኑሮ ተወደደባቾሁ በሉ በፍጥነት ወደ አገራችሁ ኢትዮጵያ ኑሮ ወደ ረከሰበት
@user-bx2bv2vp6o
@user-bx2bv2vp6o 10 ай бұрын
ኪዲዬ ስታምሪ ጌታ ይጠብቅሽ የተባረከ ነሽ እኔንም እግዚአብሔር እንዳቺ በነፃነት የምኖርበት ናፈቀኝ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 10 ай бұрын
🥰🥰
@eyerusm721
@eyerusm721 10 ай бұрын
Many Canadian peoples also do same video regarding the inflation on Canada thanks kid to raise this issue here in ethiopia majority of us still considering Canada is like heaven...everything easily can get and as such not expensive. I think the inflation is all over z world but it will be more worst in developing countries like ethiopia 🇪🇹 and really its huge challenge for us ..... Many thanks for the awareness creation 🙏
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 10 ай бұрын
You are absolutely right my dear!! My son is still living in Ethiopia not wanting to leave & i know what you mean. May the Almighty help you all Living in Ethiopa!!
@menberalema3944
@menberalema3944 10 ай бұрын
ኪድዬ እንኳን አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ
@workubelay4325
@workubelay4325 10 ай бұрын
Comparing Canada to Ethiopia, Canada is heaven.
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 10 ай бұрын
ኪዲዬ አመሰግናለሁ 🙏🏽 እንኩአን ለኢትዮጵያ አዲስ አመት በሰላም አደረሰሽ እስከቤተሰቦችሽ::🙏🏽❤️🇪🇹
@amsalmulugetadisasa8339
@amsalmulugetadisasa8339 10 ай бұрын
ተባረኪ ኪዲዬ ለብዙ ሰው የሚያስፈልግ ነገር ነው ያሳየሽን❤❤❤
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 10 ай бұрын
ኪዲዬ ዋጋው ከቶሮንቶ ጋር ተመሳሳይ ነው እግዚአብሔር ይባርክልን ሲባረክ ትንሹም ያጠግባል ከዚህ የባሰውን ያርቅልን ይልቅ ቶሮንቶ የቤት ኪራይ በጣም ነው የተወደደው በእጥፍ ነው የጨመረው ያውም በቀላሉ አታገኚም ለመግዛትም እንደዛው ብቻ እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ጤና ይስጠን ።
@sweetaddis8120
@sweetaddis8120 10 ай бұрын
In Toronto grocery is cheaper than Alberta. When I came here I was surprised.
@rahwahagos2531
@rahwahagos2531 10 ай бұрын
ተመስገን በሉ ከኛ ይሻላል
@jhonfida3549
@jhonfida3549 10 ай бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@daniandu2547
@daniandu2547 10 ай бұрын
ኪድዬ እነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያ ቢሆኑ እራሳቸውን ካጠፋ እመታት ይቆጠር ነበር
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 10 ай бұрын
እወነት ነው እኔም እዝህው ነው የምንኖረው ሁሉም ነገር ተወዶዋል😢
@awelabdela
@awelabdela 10 ай бұрын
Tanks kidi ቃልሽን አክባሪ ነሽ 🥰🥰🎉🎉
@emyteketle2198
@emyteketle2198 10 ай бұрын
ኪዲ በጣም ነው ምትመቺኝ አቦ ይመችሽ
@seblekitchen
@seblekitchen 10 ай бұрын
ሰላም ኪድዬና የኪዲ ቤተሰቦች እውነት ለመናገር የዋጋ መጨመር በሁሉም አገር ላይ ነው
@ummuarkantube2906
@ummuarkantube2906 10 ай бұрын
Sebliye
@seblekitchen
@seblekitchen 10 ай бұрын
@@ummuarkantube2906 ሰላም ነሽ ጠፍተሻል በሰላም ነው እሙቲ
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 10 ай бұрын
Yes u right kidiye ❤thanks for sharing
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 10 ай бұрын
ኪዲየ ኢትዮጵያ ከገቢዉ ይልቅ ወጭዉ በጣም ልዩነት አለዉ ካናዳ ምንም ቢወደድ ከሰራሽ ለመሰረታዊ ነገሮች በቂ ነዉ
@HABESHAINSIDER
@HABESHAINSIDER 10 ай бұрын
ይህ እኮ ለእኛ ኢትዮጵያን ጨመረ አይባልም ፣ እንደው ሲያለቅሱ ማልቀስ የሀበሻ ባህሪ ስለሆነ ነው
@meskegetho9504
@meskegetho9504 10 ай бұрын
እኔ ፈረንሳይ ነኝ አሁን ካሳየሽን በጣም ብዙ ነገር ካናዳ ይጨምራል
@khiraman3855
@khiraman3855 10 ай бұрын
Moi aussi
@beenasefa8342
@beenasefa8342 10 ай бұрын
hi kidye እንኳን ደና መጣሽ ጠፍተሻል በርቺ🙏🙏🙏
@serkalemshibeshi4921
@serkalemshibeshi4921 10 ай бұрын
ኪዲዬ ኑሮ ከኮረና በኋላ እና ከዪክሬን እና እራሻ ጦርነት በኋላ የሚቀመስ አይደለም ሳውዝ አፍሪካ እነዛ የማቸግራቸው ስዎች ተቸግረዋል ብቻ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያኖራል ተመስገን ብቻ ማለት ነው የባስ እንዳይመጣ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 10 ай бұрын
ትክክል
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 10 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ኪድዬ ንሮ በጣም ነው የጨመረው ማዳም ቤት ነኝ ሁኔ እሮሮ ትነግርኛለች እነሱ እደዚ የሆኑ የኛ አይገርምም😍❤😘👏
@user-rz3tr7bp6z
@user-rz3tr7bp6z 10 ай бұрын
ትክክል በርግጥ አወ በጣም ኑሮ ተወዷል ሰኡዲ አርብያም ወላሂ እኔ አንዳንዴ ሱቅ እሄዳለሁ አስቤዛ ላደርግላቸው እና በጣም ይገርመኛል ውድ ሲሆን
@lucydegarege2408
@lucydegarege2408 10 ай бұрын
We love you kidi❤❤❤❤
@ABUANSAR4076
@ABUANSAR4076 10 ай бұрын
Thanks for sharing this information, but is not bad because in America too expensive more than Canadian .
@mohamedsalih6843
@mohamedsalih6843 10 ай бұрын
Lelam bzu vlog serilen❤
@wesimelk5693
@wesimelk5693 10 ай бұрын
ere betam arif newe kezi yishalale enante tolo wede birr selmtkyerut newe enji leza hager 150$ mne alat
@Anyhairr
@Anyhairr 10 ай бұрын
ብዙ ነገር ግን ውድ ነው ከ አሜሪካ የበለጠ
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 10 ай бұрын
አሜሪካ በፓዉንድ ነው ማለት 1 ፓዉንድ 0.45ኪግ ነው::ስለዚህ ካናደ ርካሽ ነው::ከዚ የባሰ አያምጣ ነው ኑሮ በጣም ተወዶአል::
@Anyhairr
@Anyhairr 10 ай бұрын
@@user-yi5ny5jg5i አሜን
@mercy2243
@mercy2243 10 ай бұрын
Ezih usa betam tewedewal . Etef new yechemrew. Becha temsegen
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g 10 ай бұрын
በጣም ዉድ ነዉ ሀረብ ሀገር ይሻላል በተለይ ድንችና ሽንኩርቱ ህሳት ሆኖብኛል የናተ ደግሞ የባሰ ነዉ
@tefeyyhiwot6344
@tefeyyhiwot6344 10 ай бұрын
The same here In Milano also to much expenses Yene konjo
@azebgebrehiwot5625
@azebgebrehiwot5625 10 ай бұрын
በስመአብ ካናዳም ቁጭ ብሎ እሚያማርር ሰው አለ አረ የእግዚአብሔርን አይን አትውጉ ተመስገን በሉ
@nubiyashenafi2894
@nubiyashenafi2894 10 ай бұрын
እውነት ነው ተመስገን በሉ
@ummuarkantube2906
@ummuarkantube2906 10 ай бұрын
እውነት ነው ማንም አያመሠግንም
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 10 ай бұрын
Hulu bota chiger ale genzeb aybekam endewem ethiopia yeshalal bet kalesh
@lucydegarege2408
@lucydegarege2408 10 ай бұрын
Gena post letarg setasbi notification le ene yedrsale besmam😂❤❤❤❤❤😘😘
@kidiethiopia
@kidiethiopia 10 ай бұрын
❤❤❤
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 10 ай бұрын
አፍሪካ እኮ ሳንሰራ ጓረቤት ይመግበናል I swear!!! እነዚህ ሀገሮች ህዝቦች በጣም ያሳዝናሉ ስጋታቸዉ። ወይይይ
@arditube5698
@arditube5698 10 ай бұрын
በጣም ውድ ነው ከአሜሪካ ጋር ሲወዳደር በዛ ላይ ታክስ አለ እኔ አሜሪካ ከመጣሁ ጊዜ ጀምሮ የምፈልገውን ገዝቼ መውጣት እንጃ ሪሲት አይቼ አላውቅም ነበረ አሁን ግን በጣም ስለሚገርመኝ ዳብልቼክ ነው ማደርገው
@mimisolomon9256
@mimisolomon9256 10 ай бұрын
Thank you Kidiye, most of the things are cheaper than Qatar where I am 😍❤️
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi 10 ай бұрын
አረ አውስትራሊያ ኑሮ እሳት ነው ከካናዳ ጋር ሲተያይ
@merryyederrick
@merryyederrick 10 ай бұрын
Beze ayenet Egnaga betam yewededale
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 10 ай бұрын
ኪድየ የሆነ ነገር ደስ እሚል አየሁ ልበል አቺጋ ሱቅ ዉስጥ አደለም ወይስ አይኔ ነዉ ከገባሺ መልሱን በዉስጥ እጠብቃለሁ
@aali663
@aali663 10 ай бұрын
Egzabher alen sis zim beli
@tube345
@tube345 10 ай бұрын
ተመስገን ነው ከቤሩት ይሻላል
@ethiolove5970
@ethiolove5970 10 ай бұрын
sayeshe sayeshe fikir eyeyazegne meta. min yeshalegnale?
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w 10 ай бұрын
አዉቀው ነው የሚያስወድዱት ሕዝቡን ለማስጨነቅ
@FasekaAbrha-zp1ie
@FasekaAbrha-zp1ie 6 ай бұрын
እውነት በጣም ተወዷል ትክክል ነው የሀገርቤትማ እጅ ከኣፍ ነው
@user-sl6mv7si3s
@user-sl6mv7si3s 8 ай бұрын
Is white egg from hen/ chicken?
@_lifeinourhouse
@_lifeinourhouse 10 ай бұрын
ሀበሻ ወደ ብር ይመታል እና ይቸገራል።ከዛ ውጪ እኛ በመቶ ብር የሞባይል ካርድ ብቻ ነው የምንገዛው።እና ተፅናኑ
@elda554
@elda554 10 ай бұрын
እረ ጉድ ዶላርና ብር እያወዳደርሽ እንዳይሆን የዚህ አስተሳሰብ ውጤት ነው ስንቱ አረብ ሀገር ሄዶ ለፍቶ መና እንዲቀር ያደረገው ህዝቡጨካኝ ሀገሩ በረከት አልባ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 10 ай бұрын
አረ ባክህ በመቶ ብር እንጀራ ሽንኩርት ቲማቲም ይገዛል
@yasinredi9187
@yasinredi9187 10 ай бұрын
እረ ፈጣሪአቹን አመስግኑ በጣም እርካሽ ነው
@meryemali4042
@meryemali4042 10 ай бұрын
መንዝሪው በኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ይረክሳል እንዳውም ጥሩ ነው ኢትዮጵያ ኑሮ አልሀምዱሊላህ
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 10 ай бұрын
አውነት ካናዳ ኑሮ ውድ ነው ኢሮፕ በጣም ይሻላል!!
@racysounds9470
@racysounds9470 9 ай бұрын
Is CAD or USD kiddiye?
@good4all7813
@good4all7813 10 ай бұрын
Egziioooo Ereee Temesgen belu🙏🙏 Ethiopia yale miskinu sew minyebel😢 EGZIIOOOO
@danayithabte4733
@danayithabte4733 10 ай бұрын
Betam hard new Kamer 😢
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 10 ай бұрын
ዉይ ኪድየ በስት አመትሺ አሳየሺን ሱፐር ማርኬት የመጨረሻ ያየነዉ ጋሪ በሳቲም እደምታቀሳቅሺና ስትመልሺ ሳቲብሺን ታወጣላቺሁ ብለሺን ነበር ግን የተወደደ ቢወደድ በረከቱን ፈጣሪ ይጨምርበታን እቤት ሲገባ ግን እነዚህ ነጮቺ እደኛ በፈጣሪያቸዉ አይተማመኑም ቺግር አይቺሉም ተመስገን እኛኮ በደስታም በሀዘንም ተመስገን ነዉ እምንለዉ
@astermelaku764
@astermelaku764 10 ай бұрын
ሁሉም ጋር ተወደዋል ይሄ አለ የሚባል የለም
@nardosmengste9636
@nardosmengste9636 10 ай бұрын
😳😳...$153...አይ በቃ ካናዳ የመምጣት ሀሳቤን ሰረዝኩት ሆ ሆ South Africa በስንት ጣዕሙ!!!🙌
@endalkwesagn1193
@endalkwesagn1193 10 ай бұрын
ere new ende lmb 500$ aygebabm begre bihonm ehedalew demo le south Africa
@salilishbira4398
@salilishbira4398 10 ай бұрын
አሜሪካ በጣም ጨምሮአል
@Breeyeshop
@Breeyeshop 10 ай бұрын
I live and do business in China thankfully life is super cheap in China 🇨🇳 😅
@fantayeamsal6379
@fantayeamsal6379 10 ай бұрын
በስማም ኢትዮጲያ አይወራ ኑሮው😢😢😢
@woine123
@woine123 10 ай бұрын
ይቅር ይበለን እኛም እናማርራን!
@MsEmnet27
@MsEmnet27 10 ай бұрын
The price is written in pounds not kg.
@davania12
@davania12 10 ай бұрын
Atakabji...
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 10 ай бұрын
ለምን ሒሳብ እንሰራለን የሚከፈልሽ በአገሩ ገንዘብ ነው በኛ ብር አይደለም
@kidiethiopia
@kidiethiopia 10 ай бұрын
እረ መንዝሩት አላልኩም 😃💕
@rasayifat5726
@rasayifat5726 10 ай бұрын
እኔ ባለሁበት ሀገርም ዋጋው ተመሳሳይ ነው። የአንድ ወዝ አደር ደሞዝ average 1200 ነው።
@awetawet7101
@awetawet7101 10 ай бұрын
Hageru selam kehone Lelant bzumm auasasbm eunet begziew ykeyeral
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 10 ай бұрын
ክክክክክክ ካናዳም ኑሮ ተወደደ ኢትዮጵያ ብቻ መሥሎኝ ነበር
@kidiethiopia
@kidiethiopia 10 ай бұрын
😂😂😂
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 10 ай бұрын
CALGARY betam wedi new enti gar riksh new yebalal 200$ yehonal
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 10 ай бұрын
አሜሪካ በፓውንድ ነው ስለዚህ ዋጋ ለማነፃፀር ይከብዳል
@zewdumergia647
@zewdumergia647 10 ай бұрын
👍
@Delina-tube
@Delina-tube 10 ай бұрын
በተለይ በዚህ አንድ አመት ውስጥ ጭማሪው በጣም ያስደነግጣል😮 ያው በፊት ሲጨምር በትንሽ ሳንቲሞች ያህል ነበር በተለይ የቤት ክራይ😢😢😢
@Zeyen427
@Zeyen427 10 ай бұрын
omg what is going on in canada😢
@user-sq7gr8he1y
@user-sq7gr8he1y 9 ай бұрын
hoo enantem ere tewu
@eyerusalemfikre9671
@eyerusalemfikre9671 9 ай бұрын
ኪዲዬ ኑሮ ተወደደ አልሽን እኛ ምን እንበል አስቤዛ ለመግዛት ወተን እኮ ተሳቀን ነው የምንገባው የልጆቻችን ፍላጎት እንኳን ማሞላት አቅቶናል ኪድዬ
@GaGa-us9rm
@GaGa-us9rm 10 ай бұрын
Cost of living is all over the world
@emyteketle2198
@emyteketle2198 10 ай бұрын
በናትሽ እኔ መምጣት በጣም ነው ምፈልገው ምን ትመክሪኛለሽ
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 2 ай бұрын
All of the world you should see usa
@fasikawoldegeorgis8774
@fasikawoldegeorgis8774 10 ай бұрын
there is no percentage in Ethiopia inflation .we are living with the help of God
@Zeyen427
@Zeyen427 10 ай бұрын
not stor price rental is to much. can you imagin with your salary😢😢😢
@TigistMekonnen-od3uv
@TigistMekonnen-od3uv 7 ай бұрын
ኖሮ ተወዷል እውነት ነው እኞ እጀራ ስለምን በላ ነው እንጅ
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 10 ай бұрын
Amerca chemrual gin egziabher yemesgen wanaw tena degmo ke store store Amerca waga liyunet betam ale
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 10 ай бұрын
Ere canada erkash new Eni kemnorbet hager say yegezashewen
@Tiktokworldinfinity
@Tiktokworldinfinity 10 ай бұрын
ኪድ አሁን የገዛሽውን ለስንት ጊዜ ነዉ የምትጠቀሚዉ ያዉ ከFamily member ብዛት ጋር ብቻ ሳይሆን ለባልና ሚስት ብቻ እና ለላጤ
@andualemasmamaw
@andualemasmamaw 10 ай бұрын
kidoye, its fair if you compare to Ethiopia, ኢትዮጵያ በየቀኑ ነውኮ የሚጨምሩብን፣ የኛ ሀገር ነጋዴ ስግብግብ ነው በጣም፣ ሰብዐዊነት የለም እዚ ማማዬ
@LubabaHassan-cy2gb
@LubabaHassan-cy2gb 10 ай бұрын
Kidya Canada everything is expensive
@fevenasgodom4425
@fevenasgodom4425 10 ай бұрын
Too much expensive compiring south africa.for 30 eggs 80 rand which is 6.6 Canadian Dollar
@user-qw6vs5ny3q
@user-qw6vs5ny3q 9 ай бұрын
Hey kidi አንዳንድ ነገሮች ላማክርሽ ፈልጌ ነበር so what's up or telegram ማውራት እችላለን?
@genetayele990
@genetayele990 10 ай бұрын
Err yalchemer nager yelem U S A bemigeba chemirobenal
@ammylife9831
@ammylife9831 10 ай бұрын
እኔጅዶነውያለሁት ኑሮተወዶል ሁሉምቦታነው ኢትዬጺያይሻላል ግንከሰራሽ ውጩአገር ብርአለ ኢትዮጵያ ሰርተሽም ብርአይበቃሽም
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 10 ай бұрын
እረ ኪድየ እዚ ሳኡድ ያው ሰላም ካለ ነው እንጅ በብላክ ማርኬት ካሰብነው እንዳውም ከኢትዩ እራሱ እዚ ተወዷል አረቦችም ሲማረሩ እሰማለሁ ከፔፕሲ በቀላሉ የ3 ሪያል ጭማሪ ትንሹዋ የቆርቆሮዋ 1,50 የነበረ አሁን 3 ሪያል እያንዳንዱ ጭማሪ ነው በየሀገሩ
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 10 ай бұрын
ካናዳ ርካሽ ነው አሜሪካ በፓዉንድ ነው(0.45ኪግ )ነው የሚለካው::
@addisengeda4194
@addisengeda4194 10 ай бұрын
እህቴ ሁሌ እከታተልሻለሁ ግን ጥያቄ ኣለኝ ስልክሽን ኣለውቀውም ወንድም ኣለኝ ኢትዮጵያ ካናዳ መምጣት ይቻላል ግን ምንድን ነው ማድረግ ወንድሜ 12ኛክፍል ኣጠናቆ ስራ በሹፌርነት እየስራ ነው ስልክሽን ላኪልኝ ደውዬ ልጠይቅሽ
@wubetdire3032
@wubetdire3032 10 ай бұрын
ቆይ ኪዲ እዚህ supermarket ውስጥ ለመግባትስ. ክፍያ የለውም?😅😅😅
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 56 МЛН
መሳጢ ዕላል ምስ Awel  Sied - HRIYTI TV
8:11
HRIYTI TV
Рет қаралды 1,1 М.
EMS Special ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው Tue 23 Jul 2024
8:58
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 14 М.
ያልጠበኩት ጊዜ ከማሂ ጋር ! - ዞር ዞር
31:25
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 87 М.
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН