📌እጅግ አስደናቂ ቀን ከግብረሶዶማዊያኑ ጋር ተፋጠጥን …enough is enough ‼️

  Рет қаралды 109,382

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

9 ай бұрын

📌እጅግ አስገራሚ ቀን ነበር በመላው ካናዳ ታሪክ ተሰራ !!
📌የግብረ ሰዶምን አላማ በትምህርት ቤት አታራምዱ !!
📌ልጆቻችንን ተውሉን !!
📌የቤተሰብ መብት ይከበር !!
ሲሉ ካናዳዊያን እና ከተለያየ ሃገር የመጣን ህዝቦች በአንድ ላይ ድምፃችንን አሰምተናል !!
በተቃራኒው በቁጥራቸው አነስተኛ የሆነ ግብረሰዶማዊያን በቦታው በመገኘት ብረድስትና ጭልፋ ይዘው አንዲት ሃበሻን ጨምሮ እኛን ሲቃወሙ ውለዋል !!!
ፊት ለፊት በመተያየት የሙስሊም ማህበረሰብ እና ክርስቲያኖች ከተለያየ አለም የመጡ እና ነጮቹ ለፖሊስ እስከሚያስቸግር ሲተናነቁ ታይተዋል !!
ክርስቲያኖች በድምፅ ማጉያ ፊታቸው ላይ ቀርበው የምትድኑት በክርስቶስ ነው ሲሉዋቸውም ተደምጠዋል !!

Пікірлер: 475
@khalidahmed394
@khalidahmed394 9 ай бұрын
ማሻአላህ ብዙ ሂጃብ ለባሾች ይታዮኛል ከማንም በላይ ሙስሊሞች የግብረ ሶዶም ተቃዋሚ ነን ብቸኛ ግብረ ሶድሞ በሞት የሚያስቀጣባቸው የሚፈቀድባቸው ሀገሮች የሙስሊም ሀገሮች ናቸው
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የግብረሰዶማውያን መንፈስ ይምታው
@mebratumengistumena4617
@mebratumengistumena4617 9 ай бұрын
ግብረሰዶማዊነትን እንቃወማለን !!
@genetabate45
@genetabate45 9 ай бұрын
መቃወምም መታገልም.🙏
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 9 ай бұрын
እውነት ነው ህዝባን ተኝቷል በተለይ አበሻ እርስ በርሱ እያማና እያጉረመረምን ተኝተናል መውጣትና መናገር የወላጆችንና የልጆችን መብት ማስከበር አለብን ይህ ደግሞ ጥቅሙ ለልጆችና ለወላጆችን ብቻ ሳይሆን ለአገሪቱም ነው::
@fanaberhe202
@fanaberhe202 9 ай бұрын
የመቤቴን ስእለ አድኖ የያዘዉ ራሽያዊ ❤❤❤የኔ አባት ❤
@angesettekle5003
@angesettekle5003 9 ай бұрын
@salamp1142
@salamp1142 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-mw7bq6op6x
@user-mw7bq6op6x 9 ай бұрын
አው😢😢😢
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ አለም ሌነሳ ይገባል ስጋታችን በአሁን ስአት ስለምንወልዳቸው ልጆች ተጨንቀናል
@azebroba2575
@azebroba2575 9 ай бұрын
አሜሪካ ያለን ከዚህ ትምህርት በመወሰድ እኛም ድምፃችንን ማሰማት አለብን
@genetabate45
@genetabate45 9 ай бұрын
ትክክል እኔም እንደሱ ነዉ ያልኩት.
@ethiohagere973
@ethiohagere973 9 ай бұрын
አድማ ምድረግ ይቻላል ለምሳሌ ይህን የሚቃወም ቤተሰብ በሙሉ በመተባበር ልጆቹን ለተወሰነ ቀን ከትምህርት ቤት ማስቀረት ማምረራችሁን ማሳየት ካልሆነ በአንድ ቀን ሰልፍ ብቻ በቂ አይደለም በርቺ ኪዲ ጀግና ሴት
@tarikemekete8801
@tarikemekete8801 9 ай бұрын
ኪድ የእኔ ጀግኒት እግዚአብሔር ይባርክ ሽ በሪች አሜሪካ አገረ ያሉትም ይህነነ ተቃወሙ ማሰማት አለባቸው ቀስቀሱት በርቱልን
@hamytube3728
@hamytube3728 9 ай бұрын
እጅግ የሚያሳዝነው ልጆች የሚወዱትን እና ከለር ፉል የሆነ እና የቀስተደመና ምልክት ጋር ተመሳሳይ መሆኑ ነው
@genetabate45
@genetabate45 9 ай бұрын
ቀሰተዳመናን በግድ ነዉ ምናምንቴዋቹ የኛ አርማ ነዉ ብለዉ የደረቁት ለ ልጆቻችን ከመፅሀፉ ቅዱስ አዉጥተን ማሰረዳት አለብን.🙏
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 9 ай бұрын
እግዚያብሔር ብርታት ሞገስ ይሁናችሁ 🤲 በእውነት እጅግ አስጨናቂ ዘመን ላይ ነን ። 😭😭😭😭😭😭😭
@rmichael4295
@rmichael4295 9 ай бұрын
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ልጆቻችንን ጠብቅልን 🙏🙏🙏
@simretekebede7712
@simretekebede7712 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዛችሁ እነዚ የዲያቢሌስ ልጆች የቆሙበት መሬት ይክዳቸው
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 9 ай бұрын
በርቺ እህቴ ጥሩ እንቅሰቃሴ ነው እሰካሁንም ተኝተናል ግብረ ሰዶም አፀያፊ ነው በእግዚአብሔር ዘንድ ይገደልም ነው የሚለው የፈጣሪ ቃል ጠንክሩ ፀልዩ ኢትዮጵያዊን ወገኖቼ ውጡ አጥብቃችሁ ተቃወሙ
@alemhailemariam4084
@alemhailemariam4084 9 ай бұрын
ኪዱዬ የእግዚአብሔርን ጦርነት ነው የተዋጋችሁት!! እግዚአብሔር ሁላችንን ይርዳን በስደት ያለውን ሁሉ በዚህ ጉዳይ ፍርሃት ውስጥ የወደቅነውን!!! እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን ከሰይጣን ሃሳብ ሁሉ!!! በያለንበት ሃገር እንደዚህ አይነት ሰልፎች አበሾች ሳንፈራ ለመብታችንን በመቆም እንቃውም!!!
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 9 ай бұрын
አይይ ሀገራችን እንዳናሳድግ ሀገር የለን it makes me cry 😢እመቤቴ ሆይ ልጆቼን አደራ 🙏 የሁላችንም ልጆች ፈጣሪ ይጠብቅልን
@rabiathierry8126
@rabiathierry8126 9 ай бұрын
ኢትዮጵያም ጀምረዋል አሉ እግዚኦ እንበል 🙏🙏
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 9 ай бұрын
@@rabiathierry8126 መንግስት ይደግፋቸዋል እሱም ቀምሷል ይላሉ ውስጥ አዋቂዎች 😗
@moniay4368
@moniay4368 9 ай бұрын
​@@rabiathierry8126ኧረ የለም ዝምብለሽ አታውሪ
@gagoomt4076
@gagoomt4076 9 ай бұрын
@@rabiathierry8126I’ve seen several ferengi ones at Sheraton and other hotels. They are the ones that come and organize local Ethiopians who are doing it too.
@tadillabitow5053
@tadillabitow5053 9 ай бұрын
I feel the same way
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 9 ай бұрын
መድኃኔዓለም ድምፅ ይሁናችሁ ኪዲዬ🙏🙏🙏 ግብረሰዶማዊነትን እንቃወማለን🙅🙅🙅🙅🙅
@edutub21
@edutub21 9 ай бұрын
ወይ አምላከ እስራኤል ተዕግስትህ እጅግ ድንቅ ነው ንፁሀንን ለይተህ ምድርን ያቆሾሿትን ባምላክ ዘንድ የተረገሙትን አጥፋአልን
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 9 ай бұрын
ራሻው እመቤታችንን ከልጇ ጋር ይዞ ማየት ልብ ይነካል 😭😭😭😭😭😭😭 እመብርሃንየ ማሸነፍ ለእናንተ ታድርግላችሁ በእውነት በጣም አስፈሪ ጊዜ ነው የመጣብን እግዚአብሔር ያንሳልን
@meseretkebede1824
@meseretkebede1824 9 ай бұрын
በርቱ እግዚአብሄር ያንሳልን እነዚህን ሰዎች
@sabi4735
@sabi4735 9 ай бұрын
ልኡል እግዚአብሄር ልጆቻችንን ይጠብቅ በእየሱስ ደም ይሸፈኑ
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 9 ай бұрын
_እነሱ ቢሮጡም እናንተን የሚቀድማቹ የለም_ _የእናሱ ተቃዋሚ መኖሩ እራሱ ለነሱ ትልቅ ሽንፈት ነው_ _ዝም ስለተባሉ የሚሆንላቸው ነገር የለም ፈጣሪ አለ_ _ትልቅ ነገር ነው በርቱ_
@miladres
@miladres 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በነገሮች ሁሎ ጣልቃ ምትገባልን ይሄንን የሰዶም እሳት ከምድረገፅ እጥፍልን ወላዲተ ማርያም እናቴ እባክሽ ክዜ ከዘንዶ አፍ ልጆቻችንን ጠብቄልን እንደው ሁላችንም በይእምነታችን እንማፀን ፈጣሪን የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች ናቸውና አንቼ ከልጅሽ ከመዳኔታችን ከእየሱስ አማልጅን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@zerihunejegu3710
@zerihunejegu3710 9 ай бұрын
ግብረሶደማዊነት የመናፍስት ነው ፈጣሪ የማ ይፈቅደው ስለሆነ ኢትዮጵያዊያን በካናዳ የም ታደርጉት ተቃውሞ በማነኛውም ፍጡር ሊያወ ግዙት ይገባል ፈጣሪ ይርዳችሁ ።
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h 9 ай бұрын
እዚጋ ሊበቃ ይገበል ተሳቀቅን እኮ kidi. Proud of you . we have right to defend our children
@jerrymagna8319
@jerrymagna8319 9 ай бұрын
I am so proud of you Kidi for your representation! We are also very worried about our kids in USA
@hanonmera8092
@hanonmera8092 9 ай бұрын
Speak up united and work had with your kids at home and in your community
@mimitekla467
@mimitekla467 9 ай бұрын
ጀግኖች በርቱ ፈጣሪ ይጨመርበት
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 9 ай бұрын
ልጆቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🇪🇷
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 9 ай бұрын
መፀለይም ሀይል አለው የወጣውን ክፋ መንፈስበእግዛብሄር ሀይል መቃወም ማፍረስ ይቻላል ሀይል የእግዛብሄር ነውና።
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 9 ай бұрын
ለልጆቻቹ ካሰባቹ ቃል አቢቢ ከምሰል ዉጡ ያነ እግዝአቢሔር ይጠቢቃቹዋል
@Flower-ck2bs
@Flower-ck2bs 9 ай бұрын
It is we who have to protect them!
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 9 ай бұрын
ግብረሰዶሞችን እግዚአብሄር ከአለም ሁሉ ያጥፋልን እርጉሞች
@tesfaale7756
@tesfaale7756 9 ай бұрын
እህታችን ማህበረሰባችንን ለማንቃት ትልቅ ስራ ነው የሰራሽው፣ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቺ!!!
@HHh-fu4iz
@HHh-fu4iz 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ወላዲተ አምላክ ቅዱሳን ሰማእታት ይጠብቁልን
@seblekitchen
@seblekitchen 9 ай бұрын
ኪድዬ እናቸ እግዚአብሔር ይዛችሁ ስለተነሳችሁ ለውጥ እንደሚመጣ አልጠራጠርም እግዚአብሔር የተደገፈ አያሻፍራቸሁም /ግብረ ሶዶምን አጥብቄ እፀየፋለሁ 😭
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይታደገን!!!! ይሁነን!!!እንዴ የአገሪቷ ዜጎች በሙሉ ማለትም 95% የተበረዘ ይመስለኝ ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን ...
@Hannaze
@Hannaze 9 ай бұрын
ኪዲዬ ገና እንቀጥላለን...በርቺ ከጎንሽ ነኝ❤🥰
@FerwineHmekiel-pj7lx
@FerwineHmekiel-pj7lx 9 ай бұрын
Thank you my brother and sister you are right ✝️☪️💯God bless you family 🇪🇷
@teshome7693
@teshome7693 9 ай бұрын
እግዚያቢሄር የሚፀየፈውን እንፀየፋለን ግብረሰዶምነትን አጥብቀን እንቃወማለህ
@user-tr7sq9oy8k
@user-tr7sq9oy8k 9 ай бұрын
ምንም አይነት አማራጭ የለም ያለው ብቸኛ አማራጭ ቢኖር ልጆቹ ነብስ እስከሚያቁ ድረስ ወደኢትዮጵያ ልኮ ማስተማር ብቻ ነው
@alazartadesse949
@alazartadesse949 9 ай бұрын
ግብረ ሰዶማዊ ሆነው ጥሩ መስሎ ማውራታቸው የእነርሱን ስራ ጥሩ ማስመሰላቸው ነው። እግዚአብሔር ይገስጻቸው።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 9 ай бұрын
ጀግኒት እህቴ ኪዲዬ ዘመንሽ ይባረክ❤
@freabebasolomon418
@freabebasolomon418 9 ай бұрын
ይህ የዘመኑ መጨረሻ ነው። እግዚአብሔር ይርዳን። የሎጥ ዘመን መጥታለች። የብዙሀኑን መብት በሀጢያት ባርነት ለመጨፍለቅ መሞከር ከሰለጠነ ከሚባሉት ሀገር አይጠበቅም ነበር ግን ዘመኑ ዲያቢሎስ የሰለጠነበት ዘመን ነው። በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ። ህጻናት ከእድያቸው በላይ ሊማሩ አይገባም።
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 9 ай бұрын
የግብረሰዶማውያን እርኩስ መንፈስ በእግዚአብሐር ስም ከምድራችን ይጥፋልን አሜን!
@tsehaygsaye5059
@tsehaygsaye5059 9 ай бұрын
ቅዱስ አባታችን እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትህ ጠብቀን
@emanuelnour2969
@emanuelnour2969 9 ай бұрын
በርቺ በርቺ ነገርግን ነገ ደሞ ሌላ ነገር ስትይ ከመሰማት እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅሽ በርቺ💪💪💪💪 ሞት ለግብረሶዶማዊያን
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ ኪዱ ይሄን ነገር በእግዚአብሔርም ዘንድም አፀያፊ ነው እንደቀልድ የምንሰማው አሁን የእያንዳንዱ ቤት ደጅ ደርሷል ሉጋም ልባጅለት ይገበዋል ።
@netsanetabitew8708
@netsanetabitew8708 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አስበን 🙏🙏🙏 ምን ዓይነት ዘመን ነው
@thelovelyfamily2664
@thelovelyfamily2664 9 ай бұрын
HEAVENLY FATHER GOD PROTECTS OUR CHILDREN AMENN
@helenkassa2301
@helenkassa2301 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ የማይመቹ ነገሮች ቢኖሩም ከደዚህ አይነት ክፍ በሽታ የባሰ ነገር ስለሌለ ልጆቻችሁን ወደ ኢትዮጵያ ልካቹ እዚህ አስተምሯቸው፡፡ ትንሽ የማገናዘቢያ ዕድሜ ላይ ሲደርጉ እዛ ማሳደግ ትችላላችሁ፡፡
@Asmiratu
@Asmiratu 9 ай бұрын
ኧ መጨረሻችን አሳምርልን
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 9 ай бұрын
😭😭😭😭የመጨረሻው ዘመን የጌታ ቁጣ ይውረድባቸው እርኩሶች ኪድየ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሑን ልጆቻችንን ከዚሕ እርኩስ መንፈስ ያድንልን።
@asterwarga14
@asterwarga14 9 ай бұрын
አመሰግናለው ስላካፈልሽን !!! ኪዲ አሜን 🙏
@seekyoushallnotfind6756
@seekyoushallnotfind6756 9 ай бұрын
በእዉነት ይገርማል ሕፃናቱ ያሳዝናሉ በዚህ ግዜ የተወለዱት።
@diborab7820
@diborab7820 9 ай бұрын
ኸረ እግዚአብሔር ይገስፀዉ 😢😢😢😢😢 እጅግ በጣም አስፀያፊ
@ambachewalamrew7101
@ambachewalamrew7101 9 ай бұрын
ስለ: ፋኖ: አታወሪም: ይልቅ: ሆዳም: ነገር: ነሽ!!
@tigistzinab9642
@tigistzinab9642 9 ай бұрын
ይሄ ጉዳይ እጅግ በጣም ከባድ ከአእምሮ በላይ ስለሆነ አለም አቀፍ ንቅናቄ ያሥፈልጋል በርቱ።
@mayatube8204
@mayatube8204 9 ай бұрын
ኪድዬ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው እነዚህን ንፁህ ልቦችን 😢
@addisababe2502
@addisababe2502 9 ай бұрын
የሴት ጀግነ አንበሳ💪💪💪💪💪💪🙏
@Ethioselam445
@Ethioselam445 9 ай бұрын
በርቱ እንቃወማለን እነዚ ቆሻሾች መዳኒአለም ያጥፋቸው
@geni8049
@geni8049 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስማን እንጂ በጣም ከባድ ጌዜ ላይ ነን
@haimont9075
@haimont9075 9 ай бұрын
ጎበዞች በርቱ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 ай бұрын
ይህየአውሬው መንፈስ ከምድር ያጥፋልኝእግዚአብሔር ያጥፋልን😢😢😢😢😢😢😢😢
@Tulu07
@Tulu07 9 ай бұрын
እኔ የምፈራው ኮሎኔሉ አገራችንን ለዚህ ተውሳክ እንደሚያጋልጥ አልጠራጠርም ምክንያቱም ካላው የተውሳክ ስብእና!!!
@hirutgebre3715
@hirutgebre3715 9 ай бұрын
በእግዚአብሔር ሰራ መግባት ነው ፡ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
@yohannesassefa9213
@yohannesassefa9213 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባልን::
@nathanjoab8286
@nathanjoab8286 9 ай бұрын
ልጆች የእግዚአብሔር ሱጦታዎች ናቸው ወደድምን ጠላንም እግዚአብሔ ይጠይቅናል መብታችንና ግዴታችን ነው ።ሲቀጥል ለምድሪትዋም እርግማን ነው።
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 9 ай бұрын
የከሌልጅ ብለን ለሀሜትና እጅ ለመጠንቆልአንደኛ ነን !! የሀበሻ ልጅ ከተበላሸ እንደ ራሳችን ልጅ ማየት አለብን !!😢😢
@Tamgn
@Tamgn 8 ай бұрын
በእየሱስ ሰላም የጨለማው እቅድ የፈረሰ ይሁን
@tigistgebermichael3225
@tigistgebermichael3225 9 ай бұрын
እዉነት ኪድዬ ይህ ነገር የወራል እግዚያብሄር ይይላቸዉ
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 9 ай бұрын
እውነት ካናዳ መምጣት ህልሜ ነበር አስጠላችኝ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 9 ай бұрын
በሁሉም አለም ላይ ነው ችግሩ መጠኑ ይለያይ እንጂ በጸሎት እንበርታ
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 9 ай бұрын
ኢተረዮዽያም በዝተዋል እህቴ አብይ እራሱ ጌይ ነው
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 9 ай бұрын
@@user-vc4id5yp4e እሱ በግልፅ የታወቀ ነው
@yoditfikremariam9563
@yoditfikremariam9563 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይረዳቹሀል
@azaziokbazgi5268
@azaziokbazgi5268 9 ай бұрын
Eritreans & Ethiopians please let us stand up for the future of our children.
@genetabate45
@genetabate45 9 ай бұрын
I agree with you 💯%
@user-lk9vp9nm8c
@user-lk9vp9nm8c 9 ай бұрын
እውነት ነው ልነቃ ያስፈልጋል
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 9 ай бұрын
ኪዱዬ ጎበዝ በርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ ❤
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 9 ай бұрын
አይዟችሁ በርቱ ታሸንፋላችሁ እግዚአብሔርን የያዘ ሰው ሁሌም አሸናፊ ነው ትግላችሁ ከጸሎት ጋር ይሁን እንዳትታክቱ
@yerasew1
@yerasew1 9 ай бұрын
ኪዲ በጣም ጎበዝ ነሽ። አደንቅሻለው ጥንካሬሽን። ከእኛ ሀገር ግን ኦልረዲ ማስተማር ጀምረዋል። ለጊዜ ያለን አማራጭ ልጆቻችን ስለእግዚአብሔር እና ስለሴትነትና ወንድነት አበርትተን ማስተማር ነው። እጅግ አሳዛኝ ነው ነገሩ።
@DveGeche
@DveGeche 9 ай бұрын
እንኳን ጌታ ራደችሁ አሁንም አጥበቀችሁ ፀልዩ እግዚአብሔር ከነተ ጋር ነው ጠላት ምንም ብፎክርም እናንተን የማይተዉ በሰማይ አለ አሁንም አጥብቄ እላችኋለሁ ትጉና ፀልዬ በእርግጥ በጣም ያስፈራል ግን ሁሉን የምችል እግዚአብሔር አለ አትጨነቁ እኛም እንፀልያለን ኪድዬ
@sentayhugebregziabher8841
@sentayhugebregziabher8841 9 ай бұрын
አማትቢባቸው በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ።
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 9 ай бұрын
ጎበዞች በርቱ እግዚአብሔር ይርዳን በጣም ያሳዝናል ያለቀ ዘመን
@HanaKidus-cy3nq
@HanaKidus-cy3nq 9 ай бұрын
ኧረ ወየው እግዚኦ እግዚኦ ማረን አማኑኤል ሆይ ታረቀን እባክህ ቶሎ ና ወይለይ 😳 🤭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 🤲🙏
@ruth4961
@ruth4961 9 ай бұрын
God protect the children and give wisdom for parent to guide them the right path
@fanamenberu7851
@fanamenberu7851 9 ай бұрын
አሁንም በርቱ ይሄ የትውልዱን ታሪክ ላለማበላሸት የተከፈለ ትልቅ መስዋትነት ነው ኪዱ❤
@fatumaali8275
@fatumaali8275 9 ай бұрын
አላህ ይርዳችሁ። በጣም እደግፋችሁከሁ። ፈጣሪ አስተካክሎ የፈጠረዉን በሰይጣን አመለካከታቸዉ አለምን ወደፈለጉበት ለመዉሰድ የሚያደርጉት ባስቸኳይ መቆም አለበት። ህፃናትን ብቻ ሳይሆን ይህ የሰይጣን አመለካከት ከአከም ላይ መወገድ አለበት። እነዚህ ማፈሪያዎች። አላህ ከምድር ላይ ያጥፋቸዉ። ይህ የፈጣሪቨቁጣ ነዉ። በጣም ያስፀይፋል። ልቤ ከእናኔተ ጋር ነዉ።
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 9 ай бұрын
ኪዱ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ ምርጥ የኢትዬጵያ ጀግና እንቁ ልጅ እንዳንቺ ያሉትን ጀግና እህቶች ያብዛል እኔም ግብረሰዶምን አጥብቄ እቃወማለሁ እፀየፋለሁ መላው ኢትዬጵያዊ ሰው የሆነ ሁሉ ይህን አፀያፊ በሰውም በእግዚአብሔርም የተጠላ ሀጢያተ ሰዶም መቃወም አለበት ማውገዝ አለበት በኢትዬጵያም ላይ እንዲህ መላው ኢትዬጵያዊ ወጥቶ መቃወም አለበት በየአካባቢያችሁ በየትምህርት ቤታችሁ ወላጆች ልጆቻችሁንተከታተሉ ጠብቁ ተኩልው ለምድ ለብሶ ገብቶዋል እግዚአብሔር የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆችን ከምድረገፅ ያጥፋልን 🙏🙏🙏💚💛❤
@shemistube
@shemistube 9 ай бұрын
ስላም እዝህ ቤት ወይጉዲ ይገርማል እነዚህ የተረገሙ ገብረስዶም
@azebshewa6197
@azebshewa6197 9 ай бұрын
እድሜያቸው ይጠር ለማይት እንኳን ይቀፈኛል ።የሚያሳዝነው አለም ላይ ያሉ የ ሃብታም ሃገራት መሪዎች ጌይ ናቸው ።😢
@selihom6023
@selihom6023 9 ай бұрын
እግዚኦ!
@Nunyat-zs2hh
@Nunyat-zs2hh 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይባርክ እሜን እሜን እሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yohanatilahun4498
@yohanatilahun4498 9 ай бұрын
I have big respect for you guys ካናዳዎች አከበርኳቹ
@arditube5698
@arditube5698 9 ай бұрын
ኢትዮጵያዊን በመላው አለም የምትኖሩ እባካችሁ ድምፅ ሁኑ ካናዳ ላይ ያለው ኢትዮጵያዊ ይሄ ብቻ ነው???
@beenasefa8342
@beenasefa8342 9 ай бұрын
በርቱ ኪድዬ 🙏🙏🙏🙏
@tube345
@tube345 9 ай бұрын
ኦ እግዚአብሔር ሆይ ይገፅሳቸው
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 9 ай бұрын
እንደና ነገር እራሱን እኔ እንዲነኝ ማላቱ አያስመሰግነውም ፍፁም እግዚአብሔር የሚፀየፈውን ቆሻሻ ተግባር አናደንቅም እግዚአብሔር አማላክ ይገስፃቸው💚💛❤
@genetabate45
@genetabate45 9 ай бұрын
በጣም የምታኮሩ ጀግናዋች ናቹህ አሁነ ነዉ. መታገል በኃላ ፀጉር ቢነጩ ምን ዋጋ አለዉ እግዚአብሔር ወንድ/ሴት ልጂ ሰጠን ብለን ደሰ ሲለን ወዱን ሴት ሴቱን ወንድ ሊያረጉብን ነዉ የተነሱት እባካቹህ አንድ ሆነ ን መታገል አለብን እሰከመጨረሻዉ. 🙏💪🏽💪🏽
@sentayhuhaile
@sentayhuhaile 9 ай бұрын
መጥፋት አለባቸው ሀይማኖት አይልም ለልጆቼ እሞታለሁ ቡሽቲ ጎረቤቴ እንኳን አይሆንም ሄዶ ይታከም ወደኔ ወደልጆቼ ከመጣግን ምን እንደምወስን ፈጣሪነውየሚያውቀው አለም ሰላምትሁን እናመሰግንሻለን በጣምልዩነሽ ሁሌም ወታደርነሽ በርቺልን ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏#
@Eliasahmed-eb2oq
@Eliasahmed-eb2oq 9 ай бұрын
ጀግና ናችሁ አላህ ያበርታችሁ
@sablacell1012
@sablacell1012 9 ай бұрын
በርቱ የኔ ጀግና እህት
@ILLu4tube
@ILLu4tube 9 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ቺለትኝት ይገለዋል ይጎዳዋል
@user-bx2bv2vp6o
@user-bx2bv2vp6o 9 ай бұрын
ወገኖች በርቱ በርቱ ለሴጣን ሽገላ እዳትረቱ ጌታ ይረዳችዋል
@lulitelu585
@lulitelu585 9 ай бұрын
This issues is bigger then we think, it’s our right and responsibility to make the changes on this matter, but the question is how strong we’re? The answer is it’s all depends on each individual how our relationship with God! If it’s strong and our prayer to almighty God is constants DO NOT worry we’ll WIN In’Sha’Allah.
@lilyberhe3244
@lilyberhe3244 9 ай бұрын
ይሄንን ስልፍ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚማርበት ስልፍ ነው መቃውም እንዱህ በስለጠነ መንገድ ነው ጦርነት መፍቴ አይደለም ወንድም ውንድሙን መግደል ያቁም
@mekiademisie8679
@mekiademisie8679 9 ай бұрын
አኔም ዕእቃ ወማልሁ ከ Ireland በርቱ
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 18 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15