Ethiopia ኃይለስላሴ አለመሞታቸውን በማስረጃ ተረጋገጠ!🛑ኃይለስላሴ የተሰወሩበት ድብቅ ገዳም!👉የተደበቀው ሚስጥር ይፋ ወጣ!

  Рет қаралды 147,817

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

9 ай бұрын

Ethiopia ኃይለስላሴ አለመሞታቸውን በማስረጃ ተረጋገጠ!🛑ኃይለስላሴ የተሰወሩበት ድብቅ ገዳም!👉የተደበቀው ሚስጥር ይፋ ወጣ! ‪@AxumTube‬
Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube
ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright © Axum Tube
Like, Comment and Share this video.
#axumtube #axumtubetoday #Ethiopia
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
/ @axumtube
=========Follow us on===========
Facebook: / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram: t.me/Z_Tube
Twitter: / axumtube
Tik Tok: / axumtube
Pinterest: / axumtube

Пікірлер: 473
@tigestabraha729
@tigestabraha729 9 ай бұрын
ግራ ከምታጋባን በህይወት ያለውን መንግሥቱ ኃ/ማርያምን ለምን አትጠይቀውም ካልገደሏቸው
@gojjamlimeneh1585
@gojjamlimeneh1585 9 ай бұрын
I know. It is so ridiculous. hahahaha
@Ambassel
@Ambassel 8 ай бұрын
rubbish
@Ambassel
@Ambassel 8 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም:: ንጉሠ ነገሥት ከፈጣሪ የሚሰጥ ነው::
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 8 ай бұрын
Esuma motewal belowal...yehe eko ye u tube jil new
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 9 ай бұрын
እባካችሁ ደግሞ ይሄን ሲሰሙ ገዳሙን እንዳታስመቱት ገዳማውያን ንፁሃኑን አታስጨርሷቸው
@TGDBANA-wv7vn
@TGDBANA-wv7vn 9 ай бұрын
yes
@user-nn6sc8ic4z
@user-nn6sc8ic4z 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አለ መሳሪያ ከመስቀል የላቀ ሐይል አለውን?
@tibebesolomon7840
@tibebesolomon7840 9 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም! ኢትዮጵያን እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛት በቃ ይበለን ቁጣውን በምህረት ይመልሰው አሜን....
@user-ei6hm3vv4c
@user-ei6hm3vv4c 9 ай бұрын
ገዳማትን በድሮን ለማስመታት ነው እረ ይብቃ።
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 9 ай бұрын
Lol 😮
@user-bt7kz9gx8f
@user-bt7kz9gx8f 5 ай бұрын
ይኽን የሰሙ ዛፍና የባሕሩ ጋኔል አምላኪ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች አሳደው ገዳሞቻችንን በድሮን ሊያጠፏቸው መሞከራቸው አይቀርም ።
@beminethabta1505
@beminethabta1505 3 ай бұрын
፡​@@tmcleaning5529
@ethiopiaaddis9352
@ethiopiaaddis9352 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዘርኝነት አውጥቶ ወደ ቀድሞ ማኝነታችን ይመልሰን
@hilinaeshete2478
@hilinaeshete2478 9 ай бұрын
የሳቸው ታሪክ ብዙ ነው እኔም የማቀው ሌላ ታሪክ አላቸው ማንም የማያውቀው 1ቀን እውነታው ይወጣ ይሆናል🤔 ደማቸው ደሜ ውስጥ ይገኛል እግዚአብሔር ይመስገን🙏💚💛❤🙏
@seblewongelmeshesha-uz1jh
@seblewongelmeshesha-uz1jh 9 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ደግሞም እነአጼ ነአኩቶለአብ አጼካሌብና ሌሎች የተሰወሩ እንዳሉ ሁሉ አጼ ኃይለሥላሴም በሕይወት ሊያኖሩ ይችላሉ።
@asfawbono8250
@asfawbono8250 4 ай бұрын
እግዝአቤሔር በሕይወትያኑራቼው የደሆች አባት ናቼው
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ይሁንልን ይደረግልን ልቤ እየመታች ነው ያዳመጥኩት ኢትዮጲያ እኮ የእግዝአብሔር የቃል ኪዳን ሀገር ናት ከዚኽ መከራና ፈተና ቦሀላ መጨረሻዋ ያማረ ይሆናል በጣም ደስ ይላል ቀጣዩን ክፍል አደራ እንጠብቃለን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@Read1144
@Read1144 9 ай бұрын
ቮልስ ዋገን መኪና ውስጥ ከገቡ ከዚያ በኃላ የት እንደገቡ የሚታወቅ ምንም ዓይነት ማስረጃ የለም ነው ያልከው??? ይቅርታ ሰውየ ኬትኛው አለም ነው የመጣኸው??? ስለ የትኛውስ ኃይለስላሴ ነው የምታወራው??? እንዴት ያለኸው ቅዠታም ሰው ነህ?
@misrakshasho7261
@misrakshasho7261 9 ай бұрын
በህይወት ቢኖሩ ደስ ይላል ግን የማይመስል ነገር ነው ።
@eshetudaniel3407
@eshetudaniel3407 9 ай бұрын
እኛ ይመጣል ብለን የሰዉን ልጅ እንድንጠብቅ መፅሐፍ ቅዱስ አያዘንም። ሰዉዬዉ ብኖሩም ለኢትዮጵያ የሚጠቅሟት ቅንጣት ነገር የለም። ምክንያቱም ብኖሩም ዊልቸር ወንበር ላይ እንጂ በመሪነት ወንበር ላይ መቀመጥ ስለማይችሉ። አፅም አፅሙን ተስፋ ከምታረጉ ተስፋን ወደምሰጠዉ ወደ ህያዉ አምላክ እጃችሁንና ልባችሁን አንሱ። ከቅዤት ዉጡ
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w 9 ай бұрын
ትክክል 👍
@user-zx8xz2ki5l
@user-zx8xz2ki5l 9 ай бұрын
መጀመሪያ አንተ ማታረገውን ነገር ከሰው ላይ እንደ ጉድፍ አታውጣ
@meronzewde3023
@meronzewde3023 9 ай бұрын
እረ እባካችሁ እውነትን እናገር እግዚአብሔር አይወድም እና😢
@bezaasam7684
@bezaasam7684 9 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እውነት ያርገው
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 17 сағат бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏ወደቀድም ክብራችን ይመልሰን ቀጣዩን እጠብቃለን
@user-ox9zh5fz4g
@user-ox9zh5fz4g 9 ай бұрын
😢😢😢 ለእግዚአብሔር የሚሳለዉ ነገር የለም አይወንም አትበሉ እግዚአብሔር ይችላል
@andishumulugeta8032
@andishumulugeta8032 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@amsaletesfsye4638
@amsaletesfsye4638 9 ай бұрын
ኧረ ተው አሉ ነው የምትለን? አካሉ ምናለ ቢመጡልን በሳቸው ዘመን ሥጋ በ25 ብርይሸጥ ነበር አሉ በዚህ ፉጋ መንግስት ደግሞ እንኳን ሥጋ ሊበላ ቀርቶ መኖር በተፈቀደ ኧረ ይህን ፉጋ ምናለ ፈጣሪ ቢገላግለን በነገራችላን የሰሩት ስራኖ ተግባራቸው ማለትህ ነው?
@user-eu7nm6pf9t
@user-eu7nm6pf9t 9 ай бұрын
አእምሮ የተሰጠን እንድናመዛዝን ነዉ እንጂ ማንም አጭበርባሪ እንደ ከብት ሲነዳን እንድንነዳ አይደለም በኦርቶዶስ ስም እንዲነግዱ መፍቀድ የለብንም ንጉሱ 666 አማኝ ናቸዉ
@selamzemen1730
@selamzemen1730 8 ай бұрын
Egzabiher ema yichilal gin eskeahun lemin zim Alu Ethiopia eyetesrkayech?
@enatushimlis5932
@enatushimlis5932 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ምን ይስነዋል
@tegestfasil7738
@tegestfasil7738 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አውነቱን ያውጣ ብቻ ገዳማውያኑን። እንዳታሰጨርሳቸው
@yemichael5274
@yemichael5274 8 ай бұрын
ቅኔ የሆነች ሀገር ናት አልጠራጠርም❤❤❤
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 9 ай бұрын
ኃይለ ሥላሴ ይመጣሉ እያልህ መከራችንን አታብዛ የምንጋተው የየዕለት ሞት እንዲቆም መሞከር ይሻላል
@birhaneali5716
@birhaneali5716 9 ай бұрын
ሊሆን ይችላል ምክንያቱም አለነገር ንግስናቸውን ለ ልጆቻቸው ሳይሰጡ ለምን ቀረ? የታያቸውና የሚያውቁት ነገር እንደነበረ 100በ100 እርግጠኛ ነበርኩ እግዚያብሔር ይመስገን ታሪኩን ግን ቀጥሉ እናመሰግናለን።❤️
@fm6563
@fm6563 9 ай бұрын
*_እንደቸርነትህ አቤቱ ማረን፫_* *_አሜንን አሜንን አሜንን ይሁንልን ይደረግ አባታችን_*✝️🕯️✝️
@user-hy3rn9dr4r
@user-hy3rn9dr4r 9 ай бұрын
ተገርሜአለሁ ግን ደግሞ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር እንደለለም አምናለሁ ። ያድርግልን አንድነታችን የኢትዮጵያዊነት ለዛችን ፍቅራችን እረ ምን ያልናፈቀኝ ነገር አለ ሀገራችን ሳትጠብ ጪንቅላታችን ጠቦ ጠቦ አባቶቻችን በአንድነት የጠበቋትን ታላቋን ኢትዮጵያ ከአስራ ምናምን ብትንትን አድርገን ከልለን ከልለን የስልጣኔ ቀደምት መሆናችንን እረስተን ከነጪ የሚመጣ ነገር ሁሉ ስልጣኔ እየመሰለን በፈቃደኝነት ቅኝ እየተገዛን የኢትዮጵያዊነት ለዛችን ጠፍቶ አሁን ያለነዉን የምናደርገዉ ሁሉ ከሰዉነት በታች የሆነ ሰዉ የምንመስል ግን ደግሞ አዉሬ ሆነን አረፍነዉ።አና ታላቋ ሀገራችን የድሮ ማንነታችን ሰዉ የሆነ ሰዉ እንደ ሰዉ የሚአስብ ሰዉ እንዴት አትናፍቀዉም ደጉን ግዜ ያምጣልን ።
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 17 сағат бұрын
አሜን ደጉን ጊዜ ያምጣልን
@kidistmaky2042
@kidistmaky2042 9 ай бұрын
እንዴት ለገዳሙና ለመነኮሣቱ አታስብም በዚህ አውሬ መንግስት በድሮን አስጨርሣቸው ያሣዝናል
@alemishethabtu1520
@alemishethabtu1520 9 ай бұрын
ተክልዬ አባባልህ ደስ ሲል ለጻድቁ ያለህን ፍቅር ያሳያል ደጋግሜ እንድሰማቹ አረጋቹኝ እኮ
@mbyruhama3408
@mbyruhama3408 Ай бұрын
ኧረ እኛ ኢትዮጵያውያን አብዘኛዎቻችን እግዚአብሔርን የምናሰቆጣ ነን ! በየዘመኑ የሚነሱ ሰዎችን እንደአምላከ የምናመልክ የምናሳዝን ነን፥ ኃይለሥላሴ እኮ ሰው ብቻ የሆኑ ፍጡር. ብቻ ናቸው! አሁን ደግሞ ይህ አካሄድ ለጨለማው ሰዎች የሚመች የራስታን ሐይማኖት ለማምጣት የሚደረግ አካሄድ ነውና ! ታዲያ እግዚአብሔር እንዴት ኢትዮጵያን አይቆጣ? እግዚአብሐር ምህረት ያድርግለልን! ያለነው የመጨረሻው ዘመን ላይ ለመሆናችን ይህ እራሱ ምልክት ነው ጌታ ለፍርድ ይመጣል! ይልቅ ከፍርድ ለማምለጥ በመስቀል ላይ የሞተልንን ጌታ ኢየሱስን እንመን !
@Solomon849
@Solomon849 9 ай бұрын
እስከ መጨረሻው አዳመጥኩት። የብዙዎቹን ኮሜንትም አነበብኩት። በጣምም አዘንኩ። እኛ ኢትዮጵያዊያን ድንቁርናችን እዚህ ደረጃ መድረሱን በፍፁም አላውቅም ነበር። 😢
@mandefrozegeye2081
@mandefrozegeye2081 8 ай бұрын
ድንቁርና ከአንተ መጣ ይልቅ ዝም ብለህ ስምአሎ ነገር ዘይሳኖ ለእግዚአብሔር በል
@user-br7vl7xl1v
@user-br7vl7xl1v 8 ай бұрын
This kind story is not good for our tewahdo church
@HabtamuTariku-jg5yq
@HabtamuTariku-jg5yq 8 ай бұрын
3@@@@ar@@a@@ዘርዓብሩክ ፤ክብር ይስጥህ አምላከ ዳዊት ተማሪ ሆኜ ሦስት ጊዜ የሽለሙኝ ፡ግርማዊ ጃንሆይ በሕይወት የመኖራቸው ያንተ ድንቅ ዜና ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ዘጋቢያችን በነፍስህ ውስጥ ያለውን ጥልቅ ፍቅር ለኛ ለኢትዮጵያ ዜጎች አሳይቶናል ወጣት ባልሆንም ከጕንህ ነኝ ኑርልን አብብልን ታሪኩ ሀብታሙ ከኦሮሚያ ክልል
@user-cj6uq9ew2d
@user-cj6uq9ew2d 8 ай бұрын
Awo enm azgnalew ke tarik akrabiw bebelete.amen blew ye cometut ybas😂😂😂 ygermal
@user-kp1bz8qu2p
@user-kp1bz8qu2p 8 ай бұрын
ሽህ ሁሴን ንጉስ ኃይለሥላሴ አልሞቱም /አልተቀበሩሞ ጫካ ውስጥ ተደብቀዋል ይላሉ።..................... .144. ሐበሻ ተፈሪን ይዘው ከቀበሩ፣ አሥመራ በሞላ ይታጠራል በሩ፣ መቼም ላስተዋለው ብዙ ነው ነገሩ፣ ፣እኔ እገሌ አልልም ብዙ ነው ምሥጢሩ፣ በጫካ አካባቢ መች ቀረ ነገሩ።
@mary-ed2cs
@mary-ed2cs 9 ай бұрын
እግዚአብሔርን ፍሩ
@tilahunsalas8144
@tilahunsalas8144 9 ай бұрын
ምን ማለት ነው እግዚአብሔርን ፍሩ። እግዚአብሔር ምድረግ የማይችለው ነገር የለም። ሀይለስላሴ ፃሚ ቀዳሽ የነበሩ ናቸው። በአንድ እግራቸው ቆመው ነው የሚያስቀድሱትም። ዋናውን ታቦት ገብተው ያዩ ንጉስ ሀይለስላሴ ብቻ ናቸው
@mary-ed2cs
@mary-ed2cs 9 ай бұрын
@@tilahunsalas8144 የ እንግሊዝ ንግስት ውሸማ እንደነበሩ ነው ሚታወቁት ሌላው አንተ ያልከው ማይመስል ነገር ነው
@KbreabYohans
@KbreabYohans 9 ай бұрын
​@@tilahunsalas8144ጒዴ ለእግዚኣብሄር የሚሳነው ነገር ባይኖርም ግን በዚህ ዘመን ኣሳሳች ብዙ ነው።
@tilahunsalas8144
@tilahunsalas8144 9 ай бұрын
@@KbreabYohans ንጉሳችን ነው የምናውቀው ሰው ነው እኮ። የማታውቀው ሰው ነው አሳሳች። ሴጥንን ካወቅከው አያሳስትህም። ሀይለስላሴ እኛም አለምም በደንብ የሚያውቀው ንጉስ ነው። አንድ ግዜም እንኳን አልባሌ ነገር ሳይታይበት እራሱን እና ሀገሩን ፈጣሪውንም አስከብሮ ያለፈ ንጉስ ነው። ምንም ሀጥያት አታገኝበትም፣ ከአሁኖቹ አውሬዎች ከመለስ እና አብይጋማ ስታነፃፅረው ሀይል ስላሴ ማለት መልአክ ነው!
@KbreabYohans
@KbreabYohans 9 ай бұрын
@@tilahunsalas8144 ኣለም ኣያውቀውም ኣላልኩም።የሚፈለገውን በኣለም መታወቅ ኣይደለም በእግዚኣብሄር እንጂ።
@simachewfenta6881
@simachewfenta6881 8 ай бұрын
ዋሽተህ እየበላህ ከምትኖር አለመኖርን ወስን።
@WondaleGetahun
@WondaleGetahun 3 ай бұрын
እውነት ነው እመኑ 11:11ጠብቁ መቸ ?አትበል
@TeamirAbriha-lp5ec
@TeamirAbriha-lp5ec 9 ай бұрын
ገዳሙ ጠባቂ አለው አይዞህ
@nigistzerihun3359
@nigistzerihun3359 9 ай бұрын
እድሜያቸውስ
@eweyewey3487
@eweyewey3487 9 ай бұрын
ሊሆን አይችልም ሞቱ በተበለ ግዜ እድሜያቸው 80+ደርግ 17 + 27 ወያኔ+5 ጉደኞቹ =129 ዓመት በህይወት አሉ ማለት ለማመን ይከብዳል።
@foryou4761
@foryou4761 9 ай бұрын
Ere weshet new atemenu
@user-eu7nm6pf9t
@user-eu7nm6pf9t 9 ай бұрын
እነዚህ ከሰዉየዉ የልጅ ልጆቻቸዉ አልሞተም ብላችሁ ስሩ ተብለዉ ብር በልተዉ ዉሸትም አይነት አለዉ
@almasbh6100
@almasbh6100 9 ай бұрын
የእውነት ከልቤ ሣኩኝ ጉደኞቹ ትክክለኛ አገላለጽ ነው😮😮😮😅😅😅😅
@user-tb8ul1gd1k
@user-tb8ul1gd1k 9 ай бұрын
የኔ ንጉስ ቢኖሩ መልካም ነው🙏🙏
@zinabuyimanie7666
@zinabuyimanie7666 9 ай бұрын
ይገርማል ለትንታኔህ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤
@netsolo8225
@netsolo8225 9 ай бұрын
ወንድሜ አባባ አሉ እንደሚመጡም ተናግረዋል ደስስስስስስስስስ አይልም ? አባባ አለ ይመጣል የወጉትን ሁሉ ዓይኖቹን ያዩታልልልልል የእግዚአብሔር ልጅ ይመጣል ።🎉🎉🎉🎉
@senaysenayet775
@senaysenayet775 9 ай бұрын
የወጉትም ያዩታል ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ የተባለ እንጂ ለሰው ልጅ አይደለም እዚህ ደረጃ የደረሰ ድንቁርና ያስገምታል
@EleniMekonnen
@EleniMekonnen 4 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ይቅር ይበለን የወጉት ሁሉ ያዩታል የተባለው ለክርስቶስ ነው ነው በዚህ ድፍረታችን ሳይሆን ይቀራል አገሪቷ ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል የተዳረገችው እንዳለ በነቂስ አብደን እንደሁ እንጅ ይሄ ምኑ ይታመናል
@seifugebremariam4620
@seifugebremariam4620 9 ай бұрын
ለምን ፕሬዝዳንት መንግሥቱን ጠይቃችሁ ተጨማሪ መረጃ አናገኝም።
@user-io2xy5ii1z
@user-io2xy5ii1z 9 ай бұрын
ምኑም ሊገባኝ አልቻለም እሳቸው በሂወት ካሉ ጥሩ ነው ግን ግራ አጋባኝ እግዚአብሔር እውነት ያርገው
@Mimi-gh6bt
@Mimi-gh6bt 8 ай бұрын
በጣም ይገርማል ለስልጣን ተብሎ የሐገርን ውብ ታሪክ መደበቅ ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም አገራችን ህዝባችንን ሰላም ይሁን የኢትዮጵያን ትንሳዬ ገና እናያለን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሁሉ የሱ ነው መግደልም ማዳንም የሱ የፈጣሪ ነው መልካም እውነታውን ለማየት ያብበቃን ኢትዮጵያያዬ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነትን ያጥፋልን አሜን አሜን አሜን። ❤❤❤
@mbyruhama3408
@mbyruhama3408 Ай бұрын
እወዴት ወዴት እየሄድን ነን ኃይለ ስላሴ ፍጡር የሆኑ ሠው ብቻ እኮ ናቸው ልናመልካችው እየዳዳን ይመስላል እግዚአብሔር በቁጣው እንዳያገኘን እንፍራ እግዚአብሔር አይዘበትበትምና!!!
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p 9 ай бұрын
አይ፣እኛ፣፣ይኸው፣እያያነው፣አይደል፣ውርደታችንን❗፣አንድ፣ትልቅ፣ሐገር፣መሪ፣የሌለው፣የንብ፣ቀፎ፣ሕዝቧም፣አገሪቱም፣ተበትኖ፣እና፣ውሉ፣እንደ፣ጠፋበት፣ክር፣መፍቻው፣ጠፍቶ፣ዛሬ፣ድረስ፣እሳቱ፣ያልጠፋው፣፣ይገርማል፣እርግማናችንን፣ማን፣ያስታርቀን፣ካምላክ?!?!አሁንስ፣ይግባንጂ፣፣ይቅር፣ይበለን፣አሁንም፣ፀልዩ፣አገር፣ወዳድ🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ነው፣አርማችን፣፣
@Egzryia
@Egzryia 9 ай бұрын
በእውነት ቢኑሩ ደስ ይላል ግን ክርሰትያነን አታጨረሱን ገዳያችን በራሳችን ላይ ናቸው አቤቱ ወደ ቀድሞ ክብሯ መልሰልን
@alemishethabtu1520
@alemishethabtu1520 9 ай бұрын
አቀራረቡ በጣም ማራኪ ነው የሐይለስላሴ አምላክ እጅህን ይባርከው ክፍል 2እና 3ትን በጉጉት ነው ምጠብቀው ።
@andishumulugeta8032
@andishumulugeta8032 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ምርጥ ቲፎዞ😂😂😂😂😂😂😂በጉጉት ትጠብቃለህ ????😂😂😂😂😂
@anwarashikashik805
@anwarashikashik805 7 ай бұрын
ፎቶዋቸው ነው ያለው አተጃጃሉ ጎበዝ
@hana.t12345
@hana.t12345 9 ай бұрын
እድሜያቸው ስንት ነው ? ትነግረኛለክ ? የመንግስቱን የሀይለማርያም የህውሀት የአብይን የነዚህን የገዙበትን እድሜ ከ ሀይለስላሴ እድሜ ጋር ደምርና ንገረን ። ምኒልክ ይመጣል ስትሉ የነበራችሁት ? ቀሩ ? አሁን ደሞ ሀይለስላሴ አላቹ በእምነታችን አትቀልዱ የልጅ ልጃቸውን ውጭ ሀገር ያለውን ልኡል ሊነግስ ይፈልጋሉ ነገር ግን ንጉስ ሀይለስላሴ የሀገርን ገንዘብ ለውጭ ሀገር የሰጡትን ይመልሱልን በላቸው አሉ ካልክ ዘርፈው ያወጡትን ሀብት ይመልሱልን በላቸው ። ሌላ ደግሞ ዝናብ ያዘነቡላቸው ዝናብ የሚያዘንቡላቸው የጥበብ ሰው ነው ያ ሰው በሁዋላ እንደተገደለ ታሪክ ይናገራል። አንዴ ምኒሊክ አንዴ ሀይለስላሴ ይመጣል እያላቹ ህዝቡን ታጭበረብራላቹ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ
@abouchyahellbuy1939
@abouchyahellbuy1939 9 ай бұрын
የስራኤል አምላክ እውነት አርገው አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙏
@elsacomputer8040
@elsacomputer8040 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ያደርግልናል ፣ይመልስልናል እኝኅን ንጉስ አባት 🎉❤🎉
@manahlosharagaw8077
@manahlosharagaw8077 9 ай бұрын
አሜን እውነት ያድርግልን
@michaeleneyew941
@michaeleneyew941 9 ай бұрын
ይህ ከአእምሮ በላይ ነው :()
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 9 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እውነት አድርገው አሜን።
@andishumulugeta8032
@andishumulugeta8032 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@KbreabYohans
@KbreabYohans 9 ай бұрын
መቼም ቢሆን እንዳታስቢው።
@manahlosharagaw8077
@manahlosharagaw8077 9 ай бұрын
አሜን ያድርግልን
@askaletesema8057
@askaletesema8057 9 ай бұрын
መቸም በእግዚአብሔር ስራ አልገባም ምናልባት ደርግ በግፍ ሲገላቸው ነፍሳቸው ተሰውራ ሊሆን ይችላል ግን አጽማቸው ተገኝቶአል ስለተባለና ስለተቀበረ ማመን ይከብዳል ግን ስውራኖች በየገዳምው አሉ ይኸ የታወቀ ነው ዋልድባ ገዳም ከቡልጋ አካባቢ የመጡ አባቶች የተሰወሩ አሉ ይባላል ግን ይኸን የምትጽፈው ነገር ለጠላት ገዳማችንን ስለሚያጋልጥ ብትጠነቀቅና ሁሉን አደባባይ ባታወጣው ይመከራል ጠላታችን ብዙ ነው የገዳማችን ነገር።
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Ай бұрын
ሀ/ስላሴ አልሞቱም ?ማን ስለሆኑ የቱ የፅድቅ ስራቸው ነው ለመስወር የሚያበቃቸው እባክህ እሁን ላይ ብዙ ምስቅልቅል ሁኔታ ላይ ነን ብዙ ሀሳብ አለብን እግዚአብሔር ይቅር ይበለንና ደግ ነገር ያስማን ያሳየን ምህረት ይስጠን
@FikerAlme
@FikerAlme 9 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እና እውነት ያድርግልን አሜን
@konjobelete8746
@konjobelete8746 9 ай бұрын
ወንድሜ ይሄን የሚታመን አያደለም እኔ የማቃት ነርስ እንደነገረችን ታስረው በነበረበት ጊዜ ታመው ሰርጀሪ ተደርገው እሷ ከሐኪምቤቱ ተመርጣ እየሄደች ታስታምማቸው እንደነበርና ጨርሼ ልሄድ ስነሳ አመስግነው ነገ ትመጪያለሽ ይሉኛል አውን ብያቸው በነጋታው ስሄድ ዘበኛው ወዴት ነው ሲለኝ ስነግረው እዚህ የሉም ወደ ሌላ ቦታ ተዛውረዋል አለኝ ወደ ሥራ ቦታዬ ሄጄ ነግሬ ወደ መደበኛው ሥራዬ ገባሁ ማታ በቴሌቭዥን ዜና ማረፋቸውን ሰማሁ ብላ አጫውታናለች በጣም ያዘነችው ነገ እመጣለሁ ብያቸው እኔ አውቄ የዋሸዋቸው ይመስላቸዋል ብላ በጣም አዘንኩኝ አለች ምግብ ብዙ እንደማይበሉ ትንሽ የሐብ ሐብ ጭማቂ ብቻ ነበር የሚጠጡት እኔ ትንሽ ይብሉ ቁስሉ እንዲድንሎት ስላቸው በጣም በትህትና ለየቱ ጊዜ ነው ቀዶጥገናውንም ማድረግ አልነበረብንም ብለው ይቆጩ ነበር ብላ አጫውታናለች ሁሉም ወደ ማይቀርበት አለም ሄደዋል ነፍስ ይማር ።
@emebetassefa2628
@emebetassefa2628 9 ай бұрын
ቀላል አብዳችኋል ሆ ብላችሁ ደሞ ጃንሆይ ተሰዉረዋል ስትሉ ሰዉ አያስቅም
@KbreabYohans
@KbreabYohans 9 ай бұрын
አረባካቹ በሃይማኖታችን እንኑር እስካሁን ቅዱሳን በታሪክ እንደተሰወሩ በመፅሃፍ ቅዱስ ሰምተናል ማንም ሰው ግን ሲሰወር ኣልሰማንም።
@bitalfhailu3078
@bitalfhailu3078 5 ай бұрын
በጣም ድንቅ ታሪክ ነው መንግሥቱ ቢጠየቅስ ?
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 9 ай бұрын
ሀይል የእግዚአብሔር ነው ሊሆሩ ይችላሉ አታወቅም ለአምላክ ምን ይሳነዋል
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 9 ай бұрын
በ 1966 ዓ.ም የኢትዮጵያን አብዮት ወይም ተቀውሞ ኃይለ ሥላሴ የልደት በዓላቸው ን ለማክብር መጠኑን የማላውቀ የልደት ኬክ በብዙ ሚሊየን ብር ከፈረንሳይ አገር እንዳስመጡ አስታውሳለሁ። የ84 ዓመት ልደት በዓላቸውን እንዳከበሩ ብዙ ሳይቆይ የ 66 አብዮቱ ፈነዳ ። በእኔ ግምት ያረጁ ሰው ስለነበሩ እስጢፋኖስቤ/ክ ሊያስቀድሱ መጥተው ነበር ያኔ እኔ አስታውሳለሁ 11 ዐመቴ ነበር።
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 9 ай бұрын
እኔ ደግሞ 10 ነበርኩ😊
@user-eu7nm6pf9t
@user-eu7nm6pf9t 9 ай бұрын
ሰዉየዉ በኦርቶዶክስ ይነግዳል እንጂ 666 አባል ነበሩ ለሰይጣንም የሰዉ ልጅን ሆራ ሐይቅ ላይ ይገብሩ ነበር ገሃነም ነዉያለዉ
@andualemkibret9194
@andualemkibret9194 8 ай бұрын
ምን አለበት ያልሆነ ነገር ባንቀባጥር እንደው መሰወር እንዲህ ቀላል ነውን ቤትኛው ስባኤና ስግደት ኧረ ሃይማኖታችንን አናዋርድ መናፍቃንን መሰልን እሳ
@tesfahunayalew7398
@tesfahunayalew7398 9 ай бұрын
ለእግዛብሔር የሚሳነውምንምነገር የለም የአሁኑ ግራአጋባኝ አንድመፀሀፍ ሳነብ የእስራኤል ሰላዮች ከስርቤት አውጥተው በአፈራ በረሀ እንደጣሉአቸው አንብቤ ነበር ይህን ስሰማ ደሞ በጣምነው የደነገጥኩት ለሰውባወራም አያምነኝ መጨረሻውን ከእናተ እጠብቃለሁ ቸርይግጠመን
@selemonbekele7253
@selemonbekele7253 9 ай бұрын
በጣም ይገርማል በእውነት ደሲላል እናም ደሞ እንደአፍህ ያርገው በውነት
@user-bt7kz9gx8f
@user-bt7kz9gx8f 5 ай бұрын
የግርማዊነታቸው የትውልድ ቦታ ኤጀርሳ ጓሮ ነው "ኤጀርሳ ጉሩ"አይደለም
@user-kp1bz8qu2p
@user-kp1bz8qu2p 8 ай бұрын
ደሞ አፄ ዮሐንስ ልጅም ከሳቸው ጋር ነው።የስጋ ልጃቸው።
@onlymine4294
@onlymine4294 9 ай бұрын
የሚደነቅ ፈጠራ ድርሰት አይሆንም እንጂ ቢሆን ተብሎ የሚደመጥ ሀሳብ ነው ደስ ይላል
@simegnushareju2986
@simegnushareju2986 9 ай бұрын
እዉነት ለመናገር እኔም አንድምቀን እንደሞቱ ተሰምቶኝ አያቅም ምክንያቱም መቃብራቸዉ እስካሁን አልተገኝም ቤተመግስት ዉስጥ ነዉ የተቀበሩት ቢባልም ምንም ማስረጃ የለም
@kechoNani
@kechoNani 9 ай бұрын
እውነት ሁሌም አሸናፊ ናት፡፡ እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም፡፡ የአማልክት አምላክ የነገስታት ንጉስ ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልንኑሩልን. 🙏🙏🙏🙏🙏 መምህር
@alemishethabtu1520
@alemishethabtu1520 9 ай бұрын
ጥሩ የዳሰሳ ዝግጅት ነው ።እያነባው የሰማውት ዝግጅት ነው ጭለማ ለዋጣት ሂዎቴ ብርሃን ነው ያበራቹላት ።ጸሐፊው ማንነትህን ባትገልጠም ጥበቡን እውቀቱን አብዝቶ ይግለጥልህ አንተም የሐገር ባለውለታ ነህ ተባረክ ።
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 9 ай бұрын
❤❤❤
@DeGe-mj7zz
@DeGe-mj7zz 9 ай бұрын
አረ ምኒልክ ቴዎድሮስም አሉ አሉ እውነት ነው?
@meserettessema6613
@meserettessema6613 9 ай бұрын
ከተራኪው ሰውዬ ሌላ የሚገርመው ይልቅ የተቀባዩ አማኙ በጣም ያስገርማል ያሳዝናልም እስከምቼ ይሆን የማነቃው ይውሽት መራገፊያ የምንሆነው?
@orchidwubshet9768
@orchidwubshet9768 9 ай бұрын
እውነት እንኳ ቢሆን በዚ ጊዜ መገለጡ ገዳሙን ለማስመታት እንዳይሆን
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 9 ай бұрын
ይገርማል ከሚነገረው ታሪክ ጋር የተራራቀ ቢሆንም የማይሆንበት ደግሞ ምንም ነገር የለም ለአመነ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት የሚሳነው ነገር የለምና።
@Peace1-time
@Peace1-time 7 ай бұрын
ይህን ለማመን ከባድ ነው።
@asnakutakele166
@asnakutakele166 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን በጉጉት ነው የምጠብቀው ፈጣሪ ወደቀድሞ ማንነታችን ይመልሰን ኢትዮጵያ ከፍ ወደምትልበት 🙏🙏🙏
@andishumulugeta8032
@andishumulugeta8032 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-ph1kb4wn5i
@user-ph1kb4wn5i 9 ай бұрын
እባክህ ካሉ በሚዲያ አቅርብ ካልሆነ አታወዛግበን
@markosbelachewtome4133
@markosbelachewtome4133 9 ай бұрын
እረ ተው
@Healthy21
@Healthy21 5 ай бұрын
ምንሊክም አልተባለም:: ለኢትዮጵያ እንደ ምኒልክ ንጉስ አልገተማትም
@anwarashikashik805
@anwarashikashik805 7 ай бұрын
ፎቶዋቸው ከሆነ ሊኖር ይችላል በተረፈ በህይወት ማይታሰብ ነው
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 7 ай бұрын
ጥርጥር የለዉም የዛን ዘመን ሠዎች ከእግዚአብሔር የራቁ ሠዎች አልነበሩም እንደኛ ትዉልድ የረከሠ ማንነት የላቸዉም በእነሡ ዘመን ምድር የተባረከች ነበረች
@tesfamhretgebrekristos5627
@tesfamhretgebrekristos5627 Ай бұрын
ይገርማል አሁን ደሞ ሃገርዋ የ ገይ ሆና ቀረች
@abebahabte8469
@abebahabte8469 9 ай бұрын
Yadeumregew 🙏❤ betam Emwedachew. Nigus nachew Girmawi. Qedadamawi. Neguse negeaet ze Ethiopia ❤❤❤
@WondaleGetahun
@WondaleGetahun 3 ай бұрын
እውነት ነው እመኑ❤ 11:11 ሰዓት ጠብቁ
@user-qj4ve6kv3g
@user-qj4ve6kv3g 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እመሠግናለን
@zainabal1660
@zainabal1660 9 ай бұрын
አረ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም በሆነ❤❤
@WondaleGetahun
@WondaleGetahun 3 ай бұрын
እውነት ነው እመኑ
@user-kp1bz8qu2p
@user-kp1bz8qu2p 8 ай бұрын
ኢትዮጵያዊው አቤሜሊክን ኢየሩሳሌም ጥፋት 70 አመት ያስተኛ ስምዖንን 500 አመት ላስተኛ አምላክ ይህ በጣም ተራ ነው፡፡ነገሩ ግን እውነት ነው።
@MilionWali
@MilionWali 4 ай бұрын
አሜን
@user-rh2lk1sr6w
@user-rh2lk1sr6w 9 ай бұрын
ኡኡኡኡ ወይ ቀስ ብለህ ዋሽ
@asmarebezuneh2267
@asmarebezuneh2267 5 ай бұрын
በጣም በላይ ዘለቀን አንቆ የገደለ ጭራቅ ነው ፈርያ እግዚአብሔር ሥትሉ በጣም ያሳፍራል
@Kushaitopia
@Kushaitopia 9 сағат бұрын
የኢትዮጲያ ታላቅነት እና የፈጣሪን ኃይል የማያምን ልቡሳነ ሥጋ የቊም ሙታን በሥጋ የታመነ ርኩስ ነው::
@endalechewaka-gb8hw
@endalechewaka-gb8hw 9 ай бұрын
ጆሮ የማይሰማው የለም ?
@alamealame7935
@alamealame7935 9 ай бұрын
ቢኖሩም እድሚያቸው ትልቅ ሆኗል ምንም ነገር ላያሰታውሱ ይችላሉ
@alexanderadare1751
@alexanderadare1751 8 ай бұрын
ቢኖሩማ 133+ ይሆኑ ነበር 😂
@hawisultan7856
@hawisultan7856 3 ай бұрын
ገንዘብ ለመሰብሰብ ጥሩሀሰብ ነዉ በርታ
@user-qv1qs9do9q
@user-qv1qs9do9q 8 ай бұрын
🎉ይሄኮ ቀድሞ የተጻፈ ንጥል ነገር ነው አይገርምም
@ayalewak5847
@ayalewak5847 9 ай бұрын
ያሳዝናል። ምን ዓይነት ሐሰተኛ ነቢያት የበዙቀት ፣ የበሬ ወለደ ድርሰት የሚደርሱ ፣እምነት የሌላቸው ወገኖች በዙብን። ዘመኑ የባንዳዎች፣ የሐሰተኛ አጭበርባሪ ነቢያት፣ሃይማኖት የሌላቸው ወገኖች ፣ከውጭ የመጡ ሳይሆኑ ከወገን መካከል በዙ። እግዚአብሔር በቃ ይበላቸው። ጊዜ እንደ ቸምች እንደ አንቀጣ የጣለብን ሰው መሰል አምበጣዎች። ይቅር ይበላችሁ። 24:19 24:20
@user-pc1lf2mm8m
@user-pc1lf2mm8m 9 ай бұрын
ሰዎች ወደት እየሄድን ነው
@user-uq8em5ii2r
@user-uq8em5ii2r 9 ай бұрын
ለ እግዚሃብሄር ዬሚሳነው ነጋር ዬላም እርሱ ማድረግ ዬማይችለው ምን ነገር አለ ❤❤❤❤❤
@marenfish7769
@marenfish7769 9 ай бұрын
እረ ብላችሁ ብላችሁ ሃይለ ስላሴ ተሰወሩ ይህን ህዝብ አትጫወቱበት ሌላ ብር የምትሰበስቡበት ነገር የለም እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
@adonijahahmed
@adonijahahmed 3 ай бұрын
የንግሥት ቪክቶሪያ ውሽማ ፥ የፍሪ ማሰን ስውር ማኅበር አባል፥ በዓፋር አገር በጉራ ዓሊ ስውር ገዳም ውስጥ በመንፈስ ተነጥቀው ሄደው የኖሩ ናቸው። ሆራ አርሰዲና ሆራ ቢሾፍቱ ጋር ስውር ግንኙነት ነበራቸው።
@berihunkahsegn
@berihunkahsegn 9 ай бұрын
ይህን።ኡነት።ከሆነ።በኡነት።ያርግልን
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 9 ай бұрын
ግሩም ነው አሜን የኢትዮጵያን ከፍታ ያሳየን
@user-zm6ot4md9f
@user-zm6ot4md9f 8 ай бұрын
እውነትይገርንማል
@barokkassaye6279
@barokkassaye6279 9 ай бұрын
እህተማሪያም አሁን ያልከውን ተናግረወዋለች ለቤተሰቦቻቸው አንዲፀልዩ ተናግረዋለች ስጋቸውም ነፈፍሳቸውም በሁለቱም እንደሌለ በሲኦልም በገነትም እንደሌለ
@asterabebe9166
@asterabebe9166 5 ай бұрын
ኃይለስላሴ ብለህ አትጻፋ ወደድክም ጠላህም የኢትዮጵያ ንጉስ የነበሩ ናቸው።
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 83 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 8 МЛН
83 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን የገደለው ወታደር ኑዛዜ
17:28
እንዳያመልጥዎት ሰማያት ይከፈታሉ፤ ሕሙማን ይፈውሳሉ (ርኅወተ ሰማይ)
29:16
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 210 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 30 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
0:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 4,9 МЛН
Что делать если закрыли на балконе
0:31