No video

በአለም ትልቁ ስራ እናንተም መስራት ትችላላችሁ Best Business idea 2024

  Рет қаралды 3,305

Business man የስራ ሰዉ

Business man የስራ ሰዉ

Күн бұрын

#biznesman #money #work #dollar#የስራሰው

Пікірлер: 48
@user-kk3zg4cu2c
@user-kk3zg4cu2c 2 ай бұрын
ማሻአላህበጣምአሪፍሀሣብነው በርታ ወድሜ ሥትጀምር አሠላሙአለይኩምብለህብትጀምር
@hayatali5711
@hayatali5711 2 ай бұрын
ወላሂ እውነት ነው ግብጾች ሀብታም የሆኑት በዚህ ነው ለዛውም በኛ ውሀ እኛም ፈጠሪ የሰጠንን ሀብት ብንጠቀም በዚህ ነው ሀገራችን ልታድግ የምትችለው ስደት በጣም ብዙ ነገር እያሳጣን ነው ዘረኝነትም እደዛው መንቃት አለብን ሀገረችን በሁሉም ቦታ ደስታ ፍቅር ጥግብ ይሁን ኢሻአላህ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
እውነት ነው
@awelabduljebar6950
@awelabduljebar6950 2 ай бұрын
ወንድሜ አላህ ይባርክህ ሰደቃ እንደ መስጠት የሚቆጠር ስጦታ አድርጌ ቆጥረዋለሁና ኢንሻ አላህ እናወራበታለን ሰላም ሁነ!
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
አብሽሪ
@mohammedgemenaw
@mohammedgemenaw 29 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድማቺን መሬቱም አያለ በትንሽጥቅም እየኖርኩነበር አሁን አንተ ከተኛሁበት አንቅተህኛል በርግጠኝነት እሰራዋለሁ አለወጣለሁ እርሜህን ያርዝምልኝ ወንደሜዋ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 28 күн бұрын
Amen
@user-qh7le4vh1i
@user-qh7le4vh1i 2 ай бұрын
ቃል የማይገልፀው መልካምነት ተባረክ❤
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
Thanks
@almasbh6100
@almasbh6100 2 ай бұрын
ችግሩ እኮ ማን ያርሥልናል ትራክተር የማይገባበት ብዙ ቦታ አለ አበሬ እና ከትራክተር ውጭ ሌላ ማረሻ መንገድ ካለ እባክህን ወንድማችን ንገረን ❤❤❤
@user-hv5zk9oz5f
@user-hv5zk9oz5f 2 ай бұрын
በጣም በጣም ሃሪፍ አይዲያ ነው 👍👍
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i 2 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን አገራችን ስንገባ እንሰራለን
@kebenaseketa652
@kebenaseketa652 2 ай бұрын
Habtish; You are God-given man! God bless you, brother!
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
Thanks
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን።
@genenewoldw3497
@genenewoldw3497 2 ай бұрын
I’m appreciated your out look, I can’t wait to see you when I get back to Ethiopia
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
Thanks
@zinab8199
@zinab8199 14 күн бұрын
እኛ አካባቢስ ውሀ የለም እጅ እኔ እወድ ነበር መስኖ ስራ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 2 ай бұрын
እኔ በተሰቦቸ የዉሀ መሬት አላቸዉ በጋዉ ዉሀችን አሁን አሁን ቀነሰ የዉሀ ሞተር የሚያገዘኝ እኔ ሴት ነኝ የሚያገዘኝ እፈልጋለሁ የሸር እንስራ የሚፈለግ አናግሩኝ ቦታዉ ጎጃም ፈለገ ብረሀን ነዉ
@kebenaseketa652
@kebenaseketa652 2 ай бұрын
Thank you a lot.
@user-et2oc1ur2o
@user-et2oc1ur2o Ай бұрын
ስልክክን የግብርና ጥሩ ሀሳብ ሼር ላርግክ
@tesfayeyenealem231
@tesfayeyenealem231 2 ай бұрын
betam enamesegnalen wendmachin bertalin
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
Thanks
@user-ei5sn6hc3f
@user-ei5sn6hc3f 2 ай бұрын
አለም ገና የሻሂ ቡና ክበብ መስራቹ ጀግና ወንድሜ ባንተ መድርክ ተለማመድኩ ግጥም ባንተ ጀመርኩ አንተ ጥረትህ ይገርመኛል ጀግና ነህ አሁን አድስ አበባ ነኝ እስክ አንድ ነገር በለኝ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
በምን ዘርፍ
@hayattube8562
@hayattube8562 2 ай бұрын
ሀብትሽ ጀግና ጎበዝ አረባሌ ናፈቀኝ እዚህ ቤትስመጣ ወላሂ ልቤ ይደነግጣል ሰው በዚህልክ ይመሳሰላል
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
Haha abshiri
@AwolBamid
@AwolBamid 18 күн бұрын
አማሰግናለው ያጠቢታ ውሀ ያሚለው ቱቦ ዋይም ማሱራው ዬት ናው ሚጋኛው
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 2 ай бұрын
አማራ ክልል በጦርነት ምክንያት በአሁኑ ሰዓት የግብርና ሥራ ለመስራት በጣም ያስቸግራል።
@Tube-ip9xt
@Tube-ip9xt 2 ай бұрын
👍
@jamila3850
@jamila3850 2 ай бұрын
መስኖእናቃል ሽንኩርት ጤፍ በቀሎይሰራል ሌላብዙአልተለመደም ወደኘ
@sifen5
@sifen5 2 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤
@user-cw2ui5zc4y
@user-cw2ui5zc4y 2 ай бұрын
በርታ የዉሃ ማዉጫዉን ማሽን ቶሎ ስራልን
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
እሸ
@Birhanu-1987
@Birhanu-1987 2 ай бұрын
እወንት ከሆነ የሶስት ወር የሚያገለግል ጀነሬተር እፈልጋለሁ
@senaytelemawossen3814
@senaytelemawossen3814 2 ай бұрын
መሬት እንዴት ይገኛል
@AsegedechAsfaw
@AsegedechAsfaw 2 ай бұрын
ክበርልኝ ወድሜ ሌላ ደግሞ እንደው በፈጠረህ መብራት የሌለበት ቦታ ስር ምን እንስራ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
Eshi
@jamila3850
@jamila3850 2 ай бұрын
እኔገጠር ውሃይቸገራሉ እናውሃአ ማስቆፈርእፈልጋለሁ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
ይቻላል
@sartytube3178
@sartytube3178 2 ай бұрын
አድራሻህን በምን ላግኝ ወንድሜ ይህ ሰራ ምኞቴ ነው እና ከስዴት ልወጣ እባክህን
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
0943078091
@user-mv7nb3gb2u
@user-mv7nb3gb2u 2 ай бұрын
ሰለ በሬ ማድለብ ስራልን እኔ ቤቱን ሰርቻለሁ እናም ላስጀምር ፈልጌ ነው የኔ ቅን ወድም አጣራልኝ በአላህ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
እሸ
@yemariyamlij4988
@yemariyamlij4988 2 ай бұрын
የዉሃ ጉድጎድ የሚቆፍሩትን ልጆች ሥልክ ቁጥር ካለክ ፃፍልን
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
እሸ
@yemariyamlij4988
@yemariyamlij4988 2 ай бұрын
thank you
@tesfayzeru8025
@tesfayzeru8025 Ай бұрын
እወድሃሎ እ/ር ይብርክህ
ምን ልጀምር ለመትሉ የስራ አማራጮች 10 best biznes2024
9:53
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 6 М.
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 88 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 27 МЛН
ባላችሁበት ሆናችሁ በሳምንት 50 ሺብር biznes idea ተጠቀሙበት
21:45
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 88 МЛН