ሁሉም ለበጎ ነው  2024
11:03
Пікірлер
@matiyastsige6770
@matiyastsige6770 25 минут бұрын
እናት አዲስ ኡበባ መጥታችሁ ብትቆፍሩ በሜትር ስንት ትሰራላችሁ
@KAMALGARORA257KAMALGARORA25
@KAMALGARORA257KAMALGARORA25 3 сағат бұрын
❤❤❤
@KAMALGARORA257KAMALGARORA25
@KAMALGARORA257KAMALGARORA25 3 сағат бұрын
Ok
@AgerFuj
@AgerFuj 4 сағат бұрын
እኛ ውጪ ሃገር ያለነው ታዳያ እንዴት መስራት እንትላለን ማለቴ ሀገር ቤት ታማኝ ደንበኛ ላናገኝ ስለምንችል
@WesenAlemu-pj6jt
@WesenAlemu-pj6jt 5 сағат бұрын
ጥያቄዎች። 1ኛ ማሽኑ የሚፈልገው ጄኔሬተር ምን ያህል አቅም ያለው እንደሆነና የጀኔሬተር ዋጋ ግምትን የምታውቅ ከሆነ ብትነግረን ደስ ይለኛል። አብዛኛው የገጠር ቦታ ኤሌክትሪክ ስለማይኖር ነው ይህን የጠየቅሁት። 2ኛ ማሽኑ ጄኔሬተር ወይም ኤሌክትሪክ ሲጠቀም ያለውን የነዳጅ ፍጆታ ብታስረዳን ጥሩ ነው። እንደቦታው ጥንካሬ ሊለይ እንደሚችል እረዳለሁ። ግን ጠቅላላ ግንዛቤው እንዲኖር ግምታዊ መግለጫዎች ቢኖሩት መልካም ነው። 3ኛ በዚህ መንገድ የሚወጣው ውሀ የሚያገለግለው ለመጠጥ ጭምር ነው ወይስ ለመስኖ፣ ለልብስ ማጠብ እና ለመሳሰሉት ብቻ ነው? 4ኛ ማሽኑን ከቦታ ቦታ ማጓጓዝ ግድ ነውና ባለ100 ሜትሩ ክብደቱ ምን ያህል ነው? ምን ያህል እስፔስስ ይፈልጋል? በምን አይነት መኪናስ ነው የሚጓጓዘው? ገጠራማ አካባቢ መኪና የማይገባበት ይበዛልና ነቃቅሎ ማጓጓዝ የሚቻልበት መንገድም ካለ ቢገለጽ መልካም ይሆናል። 5ኛ ውሀው እንዲወጣለት የሚፈልገው ሰው ውሀው ከወጣ በኋላ ያለበት ወጪ ምን ምንድን ነው? ፓምፕ እና ሶላር ሲሉ ኮመንት ላይ አንብቤያለሁ። ከነዚህ ጋር የተያያዘ መረጃ የሚያስፈልገው ውሀ እንዲወጣለት የሚፈልገው ሰው ከማሠራቱ በፊት ወጪውን ማወቅ ስለሚፈልግ ጥያቄውን መጠየቁ ስለማይቀር ነው። በመጨረሻም ማሽኑን የሚሸጡ ሰዎችን ስልክ ማኖር የሚቻል ከሆነ ብታስቀምጥ ደስ ይለኛል። ያንተንም ስልክ በእስክሪን ላይ ብቻ ሳይሆን በድምጽም ብታስቀምጥ ጥሩ ነው። አመሰግናለሁ
@KendyeyetsedawuNguse
@KendyeyetsedawuNguse 6 сағат бұрын
እንዴት አድርገን የምሰራው ገዘብስ እንዴት አድርገን ነው የምንሰራው
@Tegetesf
@Tegetesf 7 сағат бұрын
Benat wendim tebaberegn ene ehenin sira wedijewalw. Ena demo yene professional naw wuha biro naw miseraw. Ena ehenin sira silxena efeligawlew👍👍
@Tegetesf
@Tegetesf 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@user-mu3kc3od1i
@user-mu3kc3od1i 8 сағат бұрын
Gobez
@LovelyBeachChairs-oo6ru
@LovelyBeachChairs-oo6ru 9 сағат бұрын
እናመግናለን
@desalegnteshome3333
@desalegnteshome3333 11 сағат бұрын
Please send me your phone
@endalamawadugna5153
@endalamawadugna5153 11 сағат бұрын
thank you brother
@user-hu3rk6jt9k
@user-hu3rk6jt9k 12 сағат бұрын
ሃብትሽ ከልብ ነዉ ማመሰግንህ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 сағат бұрын
Thanks
@MuluneshA-gk3rl
@MuluneshA-gk3rl 13 сағат бұрын
ዋጋው ከዶላር ጭማሪ በኋላ ያለ ዋጋ ነው?
@hawletseid5604
@hawletseid5604 13 сағат бұрын
ስልክ። ቁጥርህን። አብረህ።በትናገር። ጥሩ።ነበር።። ይህን።ማሽ።የሚቀሰቅሰው።ሞተር።ስንት።እንደ።ሆነ። አብረህ።ብነግረን።ጥሩነበር
@user-rg4ew1mz8e
@user-rg4ew1mz8e 13 сағат бұрын
ዋው ዋው
@TewodrosDamte
@TewodrosDamte 14 сағат бұрын
Where is ur location ?
@TewodrosDamte
@TewodrosDamte 14 сағат бұрын
We are proud of you gay's God bless you
@ribkayigzu8032
@ribkayigzu8032 14 сағат бұрын
kenee swe nehe habtshye lesatem yehonale?
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 сағат бұрын
Tyes
@BulloFetto-ex2wo
@BulloFetto-ex2wo 15 сағат бұрын
እበከችሁ ሰልካችሁን ንገሩን
@TsigeEthioTube
@TsigeEthioTube 15 сағат бұрын
ወንዲሜ ሁሉም ቦታ ይገኛል እኛ አከባቢ እደዝህ አይነት የዉሃ መዉጣት ዘዴ የለም
@davewole1725
@davewole1725 15 сағат бұрын
አርፈህ የገጠር ፊልምህን ስራ💁🏽‍♂️በልጁ የፈጠራ ስራ ላይ አክተሩን ባትሆንም አጃቢ ተዋናኝ ሆነሀል🚖🚖
@SEADAMOHAMED-h5j
@SEADAMOHAMED-h5j 19 сағат бұрын
የስራ ሰው ለኔ ሌላ ስራ እርዳኝ ምን አይነት ስራ ያዋጣል በአንድ ሚሊየን ብር ይህ ማሽኑ በጣም ውድ ነው
@SEADAMOHAMED-h5j
@SEADAMOHAMED-h5j 19 сағат бұрын
ዋጋው በጣም አሶደዳችሁት 150 ሜትር የሚቆፍር ማሽን እራሱ ዉሃ የት እንደሚገኝ ስንት ሜትር ላይ እንዳለ የምታሳየው ማሽን ጋር እራሱ በዚህ ልክ አይሸጥም
@getnetlisanework-zk3zy
@getnetlisanework-zk3zy 19 сағат бұрын
thank you from my heart, l will want epoxy video tutor.
@getnetlisanework-zk3zy
@getnetlisanework-zk3zy 20 сағат бұрын
tnx hab
@user-mp1co5bk5p
@user-mp1co5bk5p Күн бұрын
በፍጣሪ ወንድም እቃውን የትእናግኘው ?
@AddisuGetahun-g3b
@AddisuGetahun-g3b Күн бұрын
Where is your address?
@T.Yየሮቶጥገና
@T.Yየሮቶጥገና Күн бұрын
አንድ አንድ ሰወች እንዳንተ የተባረኩ ሰወች አሉ አንዳንድ ሰወች ደግሞ የተረገሙ እማይሆነውን ይሆናል ይሉህና ወደ ገደል ይከቱሀል አንድ ከኔ የደረሰብኝ ነገር ምን አለ መሰለህ እኔ በትርፍ ሰሀቴ እንደ አመራጭ አድርጌ ለመስራት የሞከርኩት ስራ ነበር የተሰበሩ ሮቶ መጠገን ነበር ኬሚካል የሚሸጥበትን ቦታ አለቀውም እሮቶ ከሚሰሩበት ቦታ ሂጀ እኔ ደላላ ነኝ የኮሚሽን ክፈለኝና ላምጣልህ አለኝ ከፍየ አመጣልኝ አስካሁን ደላላ ነው የሚያመጣልኝ እና አንተ ያልከው ሀሳብ ጥሩ ምክር ነው እኔ እራሴ ለመሣተፍ ዝግጁ ነኝ አመሰግነለሁ
@semhaldrar9389
@semhaldrar9389 Күн бұрын
👍🏼❤
@jonijoni534
@jonijoni534 Күн бұрын
ትልቅ ሰው ተባረክ
@Frehiwet-li4tv
@Frehiwet-li4tv Күн бұрын
ደስ ይላል❤❤❤
@woldefantu75
@woldefantu75 Күн бұрын
ምን ያህል ጉድጓድ ቆፍራቹ ምን ያህሉ ውሀ አገኛችሁ ?
@Mulugeta-GM
@Mulugeta-GM Күн бұрын
best
@beyenepetros4727
@beyenepetros4727 Күн бұрын
1080 camera ifaligalhu
@zdethiotube
@zdethiotube Күн бұрын
የት ነህ እቃው የት ነዉ የሚገኘው
@alexbelay8197
@alexbelay8197 Күн бұрын
Wendimie mesrat yichalan gin aschegariw neger ( 4 chemical ) malet leyismula samuna yimesilan enji normal ayidelem lemangnaw lebelete mereja benetsa hasabun agarah alehu enie muyaye new. Detergent libis yageretan, eji yikoraretan lemangnaw minimum standard yemibal ale. Samuna sletebale samuna ayidelem lemisalie beeyayneti teblo 2 aynet bicha binorew beeyayinet ayibalm ayidel gena lematiref tebiblo sayhon betikikilegnaw menged mesrat alebin lehibretesebum. Amesegnalehu. Melkaminetih turu Berta new ketilbet
@Birtukan-ng8ff
@Birtukan-ng8ff Күн бұрын
የገጠር ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MershaTesema
@MershaTesema Күн бұрын
እኔ ምልህ ወንድሜ ዋጋው ስንት ነው ሚጨርሰው አብትሽ ዋጋው ብትነግረን በጣም ደስ ይለኛል ወንድሜ
@MershaTesema
@MershaTesema Күн бұрын
አቦ እግዚያአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሀብትሽ
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 Күн бұрын
Enamesegnalen
@zelalemjoseph6791
@zelalemjoseph6791 Күн бұрын
If u can pls inform the material purchasing adress,thank you! for every thing bro. MAY GOD BLESS YOU!!!!!!
@Abdu-y7z
@Abdu-y7z Күн бұрын
adrasha
@WondmegagnKesa
@WondmegagnKesa Күн бұрын
በጣም. ቅንሰው. ነህ. እግዚያብሄር. ዘመንህን. ይባርከው
@habfilmproduction
@habfilmproduction Күн бұрын
Thanks
@AS-ux6xi
@AS-ux6xi 2 күн бұрын
እናመሰግናለን እኔ ሳውድነኝ መጥቸ ሀገሬላይ መስራት እፈልጋለሁ!ግን ማብራሪያ ስጠኝ እባክህ 1ኛ ውሃው ከስንት እርቀትላይ እንደሚገኝ ማወቅ ሚቻል ተሆነ 2ኛ የመሬቱን ጥንክርና ድንጋይ አለው የለውም የሚለውን ማውቅ ሚቻል ከሆነ!ብትነግረኝ የበረሀ ሰው ነኝ ውሀ ያስፈልጋል
@kumadatube7778
@kumadatube7778 2 күн бұрын
ሰላም ተብያለሁ በርታ እና የውሃ mememrya ማሽን አንዴ ላገኝ እችላለሁ
@BuzeAbebe-s1h
@BuzeAbebe-s1h 2 күн бұрын
ሁሉም በሱ ምክንያት የተለወጠ ሰዉ ስጦታ ሊሰጠው ይገባል 🎉
@habfilmproduction
@habfilmproduction Күн бұрын
Thanks
@shehabdini1544
@shehabdini1544 2 күн бұрын
ሀብተሸ የሚበላወን ማን ያወቃል በርታ ጤናና እድሜ ይሰጥህ የኔ ዘበኛ ባሌቤተ ወልዳ ነበሬቸ ገነፎ አምጣልኝ አለኝ እኔ ደግሞ ከጋደኞቹ ጭመር አሠሪቼ ወደ ሱ ሄደኩ እሱ ደግሞ ማንም ሰወ አትጥራ ብቻየን ነው ሚበለ አለ ገደኞችሂን ካለጠራ አተበለመ አልኩት ተራሪጦ ጠራቸወ መጥተወ ልበሉ ሰቀመጡ የኔ ዘበኛ ቀኑ ሮብ ነበር ጾመኛ ነበረ ገንፎወ ቂቤ ነበረወ ደቦና ሻሂ ሰጡኘ አላቸ አላቸወ ሻሂ ስቀደ ወተት ሆነ ብቻየ እበላለወ ያለሰወ ሻሂ ና ዳቦ በላ ሰወ የዘራወነ ነወ የሚ ያጭደው ሁሉም ለበጓ ነወ በርታ ፈጣሪ ይዳህ ሰወ የዛሬ እነጂ የኔገ ምንም አየወቅም በርታታታታታታ
@MuhammadAbedla
@MuhammadAbedla 2 күн бұрын
ቀጣይካለ ቀጣዩን በናታችሁ
@Hiwi-j2q
@Hiwi-j2q 2 күн бұрын
Price $yemilewn endet new wede ETB mekeyer yemnchilew