በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "አንድ ታቦት ፤ ሁለት ጽላት" ስለ ታቦት ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

  Рет қаралды 15,860

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

Ай бұрын

አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Пікірлер: 190
@user-bp9mp2qm4q
@user-bp9mp2qm4q Ай бұрын
ውይይይይይይ ናፍቀውኝ ነበር መሪጌታ ፅጌ እንኳን ደህና መጡልኝ ። በእርሶ ትምህርት እጅግ ጠቃሚ ነገር እያገኘን ነው ከነ ቤተሰቦቼ፣ ሁሌም ቅረቡልን ተባረኩልኝ።
@tedalmera8583
@tedalmera8583 Ай бұрын
እኔም
@GechTsegaye
@GechTsegaye Ай бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ ለምን ይሆን ሱስ የሆነብኝ ይሄ ፕሮግራም ጌታ ሆይ እውነተኛ መንገድህን አሳየኝ!
@user-oj2ly2zw6c
@user-oj2ly2zw6c Ай бұрын
ወንድሜ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህ ፕሮግራም በጣም ሱስ ሆነብኝ ብዙ ነገሩ በጣም አሳማኝ ነዎ
@user-oj2ly2zw6c
@user-oj2ly2zw6c Ай бұрын
@@thinkitsnotillegalyet አንተ ገና የሀይማኖት ክርክር ላይ ነክ እውነት ፈልግ መጀመሪያ ግትር አትሁን ሀይማኖት አያድንክም አለቀ
@user-oj2ly2zw6c
@user-oj2ly2zw6c Ай бұрын
@@thinkitsnotillegalyet አለማወቅ እዳተ የሚያኩራ ሲሆን ደስ ይላል አይምሮክን እንድታስብበት ነው የተሰራልክ ዝምብለክይዘከው አትዙር
@BrhanTulu
@BrhanTulu Ай бұрын
ወንድሜ ከድርጅት አስተሳሰብ ውጣ መፅሐፍ ቅዱስን አንብብ እውነቱን ይገልጥልሃል
@user-oj2ly2zw6c
@user-oj2ly2zw6c Ай бұрын
@@thinkitsnotillegalyet አንተ ብዙ ይቀርካል እውነት ፈልግ ዝብለ እደ በግ አትመራ
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 Ай бұрын
ዋው ጠያቂው ዛሬ ተመቸኸኝ እባክህ ሰኔ 16 ሚሊኒየም አዳራሽ ጋበዝኩህ ወንጌል በምልዐት ይሰበካል እንዳትቀር ድነህ ቅር ወንድሜ🎉
@zintalemasmare4304
@zintalemasmare4304 Ай бұрын
አሜን!!! በናፍቆት እና በጉጉት ከእህት ወንድሞቻችን ጋር ጌታን ብቻ የምናወድስበት የምናመልክበት ቀን ሰኔ 16
@Binyamshitaye1Biny
@Binyamshitaye1Biny Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bsWCnMlotbzImZ8.htmlsi=J5_VhgPCEaKYzjAw ይኸው እውነቱ ውሸታሙ ማን ነው አትጃጃሉ በሀሰተኞኝ ፅጌ ውሸታም ነው
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Ай бұрын
​@@Binyamshitaye1Binyመፅሀፍ ቅዱስ አንብብ ወንድሜ
@eleni311
@eleni311 Ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ሰም እውነትንና ወንጌልን ኢየሱስን የማቃወም መንፈሰ የተወጋ ይሁን 🙏​@@Binyamshitaye1Biny
@Mesh798
@Mesh798 Ай бұрын
መሪጌታ ጌታ ዘመናቸው ይባረክ ኦርቶዶክስ ኮተቶቿን ትታ እንደዚህ አስተምራ ብትይዘን አንወጣም ነብር ።
@Binyamshitaye1Biny
@Binyamshitaye1Biny Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bsWCnMlotbzImZ8.htmlsi=J5_VhgPCEaKYzjAw ይኸው እውነቱ ውሸታሙ ማን ነው አትጃጃሉ በሀሰተኞኝ ፅጌ ውሸታም ነው
@zintalemasmare4304
@zintalemasmare4304 Ай бұрын
ልክ ነሽ ተረቶችዎን ትታ መፅሐፍ ቅዱስ ሚለውን ብታስተምር ኖሮ መልካም ነበር
@user-ht6dr4jm4u
@user-ht6dr4jm4u Ай бұрын
ይህ ሰው ሊያመልጥ ነው ጌታ ኢየሱስ ያግዝህ ወንይሜ
@hannaworku3753
@hannaworku3753 Ай бұрын
ጥሩ ብለሀል/ብለሻል እስካሁንም አለማምለጡም ገርሞንኝአል ። spirit of religion is hard to quit
@Binyamshitaye1Biny
@Binyamshitaye1Biny Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bsWCnMlotbzImZ8.htmlsi=J5_VhgPCEaKYzjAw ይኸው እውነቱ ውሸታሙ ማን ነው አትጃጃሉ በሀሰተኞኝ ፅጌ ውሸታም ነው
@eleni311
@eleni311 Ай бұрын
​@@thinkitsnotillegalyetየናተን ውሼት ለመገንባት ሲባል እንግዲህ እውነትን አንክድ እናተ አንድ ሰው ኡየሱስ ሲለ ከሰማችሁ ጄርባ ትሰጣላችሁ ባለመታደላችሁ ነው ይሄ ሰም ከሰም ሁሉ በላይ ገናና እግዚአብሄር በምድር በሰማይ ያከበረው ሰም ነው ክብር ለኢየሱስ ክርሰቶሰ ለነገሩ እናተ አይደላችሁም ኢየሱስን የሚጠላው በናተ የሚሰራው እርኩሱ ሠፈመንፈሰ ነው እህቴ ኢየሱስ ለፍርድ ሲመጣ በቀኝ መቆም ትፈልጊያለሽ ወይሰ በግራ ? በቀኝ መቆም ከፈለግሸ ከፍዬሎች ተለይተሸ ጣኦትሺን ወርውረሸ ነይ ወደ ህይወት ዘላለምሸ እንዲያምር
@eleni311
@eleni311 Ай бұрын
@@thinkitsnotillegalyet ሰራ እያላችሁ እንደ ዝንጄሮ ተራራ ሰትቧጥጡ ኑሮ እምነት ብቻውን ያድናል ከዛ ቡሀላ መልካም ሰራ ይቀጥላል መልካም አልንሰራም ያለሸ ማነው መጄመሪያ በእግዚአብሄር ልጅ በኢየሱስ ክርሰቶሰ እመኚ አለቀ መንፈሰ ቅዱሰን ሰትቀበይ የአለምን ሳይሆን የእግዚአብሄርን ሰራ ነው የምትሰሪው ልዩነታችን እዚህ ላይ ነው
@eleni311
@eleni311 Ай бұрын
@@thinkitsnotillegalyet ከዝንጄሮ በምን ትሻላላችሁ ፈጣሪንና ፍጡርን ካለያችሁ😙
@endaleteshome6936
@endaleteshome6936 Ай бұрын
አባታችን መርጌታ እውቀት ሊያካፍሉን በዚህ እርስ ስለመጡ ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጦት።
@Binyamshitaye1Biny
@Binyamshitaye1Biny Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bsWCnMlotbzImZ8.htmlsi=J5_VhgPCEaKYzjAw ይኸው እውነቱ ውሸታሙ ማን ነው አትጃጃሉ በሀሰተኞኝ ፅጌ ውሸታም ነው
@Binyamshitaye1Biny
@Binyamshitaye1Biny Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bsWCnMlotbzImZ8.htmlsi=J5_VhgPCEaKYzjAw ይኸው እውነቱ ውሸታሙ ማን ነው አትጃጃሉ በሀሰተኞኝ ፅጌ ውሸታም ነው
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Ай бұрын
እውነቱ ቅዱሱ መፅሀፍ የሚለው ነው
@endaleteshome6936
@endaleteshome6936 Ай бұрын
ወንድም ቢኒያም እስቲ ስማቸው ማንበብና ማወቅንም አትፍራ እውነት ወንጌል ነው ወንጌልን ተቀበል
@abelo6917
@abelo6917 Ай бұрын
ዛሬ ጠያቂው ከሃይማኖት ስርአትና ወግ ወቶ ለእግዚአብሔር ቃል መወገን ጀምሯል።ለተሃድሶ እሩብ ጉዳይ ላይ ነህ።ጸጋው ይብዛልህ
@user-ze1io3ov4v
@user-ze1io3ov4v Ай бұрын
እኔም ገርሞኛል 😂
@yohannestesfaye7709
@yohannestesfaye7709 Ай бұрын
"ይህንን መርሀ ግብር ከመጀመሪያው ተከትዬ እስከ አሁኗ ጊዜ ድረስ በጣም በመጓጓት የምከታተለው መርሀ ግብር ነው። ስጀምር አካባቢ ጠያቂው በጣም ያናድደኝ ነበር ላለመረዳትና በአንድ ፅንፍ በመቆም ከእውነት ይልቅ ለራስ እውነት በማድላት ጉንጭ አልፋ ሙግት የያዘ ይመስል ነበር እየቆየ ሲሄድ ግን ለትውልድ የሚጠቅም እውነትን የመፈለግ እውነተኛ ስሜት እንደሆነ ተረድቻለው። በርቱ ቀጥሉ ከናንተ ፕሮግራም ትውልድ ይጠቀማል እግዚአብሔርም ለመልካም ያደርገዋል።
@ethbis4087
@ethbis4087 Ай бұрын
እሰይ ከማር የሚጣፍጠውን ያምላኬን ቃል ከእርሶ ሰማረው ደስታዬ ወደር የለውም ተባረኩልኝ ሁለታችሁም
@Binyamshitaye1Biny
@Binyamshitaye1Biny Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bsWCnMlotbzImZ8.htmlsi=J5_VhgPCEaKYzjAw ይኸው እውነቱ ውሸታሙ ማን ነው አትጃጃሉ በሀሰተኞኝ ፅጌ ውሸታም ነው
@KinfeHaile-fm8qi
@KinfeHaile-fm8qi Ай бұрын
መሪጌታ እንደ እርስዎ ያለ የእምነት መሪ ያብዛልን ደግሞ ምትክ ጥለው እንዲያልፉ እንፈልጋለን ረጅም እድሜ።
@hannanegussie8220
@hannanegussie8220 Ай бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ በጣም ነው የምወዶት እይታዬን የቀየሩ አባት ኖት ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት
@ephrembeyene7808
@ephrembeyene7808 Ай бұрын
ጠያቂው እየሄድክበት ያለው መንገድ በጣም ጥሩ ነው። አትፍራ እና ይበልጥ ከዚህም ሲበራልህ ለውሳኔ አትቸኩል። ባለህበት ሆነህ በብልሀት ለሌሎች ብርሀን ሁን።
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 Ай бұрын
መሪ ጌታ ተናፍቀዋል❤ ጠያቂው ወንድማችን አስፈላጊ የሆነ ርዕስ ይዘህ በመቅረብህ ሳላመሰግን አላልፍም ❤ ግሩም ውይይት ነበር !! ሁለተኛውን ክፍል ቶሎ እንደሚለቀቅ አስባለሁ ❤❤❤
@Binyamshitaye1Biny
@Binyamshitaye1Biny Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bsWCnMlotbzImZ8.htmlsi=J5_VhgPCEaKYzjAw ይኸው እውነቱ ውሸታሙ ማን ነው አትጃጃሉ በሀሰተኞኝ ፅጌ ውሸታም ነው
@EndashawDeribe
@EndashawDeribe Ай бұрын
መሪ ጌታ እባክዎ ቶሎ ቶሎ ይምጡልን
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Ай бұрын
መሪ ጌታ ጽጌ እንደገና በዚህ ርእስ ላይ ለመማርና ማውቅ ያለብንን እደንረዳ በድጋሚ ስለ መጡ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት። ሁሉ ነገረ ለትምህርታችን ተጽፏል። መልካምና ትምህርት ስጪ ውይይት ጌታ ይባርክህ ወድማችን በአከራካሪና ግራ በሚያጋቡ ነጥቦች ላይ ተገቢውን ስው እየጋበዝክ ወደ እውነት ስለምታመጣን በርታ ጌታንም ወደ መረዳት ጸጋ ለሁላችን ያብዛልን አሜን!!
@Binyamshitaye1Biny
@Binyamshitaye1Biny Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bsWCnMlotbzImZ8.htmlsi=J5_VhgPCEaKYzjAw ይኸው እውነቱ ውሸታሙ ማን ነው አትጃጃሉ በሀሰተኞኝ ፅጌ ውሸታም ነው
@user-yj6ly3pg2y
@user-yj6ly3pg2y Ай бұрын
ጠያቂ መጽሀፍን ታነባለህ ትጠይቃለህ ትመረምራል የሰጡህንም አሜን ብቻ ብለህ አትቀበልም በደንብ ትመረምራለህ ቤተክርስትያንህን ታከብራለህ ትወዳለህ ይህ ያንተ quality ነው ብዙ ምክንያቱም እግዛብሄር ሊያቁት የወደዱትን ይወዳልና ብዙ ባንተ የእምነት ቦታ ያሉ ሰዎ ይህ መሻት የላቸውምና ይህ ነገር ጥሩ ጎንህ ነው የሌላውንም ግን አታናንቅ አታቅልል ለምትጠይቃቸውም ሰዎች ተገቢውን አክብሮት ስጥ አንዳንዴ ያመልጥካል በተረፈ ጠያቂነትህ ተመችቶኛል ያብዛልህ ተባረክ
@thionlema7724
@thionlema7724 Ай бұрын
እንዃን ደና መጡ አዘጋጁን አከብርሃለሁ ፀጋ ይብዛልክ ❤❤❤❤
@Binyamshitaye1Biny
@Binyamshitaye1Biny Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bsWCnMlotbzImZ8.htmlsi=J5_VhgPCEaKYzjAw ይኸው እውነቱ ውሸታሙ ማን ነው አትጃጃሉ በሀሰተኞኝ ፅጌ ውሸታም ነው
@yeshewaluleshete406
@yeshewaluleshete406 Ай бұрын
መሪጌታ በጣም እወዶታለሁ ❤በትምርቶ በጣም ተማርካለሁ❤አንደበቶ ለዛዎ አባትነቶ በቃ ልዩ ነት ከርሶትምህርት የብዙ ጥያቄዎቼን መልስ አግኝቻለሁ እባኮ የኔ አበት አይጥፉ ❤እድሜ ጥና ይስጥልኝ❤
@RO-dx2pr
@RO-dx2pr Ай бұрын
Well come back mergeta Miss you my beloved brother in Christ ❤
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob Ай бұрын
በእውነቱ ተባረኩልኝ በተለይ ቀተሀድሶ ያላቹ ወንድሞች ኦርቶዶክሳዊ ስርአታቹ ይዛቹ ብታገለግሉ መልካም ነው ዘመናቹ ይባረክ
@fikruabebe9143
@fikruabebe9143 Ай бұрын
መሪ ጌታ እግዚያብሄር ይባርኮ ያመኑትን ከመግልጥ አይከልከሉ ጸጋ ይብዛልዎት
@Binyamshitaye1Biny
@Binyamshitaye1Biny Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bsWCnMlotbzImZ8.htmlsi=J5_VhgPCEaKYzjAw ይኸው እውነቱ ውሸታሙ ማን ነው አትጃጃሉ በሀሰተኞኝ ፅጌ ውሸታም ነው
@ayalewmolla8605
@ayalewmolla8605 Ай бұрын
ቃሉን መሠረት ያደረገ ከቡድንተኝነት የፀዳ በጣም ጥሩ ውይይት ነው፣ ቀጥሉበት፣ ስለቁርባን፣ ስለሥጋ ወደሙ ስለጌታ እራት አንድነትና ልዩነት ብትወያዩ ጥሩ
@melesegona5380
@melesegona5380 Ай бұрын
አንተንም መሪ ጌታ ፅጌንም በጣም ነዉ ምወዳችሁ።በዚህ ፕሮግራም ብዙ ት/ት አግኘበታለሁ።ጌታ ይባርካችሁ!!!
@user-bi8ld3dq2n
@user-bi8ld3dq2n Ай бұрын
የትም ምጣት አይጠበቅበትም የሚያምነውን ወንጌል ባለበት መኖር ነው ። መምህር ጌታ ዘመኖትን ይባርክ ።ወንድሜ በነጋገር ያልጠሩ መረዳቶች እንደሚጠሩ በመረዳት በእውቀት እየጠየክ ስላለህ አከብርሃለው ።ይህን ፕሮግራም ስትጀምር የነበረህ አንዳንድ ጥሩ ያልሆኑ ቋንቋዎች ና ሰሜቶች በሚገርም ሁኔታ ተሻሻሏል ለማወቅና ለመማር ያለህን መነሳሳት እንዲሁም ሌሎችም እንዲማሩበት መንገድ በመሆንህ ጌታ ይቢርክ። ቀጥልበት
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Ай бұрын
​@@thinkitsnotillegalyetእባክህ ይልቅ አንተ ማሰብ ጀምር??
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Ай бұрын
​@@thinkitsnotillegalyetኦርቶዶክስነት ተሀድሶነት አያድንም የሚያድነው እውነት ነው ከድርጅት አስተሳሰብ ውጣ
@yonatangebremariam8434
@yonatangebremariam8434 Ай бұрын
እውነት ከመናገር ዝም አንልም!!!! እውነት መንገድ ሕይወት ደግሞ ኢየሱስ ነው!!!! ተባረኩ!!!!!
@habtamutadesse9595
@habtamutadesse9595 Ай бұрын
መ/ጌታ ፅጌ በፃፏቸው መፃህፍትና በሚሰጡት ቃለ መጠይቅ ስለምከተለው ኃይመኖት ቆም ብየ እንደስብ ስላደረጉኝ ጌታ ይባርክዎ። ይሁን እንጅ ውይይት ሲያደርጉ ብዙ ጊዜ ስሜታዊ ይሆናሉ። ከእርስዎ የሚጠበቀው መፃህ ቅዱስን ማስተማር እንጅ ከ 50 ሚ በላይ ተከታይ ያላትን ኦርቶዶክስን ሁሌ መተቸት ተገቢ አይመስለኝም። ጋዜጠኛው በጣም አስተዋይና ገለልተኛ ስለሆንክ በጣም ደስ ብሎኛል። ወደፊት ከመ/ጌታ ፅጌ ጋር የኦርቶዶክስ መምህር አቅርበህ ብታወያይ ግራ ለተጋባነው ምዕመን ትክክለኛውን መንገድ ለመከተል ይጠቅመናል። በርቱ!
@salemdesta5248
@salemdesta5248 Ай бұрын
እንክዋን ደህና መጣችሁ በጣም ናፍቀናችሁ ነበር ተባረኩ🙏 እውነቱን ፍለጋ ስለሆነ ደስ ብሎን ነው የምንከታተለው ጠያቂው በጣም የእግዚአብሔር መንገድ እየፈለክ ስለሆነ ጥማትህን ያርካልህ በአንተም የተነሳ ለእኛም ተርፏል አንዳንድ አስተያየት ሳይ ይገርመኛል እውነቱን ስናውቅ ለእምነታችን ጥንካሬ ይሆነናል እንጂ ሀይማኖት ለመቀየር አይደለም አሁን እንዲህ ልትሆን ነው መንገድህ ወደዚህ ወደዚያ ልትሄድ ይመስላል ስትሉ በጣም ያሳዝናል እስቲ እንማርና ኦርቶዶክሳችንን እናለምልማት እመቤቴን ጥሎ ማንም የትም አንሄድም ፈልጉኝ ታገኙኛላችሁ ያለ አምላክ ይምራን ፍለጋውንም ያስተምረን ተባረኩ🙏❤️
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s Ай бұрын
ሁሉም ስው ሊስማ የሚገባ ትምህርት
@bethelhemdagne9441
@bethelhemdagne9441 Ай бұрын
መሪ ጌታ ፀጌ በድጋሚ ስለተገናኘን በጣም ደስ ብሎኛል
@Binyamshitaye1Biny
@Binyamshitaye1Biny Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bsWCnMlotbzImZ8.htmlsi=J5_VhgPCEaKYzjAw ይኸው እውነቱ ውሸታሙ ማን ነው አትጃጃሉ በሀሰተኞኝ ፅጌ ውሸታም ነው
@loariftube206
@loariftube206 Ай бұрын
አይኔን ያበሩልኝ አባት
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 Ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እድሜና ጤና ከአክብሮት ጋር ይስጥልኝ
@Binyamshitaye1Biny
@Binyamshitaye1Biny Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bsWCnMlotbzImZ8.htmlsi=J5_VhgPCEaKYzjAw ይኸው እውነቱ ውሸታሙ ማን ነው አትጃጃሉ በሀሰተኞኝ ፅጌ ውሸታም ነው
@Aster-ly5xe
@Aster-ly5xe Ай бұрын
wow wow wow ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏❤❤❤❤❤❤❤
@tadiosnegash8358
@tadiosnegash8358 Ай бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@Binyamshitaye1Biny
@Binyamshitaye1Biny Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bsWCnMlotbzImZ8.htmlsi=J5_VhgPCEaKYzjAw ይኸው እውነቱ ውሸታሙ ማን ነው አትጃጃሉ በሀሰተኞኝ ፅጌ ውሸታም ነው
@tadiosnegash8358
@tadiosnegash8358 Ай бұрын
ስድብ ምን ይጠቅማል መፀሀፎን ማንበብ ይሻላል ከመሳደብ
@HiiLol-xw6qs
@HiiLol-xw6qs Ай бұрын
ተባረኩ ብዙዎቻችን ወደእውነት እያመጡ ነው ድንቅ እውቀት ነው ጌታ በየዘመኑ አገልጋዮቹን ያስነሣል
@Binyamshitaye1Biny
@Binyamshitaye1Biny Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bsWCnMlotbzImZ8.htmlsi=J5_VhgPCEaKYzjAw ይኸው እውነቱ ውሸታሙ ማን ነው አትጃጃሉ በሀሰተኞኝ ፅጌ ውሸታም ነው
@lulagebeyehu7514
@lulagebeyehu7514 Ай бұрын
@@Binyamshitaye1Binyyematafera derek weyra, min ayinet sew nek gin?, fere emayigegnebeh, tenama meker ke andebeteh yeleleh kentu sew
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x Ай бұрын
ጠያቂው ወንድሜ አሁን አሁን እየተገራህ እንደመጣህ አያለሁ፣ ለነገሩ ቀላል ሰው አይደለም የተገናኘኸው። ለማንኛውም ለእውነት መቆም ያዋጣል። መሪ ጌታ ተባረክ።
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 Ай бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ እንደመሩ ኑሩ አክባሪዎት ነኝ❤ ጠያቂው ደሞ ድነህ ቅር🎉
@Binyamshitaye1Biny
@Binyamshitaye1Biny Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bsWCnMlotbzImZ8.htmlsi=J5_VhgPCEaKYzjAw ይኸው እውነቱ ውሸታሙ ማን ነው አትጃጃሉ በሀሰተኞኝ ፅጌ ውሸታም ነው
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na Ай бұрын
ወንሜ ጠያቂው ገና 8 ደቂቃ ሳላይ አጎጎከኝ ተባረክ
@MesfinZewde-jg8mf
@MesfinZewde-jg8mf Күн бұрын
God bless you mer geta Tsige
@AbreMakuri-iv2fg
@AbreMakuri-iv2fg Ай бұрын
መርጌታ ፅጌን እና ሌሎቹንም ትዝታውንም ጨምሮ ቤተክርስቲያኗ በይቅርታ መልሳ ወንጌልን ብቻ በማስተማር ምእመኑ የዘላለም ህይወት ቢወረስ
@user-oj2ly2zw6c
@user-oj2ly2zw6c Ай бұрын
በጣም ነው የቀየሩኝ አመሰግናለሁ❤❤❤❤
@yonatangebremariam8434
@yonatangebremariam8434 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አቤት!!!! እውቀት ሰማያዊ እውቀት!!!!!
@jaeltrans2011
@jaeltrans2011 Ай бұрын
እንዴት ደስ የሚልና እስተማሪ ፕሮግራም ንው!!!❤️❤️❤️
@Binyamshitaye1Biny
@Binyamshitaye1Biny Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bsWCnMlotbzImZ8.htmlsi=J5_VhgPCEaKYzjAw ይኸው እውነቱ ውሸታሙ ማን ነው አትጃጃሉ በሀሰተኞኝ ፅጌ ውሸታም ነው
@ayalkibettamrat7992
@ayalkibettamrat7992 Ай бұрын
መረጌታ እንኳን ደና መጡ ጤና እና እድሜ ይስጥልን
@IsuNiceTv
@IsuNiceTv Ай бұрын
Mergieta Xgie I’m proud of you God bless you
@user-oo3yo1um3c
@user-oo3yo1um3c Ай бұрын
ጠያቂው እንኳን ደህና መጣህ።።ጌታ ይባርክህ ደግመህ መሪጌታን ስለጋበዝክልን።።
@zelalemlimenih8599
@zelalemlimenih8599 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ። በእውነት ጥሩ ትምህርት እየሰጣችሁን ነው።
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na Ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ መሪጌታ
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 Ай бұрын
ጠያቂው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ስለ ጥያቄዎችህ ።መሪጌታ ጸጋ ይብዛልዎት በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልግዎ በሙሉ ይሙላብዎ❤❤❤❤❤❤❤
@user-nf1zn9jo1k
@user-nf1zn9jo1k 2 күн бұрын
ዘመኖት ይባረክ
@kibreabtagesse710
@kibreabtagesse710 Ай бұрын
Ere yenafekune sew . Blessed person
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris Ай бұрын
መጣችው ሁለታችውንም ስወዳችው
@kanatewahido9799
@kanatewahido9799 Ай бұрын
ስለወደዳችሁን ስለምትከታተሉን ሞራል ስለሆናችሁን እንድንቀጥልበት ብርታት ስለሆናችሁን ከልብ እወዳችኋለሁ ተባረኩልኝ ።
@laitube1323
@laitube1323 Ай бұрын
ጌታ ይባርኮት መርጌታ ጽጌ ... እዉነቱን በመግለጥና በማስተማር ይበርቱልን እግዚአብሔር ይረዳዎታል !!
@meseretyadeto9189
@meseretyadeto9189 6 күн бұрын
የበላ ልበልሃ እንግጆችና አዘጋጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን ፕሮግራማችውን ከሞላ ጎደል እከታተላለው በጣም አስተማሪና አራሚም ነው ስለዚህ ክብሩን ለባለቤቱ ለጌታ ይሁን ባርኮት ለእናንተ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነትን ጠንከር ያለ issue ላይ መነጋገር እግ/ር ካልረዳ በቀር አይቻልም ለማንኛውም በአገራች ክርስትና እና የእግዚሐብኤር ቃል ስፍራው ያጣው እናውቃለን በሚሉ አላዋቂዎች ስለሆነ እውነትን በፍቅር በብዙ ማስተዋልም ጭምር ከሁሉም ወገን እየጋበዙ ማወያየት ትልቅ impact አለውና እንዲሁ በጭፍን በገፋፋቱን ትተን አድራሻ መቀያየሩን አቁመን ለእውነት በእውነት እንነጋገር እንማማር እላለው ዘመናችው ይባረክ
@meronwoldemariam7921
@meronwoldemariam7921 22 күн бұрын
እየገለጣችሁት ያለው እውነትን እንጂ ሰው እየዘለለ ሀይማኖት እንዲቀያይር አለመሆኑ ሳስብ በጣም ደስ ይለኛል በርቱ ።አስታውሳለሁ ታቦቱን አትዩ ልክ ሲያልፍ ጎንበስ ይባላል እንጂ አይታይም እንባል ነበር
@elias.k
@elias.k Ай бұрын
GOD bless you and your family ❤❤❤
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Ай бұрын
ከሣቴ ጌታ ወዶህ መቅረቢያ መንገዱን ሲያመቻችልህ መሪጌታን አገጣጠመህ።አንተ ወደእምነታቸው ካልተጠቃለልክ እጅግ አዝናለሁ።ይገርመኛልም!!!!!
@mesaytarike9192
@mesaytarike9192 Ай бұрын
Tedebekewu yeneber ewunet eyefeneda eyewuta nw❤❤ tebareku❤
@MobaeFesha
@MobaeFesha Ай бұрын
ብሩክ አባታችን መሪጌታ ጽጌ በጣም ነው የምያደንቕህ በጣም ደስብሎናል እንደ ዚህ ህዝቡን ከአምልኮ ባዕድ ነጻ ለማውጣት ቆርጠህ መነሳትህ ደስ ብልኛል ከዚህ ቀጥየ አንዲት ጥቅስ እንዲያግዞት እጽፋለሁኝ አስቀድሜ ግን ይቅርታ እጠይቃለሁኝ ። ታቦት ብአዲስ ኪዳን እንደ ማይፈለግ በኤርሜይስ 3,16=ጠቅሶታል
@m5791
@m5791 Ай бұрын
መሪ ጌታ እንክዋን ደና መጡ
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤ሁለታችንም እንወዳችኃለን።ናፍቃችሁኝ ነበር ተባረኩ 🙏
@TigstiAwalom
@TigstiAwalom Ай бұрын
የእውቀት ማህደር ብያቸዋለሁ!
@firewadane2190
@firewadane2190 19 күн бұрын
መርጌታ በጣም እወድዎታለሁ ጠያቅውም be blessed ግን መርጌታ የምለው ስም አዕምሮዬ ላይ የሆኔ የተቀረጸ ትርጉም ስላለው አልወደድኩትም
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 23 күн бұрын
ደስየሚል ትምህርትነዉ ግልፅያለ
@melkamukasahun5441
@melkamukasahun5441 10 күн бұрын
ተባረኩልኝ አባቴ
@adisftret1084
@adisftret1084 Ай бұрын
መሪ ጌታ ጽጌ ጌታ ይባርኮት፡ እኔ ጴንጤ ብሆንም፡ ከሌላ የማላገኘውን ብዙ እውቀት ከእርሶ አግኝችቻለሁ።
@tadiosnegash8358
@tadiosnegash8358 Ай бұрын
መሪጌታ ጠፍተው ነበር ከፆም ፍቺ በኃላ እንካን በሠላም መጡ ስጠብቆቶ ነበር
@Binyamshitaye1Biny
@Binyamshitaye1Biny Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bsWCnMlotbzImZ8.htmlsi=J5_VhgPCEaKYzjAw ይኸው እውነቱ ውሸታሙ ማን ነው አትጃጃሉ በሀሰተኞኝ ፅጌ ውሸታም ነው
@yedidyahtamene7374
@yedidyahtamene7374 Ай бұрын
እንዲህ ነው ይብዛሎት🎉🎉🎉🎉
@Zereyakobtebiban
@Zereyakobtebiban Ай бұрын
አይ ከሳቴ ብርሀን ተሀድሶ ትለያላችሁ❤❤❤
@HelenTeshome-un1ky
@HelenTeshome-un1ky Ай бұрын
ere huuuu endet endemiwedachihu wiyiytachu endet endemiyarekagn bicha getayesus abizto zemenachun ybarik teyakiwim melashum ketayun kifil ebakih yften❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 Ай бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ሰላም ጤና እየሰጠ ይጠብቆት ስለ እውነት የ ቃሉ እዉቀት ታበራለች ታንጸባርቃለች ብርሀን ናት God bless you Make you for blessing, make you for blessing ❤❤❤❤❤❤❤
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 Ай бұрын
ወይኔ ..አለቀ ክፍል ሁለት ለመስማት ቸኩያለሁ እባክህ አታዘግየው
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 Ай бұрын
እኒህ ትሁት ሰው ደግመህ ስለጋበዝክ አመሰግንሃለሁ። ድንቅ ነው ቀጣይ ክፍሉን እጠብቃለሁ
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉
@hussienyesuf5627
@hussienyesuf5627 Ай бұрын
ለሚያስቸግሩን መልስ ለእኔ ደግሞ ትልቅ ትምህርት አገኘሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@yaredtekelyohannes18
@yaredtekelyohannes18 Ай бұрын
❤❤❤
@MelaTadele
@MelaTadele Ай бұрын
ግሩም ናችሁ በርቱ የእውነት ምስክሮች
@JesusisNGUS
@JesusisNGUS Ай бұрын
❤❤❤ እየተባረክን ነው።
@lalenh.k3743
@lalenh.k3743 Ай бұрын
Ere wendime adamtachew betam dehna menfese tenama honew new iyemelesulh yalut❤
@abbabba7124
@abbabba7124 Ай бұрын
ታቦት (Tablet)፡ የምስክር ታቦት (ዘጸ 25፡22)፣ የእግዚአብሔር የኪዳኑ ታቦት (ዘዳ 31: 26)፣ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት (2 ዜና 6: 11)፣ የእግዚአብሔር ታቦት (ኢያ 4: 11)፣ የእስራኤል አምላክ ታቦት (1 ሳሙ 5: 7)፣ የአምላክ ታቦት እና የመቅደስህ ታቦት (መዝ 132: 8) በሚሉ መጠሪያዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ተመዝግቦ ይገኛል ... በአገራችን በኢትዮጵያም ታቦተ ሕግ፣ ታቦተ ጽዮን፣ የሙሴ ጽላት፣ ... እየተባለ ይጠራል።
@eleni311
@eleni311 Ай бұрын
ዘመንዎት ይባረክ መሪጌታ ፅጌ 🙏❤ለኦርቶዎች ጥያቄ አለኝ መንበር በሚሉት ላይ ልጅ ያቀፈች ሰእል ናት ያለችበት የሚገርም ነው እግዚአብሄር ሙሴን ታቦት እንዲያሰራ ባዘዘው ጊዜ ማሪያም ነበረች ? ኦኦኦኦ ለካ አለም ሳይፈጠር ነበረች እረሰቼው🤔🤔🤔 ከእግዚአብሄር ጋ ሰትጣላ የፈጠረውን ትተህ የተፈጠረውን ሰታመልክ እንደዚህ ለማይረባ አእምሮ ተላልፈህ ትሰጣለህ
@YohansBirhane-iv3mk
@YohansBirhane-iv3mk Ай бұрын
መረጌታ ፅጌ እናመሰግናለን
@BirukMihret-or1mv
@BirukMihret-or1mv Ай бұрын
ተባረኩ ወንድሞቸ
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 Ай бұрын
አቤት ሁለታችሁ እንደምትመቹኝ በሙግታችሁ ሁለታችሁንም እደግፍና (impossible)…ግን ድንቆቼ ናችሁ
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 23 күн бұрын
ጠያቂሆነህ ለማወቅፋልገህ አጭር እዲሆን ፋልገህ ለመፋሳዊይ ዉይይት የሚመጥን ጊዜይኑርህ እኛ በደብ መረዳት እፋልጋለን በተረፈ ጥያቄወችህ ተመችተዉኛል እናመሠግናለን
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Ай бұрын
BETAM YEMINESH TIMHRET NEW❤❤❤
@hirut-rz3uh
@hirut-rz3uh Ай бұрын
ተባረኩ ልቤውስጥ ያለው የዘመን ጥያቄ ነበር ሁሌ ስለፅላቱ አንድ ነው ለሙሴ የተሰጠው ከየት ነው የበዛው እል ነበር
@yadenimelaku1433
@yadenimelaku1433 Ай бұрын
Please,margeta tsige Ina dn henok hailen andi ly gabzilin
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso Ай бұрын
If God will, we will try our best to do so!
@tadiosnegash8358
@tadiosnegash8358 Ай бұрын
መሪ ጌታ ይነጋል መፀሀፎትን የት መሸጫ መደብር አገኛለው ይጠቁሙኝ????
@lwamgebrekidan3159
@lwamgebrekidan3159 Ай бұрын
ክፍል ሁለት ግን የት ተብሎ ነው ሚፈለገው እዚህ page ላይ
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso Ай бұрын
ሰሞኑን ይወጣል! ስለአብሮነታችን ግን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን!
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 23 күн бұрын
እዳስተያየት ለጠያቂዉ ሳት ይኑርህ ምክንያቱም መልሡን በሚተነትኑበት ሣት እያቋረጥካቸዉና ጥያቄ እየደራረብክባቸዉነዉ
@samsonberehe7421
@samsonberehe7421 Ай бұрын
Is there any church in toronto canada
@tamene2853
@tamene2853 18 күн бұрын
መምህሩ የተረጋጋ መንፈሰ አይታይባቸዉም ችግሩ ምንድነዉ
@samsonberehe7421
@samsonberehe7421 Ай бұрын
If you have church in toronto canada
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso Ай бұрын
We are very sorry, for the time being we don't have locality in Canada.
@amanahmed8838
@amanahmed8838 Ай бұрын
ይህ ፕሮግራም ትምህርታዊ ነው።
@hageruJembere-mh4ms
@hageruJembere-mh4ms 28 күн бұрын
ጠያቂው የሚያሽማቅቅ ፣የሚያስለቅስ ፣እና እጅን በአፍ ይሚያሲዝ ስረአት አምልኮ ይዞ ሲስቅ ስሰማው ዱዳ ይመስለኛል።
@user-qg1dp2tx4c
@user-qg1dp2tx4c 24 күн бұрын
ere mn ale egnih sewuye esrael hager gobgnitew bimetu manm yhed yele ere 1 bale raiy yansalot mulu wechiwon ishefinl
@abbabba7124
@abbabba7124 Ай бұрын
2. የቃል ኪዳኑ ታቦቱ የት ነው? ዛሬ በዓለማችን ካሉ አገራት፥ በይፋ፣ ግልጽ እና ባልተድበሰበሰ መልኩ፥ ‘የቃል ኪዳኑ ታቦት የሚገኘው እዚህ ነው።’ የሚል፥ ከኢትዮጵያ በስተቀር፥ አንድም አገር የለም። ለአራት መቶ ዓመት ያህል፤ ለእስራኤል ህዝብ ብርታት፤ ለመንግሥቱም ጽናት ሁኖ የኖረው የቃል ኪዳን ታቦት፤ ድንገት፥ ከእስራኤላውያን እይታም፥ ከመጽሐፍ ቅዱስ ትረካም በቅጽበት ተሰወረ። ከብዙ መቶ ዓመታት ዝምታ በኋላ፥ ነብዩ ኤርሚያስ እንዲህ በማለት አወሳው፥ “በበዛችሁም ጊዜ በምድርም ላይ በረባችሁ ጊዜ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በዚያ ዘመን፦ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት ብለው ከእንግዲህ ወዲህ አይጠሩም ልብ አያደርጉትም፥ አያስቡትምም፥ አይሹትምም፥ ከእንግዲህ ወዲህም አይደረግም።” (ኤር 3፡16)፤ ለመሆኑ፥ እስራኤላውያን፤ ከአምላካቸው ከእግዚአብሔር ጋር የፈጸሙበትን የውል ሰነድ የያዘ ታቦት ሲጠፋ፥ ለምን አልፈለጉትም? ‘በእንደዚህ ዓይነት ቦታ አስቀምጠነዋ!’ የሚል አገርና ህዝብ ሲገኝ፥ ለምንስ መልሱልን አላሉም? ለእነዚህና ለመሳሰሉት ጥያቄዎች መልስ ይሆናሉ ያልናቸውን፥ በዚሁ ምዕራፍ ሥር ለመቃኘት እንሞክራለን።
@m5791
@m5791 Ай бұрын
ሐዋርያው ዮሐንስ አዲሱ ቃል ኪዳን ከተቋቋመ በኋላ ባየው አንድ ራእይ ላይ የቃል ኪዳኑ ታቦት በሰማይ ታይቶ ነበር። (ራእይ 11:15, 19) ሰለዚህ የቃልኪዳኑ ታቦት ኢትዮጲያ ውስጥ የለሞ እስራኤሎችም ቢኖር ኖሮ ዝም አይሉም ነበር
@exampleexam-vs5hb
@exampleexam-vs5hb Ай бұрын
Antee sjemar orthodox aydelmaa lemen be orthodox Simi tiwashale
@GetuDemisie-of4vy
@GetuDemisie-of4vy Ай бұрын
የሚያድነው የተቋም ስም ሳይሆን ክብሩን ትቶ በጊዜ በቦታ ተወስኖ ለመኖር ፍፁም ሰው ሆኖ በድንግል ማርያም ማህፀን ዘጠኝ ወር ቆይቶ በከብቶች በረት ተወልዶ አድጎ የእግዚአብሔርን ቃል እያስተማረ ድንቅና ተዓምር እያደረገ በነበረበት ያልተደሰቱ ሰዱቃውያንና ፈሪሳውያን በሀሰት ከሰው ሀሰተኛ ምስክር አስመስክረው በዘመኑ የተረጎሙ ሰዎች በሚሰቀሉበት መስቀል ተሰቅሎ ሞቶ ተቀብሮ በሶስተኛው ቀን ተነስቶ ወደአባቱ ያረገውን ኢየሱስን ከማመን ውጪ ሌላ መዳኛ ስለሌለ ፈጥነህ ለህይወትህ መፍትሄ ፈልግላት።ስድብ ከዳቢሎስ ነውና።
@AlmazBiru-qr4qk
@AlmazBiru-qr4qk 15 күн бұрын
Yekageh smaller asfari
1 July 2024
10:04
Aba Tewhado Haymanot(አባ ተዋህዶ ሐይማኖት)
Рет қаралды 490
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
1:10:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 2,6 М.
ሰሚራ ከእስልምና ወድ ክርስትና ለምን መጣች? ምስክርነት
1:18:24
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 38 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН