Пікірлер
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 7 сағат бұрын
Great man Weldon continue to dispell all this age old mythical stories as the people of habeshas have been brainwashed and continue to be .
@FedesaSoboka
@FedesaSoboka 9 сағат бұрын
The true bible preacher, you are blessed❤ ጆሮ ያለው ይስማ!!!!
@beyenebelay4073
@beyenebelay4073 13 сағат бұрын
Regardless of my reservation on some basic thoughts regarding our church with his excellency Meregeta, I really appreciate his confidence and the braveness he showed to sale his belief.
@abejetariku7818
@abejetariku7818 14 сағат бұрын
ጠያቂው በሰዎች ልብ ያለውን ነው ያቀረበው። ጥሩ ጠያቂ ነው።
@abejetariku7818
@abejetariku7818 14 сағат бұрын
ድንቅ መምህር
@lalenh.k3743
@lalenh.k3743 22 сағат бұрын
Indet des indemtilu Egzabher amlak zemenachwun yibark❤❤
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu 23 сағат бұрын
የጩፋ ፈረስ
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 Күн бұрын
እንዴት እንደወደ ድኳችሁ እሰይይይይ ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔር ን ባርኪ ሃሌሉያ የተባረከ ጋዜጠኛና የተባረኩ ኣገልጋይ
@geneneteklu4348
@geneneteklu4348 Күн бұрын
ኢትዮጵያ ማለት ጥቁር ህዝብ ማለት የአሁኑ ኢትዮጵያ የቀድሞ ስሟ ሌላ ነው
@geneneteklu4348
@geneneteklu4348 Күн бұрын
መሪጌታ ጌታ ይባርኮት
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Күн бұрын
Giorgis was a solder in albania
@user-rm3hc4sl3w
@user-rm3hc4sl3w Күн бұрын
ፀሐይ ለምን ብርሀን ከለከለች፤መላአክ ለምን ሰው ቤት ገብቶ በላ፤አህያ ለምን ተናገረች? ይህን እስቲ መልሱ
@MuseFikadu
@MuseFikadu Күн бұрын
የኦርቶዶክስ ክህነት ትክክል ካልሆነ የእርሶም ክህነት ከኦርቶዶክስ ነዉ ይሄም ብቻ ሳይሆን ስለካዱ ምዕመን መሆኖን አይርሱ። ብቻዎን ከሚለፈልፉ ለምን ከአባቶቻችን ጋር አያወሩበትም
@HagiHagi-cr9si
@HagiHagi-cr9si Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-rp3hc4jy5m
@user-rp3hc4jy5m Күн бұрын
አባ የሁዳ መጀመሪያ አማኝ አለንበርም መዳን በ አምነቴ በቻ ነው
@MesfinZewde-jg8mf
@MesfinZewde-jg8mf Күн бұрын
God bless you mer geta Tsige
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 Күн бұрын
ከጎናቸው እንቁም❗ ቅዱሳን እንደዚህ አይነት ሰዎች በብዙ መከራና ፈተና ውስጥ የሚያልፉ ናቸው ጥቅም ዝና ከበሬታ ጥለው እውነትን ይዘው በብዙ እንግልት የሚያገለግሉ ናቸው። ከጎናቸው ልንቆም ልናግዛቸው ይገባል ። እግዚአብሔር ብርታትን ይጨምርላቸው
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 Күн бұрын
እውነት ግን እንዴት ልብ ያሞቃል
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 Күн бұрын
ሞግዚት እና ጥላን የገለፁበት መንገድ በጣም ግልፅ ያለ ደስ የሚል አገላለፅ ነው በጣም ጥሩ ቆይታ ነው ብዙ ነገር ታምረናል እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-sh9xg3xg1j
@user-sh9xg3xg1j Күн бұрын
Geta yibarikot
@user-kd1bf6sn3i
@user-kd1bf6sn3i 2 күн бұрын
ስለ ማርያም ያልተባለዉን ማለት የተባለዉን መተዉ መጣል መፅሐፍ ቅዱስን መናቅ ነዉ:: መርጌታ ስለ ማርያም የሚሉት ነገር ሁሉ ትክክል ነዉ::
@frezemen888
@frezemen888 2 күн бұрын
ኣርቶዶክስ የጦቁኣይ ሃማኖት
@user-kd1bf6sn3i
@user-kd1bf6sn3i 2 күн бұрын
Right teachings. Great expressions
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 күн бұрын
ኦ ተሀድሶዎች ናችሁ እንዴ 😂
@samuelt8120
@samuelt8120 2 күн бұрын
The interviewer lacks discipline and intellectual honesty. He becomes nervous and scared when the truth is about to be said.
@ashenafiyirsaw
@ashenafiyirsaw 2 күн бұрын
የታለ ከኦርቶዶክስ ኮማች?
@user-nf1zn9jo1k
@user-nf1zn9jo1k 2 күн бұрын
ዘመኖት ይባረክ
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 2 күн бұрын
Anten bilo meri geta-wusha agew enje ende ante ayinet amara yelem! Menafiq! Ebakachu ye bete amaran na ye bete israel bahil na eminet yetegarachu agew weyim shinasha weyim shanqila weyim tigray sil rasachu menager tichilalachu! Enante ye tewahido eminet yegebachihut be sihitet new!
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 2 күн бұрын
Anten bilo meri geta-wusha agew enje ende ante ayinet amara yelem! Menafiq!
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 2 күн бұрын
Bless you meregeta
@user-nf1zn9jo1k
@user-nf1zn9jo1k 2 күн бұрын
እውነቴን ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-nu3lu6ot3n
@user-nu3lu6ot3n 3 күн бұрын
አላዋቂ አለቅላቂ
@user-nu3lu6ot3n
@user-nu3lu6ot3n 3 күн бұрын
ከቤተክርስቲያን ራስ ውረዱ,ለምን ወንጌልን አታስተምሩም??😅ቤተክርስቲያንንም መፅሀፋንም አታውቁትም😊
@user-rm3hc4sl3w
@user-rm3hc4sl3w 3 күн бұрын
የቅኔ መምህር ሳይሆኑ ታድያ እንደት መሪጌታ ተባሉ?
@user-rm3hc4sl3w
@user-rm3hc4sl3w 3 күн бұрын
ሰይጣንን ለምን ጌታ አላጠፋውም ይመልሱልኝ?
@user-rm3hc4sl3w
@user-rm3hc4sl3w 3 күн бұрын
ለምንድን ነው ታድያ እርሰዎ አዊን በዕፅ የሚጠምቁት?
@user-rm3hc4sl3w
@user-rm3hc4sl3w 3 күн бұрын
ሰይጣን መለኮታዊ የሚመስል አካል አለው የለውም?
@kenasajaleta3864
@kenasajaleta3864 3 күн бұрын
ይህንን ሰው እኔ አላውቃቸውም። ነገር ግን ያመኑበትን ጠንቅቆ ማወቃቸው: ማስረዳታቸው: ስክነታቸው: አጥጋቢ መልሳቸው ሁሌ እንዲደምጣቸው ያደርገኛል።
@user-rm3hc4sl3w
@user-rm3hc4sl3w 3 күн бұрын
በመፀሐፍ ቅዱስ ኒፍሊሞች አይጋቡም አይወልዱም ይህንም ይመልሱ?
@user-rm3hc4sl3w
@user-rm3hc4sl3w 3 күн бұрын
በመፀሐፍ ቅዱስ ያሉት ገድላቸው ከተክልየ ያንሳል እንደ? እስቲ ይንገሩን
@hannagossayedagne1236
@hannagossayedagne1236 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹህ ጸጋውን ያብዛላቹህ። መጽሀፍ ቅዱሳዊ የሆነ መረዳት ስላካፈላቹን በርቱ።
@GenerationTube-ue3bv
@GenerationTube-ue3bv 3 күн бұрын
ሠላም ለከ መርጌታ! 3 ጥያቄዎች አሉኝ። 1ኛ: ስለ ጽዮን የተነገረው (ለማርያም ፣ ለመሬት/ለተራራ፣ ለህዝበ እስራኤል ወይስ ለቤተ ክርስትያን?) (በተለይ መዝሙር ላይ የምጠቀሱ) 2ኛ. ቡና መጠጣት በገዳማት ይከለከላል። አንድ ገድል ላይ ደግሞ "በጨው አረገህ ጠጣ" የምለውን አንብበዋለሁ። እርሰዎስ እንዴት ይመለከታሉ? 3ኛ: እንድህ ለብሰው ሲሕዱ ሰዉ መስቀል ለመሳለም ጠይቀዎ ያውቃል?😅 ለኮልታፋነቴ ይቅርታ።
@millionendeshaw4804
@millionendeshaw4804 3 күн бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ሕዝብን ወደ እውነት እየመራችሁ ስለሆን በርቱ።
@Dereje-rc7ok
@Dereje-rc7ok 3 күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nteibNyrnMybqHU.htmlsi=yL9gcMUl5KxXkz16
@user-ub7yo9rq1r
@user-ub7yo9rq1r 3 күн бұрын
ማሪጌታ ጽጌ ሥጦታዉ ወንጌል የበራሎት ሰዉ ኖት ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በወንጌል የለሌ ድርሳናትን በግብጽ የተደረሰ ሕዝቡን ወደ ጨለማ እየወሰደ ያለ የደብተራዎችን ዉሸት እየገለጡ ስለሆን እግ/ር አምላክ ፀጋዉን ያብዛሎት እድመዎ በቤቱ ይለቅ ኢየሱሲ ብቻዉን ያድናል
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 4 күн бұрын
መሪ አሁንም ተባረኩ ብቻየን ከኢየሱስ ጋር ልቀር እችላለሁ በቁጥር አሉ ልቤን በደስታና በብርታት ሞላ ይሄኮ ነው ታድያ መራሩ እውነተኛው ወንጌል ከኢየሱስ ጋር ቆሞ መቅረት እሱ ከበቂ በላይ አደል በቃ ይቀጥሉ ሀላፊነቱም የእራሱ የኢየሱስ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 4 күн бұрын
አባ ፈጣሪ ወንጌልን ሲገልፅ እንዲ ነው ተባረኩ። ወንጌልን እየበረዙ ያሉ እንደ እርሶ እንዲያመልጡ ፀሎቴና ምኞቴ ነው ። መዳን በጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው። ሌላ አይኖርም በቃ። አባ ❤❤❤❤❤❤
@abelo6917
@abelo6917 4 күн бұрын
ዛሬ ደግሞ ጠያቂው የማስጨረስ ችግር አለበት
@23kedilmels74
@23kedilmels74 4 күн бұрын
አቶ ፅግ በ1993 ምን ነበር የሚሉት ያኔ ያስተማሩትን ያውቃሉ ስንቴ ነው ቪዲዮ የሰሩት ስንቴ እያስተማሩ ይዋሻሉ ስንቴ ይቀየራሉ ቀላጤ ኖት አፎት ይለፈልፈል አር ብዙ እሲቲ አንዱን ያዙት ሁሉን አውቃለሁ ነው የሚሉት አንዳንዴ እስቴ ላንብብና ልምጣ በሉ አር አቶ ፀጌ
@elishidygebremariam2139
@elishidygebremariam2139 4 күн бұрын
እውነትን ለመናገር የረዳችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን may God bless you abundantly, The Lord shall preserve you from all evil, I would like to thank both of you for helping me to now the Truth, 🎉😂❤❤❤
@sweetman5249
@sweetman5249 4 күн бұрын
Ahun Orthodox new sile Christina hiwot penten yemiwokisew ? Esti eniwokakes : sesegnaw manew ? Zeregnaw manew ? Sharmutaw manew ? Sekaramu manew ? Zefagnu manew ? Zefen adimachu manew ? Tenkuayu manew ? Taot amilakiw manew ? Kotetam manew ? 😂😂😂. Esti be geta firedu. Yihen hulu yemiyadergew pente new woyis Orthodox ? 😂😂😂
@Teyakiw
@Teyakiw 3 күн бұрын
እዚህ እንደተጻፈው ተሳዳቢው ወገንንም ንጹህ አይደለም!
@sweetman5249
@sweetman5249 3 күн бұрын
@@Teyakiw sidib min ametaw yalewun new yetsafikut. And likk aydelem yemitilew neger kale mereja setalehu ..,