ከእህቶቼ ጭካኔ የተነሳ ተመልሼ ልሰደድ ነው! ሁሉንም በልጆቻችሁ ደርሶ ታገኙታላችሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 188,186

Eyoha Media

Eyoha Media

10 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 2 700
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 10 ай бұрын
እህታችንን #በአለን እርድተናት የራሧን ሒወት ትኑር የምትሉ እህቶች👍👍👍👍26 አመት ሰርታ እንደዝህ ሆና ማየት ከባድ ነው😢😢😢የኔእናት እንደት እንደምታሳዝን
@zebenayaklilu7470
@zebenayaklilu7470 10 ай бұрын
I need her cell nember
@zebenayaklilu7470
@zebenayaklilu7470 10 ай бұрын
She is not going to any where I will help her
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 10 ай бұрын
​@@zebenayaklilu7470Alex n yanagrut sle melkamnewot Egziabhier chemro ystewot
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
ልክነሽ 😢
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 10 ай бұрын
​@@zebenayaklilu7470ብትርቅ ይሻላል ተሸንፋ ሳይሖን በቃ ኢሔ ነገር ያስፈራል ጥሩ አደለም ነገ ሌላ ቀን ነው 😭 ከእሳት ትራቅ።
@meditube3786
@meditube3786 10 ай бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ሙስሊሞች በዱአ ክርሲቲያኖች በፀሎት አስብኝ በጣም ከባድ ጊዜ እያሳለፍኩ ነው 😭
@meronabayneh3114
@meronabayneh3114 10 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው እመቤቴ አትለይሽ❤❤❤ አትለይሽምም።
@meditube3786
@meditube3786 10 ай бұрын
@@meronabayneh3114 አሚንንን 🤲
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ካቺጋ ይሁን
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ መድሀንያለም ይቅደምልሽ በችግርሽ ላይ ሁሉ
@meditube3786
@meditube3786 10 ай бұрын
@@fasikaalem7483 አሚን እህቴ
@MimiShashemene
@MimiShashemene 10 ай бұрын
ስርጉትዬ አንገትሽ ላይ ያለውን ክር አጥብቀሽ ያዢ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ መጨረሻሽን ውብ ያደርገዋል እኛም ከጎንሽ ነን❤
@user-fozeya
@user-fozeya 10 ай бұрын
አሁን ክር ምን አቅም አለው ትንሽ ማገናዘብ የሚባል የለም
@user-fv5sd4su4j
@user-fv5sd4su4j 10 ай бұрын
​@@user-fozeyaግም ምናባሽ ታቂና ድጋይ አምላኪ
@smrimohamad3540
@smrimohamad3540 10 ай бұрын
ስርጉት ታሳዝናለች 😢እባካችሁ እንርዳት የመዳም ቅመሞች እህቶቿ ይህን ያክል ጭካኔ ታው እግዚአብሔርን እንፍራ
@UMAI624
@UMAI624 10 ай бұрын
ኧረ የህግ ሠዎች እባካቹህ አግዟት በአእዉነት ለነፍስ ይሆናችሃል 🙏🏽
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 10 ай бұрын
እውነት ነው ሕግ አዋቂዎች አቅርባችሁ አማክሯት ቢያንስ መኖር እንድትጀምር እርዷት ለነፍስ ይሆናችኋል
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 10 ай бұрын
Hege aleee endie mediyie yeferdebachewe
@umeman3175
@umeman3175 10 ай бұрын
ለደሃ ህግ የለም እኛ አገር😢😢😢
@helenyasmina3182
@helenyasmina3182 10 ай бұрын
ወዬዉ ህግ የሌለበት ሀገር
@EtensheBancha
@EtensheBancha 10 ай бұрын
Ewnite new ebakachu agezwat
@Naniya254
@Naniya254 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር ይህቺ ልጅ ድጋሚ ብትሰደድ የከፋ ነው የሚሆነው ሞራሏም ጉልበቷም ተጎድቷል 😢ባትሰደድና ድጋፍ ቢደረግላት ሀገሯ ላይ ሰርታ ብትኖር 😥 በዚህ ህመሟ ላይ ስደት ብትወጣ ችግሩ የባሰ ነው ጤናዋ ይዛባል የምሬን ነው እህቶቿ ግን በጣም እፈሩ በፍፁም ሀይማኖት የሌለችሁ ዘላን እንደሆናችሁ ነው የገባኝ😏
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 10 ай бұрын
በትክክል የተባረከ ሀሳብ ነው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 ай бұрын
በጣም😢ማረፍ የፈለገ ሰው ስደት በቃኝ ብሎ መቶ ዳግም ስደት በጣምምምም ይከብዳል😢
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 10 ай бұрын
Aw ema lk nesh ehte getan demo kesewochugm tesmamta erasu aseram or ll edalshw des mil neger ayfexerm
@azebtufa7389
@azebtufa7389 10 ай бұрын
በትክክል እነዚህ የተሰገሙ ናቸወ ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ
@sameramohamed4716
@sameramohamed4716 10 ай бұрын
ትክክል እኛም መኖናል ሁለተኛ መሰደዷ የከፋ አደጋ ነዉ የሰዉ አገር ጭንቀት ተጨምሮ ሰዉም አኮን ብንረዳት የራሷ ስራ ብትጀምር 😢😢
@wolelamengistu4735
@wolelamengistu4735 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ!!!የተሰበረውን ልብሽን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠግንልሽ!!!
@user-il2jl8bj6o
@user-il2jl8bj6o 10 ай бұрын
የሚያስቸግርሽ ስለሌለ ለተወሰነ ጊዜ ፀበል እህትሽ ጋር ክረሚ እግዚአብሔር መፍትሄ ይሰጥሻል ትዳርም ልጅም ከእግዚአብሔር ነው እህቴ😢
@Beza1-n2m
@Beza1-n2m 10 ай бұрын
በናታቹ እንርዳት እባካቹ 50 አምሳ ድርሀም እንኳን እናግዛት የቻለውን እንርዳት እባካቹ እህቶቼ
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 10 ай бұрын
አባካችሁ እንርዳት ለብዙዎቻችን ቀላል ነው ለብቻ ነው ክብደቱ እባካችሁ እኔም የምችለውን ረዳለሁ የማዳም ቅመሞች እኔ አሜሪካ ነው ያለሁት
@Beza1-n2m
@Beza1-n2m 10 ай бұрын
@@Ethioinfomarcy እባክሽን መስዬ መጭፕረሻ ላይ አለ አካውንቷ የቻልሽውን አስገቢላት ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z 10 ай бұрын
አይዞሽ ከባድ ቢሆንብሽም ቻል አርጊው
@emanjimma730
@emanjimma730 10 ай бұрын
Enem esmamalew🙏
@hananaddis9320
@hananaddis9320 10 ай бұрын
Enem alehu yene ehet setazazen😢mene ayenet beteseb new....yeserachehun yesetachehu😢😢
@user-sz8yd9zc5w
@user-sz8yd9zc5w 10 ай бұрын
አሁንም ስደት ባትወጣ ባይ ነኝ እኔ እህቴ እራስሽን የመሰለ ልጅ አግብተሽ ኑሪ የመዳም ቅመሞች እናግዛት እባካቹ ከዛ እዛው ሀገሯ ላይ ትኑር እምትሉ በላይክ አሳዩን ፕሊስ ❤❤❤❤
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አቦ እስኪ ተሰባሰቡና እንወያይ እ 50ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ከተሰባሰብን ምሳሌ እንሆናለን በዚህ ደግሞ አንታማም የላ ቤተሰቦቿን እንዲፀፀቱ እናድርግ የላ ወገን👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi 10 ай бұрын
ማሰባችሁ እራሱ ይበቃል እግዚአብሔር ለሃገራችሁ ያብቃችሁ ውለዱክበዱ የማዳም ቅመሞች ❤️❤️❤️
@AD-qy3tm
@AD-qy3tm 10 ай бұрын
ፈጣሪ እንዳሰባችሁላት እናንተንም ያስባችሁ
@shamarashed8317
@shamarashed8317 10 ай бұрын
ቤት እንስራላት😢
@ormooapss442
@ormooapss442 10 ай бұрын
ትክክል በእውነት ስደት ብቀርባት ይሻላል ደሞ ትንሽ አይደለይም አገርዋ ቁጭ ብላ ብትወለድ
@user-yg9ip1mt3w
@user-yg9ip1mt3w 10 ай бұрын
የባክ አካውንቷ ይሰጠን የቻልንውን አድርገን በሁለት እግሯ እድትቆም እናድርግ
@tigetad5649
@tigetad5649 10 ай бұрын
ያለቀሽው እንባ ከመሬት አይቀርም እግዚአብሔር ይቆጥራል !!!
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z 10 ай бұрын
ውድ ኢትዮጵያን እባካችሁ እንርዳት እና ትለወጥ ታሳዝናለች 🙏🙏🙏
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 10 ай бұрын
Tu teleweta seeks enayalene yeferdalu embetie tasaferachewe afere yebelu
@Beza1-n2m
@Beza1-n2m 10 ай бұрын
Awo be maryam enrdate
@seekyoushallnotfind6756
@seekyoushallnotfind6756 10 ай бұрын
እኔም እንርዳት ብዬ ልፅፍ ነው የገባሑት። ራሷን እየጌዳች ነው እያለቀሰችም።
@Sarasarasar9
@Sarasarasar9 10 ай бұрын
ከምር አስለቀሰችኝ
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 10 ай бұрын
እኔም አግዛለሁ እባካችሁ
@selame3757
@selame3757 10 ай бұрын
እደዉ በመቤቴ ያቅማችን ሁላችንም እንላክላት እዚህበሁላ ስደት ኧረ ደክሞሻል የኔ እናት😢😢😢😢😢
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 10 ай бұрын
​@@eutimjvselon bweset new makebele methelut gen bande asekemtwale
@SaSa-wh6oy
@SaSa-wh6oy 10 ай бұрын
ማርያም
@sameramohamed4716
@sameramohamed4716 10 ай бұрын
​@@eutimjvየኔም ጥያቄ ነዉ ለምን ነዉ እድረዷቸዉ እማይፈልኩት ብንረዳቸዉ ምን ችግር ነበረዉ አሁን ይች ልጂ 26 አማት አባክና በጭንቀት ለይ ጭንቀት ከሁን ቡሃላ ስደት ይገብዳል😢😊
@user-gl8cs3fb1d
@user-gl8cs3fb1d 10 ай бұрын
ስው አልስለችውም አወ ተቸግራለች ግን ጤነኛ ናት እኮ
@slienasolyana8913
@slienasolyana8913 10 ай бұрын
የምር ሚገርመው ነገር ግን እኛ እርስ በእርስ መረዳዳት አንወድም ለአንድ ማይረባ ሰው ግን እንደግፋለን እና ብንረዳት ደስ ይለኝ ነበር😢😢😢
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 10 ай бұрын
ውይ በማርያም እንደዝች ልጅ ያስለቀስኝ የለም እንርዳት እኔን አይዞሽ
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 10 ай бұрын
ድንግል ማርያም ከጎንሽ ትሁን ስደተኛዋ እህቴ 😢😢😢
@yese7783
@yese7783 10 ай бұрын
እረ በቃሽ ይህ ስደት አድክሞሻል ሰውነትሽም አትቋቋሚዉም ተጎድተሻል አትሰደጅእህቴ ኢትዮጵያ ሀገራችንብዙእህቶች፡ትሰጥሻለችአይዞሽ😢😢😢😢ቅመሞች አላችሁ ፡ምከሯት😢ያለንን እንርዳት ስደት በቃት
@user-rd5se4bk8o
@user-rd5se4bk8o 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kabetube
@kabetube 10 ай бұрын
ወላሂእኔም።ባትሰደድደስይለኛል እድሜዋምሂዷልወላሂአትችለውምከባድነው ቀበሌወችቤትቢሰጧት እኛደሞያቅማችንንብንረዳት😢😢
@appseth8007
@appseth8007 10 ай бұрын
እኔ አትሰደድ ብዬ አልመክርም እዛ ቁጭብላ ከምትቃጠል ትሂድ እኔም በስዋ እድሜነኝ ዳግም በመሰደዴ ደስተኛ አዳዶቻችን ለስደት የተፈጠርን አለን ጤና አላት ትስራ እህቶችዋ ግን በልጆቻችሁ ያግኙት
@madina0955
@madina0955 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሺ የኔ መልካም እህት
@yese7783
@yese7783 10 ай бұрын
​@@appseth8007ትክክልነሽ ግንእድሜዋ ሄዷል ሰውነቷምበጣምከስቷል እንዴትትሰራዋለች የማዳምቤት እቃማጠቡእራሱ ከባድነው
@ፍሬ
@ፍሬ 10 ай бұрын
አፈር ብሉ እንደው ስንት አመት ለሚኖሩት ነው እንዲ ሚጨካከኑት በእህቱ ሰው እንዲ ይጨክላል ይድፋቹ አቦ
@Gamer-re8ho
@Gamer-re8ho 10 ай бұрын
ልጆቻቸው ምን አደረጉ ለራሳቸው ያሳያቸው
@honeytube8922
@honeytube8922 10 ай бұрын
አልገባኝም ንብረቱ የነሱ ነው የእሷ ነው?
@ellenigirma9421
@ellenigirma9421 10 ай бұрын
Why are you talking about there kids. Please leave them alone kids don’t know nothing.
@user-iz3lk5cz3v
@user-iz3lk5cz3v 10 ай бұрын
​@@honeytube8922የጋራ ነው ቤቱ ክላስ አላቸው ለሁሉም
@yeshitila5299
@yeshitila5299 10 ай бұрын
እውነት ነው በራሣቸው ያሣያቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 10 ай бұрын
የኔ እናት 😢 በስደት አለም ያላችሁ እህቶች የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ
@feruzatube6943
@feruzatube6943 10 ай бұрын
የጃቸውን በልጃቸው በልጅ ልጆቻቸው ያገኙታል ሰው የዘራውን ያጭድ ዘንድ ግድ ነው!!!
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 10 ай бұрын
የኔ እናት አሌክሶ ዳግም አትሰደድ እባክህ ተጋግገዘን እንርዳት ቢያንስ ቡና ሻይ ነገር ትስራ ለሱ እኔ መነሻ ሰጣታለሁ እባክህ ባንተ በኩል ላግኛት አሌክሴ እባክህ የኔ እናት አይ አንዳንድ ቤተሰቦች የስራቹን ይስጣችሁ በሰዉ ላብ የምትኖሩ ኑሯችሁ ሰላም አይኑረዉ💔😓😓
@keya3927
@keya3927 10 ай бұрын
U best 💗
@gddd8885
@gddd8885 10 ай бұрын
ትክክል ያሳዝናል በጣም
@rebekaephrem2877
@rebekaephrem2877 10 ай бұрын
@@keya3927 u have a good heart. pls call the media and speak to them
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 10 ай бұрын
የኔመልካም❤❤❤
@kelemlove4937
@kelemlove4937 10 ай бұрын
❤❤❤
@novacell9751
@novacell9751 10 ай бұрын
እዴት ለእህት ይጨከናል ፈጣሪ ይፈርዳል ጋዜጠኛ ሁሌም።አድናቂህ ነኝ ❤❤❤❤❤❤
@yemsida1758
@yemsida1758 10 ай бұрын
ዝም ብሎ መፍረድ ጥሩ አይደለም የእነሱንስ ማን አየላቸው የተናገረ ሁሉ እውነተኛ ነው ሊባል አይችልም።
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 10 ай бұрын
Balefe kerbewu neber
@eutimjv
@eutimjv 10 ай бұрын
​@@yemsida1758ወሬኛ ቀርበው ነበር ፊታቸውን ሸፍነው እርኩስ ናቸው እውነት ስለሌላቸው ነው ፊታቸውን የሸፈኑ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 ай бұрын
​@@yemsida1758ቢክሽ ወደዛ ሂጂ ባለፈው ቀርበው ስለነበር ነው የተናገረችው ዝም ብሎ የፈረደ የለም።
@selamyazachew6046
@selamyazachew6046 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እመቤቴ የዚችን ልጅ ታሪክ ቀይሪ❤
@hirutahirut6496
@hirutahirut6496 10 ай бұрын
አሜን❤❤
@zientahmed8116
@zientahmed8116 10 ай бұрын
እኛ የመዴም ቅመሞች እንኳን ላንች ለማንም እንረዳለን የት ናችሁ ውዶቸ እንርዳት 😢😢😢😢
@user-ps2gm6kd5m
@user-ps2gm6kd5m 10 ай бұрын
😅😅
@Samrawit1921
@Samrawit1921 10 ай бұрын
እኔ ከዚች ልጅ የተማርኩት ለራስ መኖር ብቻ እንዳለብን እና ለእራሳችን ቅድሚያ መስጠት እንዳለብን ነው 😢
@milli12354
@milli12354 10 ай бұрын
ትክክል ግን ምን ያረጋል ከረፈደ ገባኝ😢
@Samrawit1921
@Samrawit1921 10 ай бұрын
@@milli12354 እኔም እንዳንቺው ነኝ እህቴ ግን በህይወት ጉዞ እረፍዷል የሚባል ነገር የለም ሁሌም አዲስ ቀን ነው መሽቶ በነጋ ቁጥር በገባን እና በተረዳነው ሰአት መንቃት እና ወደፊት መጓዝ ብቻ ነው ያለን አማራጭ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን ተስፋ መቁረጥ የለብንም ከፈጣሪያችን ጋር ወደፊት እሺ እህቴ
@user-np7br4ro8o
@user-np7br4ro8o 10 ай бұрын
በትክክል እኔራሡ ደነገጥሁ ልክ እደሣ ቤተሠብ ናቸው የኔም ገና ሣልሠደድ ሁሉም እህትና ወድሞ ቼ ሁሉም አድነውብኝ ተሠደድሁ ግን ሥደት ሥመጣ ይቅርታ አረኩላቸው ግን ተሥተቴ ሣልማር ይከው ለነሡ አገለግላለሁ ተግዲህ ወደራሤ እመለሣለሁ
@geniigenni3262
@geniigenni3262 10 ай бұрын
So true
@hanna21samuel
@hanna21samuel 10 ай бұрын
ልጅቱዋ የዋህ ናት ታስታውቃለች የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ እኛም ከጎንሽ ነን አይዞሽ የኔ ውድ❤
@rodasgirma6471
@rodasgirma6471 10 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ አይ እኛ ስንት አመት ልኖር ነው እንዲህ የምንባላው ለዛውም በቀበሌ ቤት እግዚአብሔር ለሁላችሁም ልብ ይስጣችሁ
@sarakwt323
@sarakwt323 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ቤተሰብ ቢጥልሽም የኢትዮጵያውያን ህዝብ አይጥልሽም ተባብርን መርዳት አለብን
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t 10 ай бұрын
ስረጉት የፍጠረሽ ጌታ ያላስብሽው ረዝቅ በፍቅረ የተሞላ ትዳረ ልጆች ይስጥሽ እህቶችሽ ጭራቅ መሆናችው የሚሳየው ፊታችውን ደብቀው ቃለመጠይቅ ሲያደረጉ ነው ስደት መልስሽ ስታስቢ የፍጠረሽ ጌታ ለአንች ደስታ አብሮሽ ሂወትን የሚጋራ የትዳረ አጋረ ስቶሽ በሀገረሽ በደስታ ኑረ ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢
@samusonmatora4408
@samusonmatora4408 10 ай бұрын
አሚንንሁሉአዋቂነው
@nejatali7088
@nejatali7088 10 ай бұрын
Yichilal yilsetatal
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 10 ай бұрын
ብድሩን ያገኙት በእጥፍ ይከፈላችሁ የሰማዮ ጌታ !
@user-jf4ke6mb2t
@user-jf4ke6mb2t 10 ай бұрын
አይቀርም አላህ ይፍረዳት የኔ እናት
@Natsanet-cx8ut
@Natsanet-cx8ut 10 ай бұрын
Ayezosh ehta
@umeman3175
@umeman3175 10 ай бұрын
በጣም 😢😢😢
@seadahusin634
@seadahusin634 10 ай бұрын
እኔ የህቴባል ለሥራህዶ ከጠፋባት16አመቱ እማሥተምርላት እኔነኝ እሶእናቴጋናት 16አመትሙሉ 3ሥት እህቶች አሉኝ ውድምግንየለኝም ግን ውድምያልሰጠኝ መልካምባይሆነው
@ayehualemayehu6223
@ayehualemayehu6223 10 ай бұрын
amen
@edmalemberihun9100
@edmalemberihun9100 10 ай бұрын
ስንት ጨካኝ ቤተሰብ አለ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ😢😢😢
@hildanarufael4013
@hildanarufael4013 9 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም ነገር የለም እህቴ ስርጉቴ ......የካሳ ዘመን ያርግልሽ በተባረከ ትዳር እና ልጅ ይባርክሽ በፁሎት ከጉንሽ ነን #ስደትን# ስለማውቀው ስሜትሽን እረዳዋለው ለእግዚአብሔር ግን መቼም እረፍዶ አያውቅም !! Don't give up my dear sister
@hirutahirut6496
@hirutahirut6496 9 ай бұрын
❤❤
@hcjth1747
@hcjth1747 10 ай бұрын
አቤት ግዜና ዘመን የእናትልጅ የተጨካከነበት ዘመን 😢😢😢😢😢😢
@wardamuhammad493
@wardamuhammad493 10 ай бұрын
😢😢😢
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 10 ай бұрын
😥😥😥😭
@jimmatube6844
@jimmatube6844 10 ай бұрын
Eeer basimam aydires nw
@zulfana1457
@zulfana1457 10 ай бұрын
ሀዪማኖት፧ ሰዋች፣ ትልቅ፣ ጥፋት፣ አጥፍተዋል
@user-cb1fj8ps2r
@user-cb1fj8ps2r 10 ай бұрын
😢😢😢😢
@afta123l7
@afta123l7 10 ай бұрын
ፈጣሪ ለጨካኝች ልቦና ስጣቸዉ በህት ላይ አትጨኬኑ ቤት የፈጣሪ ነዉ😢😢😢😢
@sosinatub2861
@sosinatub2861 10 ай бұрын
አከራተቷት የምር በጣም ያሣዝናል ልብ ይስጣቸው ፈጣሪ በናት ልጂ እደት ይጨከናል😢
@FatumaAhmed-kq5dc
@FatumaAhmed-kq5dc 10 ай бұрын
እቶቸ ከዚህ ተማሩ ለራሳችሁ ኑሩ😢
@zamzamali8900
@zamzamali8900 5 ай бұрын
ዋ ለራሴ😢😢😢
@rodibayou1352
@rodibayou1352 10 ай бұрын
የስርኩት ሀጤያት ኦርቶዶክስ መሆኗ ነው ።በርግጠኝነት ምክንያቱም የድሮ ጴንጤ በጣም መልካሞች ነበሩ ያው ስራ ያለ እምነት ስለሚል ነው እንጂ ህይወታቸው በጣም ሀሪፍ ነበር ሰው ይወዱ ነበር ። አሁን አሁን ግን ጴንጤዎች ከምር ነው የምላችሁ ኤርቶዶክስን አብዝተው ነው የሚጠሉት እኛም በቤታችን እደዚሁ ነው ማየት አይፈልጉም ሱሱ ሽፋን ነው እንጂ ጴንጤ ብትሆን ኖሮ እዚህም አይደርሱም ነበር ትልቋንም የጠሉት ለዛ ነው። የአሁን አሁን ፓስተሩች ጥላቻ ብቻ ነው የሚሰብኩት እንጂ ፍቅር ቢሰብኳቸው ኖሮ እህታቸውን እስከዚክ ድረስ አይጠሏትም ነበር። ግን እድ መልዓክትም ክንፍ አውጥታችሁ ብትበሩ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ ብሏል ሐዋርያው ጳውሎስ ።
@tsigeredatekle8729
@tsigeredatekle8729 10 ай бұрын
U perfectly said❤
@honeybaby9337
@honeybaby9337 10 ай бұрын
የኔ እናት በቤተሰብ መከዳት ያማል😢😢😢 የደረሰበት ያውቀዋል😢😢😢
@woldesenbetmartha484
@woldesenbetmartha484 10 ай бұрын
በጣም ያማል
@einnaeinnu333
@einnaeinnu333 10 ай бұрын
😢😢😢😢betam
@fatimaadam5505
@fatimaadam5505 10 ай бұрын
💔እዉነት ነዉ
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 10 ай бұрын
እውነት ነው
@HayimFiker
@HayimFiker 10 ай бұрын
ማርያምን እንዴት ውስጤን እንዳላወሰችው እግዚአብሔር ያስብሽ ውዴ❤
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 10 ай бұрын
ወይ እህቴን!!! እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ለእህቶችሽም ልቦና ይስጣቸው 😭😭😭
@yabalebachew2683
@yabalebachew2683 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢እንባዬ እዴት ብሎ ይቁም በመበቴ ውይ 😢😢መፃፍ ሁላ አልቻልኩም
@zebibahubi4066
@zebibahubi4066 10 ай бұрын
ነገ ሞት አለ በነጭ ጨርቅ ከመጠቅለል ውጪ ምንም ይዘን አንሄድም እህታችሁን አትጣሉ ግፍ ለልጆቻችሁ አታስቀምጡ😢
@MitkeAsfaw
@MitkeAsfaw 10 ай бұрын
አውነት ነው በጣም ያሳዝናል😥
@MAAm-qi6qm
@MAAm-qi6qm 10 ай бұрын
ስርኮት መብትሽን አስከብረሽ ቤትሽን በጅሽ አድርጊ
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 10 ай бұрын
ልብይነካል.😭😭😭😭 ያማል.አላህ.ይርዳት.አንድ.ቀን.እንካን.ሳታርፍ.አዋከባት.ፍርድን.ይግኝት.
@Eethioshorts55275
@Eethioshorts55275 10 ай бұрын
እኔ ግን ወላሂ ሰው የሚበድሉ ሰዎች እንዴት ነው ሰላም ሆነው የሚኖሩት እንዴት ነው የሚተኚት በጣም ነው የሚገርሙኝ 😢😢ዋ አሏህ ይሁናችሁ ሰውን መበደል ማስለቀስ በጣም ከባድ ነው ተጠንቀቁ !!!!!
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም 10 ай бұрын
ብድሩን ያገኘው የሰማይ አምላክ አይፍረድባቸሁ😢😢 ስደት የማያውቅ ሰው እንዴት ከስደት በመጣ ሰው ይጨክናል ያውም ለእህት 😢😢😢😢😢😢😢😢እግዞኦ ማርነ ክርስቶስ እግዞኦ 😢😢😢😢😢😢😢❤
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 10 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ በትክክል ነው የተረጎምሽው ! አበሻ አቃጣሪ ናቸው
@Swan2327
@Swan2327 10 ай бұрын
እህታችን ከአሁን በሗላ ስደት መሄድ የለባትም ሁላችንም የአቅማችንን አዋጥተን ኮንዶሚኒየም ቤት እንግዛላትና አረፍ ትበል የኔ እናት ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞሽ. 50 ሎሚ ለ 1 ሰው ሸክም ነው ለ 50 ሰው ጌጥ ነው እና ከተባበርን እንችላለን አይዞሽ እንበላት የሀገሬ ልጆች 🙏
@sadi8416
@sadi8416 10 ай бұрын
ትክክል ነው
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 10 ай бұрын
እውነት ነው
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 10 ай бұрын
እኔም ከአሜሪካ እረዳለሁ ንገሩኝ የምታደርጉትን
@zedgetahun9763
@zedgetahun9763 10 ай бұрын
እውነት ነው ይህች ሰው እእምሮዋም እየተጎዳ ነው ከፊቷ ይታወቃል በጣም ያሳስባል የሰው ፊት በነሱ ምክንያት አቅርበዋታል ብዙ ነገር አለ አንዳንዱ ሰው ለሰው ስሜት አይጨነቅም እንደ አውሬ ሆኗል ውስጥዋ ተጓድቶአል ወገኖቼ አይዞሽ እንበላት
@amira7372
@amira7372 10 ай бұрын
እባካችሁ ኢትዮጵያውያን ሁላችንም ተጋግዘን እንደግፋትና ከስደት እንታደጋት
@user-bo2hb6rc8g
@user-bo2hb6rc8g 10 ай бұрын
አስቀምጠዋል አካውቷ አለ
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j 10 ай бұрын
Ewnetnw tasaznalech betam 😢
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 10 ай бұрын
የኔእህት አታልቅሽ ማልቀስ መሸነፍ ጠንካራ ሁነሽ አሽንፈሽ ማሳየት ዛሬ ላይ እህት ወንድም ብሎ ነገር የለም ሰው ወደ ጨካኝ ሁኑዋል ምናለ ብትረዳዱ ግን በጭራሽ እንዳታለቅሽ
@abuhamdantube3149
@abuhamdantube3149 10 ай бұрын
ሲጀመር አረቦች የሚናገሩትን ሁሉ ቃል በቃል መናገር ከባድ ነው ጎበዝ ነሽ
@elsayedingilmariyamwedaj5948
@elsayedingilmariyamwedaj5948 10 ай бұрын
😢😢እች ልጅ ጉዳቷ ከፊቷ ላይ ይታያል ማርያምን ስታሳዝን አምላኬ ሆይ አሳርፈን እነዚ ግን ቤተሰብ አይደሉም ቆርጥ አርጋ መተው ብትችል ጥሩ ነው የራሷ ነገር ቢኖራት እንደዚ አይሆኑም ነበር ሲኖር ነው ሁሉም ሚወደን
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 10 ай бұрын
እረ ወላሒ እኔ ለምን እደሆነ አላቅም አጀቴ ነው ምትበላኝ😢😢😢😢
@user-lu3ow7ts8x
@user-lu3ow7ts8x 10 ай бұрын
ወላሂ በጣም አሳዘነችኝ እዉነትሽን ነዉ በጣም ተሰቃይታለች ታስታዉቃለች😢😢😢😢
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 10 ай бұрын
ባሁን ግዜ እኮ እህት የለም ሁሉም ጥቅም ብቻ ነው እኮ😢
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 10 ай бұрын
I agree with you 🎉🎉🎉
@mominaibrahim2944
@mominaibrahim2944 10 ай бұрын
True true!!!! So sad!
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 10 ай бұрын
አይዞሸ የኔ ከረታታ እግዚአብሔር ይረዳሸ ሰው ከፈቷል አሰፈረቶል😢😢😢😢
@ameethio
@ameethio 10 ай бұрын
😢አይ የኛ የስደተኞች መጨረሻ ለራሳችን እንወቅ አንቺም አላህ ይርዳሽ
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 10 ай бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ የእርፍት እንጀራ ይሰጠን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@taybat536
@taybat536 10 ай бұрын
አሚን
@yeshitila5299
@yeshitila5299 10 ай бұрын
amen 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢
@milabelabayu583
@milabelabayu583 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alamgir481
@alamgir481 10 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-rn6br2hb5b
@user-rn6br2hb5b 10 ай бұрын
አሜን
@hannatube7994
@hannatube7994 10 ай бұрын
ወይኔ እህቴ እኔን በጣም ተጎታለች ሰውነትዋ ያስታውቃል ከባለፈው አሁን ጉስቁል አለችብኝ እህቶች እቺን ልጅ እንርዳት እና እኛም ከዝችልጅ ብዙ እንማራለን 😢😢😢😢እኔን እህቴ 😢
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 10 ай бұрын
በጣም ሀኒዬ ልጅቷ ለቤተሰብ ሟች ናት አሁንም የምታስበው በሽተኛ እህቷን ማስታመም ማገዝ ነው እነዛ ግን እንደ እናት ሁነው ያሳደጓቸው እህቶቻቸውን አስወጥተው ዲቃላቸውን ይዘው ቁጭ ብለዋል ያሲዝናል😥😥
@helanhelan50
@helanhelan50 10 ай бұрын
ምን አይነት ክፉናቸው ግን በስላሴ የሶ እባ እደት ሊያኖራችሁ ነው 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳሺ እህቴ 🙏🙏🙏🙏
@hirutahirut6496
@hirutahirut6496 10 ай бұрын
አሜን❤
@saradestateshome9093
@saradestateshome9093 10 ай бұрын
የኔ እናት እደው ምላድርግሽ መልሰሽ ስደት😢😢😢😢😢የስራቸውን ይስጣቸው ፈጣሪ እህታችንን እናግዛት እባካችሁ ነግ በኔ 😢😢😢😢😢
@faizabhro869
@faizabhro869 10 ай бұрын
እህቶቼ ከዝች ምስኪን ማረፍያ የሌላት ወፍ በሆነችው ልጅ እንማር ኡፍፍፍፍፍ ሰውነቷ ይናገራል አይ አንድቀን ያልፍልሻል የኔ ናት😢😢😢😢
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 10 ай бұрын
እውነት እች እህታችን በጣም ነው ያሳዘነችኝ ልቤን ነው የሰበረችው እኛም ስደተኞች ለራሳችን ብቻ እንኑር ልብ ያለው ልብ ይበል😥😥😥
@romantakel1326
@romantakel1326 10 ай бұрын
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው ብዙ ሞክርዋል እግዚአብሔር ይባርክው❤
@user-kj5el5wx7x
@user-kj5el5wx7x 10 ай бұрын
የማመኝ ነገር ቢኖር በስዴት አለም እደሻማ ስትቀልጥ ለናተ ኑራ እህቶቼ ወይም ሀገሬ ብላ ስትመጣ የሚጠሉው እህቶች እናቶች አባቶች በጣም ታሳዝናላችሁ ግን ለም
@user-tl6pb1lb5y
@user-tl6pb1lb5y 10 ай бұрын
ቆይ ግን እስካሁን ድረስ ይሄንን ፕሮግራም ያልሰማ አንድ የህግ ባለሙይ እንዴት ይጠፋል በጣም ያሳዝናል የዝህች ልጅ ታሪክ በጣም ልብ የሚነካና ጊዜ ልንሰጠዉ አይገባም እና እባካችሁ የህግ ባለሙያ የሆናችሁ ሰዎች ከጎንዋ ልትቆሙ ይገባል::እህቴ አይዞሸ ሁሉ የሚሆነዉ ለመልካም ነዉና ፈጣሪ መቻያ ትዕግስቱን ይስጥሽ አይዞሽ
@user-di4of5it3b
@user-di4of5it3b 10 ай бұрын
ኢትዩጵያ ውስጥ እየሆነ ያለው ነገር ሁሉ የክፋታችን ውጤት ነው የጭካኔ ጥግ እሚያሳዩን ኢትጵያዊያን ናቸው ሰው ሀገር ላይ እንኳን ይዘውት እየመጡ በየቀኑ ተነግሮ የማያልቅ ለጀሮ እሚከብድ ነገር ነው እሚደረገው!!! እግዚአብሄር ያግዝሽ እህቴ!!!
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 10 ай бұрын
Endezih ayenet demo ethiopian menoru yekefat teg new begeta 😢😢😢
@nejatali7088
@nejatali7088 10 ай бұрын
Ethiopia hizib bezi chikanew ferahulet musiba endaymetabet.
@susuyefetariagelgay-et7tx
@susuyefetariagelgay-et7tx 10 ай бұрын
እንደው እግዚአብሔር ይባርክሽ ትክክል አንድም ሰህተት የለው የተናገርሽው እኔም ሁሌም ይህንኑ ነው የምለው እንደ ኢትዮጵያዊ እርኩስ ሰው የለም በአለም ላይ እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጣቸው ብቻ
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 10 ай бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ እኔማ ፈራሁኝ ወላሂ 2 ልጆች ወልጃለሁ እነሱን ከወለዲኩ ጀምሮ ስለነሱ ነዉ የማስበዉ የሀገራችንን ጭካኔ ሳይ😢😭 የድሮዋ ኢቶ እደት እደናፈቀችኝ
@user-di4of5it3b
@user-di4of5it3b 10 ай бұрын
@@susuyefetariagelgay-et7tx አሜን አሜን አሜን.
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 10 ай бұрын
የአላህ መጨረሻችን አሳምረው ያረብ አይ የስደት መጨረሻው በጣም ከባድ ነው አላህ መልካምነገር ይስጥሽ የኔ እናት
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 10 ай бұрын
ምን አይነት አለመተሳሰብ እና ክፋት የሞላበት ቤተሰብ ነው ስንት ዓመት ለመኖር ነው በእውነት በጣም ታሳዝናላችሁ ፡፡
@gunatube12
@gunatube12 10 ай бұрын
የእኔ እናት አንጀቴን በላሽው 😢እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ😢
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 10 ай бұрын
አንጀቴን በላቸዉ ይች ልጅ😢😢😢
@yeshitila5299
@yeshitila5299 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢💔💔💔💔
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 10 ай бұрын
አቤት ጉድ እግዚአብሔር ሆይ ፍቅር ያውርድላችሁ ምን አይነት ቤተሰብ ነው
@danatefera7313
@danatefera7313 10 ай бұрын
😢😢😢የእውነት በጣም ነው ልቤን የምትነካኝ ❤የኔ ውድ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤የዘንድሮ ሰው ከሰው ገንዘብ በልጦበታል 😢የእውነት በጣም ነው የማለቅሰው የዚህችን የምስኪን ማረፍያ ያጣች እህት ታርክ ስሰማ😢
@coolnassa1420
@coolnassa1420 10 ай бұрын
በእውነት አሌክስ እንደዚህ ሲያዝን አይቼ አላውቅም በጣም በጣም አዝኖዋል የሆነ የሚያቀው እውነቷ አላት ...ታሳዝናለች ታሳዝናለች
@diribachalaworkdena4381
@diribachalaworkdena4381 10 ай бұрын
በቃ ትውጣ አያስፈልጉም አይን ይብላችሁ ግን እህቶቿ ጠንካራናት ትሰራለች ትኖራለች ግን ፈጣሪ ይፍረድባችሁ 😢😢😢😢
@TadaMuhammad-xh2vp
@TadaMuhammad-xh2vp 10 ай бұрын
ባዶነት ከባድ ነው በዚህ እድሜ ወላሂ ከባድ ነው😢
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 10 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን እውነት በድለዉሽ ከሆነ ዛሬ አንቺ ያለቀስሽውን በመቶ እጥፍ ያለቅሳታል እኛ ስደተኞች የዋሆች ነን እባችንም መሬት ጠብ አይልም እነሱንም የማስተዋል ልብ ይስጣቸው
@janetchamieh1491
@janetchamieh1491 10 ай бұрын
የሀረብ አገር መጨረሻ እንዲህ ቤተሰብ ሲኖሩ የሚወዱን እነዚህን የሰውጅብ ናቸው እግዚአብሔር በልጆቻቸው ይድረስ የአንድ ቀን አዳር ምድር በደ ያረጋል እግዚአብሔር 😢😢😢😢
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 10 ай бұрын
እውነት ነው የስው ጅብ. የቀን ጅብ ናቸው እህቶቿ ሁላችውም. ቁጣችውን አንደ አድርግው
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 10 ай бұрын
Yederse belegochawe yeyute ayelefelachewe edimiyachewe yetere amen
@user-gy9vj9pf8x
@user-gy9vj9pf8x 10 ай бұрын
አረብ ሀገር ጉድ ሰበሰበ በእውነት
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er 10 ай бұрын
አቤት የኛ ክፋት ለካ እግዚአብሔር የጃችንን ነው የሰጠን😢
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 10 ай бұрын
ለዚያውም የጃችንን አልሰጠንም ቢሰጠንማ ጠፍተን ነበረ ከአለም ላይ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 10 ай бұрын
ገና ምንም ያርገው የለም የፍጠርን የኛ ክፍት የኛ ክፍት በተለይ ኢትዬ ውስጥ ድንቄም የተባርከ አገር ውጭም ያሉ እግዚያብሄርን የማያውቁ እንደኛ እንደኢትዬ ለጆሮ ጭው የሚል አልስማንም አይ ኢትዬ ገና መቼ ተጀመር
@susuyefetariagelgay-et7tx
@susuyefetariagelgay-et7tx 10 ай бұрын
​@@chuchumike3286ትክክል ኢትዮጵያ የክፉች አገር ናት ደግሞ ቅድስት አገር ምናምን እያሉ ይፈላሰፋሉ ድንቄም ቅድስት አገር የተረገመች ምድር😢😢😢😢
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 10 ай бұрын
​@@user-xg3tw6uv4zበትክክል😢😢😢😢
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሰው ፣ነዉእንጁ፣ያልተባረከዉ፣የተረገመዉ፣አገሪቱ ፣የተቀደሰች፣ናት ፣እና ፣አገራችሁን ፣አታማሩ፣እግዚአብሔር ፣ሰላም ፣ፍቅር ፣እንዲሰጠን፣እንፀልይ 😢😢🤲🤲🙏🙏
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
አምላክ የማትጨቃጨቂበትን መኖሪያ ይስጥሽ እግዚአብሄር ቢክስሽ የእነሱ ቤት በቀረብሽ
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y 10 ай бұрын
አቲልቅሺ የስደት ጓዴ እግዚአብሔርን ተደገፊ እህቴ ፍርዱን ከፈጣሪ ያገኙታል የናታቸውን ልጅ እንዲህ አይነት ጌፍ 😢😢😢አካውንት ክፈትላት አሌክስ ወንድሜ እኛም እህቶቾ ነን ያቅማችንን እንርዳት እነኚህ ጨካኞች ምን ልብ እንዲ ይጨክናል እውነት ቢኖራቸው እራሳቸውን ባልደበቁ😢
@zone8505
@zone8505 10 ай бұрын
አብሽር የኔ እህት ከነሱ የተሸለ ኑሮ አለህ ይስጥሽ ከነሱ በልጠሽ እነሱን የንቺ ለመኝ የድርገቸው😢
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 10 ай бұрын
😢😢😢አሜን
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 10 ай бұрын
አትራገሚ ሙስሊም ተራጋሚ አይደለም
@zaharapretty7964
@zaharapretty7964 10 ай бұрын
@@user-ej3yq3eu8p ይህ. እስዋን. ሀሳብ እጅ. እምነትን. አልገለጸችም የኛ. ሀይማኖተኛ. ድቄም
@Hiwot19981
@Hiwot19981 10 ай бұрын
​@@user-ej3yq3eu8pቲሽ እንደ ሰው አስቢ😮
@semret859
@semret859 10 ай бұрын
ፔንጤ ሲባል አረመኔዎች ናቸው ለቤተሰብ ሳይሆኑ በየ አዳራሹ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላሉ😢😢😢😢
@mercymercy9309
@mercymercy9309 10 ай бұрын
ጥላቻ አታውሪ ጴንጤ ምጠይው ጣኦት አምላኪ ስለሆንሽ ነው
@semret859
@semret859 10 ай бұрын
@@mercymercy9309 እኔ የክርስቶስ እና የስላሴ አማኝ ነኝ ጣኦት ማን እንደሚያመልክ በንግግር ያስታውቃል
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 10 ай бұрын
​@@mercymercy9309ጣኦት ማለት እናንተ መናፍቃን ናችሁ
@kingcell4953
@kingcell4953 10 ай бұрын
ysaw emnet atnkyi mnagbshe kchalshe erjat ezlyie watshe atzbrkie
@kingcell4953
@kingcell4953 10 ай бұрын
cegerachewn ensu yfetu mnfarjie argshe ytlacha mnfes
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 10 ай бұрын
ጋዜጠኛ አለምሰገድ እግዚአብሔር ያክብርህ ዘርህ ይባረክ የልጅቷ ነገር በጣም አስጨንቆሃል ጠላትህ ይጨነቅ
@hdhdhwhehhehs5302
@hdhdhwhehhehs5302 10 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ ከዛ ከስደት ኑሮ አምጥቶሻል አይዞሽ እመቤቴ ትረዳሻለች እህትሽንም እመቤቴ ትማርልሽ
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 10 ай бұрын
የኔ እናት ነይ እኔ በሬን ከፍቼ እቀበልሻለሁ ቤሔሩት ከመጣሽ አብረን እንሰራለን
@salwai7446
@salwai7446 10 ай бұрын
Ftari alew yeblshe
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 10 ай бұрын
@@salwai7446 አሜን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 10 ай бұрын
Are u sure?????
@hanadream1627
@hanadream1627 10 ай бұрын
Hoooo yen mare egzyabhr yerdash❤
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 10 ай бұрын
@@welansatesfaye5384 ፈጣሪ ምስክሬ ነዉ
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 10 ай бұрын
😢😢😢እህቶቼ አደራ ሳይረፍድ ለራሳቹ ሚሆን ነገር ያዙ ማንም ይቀየማቹ ነገ ሲኖራቹ ሁሉም ይከብዋቹሃል ❤❤❤ይርቁኝ ይሆን፣ይቀየሙ ይሆን፣እያላቹ እራሳቹን መስዋዕት አታድርጉ ሰራ ሰራ አድርገን ሀገር ገብተን እናግባ፣እንውለድ የራሳችንን ህይወት እንኑር ❤❤❤ሁሉም ሚወደን ሲኖረን ነው እህታችን ስርጉት አይዞሽ ዬኔ ከርታታ ፈጣሪሽን ብቻ ቅረቢ ለማን ብለሽ ትጎሳቆያለሽ ቀሪ ዘመንሽን አምሮብሽ ኑሪበት አለንልሽ ❤❤❤
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 10 ай бұрын
አንዱን ስትይው አንዱ. 😢
@samusonmatora4408
@samusonmatora4408 10 ай бұрын
❤❤❤❤አውወላሂአረብሀገርያላቹእወቁበትሁሉለራሱነው
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 10 ай бұрын
Ameeeeeeeeen teleweta tamamiwame dena selewe ye Ethiopian hezebe amesegenalewe erkusochu afachewene betachewe yekedenu
@kidisttesema9271
@kidisttesema9271 10 ай бұрын
ከአሁን በኋላማ
@nardip4999
@nardip4999 10 ай бұрын
እሷ ማድረግ ያለባት እረጋብላ መጀመሪያ የግል ሂወቷን ነው ማስተካከል / ማመቻቸት ያለባት ፤ እወንድ ጋር መሄድ ምንም ጥቅም የለውም ፤ አሁን ወንድ ብትይዝ የባሰ አታሎ ያላትን ሰርቋት ነው የሚሄደው ...
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 10 ай бұрын
አለምዬ መቼም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልህ ተባረክ ። በጣም ነው ታሪኳ ልብ የሚነካዉ።
@eyerusalamnibret2263
@eyerusalamnibret2263 10 ай бұрын
ወይኔ እህቴ በምን ቃል ልግለፀው በእውነት አንጀቴን ነው የበላሽኝ ስደትን ያየ ያውቀዋል 😢
@selamademsung5995
@selamademsung5995 10 ай бұрын
ከልቤ❤እፀልያለሁኝ እግዚአብሔር በእናንተ መሀክለ ስላም እንዲሆን
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 10 ай бұрын
እደው መጨረሻዬን አሳምርልኝ የኔ ከርታታ ስደት ያመነመናት ነፍስ ማረፊያ ስታጣ በጣም ያማል 26 አመት የአንድ ወጣት እድሜ ለፍታ ማረፊያኳ ስታጣ በጣም ያሳዝናል
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 10 ай бұрын
ይችን እህት ሳያት ጠንካራ ነሺ የሚለኝ አቅሜ ደካማ ይሆናል የኔ ውድ ምን አባቴ ላድርግሺ እህቶቿ እውነት ስለሌላቸው ከካሜራ ተደብቀው ነው የሚያወሩት ለምን እውነት ከአላቸው በገሀድ አይገለጡም??? አምላክ በስደት በደከመው ጉልበትሺ መፍትሔ ያምጣልሺ እውነቱን ነገር ወንድማችን ያሬድ ተናግሮታል እኮ
@ፋጢማሁለገብTube
@ፋጢማሁለገብTube 10 ай бұрын
እህቶቸ እደምንም ብላችሁ እራሳችሁን ቻሉ ጥገኛ እዳኮኑ እናትም ብትሆን ቢርባችሁ ቢጠማችሁ ቤት እቡሽ ቢያሩብሽ ቢሸኑብሽ 😢ያሳዝናል እህቶቿ አረመኔዎች ናቸዉ
@Haragash-cj9bf
@Haragash-cj9bf 10 ай бұрын
እንደው እውነት በዚች ልጅ የሰራቹት ግፍ እግዚአብሔር በልጆቻቹ ያሳያቹ እንዳንከራተታቿት በልጆቻቹ ተንከራተቱ ደሞ አይቀርም ታዩታላቹ ጨካኞች የፈለገ ብታጠፋ እህታቹ አይደለች ቀርባቹ መምከር ነው እንጂ😠
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j 10 ай бұрын
እህቶቿ ወንድ ወንድ የሚሉት ቅናታሞች ናቼው ጭራቆች ይሄን ያክል ጭካኔ ስርኩትዬ አብሽሪ የኔ ቆንጆ ሁሉም ይስታካከላል ደግሞ እናግዝሻለን ስደት ድጋሜ እንዳታስቢው
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 10 ай бұрын
ፔንጤ ሰዉ አይደለም ሲጀመር በመቀጠል ጡጢ የምትባል የሰዉ ሰይጣን ነች አይዞሸ አህታችን የማያልፍቀን አና የማይነጋ ሌሊት የለም 😢🙏
@user-ce4ii5du2c
@user-ce4ii5du2c 10 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች ሲጀመር አበዙት እግ ባስቸካይ መብቶን ያስከብር ግድ ይላል ቤታ መብቶ ይከበር
@zd9022
@zd9022 10 ай бұрын
አታሳዝናችሁ ሚስኪን አላህዋ ምን አይቸግርህም አንተ ሀያቷን ቀይረላት አላህ ደስው አይደለም ያንተ ባሪያም ባትሆን አንተ የፈጠርካት ናትና ያራህማን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@temarebrahim
@temarebrahim 10 ай бұрын
አሚን ያረብ እሷ ቦታ ብሆን እሳ ብየ ሳሰብ ካባድ ነው አይ ሰደት ከፋቱ
@zd9022
@zd9022 10 ай бұрын
@@temarebrahim ሱብሀን አላህ አሁን የለለው ሰው ብቃ አይፈልግም ሀብታም ብትሆን ባዳም አለሁሽ ይላት ነበር ሱብሀን አላህ የዱኒያ ሰው ሁነናል እኮ አይ አለመታዳል
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e 10 ай бұрын
እስከመጨረሻው አግዛት የኔምርጥ ጋዜጠኛ ለተጎዳው ጎን የምትሆን ተባረክ ወንድሜ
@meseretbiru4430
@meseretbiru4430 10 ай бұрын
ምን አይነት ክፉ ቤተሰቦች ናችሁ እንኩዋን የዚህ ቤተሰብ አካል አሎንኩ እ/ር የስራቸውን ይስጣቸው ሴጣን ነው ከነሱ ጋር ያለው አይዞሽ እህቴ
@user-gf6lx8wi4r
@user-gf6lx8wi4r 10 ай бұрын
እዉነት ለመናገር እሷ ላይ እዉነት አለ ታስታዉቃለች አይዞሽ ይህም ያልፋል
@Sarah88-dw3cs
@Sarah88-dw3cs 10 ай бұрын
ለሃይማነታቸው ያልፀኑ ለህታቸው እንዴት ይሆናሉ አሌክስ ደግሞ ስልክዋ አስቀምጥልን የአቅማችን እናግዛት😢😢😢😢
@emuhiba9441
@emuhiba9441 10 ай бұрын
አካውንት አለ. ስልክ በውስጥ አለች እዚህእዳይለቀቅአለች
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉ የሚያስተውል ልብ ይስጠው እህቶቼ በስደት ያላችሁ ቅድሚያ ለራሳችሁ
@nejatali7088
@nejatali7088 10 ай бұрын
Awo ewokubet
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 10 ай бұрын
ብንረዳት 20-30 እባካችሁ ለሶ ቀላል አደለም እናቆቁማት
@hamdeya
@hamdeya 10 ай бұрын
የኔ የንጀራ እናቴ ልጅ መባሉኡ አይቀርም የአውነአት በአልቼ ማድር አይመስላትም ያለሁት ኳታር ነው ያለሁት ,ሁለት ልጆቼ ነዉ የምታሳድግልኝ
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j 10 ай бұрын
እንደዚህ ያለ ቤተሰብ አለ ለካ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ፫😭💔
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 165 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 35 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 200 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 15 - Helina Drama Part 15
33:18
Salkan Tube
Рет қаралды 83 М.