የስርጉት ጉዳይወረዳ 08 ቀጭን ትዕዛዝ አስተላለፈ! እህቶቿ ለምን በቀጠሮው ላይ ሳይገኙ ቀሩ? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 157,404

Eyoha Media

Eyoha Media

6 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 000
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m
ለስርጉት ፍትህ ፍትህ የምትሉ ቤቱ ይገባታን🙏👍
@samiraahmed2769
@samiraahmed2769
ፍትህ ሂወቷን በበርሀ በሰዉ ሀገር እንደሻማ ለቀለጠዉ እህታችን
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773
አለም ሰገድ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ ሰው ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ ተባረክ ❤❤❤❤
@user-gt6eq6cx8z
@user-gt6eq6cx8z
አለም ሰገድ ትህትናህ❤
@hannawoldu1057
@hannawoldu1057
እባካችሁ የቀበሌ አመራሮች ከእህቶቿ ጋር ያለው ቤት ለሌላ ተሰቶ ለሷ እና ለታማሚ እህቷ አንድ ላይ ራቅ ያለ ቦታ ተለዋጭ ሰታችኋት እኛም እሷም እባካችሁ በቶሎ አስደስቱን እናተም የህሊና እርካታ አግኙ❤
@Geni341
@Geni341
ኧረ እቺ ልጅ የተበደለች ትመስላለች እንዴት ለሷ መፍቴ ይጠፋል ኧረ የህግ አካላት ፈጣሪን ፍሩ
@Emebeth-Emiru2777
@Emebeth-Emiru2777
የሰው ልጅ ምነው አንድ እህት በኖረኝና ችግሬን ባማክር ይላል ይህች ምስኪን እህታችን ደግሞ ከአንድም ሁለት ሶስት እያላት ጠላት ሆነውባታል ። ወይ አለመታደል እነርሱ ግን በወለዷቸው ልጆች ተመክተው ሊያጠቋትም ሞከሩ ነገር ግን የላይኛው ጌታ አለ ፍርድ የሚሰጥ ። አይዞሽ እህቴ ይህች ቀን ታልፋለች ።
@selamregassabmemoteazentse2415
@selamregassabmemoteazentse2415
የወረዳው አመራሮች በጣም ታጋሽና አስተዋይ ለውሳኔ የማይቸኩሉ ናቸው ለሁሉም ወረዳ አርያ ይሆናሉ አለምሰገድ አንደኛ ሚዲያው የሕዝብን ችግር በቅርበት የሚሰማ ነው ሁላቹሁም ተባረኩ
@user-lf5xx8ik5m
@user-lf5xx8ik5m
ፈጣሪ ሆይ የስርጉትን ህይዎት ቀይርላት የኔ እናት ስታዛን ፍትህ ፍትህ 😢
@yainymarsha1435
@yainymarsha1435
አለሞ ሠገድዬ አንተ ታማኝ የህዝብክ የወገንክ አገልጋይ ተባረክ አንተን ስናይ ሐገሬ ተስፋ አላት ክበርልን🙏‼️👍
@beniyamwoldu7406
@beniyamwoldu7406
እኅታችን እግዚአብሔር የማያዳግም መፍትሔ ይስጥሽ
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y
ፍትህ ለስርጉት የእውነት አንገላቷት እኮ😢😢😢
@user-je2lc6cc5n
@user-je2lc6cc5n
ችግሩ ያለው የወረዳው አስተዳደር ላይ ነው ቆፍጠን ያለ እርምጃ ባለመውሰዱ ደሀ ሰሚ ያጣበት ሀገር😢😢
@userenter2635
@userenter2635
የእውነት የወረዳው ሰራተኞች ምስጋና ይገባችካል ሁላችሁም🙏
@friyeamen9579
@friyeamen9579
እኔ በዚ በኩል አስተያየት የምሰጠው ለስርኩትና ፀበል ላይ ላለችው እህቷ የሚገባቸውን ቤት በሱ ምትክ ሌላ ሰፈር ቅያሪ ቢሰጣቸው ባይ ነኝ ምክያቱም እዛ አጠገባቸው ተመልሰው ከገቡ በተለይ ለታማሚዋ ጥሩ አይመስለኝም ስርኩት ስራ ፍለጋ ስትወጣ አንቀው እንደሚገሏት 💯 እርግጠኛ ነኝ!!! 🤔..ሌላው ደሞ እነዚ ወረዳ/ፖሊስ የሚባሉት ጉዶች እንዴት ነው ለነዛ ባለጌዎች እህት ተብየዎች እስከዛሬ ድረስ ውሳኔም ሆነ ፍርድ መስጠት ያቃታቸው?!
@goodwork8046
@goodwork8046
ተለዋጭ ቤት ይሰጣት የምትሉ👍🏽
@onelove1703
@onelove1703
እኛ የምንፈልገው የጎረቤት ምስክር ሳይሆን ህጉ እንደ ህግ ይፍረድ ቤቱን ይቀሙ ሌላ ቤት ለስርጉት እና ለታማሚዋ እህታቸው ሌላ ቤት ይሰጣቸው
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z
እውነት ለእውነተ የጉሌሌ ቀበሌ ምርጥ ሞደል ሊሆኑ የሚገቢ የመንግስት ሰረተኞች ❤❤❤❤❤❤❤
@tezerashgebreyes1042
@tezerashgebreyes1042
ፍትህ ለስርጉት እኔ ባየዋት ቁጥር አለቅሳለው በጣም ነው የማዝነው በገዛ እህቶቿ እንደዚህ መሆኗ ያሳዝነኛል ፍትህ ለስርጉት🙏😭😭
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12
ውጪ የምትኖሩ እህቴ ወንድሜ እናቴ አባቴ እያላቹ ሳትወልድ ሳታገቡ ለነሱ ስትረድ እድሜ ጨርሳቹ ተመልከቱ መጨረሻውን በረዳች ቤት ባደሰች ባስተማረች የገጠማት ጠቅላ ስትገባ ሀገሯ የገጠማት ሰርጉትን ተመልከቱ ትምህርት ይሁናቹ በተለይ ውጪ ያላቹ ተጠንቀቁ ውጪ ያሉ ለቤተሰብ እንደ ሻማ ቀለጠች የሚባለው ትርክት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 107 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,5 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН
ምቕባል ቢንያም ግርማይ ኣብ Asmara palace
11:51
Erey Lul Bahri-ኤረይ ሉል ባሕሪ
Рет қаралды 31 М.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 108 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 107 МЛН