በመጨረሻም ቬሮኒካ አዳነ ባል ተገኘላት | ለእናቷ የተላለፈ መልክት | ሰይፉ ጥፋተኛ ያስባለው ጉዳይ | አዝናኝ ቅንብር

  Рет қаралды 84,538

ድንቃድንቅ Dinkadink

ድንቃድንቅ Dinkadink

7 ай бұрын

Welcome to my channel.
This is an entertain channel you should be enjoyed with us.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናናቹ ትምህርት የምታገኙበት :ዘና ፈታ ብትን የምትሉበት ቻናል በመሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
እናመሰግናለን
.#Subscribe#Like#Share#ያድርጉ

Пікірлер: 1 600
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr 7 ай бұрын
Thanks!
@nasimategest8764
@nasimategest8764 7 ай бұрын
Well came
@Almazetalem
@Almazetalem 6 ай бұрын
ከፈረንሳይ
@edrismohemed4439
@edrismohemed4439 6 ай бұрын
😂
@arebuabate
@arebuabate 4 ай бұрын
ሣኡዲ
@AyshaKedr
@AyshaKedr 2 ай бұрын
Etopiya
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 6 ай бұрын
እኛ ሳውዲዎች ሶስተኛ ደረጃ ይዘናል ጎበዞች❤❤ሳውዲ ሁኝ ነው እምከታተልህ❤
@bayosh7590
@bayosh7590 7 ай бұрын
እኔ ጆርዳን ያለሁት በስደት ያላችሁ የአገሪልጆች በሰላም ወደአገራችን ይመልሰን አገራችን ሰላሟ ይመልስልን🎉🎉🎉
@PhanosLebznon-yc2gr
@PhanosLebznon-yc2gr 7 ай бұрын
አሜን
@saranunu8718
@saranunu8718 7 ай бұрын
አሜን እኔም ጆርዳን ነኝ
@SeniSeni-xn5bh
@SeniSeni-xn5bh 7 ай бұрын
Amen enam ke jordan
@abrsh723
@abrsh723 7 ай бұрын
amen enem. kejordan
@MonexDiriba
@MonexDiriba 7 ай бұрын
Amén
@zanetahmed6718
@zanetahmed6718 7 ай бұрын
ወላሂ ቢሮ ውስጥ ነበርኩ ሳላስበው በሳቅ ቀወጥኩት 😢 ይመችህ ሲደብረኝ ዘና ታረግኛለህ ሳውዲአረቢያ ሁኘነው የምከታተልህ❤
@letayyohanes9683
@letayyohanes9683 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ድንቃ ድንቆች ዝግጅታችሁ በጣም ደስ ይላል አዝናኝ ነው ቁም ነገር አዘልም ነው create የምታደርገው እጅግ የሚገርም ነው በርታበት ይህ ፀጋና ስጦታህ በመሆኑ እናደንቅሀለን ቸር ይግጠመን
@turyw7349
@turyw7349 7 ай бұрын
እኔ ከዱባይ በጣም ደስ ብሎኝ የማየው ያተን ቪዲዮ ነው የሳቄ ምጭ ❤❤❤🥰🥰🥰
@sinduejiye
@sinduejiye 7 ай бұрын
በጣም ነው የምንወድህ ከዱባይ❤❤❤
@user-iz6jx2ig9g
@user-iz6jx2ig9g 7 ай бұрын
ፎዚያ ከዱበይ በጣም የሚያዝናና ሰራ ነዉ በርታልን
@teenamedu3121
@teenamedu3121 7 ай бұрын
የሰደት እህት ከዱባይ ቅመሞችዬ ወድድ ነው የማረጋቹ ፈጣሪ ለሀገራችን መሬት ያብቃን 😢😢
@aminahmohamed7506
@aminahmohamed7506 7 ай бұрын
Allh yiwedadeshe amin alhume amin yarbi agrachinien salme yaregeln baswe agre tgelatan
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 ай бұрын
አሜን ወዴ ለሁላችን🙏
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 7 ай бұрын
ክብር ለአባቷ ለቬሮኒካ አባት አቀራረብህ ያምራል የምከታተልህ ከአረብ ሀገር ኳተር
@user-ex8eu9et3u
@user-ex8eu9et3u 7 ай бұрын
ኤርትራውያን ነን ከካሊፎርኒያ we love you brother ❤❤❤❤❤
@jemalseide2607
@jemalseide2607 7 ай бұрын
ሥት አመቱ ትገድፍህ ቴክቶክ ጀመሪ እኔ ተጅብቲ ሰው ተማያቅባት አገር ሆኝ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 ай бұрын
የዛሬው በሳቅ በርታልኝ zdየወሎ ከዱባይ በእውነት አክባሪህ ነኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ayinalemtsegay4365
@ayinalemtsegay4365 7 ай бұрын
አንተ ሲጀመር ወንድሜ ምርጥ ቁምነገር አዘል ትምህርት ነዉ የምታታስተላልፈዉ ሳይሰለች በዋዛ በጨዋታ በቀልድ በጣም ጎበዝ ነህ ነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ አለች አያቴ ልክ እንዳተ ከግዜዉ ጋር ይሄዳል ማለቴ ጭንቀት ያሶግዳል እኔ እራሴን ወክዬ ነዉ የምናገረዉ ሳልስቅ ወጥቼ አላቅም ካንተ ዩቱብ ወጣቶች እንደዚ ከፖለቲካ የፀዳ ቁምነገር አዘል ሲለቁ በፍቅር ሰዉ ሳይሰለች ያያል መልካሙን ሁሉ ተመኘወሁ ለሁላችንም ላዳም ዘር በሙሉ!!!
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 7 ай бұрын
ያሲን አህመድ ነኝ(ከሲዊዲን)ቸር ተመኘሁ ለሀገሬ(ኢትዮጵያ )
@aziza2714
@aziza2714 7 ай бұрын
አሚን 🥰
@msfadila5961
@msfadila5961 7 ай бұрын
አሚን
@aregashgebere
@aregashgebere 7 ай бұрын
አሜን🙏
@hiath
@hiath 7 ай бұрын
አሜንንንን የኔ መልካም ወንድም አንተንም መድሀኒያለም ባለህበት ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@Nejat197
@Nejat197 7 ай бұрын
አሚንንን
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 7 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን እህት አሪፍ ቆይታ ነበር ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንን ሰላም ያርግልን ፍትህ ለቸገዳው ለተበደለው ለአማራ ህዝብ 👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 6 ай бұрын
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 6 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمته الله وبركاته
@user-sv8wd2bm4n
@user-sv8wd2bm4n 7 ай бұрын
❤❤❤ኢትዮጵያ ዉድ ሀገሬ ውስጥ ነው የምክታተልክ❤❤❤ ሰላም ለምድራችኝ ድቃድቅ በጣም ነው የምውድ በርታ❤❤
@rahelgenet1866
@rahelgenet1866 7 ай бұрын
በጣም ከምወዳቸው ቻናሎች ውስጥ አንዱ ያንተ ነው ተባረክልኝ ራሔል ገነት ከ አሜሪካን
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y 7 ай бұрын
ችሎታህ አሪፍ ነው ከቅድስቲቱ ሀገር ከሳውዲ አረቢያ መካ ነው የምከታተልህ አይላብዩ❤ሳዉዲ አረቢያ
@bertukanfekerberhan8907
@bertukanfekerberhan8907 7 ай бұрын
አቦ ወንድሜ ያባትም እናቶች አሉ መልካም አባቶችንን ያብዛልን
@zedahmed9371
@zedahmed9371 7 ай бұрын
ከዱባይ ነው የምከታተለው በርታ ጎበዝ ነህ 😎😎
@user-yi7pl2ll7t
@user-yi7pl2ll7t 4 ай бұрын
ቀልድም ቁምነገርም አዝናኝም አስተማሪም ነገር የምታስተላልፈው በረታ ብሮ ከሳኡዲ ነኝ
@milikam3918
@milikam3918 7 ай бұрын
ከቤሩት ነው የምከታተልህ አድናቂህ ነኝ ❤❤❤
@user-rf6ex4ve4b
@user-rf6ex4ve4b 7 ай бұрын
ደምሪኝ እሲ
@kokitem7246
@kokitem7246 7 ай бұрын
ስወድህ😘😘በመንፈስ አሜሪካ በአካል ኢትዮጵያ ሆኜ ነው የምከታተልህ😂😂 እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 6 ай бұрын
😂😂😂
@user-cz3xd9zn6n
@user-cz3xd9zn6n 7 ай бұрын
እኔ ከዱባይ ባልኮምትም እከታተልሐለሁ አድናቂህ ነኝ በርታ
@lc09o95
@lc09o95 7 ай бұрын
እኔ በሳውዲ አረቢያ ሆኜ ነው ምከታተልህ በጣም ነው ማደንቅህ አላህይጠብቅህ
@lc09o95
@lc09o95 7 ай бұрын
መከታተል ከጀመርኩ በስንት አመቴ ዛሬ ኮሜንቴን ተነቦልኛል ላይክ አርጉኝ ክክክክክ ለማንኛውም አድናቂህነኝ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 7 ай бұрын
ማንኛዉም ሰዉ በምቹ ሂወት ብቻ የተመሰረተ ሂወት የለዉም ከእያንዳንዱ ሰዉ ስኬት ጀርባ ያሳለፉት መጥፎ ጠባሳ አለ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወድቃ አለመቅረቷን ታመስግን ከእናት በላይ የሆነ አባት አላት ፈጣሪ ይማራት።
@marezenebe22
@marezenebe22 7 ай бұрын
ከጆርዳን ነኝ የኢትዮጵያን ሰላም ናፋቂ 😢😢😢
@ybekaly9225
@ybekaly9225 7 ай бұрын
ብርዱ እደት ይዞሻል ታዳ 😂እኔኮ ኢሊ መሥየ ነው ይሄን ቢድዮ የማየው እራሴ ብቻ ብቅ አርጊ 😂😂😂
@aaaaaaaa2327
@aaaaaaaa2327 7 ай бұрын
​@@ybekaly9225እኔ ድመት መስዬ😅😅😅😅😅😅
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps 7 ай бұрын
ከጆርዳን በርታ ወንድማችን አድናቂህ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yagayaga1462
@yagayaga1462 7 ай бұрын
ከቤሩት ድንቃድንቅ በጣም ነው የምንወድህ ያንተን ፕሮግራም በፍቅር ነው የምንከታተለው❤ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏
@AmdeworkMekonen
@AmdeworkMekonen 7 ай бұрын
እኔ ብቸኝነትን የመረጥኩ ሰው ነኝ 😭😭😭❤❤❤
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 7 ай бұрын
ጥሩ ምርጫ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 7 ай бұрын
እኔ መሀል ላይ ነኝ
@helenmelkamw8375
@helenmelkamw8375 7 ай бұрын
ድል ለፋኖ አማራ ያሸንፋል❤❤❤❤ ከአሜሪካ
@user-jw3yt7ce5c
@user-jw3yt7ce5c 7 ай бұрын
በጣም በጓደኛ ምክንያት ያለፈብኝን ዘንድሮ አላህኔ እኔ ነን የምናቀዉ እኔን ያየ ይቀጣ ጭራሽ ሰዉ እንዲርቅ ነዉ የሆንኩ እንኳን ጓደኛ ልይዝ ግን አልሀምዱሊላ ለወደፊቱ ለጥንቃቄም ትምህርት ወሰድድኩኝ🎉🎉🎉🎉
@OmarOmar-ji5em
@OmarOmar-ji5em 7 ай бұрын
ዴህናነን ውጭበመሆናችን ከኦሮሙማው አራጅ ተርፈናል በውጭለፍተን የስራናትጎጆግን አፈረሱብን
@fatumahusein263
@fatumahusein263 7 ай бұрын
Omaromar-ji5em Mejemeriya semeh ye gil sem new:: ine oromo negn awropa new yeminorew andit ye goder lij mota oromoch awaten wede hagerwa laknat yebiru gize amarocheh sheshtew be sime ethiyopiyawwii simachin indaytefa yewah sile honi new:: gin mengist aferese bitil tekekel neber doma silehonk ye oromo xilacha xig deres silehone yemititelaw oromuma arag alk gin lene teru timihert new amaroch sidbachu deg arek ketil bezihu::// (00)
@user-qe8rs4mi4d
@user-qe8rs4mi4d 7 ай бұрын
እኔ ክ ጆርዳን ነው በጣም ነው ይምትምቺኝ በርታ ውድማቺን ❤😘
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr 7 ай бұрын
Keep it up bro ; from USA
@user-ev9uv1ho3k
@user-ev9uv1ho3k 7 ай бұрын
ከእሰራኤልነው የምከታተለው በርታ ጎበዝነህ
@mihret2121
@mihret2121 7 ай бұрын
ደሲላል ግን ስለጎደኝነት የተናገርከው ተመችቶኛል የኔ ጎደኛኛኛኛ .... እመብርሐን የሰጠችኝ ወላጅ አባቴ እና የንስሐ አባቴ ናቸው ።
@user-ir7uw8xb1r
@user-ir7uw8xb1r 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለአገራችን ፍቅር ለወገናችን እዲሆን እመኛለሁ ?ምርጥ እና ተናፋቂው ድቃድቅ ሰላምታየ ይድረስ ካለህበት ወንድሜ እኔ ከዱባይ?
@shbra-jw5uy
@shbra-jw5uy 7 ай бұрын
ቬሮኒካ የባል ምርጫዋ ልክ እንደኔ ስወድሽ እግዚአብሄር ይስጠን
@cilentg2199
@cilentg2199 7 ай бұрын
ድንቅዮ በጣም ያዝናኝል ቅንብርክ በተለይ እናቲ በጣም ነው ዘና የምትለው ከሜዲትራንያን ማዶ ከአሜሪካ
@mogesmogesyohanns9321
@mogesmogesyohanns9321 6 ай бұрын
እኔ ከወልቂጤ ነው የምከታተለው በእውነት ያንተን ጨዋታ ሳይ ልቤ በሀሴት ይሞላል እጅግ በጣም አከብርሀለሁ
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f 7 ай бұрын
ላይክ አድርጉኝ ፈልጌው ነው ይቺ ማስታወቂያህ 🤣😂 በርታ ወንድም አለም 🙏
@user-zo9nc8tg8b
@user-zo9nc8tg8b 6 ай бұрын
በሳቅ ሊገለኝ ነወ😂😂😂😂
@user-jd9yc7oq3m
@user-jd9yc7oq3m 7 ай бұрын
ኤርትራዊ ነኝ ኣድናቂህም ነኝ ከስዊዘርላንድ❤
@customerc8442
@customerc8442 3 ай бұрын
የአንተን ፍገግታ ለማየት እቸኩላላሁ ሁሌም ደሰተኛ ሁንልን ❤
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 7 ай бұрын
ድንቃድንቅ በጣም ነው የማደንቅህ ከሳውዲ ሪያድ ነው የምከታተልህ ቨደዎችህ በጣም ነው የሚዝናኑኝ
@user-pr1gz3gj9t
@user-pr1gz3gj9t 7 ай бұрын
ከዱባ የሳቃችን ምጭ ወድማችን በርታ
@GoMan-yg8bh
@GoMan-yg8bh 7 ай бұрын
ከሳኡዲ ነው ምከታተልህ ድንቁዬ አድናቂህ ነኝ ስራህ በጣም ነው ሚያዝናናኝ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@sofiaendris500k
@sofiaendris500k 7 ай бұрын
በርታ አድናቂህ ነኝ
@user-mx5fd6gv4r
@user-mx5fd6gv4r 7 ай бұрын
ሣውዲ አረቢያ ሁኜ ነው የምከታተልህ ዘና ሥለምታደርገኝ
@wedetwedet705
@wedetwedet705 7 ай бұрын
ከኦማን ነኝ ወንድሜበጣም።ነውእምወድህ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ
@user-zh8od7mg4i
@user-zh8od7mg4i 7 ай бұрын
ውድ ድንቃድንቅ ኤርትራዊ ነኝ ከ UK🇬🇧 በጣም ትችላለህ እከታተልሀለው አባቴ ዛና ፈታ ነው የምታርገኝ አይዞህ ❤❤❤❤
@saraterefe9902
@saraterefe9902 7 ай бұрын
ያገሬ ልጅ እድናቂህ ነኝ ትችልበታለህ በተረፈ በርታ ከዱባይ
@yidresutereda3717
@yidresutereda3717 7 ай бұрын
ይድረሱ ተረዳ ነኝ ከሐረር ስራዎችህ በጣም ደስ ስለሚለኝ እከታተላለሁ
@ashiaashia7169
@ashiaashia7169 7 ай бұрын
እኔ ከዱባይ ነው የኔ ምርጡ ወንድሜ ፈታ እኮ ነው የምታደርገኝ በስራ የደከመው አእምሮዬ ፈታ ዘና የምታደርገኝ ❤
@MunirAhmed-fw9xs
@MunirAhmed-fw9xs 7 ай бұрын
ደስ ብሎኝ የምከታተለው ከዱባይ በርታ
@makiamakia3834
@makiamakia3834 4 ай бұрын
የኔ ማር የሳቄ ምንጭ ምርጥ ስው ሺህ አመት ኑርልኝ❤❤❤
@tsehayahmed4710
@tsehayahmed4710 7 ай бұрын
England ( English ) I’m Fano Fano 💚💛❤️🙏🙏👍🏻
@besukalayenew740
@besukalayenew740 6 ай бұрын
አባቴ አባቴ አባቴ ያለሀው በቤቴ የሆንከው እናቴ መቶ አመት ኑርልኝ እግዚዓብሐየር ይስጥልኝ ለአንተ ሳትኖር ነው እኔን ያሳደግሕኝ አመሰግናለሁ ዛሬም ክብርልኝ
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 7 ай бұрын
ድንቃድንቅዬ ምርጡ ወንድማችን ሰላም ለሀገራችን ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቀን በያለንበት ከኩዌት ነኝ
@meremadem7807
@meremadem7807 7 ай бұрын
እኔ ሳውዲ ሁኔነው መክታትልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 7 ай бұрын
እኔ ግብጽ ነኝ አቀራረብህን ስወድልህ በዚሁ ቀጥል 👌👌👌❤❤❤❤❤
@user-qd9oi6qx7h
@user-qd9oi6qx7h 6 ай бұрын
ማረያምን ስወድህ ከዱባይ ነኛ እዳተ ፈታ የሚያረገኛ የለም በረታ ወድሚ
@tigistbekele2340
@tigistbekele2340 7 ай бұрын
በጣም ነው የምከታተልህ አድናቂህ ነኝ ከአሜሪካ California 🙏
@user-ce5pb3ge2k
@user-ce5pb3ge2k 7 ай бұрын
የምር ትመቸኛለህ ኑርልን
@ggggggfg9183
@ggggggfg9183 7 ай бұрын
ከየመዳም ቅመሞች ኣንዷ ነኝ ከስዑዲ እና ፕሮግራምህን በጣም እወዶዋለው ቀጥልበት❤❤❤
@melatadam9494
@melatadam9494 7 ай бұрын
ድንቁየ አክባሪህ አድናቂ ነኝ ከዱባይ
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam 7 ай бұрын
ከጆርዳን ነው እምከታተልህ ውድ እህት ወንድሞቸ በፀሎት አስቡኝ አሞኛል ሁላችሁም ባለም ዳርቻ ያላችሁ እግዚአብሔር ስላም ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@wessenbegna4854
@wessenbegna4854 7 ай бұрын
ምን ሆንሽ????
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 7 ай бұрын
እኔ ከኳተረነው እምከታተልህ ፋታኮነው እምታርገን❤❤❤
@helanhelan50
@helanhelan50 4 ай бұрын
እኔ ዱባይነኘ ቅመሞችየ በስላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን በሉ 🙏🙏 ሀገሬ ቅዳሴው ዝማሬው የቤተክርስቲያኑ ደወል የእጣኑ መአዛ የወፎቹ ዝማሬ ጫካው የዋሁ የአገሬ ሰው እሸቱ ወተቱ ማሩ እር ስቱ እደት እደናፈቀኘ 😥😥 ማርያም የስደት እህት ወድሞቸ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እምዬ ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር ደስታን ይስጥልን አሜን 🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹
@eyerusbirhanu130
@eyerusbirhanu130 7 ай бұрын
እየሩስ ከኳታር በጣም አደናቂህ ነኝ
@burtokana8978
@burtokana8978 7 ай бұрын
Jordan ሁኔ ነው የምከታተልህ ተመቸናለ 🥰🙏
@festube9044
@festube9044 7 ай бұрын
ከካናዳ ካልጋሪ ፍፁም ነኝ 🇨🇦
@mnwnm
@mnwnm 7 ай бұрын
ዱባይ ነኝ ወድሜ በጣም ነው ዘና የምታደርገኝ በጣም አመሠግናለወ
@marywayena3206
@marywayena3206 7 ай бұрын
From South Africa bro
@muhamedyenus7669
@muhamedyenus7669 7 ай бұрын
እኔ ከሳኡዲ ሁኘ ነው የምከታተልህ ደስም ትለኛለህ
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 7 ай бұрын
ድንቅ ነህ ። ያበርታህ ።
@tube-ro9mp
@tube-ro9mp 7 ай бұрын
አጋዝ ፍቃዱ አዱራ ከአሜሪካ ነው ምከታተልህ ትመቸኛለህ ኬር ወገሬት
@emuabdurahman9497
@emuabdurahman9497 7 ай бұрын
ከዱባይ ልብስ መተኮሤን ቆም አርጌ እየተከታተልኩህ ነው መዳም በጩኸት ያዛገችውን ጭቅላት በሣቅ ፈገግ እያረከኝ ነው በርታ
@user-rs5wt6cu8k
@user-rs5wt6cu8k 7 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ እኔ ከ ስዑዲ ነው እምከታተልህ❤
@farida1771
@farida1771 7 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነህልኝ ይመችህ ዘናፈታ ነው የምለው በተረፈ ኩዌት ነኝ
@alazaremiye5139
@alazaremiye5139 7 ай бұрын
አልዓዛር ነኝ ከ Gaza
@AffectionateBlueLake-fq9kc
@AffectionateBlueLake-fq9kc 4 ай бұрын
የሳቄ ምንጭ በጣም ነው የምወድህ ከዱባይ❤❤❤❤
@workineshnigusse6405
@workineshnigusse6405 7 ай бұрын
ሰላም ይብዛልህ የረጅም ጊዜ ቤተሰብህ ነኝ ❤ከBahrain ነው የምከታተልህ ሰላም በአለም ላይ ላሉ የሰው ልጆች ሁሉ
@tamirnab474
@tamirnab474 6 ай бұрын
ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ እኔ ከጆርዳን ነው ውድ እህት እና ወንድሞቼ አላህ በራህመቱ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@yoisefabraham7336
@yoisefabraham7336 7 ай бұрын
Thanks. So much
@almazmulat6656
@almazmulat6656 7 ай бұрын
ከሳውዲ አረብያ ሁኝ ነወ የምከታተልህ ❤️❤️በጣም የምወድህ የማከብረህ🙏🙏🙏
@YemikirWorku
@YemikirWorku 7 ай бұрын
እስራኣል አገር ሁኘ ነዉ የምከታተልህ አድናቂቂቂቂቂቂቂህ ነኝ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ
@halimadawud6744
@halimadawud6744 7 ай бұрын
እኔ ከዱባይ በጣም ነው የምወድህ❤
@beniyamyemane
@beniyamyemane 7 ай бұрын
መልካም ፕሮግራም ነው ከ ቱርክነው የምከታተልህ በርታልን አድናቂህ ነኝ
@user-wg1et1ev8c
@user-wg1et1ev8c 7 ай бұрын
በጣም ነው የምከታተልህ ጎበዝ በርታ
@tegistbaye6750
@tegistbaye6750 7 ай бұрын
እኔ ከዱባይ በጣም ነው የማደቅህ በርታ ወንድም❤ ❤❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 6 ай бұрын
ከቤሩት አድናቂህ ነኝ
@shegeralmazk
@shegeralmazk 7 ай бұрын
ከኢትዮጵያን የዘፈን ብዙም አድናቂ አይደለሁም ።ግን ቮሮኒካ ለረጅም አመት ስለማውቃት ለአባቷ ያላት ፍቅር ደስስ ይላል ።ደስስ ትለኛለች
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 7 ай бұрын
በእውነት ትመቸኛለህ
@user-vx9uw7xx1u
@user-vx9uw7xx1u 7 ай бұрын
እኔ ዱባይ ነኝ ሠላም ለሀገራችን ለኢትዮጲያ❤❤❤❤
@adanchgirma5940
@adanchgirma5940 7 ай бұрын
አረፈድኩ መሰለኝ ከኳታር ተከታታይህ ነኝ ቀን በቀን ቪዲዮ ብትለቅም ባትለቅም እከታተልሃለሁ
@harerdanse12
@harerdanse12 7 ай бұрын
ታዘበ አበበ እባላለሁ ከሳኡዲ አረቢያ ፣የዘወትር ተከታይህ ፣ባታነብ አኮርፍካለሁ
@binementafere9652
@binementafere9652 7 ай бұрын
እውነትም ድንቅ አድንቅ ነህ ጎበዝ ነህ በርታ የምታቀርባቸወ አዝናኝና
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 7 ай бұрын
ከዱባይ ድንቃድንቅ አድናቅህ ነኝ❤❤❤
@hayatumohammed-ty7qo
@hayatumohammed-ty7qo 7 ай бұрын
ሐያቱ መሐመድ ከኢትዮፒያ ከጅማ ሠላም ለሁላችንም
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 34 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 19 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 28 МЛН
"እናናዬ..." ቁጥር 2 አዝናኝ ቅንብር | ግጥም | ድንቅ ልጆች
10:38
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
PANDA BOI
Рет қаралды 12 МЛН
5 маусым соңғы эфир!
2:27:27
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 464 М.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 81 МЛН