🔴ይድረስ ለአስፋው መሸሻ..| ብዙዎችን ያስለቀሰው ጉዳይ | ከመቅዲ መውለድ ጀርባ | ግጥም | ቅንብር |ebs

  Рет қаралды 98,461

ድንቃድንቅ Dinkadink

ድንቃድንቅ Dinkadink

6 ай бұрын

አስፋው መሸሻ #asfawmeshesha_ebstv
Mekdes Debasey

Пікірлер: 1 100
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 6 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@Hxjg-qv2qh
@Hxjg-qv2qh 6 ай бұрын
ሠ አ ወ ማሻአላህ ምን አይነት ቀናልጂነሽ እንደትሥ ተምረሽነው ይህን አሥታውሠሽ የፃፍሽው ምንአይነት አሳዳጊሥነው ያሳደገሽ አቢ ወዑሚ ያረሡለሏህ የኛ ውድ ነቢ እንወዳቸዋለንኮ ሙተን ያረብ ጥሩ ባሪያዎችህ ነን ከክፋነገር ጠብቀን
@RUKIAAHMED-cl2xd
@RUKIAAHMED-cl2xd 6 ай бұрын
ሰለላሁ❤❤❤አለይሂ❤❤ወሰለም❤❤ሰለላሁ❤❤አለይሂ❤❤ወሰለም❤❤❤
@hdhhd5488
@hdhhd5488 6 ай бұрын
​@@Hxjg-qv2qh❤❤❤
@rehma-oj5rg2fb
@rehma-oj5rg2fb 6 ай бұрын
ሰለሏህ አለሂ ወሰለም❤❤❤
@YeEhr
@YeEhr 6 ай бұрын
ሡለላህ አለይወሠለም
@ammanjordan7506
@ammanjordan7506 6 ай бұрын
መልሱ ሴት ልጅን ተገላገለች እና ሁለተኛ ልጇን ነው የውለደችው❤❤❤
@muredaworku3497
@muredaworku3497 6 ай бұрын
አስፊቲ በጤናህ ተመለስ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሁሉም አባት❤❤❤❤❤❤❤❤
@HawuletAby
@HawuletAby 6 ай бұрын
ሴት ልጅ ሁለተኛ ልጇን ❤❤❤ አሥፍቲንም አላህ ያሽረው❤❤❤❤
@user-nv9su3kn1o
@user-nv9su3kn1o 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አስፊቲ አባታችን 🥰🥰🥰
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 6 ай бұрын
Amen
@user-iq3pb7bv9w
@user-iq3pb7bv9w 6 ай бұрын
​@@EmuEmuuuሁልተኗልጅ
@user-oz9cr9eg6k
@user-oz9cr9eg6k 6 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን ይሄ ግጥምህ ነበር የናፈቀን አስፍየ የይቢኤስ ደምቀት እመቤቴ በምልጃዋ ጨርሳ ትማርህ 🙏🙏🙏
@bezaabraham5874
@bezaabraham5874 6 ай бұрын
መቅዲ የወለደችው ሁለተኛ ልጇን ነው ጾታዋም ሴት ናት ❤❤❤
@mesym6212
@mesym6212 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረህ አሰፋዉ 🙏✝️❤❤ መቅዴ እንኳን ማርያም ማረችሽ ለሁለተኛ ሴት ልጅሽ 💞💞🙏💞
@amriyaferejo6600
@amriyaferejo6600 6 ай бұрын
አላህ ሆይ አባታችን አስፋን አፊያ አድርገዉ🌹🌹
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 6 ай бұрын
Amen
@mercybayissa
@mercybayissa 6 ай бұрын
አሜን
@halameashani3651
@halameashani3651 6 ай бұрын
አሚን
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 6 ай бұрын
አሚንን ከዬሁት ጀምሮ እቅልፍ ነሳኝ አላህ ሙሉ አፊያ የርገዉ
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 6 ай бұрын
አስፋው መሸሻ ያሳዘነው😢 አባት ሲታመም ያመኛል😢😢
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 6 ай бұрын
መሸሻ ማለት ምን ማለት ነው?
@kabetube
@kabetube 6 ай бұрын
በጣምነውእሚያሳዝነኝ
@kere6628
@kere6628 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-gj6ue8qs1j
@user-gj6ue8qs1j 6 ай бұрын
​@@user-ml4hf6oi4vየበቱ ስም ነዉ
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 6 ай бұрын
በጣም ነው ያለቀስኩት😢😢😢
@user-si4hm2ty4h
@user-si4hm2ty4h 6 ай бұрын
አስፍዬ አላህ ያሽርህ ሙስሊም ክርስቲያኑ ዱዐ እያደረግንልህ ነው ❤
@aregashgebere
@aregashgebere 6 ай бұрын
አስፊቲ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ🙏 መቅዲዬ እንኳን ደስ አለሽ ድንቃድንቅ ትችላለህ አንደኛ 👍
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 6 ай бұрын
~ ሁሌም አደንቅሀለው ምርጥ ሰጦታ ነው አሰፍዬ ፈጣሪ ምህረት ይላክልህ
@tigestdagnachew3945
@tigestdagnachew3945 6 ай бұрын
ደስ ሚል ግጥን እናመስግናለን ወንድማችን አስፊት ጨርሶ ይማርክ ፈጣሪ በስላም ላገርክ ያብቃህ አስፊቲ❤❤❤❤
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 6 ай бұрын
Wow አሪፍ ግጥም👌አስፍሽዬ አባቴ እግዚአብሔር ድነህ ልናይህ ያብቃን አዲስ ምራፍ ላይ ከተቸገሩ ጋ የምታነባው እምባ አይረሳኝም የኔ እሩህሩህ
@hiwigetu
@hiwigetu 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ምራቱን ይላክልህ አስፈዬ
@astermelesa5669
@astermelesa5669 6 ай бұрын
ሳላም ላናቴ ይሁን ዉድ ዎጋኞቼ 👏👏👏 አስፍሺ ጌታ የሱስ ፋፅእሞ ይማር 🙈🙈 ማቅድ እንኮን ጌታ የሱስ ኤርዳሺ 🙏 የታጋላጋላችሁ 2 ኛ ልጅ ናት ሴት ልጅ 🙏🙏🙏
@user-qs9kf2fd8r
@user-qs9kf2fd8r 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አስፋው አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ አላህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ
@chs2352
@chs2352 6 ай бұрын
እግዚያብሔር የሚሳነው የለም ያድንሃል አስፊቲ አይዞክ ወንድሜ ከጐንክ ነን በሁሉ ነገር አስፊቲዬ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 ай бұрын
አሰፊቲ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@WasaniMorgeta-zl2oi
@WasaniMorgeta-zl2oi 6 ай бұрын
አስፍዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ መቅዲዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ መልሱ ሁለተኛ ልጇ ነው ፆታው ሴት ናት ድንቃድንቅ
@kokitem7246
@kokitem7246 6 ай бұрын
አስፊትዬ እመቤቴ ጨረሳ ትማርህ🙏🙏🙏መቅዲዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ🙏እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@user-ox6ei1tj2u
@user-ox6ei1tj2u 6 ай бұрын
ጋሽየ አላህ ካንተጋ ይሁን የኛ ድምቀት በሰላም ተመለስ የኔ ርህርህ አዛኝ
@Saaa-tt8lz
@Saaa-tt8lz 6 ай бұрын
አቦ ሥወድህ አተልጅ ደሥ እሚል ግጥም አሥፍቲ አላህ አፍያዉን ይመልሥልህ 🙏🙏🙏
@nanamengstu100
@nanamengstu100 6 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል ሁለተኛ ልጇ ሴት ናት የተገላገለች ማለት ነው። መልካም
@AmdeworkMekonen
@AmdeworkMekonen 6 ай бұрын
ድንቃ ድንቅ ወንድሜ ይመችህ የምር አንደኛ ነህ ❤❤❤❤
@seada5485
@seada5485 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ አስፊየ አላህ ያሽርህ ያረብ ላገርህያብቃህ አላህሙሉጤናህንመልሶልህ በጣምነዉ ዉስጤየተሰበረዉ ያረብአተህዘንለት
@zebibataher9681
@zebibataher9681 6 ай бұрын
ይገባዋል ለሱ ❤እስፋው መሽሻ አላህ ጤናህን ይመልስልህ ወንድሜ።
@fanatube196
@fanatube196 6 ай бұрын
አስፍቲ የኔ አባት እግዚብሔር ጨርሶ ይማርህ ❤ ደስ የሚል ግጥም ነው ወድማችን ሁለተኛ ነው ሴት ልጅ ነው
@BietisolomonBieti-oi1lk
@BietisolomonBieti-oi1lk 6 ай бұрын
ሴት ልጂ ሁለተኛ ልጇን አሰፍቲ እግዚአብሔር ይማርህ
@genettesema8908
@genettesema8908 6 ай бұрын
ዋው አንተ ትለያለህ ተባረክ ድንቅ ድንቅ እውነትም ድንቅ ነህ በርታልን።
@habibaali854
@habibaali854 6 ай бұрын
አሰፋው አላህ አፊያ ያርግህ መቅዲ የወለደችው ሁለተኛ ነው የወለደችውም ሴት ነው
@asinuwolayita207
@asinuwolayita207 6 ай бұрын
አስፍሽ ፈጣር ይማር ❤❤
@user-si2jj3dy9m
@user-si2jj3dy9m 6 ай бұрын
ሁላታኛ ልጅ ነት ሴት ልጅናት ማሻ አላህ ቲደግልሽ የኔ ፍልቅልቅ❤
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 6 ай бұрын
እውይይይይይይይ ያርቢ አስፋው አላህ ያሽረው ውላሂ ዱአይ ነው ኢንሻአላህ አብሽር ብሉት ኢንሻአላህ ይምልሳል ❤
@user-yt9gq6le8d
@user-yt9gq6le8d 6 ай бұрын
ፈጣሪ ጨርሦ ይማረው
@zainabxx7382
@zainabxx7382 6 ай бұрын
አስፊቲ የኔ ሆደ ባሻ ሙሉ ጤናህ ተመልሶልህ ላገርህ ያብቃህ መቅዲየ እንኳን በሰላም ተገላገልሺ ሁለተኛ ልጅ ፆታ ሴትነው በሺልም ውጭ የኔ ፍልቅልቅ🌷
@raheldamtew7161
@raheldamtew7161 6 ай бұрын
አስፊቲ መድሀንያለም ይማርህ ❤❤❤
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 6 ай бұрын
አሜን
@emeyassef3422
@emeyassef3422 6 ай бұрын
አሠፍው እግዚአብሔር ይማርው
@fikiritetadese867
@fikiritetadese867 6 ай бұрын
አስፊቲ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ መቅዲዬ እንኳን ደስ ያለሽ። ሁለተኛ ልጇን ሴት ነው የወለደችው
@asmathbakesera8128
@asmathbakesera8128 6 ай бұрын
አባታችን አስፋው አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስህን ፍድቅድቅ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ አስፍዬ😢❤
@user-hr8yr9yb2q
@user-hr8yr9yb2q 5 ай бұрын
አሰፋዉ መሸሻ ነፍስህን በገነት ያኑርልነ
@hanakokeb6571
@hanakokeb6571 6 ай бұрын
አስፊቲ መድሃኒያለም ጨርሶ ይማርህ የደሀዎች አባት
@asinuwolayita207
@asinuwolayita207 6 ай бұрын
መቅድ የወለደችው ሴት ልጅ እና 2ኛ ልጇ ነው ❤❤❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 6 ай бұрын
አስፊቲ እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርህ ❤❤ 🙏🙏🙏 ልጄን አደራ ሲል አስለቀሰኝ 😭😭😭
@lulittsegay5180
@lulittsegay5180 6 ай бұрын
አስፋው ጨርሶ ይማርህ 🙏መቅዲ ሴት ነው የወለደችው
@Nejat197
@Nejat197 6 ай бұрын
ድንቅየ እናመሰግናለን አስፍየን እንደሚያሳዩት እምነት አለኝ አላህ አፈያዉን መልሶ በጤናዉ ያስደስተን
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 6 ай бұрын
ግጥምህኮ ይለያል አንጀት ይበላል 😢😢😢
@betishow7256
@betishow7256 2 ай бұрын
ሰላም አድነት መተሳሰብ ፋቅር ይስጠን ሰላም ለሀገራችን🙏
@learntulearn848
@learntulearn848 6 ай бұрын
#ASFAW - Wendeme EGZIABHER YEMAREH🙏 #MEQDye ENKUAN MARIAM MARECHESH 💞
@selamendale1654
@selamendale1654 6 ай бұрын
አስፋው መሸሻ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ❤❤❤
@HanaMelaku-xx4du
@HanaMelaku-xx4du 6 ай бұрын
ሁለተኛ ልጇን ፆታ ሴት ማርያም በሽልም ታውጣሽ መቅዲ❤❤😍
@user-qc8qu5nh4s
@user-qc8qu5nh4s 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤አላህ ሆይ ሰላምህ ያብዛልክ ወገኔ አስፍዬ 😢😢😢ቃልዬለኝም በጣም. እወድካለሁኝ እንወድካለን ዬእኔ ልዮ አባት አላህ ጤናክን ይመልስልክ ያረብ 😊
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 6 ай бұрын
አሰፊየየ😢😢😢😢የእዉነት ዉሰጤ በጣም አዘነ አላህ ያሺርህ ያረብ አላህ ሆይ ebs ቁመህ እንይህ አሰፊየ ያረብ ለለምትወደዉ ልጅህ ጃቢ ሲል ያሺርህ ያረብ
@user-fu2ei7bd3r
@user-fu2ei7bd3r 6 ай бұрын
ያርግልን እንደአፍህ ይፈውስልን መድሃኒያለም
@user-zb5pc7og4j
@user-zb5pc7og4j 4 ай бұрын
ግጥሙልብ ይነካልበተረፈ ❤❤❤❤
@FagaShshs-bj6sm
@FagaShshs-bj6sm 6 ай бұрын
አላህ ጤናውን ይመልሰለት እና ለሀገሩ ያብቃው
@selamawittigabu8076
@selamawittigabu8076 6 ай бұрын
ሁለተኛዋ ሴት ልጅ ነው አሁን የወለደች መቅድየ የእኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤❤
@user-zq9qj5dt8u
@user-zq9qj5dt8u 6 ай бұрын
ሁለተኛ ልጅ ነው አሁን የወለደችው ሴትናት🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹
@user-of2cm7te7p
@user-of2cm7te7p 3 ай бұрын
ሁለታኛውልጅነው አደኛው ወድ ሁለታኛው ሴት❤❤❤❤❤
@EteneshSolomon-bl4vw
@EteneshSolomon-bl4vw 6 ай бұрын
እግዝአቤሔር የይመረልንን አስፍዬዬዬዬዬዬ
@samiratube2151
@samiratube2151 6 ай бұрын
ሆለታኝ ልጁወነት የሁኑወ ሴት ነት መቅድ ኡንከን ደስስ አለሽ ድንቃድንቅ ስወድድ ❤❤
@user-kz8gd8li7t
@user-kz8gd8li7t 6 ай бұрын
ሁለተኛ ነው ጾታ ሴት ንጋት ነኝ ከኳታር አስፍቲ እግዚአብሔር ይማርህ❤
@user-ct7cl1fd1b
@user-ct7cl1fd1b 6 ай бұрын
ድንቃድቅ በጣም እናመሰግናለን ግጥሙ ግን ዋው🎉🎉❤❤❤❤
@chalkutchalkut421
@chalkutchalkut421 6 ай бұрын
አስፍየ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 2 ай бұрын
አስፋው መልካም ሰው ነፍስ ይማር🙏
@nayadeirsrkisyan1668
@nayadeirsrkisyan1668 6 ай бұрын
Asfiye gerager Egziabher ymarik 🤲🤲🤲
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 6 ай бұрын
ገራሚው ድንቃ ድንቅ እዴት ነህ በጣም ታስቀኛለህ❤😂
@tiruwerkchikula9459
@tiruwerkchikula9459 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል አሲፊይ አይዞክ 🥰❤️💕❤️👏👏🙏🙏💐💐💐
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 6 ай бұрын
ዘግይቸብግባም ሰላም ይበልህ እንኳን ደናመጣህልን ወድማችን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ethio140
@ethio140 6 ай бұрын
መቅድዬ የወለደቹ ሀለተኛ ልጅ ፆታው ሴት❤❤
@aziza2714
@aziza2714 6 ай бұрын
ድቃድንቅ እንኳን ሰላም መጣክ የኛ አዝናኝ ፈጣሪ ይጠብቅክ🤲🥰አስፋው አላህ ጤናህን ይመልሥልክ በሠላም አገርክ ግባ 🤲🥰 መቅድዬ እንኳን ደሥአለሽ 🥰
@wbelete5784
@wbelete5784 6 ай бұрын
ለአንቱም እና ለነሱም እና ለአስፍሽ ሰላም ይብዛለችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🙌🏾✌🏽🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽አሜን
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 6 ай бұрын
የምር አሰለቅሶኛል አሰፋው አላህ ጤናውን ይመልሰለት
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 6 ай бұрын
አስፍው እግዝይቢሒራ አምላክ ይማረክ
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 6 ай бұрын
አሰፍዬ ተመለሰ ሳቅህ ናፈቀን አምላከ ይርዳህ
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 6 ай бұрын
ሁሌም ደህና ሁንልን አሰፊቴ
@peace2all51
@peace2all51 5 ай бұрын
You are an amazing guy. Today is my first day finding out about this KZfaq . I did not regret
@user-wi3xl1hf1q
@user-wi3xl1hf1q 6 ай бұрын
መቅዴ እንኳን ማሪያም ማረችሽ ሁለተኛ ነው ሴት ነው የወለደችው
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 6 ай бұрын
አታሽቃብጡ በፈጣሪ ትዛዝ መታመም ማረፍ ተመሥገን የሚባልበት ሠአትላይ ነን ምክንያቱም ንፁሀን ህፃናት ቦረቀው ያልጠገቡ የተፀነሡ ምንም አለምኔ ያላዩ ሣይፈልጉ እየተገዱ ባለበት ሠአት ላንተም እግዛብሄር ይማርህ
@yenenesh-in8pq
@yenenesh-in8pq 6 ай бұрын
Asfew meshesha anodhaln agzebher cherso yimarh 🙏🙏🙏
@AstuAstu-eh5fw
@AstuAstu-eh5fw 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ አስፍሽ❤❤❤❤❤❤ድንግል ምህረቱን ትላክልክ
@dagnachewseyoum3935
@dagnachewseyoum3935 6 ай бұрын
አስፊቲ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ድንግል ማርያም ከአንተ ጋር ትሁን
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 6 ай бұрын
አስፊቲ ኪዳነምህርት ትማርህ ትዳብስ ጨርሳ ትማርህ ሊቀ መልሀክት ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መልሀክት ቅዱስ ሚካኤል ካንተ ጋር ይሁኑ
@yosef5988
@yosef5988 6 ай бұрын
ተባረክ ድንቃድንቅየ ፀጋው ይብዛልህ❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 6 ай бұрын
አስፊti ጌታ ጨ ርሶ ይፈ ው ስ ህ 🤲🤲
@UaeUae-hq9ct
@UaeUae-hq9ct 6 ай бұрын
አሰፋ እግዚአብሔር ምህረቱን ያድርግልህ ለአገርህ ያበቃህ
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 6 ай бұрын
አላህ ያሽረወ ወላሂ በጣምይከብዳል ኢቶቢህዝብ መተባበርአለበት
@user-py3hb7rr6j
@user-py3hb7rr6j 6 ай бұрын
አላህ ያሽርህ አስፊቴ መቅዴ ሁለተኝዋ ነው የሁንዋ ሴት
@asterabate7743
@asterabate7743 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረዉ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 6 ай бұрын
አላህ ያሺረህ አስፊቲ ወንድሜ በሙሉ ጤናህ አላህ በሰላም ወደ ሀገርህ ይመልስህ🤲
@mihretbegedlu8343
@mihretbegedlu8343 6 ай бұрын
አስፋዬ ኪደነ ምህረት እመቤቴ ትማርህ
@yosef5988
@yosef5988 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ ጋሽ አስፊየ
@TylerYyyy6
@TylerYyyy6 6 ай бұрын
2ተኛ ልጅ ሴት። አስፋው እግዢአብሔር ይማርሕ
@selamselam3465
@selamselam3465 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ አስፊቲ
@belaynesheshatu9122
@belaynesheshatu9122 6 ай бұрын
ሁለተኛ ልጆ ፆታ ሴት❤
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x 6 ай бұрын
አስፍሽን አላህ አፊያውን ይመልስለት የመቅዲም ልዲ ሴት ናት❤
@shewayebekele4200
@shewayebekele4200 6 ай бұрын
አስፋው መሸሻ እግዚአብሔር ይማርህ መልካም ሰው ነህ።
@ematube9407
@ematube9407 6 ай бұрын
ድቅየ ልዩ እኮነህ በጣም ምርጥ ቅጥም🥰🥰🥰አስፍሽየ አላህ ጨርሶ ይማርህ በሰላም ለእናት አገርህ ያብቃህ
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርልን ኣስፊቲን 🙏🙏🙏የመቅደስ ልጅ 2ኛ ለግጥሞችህ👍👍👍👍100
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 58 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 84 МЛН
ToRung short film: 😭i'm not blind😢
0:58
ToRung
Рет қаралды 76 МЛН
Идеальный день ребёнка😂
0:11
МишАня
Рет қаралды 3,1 МЛН
Время летит быстро 😱
0:19
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 1,7 МЛН
Respect 🤯💯 || Look This 👰🏻#shorts
0:29
GOJU Amazing 99+
Рет қаралды 20 МЛН
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 1,8 МЛН