በማለዳ / bemaleda 22 ሙሉ ወንጌል Sunday Worship Leaders (Girma belete)

  Рет қаралды 1,593,294

Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ

Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ

4 жыл бұрын

በጌዜያዊ ችግር ምክንያት በአንድ ላይ መሰብሰብ ባንችልም ባለንበት ቦታ በአንድ ልብ ሆነን ጌታችንን እንድናመልክ ከ 22 ሙሉወንጌል ቤ/ክ የተላለፈ አምልኮ ነው
ለሰዎች ማካፈልን አትርሱ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
This worship video is from 22 full gospel church
Dont Forget to like share subscribe
GOD Bless You

Пікірлер: 532
@RuthYeshua
@RuthYeshua 2 жыл бұрын
God bless you 🕊🙏🏽✝️🙏🏽🕊 በማለዳ ምስጋናዬን አበዛለው: በቀትርም ሌላ ክብር እጨምራለው:: (2x) ጊዜው መምሸቱ: ውድቅት ለሊቱ: አያግደኝም ከመቅረብ ፊቱ:: ስሙን ልባርከው ሁሌ እጠራዋለው ድምጼን እያሰማው አስደስተዋለው:: (3x) ✝️ ለምን ወደደከኝ አልልህም: በርግጥ ወደህኛል: የፍቅርህ መግለጺ ይሄ ነው: ስለ እኔ ተወግተሓል:: ኣንተ ለኔ የሆንከውን ያህል: እኔ ላንተ ኣልሆንኩም:: ምን ያህል አንደሆነ ኣላውቅም: ለክቼም ኣላየሁ:: ግን አንድ ነገር ኣውቃለሁ: ስለወደድከኝ እወድሃለሁ:: (4x) ✝️ ኣይጓደልብህ ልማዴ እሰዋለሁ ለውዴ: ሆነ ኣልሆነ ነገሩ እግዚአብሄር አለ በመንበሩ::(2x) በማደሪያው ላይ: በዙፋኑ ላይ:: በከፍታው ላይ: በመንበሩ ላይ:: አለ የሚሰማ የሚያይ: አለ የሚረዳ የሚያይ:: አለ የሚፈውስ የሚያይ: አለ የሚረዳ የሚያይ:: (3x) ✝️ በማለዳ ምስጋናዬን አበዛለው: በቀትርም ሌላ ክብር እጨምራለው:: (2x) ጊዜው መምሸቱ ውድቅት ለሊቱ: አያግደኝም ከመቅረብ ፊቱ:: ስሙን ልባርከው ሁሌ እጠራዋለው ድምጼን እያሰማው አስደስተዋለው:: (3x) ✝️
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Thank you so much blessing
@RuthYeshua
@RuthYeshua 2 жыл бұрын
@@girmabeletesongs ኣሜንንን🙏🏽🕊🙏🏽
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Thank you all 🙏 thank you so much for your encouragement praise the lord for his grace ለወደደን ' ላዳነን ' ታማኝ አድርጎ ቆጥሮ አገልግሉ ላለን ጌታ ክብር ይሁንለት
@mercymoiworku8365
@mercymoiworku8365 3 жыл бұрын
Donal
@lilyfiseha3989
@lilyfiseha3989 3 жыл бұрын
አሜንንን ይብዛልህ ወንድሜ ተባርከሃል
@EyerusDesalegn
@EyerusDesalegn 8 ай бұрын
1:44
@jedi1872
@jedi1872 7 күн бұрын
አሜን
@Melat544
@Melat544 Ай бұрын
ግርምዬ የኔ አንበሳ የጌታ ታማኝ አገልጋይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getemekoro519
@getemekoro519 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ🥰🥰🥰🥰ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!!
@danel6.278
@danel6.278 4 жыл бұрын
ይህንም ብልሃት አምላኩ ያስታውቀዋል ያስተምረውማል። ተባረኩ ወዳጆቼ ፀጋውንም ያብዛላችሁ 11 በጽዮን ለሚኖር ለእግዚአብሔር ዘምሩ፥ በአሕዛብም መካከል አደራረጉን ንገሩ፤
@tesfahunhatia1567
@tesfahunhatia1567 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ፣ ይህን የመሰለ የዝማሬ ቅባት ያፈሰስክባቸው እነዚህ ብላቴናዎችህ ከዚህ ከፍታ በላይ እየጨመሩ እንዲወጡ እጸልያለሁ፡፡ ይህ ቡድን ይህን ቅባት እንዳይጥል በጸጋህ አስባቸው፡፡ እጆቻቸውን ይዘህ ምራቸው፡፡ ከክፉ ሰውራቸው፡፡ በደምህ ጋርዳቸው፡፡ ኦ፣ ጌታ ሆይ በእነዚህ መዘምራን አገልግሎት ነፍሳችንን ስላረሰረስህ እናመሰግንሃለን፡፡ ጌታ ሆይ፣ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ባርክልን፡፡ Amen!!!
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Ammmmmen
@miheratedamo7160
@miheratedamo7160 Жыл бұрын
ግን አንድ ነገር አውቀለው ስለ ወደድከኝ ወድሀለው Yetawodadachuu yetakamame dimitsi manifasine yeta mola ye egizabare magagnatii yemiyasii nafakii mazimure new Amen tabarekuu girimishiii❤❤❤❤🎹🎹🎹🎺🎺🎺👏👏🙏🙏🙏🙏
@mhratedamo62
@mhratedamo62 Жыл бұрын
1:04
@kidistweldegiorgis689
@kidistweldegiorgis689 4 жыл бұрын
አቤቱ፥ በአማልክት መካከል እንደ አንተ ያለ ማን ነው? በምስጋና የተፈራህ፥ ድንቅንም የምታደርግ፥ በቅድስና የከበረ እንደ አንተ ያለ ማን ነው?
@user-gr3zv5mp4y
@user-gr3zv5mp4y 4 жыл бұрын
አሜን አባብዬ ተባረክልን ✋🇦🇷🌷🌷🌷
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 4 жыл бұрын
No one
@wolayitagosplemedia2768
@wolayitagosplemedia2768 4 жыл бұрын
tebareku
@user-qk7oo1jk8g
@user-qk7oo1jk8g 4 жыл бұрын
ያለማቋረጥ እየደጋገምኩ ለ1 ሰአት እግዚአብሔርን አመለኩበት:: ከውስጤ አልወጣ አለኝ:: ስለዚህ ዝማሬ ጌታ ይባርካችሁ:: የእግዚአብሔር መገኘት ያለበት አምልኮ በጣም ደስ ይላል::
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 жыл бұрын
Ammmmmen
@davidwainaina3899
@davidwainaina3899 2 жыл бұрын
Jesus of peace , give it to my brother and sisters from Ethiopian and Eritrean sudan and the world in Jesus name Amen Amen from Kenya +you%peace praying for your country, nice worship , joined to you by worship great Jesus
@aregaayalew215
@aregaayalew215 2 жыл бұрын
ወንድሞቸ ምን በሚል ቃል ልግለፅለችሁ በሰማያዊ ጠል አረሰረሳችሁኝ የፀጋው ሀይል በመንፈሱ ፍሰት ውስጥን የሚያልፍ ነው ።እባካችሁ በብዙ ተገለጡልን በርቱልን በጣም ነው የምነወዳችሁ ተባረኩ።
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Ammmmmen
@tsigetilahun6845
@tsigetilahun6845 2 жыл бұрын
I couldn't stop listening this amazing song! Blessed!
@temesgenkebede7333
@temesgenkebede7333 Ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ ይመስገን!!!
@eyuyegatalji2476
@eyuyegatalji2476 3 жыл бұрын
Ohhhhhh ሃሌሃሌሉያ እልልልልልልልል ኢየሱዬ ስምህ ይባረክ ከፍ በል
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
አገሬ ገብቼ ከእናንተ ጋር ጌታን የማመልክበት ቀንን ናፈኩ God bless you all it is amazing song glory to Almighty God
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Ammmmmen
@Hiwot6836
@Hiwot6836 2 жыл бұрын
አሜን አሜን በብዙ ተባረኩ🙏💞
@user-ph4gq3sq9y
@user-ph4gq3sq9y 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረኩልኝ የአባቴ ብሩካኖች ዉድድድድድድድ
@eyuyegatalji2476
@eyuyegatalji2476 3 жыл бұрын
ዘማሪዎች በጣም ነው ደስ የምትሉት ጸጋ ይብዛላችሁ
@fekadudaba
@fekadudaba 2 жыл бұрын
ሀለሉያ ፡፡ አሜን ኢየሱስ ሁለም ደስ ይበልህ!
@lydiaaschenaki7479
@lydiaaschenaki7479 11 ай бұрын
Beautifull Morning worship💙 while I am getting ready for work I play this song very early in the morning 5am all the time from Toronto. May God bless you more
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 11 ай бұрын
Amen
@user-zw1zi7hi2r
@user-zw1zi7hi2r 4 жыл бұрын
ውይይ!!!! እንዴት እንደምትባርኩ ተባረኩልኝ 🙏🌹በቃ በላይኛው ቤታችን ስንሄድ ዝም ብለን ማምለክ ማምለክ ማምለክ ኡፍፍፍፍ መቼ ይሆን ያ ቀን " ድንኮን የሆነው ምድራዊ ቤታችን ቢፈርስ በሰማይ ያለ በእጅ ያልተሰራ ዘላለማዊ የሆነ ቤት ከእግዚአብሔር የተሰራ ህንጻ እንዳለን እናውቃለንና" ጌታ ሆይ ቶሎ ና ❤❤❤
@wolayitagosplemedia2768
@wolayitagosplemedia2768 4 жыл бұрын
amen
@wubneshmelke6060
@wubneshmelke6060 4 жыл бұрын
Amen
@aidadefere4065
@aidadefere4065 3 жыл бұрын
Every time i worship God with these songs with you ,i am blessed . God bless you
@addisualamirewbiadgie1016
@addisualamirewbiadgie1016 2 жыл бұрын
What a wonderful gospel song! I found nice nutrition for my soul
@nakachewnegash2158
@nakachewnegash2158 2 жыл бұрын
##ጌታ ይባርካችሁ! #የዛሬን ማለዳ ሰጥቶናልና ይህችን የሚንዘምርበትን ማለዳ በዕድሜያችን ላይ ጨምሯልና፤ #በማለዳ እዘምራለሁ!እንዘምራለን!
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tsiontunke3963
@tsiontunke3963 2 жыл бұрын
Yegna bereketoch geta iyesus zemenachihun yibark
@yaredkasseye7762
@yaredkasseye7762 Жыл бұрын
Let God bless you all !! Every day I listen this song while I'm stressed & pray. Yared k.
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Жыл бұрын
Amen
@natnaeltadele6048
@natnaeltadele6048 3 жыл бұрын
ምስጋና ለተወዳጁ ኢየሱስ❤🙏
@nettekeste
@nettekeste Жыл бұрын
Amen 🙏🏽 thank you God for the always loving and caring, and protecting me and my children all families ❤️
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Жыл бұрын
Amen
@user-vc1jv6lz7f
@user-vc1jv6lz7f 5 ай бұрын
Tebareku tsegawn yabzalachu yichemrbachu.
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 ай бұрын
Amen amen
@nathnaelnardos6391
@nathnaelnardos6391 3 жыл бұрын
ጸጋው ይብዛላችሁ ቅዱሳን
@zinetadem7648
@zinetadem7648 2 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ
@mimiabebe7192
@mimiabebe7192 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ
@user-xe6qn1cw6o
@user-xe6qn1cw6o 5 ай бұрын
Jesus is Lord!
@ghgchy9272
@ghgchy9272 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ
@Bereket-mi5sg
@Bereket-mi5sg 2 жыл бұрын
ተባረኩ ድንቅ ኣምልኮ!!
@fajurkhaled5572
@fajurkhaled5572 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen kibr li Egizabiher yiuhni Amem tabaraki tabaraku Elelelelelelel Elelelelelelel 😘😘🎻🎤🎻🎤🎻👏👏👏🙇‍♀️🙇‍♂️🤲🤲🙌🙌🛐🛐
@gelilabeyene8591
@gelilabeyene8591 3 жыл бұрын
Weyyyy belyu btame desss yelale bset ametyyy ayweshe
@tamiratyohannes4989
@tamiratyohannes4989 4 ай бұрын
አሜን ተባረኩ!!!
@user-ck7yv2yl2k
@user-ck7yv2yl2k 3 жыл бұрын
Wow i love it !!! It touches my heart God bless u abundantly glory to almighty God.from eritrea
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Amen
@bisrattesfay5467
@bisrattesfay5467 3 жыл бұрын
ተባረኩ በብዙ ዉዶች!!!
@tamirathaile4999
@tamirathaile4999 4 жыл бұрын
I am watching from South Africa 🇿🇦
@user-xp4wl1ib5x
@user-xp4wl1ib5x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን እናት ቤተክርሲቲይናችን ተባረኩ የአባቴ ብሩካን
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
amen
@mekedes4jesus
@mekedes4jesus 4 жыл бұрын
WooooW it is a worship that leads directly to heaven!!! Shower of blessing!!!
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 жыл бұрын
Ammmmmen
@mulleralem1397
@mulleralem1397 2 жыл бұрын
Early morning 5 days aweek driving on my way to Camrose , Albert canada. I get blessed listening to this Holy song and leads me to worship my God the father, my Lord Jesus Christ and the true spirit of God the Holy spirit. So thank you guys. I love you. Elilililililili elilililililili elilililililili. Ale yemireda yemiyay. Yes and amen. Selam leEritrea selam leEthiopia
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Amen
@Minecraft-ud4mx
@Minecraft-ud4mx 2 жыл бұрын
@@girmabeletesongs k
@Minecraft-ud4mx
@Minecraft-ud4mx 2 жыл бұрын
9
@natigecho-ji3pt
@natigecho-ji3pt 3 ай бұрын
Qqqqq​@@girmabeletesongs
@genetbiru132
@genetbiru132 4 жыл бұрын
ተባረኩልኝ ውዶቼ፡ ❤️❤️❤️እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ! በእጥፍ ይባርካችሁ ፡ ተባርካችሁ ለበረከት ሁኑ ። ወደ ከፍታው የሚያወጣ ዝማሬ! ነፍስን የሚያድስ ! እንዲሁም ሁሉን የሚያስረሳ አምልኮ ነው ። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ይጨምርላችሁ ተባረኩልኝ ። ❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 жыл бұрын
አሜን
@tutuzeude6607
@tutuzeude6607 4 жыл бұрын
Cool
@tirhasestifanos8848
@tirhasestifanos8848 3 жыл бұрын
Oq
@misrakadmasu5521
@misrakadmasu5521 3 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር ስሰማው ብውል አይሠለቸኝም እግዚአብሄር ብርክ ያድርጋችሁ እንደዚህ ነፍን የሚያድሥ ዝማሬ ሥለአሰማችሁኝ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Ammmmmen
@danel6.278
@danel6.278 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ግን አንድ ነገር አውቃለሁ ስለወደድከኝ አውድሃለው አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏💗💗💗💗💚💚💚💛💛💛🧡🧡🧡❤️❤️💙💙💙💜💜💜💓💓💓
@tirhasestifanos8848
@tirhasestifanos8848 3 жыл бұрын
M
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 2 жыл бұрын
GOD IS GOOD ALL THE TIME 🙏🙏 GOD BLESS YOU more and more 🙏 ❤ JESUS IS LORD AMEN 🙏 🙏
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Amen amen
@merontaye8723
@merontaye8723 3 жыл бұрын
ሀሉያያ ግን አንድ ነገር አውቃለሁ ሀፂያቴን ሳትጠየፍ ስለወደድከኝ ወድሃለሁ አሜን ሙሉወጌል ዘማሪዎች አሁንም ሁሉበሁሉ ሙሉበሙሉ የሆነው ዝማሬን በለሊት የሚሰጠው የፀጋው ባለቤት የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ጌታ የማያቃርጥ የዝማሬ ምጭን ያፍልቅላቹ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
ammmmmen
@tihitnayacob6609
@tihitnayacob6609 4 жыл бұрын
Amen , Ale ymisema ymiyaye .....keber leysuse....Amen
@bereketassefa2073
@bereketassefa2073 4 жыл бұрын
Ohhhh what a worship 😱 Uplifting worship🙏 heart touching worship 🤗 Thank you sir ...keep shining our blessings 😍❤
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 3 жыл бұрын
Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾
@godislove6010
@godislove6010 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏🏼
@hello-si7gq
@hello-si7gq Жыл бұрын
Beautiful praise to our Lord God! GOD BLESS YOU!!
@meronmulat7182
@meronmulat7182 3 жыл бұрын
Wow God bless you all.
@emebetwahide3553
@emebetwahide3553 10 ай бұрын
Bebizu tebareku
@amsaleyemer9042
@amsaleyemer9042 2 жыл бұрын
I LOVE IT, be Blessed ABUNDANTLY my Beloved, group gospel singers. Amen!!
@ramiabderahman2608
@ramiabderahman2608 3 жыл бұрын
ግሩምምምምምም ይደንቃል ተባረኩ ጸጋውን ይብዛላቹ።ወንድማቹ ጌቺ ኣካም ቡልታን ነጋ ይነጋል በእየሱስ ቅዱስ ንጉስ።
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Amen
@tekletesema216
@tekletesema216 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ!
@fasikatesema8876
@fasikatesema8876 3 жыл бұрын
Ye Geta betsaboch Zemenachu Yibark!
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Amen
@lilyfiseha3989
@lilyfiseha3989 3 жыл бұрын
አሜንንን አለ የሚሰማ የሚያይ እልልልልልል እሜንንን አሜንንንን
@khoruae9602
@khoruae9602 2 жыл бұрын
Tebareki. Ms
@muchokata6367
@muchokata6367 3 жыл бұрын
isey abaa simih biruk yihun
@hannahanna826
@hannahanna826 2 жыл бұрын
እሰይ ጌታ ይባረክ ተባረኩ እነወዳቹዋለን ተባረኩ
@kuyetsige
@kuyetsige 2 жыл бұрын
ተባርካቹ ቅሩ
@danieldesalegn993
@danieldesalegn993 2 жыл бұрын
Dear Brother Girma and your team, May the heavenly Lord Jesus richly bless you as you have been such a wonderful worship leading team in your local church in such a way which may show and glorify Jesus for the rest of the World !!
@calebpeko5588
@calebpeko5588 Жыл бұрын
I am always blessed with this song
@dubelabeyene5608
@dubelabeyene5608 4 жыл бұрын
I thanks the Lord for his enormous grace that was poured on your life.I am blessed in this song;God bless ur minstry!
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 жыл бұрын
Amne GOD bless you
@wegahtateka245
@wegahtateka245 2 жыл бұрын
Gn ande ngr awqalew slwededkgne wedhalew elellllllll geta ybarkachu!!
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 жыл бұрын
Praise almighty God ☝🏽❤️🙏🏽👏🏼
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 3 жыл бұрын
Amen Amen 🙏hale luya elelelelelelel 🙏yabate berukan leberket hunulege lemlemu
@salhesalhe4362
@salhesalhe4362 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ghenetftwi510
@ghenetftwi510 4 жыл бұрын
Amen Amen God bless you my brothers and my sisters more and more
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 4 жыл бұрын
Amen amen amen Glory to our powerful God we serve. Praise be to His Holy Name hallelujah, God bless you all.
@wolayitagosplemedia2768
@wolayitagosplemedia2768 4 жыл бұрын
tebarek god bless you
@gerryphone2589
@gerryphone2589 3 жыл бұрын
አሜን ተባረኩ ዘመናቹ ለበረከት ይሁን የእግዚአብሄር ህልውና ያለበት መልክት ነው በመልክታችሁ ተባርኬያለሁ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
ammmmmen
@pietrosmichael7321
@pietrosmichael7321 2 жыл бұрын
May the Lord bless you all abundantly in every aspect of your lives . TEBAREKU !!!
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Ammmmmen
@kalealegnjesus7936
@kalealegnjesus7936 3 жыл бұрын
Ameen ameen tebareku geta eyesus ye barekchu 🙏🙏🙏🙏
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Amen
@benekelagintamo7387
@benekelagintamo7387 3 жыл бұрын
@@girmabeletesongs we are blessed ser
@user-vo2hz6ht5c
@user-vo2hz6ht5c 4 жыл бұрын
ሀሌሉያ አሜን አሜን ምሰጋና የሚገባው እሱ ብቻ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kukukataro4446
@kukukataro4446 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️ ሃሌሉያ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭
@LiseMarcon
@LiseMarcon 24 күн бұрын
Amen Amen
@user-yy6kc8hb4u
@user-yy6kc8hb4u 11 ай бұрын
Woooooooow what a song you are blessed praise God.
@bisrattesfay4680
@bisrattesfay4680 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen, des ybelew tebareku
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 жыл бұрын
ጌታ እድሜ ዘመናችውን ይባርክ በዝማሬያችው ተባረኩ
@solomonsufa5917
@solomonsufa5917 2 жыл бұрын
Abo tebarku..tebrkebchehual.
@hanakidane8100
@hanakidane8100 3 жыл бұрын
God is awesome. You worshiped a year before but the spirit is working through your song even today, July 15 2021.
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Ammmmmen
@yenasera4842
@yenasera4842 Жыл бұрын
ተባረኩ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Жыл бұрын
Amen
@jesuschristgospel5558
@jesuschristgospel5558 3 жыл бұрын
ነፍስም አልቀርልኝ ይህን መዝሙር ስሰማ! ተባረኩ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Amen
@edmajilis9818
@edmajilis9818 3 жыл бұрын
wow tabaraku
@netsanetabebe6086
@netsanetabebe6086 Жыл бұрын
Tebarku temsgn geta hoy 📯🎶🎸🎹betam tamralachehu
@user-vk9ho2gv7j
@user-vk9ho2gv7j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mehiretwakejo3329
@mehiretwakejo3329 4 жыл бұрын
Amen zemenachew yibarek
@selamwitgebererul53
@selamwitgebererul53 4 жыл бұрын
Elelelel elelel elele Amen hallelujah God bless you!
@meseretnegash2948
@meseretnegash2948 Жыл бұрын
More grace for you and team !
@amuyaking1091
@amuyaking1091 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር የባርካችሁ
@rebeccatesfaye8119
@rebeccatesfaye8119 3 жыл бұрын
i'm in love with this song
@heldanaafework597
@heldanaafework597 3 жыл бұрын
Me too,I listen to it every morning.May God bless them!
@merhawihtekle8615
@merhawihtekle8615 3 жыл бұрын
Heldana Afework I can’t stop💭
@robeltadesse8370
@robeltadesse8370 3 жыл бұрын
This is amazing! Praise God!!
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Amen
@yewengelfregudisa1043
@yewengelfregudisa1043 3 жыл бұрын
tebareku
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Amen
@genetkidane9750
@genetkidane9750 3 жыл бұрын
Thank you so much and love you. You are so precious to God. Glory of God surround you and you be blessed each day. More grace in Jesus name and anointing.
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Ammmmmen
@gerehamenu9893
@gerehamenu9893 7 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
@user-ck7yv2yl2k
@user-ck7yv2yl2k 3 жыл бұрын
Amazing worship stay blessed from eritrea.
@amblessed8657
@amblessed8657 4 жыл бұрын
Wowww, God bless you all. I cant stop listening, praise the Lord, halelujah
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 3 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
Worship team  with Girma belete  22 Full Gospel
9:26
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 337 М.
ዘማሪት ሂሩት ካሳ /ቅዱስ ነህ አንተ /KIDUS NEH ANTE በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን  EEC OTTAWA
10:47
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 178 М.
ዘማሪ_የምስራች_ስምኦን //Yemisrach  Worship Time (LCI Church) 2016/2024
27:43
Girma Belete beti Wolde በዙፋንህ ላይ ነህ/ Covid Lockdown Program protestant song
7:01
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 336 М.
ምስጋና Girma Belete  Yougo church new live worship
17:53
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 1,7 МЛН
Girma Belete Worship 22 Full Gospel
5:47
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 220 М.
Girma Belete Yeraraleg ግርማ  የራራልኝ Live Worship Song
8:16
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 1,3 МЛН
Kobelek
4:11
6ELLUCCI - Topic
Рет қаралды 779 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 101 МЛН
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 1,7 МЛН
Kendrick Lamar - Not Like Us
5:55
KendrickLamarVEVO
Рет қаралды 47 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 9 МЛН