No video

ምስጋና Girma Belete Yougo church new live worship

  Рет қаралды 1,719,632

Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ

Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ

5 жыл бұрын

Thank You For Visiting Our KZfaq Channel and Please subscribe To get New Videos. To be a partner of this ministry contact us with email: glorypic@gmail.com Or Phone: +251911121108
Bank Account Number
Commercial Bank Of Ethiopia 1000024777597
GOD BLESS YOU. Girma Belete
ተጨማሪ መዝሙሮችን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ማየት ትችላላችሁ ጌታ ይባርካችሁ
ክብር የበቃህ
• keber Yebekah Live Wor...
ምህረት የበዛለት
• ምህረት የበዛለት Girma Belet...
የሚመስልህ የለም
• Girma Belete ግርማ በለጠ ክ...
Facebook page
/ adisukidan
ስልክ ቁጥር +251 911 12 11 08
protestant christian live worship song
Girma belete 1st worship
Next video will be realized soon subscribe for more

Пікірлер: 814
@cecew.2559
@cecew.2559 5 жыл бұрын
ግርምሽ የአምልኮ መዝሙሮቹን አንተ ስትዘምራቸዉ ገና እንደአዲስ ነዉ ማዳምጣቸዉ ። እጥፍ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ!
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 5 жыл бұрын
Amen
@Tirhas_Gebreyohannes
@Tirhas_Gebreyohannes 9 ай бұрын
እኔም እንደዛው
@ermiyasgirma9501
@ermiyasgirma9501 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ጥሩ የአምልኮ መዝሙር ነው ከሁሉ በላይ መድረክ ላይ ያየሁት ጨዋነት ከአለባበስ ጀምሮ ሁሉ ነገር ደስ ብሎኛል ጌታ
@marthakibret408
@marthakibret408 3 жыл бұрын
Ke alebabesu belay yemizemrew Ye Hayalu Egziyabiher kal yibeltal Focus on only worship Kehulu belay mesemuru not alebabesu??
@kukuagidew5960
@kukuagidew5960 2 жыл бұрын
ልናመልክህ ተፈጥረናልና እሄው ከዙፋንህ ሥራ አለን እሰግዳለን እግዚአብሔር አምላክ !!!
@B32124
@B32124 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን የአምልኮን ወግ አሳየኸን እንዳንተ ደግሞ እንዲበዙልን እንፀልያለ ክብሩን ወደ ባለቤቱ የሚመልሱ ይብዙልን ወንድማችን ምሳሌያችን ነህ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 9 ай бұрын
Amen amen
@eyasu6794
@eyasu6794 2 жыл бұрын
I'm in a library, and the urge to sing along is almost irresistible.
@mazamaza7237
@mazamaza7237 Ай бұрын
ምስጋና አምልኮ ይዤ መጣሁ አንተን የሚመስል አጣሁ ተወደስ ተቀደስ ለዘለዓለም አንተ የሚመስልህ የለም 🙏🙏
@romanwelde5303
@romanwelde5303 3 жыл бұрын
ወንድም ግርማ ተባረክ በብዙ በመንፈስ የሆነ አምልኮ በመንፈስ የሆነ ዝማሬ ማንኛውንም ሰው ወደ መንፈሳዊ አለም ይስባል ስደጋግም ሳዳምጥ እውላለሁ አረካም ኧረ በብዙ ብርክ በልልኝ📖❤❤❤❤🎤🎧🎹🎻🎷🎺🎸🎵🎶
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Amen amen
@ruthruth3997
@ruthruth3997 5 жыл бұрын
እግዚአብሔርህ ሆይ እንዲ በተረጋጋ መንፈስ የሚዘምር ዘማርያንን አስነሳልን... እግዚአብሔር ዘመንህን ኑርህን አግልግሎትህን ያንተ የሆነውን ሁሉ ይብርክ 🙏🙏
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 5 жыл бұрын
Ammmmmen thankyou so much
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 4 жыл бұрын
It is true .
@meletsega6255
@meletsega6255 2 жыл бұрын
I love it ! I like this kind of worship and enjoy the presence of God !
@meletsega6255
@meletsega6255 2 жыл бұрын
I like this kind of worship and enjoy the presence of God!
@aleneadane5265
@aleneadane5265 2 жыл бұрын
Really
@kiedst1143
@kiedst1143 Жыл бұрын
ግርምሽዬ ዝማሬዎችህ ሁሉ እጅግ የሚደንቁ ናቸው እርጋታቸው በጣም እናመሰግናለን ጌታ ይቀበለን ።አሜን ክብር ምስጋ ይሁሉንለት
@eritreaforchrist956
@eritreaforchrist956 4 жыл бұрын
ዮሐንስ 4 (John) 24፤ እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል። ጌታ የሱስ ኣብዝቶ ይባርክህ።
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 жыл бұрын
አሜን
@williamnfor2881
@williamnfor2881 Жыл бұрын
Hallelujah
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር ሁልጊዜ ቤሰማ የማይጠገብ መዝሙር ዘርህ ይባረክ በእድሜ በጤና ተባረክ።
@kidistchala3228
@kidistchala3228 4 жыл бұрын
ይብዛልህ እንጂ አምልኮ ** ይብዛልህ እንጂ ምስጋና ** በላይ በስማይ ዙፋኑ ላይ ** ** ከታች በምድር ለእግዛብሄር ** ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን ላከብርህ እወዳለሁ ላነግስህ እወዳለሁ!!!!
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 5 жыл бұрын
ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረክ ዘመንህ ይባረክ በጌታ በ ኢየሱስ ስም !
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 5 жыл бұрын
Ammmmmen
@user-of5cq1ih9h
@user-of5cq1ih9h 5 жыл бұрын
በጣም በመንፈስ ስምጥ የሚያደርግ አምልኮ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ🤩🤩❤❤🙏🙏
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 5 жыл бұрын
Ammmmmen
@ethiyopia6194
@ethiyopia6194 3 жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ዎንድሜ ታባረክ ፀጋ ይብዘልህ በጣም ተበርኬበተለው
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Amen
@danielbetsuamlak3723
@danielbetsuamlak3723 5 ай бұрын
My brother you are anointed. I keep hearing this song every day. Your voice is clearly anointed. Keep singing
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 5 ай бұрын
Amen
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 4 жыл бұрын
ይብዛልህ እንጅ አምልኮየ ይብዛልህ እንጅ ምስጋናዬ ዋው ደስ ሲል አብሮነትህ ኢየሱስ. ብርክ በልልኝ ያባቴ ልጅ
@azieb6996
@azieb6996 3 жыл бұрын
እዝጋብሀር ዘመንህ ይባርክ ኣብዝቶ የሚባርክ የተቀባ መዝሙር
@yoditlegese6381
@yoditlegese6381 3 жыл бұрын
የተወደድክ የአባቴ ብሩክ ወደ እግዚያብሔር ህልውና ውስጥ የሚያስገባ ዝማሬ ዘመንህ ይባረክ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Ammmmmen
@MimiMimi-wt3fn
@MimiMimi-wt3fn 3 жыл бұрын
አሜን ሰማይ ሰማይ ይሸታል🙏🙏
@solf2000
@solf2000 4 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! (ያገለገላችሁትን ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ።)
@adengerma2005
@adengerma2005 4 жыл бұрын
ድንቅ ነዉ እየሱስ ሲመለክ ባንተማ ዋው
@nahummamodaniel8278
@nahummamodaniel8278 3 жыл бұрын
ተባረክ ግርማ 🙌 ክብር ለርሱ ይሁን
@nebawotrekek785
@nebawotrekek785 5 жыл бұрын
አሜን ክብር ለታረደው ይሁንለት ምን እንላለን ተባርክልን
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 5 жыл бұрын
Ammmmmen
@amarechabebe7873
@amarechabebe7873 8 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ክብር ምስዝጋና ይሁን ለ አግዚአብሔር አሜንንን ሃሌሉያ ልአንተህ ምሰጣው ምስጋና ላላ የለም ይብዛለህ እልልልልልል እልልልልልል 🔥🔥🔥🙏🙏🙏አግዚአብሔር አምላኪ ዘመንህ ይባረክ ግርምይ //ለምልም ❤️❤️❤️
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 8 ай бұрын
Amen amen
@gerryphone2589
@gerryphone2589 4 жыл бұрын
እናመልክህ አለን በዙፍንህ ሥርእ እንሠግድልሀለን
@amanuelalemayehu8872
@amanuelalemayehu8872 2 жыл бұрын
The most impressive song and May GOD BLESS U Girmish.!!!!!!!
@shewayesiyoum3041
@shewayesiyoum3041 3 жыл бұрын
Keber Le Geta Eysus Amennnnn Dinke Ameleku .Geta Abezeto Yebarkhe!!
@letekk5347
@letekk5347 4 жыл бұрын
We need more worship like this!!! Thank you from israel!!!
@godisincontrol5983
@godisincontrol5983 4 жыл бұрын
My brother Girma, May God bless u more and more. I like that your songs focuses on Glorifying Mighty God and the spirit/love & calmness that i think i see in your songs. Yes, i can't have enough of your songs as well. I do hope to listen to your full album, soon. Please stay courageous and faithful servant of the Lord! stay alert and cautious to avoid the seductive way of the world/flush, it breaks my heart to hear most of our singers have fallen for the devils trap of fame, money, respect and women. May the Lord help u.
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 жыл бұрын
Amen and ammmmmen
@mebratshamen3342
@mebratshamen3342 4 жыл бұрын
@@girmabeletesongs g
@YonatanYismu
@YonatanYismu 4 күн бұрын
ሀሌሉያ 🙌 ተባረኩ! .... 2016ዓ.ም
@menaf77
@menaf77 4 жыл бұрын
This is the result of Anointing + good relationship with holy spirit + gifted vocal . Please be watchful and keep more of what you have. You are our gift, the body of Christ needs more of you.
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 жыл бұрын
Amen amen thankyou so much
@RoofG
@RoofG 4 жыл бұрын
true
@laNouvelleVie
@laNouvelleVie 4 жыл бұрын
God bless you Ethiopia. Pastor Galli from Chad.
@user-gr3zv5mp4y
@user-gr3zv5mp4y 5 жыл бұрын
ወንድሜ ግርማ በለጠ መዝሙሮችህን ቀን በቀን በእንባ ነው የማመልክባቸው ዘመንህ ይባረክ 👋 እወድሀለሁ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 5 жыл бұрын
Ammmmmen
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 4 жыл бұрын
Me too
@rihanatamene5162
@rihanatamene5162 5 жыл бұрын
ኡኡኡኡ ይሄ ዘማሪ የመጀመሪያ ቀን ሳየው የእግዚያብሔር መገኝት የተረጋጋ አምልኮ ውይ ነብስም አልቀረልኝ ጌታ ይባርክህ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 5 жыл бұрын
Ammmmmen
@astertolawaq5234
@astertolawaq5234 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።በልጅነቴ ያዘሜኩትን ዝማሬ ስሰማው አገሬ ያለሁ ያህል እጅግ ደስ አለኝ ።
@merontaye8723
@merontaye8723 3 жыл бұрын
በምድር እስካለን በእውነትና በመንፈስ ሆኖ ጌታን ከማምለክ የሚያስደስት ምንምና ምንም ሚያስደስት ነገር እደሌለለ ተርዴቻለሁ በለሊትን ዝማሬን የሚሰጥ የፀጋው ባለቤት ጌታእየሱስይጨምርላቹ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
አሜን
@aronbihone2562
@aronbihone2562 4 жыл бұрын
ወድጄዋለሁ !!አምልኮ ናፍቆኝ ነበረ በዚህ አስገምጋሚ ድምፅ እድሜህን በሙሉ የውዳሴ ቅኔ ትቀኝበት ዘንድ ገልበትና ፅናት ከሰማያቱ ንጉስ *ከኢየሱስ* ለመንኩልህ!!
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 4 жыл бұрын
Love you my brother in Christ...
@yonasyoseph8101
@yonasyoseph8101 4 жыл бұрын
ክብር ይሁንልህ ጌታችን።....Tebareklin be bizu😍😍
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 жыл бұрын
Amen
@elsaferede6679
@elsaferede6679 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይሚል አምልኮ ::ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 жыл бұрын
Amen
@danielbahtabetsuamlak8205
@danielbahtabetsuamlak8205 4 жыл бұрын
You have anointed voice. Praise God. Pray for the Lord to give you a new song. He will shower you with a new song ( your own song). Most of your song was already on public by other singers. Keep going. God bless you
@meletsega6255
@meletsega6255 2 жыл бұрын
ነፍሴ የተጠማችው የዝማሬ አምልኮ ይህ ነው !
@birehaneguta8411
@birehaneguta8411 2 жыл бұрын
Samecha samecha malisalechwu mazimur geta eyesusi zamanihn yebarikawu brother be blessed
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL 3 жыл бұрын
Girmeshye Betam tebarkebetalehu 🙏
@melenabakalu7444
@melenabakalu7444 5 жыл бұрын
አሜን ሀሌሉያ ጌታን የሚመስል የለም።
@habtambogale3056
@habtambogale3056 5 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeennnnn. Yelam tebarklagni
@yadykaba584
@yadykaba584 4 жыл бұрын
What a great CALMING and SOOTHING voice u have brother !!!!!!! Graceful sound that I never heard before..Always automatically puts me in a worship mode 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼Let all the glory to be the giver all the gifts....God bless🙏🏾🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 жыл бұрын
Ammmmmen glory to GOD ኦሪት ዘጸአት 15 2፤ ጕልበቴ ዝማሬዬም እግዚአብሔር ነው፥ መድኃኒቴም ሆነልኝ፤ ይህ አምላኬ ነው አመሰግነውማለሁ፥
@yadykaba584
@yadykaba584 4 жыл бұрын
Amen to that🙌🏼🙏🏾God bless you more and more!!!Tebarekiliynii wondimee 🙏🏾
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 4 жыл бұрын
I don't understand why people dislike this song?He magnified his name..
@helenmesfin8003
@helenmesfin8003 Жыл бұрын
Hmmm
@felekewoldesemayat3200
@felekewoldesemayat3200 8 ай бұрын
What do you mean "why people dislike this song? "
@tadw
@tadw 3 жыл бұрын
Awesome 👏🏽
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 7 ай бұрын
አቤት..ደስ.ሲል
@dink-adis-zimare01
@dink-adis-zimare01 26 күн бұрын
Amen, Tebarek
@tesfahunhatia1567
@tesfahunhatia1567 4 жыл бұрын
ወንድሜ የሰማይና የምድር ሁሉ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ። አገልግሎትህን ሁልጊዜ አድምጬ አልጠግብም፥ አይሰለቸኝም። የዝማሬ ቅባት ባንተ ላይ እየሠራ ነው። ተንከባከበው። ይብዛልህ። ጌታ ካንተ ጋር ይሁን።
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 жыл бұрын
አሜን
@nazretnegassi8454
@nazretnegassi8454 3 жыл бұрын
Blessed your worship takes me to a different dimension....its amazing may the good Lord increase ur anointing and blessing in jesus name
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Amen and amen
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
ሁልጊዜ ብሰማ የማይጠገብ መዝሙር መንፈሰ ቅዱሰ ያለበት ድምፅ የሚሰጥ መዝሙር የሚሰጥ መንፈሰ ቅዱሰ ክብር ለጌታ በረከቱ ለአንተ ይሁን ወንድሜ።
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Жыл бұрын
Amen amen
@bisrattesfay5467
@bisrattesfay5467 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ምስጋና🙏ክብር🙏ዉዳሴ🙏እልልታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ክብርርርርርርርርርርር ሃለሉያ ኣሜንንን
@habtshbelay793
@habtshbelay793 4 жыл бұрын
I feel the presence of God brother God bless you amazing worship
@desalgnwolde7224
@desalgnwolde7224 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሕልውና ያለበት አምልኮ ተባረክ ወንድሜ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 6 ай бұрын
Amen
@salemzenebe2746
@salemzenebe2746 5 жыл бұрын
ተባረክ ግርምዬ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 5 жыл бұрын
Ammmmmen salemye
@hiwothaile7809
@hiwothaile7809 5 жыл бұрын
I can wait በራስህ ዝማሬ እስክትመጣ ተባረክ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 5 жыл бұрын
Amen pray for me
@TereciaValentine
@TereciaValentine Ай бұрын
Love this song so much thankyou for it
@melatmel4228
@melatmel4228 4 жыл бұрын
በእውነት የሚገርም መዝሙር ,👏👏👏,,ስወደው ተባረክ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 жыл бұрын
Ammmmmen
@yorditesifay5366
@yorditesifay5366 2 жыл бұрын
Wow l love this song very much very beautiful ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘
@monicamonicatube7394
@monicamonicatube7394 4 жыл бұрын
Tebarek girma nefisin yemiyadis mezmur new
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 жыл бұрын
Amen
@rloveshaki
@rloveshaki 4 жыл бұрын
What a heavenly worship! Can't stop watching. Blessings
@netsanetdesta9942
@netsanetdesta9942 4 жыл бұрын
I’m addicted to your voice. what a blessing to worship with you. Yabzaleh🙏🏾 stay blessed 🙏🏾🙏🏾
@molebogengamogelang8024
@molebogengamogelang8024 3 жыл бұрын
I'm addicted with this guy voice like you my friend
@nardosaemiro6088
@nardosaemiro6088 5 жыл бұрын
Amennnnnn des ymile amelko tebareku beysus SIM. Sewdh setsemelk tsegaw yibzalh menfes yalebet amelko
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 4 жыл бұрын
Jesus is Lord of Lord & King of King forever more. Amen 🙏🙏🙏 Amen
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 3 жыл бұрын
Hallelujah
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 4 жыл бұрын
I am worshiping my Jesus🙏🙏🙏 I give headache to devil
@genetserer9514
@genetserer9514 5 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይታያል በናተ ሀሌሉያ እየሱስ ያድናል ይታደጋል
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 5 жыл бұрын
Ammmmmen
@danielasefa4662
@danielasefa4662 4 жыл бұрын
Inspiration is very important follow your instinct you cant go wrong. Glory be to almighty God, amen.
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 4 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ተባረክልኝ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 жыл бұрын
Amen
@mululangana1368
@mululangana1368 3 жыл бұрын
tebarek girmish zemenih yibarek
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 4 жыл бұрын
Brother, this is my testimony...love this song you are awesomely an amazing anointed singer!!
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 3 жыл бұрын
✝️ Amen Amen we worship Jesus Christ for ever🙏👏👏
@tsehaywagesotitira1280
@tsehaywagesotitira1280 5 ай бұрын
ግርምሽ ተባረክ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 5 ай бұрын
Amen
@senamimo7706
@senamimo7706 5 жыл бұрын
Amen Amen tebarek geta tsegawn belay belay yabzaleh
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 5 жыл бұрын
Amen
@anshasmith6936
@anshasmith6936 3 жыл бұрын
Amen kibir yihun. Thank you Lord!
@bsjsjxdbdjds8081
@bsjsjxdbdjds8081 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን. ይባርክህ
@justusing4718
@justusing4718 2 жыл бұрын
Tebarekelegn
@ayelehadero2737
@ayelehadero2737 4 жыл бұрын
Amen Amen keber yehun LA gata
@romanchaka3417
@romanchaka3417 4 жыл бұрын
may Almighty God bless you all! Jesus is really the truth, the way & the life , connecting our spirit to heaven... this is what we have to longing for eagerly to see the Glory of God, JESUS!!! MARANATA!!!...
@kunjimmaknjimma352
@kunjimmaknjimma352 4 жыл бұрын
ተበረክ የአበቴ ልጅ ፀገ ይጨመርልህ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 жыл бұрын
Ammmmmen
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 3 жыл бұрын
Sewdeh eco weye gets zemnhn yibarek kezi yebelete yamelko kibate yilakekelh .
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Amen
@asmarayeritrea2151
@asmarayeritrea2151 3 жыл бұрын
Lovely worship with girma belet belet amazing spirit
@jo-cyemane7579
@jo-cyemane7579 3 жыл бұрын
Lord Jesus Christ ,You Are worthy of All Glory and Honor and Power , Forever and More . Bless You more Brother Ghrima .
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Amen
@user-ut4ze2mm5s
@user-ut4ze2mm5s 5 жыл бұрын
ተባረኩ
@foxesakram7749
@foxesakram7749 4 жыл бұрын
Welcome tebarekuuu tebarekuuu Ameeeeeenn ameeeeeenn ameeeeeenn🙏🙏🙏🙏🙏👈
@lilianarossi8959
@lilianarossi8959 4 жыл бұрын
Tebareku, egziabher ykumilachihu , Ethiopian bemekenawen , befikir, beakbrot gizuat 😘
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 жыл бұрын
Ammmmmen ammmmmen ammmmmen
@f.t9067
@f.t9067 5 жыл бұрын
I love u Bro.keep up.God Bless u more and more!
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 5 жыл бұрын
Ammmmmen
@edenlule8889
@edenlule8889 3 жыл бұрын
Amen Amen🙇‍♀️kber yhun msgana😭😭 bless you Grmaye thanks🤗
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Ammmmmen
@sbefekadu607
@sbefekadu607 5 жыл бұрын
ግርምሽ የተባረክ ነህ፡፡ ነፍስ አልቀረልኝም በብዙ ተባርኪያለሁ፡፡
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 5 жыл бұрын
Amen amen
@kalkal8012
@kalkal8012 3 жыл бұрын
Amen Geta Hoy Lamelekeh Ewedalew!!!!!!Bero Tsegawen Yabezaleh!!
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Ammmmmen
@helenkebere
@helenkebere 4 жыл бұрын
What a heavenly worship 🤲 , ur blessed Girmish 🙏
@eyesusgetaekonewgetaekonew4403
@eyesusgetaekonewgetaekonew4403 4 жыл бұрын
Amen geta hoyi anten yemieslh yelem tebareku des yemil amlko new
@user-mb3wf4lb8k
@user-mb3wf4lb8k 5 жыл бұрын
በእውነት ይጨምርልህ ግርምሽ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 5 жыл бұрын
አሜን
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 7 ай бұрын
ወይኔ ይህ ዘማሪ የት ነበር ከነ ድሮ መንፈስ ቅዱስ እንድህ በመንፈስ ሆኖ የምዘምሩልህን ዜማር አብዛልን ብሩክ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 7 ай бұрын
Amen
@yoditnegassi4880
@yoditnegassi4880 3 жыл бұрын
11:49 Egzabher hayal!!!💕💕💕💕
@zahraamen7843
@zahraamen7843 4 жыл бұрын
Amen Amen Egzibher melkam Abate New
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 жыл бұрын
Ammmmmen ammmmmen
@tigistkidane8654
@tigistkidane8654 3 жыл бұрын
ተባረክ ይብዛልክ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 3 жыл бұрын
Ammmmmen
@miterd4436
@miterd4436 4 жыл бұрын
ግርምዬ ዘመንህ ይባረክ
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 3 жыл бұрын
Amen enamelkehalene Egezeabhere amlake yegebahale(you deserve), tebareku
@kidistbenti8343
@kidistbenti8343 4 жыл бұрын
God bless you more brother !✋ 👏Praise God for your Grace ✋👏
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 3,1 МЛН
Bereket tesfaye you go church live worship
13:16
You Go City Church OFFICIAL ዩጎ
Рет қаралды 28 М.
አቤት ምህረት የበዛለት || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye
22:11
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 848 М.
በማለዳ / bemaleda  22 ሙሉ ወንጌል Sunday  Worship Leaders (Girma belete)
11:48
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 1,5 МЛН
Aster abebe live worship እኔ የምፈልገው
16:57
FikerTube. com
Рет қаралды 5 МЛН
Awtaru Kebede Live Worship
20:22
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 3,2 МЛН
ቅጥር ሰርተህ keter sertehe girma belete/ ግርማ በለጠ Live Worship @MARSILTVWORLDWIDE
18:57
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 35 М.
ዘማሪ_የምስራች_ስምኦን //Yemisrach  Worship Time (LCI Church) 2016/2024
27:43
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН