በአሜሪካ የኢትዮጵያ ሬስቶራት ሲከፍቱ እድላቸውን ዝጋ ትዳራቸውን ለያይ ተብሎ በደብተራ የተላከ መተት ሲጋለጥ

  Рет қаралды 28,827

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Ай бұрын

#Subscribe_Share_like_በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ።
በተለይ በዚህ በዲያቢሎስ ዘመን፤ የቤተ እግዚአብሔር መምህራን ሳይቀሩ ጥላቻን ያስተላልፋሉ፡፡ ስድብ የሚያሰለጥኑ፣ መለያየትን የሚያውጁ፣ ክፋትን የሚያበለጽጉ፣ በቀልን የሚያለማምዱ፣ መካሰስን የሚያስተምሩ፣ ለደግነት ስም የሚሰጡ፣ የሰው ችግር በጭራሽ የማይቸግራቸው፣ ሲሆንም ሰውን መጉዳት ትክክል እንደሆነ የሚያስቡ እልፍ ሰዎች አሉ፡፡ እነዚህን ሰዎች በጣም በሚገርም ሁኔታ መራቅ አስቸጋሪ ይሆንብናል፡፡ ለምንድነው ይሄ፤ ከውስጥ በኩል ያለ የመናፍስት አንድነት ስላለ ነው፡፡ በአምልኮተ እግዚአብሔር ውጊያ የደከመ መንፈስና ምኑም ያልተነካ መንፈስ ሲገናኙ ለክፋት መተባበር ይቸገራሉ፡፡ ነገር ግን፤ ሁለት የማይሰግዱ፣ የማይጸልዩ፣ የማይቀደሱ፣ የአጥፊ መንፈሶችን የጥፋት ስልት የማያውቁ ወገኖች ሲገናኙ፤ መንፈሶቻቸው በጣም በቀላሉ ተደራጅተው ለጥፋት አንድነት ይሰለፋሉ፡፡ በዚህ ጊዜ ሰዎቹ ከነአካቴው ባይተዋወቁ እንኳን ክፉ ነገር ለመፈጸም፣ ለመሳደብ፣ ለማማት፣ በጋራ ለመጥላት፣ በአንድነት ለማጥቃት ይተዋወቃሉ፡፡ እናስተውል፡፡ እንኳን የማይተዋወቁ፥ የሚተዋወቁም ሰዎች አንድ ላይ ደግ ለማድረግ የሚችገሩ ሆነው፤ ለማጥፋት ግን በቀላሉ የሚተጋገዙት ውስጥ ካሉት የመናፍስት ሕብረት ጋር በተያያዘ ምክንያት ነው፡፡ በመሆኑም፤ በተቻለ አቅም ይህንን የመናፍስት አንድነት ለመስበርና በምትኩ የመንፈስ ቅዱስ አንድነትን ለማምጣት፤ መናፍስትን ዘወትር በማድከም ልምምድ ውስጥ እየተገኙ፤ ስለ ፍቅር ቦታ የሚሰጡ ሰዎችን የሕይወት አርአያ በማድረግ ኑሮን በቀና መስመር ላይ ለማሳረፍ ጉልበት ማውጣት ያስፈልጋል፡፡

Пікірлер: 294
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob Ай бұрын
መላእከ መንክራት መምህር ግርማ የትውልዱ ስቃይ ቀድመው የተረዱ የዘመናችን ጳውሎስ ናቸው
@fyry8481
@fyry8481 Ай бұрын
እዉነት ነዉ❤❤❤
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 Ай бұрын
Ur Right ❤
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 Ай бұрын
እውነት100%
@Diamond21192
@Diamond21192 Ай бұрын
እኔ የማውቃቸው በሶሻል ሚዲያ ነው።። ለእርሶ ታላቅ አክብሮት አለኝ። እወዳቸዋል።አንድ ቀን ባገኛየው ደስስስ ይለኛል።ትምህርታቸውን በደንብ አዳምጣለሁ።እርሶን ስም ለማጠልሸት የሚሮጡትን ጉልበታቸው ውሃ ይሁን። የብዙ ሰዎችን ሂወት አድነዋል።🙏🙏🙏🙏🙏😍😍
@user-hw9dq9gv9e
@user-hw9dq9gv9e Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወሀይሁኔ
@lchielyas3652
@lchielyas3652 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k Ай бұрын
Amen❤❤❤Amen❤❤❤Amen
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤ በረከተውት ይድረሰኝ ❤❤❤
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Ай бұрын
Kidus Micheal yashenifilin Amen🌼🕊️🕯️
@danielnegash1796
@danielnegash1796 Ай бұрын
እንደ እርሶ ያለ በሠይጣን፣ዲያቢሎሥ፣አጋንንት ላይ ሥልጣን ያለው ሠግዶ የሚያሠግድ፣ቆርቦ የሚያቆርብ፣ተንበርክኮ የሚንበረከክ፣በጠላት ላይ ሀይል ጉልበት ግርማ ሞገሥ ያለው መምህራን፣ካህናትና አጥማቅያንን በምህረቱና በቸርነቱ ያብዛልን አሜን
@bestofever18
@bestofever18 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ Amen Amen Amen
@user-hw9dq9gv9e
@user-hw9dq9gv9e Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነት
@tarikteklay1860
@tarikteklay1860 Ай бұрын
Amen 🙏
@adislasti4907
@adislasti4907 Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k Ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mikias12
@user-mikias12 Ай бұрын
የኛ ኣባት 1000 ዓመት ኑሩልን ስንት ሰው በርሶ ምክንያት ወደ እግዚኣብሄር ቀረበ
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@NardosNardi-bz2cn
@NardosNardi-bz2cn Ай бұрын
አሜን ያኑርልን ግን 1000አመት ያንሳል ከዛም በላይ ያኑርልን አባቴ
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 Ай бұрын
የኛ እንቁ ልዩ አባት ፀጋውን ያብዛሎት ሲመጡ መንፈሴ ደስ ይላታል ሁሌም አመሰግኖታለው አከብሮታለው እወዶታለው የድንግል ማርያም ልጅ ዳግም አባታችንን ጻዲቁ ተክልዬን ሳይገባን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እናመሰግናለን ❤❤❤❤፣ ቀሲስ ሐይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p Ай бұрын
ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ተስፋ አትቁረጡ ሁሌ ስገዱ ሀጢያትም ብትሰሩ ስገዱ ፀልዩ እኔ ከነሀጢአቴ ዛሬም በስግደት ከፀሎት አልተለየሁም በርቱ
@This-fk4rg
@This-fk4rg Ай бұрын
ልክ ነው ፡፡ keep praying
@user-vm8uu3it9v
@user-vm8uu3it9v Ай бұрын
እህታለም ነብሴ ፁሚ ፀልይ ስገጂ ይለኛል ስጋዬ ግን አልታዘዝ አለኝ ወለተጎርጊስ ብለሽ በፀሎት አስቢኝ😢😢😢😢
@user-fd6jf9ef7y
@user-fd6jf9ef7y Ай бұрын
በትከከል
@tsegi9563
@tsegi9563 Ай бұрын
እድሜና ጤና ላባታቺን ለመምህር ግርማ
@elsabetmekuria8775
@elsabetmekuria8775 Ай бұрын
የታደለች ነፍስ እግዚአብሔር ለኔም ኢሄን እድል እንዲሰጠኝ እመኛለሁ ፀሎታችሁ ያግዘኝ ብስራተ ገብርኤል ነኝ ❤❤❤❤❤
@tadesetesema-ll9bj
@tadesetesema-ll9bj Ай бұрын
ዘመድኩን በቀለ እራሱ መተተኛ ሌባ ጋደኛወን በመተት የገደለ አስመሳይ ሌባ ጨበርበርቱ ሌባ ነወ ክብር መምህር ግርማ
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf Ай бұрын
እግዚአብሔር እንደ እርስዎ ያሉትን ቅንና መንፈሳዊያን አባቶች ያብዛልን።
@misraktigistu7158
@misraktigistu7158 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ረዥም እድሜ እና ፀጋ ለውድ አባታችን ይሁን❤❤❤😊
@ashe8263
@ashe8263 Ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት ፀጋዉን ያብዛሎት እንወዶታለን !!!
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በአባታችን ላይ አድረህ ሁላችንንም ጎብኝ🙏 አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት በሰላም ይመልስዎት፣ጸጋ ሞገሱን ያብዛልዎት 🙏 አሜን🙏🙏🙏 ከሀዋሳ ኢትዮጵያ
@Eyob797
@Eyob797 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር መምህር ግርማን ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን።
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj Ай бұрын
የኔ ልዩ አባት ሺ አመት ኑሩልኝ
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 Ай бұрын
እልልል እግዚያብሄር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ይኑርልን❤❤❤❤
@maatraosiris3409
@maatraosiris3409 Ай бұрын
Abatachen Egziabher Bereketu Yabezalot 🙏❤️💐
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 Ай бұрын
አባታችን የማቱሳላ እድሜ ያድልልን እግዛአብሄር አሜን አሜን አሜን
@habtamzemene7494
@habtamzemene7494 Ай бұрын
መምህር ፀሎታችሁ አይለየን አባ
@Mom-mt1yx
@Mom-mt1yx Ай бұрын
አባቴ እርሶን ላመሰግን ቃላት ያጥረኛል ፀጋውን እድሜዎትን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርሎት።
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 Ай бұрын
አባት አላሜ የኔ ከንቱ እድሜ ይስጦት የድሆች አባቶች 🤲🤲🤲
@bezu918
@bezu918 Ай бұрын
ተመስገን የሰራዊት ጌታ የሰራዊት ንጉስ እግዚሐብሔር አምላክ የፈውስ ፕሮግራሙ ላይ ስለተገኘው በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏
@lemlemtafese4482
@lemlemtafese4482 Ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ አሁን የት ናቸው?
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 Ай бұрын
ውይ ኣባ ቃላት የለኝም የአርሶን ጥቅም የተያዘ ብቻ ነው የሚያቀው አግዛበር ይመስገን አርሶን የሰጠን
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Ай бұрын
እግዚአብሔር
@helin6219
@helin6219 Ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን፫❤❤❤❤❤❤
@user-hh2bl7rs5u
@user-hh2bl7rs5u Ай бұрын
Abatachin egziabiher edmewet yarzmelen
@shewayeabchu134
@shewayeabchu134 Ай бұрын
አባትዬ እድሜ ሁን ያርዝምልን አይዞ እነሱን ልቦና ይስጣቸው
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባ እድሜና ጠና ይስጠዎት እሶወን የመሰልፕ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Ай бұрын
አባታችን መምህራችን ኑሩልን❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲እናዝ ሜንፈስ ቁዱስ የበዛባችሁ አባቶች ስላሰታን ተመስገን አምላኬ ሸ ዓመት ኑሩልን
@user-eg9eo5qh9x
@user-eg9eo5qh9x Ай бұрын
መምህርዬ እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛሎት።የቤተክርስቲያንና የምእመናን ጠላት ድያብሎስ ይፈር እነዚህ የህዝብ ጠላቶች።
@ObbooUsman
@ObbooUsman Ай бұрын
እግ/ር እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Ай бұрын
በስመ ስላሴ ስም አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ሆይ የክፍወች ስራን ሰባብርልን የድንግል ማርያም ልጅ ድረስልን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Ай бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏
@eritrealove7981
@eritrealove7981 Ай бұрын
ኦርቶዶክሳዉያን የኣባታችንን ጸጋ በቅንነት እንጠቀምበት። እድሜ ስጥልን።❤
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we Ай бұрын
Abata. Edema yesetelegh
@user-mv9ex7vm7j
@user-mv9ex7vm7j Ай бұрын
መምህርዬ አባታችን ሺ አመት ይኑርል እኔ በትምህርቶት በተሰጦት ፀጋ ልክ እንደህታችን የዛሬ አመት ካናዳ የመጡ ጊዜ ነዉ የተፈወስኩት እግዚአብሔር አምላክ ከደብተራ እና ከሟርተኛዉ እጅ ተርፌ የጠፍብኝን ነፍሴን አግኝቻለሁ ለእኛ የደረሰ እግዚአብሔር አምላክ በሰይጣን ለታሰራችሁ ለሁላችንም ይድረስላችሁ !!!!!
@lekiea2384
@lekiea2384 Ай бұрын
አሜን
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d Ай бұрын
አሜን
@FekerSisye
@FekerSisye 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aseduyeselasalej1915
@aseduyeselasalej1915 Ай бұрын
አባታችን አሁንም ደግሞ ደጋግሞ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን እርሶን ክገኘን በኋላኮ ነው አምልኮት ስግደት ውጊያውን ሁሉ የተማርነው ያወቅነው ማን አስተማረን እንደውም እርሶን ያዩ ውጊያ እተማሩ የመጡ አሉ ጥሩ ነው ደስ ይላል ለምቀኞች ስም ለሚያጠፉ ልቦና ይስጣቸው አባታችን እርሶን የሚጠሉ እኔ እኳን የማውቃቸው ብዙ አሉ እነዚን እግዚአብሔር ማስታገሱን ይስጥልን
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾ማረን🤲🙏
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h Ай бұрын
አባታችን❤ይኑሩልንፀጋ❤ይብዛሎት❤❤❤
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 Ай бұрын
አባታችን እግዝያብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ሜሬላንድ የመጡ ጊዜ የሶስት ቀኑ ጉባዪ እኔ አንድን ቀን የመጨረሻዉ ቀን ተሳትፌያለዉ ድንቅ ነዉ የፈዉሱ አገልግሎት በተለይ ወንጌላቸዉ አጥንት ዉስጥ የሚገባ ነዉ አባታችንየሚያስተምሩት ወንጌል በጣም ደስ ይለኛል በህይወቴ ተለዉጬበታለዉ ከራዲዪ አቢሲኒያ ካስተማሩት ጀምሮ እናመሰግናለን ።
@fetelmekonen7791
@fetelmekonen7791 Ай бұрын
እርሶ በርቱ አባታችን ፈጣሪ የሰጡትን ፀጋ እረዥም እድሜ ከጤና ይስጦት
@sayedahmada17
@sayedahmada17 Ай бұрын
ይህን ሚስጥር የማቅ የተንበረከከ ነው።አባቴ😢😢😢 እረጅም እድሜ።እኔጃ።መንግሰተ ሰማያት ወራሽ ያለ አይመስለኝም።እግዚአብሔርማ ውይይይ
@ghenettesfalem269
@ghenettesfalem269 7 күн бұрын
ኣባታችን፡ረጅም፡እድመ፡ይስጦት፡መዳናለም፡ብግዛብሕር፡በጾሎት፡ኣስቡኝ፡ገነት፡ከእንግልዝ።
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
አባዬ የኔ እንቁ የኔ ተወዳጅ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ❤❤
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Ай бұрын
መምህር አባቴ እግዚአብሔር የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን ❤❤❤😢😢
@user-kh7mt6ce6d
@user-kh7mt6ce6d Ай бұрын
የሠራዊት #ጌታ #ኢየሱሰ #ክርሰቶሰ እመቤታችንን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ሰማዕቱ ቅዱሰ #ጊዮርጊሰ አባታችን ይጠብቃልን።
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
የኛ አባት ሽ አመት ኑሩልን
@likereslan8459
@likereslan8459 Ай бұрын
አባቴ ኑሩልን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን መድህነአለም እንወዶታለን
@sebelgebr8553
@sebelgebr8553 27 күн бұрын
አባ፡አይዞት፡እግዚአብሔር፡አምላክ፡ከአንቶ፡ጋር፡ነው፡ለኛ፡ሢል፡እድሜውን፡ያርዝመው፡ዘርወ፡ይብዛ፡አባቴ፡በጣም፡ነው፡የምወድወት፡ባንቱ፡ብዙ፡ነገር፡ተማርኩ፡
@selamasmar3225
@selamasmar3225 Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜወትን ይባርክ❤❤❤
@mulugadu6121
@mulugadu6121 Ай бұрын
እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@EyerusAyele-dr9do
@EyerusAyele-dr9do 29 күн бұрын
እርሶን ለክርስትያኖች ሲል ፈጣሪ እድሜና ጤና ዪሰጦት
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@lidacall9142
@lidacall9142 Ай бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x Ай бұрын
በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት🎉
@fdge128
@fdge128 Ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት ❤❤❤
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድም እና ጤና ጋር ይሰጥልን አባቴ❤❤❤❤
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን Ай бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. Ай бұрын
❤አባዬን የሚናገር የሚዘልፍ የተያዘ ነው 100%100 ልመስክር በውኔ መምህር ተስፋዬንና አባዬን ምንድነው መንፈስ መንፈስ አልኩኝ ከዛ በህልሜ በሩን አንገርብቤ ተኝቼ በጣም ግመል የሚያክል ዘንዶ ቢጫ ነው በበሩ አንገቱን አሾልኮ ሊውጠኝ አየሁት። ግን እኔ እወዳቸዋለሁ ግን የመናፍቅ መንፈስ ስላለ ነው። ❤እኔ በጣም ❤ነው የምዳችሁ❤ ወለተ እየሱስ ትግስት አስቡኝ በፀሎታችሁ
@kiraman3275
@kiraman3275 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አባታችን አዝነዋል ከንግግራቸው ነው ያወኩት በጣም ነው እኔም ያዘንኩት
@azebzeru8786
@azebzeru8786 Ай бұрын
Amen abate na memhre ❤❤❤❤❤❤❤ ke egzabher betach erso nachew abate betam mew mwedot
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k Ай бұрын
አባይዬ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ከኔ ከልጆት እድሜ ቀንሶ ለርሶ ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 Ай бұрын
የዘመናችን ተክለሃይማኖት ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 Ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥዎት ❤️❤️❤️
@kalip1499
@kalip1499 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገንረዥም እደሜ እንፀጋአባታችንይሁን
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy Ай бұрын
የኔ አባት ❤❤❤በእድሜ በጤና❤❤❤❤ ያኑርልን❤❤❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት ቸሩ መድኀኔዓለም አባቴ ግርማ ሞገሰ ይህኖት እመብርሃን እኛም ከእሰራታችን ትፈታን
@nebtube9206
@nebtube9206 Ай бұрын
እኚህ አባት በጣም አስፈላጊ ወንጌላዊ እና ሐዋርያዊ ተልዕኮን በማከናወን ላይ የሚገኙ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ። ትምህርታቸውን አዳምጡ ። ተጠቀሙባቸው።😊
@yechajabir3885
@yechajabir3885 Ай бұрын
አባቴ እንዴት እንደሚናፍቁኝ ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና ጋር ያድልልኝ ኑሩልን
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን ፀጋዉን ያብዛልዎት ።
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf Ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 Ай бұрын
የእኔ: ሩሩ: አባት: እግዚአብሔርን:እርስዎን: የሚጠላ: ሰይጣን: አጋንንት: ዲያቢሉስ: ብቻ: ነው::ምክንያትም: የእግዚአብሔርን: በጎች: ስለሚሰበስቡ: አባቴ:ለእኛ: እና: ለወደፊት: ትውላድችን: ሲል: እድሜዎን: ከሙሉ: ጤና: ጋር: ያርዝምንልን::ዘርዎን: በምድር: ላይ: ያብዛልዎት: እሜን: አሜን: አሜን::
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑሩልን 🙏🙏🙏
@Coolacting
@Coolacting Ай бұрын
መምህር እግዚአብሄር ቀቭቶቷል መርጦታል እነዚህ ወረኞችን አትከታተሉ
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 Ай бұрын
እኔ ከምር ስለ እርሶ አባት ትምህርት ብዙ ሰው ሳስተምር ባብዛኛው ልክ አጋንነት እንደምከተል በክፋት እና በጥላቻ ሲርቁኝ ጠንቋይ ናቸው ሲለኝ ለማሳመን ስጥር በሚቀጥለው ሲያገኙኝ ይርቁኛል ይገላምጡኛል እና እኔ ግን በፍጵም ቦታ አልሰጥም ግን እኔ ተጠቅሜበያለሁ ጓደኛዩ እንኳን በመቁጥሪያ ስቀጠቅጥ ምን እንዳለኝ ታቃላችሁ በጩህት እንዴ በመቁጠሪያ ብሎ በቃ የእርሶን ስም ሊያጠለሽ ሲል እውነቱን ስነግረው ሊሰማኝ አልቻለም እና እኔ በራሴ በሚጠቅመኝ ስለምሄድ ምንም አልመሰለኝም ጥቅሜን የማውቀው እኔ ነኝ እና እድሜ ይስጥልኝ❤❤❤
@calltech5706
@calltech5706 Ай бұрын
አባቴ ይፍቱ
@taralema6070
@taralema6070 Ай бұрын
የኔ ውድ አባት የማቱሳላትን እድሜ ይስጥልን የኔን እድሜ ቀንሶ ለእርስዎ ይስጥልኝ አባቴ🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲😭😭🙏🙏❤❤❤❤💔✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Ай бұрын
የኔ አባት ሺ አመት ኑሩልኝ❤🙏
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 29 күн бұрын
የኔ አባት ኑሩልኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@webit312
@webit312 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን❤❤❤
@selayberhe2276
@selayberhe2276 Ай бұрын
God bless u aba❤ 🙏
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ❤️❤️❤️❤️
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc Ай бұрын
የኔ አባት በረከቶወት ይደረሰኝ
@hayhay9005
@hayhay9005 Ай бұрын
አባ በፀሎት አስብኝ በፀሎት ተሰቃየሁ በሰዉ አገር
@nazrethmichael2332
@nazrethmichael2332 Ай бұрын
Abatacen fetari edmna tena yestwot 🙏🙏🏽🙏
@teshagerBaheru
@teshagerBaheru Ай бұрын
ወይ አባቴ የት ይሆን የማገኝዎት እኔም ላይ እራሱ ነፍ መተት ተሰርቶብኛል ህይውቴ እንዲበለሻሽ ከሰው ጋር እንዳልግባባ ሰዎች ጥሩ እንዳይሆኑልኝ ምንም በህይውቴ ደስታ የሚባል ነገር እንዳይኖረኝ ከጭንቀትና ድብርት በስተቀር አሁን ደግሞ ይባስ ብሎ ሰይጣኑ ከባድ ችግር ውስጥ ጨምሮኛል መቼ ይሆን ከሴጣን እስራት የምፈታው የመተት፣የድግምት፣የደፍተራ፣የድል ዘጊ እንዲሁም ሌሎች ያልተጠቀሱ እርኩስ መናፍስት ስራ በስላሴ ሰም የተወጋ ይሁን! በረከቶ ይደርብኝ ገ/ትንኤን በጸሎቶ ያስቡኝ አሜን!
@Orthodox72112
@Orthodox72112 Ай бұрын
😔😔😔😔 እያለቀስቁ ነዉ ቪድዮዉን አይቼ የጨረስኩት እርሶን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን እላለዉ።
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t Ай бұрын
ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@melesedesalegn
@melesedesalegn Ай бұрын
እኝሕን ትልቅ አባት ነው እንግዲህ በየቤተክርሥቲያኑ የተሠገሠግው ደብተራ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ የሚቃወማቸው በጣም በጣም ያሣዝናል ይሕ ነው እውነቱ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ሺ ዘመን ያኑረዎት የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኔዓለም የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የምትቃወሙ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውሥጥ የተጠቀጠቀ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ንሥሓ ግቡ
@AdisalemAdis-rq5gp
@AdisalemAdis-rq5gp Ай бұрын
❤❤❤❤❤ የኔ ውድብ አባት
@helenlove2791
@helenlove2791 Ай бұрын
❤EGZIABHER ymesgen ❤ Abay yesu tmhrt huli gize unet new 💒💐,
@haregeweynanbese5568
@haregeweynanbese5568 Ай бұрын
Abatachin emebete gulibet tehonot yegna enku❤❤❤
@elsataddes7744
@elsataddes7744 Ай бұрын
Gad bless your family
@woine123
@woine123 Ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ አባታችን! እርሶም እንደሚያውቁት የተመረጡት ክርስቲያኖች ላይ እኮ መከራው ብዙ ነው:: ጠላት እያስነሳ ብዙ ሊሉዎት ይችላሉ :: የቀደሙት እኮ በቢላ እየተተለተሉ አልፈዋል:: እና እባክዎትን በየመድረኩ ስለእነሱ አያውሩ ቦታ አትስጧቸው ዝጏቸው እና በፀሎት ይበርቱ እጅዎ ላይ ይጥላቸዋል::
@Haile21.7
@Haile21.7 Ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ያገልግሎት ዘመኖትን ቅዱስ አማኑኤል ይባርክሎት ሰው ከሚመስሉ ጠላቶች ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልኝ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
@yechajabir3885
@yechajabir3885 Ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አባታችን ምን ይሻለናን ምን ይበጀን አቤቱ ማረን ማረን ማረን
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Ай бұрын
ቸሩመድሐኒአለም ይክብረን ይመሰገን አባትና ልጅ ባርኮ ሰቶናል አባቶቼ እድሜ ከጤና ይሰጣቹ
@Eri-sport-
@Eri-sport- Ай бұрын
God bless u Aba🙏
@weynshetzewde6960
@weynshetzewde6960 Ай бұрын
አባታችን ሺአምት ይኑርልን
@mubashamil5660
@mubashamil5660 Ай бұрын
Ede Meana Tena yesetelen Tenkuy metete yetfalen
( ዋስ-አጋች ) ደብተራው ተጋለጠ
21:45
Kesis Hailemelekot Girma Wondimu
Рет қаралды 181 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 128 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
ጓልካ ኣይኮነትን ኢላትኒ Josias denden
25:42
JOSIAS DENDEN TUBE
Рет қаралды 8 М.
የዘመኑ መንፈስ በልብስ መጠንቀቅ ያለብን ምልክቶች Memehir Girma Wondimu Video 663 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
21:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 53 М.
Жаңа үйімді ЖЫЛАНДАР басып алды!
19:13