በሚድያ ቀርባ ያወራችብኝ ሁሉ ሀሰት ነዉ | የዋናዉ ተከሳሽ አነጋጋሪ ምላሽ። | በሰላም ገበታ | Ethiopia

  Рет қаралды 26,711

Sami Studio

Sami Studio

Жыл бұрын

አሳዛኙ የቤተሰብ ታሪክ።
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
ባለፈዉ ሳምንት ለቀረበዉ አሳዛኝ የቤተሰብ ታሪክ የዋና ተከሳሾች ምላሽ። የገዛ እናቴ ከጎንደር መታ በልጆቿ እጅ ላይ ህይወቷ አለፈ ፍትህ ለእናቴ። ለተባለዉ የተሰጠ መልስ። በሰላም ገበታ Ethiopia #Sami_Studio #የሰላም_ገበታ #Ethiopia
የዚህን ታሪክ የመጀመሪያ ክፍል ለመስማት ከስር ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
• የገዛ እናቴ ከጎንደር መታ በልጆቿ ...
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
sami studio | ሳሚ ስቱድዮ | samuel woldetsadik | ሳሙኤል ወ/ፃዲቅ | erk mead | የእርቅ ማእድ | amharic music | abol tv | tiktok ethiopia | adey drama part | ethiopian music new | ethiopia today | ethiopian movie new | አዝናኝ | አስቂኝ | ፍቅር | አስገራሚ | የፍቅር ታሪክ | habesha | love story | addis ababa | famous | comedy | drama | funny | eyoha | comedian | seifu | amharic | music | prank | love | ሀበሻ | መዝናኛ | ድንቅ | ልጆች | ዜና | ሰርግ | እሸቱ | ቪድዮ | አማርኛ | ፕራንክ | ታሪክ | የቤተሰብ | ኮሜድያን | ሰይፉ | እዮሀ | shall | marry | her | she | me | shorts | fani samri | ዘጠነኛው ሺህ | miko mikee | brex habeshawi | wub alem entertainment | saq terra | dink lejoch | donkey tube | ebs tv | ethiopia | ethiopian movie | ethiopian music | saron ayelign | seifu on ebs | ድንቅ ልጆች | ክህሎት | ሰይፉ በኢቢኤስ | ethiopian news | ethiopian tiktok | ale tube | habesha tiktok | ethiopia reaction | ethiopian artist | ebs tv worldwide | Instagram | Telegram | bitcoin | bitcoin mining | cryptocurrency | crypto | bitcoin today price | bitcoin today news | amharic comedy | habesha couple prank | unexpected prank | ethio comedy | music video | ethiopian funny video | ethiopian drama | ethiopian reaction | ethiopia today | abrelo hd | abrelo hd new | የኢትዮጵያ ፊልም | habesha tiktok videos | ebs drama | ethiopian movie | dallol entertainment | tiktok ethiopia | ቲክቶክ | mereja | maed | wedding | seifu fantahun show | eregnaye | sheger info | abrelo hd gaming | vlog | seifu on ebs today | seifu fantahun new | ethiopian music | donkey | comedian eshetu | zehabesha | ethio forum | breaking news | gege kiya | gigi kiya | yoni magna | jiji kiya | teddy afro | minew shewa | dallol entertainment | Frash Adash | ale tube | ethiopian | ethiopian music oromo | ethiopian news agency | adey | ethiopian news today live | ethiopian news today zehabesha youtube | storytelling | ArtsTvWorld | EthiopianEntertainment | ፍራሽአዳሽ | ጦቢያግጥም | love (Quotation Subject) | story | ethiopia (Country) | eritrea | business | people | documentary | famous | reconciliation | Africa | Group | Incredible | Episode | Insane | Youth | Live | Life | Wonderful | Epic | Intense | Cool | Great | Retreat | Extreme
#habesha #Story #የእርቅ_ማእድ
Copyright © 2023 Sami Studio

Пікірлер: 416
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik Жыл бұрын
አሳዛኙ የቤተሰብ ታሪክ። ባለፈዉ ሳምንት ለቀረበዉ አሳዛኝ የቤተሰብ ታሪክ የዋና ተከሳሾች ምላሽ። የገዛ እናቴ ከጎንደር መታ በልጆቿ እጅ ላይ ህይወቷ አለፈ ፍትህ ለእናቴ። ለተባለዉ የተሰጠ መልስ። በሰላም ገበታ የዚህን ታሪክ የመጀመሪያ ክፍል ለመስማት ከስር ያለዉን ሊንክ ይጫኑ kzfaq.info/get/bejne/acdlgbFytcDUgH0.html
@armylovejiminbts
@armylovejiminbts Жыл бұрын
ማለትየምፈልገዉ ነገር ቢኖር ይሀን ታሪክ በሌላ ሚዲያ ሰምቸዎለዉ ግን አንድ ሰዉ ዲኑን መማር ሰለቻለ ብቻ እንደእብድ ማየቱ አልወደድኩትም በዛ ላይ የኢትዮ ህዝብ እምነቱን አዉቆ ለእምነቱ ከመኖር ይልቅ እንደማህበረሰቡ ቢኖር ይቀለዎል ለዚህ ነዉ አክራሪ ብሎ ሙሰሊሙን ሊያሸማቅቁ የሞከርሩት አንድ ሰዉ በዚህ ደረጃ ለእምነቱ ካለዉ ንቀት አንፃር ለገንዘብ አይደለም እህቶቹን የዉሸት ማሰረጃ ያቀርባል ብየ አሰባለዉ እየተናገሩ ያሉት ነገር ህዝቡ እሶን ጥፋተኛ የሚያደርጋትን እንጂ እዉነትን አደለም የሶንም የነሱንም ሰምተናል ማን እዉነተኛ ማን ጥፋተኛ እንደሆነ የሚያቀዉ አላህ ነዉ ግን ጉዳዮ በህግ ታይቶ የደረሱበት ይነገረን ባይ ነኝ
@rozaroza4288
@rozaroza4288 Жыл бұрын
@@armylovejiminbts ልክ ነሽ እህት እውን ለማስጠላት ብላ አክራሪ ሙስሊም ብላ የራስን ሃይማኖት በዚህ ደረጃ ማንቆሽሽ በእውነት በጣም ያሳፍራል
@samiarberekabereka7542
@samiarberekabereka7542 Жыл бұрын
Ara bakachu yehi porogram erobe erobe sinte sate new yamitalalfaw faliga atichawlaw taw negrogn bafte 9:30 nabre ahun sinte sate lay new robe ??
@bettygetu8959
@bettygetu8959 Жыл бұрын
About DNA result we will wait until now why don't tell us pls ? I think takes almost one year now you should post 😉
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 Жыл бұрын
ክክክ የድሀ ልጅ መሆኔ ገና አሁን ወደድኩት ቢያንስ በውርስ አንጣላም በላባችን ሰርተን እንቀየር አለን ተመስገን ነው!
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Жыл бұрын
😁😁
@user-hc3hu4fe7c
@user-hc3hu4fe7c Жыл бұрын
እኔም አልጨቃጨቅም ብየ ያለውንም ትቸዋለሁ እረወደዛ ሲቀር ለሚቀረው እዱኒ ዝምድና መቆራረጥ በቁርአን እና በሀድስ እዲት አትዳኙም
@countrystayletub
@countrystayletub Жыл бұрын
Me too
@zinetzinetzinet2777
@zinetzinetzinet2777 Жыл бұрын
Lke nesh ehita
@selmtwtube8458
@selmtwtube8458 Жыл бұрын
የአላማቱ ጌታ እውነቱን ያውቃል ሁሉም ጀዛውን ነው የሚከፈለው በጣም ነው የሚያሳዝነው
@user-rn7ey9jr7d
@user-rn7ey9jr7d Жыл бұрын
እኛም ከየትኛወ ጎን እደምንሆን ግራ ተጋባን። ብቻ እውነቱን እግዚአብሔር ነው የሜያዉቀው ፈጣሪ ልቦነ ይስጣቾህ🙏
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
እናታችሁን አላህ ይራህማ አላህ ጀነት ይወፉቃ እናንተ ግን 6 ስታችሁም አንድ ላይ ሁናችሁ እሳን ለብቻ አርጋችሁ ደሞ እህት ተብየዋ እሳ አክራሪ ሆና ለምትይዉ ዲንን ማወቅና ሀላል ን ሀላል ሀራምን ሀራም ማለት ኒቃብ መልበስ አክራሪነት ሳይሆን አላህ ሱበሀንወ ተአላ ያዘዘንና ዉድ ነብያችን ያስተማሩን ነዉ።
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
በሩቅ ሆነንማ መፍረድና ስህተት መፈለግ ትችላላቹህ ይሄ ቤተሰብ እያሳለፈ ያለው ነገር በጣም ከባድ ነው ስለዚህ አትፍረጅ ነገ ባንች ቤት አንዳይመጣ
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
እባካችሁ እናታችሁ ነብሳቸው በሰላም ትረፍ በቃ ብላችሁ ሁላችሁም ታረቁና ሰላም አውርዱ ማንም ቢበድል የአንድ እናት ልጆች ናችሁ ይቅርተባባሉ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
ብቻ አንድ ነገር ማለት ወደድኩ እባካችሁን ልጆች ወላጆችን በማንነታቸው በፈቃዳቸው እንዲኞሩ ተዋቸው 🙏 ወላጆች ለዘመናት ከኞሩበት ማህበረሰብ መነጠል አሳን ከውሀ ማውጣት ነው ! እባካችሁን አዲስ ሀይማኖት አዲስ የ አኞኞር ዘይቤ ሰላም አሳጥቶቸው ውስጣቸውን አጎሳቁሎ ነው በልጆች ተፅእኖ ስር እንዲኞሩ የሚያደርገው ተዋቸው ወላጆች በፈቃዳቸው በነፆነት ይኑሩ🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እኔ የዚህ ቤተሰብ ጉዳይ አቃጥሎ ሊገለኝ ነው ።ባለፈውም ቀርበው እህት ስትራቀቅብን ከኔ በላይ ተቆርቁአሪ ስትል ነበረች ወንድምም ምላሽ አለኝ ብሎ መጣ ካለኔ ተንከባካቢ ካለኔ ለጋሽ የለም ብሎ ተዘባነነ መስክሮ አስመሰከረ ። አሁንም በእንዳልክ ላይ ቀርበው ተመሳሳይ ነው እኔ የሚያቃጥለኝ ለእናንት ብለው ብዙ አይተው የሴት ወንድ ሁነው ያሳደጉአችሁ እናታችሁ ልቤን ይነኩታል ሳስባቸው ያስለቅሱኛል ። ነገ ትታችሁት ወደ ማይቀረው አለም ለምትሄዱት ገንዘብ ብላችሁ እናታችሁን አቃጥላችሁ ገደላችሁ ።የወላድ መካን ማለት ይህ ነው ልጅ የሌላቸው እንኩዋን በሌሎች ይታገዛል ። በተለይ ሞቱ መባሉን ስሰማ ልቤ ነው የተሰበረ ።ዋናው ፀባችሁ ንብረት ነው በመሀል እናታችሁን ጎዳችሁ ።አዝናለሁ 😭ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑረው ። ስለ እህታችሁ የሚገባትን ብያታለሁ በክፍል ፩ ግን ሁላችሁም ተመሳሳይ ናችሁ ይቅርታ አድርጉልኝ ። እርስ በእርስ እኔ እንዲህ ሰርቼ ምን አደረግሽ ከምትበባሉ በፍቅር በጋራ በሳቅ በጨዋታ ብትንከባከቡ እድሜ መጨመር ባትችሉ ቢያንስ ደስ እንዳላቸው ያልፉ ነበር። ይቅርታ ከግማሽ ላቆም ነው ከቻልሁ በሁአላ እጨርሰዋለሁ ልቤን ድክም አደረጋችሁት 👏😭😭😭 እነ እንዳልክ & ሣሚ እናመሰግናለን👏
@mohmmedabubeker4239
@mohmmedabubeker4239 Жыл бұрын
አይ ሰው በሰማው ብቻ ይፈርዳል ማውራትና ሆኖ መገኘት የተለያየ ነው። ቀርባቹ ብትጠይቁ እውነቱን ትረዱ ነበር !! ደስ የሚለው የፍርዱ ቀን ዳኛ ፈጣሪ ብቻ በመሆኑ ነው።
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
yess
@meseretgirma8425
@meseretgirma8425 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሰለማችሁን ይመልስላቹ። ከሰው የበለጠ ወደ ፈጣሪ ዱዐ አድርጉ።
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
ልክ ነሽ
@user-yh9ly9bm7y
@user-yh9ly9bm7y Жыл бұрын
ማንም ከህግ ተጠያቂነት አያልፍም ቂያማ በእናንተ ላይ ይውረድባችሁ ውሸትን በብዛት ስላወራችሁ እውነት አይሆንም
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
@@TopsSales_ እውነቱን እንኳን አሏህ አሳወቀሽ..የሷ ሰይጣንነት የሄን ያህል ነው
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
ጌታ አለ ብለሽ ከምትከፍች አሏህ አለ ለምን አትይም እራስሽ ነሽ የተለያየ አካካ ከፍተኝ ይሄን ሚስኪን ህዝብ እምታጃጅይ ሰው ገብቶታት...እናት ሳታመልጥ ነር እናት ከመለጠች ወዲያ እድሜልክሽን ትፀፀቻለሽጅ አትመለስ...ድሮ ነበርጅ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማለቀስ😂😂😂😂
@susita680
@susita680 Жыл бұрын
አረ እናታችሁ ትረፍበት አትጨቅጭቋት 🥺
@appilefuj7052
@appilefuj7052 Жыл бұрын
እህታቸው አደዚህ ልትሆንበት የቻለቺው በእህትዎቻና በወንድሞቻ በመገለላነው ነው በመያቀርብት እንደዘመህ አትሆን ነበር ምንም ብትላቸው ብያቀርባት ክፋ ብትሆንም ትመለስ ነበር በጣም ታዛዝናለች 😭😭😭😭
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Жыл бұрын
ሁለት አይነት ታሪክ ! እግዚአብሔር ብቻ እውነቱን የሚያውቀው.ሰው የሰራውን ያጭዳል .
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 Жыл бұрын
አቤት ጉድ ምን አይነት ዘመን ተፈጠርን መተማመን እና ፍቅር የጠፋበት እግዜዮ ነው
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Жыл бұрын
ምን አይነት መግባባት ቢኖራችሁ ነው ሴራ የዚን ያክል ክርስትያኑ እንድያድምባት የምታረጉት እህታችሁ ናት ስው ባያይ ሁሉን የምያይ ልብን የምያውቅ ጌታን ፍሩ
@chefgeni7700
@chefgeni7700 Жыл бұрын
ልክ ነሽ
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
@@chefgeni7700 በጣም የዎህ ነሽ....አትፍረጅ ይፈረድብሻል
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
አሏህ ቶሎ ፍርዱን ይስጥ...አትፍረጅ ይፈረድብሻል እሽ የዎኋ
@tarikenew2614
@tarikenew2614 Жыл бұрын
እሾኮች ክርስቲያን ወገኖቻችን እንዴፈርዱባት አሲረው ነው የመጡት
@user-yh9ly9bm7y
@user-yh9ly9bm7y Жыл бұрын
ምን አይነት የተረገመ ቤተሰብ ነው
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
አይጣል አይድረስ ነው እሚባል
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላችሁ
@tigistmengist319
@tigistmengist319 Жыл бұрын
እኔጃ ያችኛዉ ልጂ የዋሸች አይመስለኝም እዉነት ስለ አላት ነዉ ያራቆት ለምን ለንብረት ብለዉ ሁሉም እሷ ላይ የተባበሩት እንጂ የፈለግ እክራሪ ብትሆን ከቤተሰቦ ጋር የሚያጣላ ነገር የለም
@zadebuna590
@zadebuna590 Жыл бұрын
ሲጀመር ሙሉ ቤተሰቡ ተነጋግሮ ነው የመጣው 😏 ብቻ ፈጣሪ እውነታውን ያውጣው
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
ለምን ይማከራሉ አብረውእያስታመሙና እየኖሩ አይደል
@amyethiopian4426
@amyethiopian4426 Жыл бұрын
እኔ ከልጅትዎ ነኝ የልጅ ልጁም ሊደፍር ይችላል እነሱ የተባበሩባት እሷ እውነት ያላት ይመስለኛል አገራችን ይሄን ፊልም እያዩ ተበላሽትዎል እግዚአብሔር ይፍረድ
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 Жыл бұрын
ትገርማላችሁ እናተ
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
አይጣል
@zufangetahun9464
@zufangetahun9464 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሠላማችሁን ይመልሥላችሁ መፍረድ አይቻልም እውነት እናተ ጋር የቤተሰብ ሠላማችሁን ይመልሥላችሁ
@chfchc8756
@chfchc8756 Жыл бұрын
እውነቱን አላህ ነው የሚያውቀው ነገርግን ሀይማኖታዊ ስርአትን ስላከናወነች አክራሪ መባሏ አእምሮዬን ነው የጎዳው አክራሪ አይባልም እህትዬይቱ የመጨረሻ ከእውቀት ባዶ ነሽ በተረፍ በናተ ውስጥ ሰላምን ፍቅርን መተዛዘንን አላህ በቤታችሁ ውስጥ ያስገባላችሁ
@lidacall5542
@lidacall5542 Жыл бұрын
ማንም ሰው በትክክል እምነቱ ሲገዛ አክራሪ ይላሉ አይ አለማወቅ አላህ ልቦና ይስጣቹ
@user-cu1nb5tk1k
@user-cu1nb5tk1k Жыл бұрын
አወ የአህባሽ ስራ ክርስቲያኖችጋ ያጋጫሉ ይጠላሉ እያሉ አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ
@foziahassen6292
@foziahassen6292 Жыл бұрын
You are right
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
አትፍረጅ ይፈረድብሻል እሽ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 Жыл бұрын
@@afiyaabi8436 okay ስገምት እህቷ ነሽ መሰለኝ ግን የተሸፋፈነ ሁሉ መጥፎ አክራሪ አይደለም !
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
@@semutimohamed8744 አይደለሁም ጎረቤት ነኝ...ስለሷ ነው መልስ የሰጠችጅ የመላው ተሸፋኝ አይደለም
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
እውነቱ እሷ ጋር መሆኑን የተረዳሁት በሀይማኖቷ ጠንካራነቷን እናንተ በሌላ ለማስጠቆር የሄዳችሁበት መንገድ ነው ። አላህ ከጎኗ ይሁን እሷ ሀቀኛ ናት። እምነትን ማጥበቅ ሌላን ሀይማኖት መጥላት አይደለም።
@yonasalene2077
@yonasalene2077 Жыл бұрын
Be eslimina yemenayew gin yihan new akirari Muslimoch yemeyaregut yihan einesu yalutin yawem bedenib aligelesutim ena be zemedoche awekewalew betam bizu metifo negeroch yaderhalu!!!!!!
@almaztm1853
@almaztm1853 Жыл бұрын
ከሳሽዋ እህት ትክክል አይደለችም እስላሞችኮ የናታቸውን እግር አጥበው ነው የሚጠጡት በናታቸው ቀልድ የለም ከሳሽዋ ትክክል አይደለችም ፈጣሪ መፍትሔ ይስጣቹህ
@emmukassaye215
@emmukassaye215 Жыл бұрын
ይሄ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ። ይቺ ልጅ ታማለች ። እንደ ቤተሰብ ተመካክራችሁ ወደ ህክምና ውሰዷት ። በራስዋ ችግር ነው ቤተሰቦችዋን እያመሰች ያለችው ። መጨረሻ ላይ ለሁለት ደቂቃ ብሎ የገባው ወንድም ያነሳው ጥሩ ሀሳብ ነው ። እንደ ሚዲያ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ። እናንተ ፕሮግራሙን ለማስተማር ብላችሁ ብታቀርቡትም ዛሬ ባለሚ የሶሻል ሚዲያ የአንድ ሰው ወሬ ብቻ ሰምተው ቤተሰብ ላይ ጥቃት የሚፈጽሙ ጥቂት አይደሉም ። ቃላቶች ልብ ይሰብራሉ እና ጥንቃቄ ይደረግ። ቤተሰቡን ሰብስቦ የየዘው እናቱን ያስታመመው ዛሬም ተከሳሽ ለሆነው እግዚያብሔር የእውነተኛው አምላክ ከጎኑ ይቁምለት ። ቀሪውን ዕድሜ የሰላም ፣ የፍቅር እና የጤና ያድርግለት ። ከፍርድ ነፃ ይሁን ።
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
በቅርበት ደሞ ብታያቸው በጣም ነው እሚያሳዝኑ ሰው ግን በማያውቀው ታሪክ ይፈርዳል
@emmukassaye215
@emmukassaye215 Жыл бұрын
ይሄ ቤተሰብ በጣም አርቆ አሳቢ ነው ። በተለይ ተከሳሹ ( ይቅርታ ስሙን ስላልያዝኩት ነው ) በጣም የተባረከ ልጅ ነው ። ልጅቷ ግን ህመምተኛ ናት በረዕምሮ ሀኪም መታየት አለባት ። የዝቅተኛ ስሜት ይሰማታል ይህ ደግሞ በባለሞያዎች መታየት ነው ያለባት ። ባለቤቷንም ቤተሰቦችዋንም ያጣችው አውቃ ሳይሆን ታማ ነው ። የሰድስቱን አንድነት እና መከባበር ግን በጣም ነው ያደነኩት ። እግዚያብሔር ይርዳቸው
@kamilatsirour4678
@kamilatsirour4678 Жыл бұрын
እግዲ አላህ ይፍረድባቹ ልጅትዋ ሀቀኛ ስለሆነች ወደ አክራሪነት ብላቹ ታሽቃብጣላቹ አላህ ይፍርድባቹ
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት ማረኝ ማረኝ ምን ጉድ ነው ጆሮዬ ታመመ
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 Жыл бұрын
የሞተ ተጎዳ የእናታችሁን ነብሥ ይማር እኔ የሚገርመኝ እናንተ ባላፈራችሁት ንብረት የምትባሉበት ተሥማምታቹ አትኖሩም እሧም የሆነ ነገር ሆና ይሆናል ከቻላቹ እርዷት ካልቻላቹ ተዋት እውነት ማጋ እንዳለ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያቀው
@user-yh9ly9bm7y
@user-yh9ly9bm7y Жыл бұрын
መቶ ጊዜ በእኛ እምነት እያልክ ራስህን ፃድቅ ለማድረግ አትሽለጥለጥ ሎቦች ጨካኞች ናችሁ እሷም ጌታ አለላት በሽተኛ ናት ላልከው የሷን ይስጥህ አቦ
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
ለዚህ አባባልሽ እነሱጋ የገባው ሰይጣን አንችጋ ይግባና በሰው መፍረድ ምን እንደሆነ አሏህ ያሳውቅሽ...አትፍረድ ይፈረድብሃል
@selam8182
@selam8182 Жыл бұрын
ምንም ደስ አላሉኝም እሷ አክራሪ ናት ብለው በክርስትና እምነት ተከትዮች እንድትጠላ የሄዱበት እርቀት 6ቱም ተመስጥረው ነው ስግብግቦች እውነት በቲፎዞ ሳይሆን ብቻህንም ሆነህ የምትሄድበት መንገድ ነው እነዚ እናታቸውን በሽተኛ አድርገው አልገደሉም ለማለት በጣም ይከብዳል በርግጥ ይህች ምድር ለሀቀኝች ፊት ታዞራለች😢
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 Жыл бұрын
Koshsa.gematame.ashebrye.neftame.
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z Жыл бұрын
@@yosefakatsukihokage4817 @ አያትህን ደፍረሀል የተባልከው አንተ ነህ መሰለኝ እንጂ ምን ያሳድብሀል 🤔
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z Жыл бұрын
Selam @ ትክክል ተባብረው ሊገሏት ነው እኮ የሆኑ ጅቦች
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 Жыл бұрын
@@yosefakatsukihokage4817 ምን አሳደበህ ደፋሪው እና ገዳዩ አንተ ነህ እንዴ
@foziyaawel5575
@foziyaawel5575 Жыл бұрын
አጀማመራችሁ ሥላልጣመኝ ጊዜን አላባክንም መጀሪያ ከዱኒያ ፍቅር ተላቀቁ እምነቴን ማወቄ አክሪሪ ካሥባለኝ አወ አክራሪነኝ
@ritab316
@ritab316 Жыл бұрын
ለምን እህታችሁን ወደናንተ እንድትመለስ አልሞከራችሁም ለዛውም የናትና ያባትሽን ልጅ እህትየው ግን ስለእህትዋ የምታወራ አትመስልም በስማም
@birtukan120
@birtukan120 Жыл бұрын
ምንም እዉነት አለያም እግዚአብሔር ህቁዉ ን የዉጠ
@Nunutiii
@Nunutiii Жыл бұрын
ባታቀርቧቸው ይሻላል እኒህ ራስ ወዳድ ስግብግብች ናቸው🤒🤒
@user-yh9ly9bm7y
@user-yh9ly9bm7y Жыл бұрын
በጣም የሚያስጠሉ ናቸው
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 Жыл бұрын
እኔ ባለፈው ያልኩት ነገር ነበር ለምን እናቱዋን ወስዳ አላሳከመችም አልተንከባከበችም የጤና ባለሞያ ከሆነች እውነት ፍላጎቱ ከነበራት ማናችንም ብንሆን እናታችን ታማ ገና ለገና እነሱ እንቢ አሉኝ ብለን ቁጭ ብለን አናይም ነበር ኡኡ ብለንም ለፖሊስ ለአካባቢው ሰው አሳእቀንም ቢሆን ወደህክምና እንወስዳለን !!!እሱዋ ለምን አቃታት??!!?? ለምን ለምን???የጤና ባለሞያ በነፃ ቅድሚያ ቤተሰቦቻቸውን ማሳከም ይችላሉ እሱዋ ለምን አቃታት ይሄንን ማድረግ ????? የፈለገ ቢከፋ እናትን ያክል ነገር በር ተዘግቶባት ምግብ ሳትበላ ታማ እያየው ምን ማድረግ እንዳለብኝ ሰው እስከምፈቅድ ሚጠብቅ ሰው ያለ አይመስለኝም ልክ ውሀ ወይም እሳት አደጋ የደረሰበትን ሰው በፍጥነት ለእርዳታ እንደምንሮጠው ማለት ነው ። እግዚአብሔር እርቅን ያውርድ በመሀላቸው የገባውን ሰይጣን እመቤቴ ማርያም ትንቀልላቸው ፣
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
በኛ ቤት የገባው ሰላም ማጣት በአንችም ይግባ ያኔ አውነቱን ታውቂዎለሽ
@tigitu8570
@tigitu8570 Жыл бұрын
@@afiyaabi8436 ka mangadanga gare atiyayaze ishe
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
@@afiyaabi8436 አብሽሪ አላህ ልቦና ይስጣቸው ለሁሉም ከባድ ነው ለዱኒያ እንድህ መሆን
@sumeyaseidmuhammad3903
@sumeyaseidmuhammad3903 Жыл бұрын
በሞተ ሰው ላይ ይህን ያክል ምን ጉድ ነው ደሞኮ ሀይማኖት ሀይማኖት ሲሉ ሁሉም አያፍሩም
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣላቹ ነገር ግን ታሪካቹ ይዘገንናል ልጅቷ ያወራችውን በተቃራኒው ነው የምትነግሩን እንግዲ እናታቹን አሰቃይታቹ ከሆነ ፍርዱን ይስጣቹ ነገር ግን እባካቹ ይህ እውነት እንዲወጣ በአቅራቢያቸው ያሉ ሰዎችን ቃለመጠይቅ አድርጉላቸው እና እውነቱ ይውጣ
@rozabati3686
@rozabati3686 Жыл бұрын
እውነቱን አላህ ያውቃል አክራሪ ማለት አትችልም ሂጃም መልበስ በስልምና ግዴታ አይደለም ወይ የምትናገረውን ማወቅ አለብህ
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
ሂጃቡን ለአሏህ ብላ ሳይሆን የለበሰችው ጭንብል ነው ያደረገችው በዚህ ደሞ አሏህ ይጠይቃታል
@semiraseid4588
@semiraseid4588 Жыл бұрын
@@afiyaabi8436 እዴት አወቅሽ የውስጧን አኡዙቢላህ
@tarikenew2614
@tarikenew2614 Жыл бұрын
@@afiyaabi8436 ዝጊ ሌባ እያንዳንዱ ኮመንት ላይ ገብተሽ ታስተባብያለሽ ከሌቦቹ አንዷ ነሽ ታስታውቂያለሽ ለውሸታቹ መስተባበያ እህታቹን አክራሪ ብላቹ ህዝብ ለማስነታት ተጠቀማቹበት እምነታቹን የሸጣቹ ምንም ታደርጋላቹ ሱሰኛ ሁላ
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
@@tarikenew2614 😛😛😛😛😛🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁😁 ጅል ጅላጅል ጅላፎ
@smohammed7586
@smohammed7586 Жыл бұрын
ልጅቷ የ superiority complex ተጠቂ ነች ስለዚህ ጥሩ የሆነ የሳይኮሎጂ ድጋፍ ብታደርጉላት ጥሩ ነው።ወንድም እና እህቶችም ለአላህ ብላችሁ ከልባችሁ አፉ በላት ከልባችሁ ዱዓ አድርጉላት ምን አልባት ቂርዓት መቅራታና ከናንተ የተሻለች መማራ እንዲሁም በወንድማ መከበሯ እራሳን ከፍ ያለች አድርጋ እንድታይ ምክንያት ይሆናል ለአላህ ብላችሁ አፉ በላት። እንጂ እሷ በየሚድያው እየዞረች ባወራች ቁጥር አይባችሁን አታውጡ።አላህ ይርዳችሁ
@awolljemila4414
@awolljemila4414 Жыл бұрын
ስልጤ ሲተርት ቦዘ የጬኜ በቀብርም አላፎየ (መጥፎ የወለጠ ቀብሩም አያርፍ)አላህ ይረህማቸዉ እሳቸዉ ታመዉ እንደዚ ስትሆኑ በሽታቸዉ ላይ ተጨማሪ በሽታ ሆናቹህ ምንም አይነት ህክምና ብታረጉላቸዉ ዋጋ የለዉም ሄዱ እሳቸዉስ ይብላኝላቹ ለናተ
@user-ck6bw5mw1d
@user-ck6bw5mw1d Жыл бұрын
እህታችሁን በስምምነት ጠልታችሁ ደግሞ ስለጀነት ታወራላችሁ። እግዚአብሔር በህይወት ያለውን ወንድሙን የጠላ እኔን የማያየኝን ሊወደኝ አይችልም ይላል። መጀመሪያ እንደሰው ብታስቡ ከብዙዎች መሃል ብቸኛ ስታደርጓት ህሊናችሁን ሊቆረቁረው ይገባ ነበር። ሰው አይደላችሁም
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
እነሱቤት የገባው ሰይጣን አንችጋ ይግባና ያኔ ሰው ላይ መፍረድ ምን እንደሆነ ይገባሻል
@a.hakimsherefedin9594
@a.hakimsherefedin9594 Жыл бұрын
@@afiyaabi8436 አንች ደላላ በየቦታው እየገባሽ ትፈተፍቻለሽ
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
@@a.hakimsherefedin9594 👎👎👎👎👎👎👎
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ይች ዱኒያ ናት ለሁላችንም አላህ ሂዲያዉን ይስጥን እህታችሁ ጋር አፉ ተባብላችሁ ቀሪ ሂወታችሁን ኑሩ
@yeshimekonen5994
@yeshimekonen5994 Жыл бұрын
እዳልክ አብራህ ያለችው ሴት ትልቅ ሰዎችን ታክብር።
@hdjdfjfh8183
@hdjdfjfh8183 Жыл бұрын
ዉነቱ እፊጣሬጋር ነዉ የማያቀላፋዉ አምላክ ይመርምርዉእናታችሁን አላህ ይራህማት
@Holylove260
@Holylove260 Жыл бұрын
እንዳልክ ድሮ ድሮ እኮ ጎረቤት አካባቢ ትጠይቁ ነበር:: ልጅቱ ትታከም ታሳዝናለች
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
Yess
@user-pn1io9pr7q
@user-pn1io9pr7q Жыл бұрын
እውነት ሲወራ ሰው ታሟል የምትሉ ገልቱዎች
@amytk6095
@amytk6095 Жыл бұрын
@@user-pn1io9pr7q ፋሽን ሆነኮ ሰው ውስጡን ሲናገር ታሟል ማለት😔
@user-gn9uy4pr6s
@user-gn9uy4pr6s Жыл бұрын
سوبحنالله
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
የሚገርመኝ አክራሪነት አይባልም ለሁሉም እቺ እዱኒያ ናት ልጅቱአ ከሁላቹሁም የተለየ ያየችዉ ነገር አላት እቶቹን አስማምቶ እየተካፈላቹህ እሱን ከጫወታዉ ዉጭ አረጋቹሐት የምትከተለዉ ትክክለኞ እስልምናን ነዉ የተከተሐችዉ ጫት ሐራም ስላለች መገዳቹህ ስላላማራት ከበርቻቻ የበዛበት ሒወት አስጠላት
@semirahassen5841
@semirahassen5841 Жыл бұрын
አዑዙቢላሕ አክራሬ አትበይ የተጠየቅሽውን መልሽ ሲጀመር ኒቃብመልበስአያስወቅስም ማሻአላሕነው የሚባለው ?አውዙቢላሕ አውዙቢላሕ አላሕ ፍርዱን ያውጣው የምነግርሽ ነገር መከናነብ መከናነብአትበይ አውዙቢላሕ አላሕበተቀበረውቃሉ ሴትልጅ እድትከናነብ እድትሸፈን አዟቷል አችባልሽውአንደም ኒካብ መልበስ የምጣቆመው አላሕ ኢስትካማውን ይስጣት ላች ደግሞ አላሕ ይሕድሽ /ይሕደን በስ።።
@semirahassen5841
@semirahassen5841 Жыл бұрын
እደዛአይልም እስልምና እርግጥነው በባእላቸው ጊዜ ከነሱጋር መሳተፍ አይቻልም ካፊር የሚለውቃልእሷአይደለችም ያመጣችው ጠይብ ጎሬበታ ሀቅአለ ካፊርምይሑን ሙሥሊም ወይም የሌላእምነት ተከታይ መሰደብ የለበትም !!ሂደያየሚሰጠውአላሕነው አላሕይሕድኩም በሰ ግን በንቃብላይአትምጡ ሀራምአለይኩም
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
ቲፎዞ ፍለጋ መቃረም
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
@@TopsSales_ እራሷ ነች መልስ እምትሰጥሽኮ
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 Жыл бұрын
እኔ ባለፈው ያልኩት ነገር ነበር ለምን እናቱዋን ወስዳ አላሳከመችም አልተንከባከበችም የጤና ባለሞያ ከሆነች እውነት ፍላጎቱ ከነበራት ማናችንም ብንሆን እናታችን ታማ ገና ለገና እነሱ እንቢ አሉኝ ብለን ቁጭ ብለን አናይም ነበር ኡኡ ብለንም ለፖሊስ ለአካባቢው ሰው አሳእቀንም ቢሆን ወደህክምና እንወስዳለን !!!እሱዋ ለምን አቃታት??!!?? ለምን ለምን???የጤና ባለሞያ በነፃ ቅድሚያ ቤተሰቦቻቸውን ማሳከም ይችላሉ እሱዋ ለምን አቃታት ይሄንን ማድረግ ????? የፈለገ ቢከፋ እናትን ያክል ነገር በር ተዘግቶባት ምግብ ሳትበላ ታማ እያየው ምን ማድረግ እንዳለብኝ ሰው እስከምፈቅድ ሚጠብቅ ሰው ያለ አይመስለኝም ልክ ውሀ ወይም እሳት አደጋ የደረሰበትን ሰው በፍጥነት ለእርዳታ እንደምንሮጠው ማለት ነው ። እግዚአብሔር እርቅን ያውርድ በመሀላቸው የገባውን ሰይጣን እመቤቴ ማርያም ትንቀልላቸው ፣
@user-sj3xk2km2r
@user-sj3xk2km2r Жыл бұрын
በመጀመሪያ እሷ ያለችውን አዳምጭ እናት ይህን ሁሉ ከመጻፍ ተናግራለች ሁሉንም እዴት እዳልቻለችምተናግራለይ
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 Жыл бұрын
@@user-sj3xk2km2r አዳምጬዋለው!! ሄለን እንኳን እናትሽን አይደለም ማንም ባዳ ሰው በምግብ ወይም በር ተዘግቶበት ሲሰቃይ ፖሊስ ይዘሽ ሄደሽ እርዳታ ማረግ እንደምትችይ ታውቅያለሽ!!!?????
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 Жыл бұрын
አሁንም የልጅታ እውነት ተደብቃል ውቼታሞችናቻው
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 Жыл бұрын
እኔ ባለፈው ያልኩት ነገር ነበር ለምን እናቱዋን ወስዳ አላሳከመችም አልተንከባከበችም የጤና ባለሞያ ከሆነች እውነት ፍላጎቱ ከነበራት ማናችንም ብንሆን እናታችን ታማ ገና ለገና እነሱ እንቢ አሉኝ ብለን ቁጭ ብለን አናይም ነበር ኡኡ ብለንም ለፖሊስ ለአካባቢው ሰው አሳእቀንም ቢሆን ወደህክምና እንወስዳለን !!!እሱዋ ለምን አቃታት??!!?? ለምን ለምን???የጤና ባለሞያ በነፃ ቅድሚያ ቤተሰቦቻቸውን ማሳከም ይችላሉ እሱዋ ለምን አቃታት ይሄንን ማድረግ ????? የፈለገ ቢከፋ እናትን ያክል ነገር በር ተዘግቶባት ምግብ ሳትበላ ታማ እያየው ምን ማድረግ እንዳለብኝ ሰው እስከምፈቅድ ሚጠብቅ ሰው ያለ አይመስለኝም ልክ ውሀ ወይም እሳት አደጋ የደረሰበትን ሰው በፍጥነት ለእርዳታ እንደምንሮጠው ማለት ነው ። እግዚአብሔር እርቅን ያውርድ በመሀላቸው የገባውን ሰይጣን እመቤቴ ማርያም ትንቀልላቸው ፣
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 Жыл бұрын
እኔ ባለፈው ያልኩት ነገር ነበር ለምን እናቱዋን ወስዳ አላሳከመችም አልተንከባከበችም የጤና ባለሞያ ከሆነች እውነት ፍላጎቱ ከነበራት ማናችንም ብንሆን እናታችን ታማ ገና ለገና እነሱ እንቢ አሉኝ ብለን ቁጭ ብለን አናይም ነበር ኡኡ ብለንም ለፖሊስ ለአካባቢው ሰው አሳእቀንም ቢሆን ወደህክምና እንወስዳለን !!!እሱዋ ለምን አቃታት??!!?? ለምን ለምን???የጤና ባለሞያ በነፃ ቅድሚያ ቤተሰቦቻቸውን ማሳከም ይችላሉ እሱዋ ለምን አቃታት ይሄንን ማድረግ ????? የፈለገ ቢከፋ እናትን ያክል ነገር በር ተዘግቶባት ምግብ ሳትበላ ታማ እያየው ምን ማድረግ እንዳለብኝ ሰው እስከምፈቅድ ሚጠብቅ ሰው ያለ አይመስለኝም ልክ ውሀ ወይም እሳት አደጋ የደረሰበትን ሰው በፍጥነት ለእርዳታ እንደምንሮጠው ማለት ነው ። እግዚአብሔር እርቅን ያውርድ በመሀላቸው የገባውን ሰይጣን እመቤቴ ማርያም ትንቀልላቸው ፣
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
ፍርድ ከአሏህጅ ከሰው አንጠብቅም
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አይደል
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 Жыл бұрын
ስድስት ሰው በአንድ ላይ እንዴት እናቱን ሊጠላና ሸር ሊያስብ ይችላል ለእኔ አልመሰለኝም እህቴን ግን የምመክራት ሁሉም ቤተሰብ ዉስጥ አለመስማማት አለ በይቅርታ እና በመተው እየታለፈ ነው የሚኖረው እልህ አና ትእቢት ካለ ግን መጥፊያ ነው የሚሆነው እና መተዉ የበጃል።
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
Yess
@samurtyfqir9177
@samurtyfqir9177 Жыл бұрын
የአላህይሄንቤተሠብ ሠላም አወርድላቸዉ አፋቅራቸዉ አንድ አርጋቸዉ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ሁላችሁም ነፍሰ በላ ናችሁ ምናችሁም ደስ አይልም 😒🙌
@sebleseble2640
@sebleseble2640 Жыл бұрын
Yewdeke enchet misar yibezabetal new negeru lijetutu tasazinalech egzeabher yihunat yene enat
@babydoll3635
@babydoll3635 Жыл бұрын
ደደቦች ናችሑ ምድረ ጫት ቃሚ አሣጥታችሑት ሞታችሑአል አክራሪ ያክራራችሑ ሙናፊቆች
@uipo5929
@uipo5929 Жыл бұрын
አላህ የደበቀላቹሁን አይብ ለአለም ዘራቹህት አላህ ያስተካክላቹሁ በናንተ ጐንደር መወለዴን ጠላሁት
@uipo5929
@uipo5929 Жыл бұрын
እሽ እውነተኛ ከሆኑ እናታቸው ስትሞት ለምን ሳትነገር ሳታያት ተቀበረች ጐንደር እሩቅ ነው ወይ
@samrisamrisamri1000
@samrisamrisamri1000 Жыл бұрын
እግዚያብሄር እውነቱን ያውጣ ከንብረት ግን እህታቹ ትበልጣለች
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Iftin.hassan9928
@Iftin.hassan9928 Жыл бұрын
Subhanallah 😢
@hayuborana5747
@hayuborana5747 Жыл бұрын
ፍርድ ከሰማይ በጣም ባለጌዎች ናችሁ 6 ለ 1 ፈረዳችሁባት አደል እዉነተኛ ዳኛ አለ ይፈርዳል😭 ስግብግብ ናችሁ ወሬ ብቻ የተጠየቃችሁት ሌላ ምትመልሱት ሌላ👎👎 ቅሬታ አለኝ ለእነ እንዳልክ ሳምንት ልጅቷን በጥያቄ ስታፋጥጡ ዛሬ ግን ዝም አላችሁ😭
@selam8182
@selam8182 Жыл бұрын
ትክክል እሷን በጣም ጥያቄ ሲያበዙባት ነበር
@emirubiskut3699
@emirubiskut3699 Жыл бұрын
ትክክል
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
@@selam8182 አይደል ሰላምየ 😂😂😂😂😂😂
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
@@emirubiskut3699 አይደል 🤣🤣🤣🤣🤣
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo Жыл бұрын
አይ ጥሩ አይደለም የእናትየዉን ሞት እሱዋ ላይ አጠማጠሙባት እናትዋን እንዳትጠይቅ ተባብረዉ አድመዉባታልኮ አክራሪ ላሉት እኛ ያደግነዉ ብዙ አክራሪዎች ያሉበት ሰፈር ነዉ እናቶቻቸዉን ሰዉ አያገላቸዉም ስለዚህ እንዳልክ ከሁለቱም ስህተት ይኖራል ቢቻል ይስማሙ ካልሆነ የድርሻዋን ይስጡዋት እንዳልክ እርዱዋት በቤተሰብ መገለል ያልደረሰበት አያዉቀዉም
@rozaroza4288
@rozaroza4288 Жыл бұрын
ትክክል እድሜ እነሱም በሽምግልና መዳኘት አለባቸው ሁሉም በተለይ ሴቶቹ ትክክል አይደሉም
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
ልጅቷ እውነት አላት እኔ እራሱ ከሰማሁ በኃላ ጭንቅላቴ እረፍት አጣሁ በጣም ነው እናቷ አንጀቴን በሉኝ በትክክክል ያሁን ልጆች ባለጌ ናቸው ደፈረ የተባለው እውነት ሌሆን ይችላል እፍፍፍፍፍ እናቴቱ በጣም ያዛዝናሉ እፍፍፍፍፍፍፍፍ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እኔ ካዳመጥኮቸው አንፃር ግን አንዶ ብቻ ተለይታ ስለ እናቶ እንደዚህ አድርገዋት ብላ ማውራቶ የጤንነት አይመስለኝም ይልቅ እነሱ እንዳሉት የሆነ ነገር ተደርጎባት ከሆነ እሱ ላይ ትኩረት አድርጋችሁ አድኖት
@fantayenegash4997
@fantayenegash4997 Жыл бұрын
የሚናገሩት በጣም ውሸት ይመስላል ተባብረው የድርሻ ንብረቷን ሊቀሟት ፈልገው ነው እባካችሁ እንዳልክ እርዷት ገዳዩ ን አስመርምሩላት ፊርማው እራሱ የተጭበረበረ ነው የእናንተ ጠበቆች እውነቱን ማግኘት ስለሚችሉ ወንድምና እህቷ በዓይማኖቷ ሳይቀር ጥፋተኛ ማድረግና ማራቅ ብቸኛ ሊያደርጏት ነው የሚፈልጉት
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
ምንድነው እምታወሪ እንኳን የራሷን ድርሻ የኛንም ትውሰድ አሉኮ አዳምጠሽ አውሪ...አትፍረጅ ይፈረድብሻል
@daewas1403
@daewas1403 Жыл бұрын
አላህ ይያዛችሁ ከሀይማኖት ጋር ለማነካካት የምትሞክሩት ነገር
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
የእናታቸው ሞት ሳይሆን የስማቸው መጥፋት ነው ያሳሰባቸው የአዞ እምባ አታንቡ ምንም ንግግራቸው ምንም ሊዋጥልኝ አልቻለም
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሃል
@weynuwababy4877
@weynuwababy4877 Жыл бұрын
ውሸት የሚያወሩ ነው የሚመስለኝ እንዲታመኑ በእምነት መጡባት ክርስቲያኖች ለልጅቷ እዳያዝኑ እንዳይፈርዱ አቤት ክፋታቸው እራስ ወዳጆች
@raamii11
@raamii11 Жыл бұрын
ክበሪ እማ የ ውስጤን አወራሽ 🙏🙏እያስመሰሉ እኮ ነው እነሱ አንድ ላይ ሁኖ አደሙባት ፈጣሪ እውነቱን ያውጣላት
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
👍
@eyerusalemjiru
@eyerusalemjiru Жыл бұрын
አትፈረድ እግዚያቤ ነዉ የሚያዉቀዉ እዉነቱ
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
@@raamii11 እረህመትየ ቲፎዞ ስንት ተከፈለሽ
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
ማንም ምንም ይበል እናታቸውን ከበቂ በላይ ከድመው ወደማይቀርበት ሸኝተዎል አሷግን እድሜልክ የግር እሳት
@adadnech122
@adadnech122 Жыл бұрын
በለጌነ አንቴ ሙስልም አትወክልም አገሰሲ
@ayinalemabebe4316
@ayinalemabebe4316 Жыл бұрын
Megemriya kunkushin astekakyi
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
አትፍረድ ይፍረድብሃል
@habiba8752
@habiba8752 Жыл бұрын
Auzubillah mn aynet beteseb nw Allah ewnetun ante takewalehu
@liyamotton2066
@liyamotton2066 Жыл бұрын
አይምሮዋ ካመነበት አስክሬን ብታስመርምርም ችግ የለውም ግን ለገንዘብ ብለው ቤተሰቦቻቸውን የሚግሉ አሉ በዜናም በሚዲያም እያየን እየስማን ነው እግዝአብሔር ግን እውነት አያርገው እናት በዚህ ምክንያት ከሆነ ተታመሙት ያሳዝናሉ
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z Жыл бұрын
ይሄ ነገር ቤተሰብ ተሰብስቦ ሽምግልና ያስፍልጋል ክዛ ድርሻዋን ስጧት ምን አልባት በፍቅር ብታቀርቧት ሰላም ትሆናለች ይቅር ተባባባሉ እባካችሁ አላህም አይወደውም 😢
@user-yh9ly9bm7y
@user-yh9ly9bm7y Жыл бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 Жыл бұрын
አምላክ ልብ ይሰጣት
@tigistmengist319
@tigistmengist319 Жыл бұрын
ሬድዮ ጣቢያ ወይም አዘጋጆች ችግር የለባቸዉ ምክኒያት በሁሉም ሳይድ ያለዉን ነዉ የሚያዳምጡት ነገሩ ልክ ነዉ አይደለም የሚለዉ ሌላ ነገር
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ....! 😭😭😭
@mimilove3031
@mimilove3031 Жыл бұрын
Enate lik nache mejemeriyam sisemat bizum des alalechegnim
@user-un9co3xm6s
@user-un9co3xm6s Жыл бұрын
አንቺ ባለጌ አክራሪ ካልሻት የሀይማኖት ነገር እዚጋ ለምን ታነሻለሽ ታሪካቹን ላደባባይ ከቻልሽ ታረቁ ካልሆነ እነሱ ሊያስታረቁሽ እንጂ ሊያናዝዙሽ አይደልም ስሀይማኖት ፀብ ስላወራሽ የሚወድሽ አንዳይመስልሽ የጀነት የአሄራ እህትሽ
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 Жыл бұрын
ወሪያችሁ አላማረኝም አልጣመኝም የልጅቱን ሀቅ አሏህ ያውጣላት
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@uipo5929
@uipo5929 Жыл бұрын
እንዳልክየ አስታርቃቸው እባክህ እርቅ ነው ሚያስፈልጋቹሁ
@kimbilodeau6824
@kimbilodeau6824 Жыл бұрын
Bichawan silehonech wishetam nat malet ayedelem. Endewim ewnet esua ga linor yichilal. Lemanignawim geta ewnetun yawta.
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
እሷጋ ምንም እውነት የለም....ግን አሏህ እውነቱን ያውጣው
@helentube.
@helentube. Жыл бұрын
እግዚቤር ይፍረዳል እዉነቱን ፈጣሬ ያዉቀዋል
@samsamsun367
@samsamsun367 Жыл бұрын
በእስልምና ሽፋን አትሾገጡ በሀቅ ሰውን ሳይሆን አላህን ፈርታቹ ችግራቹን ፍቱ ገብጋባዎች
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
👍
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሃል
@yonasalene2077
@yonasalene2077 Жыл бұрын
Yasazinal betam wehabiy yalebet bet hula endezi yibetabetal .......... kesew gar erasu abiro menor ayichilum lemin ye wehabiy astemirot betam koshasha akahadi new yemehadut .............
@saragudeta1355
@saragudeta1355 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ምንም ቢሆን እናትና አባት አጠገብዋ ቢኖሩ ይስበስቦት ነበረ እንዴት በታመመች እህት እላይና እታች ይወራል ወንድምዩው በጣም አደብ ያለው ያለውን የተስማውን በደንብ አስረድቶአል አላህ ይጨምርልህ እህት ተብዩዋ በጣም ያሳዝናል ምን ያህል የእህት ጠላት እንደሆንሽ በንግግርሽ አፈርንብሽ እርግጠኛ ሆኝ የምልሽ ተማሪ ዲኑንም አለማዊውን በጣም ካንድ ሙስሊም የማይስነዘር ውሽት ስትናገሪ አለ ማፈርሽ በስው እንድትጠላ መርግ ነው ቢልልሽ በታመመች እህትሽ ይሄንንሁሉ መዘብዘብሽ አፍ ሲከፈት አይምሮ ይለካ በጣም ያሳዝናል በእህት በትንሽ እህትሽ መጨከን
@martatadesse7609
@martatadesse7609 Жыл бұрын
እንደው ፈጣሪ ሰላማችሁን ይመልስ እንጂ በጣም እየተከረራችሁ ነው ለዱንያ ይሄን ያክል ድክም
@ayahlushwoldeyes9619
@ayahlushwoldeyes9619 Жыл бұрын
አንዳንዴ ሊታመን ያቅታል ወንድ ልጅ አያረግም ሊባል አይቻልም የነገሩ አመጣጥ ሊያስብላት ይችላል የተደበቀ ነገር አለው ይመርመሩ ስድስቱም የሰው ልጅ ወዳለው ማጎብደዱ ይታወቃል
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
በማታውቂው ውሸት ከፈረድሽ ባንች ላይ አሏህ ይፍረድብሽ ያኔ ዝም ብሎ በሰው ላይ መፍረድ ያስተምርሻል
@leyuassefa6414
@leyuassefa6414 Жыл бұрын
ውሸታሞች ይመስላሉ ሞንሞ አላመንኳቸዉሞ የአዞ እንባ አሉ እህትየዉ ወንድሞየዉሞ ብቻ እዉነቱ አግዚያብሄር ይወቀዉ
@AAa-ww3co
@AAa-ww3co Жыл бұрын
አረ ጉድ አረ ሙስሊሞች አላህን ፍሩ አይባችሁን አደባባይ ለዚች ከንቱና ቀሪ ዱኒያ መካካድ
@selmtwtube8458
@selmtwtube8458 Жыл бұрын
እባክህ እዳልክ እሄን ቤተሠብ የሚያውቅ በቅርብ ሠው ካለ ዘመድ ያልሆነ እና የሀያትን ባል አቅርብልን ልጅትዋ 100/75 ፐርሰንት እናቴ ተበድላለች ነው
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
በነሱ የደረሰ ባንች ይድረስ ያኔ በውሸት በሰዎች ላይ መፍረድ በራስሽ ይደረሳል ጥሩ አይደለም እሽ
@addisalemchekene2108
@addisalemchekene2108 Жыл бұрын
እኔ ሳስበዉ 14 አመት ያስታመሙ በጣም የሚገርሙ ልጆች ናቸዉ በእዉነት ሰዉ ማስታመም ቀልድ አይደለም ምንም ባያረግም ትልቅ ወንድማቸዉ ሰብሳቢ ነዉ ጎበዝ ነዉ ።እናቴን ገደሉ የምትለዉ ምንም እንዳላረገች የታወቀ ነዉ
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ክፍያ ከአሏህ ነው ከሰው አይጠበቅም የተለያየ አካካ ከፍታ ቲፎዞ እያሰባሰበች ነው
@ambasselmenelik7996
@ambasselmenelik7996 Жыл бұрын
የዚህህ ቤተሰብ ታሪክ እጅጉን ዘግናኝ ነው ❗ እንደት ነው ጃል ኢትዮጵያን ምድራዊ ሲኦል አደረጓት ⛔ በህንዶች እምነት መሠረት ፩ሰው ከሞተ በኋላ soul Reincarnation የሚባል ነገር አለ እናም ምድር ላይ ኖረክ ሰትሞት ደግ ሰው ከነበርክ ዶሮ፣ ላም ፣ፍየል ሆነህ ድጋሚ ተፈጥረህ ወደምድር ትመለሳለህ እያለ በደረጃ ይቀጥልና የመጨረሻው ክፉ ሰው ከሆንክ ደግሞ ኢትዮጵያዊ ሆነህ ተፈጠራለህ ይላሉ❓ ሰትሰሙት መገረማችሁ አይቀርም በቅርብ የምታውቁትን ህንዳዊ መጠየቅ ነው ❗ እናም ይሄ ታላቅ ወንድም የተባልከው አረመኔ ግለሰብ የህንዶች አባባል አንተ ---✅ አመጣጣህ ከጅብ ዝርያ መሆን አለበት ሌላ ቃላት አይገልፀውም እናትን እንደት ለነገሩ ትችትንም ለማስተናገድ ህሊና ያለው ፍጡር መሆን ይጠይቃል ❓you are just a wild not human being ⛔
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
እረ ሲያስጥሉ ውሽርታም ናችሁ አላህ ይራህማት ይላል አይራማችሁ እንዴት ነው ወዲያውኑ እጅ እና እግራቸው ሽባ እስኪሆን የወደቁት ባለዴ ናችሁ ሁላችሁም ለምንድነው በአሻራ የአስፈረምከው በልጆችክ ይድረስ የምትሰፍሩነት ይሰፈርባችጛል ሁላችሁም
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
ለምን በአሻራ ላልሽው በደንብ አዳምጭ...በዛላይ አትፍረጅ እሽ ይፈረድብሻል ሀቁንና እውነቱን አሏህ ያውጣው
@user-pn1io9pr7q
@user-pn1io9pr7q Жыл бұрын
@@afiyaabi8436 ግን ጎረቤት ነኝ ብለሽ ነበር ስንት ተከፍሎሽ ነው እንደዚ ጠበቃነት ያስቆመሽ ምን ትመስላለች
@mohammedseid9121
@mohammedseid9121 Жыл бұрын
ቁርአን መማር ጥሩ ነው የልጂቷ ወንድምና እህት ቁርአን ስለተማረች አክራሪ ብሎ ማቅረብ አግባብ አይደለም
@samesheger3834
@samesheger3834 Жыл бұрын
ወላሂ 6ቱ ጋ የሆነ ሴራ አለ
@lidacall5542
@lidacall5542 Жыл бұрын
ያለማወቅ እኮ ብዙ ያስወራል ስለ እምነታቸው ምንም ዴንታ እደሌላቸው ያስታውቃል
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 Жыл бұрын
@@TopsSales_ አንተ ሰምተሀታል ስትል እንሱ አውሩ እንጂ ልጅቱ በሌለችበት የሚፈተፍቱት ወይንስ ከነሱ ውስጥ አንዱ ነህ
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 Жыл бұрын
@@samesheger3834 ቀላል ሴራ አለ 6ቱም ተመሳጥረው ተነጋግረው ነው የመጡት እነዚህ ከሀዲዎች ለውርስ ብለው እህታቸውን የካዱ
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
እምታውቁት ነገር የለም ሂጃቡን እንደጭንብል እንጅ አሏህን ፈርታ አይደለም የለበሰችው ስለዚህ መቸም ሰዎችን ለመረዳት የሷ አይነት እህት ሊኖር አይገባም...አሏህ እውነቱን ያውቀዎል በዱኑ እየተሸፈነች ነው እኔ ጎረቤታቸው ነኝ ሁሉንም አውቃለሁ
@samyrasamuty179
@samyrasamuty179 Жыл бұрын
አዉ መጨራሻ ላይ ልጅ ልክ ብሏል እንዲህ አይነት ከባድ ፕሮግራም ስትሰሩ ብያንስ ትንሽም ብትሆን ከሌለኛዉ ወጋን መረጃ መግኛት አለበቹ ልጅ አያቱን ደፈራ ማለት ለጆሮም ቀፈፊ ነዉ እበከችሁን መረጃ ይኑረቹ እለለዉ አመሰግናለዉ
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z Жыл бұрын
ምንም አይቀፍም ሀቁ ስለወጣ ነው : ዘንድሮ የማንሰማው ምን አለና ነው ?? ትክክል ደፍሮ ይሆናል እየሰከረ እየመጣ እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥ
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Жыл бұрын
@@user-xe4ur2lk2z 😂😂😂😂😂😂😂
@user-my8pz3dp6d
@user-my8pz3dp6d Жыл бұрын
አዱእያወራ. አዱመቀጠል. የለበትም. ተመካክረው. ነው የመጡት. ማሰተባበል. አይቻልም. ሴቷተራዋ. ሳይደርሰ. የምታወራው. ነገርሰሆሆ
@semirakemal1645
@semirakemal1645 Жыл бұрын
እራስ ወዳዶች ጥቁር ብትለብስ ነጭ ብትለብስ ምን ችገር አለው እስዋ ከተመቻት ልክ እንደወያኔ ዘመን ቲኒች እምነቱ ላይ ጠንካራ የሆነ ሰው ሌላ ስም ልሰጠው አይገባም ምንም ቢሆን እህታችሁ ነት ነገ አፈር ለሚበላው ንብረት ብላችሁ እስዋ ላይ መሰብሰባችሁ ልክ አይደለም ።
@user-sj3xk2km2r
@user-sj3xk2km2r Жыл бұрын
አድሰው ተሰሚ የለውም እነኝህ ተሰመጣጥረው ልጅቷን ለማግለል የሚደርጉት ጥረት የማስመሰል ለቅሶ😂😂
@user-ct7uv6ee5v
@user-ct7uv6ee5v Жыл бұрын
ኣክራሪ ማለት ምን ማለት ነው? ኣምስቱን የስልምና መሰረቶች መከተል ነው ንግግርሽን ኣስተካክይ ለምን አድትታመኝ ብለሽ በስልምና ትቀጥፊያለሽ
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 Жыл бұрын
Ya Allah Allah libona yistat
@kunfaymun9958
@kunfaymun9958 Жыл бұрын
በደንብ አዳምጠዉ ምንም የሚጣል ነገር የለም የሚናገረው ሀቅ ነዉ ልጅቷ ጤነኛ አይደለችም ለቤተሰቡ ክብር የላትም
@babydoll3635
@babydoll3635 Жыл бұрын
ዝምበይ አክራሪ ስሎላት ቂጥሽ ስቆል አይደል
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 11 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 628 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 56 МЛН
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 5 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 72 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 130 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 8 МЛН