ልበ ሙሉነት ሰዎችን DISRESPECT ማድረግ አይደለም! "እሷ"

  Рет қаралды 19,840

OFFICIAL FEVEN GASHAW

OFFICIAL FEVEN GASHAW

7 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @fevengashaw
#empowerment #FevenGashaw #kingsdaughter #ፌቨንጋሻው
ሁሌም አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን ! ምክራችሁ ሀሳባችሁ ፀሎታችሁ ድጋፋችሁ ያስቀጥለናልና ከጎናችን ሁኑ!
በስልክ 0989656552/53 ደውሉልን!
Joine me on Telegram
t.me/ShowFeven
Subscribe my KZfaq channel
/ @fevengashaw
Follow me on TikTok
www.tiktok.com/@kingsdaughter...
Follow me on Face Book
/ showfeven
Follow me on Instagram
fevenfavoured?i...
Enat Bank.
THE KINGS DAUGHTERS. 1041134534737001
Abissinia Bank
THE KINGS DAUGHTERS
136310887
1000134088102
Feven Gashaw
Commercial Bank of Ethiopia

Пікірлер: 90
@alemabebe2674
@alemabebe2674 7 ай бұрын
ቲጂኮ አትጠገብም❤ ኢንተርቪ ስታደርግ እንኳ በደንብ ስለምታዳምጣቸው፡ተጠያቂው የውስጡን ሁሉ አውጥቶ እንዲገልፅ ታደርገዋለች፡ ብዙ ስለምታነብ፣ስለምታዳምጥ አትሰለችም ተባረኪ ጨምሪ ቲጂ❤❤😊
@ethio4421
@ethio4421 7 ай бұрын
I m orthodox Christian but I never tired of listening Tg I open my mouth until you finish talking!!
@elisabethchina3994
@elisabethchina3994 7 ай бұрын
የቲጂ እርጋታና ትምህርቶች ወደ ውሰጠኛው ዘልቀው ነው የሚገቡት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባረክ ❤
@alemeshete1467
@alemeshete1467 7 ай бұрын
ቲጂዬ ድሮም እወድሻለሁ አሁን ደግሞ የበለጠ ወደድኩሽ አእምሮሽ በጣም ታላቅ ነው
@tigistgetachew4942
@tigistgetachew4942 7 ай бұрын
ጥበብ ማለት ይሄ ነው ጌታ ይጨምረልን ተባረኩ እናመሰግናለን እህቶቼ
@newidea636
@newidea636 7 ай бұрын
ቲጂዬ ስታወሪ ብትዉይ አትሰለቺም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 7 ай бұрын
ቲጂዬን እንዴት እንደምወዳት ቃላትም የለኝም
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 7 ай бұрын
ዋዉ ሰታምሩ የአባቴ ልጆች ተባረኩ ዉበት የዉሰጥ ነዉ።
@kebebushteferi1080
@kebebushteferi1080 7 ай бұрын
ትጂ የተወደደች የእግዚአብሔር ሴት ዘመንሽ ይባረክ ።
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 7 ай бұрын
የኔ ቅመመም ንግግሮችሽ ሁሉ በቃሉ የተቀመመ ነው ትጅዬ የቃሉ ምስጥረ ከዝህም በላይ ይገለጥልሽ
@yetemgirma7653
@yetemgirma7653 7 ай бұрын
ቲጂን ሠምቼ ሣለጠግባት አለቀብኝ ሌላ ክፍል 2 ይኑረው እባክሽ
@titiyishak8795
@titiyishak8795 7 ай бұрын
Tigiye We need more people like you in the world. I appreciate your kindness and thoughtfulness. You are such a gift from God!
@ruthgirma7345
@ruthgirma7345 7 ай бұрын
ቲጂዬ ፌቩ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው: እወዳቹሀለሁ bless you ❤❤
@Sassy387
@Sassy387 4 ай бұрын
Feven is a good host who is humble and allows her guests to fully express their opinion and reflects back on that after they finish. She is also comic 😊
@rahelasefa9045
@rahelasefa9045 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ፡፡ የሚገርም አገላለጽ ነው በሴትነት ተፈጥሮ ውስጥ ያለው ድንቅ ነገር እንድናይ ሆነናል፡፡ ግን በጣም አጭር ሆነ እየጣመን አለቀ
@user-xo5rf9dc7d
@user-xo5rf9dc7d 7 ай бұрын
በጣም በጣም ብዙ የተማርኩት ቆይታ ነበር ተባረኩ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 7 ай бұрын
ቲጅዬ የኔ ልእልት ብርክ በይ በሉ
@user-ds1fe4xp9u
@user-ds1fe4xp9u 7 ай бұрын
ቲጂዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ በአንች ብዙ ተጠቅሜአለሁ አሁንም ይብዛልሽ
@emebatbelaynh9668
@emebatbelaynh9668 7 ай бұрын
ዋዉ ሚገርም ኢንተርቪ ነዉ የአባቴ ብሩካን አያል ሴቶች ❤❤❤❤❤ተባርካችሁአል ብታስረዝሙት ጥሩ ነበር አይጠገቤ መልእክት ነዉ
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 7 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ ትጅዬ ውድ ስጦታችን፠ነሽ የኔ ልዩ ትጅዬ በጣም ነው ምናከብረሽ
@user-kt9tp7hc8k
@user-kt9tp7hc8k 7 ай бұрын
Wow inem saw fiti sikom igire yiketiketali😭😭 tebarekuuu
@ruth4961
@ruth4961 7 ай бұрын
እውነት ነው ቲጂዬ የኛማህበረሰብ ትልቅ ችግር ነው ሀሳብን መግለፅ በተለይ in public is big problem
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 5 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ብዙ ተጠቅሜያለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@kidubab
@kidubab 7 ай бұрын
ቲጂዬ በብዙ የጠቀመችኝ እግዚአብሔር ሰጠኝ ከምላቸው ሰዎች መካከል አንዷ ነች መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ ፌቨን አመሰግናለሁ በጣም በምቸገርበት ነገር ዙሪያ ይሔ ቪዲዬ ከግራ መጋባት ነጻ አውጥቶኛል ባህል እና ሀይማኖት በሚለው ተባረኩ❤❤❤
@edendebebe9893
@edendebebe9893 7 ай бұрын
ቲጂዬ የኔ አንደኛ እወድሻለሁ ቡዙ ነገር የምማርብሽ ነሽ ተባረኪልኝ ሄቪ አንችም ተባረኪ ያባቴ ብሩካን ድመቁ ደግመሽ አምጭልን ቲጂን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 7 ай бұрын
ቲጅየ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ በጣም የማዳመጥ ችሎታሽ ሁሌ ይደንቀኛል ጭራሽ የባሰ እንድከታተልሽ ነው የሚጋብዘኝ ተባረኪ
@serkalemkebede6076
@serkalemkebede6076 7 ай бұрын
ቲጂዬ የኔ ምርጥ!!ፀጋው፣ሞገሱ ይጨመርልሽ❤❤❤ፌቭ ተባረኪ❤❤
@mekdescanal
@mekdescanal 7 ай бұрын
ብዙ አስተማርሽኝ ቲጂዬ አመሠግናለሁ💕 ፌቨንዬ አንቺም ድንቅ ሴት ነሽ💕
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 7 ай бұрын
ብዙ ቀረልኝ አመሰግናለሁ ብሩካን ናችሁ ይብዛላችሁ
@user-kt9uq3vf4v
@user-kt9uq3vf4v 7 ай бұрын
ሁለቱ ጀግናች ተባረኩ
@elizabethhaile9604
@elizabethhaile9604 7 ай бұрын
ቲጂዬ የማዉቅሽ ዩጎ ቸርች ደህንነት ስታስተምሪ ነዉ በጣም እገረምብሽ ነበር ተባረኪ
@rahelbelete4991
@rahelbelete4991 7 ай бұрын
ፌቪ በተቻለሽ መጠን ንግግርሽን ባማርኛ ቃላቶች አድርጊ ጥሩ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን ።
@tsejesuse5598
@tsejesuse5598 7 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም ዳስ ዬምል መልዕክት ነዉ ❤❤❤❤
@maranatha391
@maranatha391 7 ай бұрын
tejie betaweri betaweri yemateslechie sew nesh tebareki yeny konjo❤
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 7 ай бұрын
ተባረኩ በብዙ ተጠቅሚያለው!
@liduTemam-rd2mz
@liduTemam-rd2mz 7 ай бұрын
ተባረኩ በርቱ ፀጋ ይብዛላችሁ ተጠቅመናልም እናመሰግናለን።
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 7 ай бұрын
God bless my sisters. love you more both🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍
@mamed9004
@mamed9004 7 ай бұрын
ድንቅ ትምሕርት !!! ግን አጠረ part 2 ቢኖረው መልካም ነው ተባረኩ ❤❤❤❤❤
@emu6713
@emu6713 7 ай бұрын
ቲጂዬ እንዲሁ እወድሻለሁ ፌቪም በርቱልን ጀግኒቶች
@user-wx7ql3ti5g
@user-wx7ql3ti5g 7 ай бұрын
Zemenechihu Yibarek Zare Esuwa Ene Negn Geta Be Enante Mekrogale Tergumen Keyirotale Tsega Yibzalachihu Ye Abbate Birukan Lemlemu❤❤❤❤❤
@Lidyak.
@Lidyak. 7 ай бұрын
Tg malet betam gobez set nat yewenetim audience bezam anesem yewenet betikikil hasabon bekena lib new yemitasitemirew ❤❤❤
@user-Weynua
@user-Weynua 7 ай бұрын
ዋዉ በጣም ጥሩ ነገር አካፈላችሁን እናመሰግናለን
@ismaelahmed6887
@ismaelahmed6887 7 ай бұрын
Amazing Tg. You are blessed. But the show is too short. You should have been given more time.
@serkalemkebede6076
@serkalemkebede6076 7 ай бұрын
ንግግርሽ በጨው የተቀመመ በፀጋ የተሞላ!!ይብዛልሽ❤❤
@Beza-wit
@Beza-wit 7 ай бұрын
I love you so much tgye and fevi you guys are my inspiration 💗💗May God bless you more and more in everything you do
@Sasusha3581
@Sasusha3581 7 ай бұрын
ይህ ለእኔ ነው እሿ እኔ ነኝ ተባረኩ
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 7 ай бұрын
ቲጂዬ ምርጥ ሰው
@jamamiya7871
@jamamiya7871 7 ай бұрын
Tigiye....you are so blessed with wisdom and knowledge
@blenbefikadu4441
@blenbefikadu4441 7 ай бұрын
Tgye betam eco new miwedish i love ur speech.....fevu netsanetish des silegne anchi anchi nesh wodshalew
@ewnetnegare7773
@ewnetnegare7773 7 ай бұрын
Bless you all for..filling our bucket…, I believe because you shared with us may God filling your buckets more…more….
@user-sc5tq8qr6s
@user-sc5tq8qr6s 7 ай бұрын
Ended Desi endemitulu tebareku❤❤❤
@betelteshome
@betelteshome 7 ай бұрын
Wow zemenchw yebarke betam be gugute nw yesemawet telke temehert agengchbetalw tebarku
@tizetakebede8656
@tizetakebede8656 7 ай бұрын
Amazing ❤
@user-lg1gu8is2b
@user-lg1gu8is2b 7 ай бұрын
Betam tekami maliekt neber yastelalefachhut , enamesegnalen Tebareku
@maranatha391
@maranatha391 7 ай бұрын
tejie anchen sesemash hula remja ewsedalew❤
@awotaraya6590
@awotaraya6590 7 ай бұрын
እህቶች እናተን ሳይ ኩራት ይሰማኛል የጠጣነው መንፈሰ አንድ ሰላደረገን አንድ አባት ሰላለን አንድ ተሰፋ ሰላለን ለእህት ትግሰት በጣም ነው የቀረልኝ የተናገርሸው ነገር ከምልሸ በላይ እውነት የሁነ ነገር ነው ግን ጥያቄይ ምንድን ነው ወደ አደባባይ ከወጣቹ አይቀር አለም አቀፍ ተሰሜ ከሁናቹ አይቀር እንደዛው ሰፋ ያለ ነገር መሰራት ወደ ካናዳ አካባቤ ብቅ ብትሉ ለምሳሌ እናተን ቢሰማ ሰንቶ ሰው ቀና ይላል መሰላቹ እግዛብሔር እድሉ ከፍቶላችሀል እና ተጠቀሙበት እኔ በግሌ ከናተ ጋር የምገናኝበት እድል ቢኖር ደሰ ይለኛል
@meronmoges3315
@meronmoges3315 7 ай бұрын
Wow dinki meliekt new Geta yibarkachu
@Canada404
@Canada404 4 ай бұрын
Wow you’re so amazing guys GOD bless you both I learn a lot ❤🥰
@zowielias6845
@zowielias6845 7 ай бұрын
ቲጂዬዬዬዬዬ ስወድሽ እኮ!
@atsetewodros5301
@atsetewodros5301 7 ай бұрын
Tnx TG
@tiegstibeyene7103
@tiegstibeyene7103 7 ай бұрын
tabrki batam titiya buzu geza tabrku ❤❤❤❤❤❤ zamansh yelamelem ❤❤❤❤❤❤
@zenebechhabte5195
@zenebechhabte5195 7 ай бұрын
Tebareku betam dnk yehon melkt new❤
@astertekle8945
@astertekle8945 7 ай бұрын
Tgye mare, you are our blessing
@CookSimple12
@CookSimple12 7 ай бұрын
Tgiye and Fevu tebareku bertu...
@Akiya234
@Akiya234 7 ай бұрын
ቲጂ ተባረኪ እርጋታሽ
@genetrobel2980
@genetrobel2980 5 ай бұрын
Gets ybarkachu tebarkiyalew
@user-wn5ry7qd3t
@user-wn5ry7qd3t 7 ай бұрын
ተባርኩ አስተማሬ ነው
@rahelgirma9986
@rahelgirma9986 7 ай бұрын
Tebareku❤
@tigistabosse5867
@tigistabosse5867 7 ай бұрын
በጣም የተማርኩት ቆይታ
@user-li1gd4vx8w
@user-li1gd4vx8w 7 ай бұрын
ተባረኩ
@bornagain67
@bornagain67 7 ай бұрын
Egziabher yebarekachu, yemigerem content ena explanation. denk nw.
@sarawolde9815
@sarawolde9815 7 ай бұрын
fevi des yemil hasab new keep going
@kingcell4953
@kingcell4953 7 ай бұрын
Wooow ymnwdt tgyi ❤
@user-rn7sp3xz5y
@user-rn7sp3xz5y 7 ай бұрын
God bless you
@dannybeauteysalon8211
@dannybeauteysalon8211 7 ай бұрын
ቲጂዬ በቃ አለቀ አረ ክፍል ሁለትስ የለውም ?
@user-mo1ss6xo7b
@user-mo1ss6xo7b 7 ай бұрын
tigiye anchi melikam ena mogesam set nesh lemlmiln
@user-wh4ps6tt6j
@user-wh4ps6tt6j 7 ай бұрын
❤❤❤
@Selmawet564
@Selmawet564 7 ай бұрын
ሁለት ምርጦችዬ
@Hanna-beauty
@Hanna-beauty 7 ай бұрын
ትጂ ስነስርአት ❤❤❤
@redietyime7453
@redietyime7453 7 ай бұрын
OMG TGye ❤😘
@muleyeayle1621
@muleyeayle1621 7 ай бұрын
part two❤❤❤❤
@medinamenur5391
@medinamenur5391 7 ай бұрын
ቲጂዬ❤❤❤
@tizetakebede8656
@tizetakebede8656 7 ай бұрын
Part 2 benoewr faveye programochesh btam asetmare nachew gen btam acher nachew!!!
@kingcell4953
@kingcell4953 7 ай бұрын
Woooow tjie etrviw atera e/r zmnshsn aglglotsben ybrk❤
@mebatmebat6305
@mebatmebat6305 7 ай бұрын
የምሆዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባራኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@girmabekele7988
@girmabekele7988 7 ай бұрын
በጣም በጣም ብዙ የተማርኩት ቆይታ ነበር
@Akiya234
@Akiya234 7 ай бұрын
ቲጂ ተባረኪ እርጋታሽ
@user-vu8kt1hu4w
@user-vu8kt1hu4w 7 ай бұрын
❤❤❤
@Akiya234
@Akiya234 7 ай бұрын
ቲጂ ተባረኪ እርጋታሽ
ህሊና ድራማ ክፍል 15 - Helina Drama Part 15
33:18
Salkan Tube
Рет қаралды 23 М.
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 9 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 6 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 98 М.
የስሜት ክህሎት (Emotional Intelligence ) /Helen Show
58:04
ebstv worldwide
Рет қаралды 45 М.
የሆናችሁትን እወቁ! #2023 #kingsdaughter #feven December 2023
11:18
OFFICIAL FEVEN GASHAW
Рет қаралды 2,9 М.
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 9 МЛН