#አንቺም

  Рет қаралды 23,406

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

7 ай бұрын

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Пікірлер: 83
@bekelewkidan5046
@bekelewkidan5046 7 ай бұрын
እኅቴ ሚሻሜ፣ ፓ/ር በቀለ ወልደኪዳን ነኝ። ከኒቆዲሞስ ሾው ጋር ያደረግሽውን ቃለ ምልልስ እንደ አጋጣሚ አግኝቼ ሰማሁት። በስልክም ሆነ በአካል ሳንገናኝ ቆይተናል። ስላጋጠመሽ ችግርም ሆነ አገር ውስጥ ስለ አለመኖርሽ የማውቀው አንዳች ነገር አልነበረኝም - ይህንን ቃለ መጠይቅ እስከምሰማ ድረስ። ስለ ሰማሁት ምሥክርነት፣ ጌታም ስለ አደረገልሽ ታላቅ ነገር ፣ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ፤ አንቺም ስታቀርቢ ለሰማኋቸው የምስጋና ቃላት "አሜን!" ብያለሁ። ቡሩክ ሁኚ!
@tutugebrehana
@tutugebrehana 7 ай бұрын
😅😅ህ 25:35 25:35 25:35ግንባር😅ጏ😮😮😮ት😅
@mishameyohannesloveneverfa5384
@mishameyohannesloveneverfa5384 7 ай бұрын
አዎን ፓስተር በቄ ጌታ ከብዙ ፈተና አስመልጦ ለምስጋና አብቅቶኛል የጌታ ስም የተባረከ ይሁን! እግዚአብሔር ይባርክህ! በጣም አመሰግናለሁ።
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 7 ай бұрын
መጀመሪያ ስለረዳሽ ጌታ ስሙ በቀን በለሊት በጨለማ ያለማቋረጥ ምስጋና ፍፁም ንፁህ መስዋእት ይሁን ትላንት ማታ ምስክር እና ምስጋና ስታቀርቢ ስለ አላሙዲ ስትነግሪን ነበር ዛሬ እኔ ያለሁበት ሃገር ሳኡዲ አላሙዲ በሰው እንደተገደሉ እየተወራ ነው ያውም ሰው አርዷቸው ሲባል ሰምቼ በጣም አዘንኩ እግዚአብሄር ትልቅ ነው አይሳሳትም ❤❤❤​@@mishameyohannesloveneverfa5384
@rrrrrr5480
@rrrrrr5480 7 ай бұрын
እግዚአቤሔር ይባርክሽ ይህመልእክት የኔ ነው በሙሉ ወስጄዋለሁ እግዚያቤሔርን በመታመን ካለሁበት መከራና ውርደት እወጣለሁ አሜን አሜን።
@meronworku4436
@meronworku4436 7 ай бұрын
ሚሻዬ እንዴት እንደምወድሽ!!አስተዋይ ጥበበኛ እግዚአብሔርን መታመኛሽ ያደረግሽ ድንቅ ሴት❤❤❤ይህ ትልቅ መታደል ነው
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 7 ай бұрын
እልልልልልልል!!! በእግዚአብሔር ነፍሴ ሀሴት አደረገች እምነቴ ጨመረ እልልልልልልል ብቻውን ታላላቅ ታምራትን የሚያደርግ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባርክ!!!
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 7 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት በእግዚአብሔር መታመን ለምስክርነት ያበቃል ተባረኪ በመከራ ውስጥ ወንጌልን ለበለስልጣን መናገር ትልቅ እድል ነው ሐዋርያው ጳውሎስ በነገስታት ፌት ይመሰክር ነበር አሁንም እህቴ ወልጌልን መስክሪ ጌታ ከአቺ ጋር እንደሆነ በዘመንሽ አይተሻል በርቺ ትግዬም የምንወድሽ እህታችን ተባረኪ
@TenagneAlemu-od1bg
@TenagneAlemu-od1bg 7 ай бұрын
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደተጻፈ ፣ 1ኛ ቆሮንቶስ 1:31,ኢሳይያስ 51:12-16 እግዚአብሔር ህዝቡን ይታደጋል።
@loveyourneighbors9843
@loveyourneighbors9843 7 ай бұрын
እንዴት ድንቅ ምስክርነት ነው እህቴ፣ እንግዲህ በምድሪቱ ላይ እነርሱ ተጠቅሞ የሚሰራውን የአመጽን ፣ የግልሙትናን፣ የትዕቢትን መንፈስ መምታት ስለፈለገ የድርጅትቻሁን ኬዝ ምክንያት አድርጎ ነገሩን ወደ እግዚአብሔር ባሪያ ወደ አንቺ አመጣው። የምድራችንን ጎልያድ አንበረከከ። ይኀው ሼኩም አቶ አብነትም አሁን በእስር ነው ያሉት፣ እግዚአብሔር ግን አልታሰረም። እንግዲህ አሁን ባሉበት የነገርሻቸው ወንጌል በርቶላቸው ለመንግስተ ሰማያት ያብቃቸው። ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን! እህቴ እልፍ ሁኚ፣ ለምልሚ፣ ስፊ ዘመንሽ ይባረክ! 1 ጴጥሮስ 5 (1 Peter) 5፤ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማልና፥ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል።
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 7 ай бұрын
ጀግና ሴት ትምክህቷ እግዚ/ር የሆነላት
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 7 ай бұрын
ሃሌሉያ እግዚአብሄር ከበቂ በላይ ነው።
@zarfazarfazarfa2389
@zarfazarfazarfa2389 7 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@axumcake
@axumcake 7 ай бұрын
ለአቶ አብነት ወንጌል እንደመሰከርሽ ስትናገሪ የእውነት ነው ያጨበጨብኩት👏👏👏👏 ባንቺ ላይ ያለውን የእምነት እና የይቅርታ ፀጋ ተካፍያለው፤ ተባረኩ ለምልሙ
@konjitdemisse1478
@konjitdemisse1478 7 ай бұрын
ሚሻሜ እውነተኛ የፍቅር ሴት እግዚያብሄር ገና በብዙ ይረዳሻል
@hiwottemesgen9009
@hiwottemesgen9009 7 ай бұрын
ወይ እምነት! እንዲህ በሱ ላይ ጨካኝ ተከታይ አማኝ መሆን ፍሬውን ይበላል! ክብሩ ሁሉ ለሱ ይሁን!!!
@user-qf5ix5rl6m
@user-qf5ix5rl6m 7 ай бұрын
I learned from our sister that "sometimes we stand alone but we are not lonely, cause we 've God, that is what we need",. Spiritual uplifting testimony
@alemtsaheymekonnen1220
@alemtsaheymekonnen1220 6 ай бұрын
እህቴ እንኳን የታመንሸበት አምላክሽ ከገባሽበት ሁኔታዎች ሁሉ በዚህ ዘመን ለምስሉ ሳትንበረከኪ አምላኬ ከሁሉ በላይ ነው በማለት የዘመኑ ዳንኤል፣አናናንያ፣አዛርያ፣ሚሳል ሆነሽ የምትነበቢ መዐሐፍ ስለሆንሽልን ተባረኪ ጎለያድ ተመቱአል ፣ አምላካችን ለዘላለም የከበረና የተመሰገ ነዉ በዙሪያችን ዛሬም ስለአንተ ታላቅነት ስለሚያወሩ አንደበቶች ልባችን ዐና እልእል የተመሰገ ነዉ በዙሪያችን ዛሬም ስለአንተ ታላቅነት ስለሚያወሩ አንደበቶች ልባችን ፀና እልእል 😅😅😅ብለናል እህቴ ተባረኪ ፡፡ ጌታ አንተ አሁንም በዙፋንህ አለህ፣፣፣ ፣፣
@Gelane1
@Gelane1 7 ай бұрын
ፓስተር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ አንቺ ንም እቴንም ይባረክላችሁ በእግዚአብሔር አምላክ በመታመንን ፀንተን እንድንቆም የሚያበረታ ምስክርነት ነው ተባረኩ🙏
@overcomer5608
@overcomer5608 7 ай бұрын
You are such an amazing believer! You glorify our Lord and make the devil so little. Stay blessed.
@yonasashagari9158
@yonasashagari9158 6 ай бұрын
What an incredible women of faith. Your testimony is so genuine and full of lesson. God bless you abundantly. Yes praise the Lord!!!!!
@aidaliben4469
@aidaliben4469 7 ай бұрын
የኔን ነገር የኔን ጉዳይ የ ያዘልኝ ጌታ አለኝ በሰማይ 🎶🙏
@woileboforsido4899
@woileboforsido4899 3 ай бұрын
Glory to mighty name of God. l Praise God for your amazing testimony.
@mihretissa8773
@mihretissa8773 7 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ ምን አይነት ማስተዋል ነው! ፀጋ የበዛልሽ ሴት:: ቲጂዬ thank you እንደነዚ አይነቶች የሚያንፁ እይታን የሚቀይሩ ቅሬታዋችን ስለምታቀርቢልን stay blessed ❤
@yosephayele9626
@yosephayele9626 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ብቻውን ይበቃል!! አሜን!!! በእግዚአብሔር የሚታመን ብሩክ ነው አሜን!!!
@mekame2023
@mekame2023 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ብቻ አይባልም እግዚአብሔር ሁሉም ነዉ ስሙ ይባረክ ሚሻ እምነትሽ አስገራሚ ነዉ ለኔ ምክር ነዉ ሁለታችሁም የተባረካችሁ ናችሁ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 7 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከ :: yes ትልቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው:: ያ ትልቁ እግዚአብሔር ደግሞ ከታመኑት ሁሉ ጋር አብሮ ይቆማል:: ሀሌሉያ :ሀሌሉያ ሀሌሉያ; ሀሌሉያ ;ሀሌሉዬ ::🙏🙏🙏🙏 ቲጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው ሀሌሉያ እህቴ የታመንሽው እሱ ታላቅ ነው❤
@dawitbekele6996
@dawitbekele6996 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ የሁላችንንም ጥያቄ ይመልስ። ውጊያችንን ይዋጋ!!!
@shimelesdemelie9354
@shimelesdemelie9354 7 ай бұрын
እህት ሚሻሜ አስደናቂ ምስክርነት ነው :: እግዚአብሔር በእርግጥ ትልቅ ነው:: ተባረኩ!
@user-cx5pt6ty5w
@user-cx5pt6ty5w 7 ай бұрын
ለታመኑት የሚታመን ለሚመኩበት የሚያስመካ አምላካችን ትልቅ አምላክ ነው።ድንቅ ምስክርነት ነው
@zarfazarfazarfa2389
@zarfazarfazarfa2389 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ቢቻውን በቂ ነው!!!አንቺ የእግዚአብሔ ሴት ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ የልምላሚ ይሁንልሽ።ጌታ ኢየሱስን ስለአንቺ ባረኩት።የአንቺ ዓይነቷ ሴት ታስፈልጊናለሽ።የክርስቶስ ጀግና ክብሩን እርሱ ይወሰደው ለአንቺ ጥቅሙ ይበቃሻል።በምስክርነት ቢቻ ሳይኾን በማስተማርም ተገለጪ በአንቺ ውስጥ የከበረ ነገር አለ። እህታችን ትዕግስት በብዙ ተባረኪ።እንደእናንተ ዓይነት ምርጦች ስላለቻሁንበእውነት እኮራለሁ።የአባቴ ምርጦች ኑሩልኝ።
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 7 ай бұрын
አሜንንንንንን እሰይ እኳን ፈረደልሺ እህቴ
@mengistua9772
@mengistua9772 6 ай бұрын
ምርጧ የቀድሞ አለቃዬ ሚሻሜ🙏❤🙏❤ ስወድሽ እኮ❤❤❤ እድልፍሬ🙏
@user-ek4it2wk7d
@user-ek4it2wk7d 7 ай бұрын
Amen Egzyabher kebeki belay new ❤❤🎉🎉
@user-sp2fu1nk3d
@user-sp2fu1nk3d 6 ай бұрын
የረዳሽን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ብርቱ የሆነው አበርትቶሻል
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 7 ай бұрын
አታፋሬም አትፋሬ ተብሎል ለኔ ነዉ ይህ መልክት እልልል ጌታ እየሱሰ ጌታ ነዉ።
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 6 ай бұрын
All Glory to God! It’s a teaching testimony. May God help us to have faith in all we do! God bless you both. Thank you tigi!
@senaithaile6250
@senaithaile6250 7 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ምስክርነት ነው🙏🙏🙏
@user-lg7hq1it1x
@user-lg7hq1it1x 7 ай бұрын
ተባረኩ ዘርሽ ልጆችሽ ይባረኩ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@mamush_asfaw
@mamush_asfaw 7 ай бұрын
Thank you jesus for your help to this family
@hannaalemu3048
@hannaalemu3048 7 ай бұрын
A very intelligent, wise, & faith filled woman of God. Blessings!!! ❤👍🏽👍🏽👍🏽
@lemlemmetaferia93
@lemlemmetaferia93 7 ай бұрын
O...Tigeya, God bless you, dear. I am glad to hear this testimony, praise God! My sister Meshame,I learned a lot from your testimony. You have strong faith in God! I am proud of you! God needs people like you to work through them, stay blessed, God bless you and your family!
@hiwottesfaye832
@hiwottesfaye832 7 ай бұрын
Amen , God is more than enough 🙏💪
@endunahi4546
@endunahi4546 7 ай бұрын
Heroine of Christ!
@yeneneshassefa1535
@yeneneshassefa1535 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሃያል እግዚአብሔር ሃያል እልልልል
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 7 ай бұрын
Amennnn Halleluja kbr hulu legeta Jesus Christus yhun ameeeeeen GBU more
@metieedessa4378
@metieedessa4378 7 ай бұрын
Mishuye nice to see you alfter long time. Great testimony, GBU❤
@sababerhane8785
@sababerhane8785 7 ай бұрын
Amen 🙏 ke beqy belay new enie meseker negn
@user-nu2gh3ue7q
@user-nu2gh3ue7q 7 ай бұрын
የኔ ውዶ ጎዴ ሚሹዬ። እኛ ምስክር ነን ለአንቺ ህይወት ❤❤❤
@mearya3633
@mearya3633 7 ай бұрын
Tebarekuu Geta tamage nw be ewenet le temenut ayasaferem!🤗🙏❤️👏👏
@betheltamiru9196
@betheltamiru9196 7 ай бұрын
God bless her ❤❤❤
@senaitamsalu2671
@senaitamsalu2671 7 ай бұрын
Selam lanchi yehun misho.nice to see you❤❤
@genethabtesilassie-pc5tl
@genethabtesilassie-pc5tl 7 ай бұрын
Tebareki!!!
@abebabogale
@abebabogale 7 ай бұрын
አሜን ተባረኪ
@tigistkebede7425
@tigistkebede7425 7 ай бұрын
God Bless You !!
@tsiontolosa5652
@tsiontolosa5652 7 ай бұрын
Egziabher yibarkish❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 7 ай бұрын
በጣም ዉብ ቆንጆ ከነቤተሰብሽ ተባረኪ።
@azebderege5393
@azebderege5393 7 ай бұрын
Amen!! Your God is my God, The God of Abraham, Issac and Jacob,
@yamrotharegewoin8547
@yamrotharegewoin8547 7 ай бұрын
ሚሻሜዬ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ❤❤❤❤❤
@mulatufekaduzerihun5589
@mulatufekaduzerihun5589 7 ай бұрын
Congratulations 🎉🎉🎉
@sofisofi4510
@sofisofi4510 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@abenetgebre7984
@abenetgebre7984 7 ай бұрын
enkuwan des alesh geta yebarek 🙏🙏🙏🙏
@user-gz4op5so5b
@user-gz4op5so5b 7 ай бұрын
ገታ ይባርክሽ እህቴ!!!!
@user-ms7vw6dg7o
@user-ms7vw6dg7o 7 ай бұрын
AMEN AMEN ❤❤
@user-ms7vw6dg7o
@user-ms7vw6dg7o 7 ай бұрын
YES YES YES ❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 7 ай бұрын
Amen 🙏🙏
@alshaswelt4263
@alshaswelt4263 7 ай бұрын
She. Is. Luke. Me. Lovel. Woman. Tige. You. Do. Big. Job
@butekaye
@butekaye 7 ай бұрын
Amennnnn
@nardostadesse8062
@nardostadesse8062 7 ай бұрын
አምላክሽ ደነቅ ነወ
@temesgenteklemariam9134
@temesgenteklemariam9134 7 ай бұрын
መዝሙር 118 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል። ⁹ በገዦች ተስፋ ከማድረግ ይልቅ በእግዚአብሔር ተስፋ ማድረግ ይሻላል።
@user-Hareg
@user-Hareg 7 ай бұрын
Yenigus set lij nech. Egziyabher silezih misikirnet yimesgen. Egziyabher Lezelalem Yimesgen
@danidamtew8044
@danidamtew8044 6 ай бұрын
Abent kalamuden gatetaletal tekesal
@millionmekonnen8207
@millionmekonnen8207 7 ай бұрын
Yardashi amlke yimasgane gine agrachen ethiopia egige kufu sawchu alubate yaza wetete nw aune lalanbete witete gine yigarmale...
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 7 ай бұрын
God is good
@millionmekonnen8207
@millionmekonnen8207 7 ай бұрын
Site lige ende setgoda yasazenalu yea ulo yatelatchen dabilose witate nw
@danidamtew8044
@danidamtew8044 6 ай бұрын
Geta jegena setoch alut
@behayilumeshesha3874
@behayilumeshesha3874 7 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@user-ms7vw6dg7o
@user-ms7vw6dg7o 7 ай бұрын
AMEN AMEN ❤❤
@mearya3633
@mearya3633 7 ай бұрын
Deneki meserekent nw yebezalesh tebareki ❤❤❤🙏🤗
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 15 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 13 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 15 МЛН