በደርግ ዘመን የነበረውን ክፉ ሕይወት... @Hasabe Nibab @Nahoo Television

  Рет қаралды 5,601

Nahoo TV

Nahoo TV

8 ай бұрын

በደርግ ዘመን የነበረውን ክፉ ሕይወት... @Hasabe Nibab @Nahoo Television
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision.com/

Пікірлер: 38
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 6 ай бұрын
እመቤትን አቤት ያላት ስብእና ይህ ነው የማይባል ነው።እረጅም እዴሜ የኔ እህት ትውውቃችን አጭር ቢሆንም ሥለማውቅሸ ደሥ ይለኛል በጣም።
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 7 ай бұрын
Berchi. It is good to keep strong your Amharic language
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 5 ай бұрын
ፍቅር ትስጣለህ ትቀበላለህም ያ ማለት እርካታ ታገኛለህ እሱም ፍቅር ነው እግዚአብሄር ፍቅር ነው ፍቅር ይስጥሃል ታዛዥ ከሆንክ ትቀበላለህ ተመስገን አባቴ ብለህ ትቀበላለህ ለሌላም ፍቅር ትስጣለህ ተባረኩ ❤❤❤❤
@zackyirdaw475
@zackyirdaw475 7 ай бұрын
Thank you እህታለም… I feel represented
@SelamS706
@SelamS706 8 ай бұрын
Yasazinal, yematirebu...
@solomonmulugeta-uo6pp
@solomonmulugeta-uo6pp 8 ай бұрын
Mr Elias thanks for you to invite my neighbour Emebet Mengiste I know Emebet she was known as a professional swimmer and she was even chosen for Ethiopian national team I never knew that she had this hobby. Any ways I want to say well done and we are proud of you. Thanks.
@alextemesgen723
@alextemesgen723 8 ай бұрын
ትክክል ብለሻል የኛ ቀበሌ የከፍተኛ 21 ቀበሌ 09 ሊቀመንበር የነበሩት ጋሽ ገ/ፃድቅ በቀበሌያችን አንድም ወጣት እንዳይገደል ያረጉ ለወጣቱ ባለውለታ ነበሩ።በሕይወት ያሉ እነጥበበ ሳሙኤል (ቻይና) ጌዲዮን ምስክር ናቸው ።
@girmatelilaoda6177
@girmatelilaoda6177 7 ай бұрын
ገብረ ፃድቅ ፀገዉ ሰይሆን ሙሉጌታ ሽመልስና ከበደ ሁንዴ ናቸዉ ከጥበበ ሰሙልና ጌድዮን ሰይሆኑ በደንብ መግለፅ የሚችሉት በሕይወት ካሉ አለሙ አበበና ገበየሁ ሀይሌ መስረዳት ይችላሉ
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ኤልያስ እመቤትን ስላቀረብክልን "አትሄጂም"ን ስላስተዋወቅከን
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 8 ай бұрын
የባከነ ትውልድ
@TsehaiTube
@TsehaiTube 7 ай бұрын
ጋዜጠኛ ኤልያስ ሁልግዜም በሚያቀርባቸው ዝግጅቶች በቂ ግንዛቤና እውቀት ዝግጅት አድርጎ እንግዶቹን ስለሚያስተናግድ የሚደነቅ ጋዜጠኛ ነው እመቤት መንግስቴም ብዙ የሴቶች ፀሀፊ ስለሌለን በርች እላለሁ
@yaredtigabu5089
@yaredtigabu5089 6 ай бұрын
Can I get part 1 of this interview any one please share me?
@simonartin4332
@simonartin4332 7 ай бұрын
እመቤት ላደረግሺው ቃለመጠይቅና በመፃሕፍቶችሽ ላካፈልሽን በማህበረሰባችን ለሚነሱ ጥያያቄወች ሁሉንም ባማከለና በተመጣጠነ መልኩ በማቅረብሽ እያመሰገንኩ በመፃህፍቶቸሽ ውስጥ ያሉታሪኮች የሚኮረኩሩና ሁሉንም የሚዳስሱ ናቸው እንደኔ የመፃፍ አቅሙና ችሎታው ስላለሽ ከዚህ ይበልጥ ልታሰፊያቸው ይገባል በማቀጥለው ስፉ የለና በጥልቀት ይዘሽልን እነደምትመጪ በመተማመን በርቺ ተበራቺ እላለሁ
@dinqtube3727
@dinqtube3727 8 ай бұрын
የደርግ ዘመን ምን ያህል ክፉ ነበር? ማነው ክፉውን ጊዜ ክፉ ያደረገው? ደርግ ብቻ ነው የክፉው ነገር ምንጭ? ደርግ ለምን ክፉ መሆን ፈለገ? ዝም ብሎ ክፉ መሆን ስለፈለገ ነው? ለክፋቱ መነሻ ምክንያት የለውም? ደርግ ምንም ጥሩ የሠራው ነገር የለምን? ደርግ ሳይሆን ሌላ ደርጅት ቢሆን ኖሮ ሥልጣን የያዘው ምን የተለያ ነገር ይመጣ ነበር? ጊዜው የአብዮት ስለነበርና ሁሉ አብዮተኛ ስለነበር!!! እኔ ለማወቅ ብዬ ነው የምጠይቀው:: ማንንም ለመወንጀል ወይም ለማመስገን አይደለም:: ለማወቅ ለመማር ፈልጌ ነው!!!
@amanweldeab8154
@amanweldeab8154 8 ай бұрын
You are ignorant
@wowo9142
@wowo9142 7 ай бұрын
ደርግ ክፉ የድሀ ልጆች ስብስብ ነው። ድህነታቸው በአስተሳሰብ inferior complex, sociopath, ስብስብ ነው።Humanity የሌላቸው ከሀዲዎች ናቸው።
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 7 ай бұрын
@tameremenzew7578
@tameremenzew7578 8 ай бұрын
Thank you for presenting her. Dereg was criminals and groups of killers. They contain five groups and all was belongs to Promo. Refer Achameleh.
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 8 ай бұрын
እስሩ
@alextemesgen723
@alextemesgen723 8 ай бұрын
ኤሊያስ አንተ የምታውቀው 3.6 ያመጣው እና በአኢወማ ........አንዱአለም ተገኝ ይሆን?😉
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 8 ай бұрын
ቀበሌ መሠረተ ትምህርት ምኑ ቅጡ
@ambaye3115
@ambaye3115 7 ай бұрын
ይሄ ቆሞ ቀር ጋዜጠኛ: ዘመኑን በሙሉ የኢህአፓን እልቂት ሲያዎራ ይኖራል: ግን ማወቅ ያለብን ዛሬ ድረስ ያገራችን ዋና የችግር ምንጭ ኢህአፓ መሆኑን ነው::
@wowo9142
@wowo9142 7 ай бұрын
ካድሬ
@UnusualEra
@UnusualEra 7 ай бұрын
You all will pay a price for all your crimes. Yeah, one way or another. You exterminated the young precious future of Ethiopia.
@user-dm9bj4gs4b
@user-dm9bj4gs4b 6 ай бұрын
መድሀኒት አልወሰድክም እንዴ?
@wondwossentiruneh4196
@wondwossentiruneh4196 6 ай бұрын
ምነው እህታችን ለዚህ ያበቁሽን መምህር ስማቸውን ለመጥቀስ ንፉግ ሆንሽ ?
@kabtamubelayhun9687
@kabtamubelayhun9687 9 күн бұрын
enem gemognal
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 7 ай бұрын
Shame on you ralking bad about Derg regime. Look what happening to Ethiopia? What Derg forced to do was penut compare to current situation...
@user-dm9bj4gs4b
@user-dm9bj4gs4b 6 ай бұрын
Do you know that everything happens now planted after derg(Esepa).
@rosaknessie3170
@rosaknessie3170 8 ай бұрын
ዝም በይ ዝም በል ለፍላፊዎች ድምቄም
@kedist1978
@kedist1978 8 ай бұрын
???? ቢብራራ
@UnusualEra
@UnusualEra 7 ай бұрын
ለመኢሶንና ለኢሠፓ ግልገሎች ምን ማብራራት ያስፈልጋል?
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 8 ай бұрын
እስሩ
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 8 ай бұрын
እስሩ
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 8 ай бұрын
እስሩ
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 11 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,8 МЛН
ESAT Yesamintu Engeda Dr Asagre Yegletu January 2019 part 1
46:00
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 130 М.
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01