በእንባ ታጅባ ለዳኒ ያላትን ፍቅር ገለፀች!! . . "አሁን ላይ Dj leeን ነው የሚያፈቅራት" Tsige Royal with Fegegita React

  Рет қаралды 579,132

Fegegita React

Fegegita React

2 жыл бұрын

Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
Check out more awesome videos at Fegegita React
For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
Facebook: / fegegitareact
Instagram : / fegegitareact
Telegram : t.me/FegegitaReact
SUBSCRIBE: / @fegegitareact

Пікірлер: 1 800
@FegegitaReact
@FegegitaReact 2 жыл бұрын
New Video 👉 kzfaq.info/get/bejne/e692ea-ayZm7dJ8.html
@yemariamlijnegn7625
@yemariamlijnegn7625 2 жыл бұрын
ፅገና ዳን አንድ ላይ አቅርብልን የምትሉትእንደኔ እስኪ በላይክ አሳዩን ዳንና ፅጌ ብጋቡ እውይ ደስታዬ
@user-ky2sn9iu5o
@user-ky2sn9iu5o 2 жыл бұрын
አወዛጋቢነው
@sahradubai7105
@sahradubai7105 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birtabirta3834
@birtabirta3834 Жыл бұрын
መቼም እንዳይለያቹ ፍቅራችሁንያብዛላችሁ
@kingphone7156
@kingphone7156 Жыл бұрын
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇮🇱❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤❤🥰🥰🥰👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🥰🥰🥰
@reduhabeshawt4153
@reduhabeshawt4153 2 жыл бұрын
ፅግዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሉም ፈጣሪ ያለው ነው የምሆነው ጠንክር እስኪ ዳኒ እና ፅገ አንድ ላይ ሆነው ማየት የናፈቃችሁ👍🥰
@user-fc1wu3fd7z
@user-fc1wu3fd7z 2 жыл бұрын
1
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
@@user-fc1wu3fd7z ደምሩኝ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@user-fc1wu3fd7z ሰብ ዉዴዋ😘
@user-kb8fo4hy6s
@user-kb8fo4hy6s 2 жыл бұрын
ውይ የኔ ውድ የሰው እኛ የሰው ልጆች እኮ ለብር ለዝና ነው የምንናሻብጠው። ለሁሉም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን የኔ ቆንጆ ክበርልኝ።።🙏🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@user-fc1wu3fd7z ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ሁለቱ አንድ ብሆኑ ደስ የሚለው ዳኒ የአንቺ በይሆንም ፈጠራ ለአንቺ ያለው አለው አይዞሽ❤❤ አፍቅሮ ማጣት በሁላችንም ህይወት ያለ ነው
@jma4531
@jma4531 2 жыл бұрын
ፍቅር ከሁለቱም ካልሆነ ምን ያደርጋል በግድ አይሆንም
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@ddaba8569
@ddaba8569 2 жыл бұрын
GGGG
@ddaba8569
@ddaba8569 2 жыл бұрын
GGGgG
@ddaba8569
@ddaba8569 2 жыл бұрын
GGGgG
@janetmascake6727
@janetmascake6727 2 жыл бұрын
እመ ብርሐን ወላዲት አምላክ በሂወት ዘመንሽ ሁሉ ትከተልሽ ትጠብቅሽ ደስ ሲል በአደባባይ ወተሽ ስትመሰክሪ ክብር ለቅድስተ ቅዱሳን ለንጽሕተ ንጹሐን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል
@meazaalima4544
@meazaalima4544 2 жыл бұрын
ጀግና እህቴ
@Batibati380
@Batibati380 2 жыл бұрын
ዝም ብለው የሚዘሉ ምንም ቁምነገር የለላቸው አድርጌ ስለማስብሽ ቪድዮሽን ከፍቼ አላውቅም ሾርት ቪድዮዎች ላይ ምናምን ነበር የማይሽ ይሄን ፕሮግራም ሙሉውን ተከታትያለሁ ብርቱ ሴት ነሽ አሁንም ለትልቅ ደረጃ ያብቃሽ
@beyenebeyene6922
@beyenebeyene6922 2 жыл бұрын
ፅጌ አንዴበትሽ አይጠገብም መልካምና አስተዋይ ሴት ነሽ ድንግል ማርያም የልብሽን ትሙላልሽ ከዳኒ ጋ በትዳር ተጣምራችሁ ለማየት ያብቃን
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
beye ውዴ ካላስቸገርኩሁ ሰብ አርጊልኝ አባ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@genetshekito2344
@genetshekito2344 2 жыл бұрын
Amen
@AreguHebshawit
@AreguHebshawit 2 жыл бұрын
ዳኒና ፅጌ ተጋብተው እንያችሁ የምትሉ 👍
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
ደምሩኝ👍👍👍
@mellmell9954
@mellmell9954 Жыл бұрын
እኔም
@hirutethioshirk5869
@hirutethioshirk5869 2 жыл бұрын
ዛራ እና ቻንድራን እራሱ እንደዚህ አልጠበኩም በጣም በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር 🥰ማርያምን በጣም ነዉ ያስለቀሺኝ ንግግርሽ አይጠገብም ፅግዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፀምልሽ🥰🥰
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@user-ln2hk6jz3u
@user-ln2hk6jz3u 2 жыл бұрын
ፈገግታወች እንደዚች ምርጥ ድንቅ ሴቶችን አቅርቡልን ከምር❤ፅጌ ሬዳ ምርጥ ልጅ ጀግና ሴት❤
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እናሁንውዴዋ
@bfjtjfggh2583
@bfjtjfggh2583 2 жыл бұрын
ኣይዞሽ,የኔቆንጆ😢💘💘💘
@user-ln2hk6jz3u
@user-ln2hk6jz3u 2 жыл бұрын
@@fatumawase በፍቅር ነው እማደርግሽ
@yezinaadiss4717
@yezinaadiss4717 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ❤️❤️
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 2 жыл бұрын
የኔ እናት 😭😭😭😭😭ቅብጥ ብላ ያደገች ነው የምትመስለው እዴት አስለቀሰችኝ አቤት የሰው ልጅ ፈተናው
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋ
@rare4831
@rare4831 2 жыл бұрын
🥺
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@rare4831 ቤተስብእናሁንውዴዋ
@sarasara-td5oq
@sarasara-td5oq 2 жыл бұрын
እኔም እንደዳው የሀብታም ልጂ ቀበጥ ብየነበር የማስባት ይገርማን
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
በጣምእጂ
@hhabeshawit5917
@hhabeshawit5917 2 жыл бұрын
ሲገርም እኔም እንደ ፅጌ ብዙ ነገሮች አሳልፊያለሁ አልሃምዱሊላህ አሁን ላይ እምፈልግበት ቦታ ላይ ባልሆንም ግን የተሻለ ላይ ነኝ። ፅጌ የኔ ጀግና አብሽሪ ጠንክሪ😍
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ
@almaahmad1229
@almaahmad1229 2 жыл бұрын
አኔም አለው በቻ አለሀምዱሊላህ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@almaahmad1229 ደምሪኝውዴዋ
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 2 жыл бұрын
👍👍😥
@truthtriumphs4190
@truthtriumphs4190 25 күн бұрын
ክፋትና ብቀላን የሚያስረግዝ ህይወት አሳልፈሽ ውስጥሽ ግን ዕፁብ ድንቅ ማንነትን ፀነሰ ..ያ ውበትሽ ነው:: ፈተናው ግን እላለቀም የኛ ቆንጆ ይህን ውብ ፅንስ ጠብቂው ..ፈጣሪ ይጠብቅሽ::
@metasbiyaayele3739
@metasbiyaayele3739 2 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አነጋገርሽ ሁላ ስርዓት አለው በርቺ ፈጣሪ ይመስገን ትልቁ ነገር ፈጣሪን ማመስገን ነው ያለ ፈተና ምንም ነገር አይገኝም
@ethiopiaworld5952
@ethiopiaworld5952 2 жыл бұрын
ፅጌና ዳኒ አድ ይሆናሉ ይጋባሉ እደእግዚአብሔር ፈቃድ😍 መልካም ምኞታችሁን ግለፁላቸው❤👏😍😍😍
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 2 жыл бұрын
ፍቅርኛአለችእኮ
@user-bq8ju6ln7m
@user-bq8ju6ln7m 2 жыл бұрын
ወይ የኔ ፅጌሬዳ እንደዚህ ትልቅ ሰው ነሽ እንዴ ጠብ የሚል ንግግር የለሽም የኔ ዉድ አይዞሽ ዳኒየ ያች ነው ወድሻለሁ 👑😻😻💟🙏
@medinegnyeresulwedag8509
@medinegnyeresulwedag8509 2 жыл бұрын
ወላሂ ልዩ አስተሣሠብ ነው ያለሽ አይዞሽልኝ የኔ ውድ አንች ጀግና ሤት ነሽ ያሠብሽን ታገኛለሽ ከአፍቃሪሽጋ ያገናኝሽ😍😍
@user-wv6sb1mu3n
@user-wv6sb1mu3n 2 жыл бұрын
የኔ እናት በእዉነት የኔን ታሪክ የምታወሪ እየመሰለኝ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት ከቤተሰብ ዉጭ ማደግ ህመሙ የዘላለም ቁስል ነዉ አዉቀዋለዉ ብቸኝነቱም እርሀቡም ጥሙንም መገፉቱም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ያንን ጊዜ አልፎ ማዉራት ትልቅ ነገር ነዉ አንቺ ደግሞ ጠንካራ ነሽ አይዞሽ በርቼ ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ
@hdhdhhdjdjdjdjye5420
@hdhdhhdjdjdjdjye5420 Жыл бұрын
Zoo
@amenamen801
@amenamen801 2 жыл бұрын
ፅግዬ የኔ ፍቅር አይዞሽ ያልሽው ሁሉ ልብ የሚነካ ነው!!ደግሞ እግዚአብሔር ዳኒን ያንቺ ያደርገዋል!!
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@samaterabdi2410
@samaterabdi2410 2 жыл бұрын
ዳኒን በፍቅር አላስበውም ብላለች እኮ ጎበዝ
@user-xk5bi2zh2x
@user-xk5bi2zh2x 2 жыл бұрын
Amin
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታሪክ ይቀራል እግዚአብሔር መልካም ነው በህይወቴ አይቸዋለሁ ያልፋል ፅግዬ ልክ ነሽ ያልፋል እግዚአብሔር በናቁሽ ፊት ያከብራል እኔ ምስክር ነኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@Mm-nc4ei
@Mm-nc4ei 2 жыл бұрын
😍😍😍
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@Mm-nc4ei ደምሪኝ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 жыл бұрын
በዉነት ጀግና ነሽ ፅጌየ የኔ ቆጆ በርቺ እግዚአብሔርን የያዘ አይወርቅም ድግፋ እግዚአብሔር ነዉ እመብርሃን እድሜ ዘመንሽን ትባርክልሽ ዳኒ አዳምሽ ሁኖ እኛም ያብርሃም የሳራን ትዳር ያድርግላችሁ የምንልበትን ቀን እግዚአብሔር ያቅርብልን በዉነት እኔ በጣም ነዉ የምወዳችሁ😢💖💖💖💖💖💖💖
@temesgenworkie3306
@temesgenworkie3306 2 жыл бұрын
ሙሉ በሙሉ ባይሆንም እኔ አሁን ያለሁትን ሕይወት አሳልፈሻል፡ እኔ የ2013 ዓ/ም በምርካቴ ቀን ቤተሰብ ጋር ሳይሆን ከጓደኛዬ ቤት አሳለፍኩ። ግን ብቻ ከባድ ነዉ፡ አሁን ደግሞ ሥራ ፍለጋ ላይ እገኛለሁ ለማንኛውም አሁን ያለሁትን መናገር ትንሽ ያስቸግረኛል። ፅጌ አይዞሽ! ስው አለ ብለን ተስፋ ከምናድርግ እግዚአብሔርን ተስፋ ብናድርግ ወድቀንም አንወድቅም የግዜ ጉዳይ ሁኖ ነዉ እንጂ
@user-qf6ui1yo7p
@user-qf6ui1yo7p 2 жыл бұрын
ልጅነት እዳያታልሽ ጀግና ነሽ ባለሽ ግዜ ጾም ጸሎትሽን እዳታቋርጪ ለነብስሽም ለስጋሽም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ወልደሽ ከብደሽ ለማየት ያብቃን ወድሻለው ካዳኒጋር ብትኦኑ ደስ ታዬ ነበር የናተ ምርጫ ነው በሰው ህይወት በግባት አልወድም ስለምወዳቹ ብቻ ነው ምኞቴን የተናገርኩት ሰካማቹ ይብዛልን
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋ
@EthioGebeya8
@EthioGebeya8 2 жыл бұрын
ሴቶች ካንቺ ጥሩ ነገር ይማራሉ ብዬ ተስፋ አረጋለው 👏👏👏 ለኛም ሳይቀር 👍
@saadas7455
@saadas7455 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ት
@saadas7455
@saadas7455 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ፹፸፸
@bemnetmedia-154
@bemnetmedia-154 2 жыл бұрын
ልብ የሚነካ ነው:: እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያሳካልሽ::
@destakiros4175
@destakiros4175 2 жыл бұрын
ግልፅነትዋ በጣም ደስ ይላል ጌታን ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@fatumahassen5728
@fatumahassen5728 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ጀግና ከጀግናም ጀግና ነሽ ሙስሊምም ይህን ኦርተዴክስ ባመነበት እምነት ጠካራመሆን እምነትን ማክበር ጥሩ ነው በጣም ተመችተሽኛል በርቺ በጣም ቆጂዬ አድርጎ ነው አላህ የፈጠረሽ ተፈላጊነሽ መሉ ነሽ ጠካራነሽ በርቺነው የምልሽ ስለዳኒ አላህ መልካም ስራውን ይቀበለው መልካምስራ አንችም ባታመስግኒው አላህ አይስተውም ዳኒንም አላህ ልብ ይስጠው
@user-zz8dm8db8f
@user-zz8dm8db8f 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ🙌 ዳኒ እና ፅጌ❤ ቸሩ እና አሜሪኮ ❤ ተጋብተው አሳየኝ👐👐👐
@kokobeeun3188
@kokobeeun3188 2 жыл бұрын
ጉድ 😁😁
@Ruta688
@Ruta688 2 жыл бұрын
@@kokobeeun3188 👍👍👍👍
@ShemsyiaJemal88
@ShemsyiaJemal88 2 жыл бұрын
እይኔ ጉድድድ ብሳቅ
@user-zz8dm8db8f
@user-zz8dm8db8f 2 жыл бұрын
@@kokobeeun3188 ዝጊ😂😏
@user-ve2xk8yy9z
@user-ve2xk8yy9z 2 жыл бұрын
አሜንየኔአሠባ
@emebettube4963
@emebettube4963 2 жыл бұрын
ፅግየ የኔ መልካም ንግግርሽ ልብ ይነካል የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም በ እግዚአብሔር ዘንድ ይታለፍል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ከሁሉም ደስ የምትሉት ዳኒ እና ፅጌረዳ ለሃሜተኞች በር ስለማትከፍቱ በዚህም በዛም እሱም ስላንቺ አንቺም ስለ እሱ አጥላልታችሁ አለማውራታችሁ እጅግ በጣም ደስ ያሰኛል ። ግልፅነትሸም የዋህነትሽ የእውነት ሰው ነሽ ።
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እናሁንውዴዋ
@dvkbg761
@dvkbg761 2 жыл бұрын
ዳኔተዉተረዳትጰጌን
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v 2 жыл бұрын
ፅግዬ የኔ እናት አይዞሽ ጀግና ሁላችንም በመከራ ነው ያደግነው እኔ የገጠር ልጅ ነኝ የምንለብሰው አጥተን ኬሻ ለብሰን ነው ያደግነው በክረምት የሚለበስ ልብስ ጠፍቶ አሁን ግን የሰው ቤት ሰርቼ ታሪካችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ተቀይሮዋል ተመስገን
@muludaa3961
@muludaa3961 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማማ ለቦጎኖ ሁሉ😢😢😢
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v 2 жыл бұрын
@@muludaa3961 እውነት ነው
@mekdsyatwhdolijmi5741
@mekdsyatwhdolijmi5741 2 жыл бұрын
እውነት ምርጥ ነገሮች ነው የተናገርሽ በተለይ የሰው ማጣት የሚጋባባቸው የሚመስላቸው ጥቂቶች አደለም ሰው ሲያገኝ ለራሱ ለተቀየረ ሰው ያከብረዋል እንደሰው ያልሆነ አምላክ አለን 🙏🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@tube7681
@tube7681 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ በችግር ዉስጥ ያለፈ ልጅ ነዉ😢ዳኒ🥰
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ያፈቀሩትን ሰው ማጣት እጅግ በጣም ይከብዳል ግን ደግሞ የተሻለ ሰው ያዘጋጅልሻል አይዞሽ አፍቅሮ ማጣትን ይከብዳል
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሸ ሁሉም ሰዉ ከባድ ህይወት አሰልፈናል ወቶ ያለመናገር ጉዳይ ነዉ የኔ ህይወት ነዉ ያወራሸዉ 😢😢😢😢
@madi6614
@madi6614 Жыл бұрын
Yenem
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
ተርቦ ማለፊ ጥሩ ነዉ እኔም መብላት ከባድ ሆኖብኝ ያዉቃል አሁን ግን ባቅመ ለለሎች እየተረፉኩ ነዉ
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 2 жыл бұрын
ፅግዬ ውብ ነሽ እግዚአብሔር ላንቺ ያለውን ይሰጥሻል !!! ዳኒ ተባረክ አይዛህ ይሄም ያልፋል ወንድሜ !!!
@yshigataneh7781
@yshigataneh7781 2 жыл бұрын
ቆንጂዬና ውብ የሴት ጀግና ነሽ ፅጌ በርቺ ትልቅ ደረጃ ያላችሁ አርቲስቶች ለምን እበዚህን የመሳሰሉ ጀግኖች ሴት እህቶቻችሁን ምድረ ሴሴኛ አላሰራ ሲሏቸው አታጋልጡም ቢያንስ እናንተ ተሰሚነት አላችሁ ችሎታ እያላቸው በሴትነታቸው ሊጠቀሙባቸው ለምን እባካችሁ ድምፅ ሁኗቸው
@invincible7673
@invincible7673 2 жыл бұрын
የበሰለ አእምሮ ነዉ ያለሽ ተባረኪ ፅጊዬ😍😍
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋ
@user-tt5ms9kj8h
@user-tt5ms9kj8h 2 жыл бұрын
ፅጌየ ከምር ለሁለተኛ ጊዜ ነው ያስለቀሺኝ የኔ ሞዴል ሳያት ናት ከስዋ ቀጥሎ ደሞ ፀጊየ ነሽ ቆንጆ እና ወጣት ነሽ በርቺ እኛም ከጎንሽ ነን በጣም ነው ምወድሽ😘👸
@zeki9199
@zeki9199 2 жыл бұрын
Beautiful, strong, and respectful young woman. God bless you.
@temesganferomesa8641
@temesganferomesa8641 2 жыл бұрын
ፅግዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሉም ፈጣሪ ያለው ነው የምሆነው ጠንክር እስኪ ዳኒ እና ፅገ አንድ ላይ ሆነው ማየት የናፈቃችሁ
@user-jv7ug1rs1g
@user-jv7ug1rs1g 2 жыл бұрын
ፅጌ በጣም ቆንጮ ነሽ ። ፍትህ ለንፁሃን ወገኖቻችን እግዚአብሔር ሆይ አረ በቃቹህ በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@meditube4525
@meditube4525 2 жыл бұрын
ፈትህ ለ ጆ
@user-hv4ns5sd7w
@user-hv4ns5sd7w 2 жыл бұрын
💔
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
መከራን ያላለፈች ሴት ማነች? ክብር ለእቶቻችን።
@user-qm6jr9xs9m
@user-qm6jr9xs9m 2 жыл бұрын
ፅጌዬ ያንቺ ታሪክ ነው መፅሃፍ ነው እና ፃፊው በጣም እምያስደንቅ እና ትምርት ነው ብቻ ምን ልበልሽ hero nesh
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
አላውቅሽም ዛሬ ገና ስታወር ሰማው ግን ብዙ ልቤን የነካ ነገ ር አወራሽ ብዙ ነገርሽ እንመሳሰላለን አንቺ ልጅ ብትሆኚም ማንን እንደተደገፍሽ የተረዳሽ ነሽ አዎ በሕይወት መንገድ ላይ ብዙ ልብ ምሰብሩ ነገሮች አሉ ነገር ግን አንቺ ያታሽ ው ሰዎች ግን ያላቸው ምርኩዝ ሽምቦቆ ነው ምሰበር ነው ሰው ለሌላቸው ሰው ሆኖ የመጣ እየሱስ ብቻውን ሁሉ ነገራችን ነው ትልቁ ማመስገን ያለብሽ በዝህ እድሜ ላይ ሳያታክትሽ ፈጥኖ ታርክሽን ቀይሮ መቆምሽ ብቻውን አምላክሽን ምያስመሰግንሽ ነው አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ኑርለት 2ኛ የጎዱሽን በፍቅር ተበወያቸው እነሱ ናቸው ምያፍርበት ላንቺ ግን ትልቅ በረከት ነው
@user-ng6vz2rl2f
@user-ng6vz2rl2f 2 жыл бұрын
የሚገርም ንግግር ነው ከመረ ይመችሽ በጣም ሁሉንም አድራጊው አድ ፈጣሪ ነው አልሀምዱሊላሂ በሁሉም ነገረ
@user-np2tt6dx3g
@user-np2tt6dx3g 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እና ዳኒ እና ፅጌ ስትጋቡ ደስተኛ ነኝ😍😍🙏እናንተስ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋ
@user-np2tt6dx3g
@user-np2tt6dx3g 2 жыл бұрын
@@fatumawase እሺ አረኩላቹ ለሁላቹም አይከፈለዉም እና 💚💚🙏
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
እራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ዝቅ ዝቅ ይላል እራሱን ዝቅ ዝቅ የሚ ያደርግ ከፍ ከፍ ይላል ፅግዬ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ መልካም ውብ ሴት ነሽ እግ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስሽ የኔ ማር "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው " የምታምኝው እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይጠብቅሽ "የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ"
@hasgrrrggfuitttg8510
@hasgrrrggfuitttg8510 2 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ጀግና ነሽ በርቺቺ
@tehaymekonan389
@tehaymekonan389 2 жыл бұрын
ውዴ በጣም ነው ነው የምወድሽ በርቺ ማንም ያለፈበትን አያወራም አንቺ ትለያሀሽ እውነት መነሻውን የማይረሳ ያሰበበት ለመድረስ ቀላል ነው ድንግል ማርያም ከጎንሽ ትሁን
@xxxliam221
@xxxliam221 2 жыл бұрын
ጽጌ ፈጣሪ ፍቅራችሁን አይቶ ፕራንኩ በቃ ይበለን
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@user-yd9pg9hp6l
@user-yd9pg9hp6l Жыл бұрын
እውነተኛ ልጅ ነሽ ጥንካሬሽ እና ፅናትሽ ፍላጎትሽ ይሳካል አይዞሽ እህቴ በጣም ምርጥ ነሽ አንደበተ ርቱዕ ከውበት ጋር
@abebutamerat7201
@abebutamerat7201 2 жыл бұрын
ለሁለተኛ ግዜ አስለቀሽኝ ፅጌ እኔም ብዙ ፈተናዎችን አሳልፊለሁ ግን እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉም አለፈ
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ተስፋሽ በእግዚአብሔር ነውና መቼም አታፍሪም እርሱ ተስፋሽ ነው
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል ሰ.ዐ.ወ
@abugidatube-7589
@abugidatube-7589 2 жыл бұрын
ጽግዬ ያለፍሽበትን በኔም ህይወት አቀዋለሁ ፈጣሪ ለሁሉም ነገረ ምክንያት አለው::
@rahelyifru5658
@rahelyifru5658 2 жыл бұрын
ሁለቱ ይጋባሉ በርግጠኝነት❤
@Zuzuhabeshawit1194
@Zuzuhabeshawit1194 2 жыл бұрын
ፅጌሬዳ ሲበዝአ አስተዋይ ልጅነሽ። አሊክስ #ነቢልን ያቅርብን እምትሉ👍
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 жыл бұрын
ፍቅር ከባድ ነው አላህ ያገናኛችሁ😥🙏
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 жыл бұрын
ፅግዬ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጉ ነው አንቺ ለሌላ ሴት ምሳሌ ነሽ እንደዚ ቁጭብለሽ ስለሴት መደፈር ማውራትሽ አድንቄልሻለው ብዙ ሴቶች እየተደፈሩ ነው መማር መስራት አልቻሉም ታክሲ መውሰድ አልቻሉም መንግስት አንድ ነገር ማድረግ አለበት ሴቶች እየተደፈሩ እየሞቱ ነው ሴቶች ድምፅ መሆን አለብን ሎላ በተረፈ በርቱ👍👏
@seidihagos8658
@seidihagos8658 2 жыл бұрын
ፅጌየ የኔ ቆንጆ ግልፅነትሽ ባህሪሽን መልክሽን ሁለ መናሽ ያምራል መሻአላህ አላህ ይቀጥልልሽ ረጂ እንጂ ተረጂ አላህ አያርግሽ ቀጥይበት እንደሰማሁሽ ዳኒን ተመኘሁልሽ ኢንሻአላህ
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
ጀግኒት 🥰🥰🥰ውድድድ በብዙው ካንቺ ብዙ ተምሪለሁ አዎ ሁለም ነገር ነበር እየተባለ ይወራል የማያልፍ ነገር የለም
@mabitmabit8186
@mabitmabit8186 2 жыл бұрын
ፅግዬ አቻ በጣም ጠካራ ሴት ልጅ ነሽ እግዛብሆር ካችጋ ይሁን ብዙ ታራክ አለሽ😘
@NmN-by1ez
@NmN-by1ez 7 ай бұрын
እፍፍፍፍ አንጀቴን በላሽው ፄጌ የኔውድ አይዞሽ ቀን እስኪያልፋ ያለፋል።ብለዋል አሁንማ ሁሉም ይወድሻል ሰውማለት ለችግርም መቸገር ከለውም አብሮ ሲኖርነው ቀን ሲጥል ፈራጁ ብዙነው እኔም ብዙ አልፈብኛል እናቅሽም እስከምባል አሁንግን ሳገኝ የሚያናግረኝ ብዛትይ😢😢😢😢አልሀምዱሊላሂ። 😢😢😢
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 жыл бұрын
ባገኘውት አጋጣሚ አንችን አለማድነቅ አልችልም ለኔ ጀግናዬ ነሽ በርቺ ።ግን ከዳኒጋ ሁሌም እንደምላቹ ፍቅር ውስጥ ናቹ ሰርጋቹን ያብላን ዲጄ ሊ ምናምን እያላቹ ሕዝቡን አታውክቡ
@alemayehualekes8382
@alemayehualekes8382 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳት እንደገና ትቅረብ😍😍😍😍❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😘😘__❤❤❤😍😍😍😍😍
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋ
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 2 жыл бұрын
በጣም😍😘
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
የኔ እናት በዳኒና በሊ ምክኒያት ብናደድብሽም ይበልጥ ራሴን ባንቺ ውስጥ አየኋት ስሰማሽ ስለኔ የምታወሪ ሁላ ነዉ የመሰለኝ የኔ ቆንጆ ብርቱ ሴት ነሽ ከዚም በላይ ይገባሻል እማይዬ❤❤❤🙏
@efremdebiso7724
@efremdebiso7724 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፅጌ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ነዉ ትልቅም ነሽ ትልቅ ትሆኛሌሽ💓💓
@yabatwa
@yabatwa 2 жыл бұрын
የምር ከአይምሮየ በላይ ነው የሆንሽብኝ በስመአብ በጣም በሳልነሽ ፈጣሪ ህልምሽን ሁሉ ያሳካልሽ እህትፅጌ
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 2 жыл бұрын
እኔ በሂወቴ ከዩቱበሮች በጣም የምወዳቸው ፅጌና መክሊት ሁለቱ ለኔ አንደኛ ናቸው ፅግዬ አይዞሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ
@zewdebireda867
@zewdebireda867 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ ከባድ ነው ያከበረሽ አምላክ ይክበር ይመስገን
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 жыл бұрын
ኣትጠገብ ብየሻለሁ የኔ ቆንጆ ዉስጥሽም ዉጭሽም ያምራል ኣንቺን ያገባ እግዚኣብሔር ያደለዉ ነዉ ገና ልጂነሽ ኣይዞሽ ላንቺ ያለዉን ፈጣሪ ይዞታል ሁሌም መልካምነትሽ ካንቺ ኣይወሰድብሽ በርቺ ውድድድድ
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፅጌ ገፊወች የአምላክ ሰረገሎች ናቸው የትላንት መገፋትሽ የዛሬ ጥሩ ሁኔታ ላይ ያደረሰሽ እርሱ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።🙏🙏🙏
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
አልቅሳ አሰለቀሰቸኝ በርቺ ውለታ አይረሴ ነሽ ሁሌም ስለ ዳኒ ስታወሪ ያምርብሻል!!!
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
ሀሊማዬ ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ
@user-xv7gd7gi7m
@user-xv7gd7gi7m 2 жыл бұрын
የኔ ውድ የኔ ፅጌ ምንያሀል እንደምወድሽ ቃል የለኝም ፈጣሪ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@mezemur2892
@mezemur2892 2 жыл бұрын
ታዲያ ፍቅረኛሽ ካልሆነ አንዴ ዲጄ ነጠቀችኝ እያልሽ የምትዋሽው ለምንድን ነው በእውነት ደስ አይልም በተለይ አንድ ኦርቶዶክስ ነኝ ኪዳነምህረት እያለ ከሚያለቅስ ከምር ደስ አይልም ለወደፊቱ አመኔታ ታጣላችሁ ።
@emebetengidashet2847
@emebetengidashet2847 2 жыл бұрын
ፅግዬ ለህሊናሽ ታማኝ የሆንሽ ፍፁም ኢትዬጵያዋት ምርጥ ልጅ ነሽ ። ባህሪሽን እንዳትቀይሪ የልጅ አዋቂ ነሽ ። ፅግዬ እውነት ያስለቅሰኛል ንፍርቅ ብዬ አልቅሼ ፊቴን ጠሪርጌ ነው ኮሜንት የምስጥሽ ፅግዬ በርቺ።
@meazadessie6801
@meazadessie6801 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፅጌ ሁሉም አልፎ ሲያወሩት ቀላል ነው ።እኔ ስሜትሽን እረዳሻለሁ በብዙ መልኩ የኔም ታሪክ ከአንቺ ጋር ይመሳሰላል ከዳኒ ጋር አንድ ላይ ብትሆኑ ግን በጣም ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ ውስጥሽ ፍቅር አለ ።
@abyilkeaby5979
@abyilkeaby5979 2 жыл бұрын
በእውነት ፅጌ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ👍👌💪💪
@mekdiaba6184
@mekdiaba6184 2 жыл бұрын
ብዙ ቦታ ስትናገሪ እሰማሻለው የእኔ ውድ እንዳንቺ ሁሉም ቢሆን ምን አለበት ግልፅነትሽ ልዩ ነው። እግዚአብሔር አሁንም ዘመንሽን ያሳምርልሽ
@user-Weynua
@user-Weynua 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራና አስተዋይ ልጅ ነሽ በርቺ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ። ግን ኦርቶዶክሳዊት ክርስቲያን ሆነሽ እንደዚህ ያለ አለባበስ አትልበሺ የክርስቶስን መስቀል በአንገትሽ አስረሽ የወንድ ልብስ አትልበሺ ሱሪ የወንድ እንጂ የሴት አይደለም ቀሚስ መልበስ ከምንም አያግድም ያስከብራል እንጂ።የክርስቶስ ኢየሱስ ሰላምና ፀጋ ከሁላችን ጋር ይሁን
@user-kt3iv8mm1w
@user-kt3iv8mm1w 2 жыл бұрын
ከምንም በፊት እግዚአብሔር አለልኝ ክብር ለእርሱ ይሁን 🙏💙
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋ
@user-kt3iv8mm1w
@user-kt3iv8mm1w 2 жыл бұрын
@@fatumawase Ok
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 2 жыл бұрын
ፍፍፍፍፍፍፍ ፅጌ የምር ቁስለቴን ተናገርሽው ተንቄ ነበር!!!!! የኔ ውድ ክብር ምስጋና ለእናትና ልጁ ይሁን ታሪክን የቀየረ አምላክ፡😢😢😢😢😢😢 ባአዛኝቱ እንደ ዛሬ ከልቤ የተቀበረው እሳት አልወጣልኝም የምር ሰው አልንቅም ብለሻል ከቻልሽ ለ1 ባገኝሽና ባወራሽ በስልክ በስደት ስለሆንኩ 😢😢 ሰውማ ቁራሽ ዳቦ ላለመስጠት በር ይዘጋል እረ ስንቱ😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በቀን 3 መብላት አልሽ ነብሰ ጡር ሁኘ ቁራሽ ነበር ያጣውት የካሳንችሱ ቅዱስ ኡራኤል እንዳልሽው እግዚአብሔር በሩን አይዘጋም እስክጠግብ በላው😢 ፅግዬ በርች
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Жыл бұрын
ወይኔ አይዞሽ እህቴ በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም እርሱ ቸርነው ሰይጣን ሰውን ቢያከፋቸውም እግዚአብሔር ደግሞ የራሱን ሰዎች ያዘጋጃል የማያልፍ ቀን የለም የሰውልጅ የማያልፈው ቀን ቢኖር የሚሞትበትን ብቻነው አለቀ ሌላው ሁሉም ያልፋል ዋናው ትእግስት ነው።
@dawittewdros3099
@dawittewdros3099 2 жыл бұрын
ፅጌ ምርጥ ዳኒን አፍርጠነውም ቢሆን ያንቺ እናረገዋለን ከሰቦቹ ጀማ
@elsabettilahun6101
@elsabettilahun6101 2 жыл бұрын
አይዞሽ አሁንማ ተነቀሰ እንደ እህቱ ነው የቆጠረሽ እንደ ወንድምሽ ቁጠሪው
@yesharegbirhane3974
@yesharegbirhane3974 2 жыл бұрын
ፅጌ ዉይ መስቀልሽ ሲያምር እንዳታወልቂዉ አደራ በፈጣሪ💖💖💖💖💖
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@tesfayea5408
@tesfayea5408 2 жыл бұрын
እሄን አድርጊ አልልም ግን ጽጌ ዳኒ ማፍቀርሽን በትክክል በሚረዳበት ስላልገለጽሽለት ይሆናል ፤ ዲጄሊ ደግሞ #ለፍቅር_የተሰበረ ልብ የላትም ስለዚህ ልብሽን አድምጭ ፤ አስተሳሰባችሁ ከእድሜያችሁ በላይ ሆነብኝ ፤ ሁለታችሁም #ከእግዚአብሔር ቤት እንዳትርቁ ፣ 2ችሁ ሰው የሚሳሳላችሁ ድንቅ ልጆች ናችሁ ፣ በርቱ እወዳቹሃለሁ ❤❤
@tgstmanaye8456
@tgstmanaye8456 2 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በአል በሰላም አደረሳችሁ ጽግዬ በርቺ ሁላችንም ተፈትነናል መፈተን ጥሩ ነው ብዙ ነገር ትማሪያለሽ.
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
ጎበዝ ፅጌ ዳኒን በፍቅር ማሰብ እንደማትፈልጊ መናገርሽን ወድጄዋለሁ ወንድምነት ጓደኝነት ይበልጣል
@muhammedabdullah1105
@muhammedabdullah1105 Жыл бұрын
ፃግየ ወላሂ በጣም ነዉ የምወድሺ በጣም እና ደግም አችና ዳኒ ብትጋቡ በጣም ነዉ ደስ የሚለኚ እስክትጋቡ ነዉ የቸኮልኩት እና ተጋቡ በአላህ እወድሻለሁ የኔ እህት በጣም ነዉ የምወድሺ ፀባይሺ እንመሳሰላለን እራሱ በጣም ነዉ የምወድሺ ስለራስሺ ስታወሪ በጣም ነዉ ወላሂ ያዘኩት ግን ደስ ያለኚ አሁን ሁሉ አልፎል እና በጣም ነዉ የምወድሺ በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-en3cn5cj6m
@user-en3cn5cj6m 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ፀጌይ ታሪክሽ ልቤን ነክቶታል የኔ ጀግና በረቼ በእውነት ጠካራ ሴት ነሽ እንኳ ጌታ እረዳሽ ወደፊት ቀጥይ በነገሮች ሁሉ ጌታ ይረዳሽ በጣም ነው የምወድሽ እሺ ሺአመት ኑረልኝ ተባረክልኝ❤❤❤❤
@hirutabe
@hirutabe 2 жыл бұрын
ብዙ በሮች ተዘግቶብኝ ነበር የእግዚአብሔር በር ግን ክፍት ነበር አሜን በሮች ቢዘጉብኝ በር ሆነኝ ጌታዬ🙏🏼💔
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ አቺ ጀግና ሴት ነሽ በቃ ዳኒ የአቺ ብቻና ብቻ ፅጌዬ ንቅሳት የውሸት ነው በርች 😍😍😍😍
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋ
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 2 жыл бұрын
ፀግዬ እመ አምላክ ዬሰብሽበት ታድርስሽ በእዉነት ብሩህ አእምሮ ነዉ ያለሽ ትልቅ ቦታ ትደርሽያለሽ አይዞን ካንቺ ብዙ ተምረናል ዳን ና አንቺ አብራቹ ብትሆኑ ደስ ይላል ገን እግዚአብሔር የፈቀደዉ ነዉ የምሆነው ላንቺ ያለዉ የትም አይሄድም በቀኑ ይመጣል አይዞሽ አስለቀሽኝ የምር
@silentgirl1943
@silentgirl1943 2 жыл бұрын
አትሰለቺም ያሰብሽው ይሳካ ታምሪያለሽ ስምሽ ሞክሼ ነሽ ከእኔ ጋር ደስ ብሎኛል፡፤ በርቺ በሳል ነሽ ተባረኪ፡፤ ነገር ለበጎ ይሆናል፡፤ተመስገን ማለት ነው፡፡ ህይወት ብዙ ዓይነት ናት ለሁላችንም የተለያየ የህይወት ጥያቄ ነው የተሰጠን ፡፡ ዋናው ነገር ፈተናውን በጸሎት በጥንካሬ ማለፍ ነው፡፡
@selamabera5185
@selamabera5185 2 жыл бұрын
ጽግዬ ድሮም እወድሽ ነበር አሁን በጣም ነው የወደድኩሽ ጀግና ነሽ አስተዋይ ነሽ ጠንካራ ነሽ ሁሉን ትችያለሽ በጣም ብሩህ አሚሮ እርቱህ አንደበት ነው ያለሽ እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ
@mulu1621
@mulu1621 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ትክክል ብለሻል ሰው በሰውነቱ ለማያከብሩ ብርና ዝና ለተመልካቾች የማያልፍ የለም ያልፋል ጀግና ነሽ ሁላችንም ልጅነትን አልኖርነውም ግን ከመጀመሪያው መፈተን ጥሩ ነው መጨረሻው ያምራል መጨረሻችን ያሳምርልሽ እማ❤️
@Maraki21
@Maraki21 2 жыл бұрын
Tiege wow እምነትሽ ልዩ ነው እኔም የእናንተን ትግስት እያዬሁ እፀናለሁ እኔም እሰካሁን በመካራ ነኝ ገና በ16 አመቴ ነው ለስራ የወጣሁት ትምህርቴን አቋርጬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን አስካሁን አለሁ በቅርቡ ቢሳካልኝ KZfaq ላይ እንደ አዲስ ስራ እጀምራለሁ እና ከእግዚአብሔር ዕቅፍ መውጣት በጣም ከባድ ነው አደራ ፅጌ የኢየሱስ ክርስቶስን ህማምና መከራ ብታስቢ ነገሮች ሁሉ ምንም አደሉም ብቻ እመብርሃን ታስብሽ ዳኒንም እንዲሁ 🙇‍♂️
@maryamethiopia8970
@maryamethiopia8970 2 жыл бұрын
ፅጉ የኔውድ ያሠባችሁበት ቦታ ድረሽ ከዳኒ ጋር በፍቅር ያጣምራችሁ የኔልዩወች
@miko_Tube7
@miko_Tube7 2 жыл бұрын
ላለፈ ነገር ብዙ አትጨነቂ ያ ማለት ግን አታስታዉሺ ማለት አይደለም በጣም ነዉ ምንወድሽ ፅግየ በጣም
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 51 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 14 МЛН
"በዲጄ ሊ መበለጤ..."  / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist
53:58
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 1 МЛН
እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.
ዳኒ ዴጄ ሊን ዱባይ አገኛት Dj lee
12:54
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 335 М.
ከ እህቶቼ ጋር ከ ሀገር ወጣን
21:07
Meklit Abayneh
Рет қаралды 444 М.
ዳኒ ከንፈሬን ሳመኝ - @daniroyal9689
17:54
Tsge Royal Official - ፅጌ ሮያል ፋሚሊ
Рет қаралды 110 М.
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,7 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 16 МЛН
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,8 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 11 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,8 МЛН