'' በአንዳንድ አገልጋዬች ቅር ተሰኝቻለሁ '' ዘማሪ ተከስተ ጌትነት የምኩራብ ሾው እንግዳ ክፍል አንድ Interview with Tekeste Getine

  Рет қаралды 27,808

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

4 ай бұрын

#Tekeste_Getinet #ተከስተ_ጌትነት #interview #talkshow #mukrab_Show

Пікірлер: 117
@edenamanuel979
@edenamanuel979 4 ай бұрын
ተባረክልን ተኬ ወንድማችን። ቅን ሰው የተወደድክ ወንድም ነህ እንወዳሀለን ተባረክልን🙏❤👍
@yilmawube6863
@yilmawube6863 4 ай бұрын
የሚገርም ሙያዊ ክህሎት ያለው ጨዋና አስተዋይ ጠያቂ እና ተኬ ስትገናኙ፣ እኛ ተመልካቾች እድለኛ ነን
@mikurabmedia2572
@mikurabmedia2572 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@senaitminaye1281
@senaitminaye1281 4 ай бұрын
ተኩዬ ለኔ የልጄ እኩያ ነህ ገና ነህ ለጌታ ገና የምታገለግል ወጣት ነህ ሲጀመር እድሜ ቁጥር ነው እነ አባባ ኬዳሞ 90 አመትታቸው ድረስ ያገለገሉ ነበሩ ዛሬም እነ ቄስ ቶለሣ ህያው ምሥክሮች ናቸው ብዙዎችም አሉ ስለዚህ you are great and blessed your familiy also I love you like a first son stay blessed
@wome8375
@wome8375 4 ай бұрын
🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፊቱንም ያብራላችሁ ይራራላችሁ ተኬ ዘመንህ የተባረከ ይሁን የእስራኤል ቅዱስ አገልግሎትህን ትዳርህን ህየወትህን ይባርክ
@officialTsegayeBirhanu
@officialTsegayeBirhanu 4 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ቃለ መጠይቅ ነው ከራሱ ከተኬ አንደበት መስማት የምፈልገው ነገር ነው የሰማሁት ተባረኩልኝ ነገር ግን የድምፅ ጥራት በጣም ይጎለዋል 🙏
@Maranata224
@Maranata224 4 ай бұрын
የምወደው የጌታ አገልጋይ ተክሽ የዘማናችን ዳዊት ቡዙ ተምረናል ተጽናንተናል እንካን ቐስትሕ ፀንታ ቐረች ረጅም ዕድሜ ከነ ቤተሰብሕ በሞጎስ በ ደስታ ይመቻችሑ
@thinkpositive5040
@thinkpositive5040 4 ай бұрын
እኔም የምወደውና የማደንቀዉ ዘማሪ ነዉ,ፅናቱም የሚደነቅ ነው🎉 እግዚአብሔር ሁልጊዜ ካንተ ጋር ይሁን 🎉🎉
@Denberubayleyegn
@Denberubayleyegn 4 ай бұрын
I I will call him later thanks bye bye bro bro love it thanks bud love it you too buddy I I love it it I can can buy a good night bro bro I’m doing doing my brother in a couple weeks now now I’m sorry about the the job but thanks I I appreciate appreciate it it is all all I need need for thanks for helping helping you with with with my brother I am in 😮😮😢😮😢😮😢😮😢😢😮😢😮😢😮😢😮😢😮😢😮😢😮😢😮😢
@user-qr8uk5bw7o
@user-qr8uk5bw7o 4 ай бұрын
እንወድሃለን ተኬ ባንተ መዝሙር ነብሳችን ረስርሶአል የፀጋው ባለቤት እግዚያብሄር ይባርክህ
@merhungoa
@merhungoa 4 ай бұрын
አይዞህ ተኬዋ ጌታ ከአንቴ ጋር ቀጥል ወደ ፍት ጸልይላቸው።
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 4 ай бұрын
ይህ የብዙ የወንጌላዊያን አማኝ አገልጋዮች ችግር ነው እግዝአብሔር ይፈውሳቸው:: ተኬ ግን በድንቅ ዝማሬህና ጸጋህ እየተገለገልን ነው ተባረክልን:: እነዚህ በወንጌል ስም ስጋዊ ክብራቸውንና ኪሳቸውን ያስቀደሙ ታማሚዎችን እግዝአብሔር ልቦናና ምህረትን ይላክላቸው:: የተገኙትን አገልጋዮች ብናውቃቸው ደስ ይለናል:: መጽሃፍህንስ እንዴት እናገኛለን ? ስትመለስ እኔ 2 መጽሐፍ እፈልጋለሁ::
@beingstrong3839
@beingstrong3839 4 ай бұрын
ተኬ እውነቱን አንተና እግዚአብሔር ታውቁታላችሁ ዋናው ነገር በአንተ መዝሙሮች ብዙ ተባርከናል ተባረክ
@hopehope7475
@hopehope7475 4 ай бұрын
የተጠሩበት ሁሉ ማገልገል ግን አይከብድም የስህተት ትምህርት በሞላበት ዘመን
@kidistgebreselassie1909
@kidistgebreselassie1909 4 ай бұрын
የተባረከ ወንድም ተከስተ። በዝማሬዎችህ በጣም ተጠቅሜያለሁ። በጣም ደስ የሚል የእግዚአብሄር ቃል መርህን ስላካፈልክ ተባረክ። ይኸውም:- የጻድቅ አይኖች በራሱ ላይ ናቸው።
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 4 күн бұрын
ከአደበትህ የሚወጣው ሁሉ ለኔ ትምህርቴ ነው በመውደቅ በመነሳቱ ሁሉ ጌታ የሚጠቀምበት ሰው ሁሌም እንወድሀለን❤
@Bukashe
@Bukashe 4 ай бұрын
I never get tired of listening to your journey, Every time when I hear it I learn something impressive story. Teke. You are still young and kicking we need more from you😊 Aki, I am a new guest for this channel and I love it already. Keep it up!
@woinshetdejene4912
@woinshetdejene4912 3 ай бұрын
እውነት ነው ተኬ ብዙ ኦርቶዶክሳዊያን ዝማሬዎችህን በፍቅር ይሰሟቸዋል የእኔን ቤተሰብ ጨምሮ ጌታ ዘመንህን ይባርክ።
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 4 күн бұрын
ተኬ ጌታ የሰጠን በረከታችን ነህ❤
@halleluyastudio
@halleluyastudio 4 ай бұрын
"ዲያቆን እንጂ ሀርቫርድ አስተማሪ ነኝ እኮ አላልኩም" 😂😂😂😂 አንበሳ ተኬ!
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 4 ай бұрын
Mn malet new sirat binor tru new
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 4 ай бұрын
God bless you brothers. You are bless for US. ❤
@kalkidanworku2655
@kalkidanworku2655 4 ай бұрын
pastor tebarek inwodahalen
@Asther567
@Asther567 4 ай бұрын
Teke tebarek wendemachin tihut chewa sew neh berta ❤❤❤🙏🙏🙏
@saramisgana7775
@saramisgana7775 4 ай бұрын
በጣም ነው ፕሮግራ ምህን እምወደው ። አንተ የምታደርገው ኢንተርቪው በጣም ደስ ይላል በነጻነት ሰለምትጠይቃቸው ነወ በደስታ የምከታተለው አደራህን የሚጠቅሙ ለቅዱሳን ይጠቅማሉ የምትላቸውን ሰዎች አቅርብልን ። የእግዚአብሔር ሞገስ አይለይህ ።ተባረክ
@mikurabmedia2572
@mikurabmedia2572 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@ErmyasTewelde
@ErmyasTewelde 4 ай бұрын
Selam lenante tekeste yemnwedh ye geta wendmachn tebarek. Metshafun gn yet inaggnewu wuch laten sewech
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 4 ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TEKESTE GETNET.
@sasi849
@sasi849 4 ай бұрын
በለዉ title
@user-gk6yc6wt2c
@user-gk6yc6wt2c 4 ай бұрын
Yetewededek zemari tekeste
@alemayehugemechu6239
@alemayehugemechu6239 4 ай бұрын
Tekewa and Akila you are blessed
@devydas
@devydas 4 ай бұрын
Good mezmurochi yimechugnal
@kingcell4953
@kingcell4953 4 ай бұрын
Tkye enga enwdhalne saw ysawn ngeger memnzer wadle anta setotchen nhe kberlne❤
@evegebr
@evegebr 4 ай бұрын
Besieir litewat asene..new yilew
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 ай бұрын
ተባረኩ
@zerhaile3080
@zerhaile3080 4 ай бұрын
የአስተምሮ ግድፈት ያለባቸውን ቤተክርስቲያን ጋር ህብረት ማድረግህን (ማገልገልህን) የመለስከው መልስ እንደተሳሳትክ ማመን ነበረብህ እንደ ቤተክርስትያን መጋቢ አካሄድህን አስተካክል ለሚከተሉህ ግራ አታጋባቸው እንደ እርግብ ለዋህ መሆን ብቻ ሳይሆን እንደ እባብ ልባም መሆን ያስፈልጋል ••••••• ተባረኩ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 4 ай бұрын
እንዴ በዛ ቸርች የሚሄዱት እኮ የጌታ ልጆች ናቸው እኮ 😢ኦርቶዶክስ ብትጋብዘው እራሱ መሄድ አለበት
@zerhaile3080
@zerhaile3080 4 ай бұрын
@@mercymercy9309 ሲጀመር ኦርቶዶክስም አይጠሩትም ከጠሩትም ይሄ ሲገባቸው ነው 1. ጌታ ኢየሱስ ብቻ አዳኝና አስታራቂ እንደሆነ ከርሱ ውጪ መጽሐፍ ቅዱስ ስለሚያስተምር 1ኛ ቆሮ 1፥23 2. መዳን በጸጋ እንጂ በሰው ጥረት እንዳልሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ስለሚያስተምር ኤፌ 2፥1 3. ልጅነት በእምነት እንጂ በ40 እና 80 ቀን ጥምቀት እንደማይገኝና ጥምቀት ያመኑ ሰዎች ብቻ የሚፈጽሙት ስርአት እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ስለሚያስተምር። ዮሐ 1፥12 4.የጌታ እራት(ቁርባን) የሞቱ መታሰቢያ ከክርስቶስና ከአማኞች ጋር ህብረት የምናደርግበት ስርአት እንጂ ሀጥያትን የሚያስተሰርይ እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ስለማያስተምር ማቴ 26፥26 5. እግዚአብሔር ኃጥያታችንን ለማስተስረይ በልጁ ደም ኪዳን እንደገባ እንጂ ለየትኛውም ፍጡር ቃልኪዳን እንደገባና የፍጡርን ምልጃ እንደሚቀበል መጽሐፍ ስለማያስተምር ዕብ - 8 6. ስግደት ለእግዚአብሔር እንጁ በእጅ ለተቀረጸ ምስል (መስቀል ታቦት ስዕል) እንድንሰግድ መጽሐፍ ቅዱስ ስለማያስተምር ሐዋ 7፥29 7.መዝሙር የሚገባው እግዚአብሔር እንጂ ፍጡራን እንዳልሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ ስለሚያስተምር መዝ 9፥11 8. በየቀኑ በልባችን ጌታ ኢየሱስ ብቻውን እንዲነግስ እንጂ ቀን ተመድቦላቸው ፍጡራን እንዲነግሱ መጽሐፍ ቅዱስ ስለማያስተምር ቆላ 2፥16 9.ጸሎት በኢየሱስ ስም ወደእግዚአብሔር እንጂ ወደ ፍጡራን እንዳልሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ስለሚያስተምር ዮሐ 16፥24 10. ሰዎች በህይወት ዘመናቸው በኢየሱስ በማመናቸው ምክንያት እንደሚድኑ እንጂ ከሞቱ በኋላ የሚኖር ፍትሀት እንደማይጠቅም መጽሐፍ ቅዱስ ስለሚያስተምር ዮሐ 3፥16 አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ፤ እኔም እጅግ ተቸገርሁ። መዝ 116፥10
@born2Bekind
@born2Bekind 4 ай бұрын
Why is this muted?
@lifeinethiopia6864
@lifeinethiopia6864 4 ай бұрын
Humble man❤
@Gosple234
@Gosple234 4 ай бұрын
ተኬዋ ከቁጥር 1ጀምሮ እስከ 6 እንከን አይወጣላቸውም ተኬዋ እግዚአብሔር ይባርክህ
@alem8640
@alem8640 4 ай бұрын
Tinantina teketatie neber ameseginalehu tihtinachihu des yilal gin tekeste balew li alisimamam ene geta bet new yeteweledikut yadekut orthodox wust yalewun yetatot ,ye tinkola asrar yagaletut ene wondim Ermias ,Tizitaw ,paulos lelochum betam new yemibarkachew yedebiteraw taotatu tegelete ene alawukim neber .lelaw Tekeste b mememesiker gobez aidelehum eko aibalem ersu new gobez echama yaw yetaweke new gin Orthodox wust mekoiet asmesilo kalhone endet yihonal ene Begashaw lelochim tewegeru eko. Mekoiet saifeligu kerto aidelem ena teiakiwum honk zemari Tekeste Ye Orthodixs wust yalewun ye taot aserar yemigeltutin atinkefu buzu sew benersu ewunet eieberalet new
@hakib5417
@hakib5417 4 ай бұрын
Can we get your book from Amazon?
@user-gk6yc6wt2c
@user-gk6yc6wt2c 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@alemayehugemechu6239
@alemayehugemechu6239 4 ай бұрын
The same age to me
@tesfayedubale7349
@tesfayedubale7349 4 ай бұрын
Sitjemirim sitcherisim wishetam new yihe sewiye
@AshenafiWolde-ip6jy
@AshenafiWolde-ip6jy 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dh2xv9qx2m
@user-dh2xv9qx2m 4 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍💙💙💙💙💙💙💙
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 4 ай бұрын
Vidowune alayewume eresu gine yedebrali
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 4 ай бұрын
እጂግ አመሰግናለሁ ድንቅ ፕሮግራም ነበር ተኬ ለሁላችንም ትልቅ አሻራ ያለው በሂወታችን ላይ ነው ። እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ስለ ተኬና ክብርት ባለቤቱ ውጪ ያለነው መፅሀፉን እንዴት ማግኘት እንችላለን ?
@sameeraethopia19
@sameeraethopia19 4 ай бұрын
Uffffff 😢😢😢😢😢😢😢
@hailem9116
@hailem9116 4 ай бұрын
አንዱ የተረገመ ኦርቶዶክሳውያንን ተሳዳቢ የምድር ክፉ ሰው የዳንኩ ክርስቲያን ነኝ እያ ገና ያልዳነ አፉ ያልተባረከ ሰው አንዱ እና ዋናው ትዝታው ሳሙኤልንነው ምከሩት
@user-nd4ts2wz5v
@user-nd4ts2wz5v 3 ай бұрын
ድምፅ
@gezishgezish1018
@gezishgezish1018 4 ай бұрын
sitastewawoki akabedkewu. Ulu yehonewu be Geta newu.Kibruni Geta yiwusedi
@meron5311
@meron5311 4 ай бұрын
Yke sew gen camera ayselechewm? Lemen yerash tv Chanel atkeftm
@wsjddjsw4200
@wsjddjsw4200 4 ай бұрын
ቆይ ቆይ ወንድ ልጅም እድሜዉን መናገር እንደሚፈራ አላቅም ነበረ ,እኔ ልጅ እያለሁ በጣም ነበረ የምወደዉ መዝሙሩን አሁን እንግዲህ ወደ ሀምሳዉ ተጠግቻለሁ እንዴት ነዉ ጉዳዩ ?በጣም ነዉ የተባረኩት በመዝሙሩ
@roziroza3655
@roziroza3655 4 ай бұрын
እድሜውን አልደበቀም46 ዓመቴ ነው አለኮ ደግመሽ አዳምጭው
@genetbogale2544
@genetbogale2544 4 ай бұрын
46አለ እኮ
@Maranata224
@Maranata224 4 ай бұрын
ቆይ ቆይ ስትይ ኮ አንች ቓለ መጠይቅ ኢያደረግሽለት ኮ አስመሰልሽው ክኽክክክክ
@user-zi5yj5sm4f
@user-zi5yj5sm4f 4 ай бұрын
ቤተ ክርስቲያኗ መሰረቷ ክርስቶስ ነው ዲያቆንነትክ መጥቀስ የፈለክበት እንዳንተ የተሳሳተ ማንነት ቤተሰብክ እንደመራክ ለማሳያ ልትጠቅስ መሰለኝ ግን እኮ የቀደስከው ቅዳሴ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው ክርስቶስን የሚሰብክ ነው ዛሬ ልጆቿ የሚሰብኩት ያባቶቻቸውን ነው ።ደጋግመክ የራስክን ንግግር አስተውል የሳትከውን እራስ መልስ ታገኝበታለክ የቤተክርስቲያኗ እራስ ክርስቶስ ነው
@selahbeatsandtracks4932
@selahbeatsandtracks4932 4 ай бұрын
Right side new yemisemaw
@user-op7yt
@user-op7yt 4 ай бұрын
የሌለውን ሰው ሚስት እየመገጡ። በየ ሚዲያ ያዙኝ ልቀቁኝ
@user-rr2sn2hf2m
@user-rr2sn2hf2m 4 ай бұрын
Margita dawit margita Samuel daftra nabru
@girumassefa699
@girumassefa699 4 ай бұрын
አትልፉ ሰትከሸፉ የየራሳችሁን የተደናበራችሁበትን ታሪክ ነው ብላችሁ ትጽፋላችሁ።ቤተክርስቲያን ምንም አትሆንም አንተ ግን ታልፉለህ እያለፍክም ነዉ። አለመታመም እዚህ ምድር ለይ ለመኖር ዋስትና አይደለም።
@Eagle1503
@Eagle1503 4 ай бұрын
Hahaha evangelist yared lek new you still a young
@devydas
@devydas 4 ай бұрын
Tinish kir yalegn orthodoks mezmur sile kristos awin mezemer jemiralech yalachut befitsum wishet nw akebrachualw
@user-rr2sn2hf2m
@user-rr2sn2hf2m 4 ай бұрын
Enda wata Kara Balw Makat bedroom semh
@masti1612
@masti1612 4 ай бұрын
Stop playing victim Teke. Please talk about your weaknesses too. I am spiritual, honest, positive, ወዳጅነት ያጠቃኛል ምናምን etc I am tired of hypocrisy
@YdnekachewAshebir
@YdnekachewAshebir 4 ай бұрын
መፅሐፉ መንፈሣዊ ነዉ ወይስ ፖለቲካ ?መፅሐፉ የተመረቀዉ በፋሽሽቶቹ ብልፅግናዎች ስብስብ የተመረቀ መሆኑን ተከስተ እንደትልቅ ዝና ሲያዉጅ ነበርና።በኢየሱስ ያመኑት ተከስተ አፍሮባቸዉ ነዉ ደም አፍሳሾችን የጋበዘዉ?መልስ ያሻዋል።
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 4 ай бұрын
ተከስተ አንተ እኮ ልዪ ነህ
@EchelonOmega
@EchelonOmega 4 ай бұрын
አትሳሳቱ የሚደነቅ ኢየሱስ ነዉ። "አስበዉ ዘንድ ሰዉ ምንድነዉ"።
@helen4526
@helen4526 4 ай бұрын
ዬሴፍ ማርያምን አልተዋትም ! ሊተዋት አሰበ ነው ሚለው መፀሀፍ ቅዱስ !
@andualemmiherete5809
@andualemmiherete5809 4 ай бұрын
Can't you talk without blaming Ortodox church? You guys need to have good topic that gives lesson for others.
@saranigatu6037
@saranigatu6037 4 ай бұрын
ተረከዙን አነሳብኝ ወዳጄ ያልኩት ይሁዳ ወዳጄ ይሁዳ =ተከስተ
@minewjal
@minewjal 4 ай бұрын
ምን ማለትህ ነው? እናንቴ ክርስቶስን መከተል ባለቤትነቱን ለማን እየሰጣችሁ እየሰጣችሁ ነው።አሁን ቢሆን ከኦርቶዶክስ አልወጣም ነበር።እንዳይወጡ እየሰበክ ነው? በቃ ተመልሰህ ግባ! እንዴት ነው ነገሩ?
@solomonyosef6768
@solomonyosef6768 4 ай бұрын
Hate speech and being lied on Orthodox Thewahedo church and believers should not be tolerated or acceptable!
@mathewosterfa
@mathewosterfa 4 ай бұрын
"ወንጌልን በማባበል አልሰብክም" አለ ወንድማችን ጳውሎስ:: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቶስ ማእክል ያደረገ አገልግሎት እያገለገለች ነው ማለታችው ያሳፍራል:: ያለ ማርያም ዓለም አይድንም የሚል ዩሃይማኖት ተቋም ናት ክርስቶን ማእክል ያደረገች?
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 3 ай бұрын
ልክ ነህ አንዳንድ ከኦርቶዶክስ የወጡ የሰሜን ክፍል ሰዎች በጌታ የሆኑት አሁን አሁን ኦርቶዶክስን ቤተሰብ ናቸዉ ብለዉ ይቆረቁራሉ ይደግፏቸዋል ወንጌልን እያመቸመቹ ናቸዉ እየደገፉ እ
@simegngeberemedihin441
@simegngeberemedihin441 4 ай бұрын
ምን ለማለት ፈልጋቹ ነው ደሞ ሲጀመርም የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መሰረቷ ክርስቶስ እንደሆነ በደንብ አሳምራቹ ታውቃላቹ እና ምን ይሁን ብላቹ ነው ምትቀባጥሩት አሁን አሁን ክርስቶስ እየተሰበከ ነው ምትሉት ስርዓት ብትይዙ መልካም ነው እዚያው ጥጋቹን ያዙ
@thomaslemma5034
@thomaslemma5034 4 ай бұрын
እናንተ ለጋዎች ለመብሰል ካሻችሁ የአዋቂዎችን ትምህርት አድማጭ ሁኑ።
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 4 ай бұрын
ድምፅ የለውም
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 4 ай бұрын
ሰው የሚለው አያጣም
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 4 ай бұрын
ተከስተ ይለያል ሚዛኑም ከፍ ያለ ነው::
@masti1612
@masti1612 4 ай бұрын
አንተስ ተኬ ፓስተር መሆን ጥሪህ ነው ወይንስ መተዳደሪያ? ስለሌሎች ሞቲቭ ስታወራ ሰማሁህ ብየ ነው
@worknehke5978
@worknehke5978 4 ай бұрын
😂😂ጌታችን እማ ሁልጊዜ ይቅር ባይ ነው ።ከዝሙቷም በፊት ጌታ በብዙ ዉሸት ይቅር ብሎታል ወደፊትም ይቅር ይለዋል ግን እኔ ዉሸት አልወድም ብሎ መታበይን ምን አመጣው???
@mercymercy9309
@mercymercy9309 4 ай бұрын
ምንም አልዋሸም ያንተ ቅናት በዛ እንጂ አንተን ብሎ ተቺ ፋራ ነክ ስለማወቅክ ነው
@EsraelAbrhaley-ci6xt
@EsraelAbrhaley-ci6xt 4 ай бұрын
ጋዜጠኛው 100%
@michaelmegnta4221
@michaelmegnta4221 4 ай бұрын
ጋሽ ተከስተ!ይህ ምስኪን ገበሬ ከሚበላው ቁራሽ እንጀራ እያካፈለ ለዚህ አድርሶሃል የገበሬው እዳ አለብህ መቼነው የምትከፍለው??
@josiahdavid3273
@josiahdavid3273 4 ай бұрын
የትግራይ ህዝብ ፊት ቆመህ ማገልገል አትችልም እና ይቅርታ ጠይቅ እንጂ ግብዝ አትሁን
@emuka6067
@emuka6067 4 ай бұрын
Please stop talking about orthodox..only about yourself..
@woubebanjew7440
@woubebanjew7440 4 ай бұрын
አሁን ቢሆን ከኦርቶዶክስ አልወጣም ነበር!!!! ቀድሞስ እድትወጣ ያደረገህ ምን ነበር? አሁንስ ተመልሰህ ለመግባት ምን ከለከለህ ? ወይ ገባ ወጣ ክርስትና
@user-ny3dz4yk7j
@user-ny3dz4yk7j 4 ай бұрын
ቄስ ነኝ ባዩ ነው ያሽቃበጠው
@historicalethiovideos3333
@historicalethiovideos3333 4 ай бұрын
Moral of the story, መጸሃፍ ለመሸጥ ብለህ ይሁዳን አትሁን! አትዋሽ!!!! ለጥያቄው ጥርት ያለ መልስ ስጥ። በውሸት ላይ ውሸት አትጨምር።
@alisemir2527
@alisemir2527 4 ай бұрын
እንዳንተ አይነት ሆዳም፤ አጋሰስ፤ አለሌ በምንም አይነት ካህን መሆን አይችልም። የኦርቶዶክስ ካህን አይደለም አማኝ ለመሆን ከብዙ ነገር መጠበቅና መከልከል ይሻል። እንዲህ እንደናንተ ሳይነጋ ተነስቶ እየዋጡ፣ እንቅልፍ እስከረፋድ እየለጠጡ ፤ በየቀኑ ከሴት ጋር እየተጋደሙ አይደለም። አንተማ ጡት እያማረጥክ አይደል እንዴ ። ቅንዝረኛ። ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን የምታነሳበት አንደበትሕ ይታሰር።
@bezabeza2533
@bezabeza2533 4 ай бұрын
መቼ ነው ግን እራሳችሁን ችላችሁ የምትቆሙት.. ኦርቶዶክስ ካላላችሁ ያማችኋል አደል...ባለማወቅ መውጣትህንም ማመንህ ግን ጥሩ ነው
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 4 ай бұрын
በሰልባጅ አይማኖቱን የለወጠ
@YaDi-ln1vz
@YaDi-ln1vz 4 ай бұрын
🍖የተረት 🍖 አባት !!
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 4 ай бұрын
ዘበነ እኮ አይደለም አይደለም ተከስተ እኮ ነው 😂😂😂😂
@abrahamengida4898
@abrahamengida4898 4 ай бұрын
ለምን የእኛን እርቶዶክስ ለቀቅ አድርጋችሁ የራሳችሁን fake ዕምነት ብቻ አታቦኩም?? Leave us alone ! Don’t mention the word “ORTHODOX” ከሀዲዎች።
@mesfinmekonnen1809
@mesfinmekonnen1809 4 ай бұрын
አስመሳይ የበግ ለምድ የለበስክ ተኩላ ነህ አሜሪካ ሴት ደፍረሀል ቪዲዮው አለ ማስረጃ
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 4 ай бұрын
ወንድሜ አሱ በንሰሀ ተመልሷል አንተ ግን ዛሬም አየደፈረክ ነው
@roziroza3655
@roziroza3655 4 ай бұрын
አልደፈረም ተሳሳተ እንጂ ግን ደሞ ዓለም እየሰማው ንስሃ ገብቷል :: የናንተ ቄስ አሁን ሚዲያው ላይ ሚቀባበሉባት ሴት አይተሃል ቄሱ ደፍረዋት የወለደችው? ይሄ ማለት ግን ቄስ ስለሆኑ አይሳሳቱም ማለት አይደለም ሰው ናቸዋ እሳቸውም እንደ ተከስተ ንስሃ ከገቡ የሰው ወሬ ከንቱ ነው አትታበይ እሺ ለራስህ ወየውልህ ኢየሱስ ያድናል
@user-wl4mp6di1n
@user-wl4mp6di1n 4 ай бұрын
ውይ አሁንም እዛው ነህ እንዴ እሱ እኮ አሁን በዚያ የለም የአነተን ማን ያውራልህ ለማንኛውም ከሳሹ ወድቆል አይ ሰይጣን
@user-vm9zh6hf3g
@user-vm9zh6hf3g 4 ай бұрын
ከሳሸ እሱ ከዛከወጣ ዘመን አለፈ አንተ ግን እአሳማ ጭቃዉጥ እየተ ከባለል ነዉ
@idid7773
@idid7773 4 ай бұрын
Defari tiwild medfer bicha new beka emitayachu
@satenawkassa3825
@satenawkassa3825 4 ай бұрын
ልዝብ ጋኔል ረጋ ብሎ መርዙን ይረጫል ከሃዲ
@thomaslemma5034
@thomaslemma5034 4 ай бұрын
እናንተ ለጋዎች ለመብሰል ካሻችሁ የአዋቂዎችን ትምህርት አድማጭ ሁኑ።
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 20 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 127 МЛН
ስለ በጋሻው ፕሮቴስታንቶች ምን አሉ?
37:12
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 2,2 М.
Хотел вывести 🤣❤️
0:54
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 683 М.
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 4,4 МЛН
Гениальный План Хвостатых 😂
0:28
ДоброShorts
Рет қаралды 1,9 МЛН