ኦርቶዶክስ ለሁለት ተከፈለች አላልኩም! ዮናታን አክሊሉ በምኩራብ ሾውYonatan Aklilu interview Mukrab show Marsil tv worldwide

  Рет қаралды 66,743

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

4 ай бұрын

#yonatanaklilu #marsil_tv_worldwide ‪@yonatanakliluofficial‬ ‪@MARSILTVWORLDWIDE‬

Пікірлер: 579
@haregmasreshaalemu218
@haregmasreshaalemu218 4 ай бұрын
ዮኒየ እኮ በቃ መልስህ እራሱ ትምህርት ነው የኔ አንደኛ ተባረክ
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 4 ай бұрын
ቡቺዬ ለበላሽበት ነው አፈር ብዪ
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 4 ай бұрын
ዮናታን አክልሉ ሁልጊዜ ተጽዕኖ ፈጣሪነትህ አነጋጋሪነትህ ,ለሚሊዮኖች መዳን ምክንያት ነህ,በጣም እንወድሃለን ድንቅ ሰዉ,የለዉጥ መሪ ነህ የወጣቶች መሪ አስታራቂ አስተማሪ ድንቅ አስተማሪ ነህ ለዓለም ህዝብ በረከት ነህ እንወድሃለን ❤❤❤
@MT-rg3mt
@MT-rg3mt 4 ай бұрын
ዮኒዬ የአባቴ ልጅ እግዚአብሔር በአተ ላይ በአስቀመጠዉ ፀጋ ከተጠቀሙት አንዷ ነኝ። ምስጋና ለዉድ እናትህ እንዲ በስርዓት ላሳደገችህ ። አንተ ሰነፎች እንደሚሉት አይደለህም ዉድ ድንቅ ታማኝ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ። ይሳካልህ ለምልም።
@danielkassa9459
@danielkassa9459 4 ай бұрын
ከምርሽ ነው ግን አይ ጴንጤ አለ አብይ !! ዬኒ ማለት የምድራችን አጭበርባሪ የምድራችን ክፉ ሰው ነው ።የሱ ርኩሰት የትም አይገኝም ደግሞ እናትክ በጨዋነት አሳድጋህ ትያለሽ እንዴ ቂቂቂቂ።ጴንጤ የሚያገናዝብ አዕምሮ መቼ ነው የሚኖረው ግን??
@Zenebech-tr3jz
@Zenebech-tr3jz 4 ай бұрын
​@@danielkassa9459iam pente. Balege acheberabri new. Abzagnaw pente ante endalkew Zim Belo degafi new. Yihe gin orthodoxy gar ale
@YanetDejene
@YanetDejene 4 ай бұрын
እኔ በሱ ትምህርት አዬኔን ወደየሱስ እንዳዬ አድርጉኛል
@Godissogood2me
@Godissogood2me 4 ай бұрын
​@@danielkassa9459 እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበልህ
@user-un7rd9bp6y
@user-un7rd9bp6y 4 ай бұрын
አንተ እንዲህ ያለከው ሰው ኢየሱስ ይውድሃል መንፈስ ቅዱስ በአድራሻህ ይመጣል የጌዜ ጉዳይ ነው ተባረክ አትሳደብ​@@danielkassa9459
@mesertkeyar91
@mesertkeyar91 4 ай бұрын
ዮኒ የየሱስን ፍቅር በእጥፍ የሚያጋባ ድንቅ መጋቢ ከትንሺ ትንሺ ከዳአው ጉልበት እንውድአለን አባት የኔ መጋቢ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@UserFitsum
@UserFitsum 4 ай бұрын
ዮኒ ምን ማለት እንደምችል አላቅም ባንተ የመልካም ወጣት ት /ት በህይወቴ የማጣውን ለዉጥ መናገር እችላለው ብቻ ፁሁፍ ላይ ያን ያክል ነኝ በዘንድሮ የመልካም ወጣት መጣላዉ ላገኝህም ፈልጋላው ብዙ ላወራህ ለወጣቱም መናገር ምፈልገዉ ነገር አለ ብቻ ጌታ ቤትህን ቤተሰብህን ይባርክልህ❤❤❤❤❤
@meseretkassa1803
@meseretkassa1803 4 ай бұрын
ወይ ጉድ ምንድነው እነደዚህ መኮፈሽ ሾው ይቅርና ሰብሰብ ብለህ ተቀምጥና ቁምነገር አውራ ዬኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ልህዝቡ ለወጣቱ እንደደረስከው አባቴ በማያልቅበት በረከቱ ያትረፍርፍልህ በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ::
@lalumalu7511
@lalumalu7511 4 ай бұрын
Really
@user-cl3mt2db8g
@user-cl3mt2db8g 4 ай бұрын
ዋው ዋው ዮኒ የተጠየከውን ጥያቄ በሚገባ ነው የመልስከው አንተላይ ስላልው የጥበብ መንፈሰ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ተባረክ
@hiwotkasahun980
@hiwotkasahun980 4 ай бұрын
"ክርስትና ለመብትህ የምትታገልበት ህይወት አይደለም" ያልከው ደስ ሲል ዮኒዬ ለዚ እኮ ነው የምወድህ ተባረክ ለምልም፣ ከዚህ በላይ ፀጋው ይብዛልህ
@feaaef5243
@feaaef5243 4 ай бұрын
ጠያቂው በጣም ትከብዳለህ የምን መኮሰታተር ነው?አጠይየቅህ በጣም ይደብራል
@santaw5392
@santaw5392 4 ай бұрын
💢እየሱስ ኦሮሞ ነው የሚለው ነው?😂🤩🤩
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 4 ай бұрын
ዮናታን አክልሉ ንግግሩ ጣፋጭ ነዉ❤ ምን አይነት ድንቅ ሰዉ ነህ መልሱ ሁሉ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነዉ
@z7456
@z7456 4 ай бұрын
I agreed with you
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 4 ай бұрын
አንተ ተስማማ
@santaw5392
@santaw5392 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 ай бұрын
የልጅነታችን አምላክ እግዚአብሔር እናትም አባትም ሆኖ ያሳደገን ልጆቻችንንም የልጅ ልጆቻችንንም ከክፉ እንደሚጠብቃቸው ይታመናል እግዚአብሔር ተተኪንትውልድ እንደሚያስቀጥሉ ወንጌል ያሸንፋል ዘመናችሁ ይባረክ ማየት ማመን ነው እንኳን ያየህ ኢየሱስያድናል !
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 4 ай бұрын
ቃለ መጠየቁ መልሱ ራሱ ትምህርት ነዉ የዮናታን አክልሉ❤
@yordanosweldemichael5685
@yordanosweldemichael5685 4 ай бұрын
ዮንየ የየሱስ ወታደር አሁንም ወደፊትም ስለማታመቻች ወንጌልን ለእውነት ስለምትናገር እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን ስለማትፈራ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ አንተን ለማደናቀፍ በሰው እየተጠቀመ የሚመጣ የድያብሎስ አሰራር ሁሉ ካንተ ላይ አይናቸው የታወረ ጉልበታቸው የቀለጠ ይሁን በእየሱስ ደም የተቃጠለ ይሁ ❤
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 4 ай бұрын
ወጣቶችን ከጨለማው ግዛት ስትናጠቅ ዉጌያዉ ቀላል አይደለም፤ ዉጌያችን ከደምና ከስጋ ጋር ስላልሆነ፤ አይዞህ ዮኒዬ ካንተ ጋር ያለው ይበልጣል።
@user-kh1sx8vn6f
@user-kh1sx8vn6f 4 ай бұрын
እይታ በመነጽርም ይወሰናል. ጥቁር መነጽር ያጠለቀ የሚያየዉ ሁሉ ጭለማ ነው.
@user-gn3yf5cl7o
@user-gn3yf5cl7o 4 ай бұрын
ዬኒዬ ጀግና የፍቅር ሰው የጌታ አገልጋይ ነህ ......እውድሃለሁ ወደ ፊት ቀጥል በርታ ጌታ ካንተ ጋ ነው❤........ባንተ ውስጥ ሁሌም እየሱስን አያለሁሁሁ
@user-yd5jr9re1h
@user-yd5jr9re1h 4 ай бұрын
አይ ዮኒዬ የትኛውንም አገልግሎትህን ስተደርግ ትምህርት ይሁን ቃለ መጠየቅ በዓላማ ለዓላማ ብቻ ነው የሚታደርገው ምን ይባላል ብቻ ድንቅ ነህ።
@tsionbirhanu7378
@tsionbirhanu7378 4 ай бұрын
ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክልን መልስህ ራሱ ስብከት ነው ❤❤❤
@SOLATUBE_solatube
@SOLATUBE_solatube 4 ай бұрын
ዮኒ የትውልድ አባት በወሬ ሳይሆን በተግባር የምኖር ጀግና እንዎድሃለን ዮኒነት እግዚአብሔር ይባርክህ ካንተ ጋር ከመቀጠል ውጭ ምንም አማራጭ የለንም
@user-cd9wz6my1t
@user-cd9wz6my1t 4 ай бұрын
ዮኒ ወንድማችን❤ በሚያስፈልግ ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ በረከት ተባረክ እንወድሃለን
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ነው። እውነት ለመናገር ዮናታን ላይ ብስለትና ስክነት አይቼበታለሁ:: ጋዜጠኛውም (አክሊሉ) በጣም ሊደነቅ የሚገባው ነው፥ የቃለ ምልልሱን ክብደት ጨምሮታል የሚል እምነት አለኝ:: ዮናታን በተደጋጋሚ ያለውንና እንዲስተዋልለት የፈለገው ነገር ሚመስለኝ፥ 1 - “ኦርቶዶክስን እወዳታለሁ፥ አከብራታለሁ" 2 - ማንንም ሆን ብዬ ለማበሳጨት ተናግሬ ወይም አድርጌ አላውቅም ግን አቀራረቤ ችግር (ስህተት) ሊኖረው ይችላል 3 - አገልጋይ እንደመሆኔ ሁሌ ወቅቴ፣ ጊዜዬ አልያም "ሲዝኔ" ነው ብዬ ስለማላምን በተሰጠኝ ወቅት "እውነትን" ቢመርም ቢጣፍጥም ሳላመቻምች እናገራለሁ 4 - ታላላቆቼን በተለይም ምሳሌ ሚሆኑ አባቶችን በጣም አከብራለሁ፥ እሰማቸዋለሁም::
@KaleabKassaye-ko5st
@KaleabKassaye-ko5st 4 ай бұрын
“ ሁልጊዜም ቢሆን እውነት ውሸትን ይረብሻል ” ድንቅ ተናገርክ ዮኒዬ። ተባርከንበታል። እጅግ አስተማሪ interivew ነው። ተባረክ ወንድማችን አኪ።
@yordiinaa
@yordiinaa 3 ай бұрын
Comment ልሰጥ ብዬ ምን እንደምል አጣው ዮንዬ በጣም እወድሃለሁ : እኖድሃለን ❤❤❤❤ አንተን የሚጠላ ሴጣን እና የሴጣን ደጋፊ new:: ወይም ትቀጥላለክ ወይም ደግሞ ትቀጣጠላለክ 🥰🥰🥰🥰 በርታ ጌታ ጸጋዉን ይጨምርልክ
@tarikua.legese4920
@tarikua.legese4920 4 ай бұрын
ጠያቂው በጣም የሚያስጠላ አቀማመጥና የማይጋብዝ ጥያቄ ነው የሚያቀርበው በትህትና ቢስተካከል ዮኒዬ በርታ ጌታ ካንተ ጋ ነው
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 4 ай бұрын
በቃ ጠላት እርር ድብን ይበል ዮኒ የቀጥላል ቀሪ የአገልግሎትህን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 ай бұрын
መልካም ድንቅና አስተዋይነት ያለበት ውይይት ጌታ ይባርካችሁ ። እውነት ባለበት በዚያ ነጻነት አለ !!
@z7456
@z7456 4 ай бұрын
I’m proud of you Yonathan that you defended and stand by your words .
@blenbefikadu4441
@blenbefikadu4441 4 ай бұрын
ጠያቂው እባክህን መልስ ሲሰጥህ አዳምጥ አታቋርጥ ጥያቄዎችህን ሙሉ አድርገህ አንድ ሁለት እያልክ አንሳ ... እሰጣ አገባ አታድርገው
@feaaef5243
@feaaef5243 4 ай бұрын
ዮኒዬ እንወድሀለን የእግዚአብሔርን ሰራ ሰለሰራህ ወጣቱን ስላስመለጥክ ሰይጣን ሊበቀልህ ነው❤
@persistence.3322
@persistence.3322 4 ай бұрын
ጠያቂዉ ግን ምን ትበጠብጣለህ !! የዛሬ አመት ዜና አምቶ መጠየቅ አትርሱኝ!!!ነዉ 🫣ነገሩ ዬኒ አሰተክክሎ መለሰልህ !!! ዬንዬ Blessed ❤️
@santaw5392
@santaw5392 4 ай бұрын
💢እየሱስ ኦሮሞ ነው የሚለው ነው?😂🤩🤩
@daphillo8302
@daphillo8302 3 ай бұрын
ዮንዬ በርታ እኔም ባለሁበት አገር መጥተህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል በድጋሚም አይሃለው
@abakostirkassa356
@abakostirkassa356 3 ай бұрын
አገልጋይ ዮናታል አክሊሉ ዘመንህ ይለምልም ለወንጌል እንቅፍት ለሆኑ ፈውስ የሚሆን ቃለምልልስ ነው ያደረከው በእውነት ለሃገራችን ሲል እ/ር ያቆይህ አንተ ለዚህ ትውልድ የተሰጠህ በረከት ነህ
@tsejesuse5598
@tsejesuse5598 4 ай бұрын
ዮኒዬ ተበራክ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤ በጣም እንወድሃለን
@rb2782
@rb2782 3 ай бұрын
I love this guy, never compromise. Yoni , Jesus loves you because your life is teaching millions. Keep going, and God bless you. We love you.❤❤❤🎉
@user-un7rd9bp6y
@user-un7rd9bp6y 4 ай бұрын
ዮኒዬ አንተ የሁሉ አባት ጌታ ፀጋው ይብዛልህ❤❤ እንፀልይልሃለን
@betelhembekele8586
@betelhembekele8586 3 ай бұрын
ዮኒዬ እንድወድህ ክርስቶስ የራሱ ያደረገኝ ይመስገን በጎቼ ድምጼን የሰማሉ ይላል
@user-tb5mq8kb4j
@user-tb5mq8kb4j 3 ай бұрын
ዮኒ አንተ አንደኛ ነክ በትምርቶች ከተጠቀሙ ሰዎች መካከል አንዶ እኔ ነኝ ተባረክልኝ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ❤❤❤
@liusilas4308
@liusilas4308 4 ай бұрын
ካንተ ዮኒ ብዙ እማራለሁ ........❤😘🔥.....ድመቅ ተሰማ ተከናወን በየሱስም
@user-ds1fe4xp9u
@user-ds1fe4xp9u 4 ай бұрын
ዮንዬ ልጄ ልጄ ተባረክልኝ አንተ ብሩክ ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ከበረከት ከደስታ ጋር ከቅባት ጋር ይስጥህህህህህህህህ እወድሐለሁ
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 4 ай бұрын
ዮኒ❤❤❤❤❤❤
@yordanosweldemichael5685
@yordanosweldemichael5685 4 ай бұрын
ዮንየ በትክክል የመንፈስ ቅዱስን ድምፅ ሰምተህ ስለምታገለግል ስለ ማታመቻች እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን ስለማትፈራ እውነትን ስለምትናገር የጌታን የልቡን ሀሳብ ማስፈፀም ስለሆነ ህልምህ ዘመንህ ይባረክ አሀንም ወንጌልን በእውነት ከመናገር ወደሁዋላ አትበል የኔ ጀግና መልስህ እራሱ በእንደበትህ ላይ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ምሪት ነው የምትናገረው የወንጌልን እውነት ከመግለፅ ወደ ሁዋላ የለም ሁሉም አገልጋይች እንዳንተ በህኑ ጌታ በደጅ ነው ተባረክልኝ ውድ ወንድሜ እንወድሀለን ጌታ ሁሌም ካንተ ጋር ነው❤
@hannahanita1575
@hannahanita1575 4 ай бұрын
❤ዮኒዬ ተባረክልኝ አባቴ እንኳን ስብከቶችክ ኢንተርቪክ እራሱ አይጠገብም ጌታ አንደበትክን ለመልካም ነገር ይጠቀመው እስከመጨረሻው❤
@user-md7dr7rk6x
@user-md7dr7rk6x 4 ай бұрын
ተባረክ ዮኒ መልስ አሰጣጥህ
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 4 ай бұрын
1 ተሰሎንቄ 5:23፤ የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ።
@facetofacewithyhvh
@facetofacewithyhvh 4 ай бұрын
አሳፋሪ ቃለ መጠይቅ እውነትን ሳይሆን የሰውን ሐሳብ የሚያጎላ ነውና ። ጠያቂው ወንድማችን ለምን ዳር ዳር እንደምትል አላውቅም! መጠየቅ የሚገባቸው ብዙ ነገሮች ነበሩ። 1.የተደራጀ የክርስቶስን ማንነት የሚያበላሽ ትምህርት የለም በማለት ለሐሰተኛ ትምህርቶች( ለምሳሌ ቃለ እምነት) በር በመክፈቱ።በትክክል የተደራጀ ሞጁል እንደአለአቸው በግልፅ ጃፒ መናገሩ የሚይረሳ ነው።ስለዚህ ይህ ሰው የሚያስተምረው የሐሰት ትምህርት የክርስቶስን ማንነት አይነካም አያበላሽም የሚልን የተሳሳተ አደገኛ እሳቤን በሚሰማው ሰው ውስጥ ይፈጥራል ስለዚህ ጃፒን ለመስማት የሚጠራጠረውን ሰው ወደዚህ ሐሰት አስተምህሮ እንዲገባ ድፍረትን ይሰጠዋል። 2.ጃፒ ጋር መሄድን ከዮናታን ፊት በሔዱ አገልጋዮች ራሱ ዮናታን ትክክለኛነቱን ለማፅደቅ የሔደበት አካሄድ ስህተት ነው።የእኛ ትክክለኛነት ሆነ ስህተት የሚመዘነው በሰው አይደለምና። አስተውላቹ ከሆነ ለዚህ ህብረት ማድረጉ ማፅደቂያው ሌላው ምክንያቱ ደግሞ ጃፒ የፍቅር ሰው ነው የሚል ነበር ! ምንምም አይነት መፅሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ አለማቅረቡን አስተውሉ። ለምን?? መፅሐፍ ቅዱስ በፍፁም ከሐሰተኛ አስተማሪዎች ጋር ህዝረት አድርጉ ወደሚል ድምዳሜ እንድናመራ የሚያደርገን አንዳች እውነትን አይነግረንምና። ጭራሽ የፍቅር ሐዋርያ የተባለው ዮሐንስ ምን እንዳለ እንመልከት (ጃፒ ክርስቶስ መንፈስ ነው እንጂ በስጋ አልመጣም ብሎ ያስተምራልና) 2ኛ ዮሐንስ 1:7-11 ⁷ ብዙ አሳቾች ወደ ዓለም ገብተዋልና እነርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማያምኑ ናቸው፤ ይህ አሳቹና የክርስቶስ ተቃዋሚው ነው። ⁸ ሙሉ ደመወዝን እንድትቀበሉ እንጂ የሠራችሁትን እንዳታጠፉ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። ⁹ ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት። ¹⁰ ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት፤ ¹¹ ሰላም የሚለው ሰው በክፉ ሥራው ይካፈላልና። ስለዚህ ማንም የሚናገር ቢኖር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር ይላልና እንደ ግል ሐሳብ የሰውንም ስምምነት በመጥቀስ ትክክለኛነታችንን ለማሳየት ለማፅደቅም አንችልም ቃሉ ከአለ አለ ነውና 3.ከመጋቢዎች ቤተክርስቲያን ከሾመቻቸው ውጪ እርምትን ስለመቀበል። ጳውሎስ በሰው ከሰውም አልተሾመም በራሱ በኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ ጴጥሮስንም እንደ ወንጌል እውነት ባልሄደ ጊዜ ገሰፅው ፈረደበት ገላትያ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ከዚያ ወዲያ ከአሥራ አራት ዓመት በኋላ ከበርናባስ ጋር ቲቶን ደግሞ ይዤ ወደ ኢየሩሳሌም ሁለተኛ ወጣሁ፤ ² እንደ ተገለጠልኝም ወጣሁ፤ ምናልባትም በከንቱ እንዳልሮጥ ወይም በከንቱ ሮጬ እንዳልሆን በአሕዛብ መካከል የምሰብከውን ወንጌል አስታወቅኋቸው፤ ዋኖች ግን መስለው ለሚታዩ ለብቻቸው አስታወቅኋቸው። ³ ነገር ግን ከእኔ ጋር የነበረ ቲቶ እንኳ የግሪክ ሰው ሲሆን ይገረዝ ዘንድ ግድ አላሉትም፤ ⁴ ነገር ግን ባሪያዎች ሊያደርጉን በክርስቶስ ኢየሱስ ያለንን አርነታችንን ይሰልሉ ዘንድ ሾልከው በስውር ስለ ገቡ ስለ ሐሰተኞች ወንድሞች ነበረ። ⁵ የወንጌልም እውነት በእናንተ ዘንድ ጸንቶ እንዲኖር ለአንድ ሰዓት እንኳ ለቅቀን አልተገዛንላቸውም። ⁶ አለቆች የመሰሉት ግን፥ በፊት ማን እንደ ነበሩ አይገደኝም፤ እግዚአብሔር የሰውን ፊት አይቶ አያደላም፤ አለቆች የመሰሉት አንዳች እንኳ አልጨመሩልኝምና፥ ⁷ ተመልሰው ግን ጴጥሮስ ለተገረዙት የሆነው ወንጌል አደራ እንደ ተሰጠው እንዲሁ ለእኔ ላልተገረዙት የሆነው ወንጌል አደራ እንደ ተሰጠኝ አዩ፤ ⁸ ለተገረዙት ሐዋርያ እንዲሆን ለጴጥሮስ የሠራለት፥ ለእኔ ደግሞ ለአሕዛብ ሐዋርያ እንድሆን ሠርቶአልና። ⁹ ደግሞ የተሰጠኝን ጸጋ አውቀው፥ አዕማድ መስለው የሚታዩ ያዕቆብና ኬፋ ዮሐንስም እኛ ወደ አሕዛብ እነርሱም ወደ ተገረዙት ይሄዱ ዘንድ ለእኔና ለበርናባስ ቀኝ እጃቸውን ሰጡን፤ ¹⁰ ድሆችን እናስብ ዘንድ ብቻ ለመኑን፥ ይህንም ደግሞ ላደርግ ተጋሁ። ¹¹ ነገር ግን ኬፋ ወደ አንጾኪያ በመጣ ጊዜ ፊት ለፊት ተቃወምሁት፥ ይፈረድበት ዘንድ ይገባ ነበርና። ¹² አንዳንድ ከያዕቆብ ዘንድ ሳይመጡ ከአሕዛብ ጋር አብሮ ይበላ ነበርና፤ በመጡ ጊዜ ግን ከተገረዙት ወገን ያሉትን ፈርቶ ያፈገፍግ ነበርና ከእነርሱ ተለየ። ¹³ የቀሩትም አይሁድ ደግሞ፥ በርናባስ ስንኳ በግብዝነታቸው እስከ ተሳበ ድረስ፥ ከእርሱ ጋር አብረው ግብዞች ሆኑ። ¹⁴ ነገር ግን እንደ ወንጌል እውነት በቅንነት እንዳልሄዱ ባየሁ ጊዜ በሁሉ ፊት ኬፋን፦ አንተ አይሁዳዊ ሳለህ በአይሁድ ኑሮ ያይደለ በአሕዛብ ኑሮ ብትኖር፥ አሕዛብ በአይሁድ ኑሮ ሊኖሩ እንዴት ግድ አልሃቸው? አልሁት። ስለዚህ ተግሳፅ እንደ እግዚአብሔር ቃል ከሆነ ልንቀበለው ግድ ነው ። እርስ በእርስ እውነትን ተነጋገሩ ይላልና ቃሉ።
@YididiyaGizaw
@YididiyaGizaw 4 ай бұрын
ye xmona gize wsed eski
@Elias.getnet
@Elias.getnet 4 ай бұрын
ለበረከት ሁን!
@facetofacewithyhvh
@facetofacewithyhvh 4 ай бұрын
@@Elias.getnet amen
@NefasSilk
@NefasSilk 4 ай бұрын
neseha geba ante raseh...
@NefasSilk
@NefasSilk 4 ай бұрын
yoni egziabher eyeredaw new....so min yeshalhal?? bekenat tekatelk
@የጌታ_ልጅ
@የጌታ_ልጅ 4 ай бұрын
አጠያየቅህ ደስ አይልም ንቀት ያለብህ ያስመስላሃል እግርህን አጣምረህ ደስ አይልም .ከጠየክ ደሞ ሰው/እንግዳ አስጨርስ በተረፈ it’s fine
@Solaries1
@Solaries1 4 ай бұрын
ብዙዎች አውቀው ወይም ባለማወቅ ከገቡበት የተሳሳተ አመለካከት እንዲወጡ መንገድ የሚሆን ውይይት ነው።
@Grandas7358
@Grandas7358 4 ай бұрын
ጥሩ ነው። ጠያቅው ግን መሀል መሀል uum....um....uuumm.... ምትለውን ብታቆም አልያም ብተቀንስ አሪፍ ነው።
@kingcell4953
@kingcell4953 4 ай бұрын
enem tyikew altmchengem ytersa anida mawret seaw lmtlat new
@tsehaydesta3521
@tsehaydesta3521 4 ай бұрын
አሜን ቀሪ ዘመንህ የክብር ይውን ተባረክ
@MahiHeyab
@MahiHeyab 3 ай бұрын
መልስም ለካ ትምህርት ነው ዮኒዬ ተባረክ
@SantiHaile
@SantiHaile 3 ай бұрын
Yoni tebareke kante agelgelot bezu tetekemenal thank you God bless you 🎉🎉
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 4 ай бұрын
Yoniye, you are amazing 😍 💯 God bless you ❤ Keep going ❤
@lemiamsalu2525
@lemiamsalu2525 4 ай бұрын
ምን ሆነህ ነው ግን በ ሰው ቢሮ ምትኮፈሰው🥱 ገና አቀማመጥህን ሳየው.......🙃 ዮንዬ ብርክ በልልኝ❤️❤️❤️ እንዳንተ 10 ሀገሬ ቢኖራት...... ✨✨✨
@oshuosho9293
@oshuosho9293 4 ай бұрын
We love you yoni no matter what ❤
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 4 ай бұрын
ወይኔ ጠያቂው😂 እጥር ውጥር ጥፍንን ማለትህ ካሁን አሁን ጧ ብሎ ፈነዳ የሚል ስጋት ውስጥ ከቶኝ ነው ሾውን የጨረስኩት😂😂 ለማንኛውም ዮኒ ተባረክ
@Selukko
@Selukko 4 ай бұрын
😂😂
@lalumalu7511
@lalumalu7511 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@lalumalu7511
@lalumalu7511 4 ай бұрын
He is disgusting😢😢😢😢
@homesweet1235
@homesweet1235 4 ай бұрын
Enem gud eko nw🤔
@zeritutefera6574
@zeritutefera6574 4 ай бұрын
ዮኒዮ እውነትን መሸከም ለሚችል እንጂ ከእውነት ተቃራኒ ለሆኑት ግልፅ ነው የእግዚአብሔርን ቃል አይሸፈንም እንጂ ለመሸፈን የሚጥር አረም መመንጠር ግድ ነው ዮኒ ተባረክ ለእኔ ትክክል ነህ በማባበል ቃል በስልጣን ይነገራል
@tube-1236
@tube-1236 4 ай бұрын
ኮመንት የምትጽፉት ሰወች please ከሐይማኖት መንፈስ ውጡና በሙንፈሳዊ መንገድ ጻፉ
@user-kh1sx8vn6f
@user-kh1sx8vn6f 4 ай бұрын
ከእምነት መንፈስ WUTUና በመንፈስ አዉሩ ማለት ምን ማለት ነው? ሃይማኖት ማለት በግእዝ ማመን መታመን ስለሆነ !!!
@hirutlema6841
@hirutlema6841 4 ай бұрын
ጠያቂው በጣም ተዝናናህ ቢያንስ ሰብሰብ ብለህ አትቀመጥም ዮኒ ግን ዘመንህ ይባረክ ሰው አክባሪ ነህ
@user-ro7fm1ey1k
@user-ro7fm1ey1k 3 ай бұрын
ዮኒ ዉድ ወንድሜ ዘመንህ ይባራክ ከዚህም በላይ ለሰዎች ጥያቄ ሁን።
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 4 ай бұрын
Love to see you Yoniyee 😍❤️
@Holiness4God496
@Holiness4God496 4 ай бұрын
GOD BLESS BOTH OF YOU🥰 BUT THINK OVER SOUND SOUND SOUND PLEASE😚
@natinael-teku9226
@natinael-teku9226 4 ай бұрын
መልሱ እራሱ ምገርም ትምርት ተባረክ
@abyine-wz4yh
@abyine-wz4yh 4 ай бұрын
ዮኒዬ ውድ ወንድማችን አንተ ጨዋ የጌተ ልጅ ናህ በርታ❤❤❤❤❤
@tizazutigstu9850
@tizazutigstu9850 4 ай бұрын
You are right,Yoni..go ahead
@TizitaAbera-fu1uf
@TizitaAbera-fu1uf 4 ай бұрын
የኔ ውድ መሪ በጣም ወድሃለው ለቅንነት ጌታ ይባርክህ ቤተስቢ ይባርክ
@manalebishhaile2995
@manalebishhaile2995 4 ай бұрын
ወንድሜ ዮናታን ተባረክ ለእውነት በፅድቅ በመናገርህ አሁንም በአቁዋምህ በመፅናትህ ❤❤❤❤❤❤
@etsegenetsemu7277
@etsegenetsemu7277 4 ай бұрын
ዮኒዬ ለኛ ዘመን የተሰጠሔን በረከታችን እንወድሃለን
@alemtsehayzinabu8798
@alemtsehayzinabu8798 4 ай бұрын
Yoni yen wondem tebarek bebezu ayezho bert Egziabeher kantegar new ❤❤❤❤❤❤
@Winta314
@Winta314 4 ай бұрын
ጠያቂው ጥያቄዎችህ አሪፍ ናቸው ግን Relax ሆነህ ብታቀርብ አሪፍ ነው። ተጠያቂ ነው ምትመስለው ❤❤
@mimibekele6979
@mimibekele6979 4 ай бұрын
ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 4 ай бұрын
ተባርኩ በጣም ማስተዋል የበዛበት ጥያቄ መልሰ ነው ❤❤
@hamamestudio2097
@hamamestudio2097 4 ай бұрын
እውነትን መግለጥ ግዴታችን ነው ወንጌል እንትና ያዝንብኛል እንትና ይደሰትብኛል ብለህ አይደለም እውነትን ትገልጣለህ አለወ ዮኒ ኢትዮጵያን ያጨለመ ጨለማን በብርሃን ግለጥ
@yonathnemekonen1926
@yonathnemekonen1926 4 ай бұрын
ዬኒ አሁንም ፀጋዉን ያብዛልህ አክሊል ጥያቄዎችህ በጣም ነዉ የሕዝብ የሚወክለዉ you are blessed
@raheldesta4373
@raheldesta4373 4 ай бұрын
Yoniye you are amazing 😍 you know what to say when to say where to say even your silence is making ganchure Mad 😡 I ask God to make me bold like you !!! Bless you so much and may God make you more shine ❤
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 4 ай бұрын
አነጋጋሪ ሰዉ ዮናታን አክልሉ❤❤❤
@hiwotgudeta5101
@hiwotgudeta5101 4 ай бұрын
ዬኒዬ አንተ ስትናገር አብሮ ጌታ አለ ምንም ክፍ እንዳይወጣህ እንወድሀለን ከምላስህ ክፋ እንዳይወጣ ተባረከልን የመንፈስ አባታችን ነህ!!
@abigiya-zp9tr
@abigiya-zp9tr 4 ай бұрын
Yoniye yene 1gna agelegay tebark abate negegerh hulu yetekememe new ❤❤❤❤ yezmnih kuter betif yibark enwdhalen
@eliashailu3512
@eliashailu3512 4 ай бұрын
ዮኒ የትውልድ አባት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@misganabeyene5466
@misganabeyene5466 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤
@someonevibing8721
@someonevibing8721 4 ай бұрын
Yoniye blessed ❤❤❤
@firewkoroso728
@firewkoroso728 4 ай бұрын
ቃለ መጠየቁ ራሱ ትምህርት ነዉ ተባረክ ዮኒ
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 4 ай бұрын
ተባረኩ ዮኒዬ በርታ።
@user-is5np9bi7h
@user-is5np9bi7h 4 ай бұрын
ዋይ ዋይ ብዙነው አንተ ግን በተሰጠህ ፀጋ በርታ" የጀመከው ነገር ትልቅ ነው ነገር ግን ከ መጣህበት ብዙ ትማራለህ ብ አስባለሁ,""❤❤❤❤❤❤
@user-abelgossa
@user-abelgossa 4 ай бұрын
አንተ ጀግና የወንጌል አርበኛ ነህ‼️ ተባረክ ዮኒአችን
@messigebretsadik2001
@messigebretsadik2001 4 ай бұрын
ጠያቂውን ሳላደንቅ አላልፍም ብዙ አላሸቃበጠም መጠየቅ የለበትን በደንብ ጠይቆል
@kumnegerbelete5451
@kumnegerbelete5451 4 ай бұрын
ዮኒ ብዙዎች ስላተ ብዙ ይላሉ አተ ግን አባቴ እየቀጠልክ ነው ❤❤ ተባረክ !!
@user-md7ks4hz6x
@user-md7ks4hz6x 4 ай бұрын
ዪኒዪ ጨዋነት የተሞላበት ውይይት ጌታ ይባርካችሁ
@woinewoine5413
@woinewoine5413 4 ай бұрын
ዬኒ እግዚአብሔር ይባርክ እንወድሃለን ❤❤👏👏
@HsffgHasannk-hm6ej
@HsffgHasannk-hm6ej 3 ай бұрын
የኔ አባት ዮንየ አንተ እኮ ድንቅ ሰው ነህ❤❤❤በዮኒዬ ዉስጥ ሆኑ የምገሌጥ ጌታ ከፍ ይበል ዮንዮ እወዳሌው ጌታ አምላክ ትውልድም በሙሉ በወንጌል አሳልፉ ይስጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 4 ай бұрын
yoin አንደኛ❤❤ my hero❤❤
@selubecca
@selubecca 4 ай бұрын
Yoye akbrhalew ewdhalew bante west balew tega befitm ahunm wedefitm tetkami negn ❤❤❤.
@ifallinlovewithjesus7434
@ifallinlovewithjesus7434 4 ай бұрын
ነብይ ዮኒ ❤❤❤❤❤ ምኩራብ ሚዲያ እናመሰግናለን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!!
@FREEDOM123Ab
@FREEDOM123Ab 4 ай бұрын
ሚገርም ጠያቂ thanks, ደረቅ እና ግትር ተጠያቂ ሚጠየቀውን ጥያቄ አደበስብሶ ሚያልፍ
@mekdesyilma-
@mekdesyilma- 4 ай бұрын
yoniye tebarek berta hulgizem ewnet stnager ttelalek yawnu crstianoch lemeweded masmesel ymertalu bzuwochu teshefafno misebek wengel yelem abatochachnko eskemot yederesut lewengel new amesegnalew berta yoni 🙏🙏
@tigistayele3132
@tigistayele3132 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዮኒ
@yonasgirma3323
@yonasgirma3323 3 ай бұрын
ዮናታን ብዙ ሊጠየቅ የሚገባው ጥያቄ ነበር ለምሳሌ የመልካም ወጣት ራዕይ የተሰረቀ ነው ከሚባለው ነገር ጀምሮ ወሳኝ የሆኑ ጥያቄዎች ይቀርቡለታል ብዬ ጠብቄ ነበር ግን ጠያቂው ለዘብተኛ ሆነብኝ ሌሎች ኢንተርቪዎች ላይ ጎበዝ ነበር ዮናታን ላይ ምን እንዳፈዘዘው እንጃ...?
@user-un7rd9bp6y
@user-un7rd9bp6y 4 ай бұрын
ተባረክ ዘመን አገልግሎት ይባረክ እውነት ነው እውነት ውሸትን ይረብሻል❤❤❤
@haiderabdusemed7401
@haiderabdusemed7401 4 ай бұрын
yoni very interesting!!blessed remain!!
@toneamdental8252
@toneamdental8252 4 ай бұрын
megabiye silehonik yoniye getan ameseginalehu betam ewedihalew 😍😍😍😍
@habhaile1219
@habhaile1219 4 ай бұрын
Yoni God bless you. Teyakiw gin erasihn temelket weynm sewochin teyik ateyayekih des ayilm .
@yonamesfin926
@yonamesfin926 4 ай бұрын
Yoni you are my #1 preacher ❤❤
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 21 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
ጀኔራል ተፈራ ማሞ አሰላለፋቸው ከማን ጋር ነው?
1:24:40
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 5 М.
ኤፍሬም አለሙ ተጭበረበረ  23 December 2023
1:39:24
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 348 М.
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 219 М.
The thieves pulled a prank on the Policeman ! 😬👮🤣
0:38
BOGDANCHIKI
Рет қаралды 10 МЛН
My wife said she wants to show me her true skills
0:27
昕昕一家人
Рет қаралды 43 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 30 МЛН
Что делать если закрыли на балконе
0:31
Приятного аппетита 🤣
0:15
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 9 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 9 МЛН